ስለ አንድ ሰው የምታስብባቸው 10 ምክንያቶች |10 reasons you keep thinking about someone| tibebsilas | tibeb silas

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 พ.ค. 2023
  • ስለ አንድ ሰው የምታስብባቸው 10 ምክንያቶች |10 reasons you keep thinking about someone| tibebsilas | tibeb silas
    ስለ አንድ ሰው የምታስብባቸው 10 ምክንያቶች
    አንድ ሰው በአእምሮዋችሁ ውስጥ የሚመላለስ ከሆነ, ስለዛ ሰው አለማሰብ አቅቷችኋል ማለት ነው። ለአጭር ግዜም ይሁን ለረጅም ግዜ ስለዛ ሰው አለማሰላሰል ያቅታችኋል።
    በዚህ ሁኔታ ውስጥ እራሳችሁንን ስታገኙ ታዲያ የሚረብሻችሁ ጥያቄ "ለምን?" የሚለው ነው።
    በመቀጠል ይህ ሁኔታ የሚከሰትበትን 10 ምክንያት ሊሆኑ የሚችሉ ሀሳቦችን እናያለን።

ความคิดเห็น • 31

  • @user-fw2iq5ot1m
    @user-fw2iq5ot1m ปีที่แล้ว +10

    ትክክል ነህ ወንድሜ በርታ....መፍትሄውንም ይዘህልን ብትመጣ

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሠግንአለን በርታ ወንድማችን ❤❤

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን ትክክል ነው የገለፅካቸዉ ሁሉ👍

  • @semiralove1228
    @semiralove1228 11 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much 👍🙏❤

  • @aynalemdemse4964
    @aynalemdemse4964 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነዉ 🙏🏽

  • @hyathyat5145
    @hyathyat5145 11 หลายเดือนก่อน

    ትክክል❤

  • @MmmMmmm-jh8sc
    @MmmMmmm-jh8sc 5 หลายเดือนก่อน

    inameseginalen wandime

  • @meskeremmeseret7808
    @meskeremmeseret7808 ปีที่แล้ว +3

    በጣም በጣም አሪፍ ምርጥ ገለፃ ነው❤❤ እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏 በርታልን ወንድማችን ።

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 ปีที่แล้ว +1

    Thanks so much for sharing ❤❤❤

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  ปีที่แล้ว

      You are so welcome

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን ።

  • @TsiHeaven
    @TsiHeaven ปีที่แล้ว +1

    Thank you❤

  • @ayshamohammed3663
    @ayshamohammed3663 6 หลายเดือนก่อน +1

  • @abdelaabde929
    @abdelaabde929 ปีที่แล้ว

    Lemersat men benareg yeshalale melsune new masetmare yalebehe

  • @user-qp4ok7mv7b
    @user-qp4ok7mv7b 11 หลายเดือนก่อน +1

    ye hul gize tiyakea new amesegnalew wendime gen mefthe yelewim??

  • @Mahybu
    @Mahybu ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን🎉 ግን መፍትሔውን በቀጣይ ክፍል እንጠብቅ ?

  • @temesgenteklewold5142
    @temesgenteklewold5142 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤ አመሰግናለዉ ዛሬ መልቱ ለኔነዉ ሚገርምነዉ

  • @Toybe330
    @Toybe330 3 หลายเดือนก่อน +1

    ውንድሜ እኔ fiqragnye ተልያይተንል ግን በቅ ከ ሀስቤ አይጠፋም በጣም እንዳደላለው 😢 እንዴት ከ hasabe latafaw

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  3 หลายเดือนก่อน

      አይምሮሽን በተለያዩ ነገሮች ጥመጂው። ራስሺን ቢዚ አድርጊ። ልታስቢው ካልፈለግሽ ( ልክ እንደሞተ ነገር ፤ ዳግም እንደማይመለስ አድርገሽ አስቢው) ቀስ በቀስ ትረሺዋለሽ❤

  • @yifatastube9534
    @yifatastube9534 ปีที่แล้ว +1

    አስተማሪ አይደለም ግልፅ አይደለም

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  ปีที่แล้ว

      ያልገባህ ምንድነው?

    • @meskeremmeseret7808
      @meskeremmeseret7808 ปีที่แล้ว +4

      ትኩረት ሰጠህ አላዳመጥኸውም ማለት ነው ።

  • @FatumaMohammd-fx8lj
    @FatumaMohammd-fx8lj ปีที่แล้ว

    ምናልባት ከየኸዉ መልስ እኔ 3አመት ፍቅረኛ በቤተሠብ የተሠጠሑነኝ የምኖረዉ አረብ አገርነዉ እሱም ነበር አገር ገባአ ስራ አይሰራም እንዋደዳለን የያዘዉን የሚጨርስ መሠለኝበጣም የወደኛል ግንነይ በማለት ተነጋገርን እቢብየዉ እየደወለ ይሰልመኛል የሡጓደኞች የተታታዉ ፍቅረኛሞች ስጣሉ በቃ ምንም ዉለታ ኑሮቸዉ እርግፊ ያረጋሉ የኔ ግን ይናፊቃል እኔም እወደዋለሑ ግን አልናገርም 😢😢😢እራሤን ለዉጨ አችነዉ የማገባዉ ይለኛል በሂወቴ እኔ እያለሑ ያችን ትዳር ማየት አልፈልግም እኔም ሂወት አልጀምር ይለኛል 😢ብዙ ወዶች ይጠይቁኛል ለትዳር ግን አልወሠኩም እላቸዋለሑ

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  ปีที่แล้ว +4

      ፍቅር ለሁሉም ነገር ወሳኝ ነው። ምትወጂው ከሆነ ልብሽን አድምጪ የኔ እህት።