ስለ መናፈቅ 12 አስገራሚ የስነ-ልቦና/ ሳይኮሎጂ እውነታዎች | Neku Aemiro

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ย. 2024
  • አንድን ሰው ስለ መናፈቅ 12 አስገራሚየስነ-ልቦና እውነታዎች
    ማለትም ስነ-ልቦና፣የስነ ልቦና ትምህርት፣ሳይኮሎጂ ምክሮች፣ሳይኮሎጂ ትሪክ

ความคิดเห็น • 39

  • @TesdemPolkkas-go6sw
    @TesdemPolkkas-go6sw 10 หลายเดือนก่อน +2

    12መጨረሻ ላይ ያለው አልተዋጠልኝም ሌላው ትክክል የታወቀ ነው እናመሠግናለን🙏🙏💖💖

  • @mlove4025
    @mlove4025 ปีที่แล้ว +2

    አሁን ያለሁበት ሁኔታ ነው ያወራሽው ግን የምወደውን አገኝዋለሁ ከትንሽ ጊዜ በሁዋላ እሱም ይወደኛል M የልጀ አባት የምወድህ 💚💛❤️

  • @YalemworkLemelem
    @YalemworkLemelem 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ❤ እናመስግን አለን

  • @abenatadeladay2005
    @abenatadeladay2005 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመሠግናለን በርች

  • @ጓልትግራይኩሕሎ
    @ጓልትግራይኩሕሎ 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ቆንጆ በድምፅ ስላደረጋችሁልን

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 ปีที่แล้ว +10

    እናመሰግናለን እህት ግን በህልም የሚት ወጂን ብቻ ሳይሆን የሚት ጠይዉ ነገር ሁላ ይታይሻል 😳

  • @dorendoren222
    @dorendoren222 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩትምህርተ።በተለይመጨረሻላይ

  • @kelmwerkekelm7063
    @kelmwerkekelm7063 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆጆነው በተለይ በድምፅ መሆኑ ስሰማው የሆነደስእሚል ስሚት ተሰማኝ የብዙግዜ ጥያቄዬ መልስ አገኝ አመሰግንአለሁ በርቱ ምርጦች

  • @Miliey590
    @Miliey590 3 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል

  • @Zahra19za19hra1
    @Zahra19za19hra1 ปีที่แล้ว +8

    እናትንም ቢሆን እኔ እናቴ በጣም የናፈቀችኝለት ምግብ አይበላኝም ሆድ ይብሰኛል ልክ እንደ ህፃን ልጅ ያደርገኛል ተደብቄ አለቃሳለሁ

  • @SekamSelam
    @SekamSelam 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @trunashishugute7306
    @trunashishugute7306 2 ปีที่แล้ว +2

    wawawoooo በ ትክክል ነው

  • @user-wu3zt1zo8v
    @user-wu3zt1zo8v หลายเดือนก่อน +1

    ተለክፊያለው 😢😢😢😢

  • @lidiasalono
    @lidiasalono ปีที่แล้ว +1

    Hulum ,,desmilew enem maweke new beshtayen

  • @yordanosefikru21
    @yordanosefikru21 2 ปีที่แล้ว +1

    Super look.

  • @delina177
    @delina177 2 ปีที่แล้ว +2

    Pls do more

  • @SamualSitotaweSitotawe-fd6rl
    @SamualSitotaweSitotawe-fd6rl หลายเดือนก่อน +1

    4 ሁልጊዜ ማለትነው ወይስ አልፎ አልፎ

  • @አይንዬንጉሥ
    @አይንዬንጉሥ 2 ปีที่แล้ว +6

    ለካ ይሄ በሽታ ነው የያዘኝ 🙄ሁሉም አለብኝ

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 ปีที่แล้ว +2

    የምወደዉ፣ሰዉ፣መርሳት፣እፍልጋለዉ፣የባሰ፣በሽተኝ ፣አርገኝ፣እባክህ፣እርዳኝ

  • @bintseid6668
    @bintseid6668 ปีที่แล้ว +1

    ያልሽው ሁሉም ተፈራረቀብኝ .........

  • @fatumabenthussein6363
    @fatumabenthussein6363 2 ปีที่แล้ว +1

    Like

  • @meronhabeshawit2461
    @meronhabeshawit2461 2 ปีที่แล้ว +2

    Ene yegeremegn 12gaw new 😀 sew aydelem minafken malet new 😁

  • @selammamush8431
    @selammamush8431 2 ปีที่แล้ว +1

    True

  • @HhHhh-rh1dp
    @HhHhh-rh1dp ปีที่แล้ว

    እኔ የለሁበት ሠአት 🥰🥰

  • @fikeryebekal3264
    @fikeryebekal3264 2 ปีที่แล้ว

    No 12 temecetognal

  • @abenatadeladay2005
    @abenatadeladay2005 2 ปีที่แล้ว +2

    አረ እኔ አባቴ ነዉ፠ስነሣ ስተኛ ስሠራም የሚታዬኝ

  • @eyobtigistu9173
    @eyobtigistu9173 2 ปีที่แล้ว +2

    መናፈቅ ምን ማለት ነው

    • @bintseid6668
      @bintseid6668 ปีที่แล้ว +1

      ሰላማዊ ነሽሳ

    • @jujuyellahbariya8884
      @jujuyellahbariya8884 ปีที่แล้ว

      ​@@bintseid6668 kkkkk

    • @hayattube9044
      @hayattube9044 ปีที่แล้ว

      ​@@bintseid6668 ወንድ ሁኖ ነዉ😅 እነሱ እንደኛ ስስ አደሉም😏

  • @ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ
    @ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ 2 ปีที่แล้ว +6

    መጀመሪያ ላይ ያለች ሁን አሸንጉልቷ ወድጃት ልሞት ኖ😁😁😁😂😂

  • @lidiyawoldemichael4002
    @lidiyawoldemichael4002 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን