Selam betiye ke bale ga andlay adelenm be sra mknyat ena behilme esun flega bereha yehedku ymeslegnalna sagegnew ayaweram esuga gadegnaw neber gn lenem lesum zim ale keza dnget eneana bale bet hedenal ena yanea awarahutna eshi ale mndnew ? Ebaksh fchilgn
ሰላም ላንቺ ይሁን እህታችን ዛሬ በህልሜ ከቤተክርስትያን አክፍዬ ስመለስ ቤቴ ይመስለኛል የውጩን በር ለመክፈት ሁለት ቁልፎች ሞክሬ አልከፈተልኝም ነበር በ3 ተኛው ከሌሎቹ ለየት ያለና አከፋፈቱንም በተቃራኒው ከቀኝ ወደ ግራ ትክክለኛውን ቁልፍ አግኝቼ ይከፍትልኝ እና በጣም ደስ ብሎኝ እገባለሁ እንደ apartement አይነት ደስ የሚል ነው ደረጃዋቹን ስወጣ ሌሎች ሰዋች እየወረዱ ነበር ከዚያ ደስ የሚል ቤት ውስጥ ነበርኩ ቤቴ ይመስለኛል በውኑ ግን የኔ ቤት አይደለም ግን ከውጭ ያለውን በር ስከፍተው ቤቱ ዝም ብሎ ይመስል ነበር
ቤቲ እባክሽ ፍችልኝ ለእኔ በጣም የቅርብ ሰው ነው ።በጣም ጥሩ ሰውዬ ይመስለኛል ከቅርቤ ከሆነው ሰው ከቀበቶ ውስጥ ሽጉጥ አውጥቆበት ለፓሊስ ሰጠበት አየሁኝ እባክሽ አሳጥሬ ነው የፃፍኩልሽ ይህን ህልም አሁን ለ3ተኛ ጊዜ ነው የፃፍኩልሽ እባክሽ ቤትዬ ፍችልኝ።
እልሜን በትክክል ስለፈታሽልኝ አመሸግናለው
Selam Betiye😊.. Behilme ke teleyehut fikregnaye gar be tikur mekina eyehedn neber esu tinish lij azloal keza betam enchekachekalen bohala mekinawn akumlegn biyew ewerdalehu keza esu wedefit eyeneda yihedal Ene demo wede abate bet emelsalehu... Mndnew?🤔
በቤት ወይም በቢሮ የሚነሳ
የምናውቀው ያሚለው ፍቺ ላይ ኮሜንት አርግያለው ሌላ ህልም ፍቺ እሱንም ብትፈቹልኝ የኔ እህት
ዛሬ ስለፈታሽልኝ ተባረኪ ፍቺሽ ልክ ነው እኔ አዝኘበታለው ግን ምንም እንዲሆን አልፈልግም በሩቅ ሰላም ይሁን ብቻ ነው ማናገር አልችልም ብሎክ አርግያለው እሱግን ምንም ክፋ አልተናገረው ዝም ነው ያለኝ እኔ ስለቦለኩ ይከብዳል በውስጥ ባወራሽ ደድ ይለኛል
ሰላም ቤቲ እንዴት ነሽ በህልሜ አሁን እየተኛሁበት ያለሁት አልጋ ከስር ግማሹ ሲነድ አየሁት እና የሚያጠፍውም አልነበረም እና ተጨናንቂ እሳቱም ሳይጠፍ ነቃሁ !!!
ሰላምመቅዲ እልሜን ፍቺልኝ ከድሮፍቅረኛዬ ወንድም ጋር አውን የምማርበት ትምርት ቤትውስጥእኔስገባ ተከትሎኝ ይገባል ውጣብለው እምቢይለኛል ፊቱላይ በጣም የደስታምልክት ይታያል ወደክፍል ፈተናልፈተን ስገባኮሀላዬ ቁጭብለው ሁሉም ተማሪዎች እያፈጠጡበት ሳይ እንኢድ ብየው እጅለእጅ ተያይዘን ከትምርት ቤት ወተን መኤድ ጀመርን እባክሽ እልሜን ፍቺልኝ
ሰላም ቤቲ በህልሚ ቀይሕ ስባኣይ ቆልዓ ናሀበኒ እንታይ ይኾን😢
ሰላም ቤቲ ቻናሉን ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል
ያሰርኩት ማእተቤ ጠበቅ እና አጠር አድርጌ አሰርኩት ሰማያዊ ቀለምም አየሁበት ምንድነው
ተባረኪ'እጀራሰንበላ'
እዴት ነሽ የመጀመሪያየ ነው ስገባ እባክሽ እህቴ ልጄ ሁሌ በጀርባየ ተኝቶ እናደሞ ከጀርባየ ሊወድቅ ሲል ነው የማየው በጣም ተደጋገመብኝ በተለይ በብዛት ተኝቶ ነው የማየው እባክሽ ፍችልኝ
Selam betiye be hilme firge des yemil nec beredo serto si bela neber. Demo qelto ayewut lixilew asebkut gin altalkutim beredoun. Min yihun.
አመስግናለሁ ቤቲዬ የኔ ውድ
ገልቱ ማለት ሞያ የሌላት ማለት ነው ትክክለኛው ትርጉም እንጂ አግብታ የፈታች ማለት አይደለም
በትክክል መለሽው ❤🎉
ጎበዝ👏👏👏
በኛ አካባቢ ደግሞ ገልቱ ማለት አድርገዉለት የማያመሰግን ነዉ
ጋለሞታ ነው አግብታ የፈታች
ሰላም ይብዛልሽ ቤቲ
ሰላምእህቴ
Selam betiye ke bale ga andlay adelenm be sra mknyat ena behilme esun flega bereha yehedku ymeslegnalna sagegnew ayaweram esuga gadegnaw neber gn lenem lesum zim ale keza dnget eneana bale bet hedenal ena yanea awarahutna eshi ale mndnew ? Ebaksh fchilgn
behilm shunkurt mindinew
ሰላም ቤቲ በህልሜ ሻንኮራ እየበላሁ ወደ ቤት እየሄድኩ ነበር ቤት ስደርስ ተቆልፎ ነበር ወደ ሌላ ቦታ ልሄይ እያሰብኩ ሽማግሌዎች አፍቻቸውን በእጃቸው ይዘው ሲመጡ እንድ ሽ ጥርስ የሌለው ነው ምንድነው ብዬ ጠየቅኩ እንደ ልጅ ሰው ሞቶ ነው አለችኝ
ሰላም ቤቲ በህልሜ ግድግዳ ቀለም ስቀባ አየሁ ሰማያዊ ቀለም
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ በአሁን ሰአት አብረን አይደለንም በእውን ከገዳም የመጣ ማር አለኝ በህልሜ እሱን ማር ልንበላው ስከፍተው ከላዩ የተበላሸ ነገር አለው ወደ ጥቁረትም ይወስደዋል ውይ ተበላሸ ግን ከላዩ ነው ከውስጡ ደህና ነው ብዬ ላነሳው ስል እሱ ቀድሞ የተበላሸውን ይጎርሳል ከዛ እኔም እየበላው የተበላሸውን ላነሳው እያየሁት አላነሳውም እኔ መብላቴን እቀጥላለው የምንበላው በእንጀራ ነበር ምንም አልጥም አለኝ በዚ ይቅርብኝ ብሎ ፊቱን አኮማትሮ ቶስት ዳቦ ይዞ መቶ ሲቀመጥ ነቃ እኔግን እዛ ነኝ አልተንቀሳቀስኩም ቁራሽ እንጀራውን በእጄ እንደያዝኩ ምንይሆን በጣም ረጅም አመታችን ከተለያየን አመሰግናለው
ሰላም ለአንች ይሁን በህክም ቤረወች ስደባደቡ አያለሁ ከቤረ አንድ የአባቴ ነው አንዱ የአጎቴ ነው መቼም ከአባቴ ድንበር ምጀመሩት ከዛ ወደ አጎቴ ድንበር ይወስድና የአባቴ ቤረ በአጎቴ ድንበር ይገላል ምንድነው በጌታ ንገርኝ በድጋጋም እሱን አየውለሁ
ሰላም ቤቲዬ አንዴት ነሽ በቅርቡ የልብስ ቤት ሱቅ ከፍቼ ነበር እና ዛሬ በህልሜ ከሱቁ አካባቢ ሆኜ ከዛ ወደ ሱቄ ስሄድ የማውቃቸው ባል እና ሚስት ሆነው ሰውም ተሰብስቦ ፍቶ እየተነሱ ሱቄ ሰፊ ይመስለኛል አሳምረውት ሰርግ ይመስላል ዝም ብለው ፎቶ ብቻ ነው ሚነሱት አኔም ግራ ገብቶኝ ምን የጋብቻ ቀን ሊያከብሩ ነው እያልኩ ወደውስጥ ገብቼ ሰወች እያጨበጨቡ ፎቶ ይነሳሉ እኔም ፈገግ እያልኩ እያየሁ ነቃሁ
ሰላም እኔም በህልሜ የድሮ ፍቅረኛየ ውሃ እረጨብኝ ምንድነው
ሰላም ቤትየ ብዙም የማንገናኝ ጓደኛ አለኝ ቤትመቶ አልጋየ ላይ ግንኙነት እያረግን በቤቱ መስታወት ሰው እያየን ነው ይላል የተንኳኳም ይመስለኛል ከላይ ብቻ እንደለበስኩ ስከፍት እጄን ይይዘኘኝና እታገለዋለሁ ከዛ እኔን ትቶ እሱን ይይዘዉና ይዞት ይወጣል እቃ አስቀምጭ ብሎ ይሰጠኛል እቀበለዋለሁ በረንዳ ላይ ሌሎች ወንዶችም አሉ ይዘውት ይሄዳሉ ጎረቤት ከኛ ቤት ብቻ ነው ሰው ሚወስዱት ስል አዎ ይሉኛል እቃ ቤት ስገባ ቧቧ ፈንድቶ ሞልቷል ልዘጋው ስል ውሀው ያፍነኛል ተመልሼ ስገባ ጎሏል አጸዳዳዋለሁ ወደሳሎን አልሄደም የቃ ማጠቢያው ቧቧ ተሰብሮ ነው ላስገባው እላለሁ የጓደኛየ ልጅ የኔና የልጄ የሰጠናትን ሱሪና ቀሚስ ጠቦኝ ነው ብላ ትመልስልኛለች መኝታ ቤት እገባና አንድሺ ምናምን ብር ከኮሜድኖ ላይ እቆጥራለሁ የኔ ይሁን የሱ ግን አለየሁም
Selam lanchi yihun
ene betedegagami yemoto sewochin ayalew mindinw ebakishin fichilign
እባክሽ እህቴ የቀረብኩት ሰው ነበር እና ልጅ እንደማይፈልገኝ ትነግረኝለች እናም ፀጉሬን ስሪኝ ትለኝለች እሺ ብያት ልሰራት ስዘጋጅ አየው እባክሽ ትፈቺልኝለሽ በመአላችን ግጭት ተፈጥሮ ነበር
ሠላም ቤቲ ፓሊሶች ከሰዎች ጋር ተቀምጦ ከነበሩት ሰዎችመሐል በጥይት ተኩሰው ይመቱታል አብረውት የነበሩ ሰዎች ተሸክመውት ሲሄዱ አየው ፍቺውን ብትነግሪኝ
በህልሚ ፍቅርኛየን አየውት ንገሪኝ
ቤቲየአደትነሺዉደ.እኔደሞበህልሜ.ሁለት.ልጆችየ10.አመትይሆናሉ.ካድትትልቅእናትጋረ.እኔበተኛሁበትመሥኮትይገባሉ.ማናችሁሥላቸው.ባልሺእቃአዲረሡብሎነውአሉኝ.እቃውምሁለትአይነትቆሎነው.ግንኦኔናሡተፈተናልኮምድነው
እኔም የማውቀው ገልቱ የማትረቢ ማለት ነዉ ታላቅ ወንድሜን ሳናደዉ ሁሌም እንዲ ብሎ ነበር ማሰድበኝ
እማቀው እዴዛነው
yemewedew sew bebeskelat sehade ayewalehu ena gen kuma kemesemer lay selam belogn alefr ebakesh yehan fechelegn
ቤቲሻ እንዴት ነሽ❤ ህልሜ ምን መሰለሽ እቤት ግቢ ዉስጥ የሆነ ወንድ ልጅ ነዉ በሩን ክፈትልኝ ልሂድ ስለዉ ዝም ይለኛል ብለምነዉም ዝም ነዉ ሚለኝ ጣሪያ ላይ ወጣሁና እንደ መንከባለል ተኝቼ ልል ስል እናቴ ከቤት ወጥታ ምን እየሆንሽ ነዉ ስትለኝ አፍሬ ወረድኩኝ። ህልሙን ካየሁት 5ቀን ሆኖኛል ግን መፍታት ከበደኝ ቤቲዬ ደና ነሽ ግን ባላስፈታሽም ሁሌ እከታተልሻለዉ❤❤❤
የማላቃቸው አራት አምስት ስድስት የሚሆኑ ከነሱ ውስጥ ቆንጆ ሴት ወጣትም የማትባል እናትም የማትባል አለች ከነሱ ውስጥ ለየት የሚለው ከቤ ብሎ ሲጠራኝ አለወኩሁም ስለው እንድታውቀኝ መነፅሬ ላርግ ብሎ መነፅሩ አረገና አሁንስ አላወከኝም ሲለኝ ሳላውቀው አላወኩሁም ካልኩት ቅር ይለዋል ቢዬ አውቄሃለው ቢዬ ለሁላችንም ጨበጥካቸው የሴታዋ እጅ እረጅም ሁኖ ቀጭን ነው የነሱ መስመር ሳይሆን በሌላ መስመር ስሄድ ከቤ ብሎ የጠራኝ የነበረው ና ብሎኝ የቤትህ እውኋ ልክ ነምን አትሰራም አለኝ?
በህልሜ የሞተ አይጥ በተደጋጋሚ አያለሁ ህልሜን ፍችልኚ ቤቴ
በህልሞ ላም ልትወጋ ስታሳድደኝ ከባሌ ጋር ተለያይተናል ግን አዱነኝ ሰለው ገን አያድነኝም ላሟ ሳተወጋኝ ታልፈኛለቸ ሌላ ህልም ያው የተለየሁት ላጅ አድስ ቤት እባዶ ቤት ገብቶ አኔ ወገቡን እንቅአድርግ ሰማጠነው ግን እሱ እልፈልገሽም አያለ ወደዛው ወደ ጨለማው ሲያይ ሌላ አጌኝችለሁ ሰለኝ
ህልም ሁሌ አያለው ለምንድን ነው?
ቴሌ ግራም ላይ ለማውራት ቁጥርዋን የምታውቁ
Hi betty❤❤ የቤቴ በር በእውትታው አለም መስታውት ነው እና ትንሽ የተሰበረ ነው እና በህልሜ በረን የሆነ ታዳጊ ልጅ ይበልጡን ሠባበረው እና እናትህ ካወቀች ትቆጣሀለች እለዋለው እንደዛ እያልኩት መጣች እና ተቆጣችው ምንድነው ፍችልኝ
ሀልም ዝብሎ አይወራም ደሞ ከፈጣሪ ውጭ ሸይጧነው እያመሳሰለውጂ
እንዴት ናቹ ዛሬስ አመለጠኝ የነገ ሰው ይበለን❤🎉
የአንገቴ ሀብል እየተፈታበብኝ በተደጋጋሚ ሦሥት ቀን አየሁ
ኮባ በህልም ምድነው
ቤቲዬ ዛሬ ደሞ ብዙ ብር ሰው ሲሰጠኝ አየው ምን ይሆን
Beghadu alem kebalbty gar telyaychalw ande lj Alen x hasbanday tedar yezowal ljem alewe yemugrmsh ngr ketlyayen kn jemro daily behilmay aywalw lemsaly balfew Addis chama hult yalew yemsligjnal andun gn chama saswebna sasmerew ayhu MN yehon
ባሌ ሞተ በህልም ኣየሁ በጣም ኣለቀስኩ ኣበድኩ
በህልሜ ጂብያሳፈራኝነበረምንይሁን
ሰላም ቤቲ ባሌቤቴ ከሌላ ሴት ብተደጋጋሚ አያለሁ
ሴት ልጅ እቃ እየገዛችኝ መልስ አልቀበልም ትለኝለች
ፈቅር ኛ ዬ በ ህ ል ምዬ ተኚ ቸ ለምንድነው የምከፋሽ እኔ አያልው ብሎ መቶ አቀ ፈ ኝ ayekfash አለኝ
ገልቱ ሙያ የሌላት ሰነፍ
ገልቱ የማረባ ከርፋፋ ማለትነው😂😂😂😂😂
Ahahahah. oh my God
@@AddisViewmedia ዝባያቸው ሰው ስራቲፈታ አፋን ይበላዋል ቦታ አትስጫቸው እሚሰራ ምቀኛ ይበዛበታል ስትወዲቂነው ሀበሻ እሚረሳሽ አለዛ አይተውም እናም ቅናትነው ውዴ
@@AddisViewmedia እማ እባክሽ ከቻልሽ አሁን ካልሁበት ነገር አንፃር ብትፋቺልኝ ደስ ይለኛል እማ እባክሽ ተባበሪኝ ከቻልሽ አሳውቂኝ
ሠላም ቤቲ ፓሊሶች ከሰዎች ጋር ተቀምጦ ከነበሩት ሰዎችመሐል በጥይት ተኩሰው ይመቱታል አብረውት የነበሩ ሰዎች ተሸክመውት ሲሄዱ አየው ፍቺውን ብትነግሪኝ