የጾም ክትፎ | fasting kitfo |Ethiopian fasting kitfo

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 210

  • @messeret911
    @messeret911 3 ปีที่แล้ว +5

    Melly I thank you for your recipe I tried it and I loved it thanks sweetie 😘😘😘

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว +44

    እንኳን ደህና መጣችሁ ተመልካቾቼ ትልቅ ይቅርታ እጠይቃለሁ ድንቹ የተቀቀለ መሆኑን ባለማሳወቄ።ቪዲዮ ኤዲት ሲደረግ በስህተት ተቆርጦ ነው። እናም የተቀቀለ ድንች መሆኑን ልነግራችሁ እወዳለሁ። ቪዲዮውንም ከወደዳችሁት ላይክ እና ሼር ማረጋችሁን እንዳትረሱ እግዛብሄር በያለንበት ሁላችንንም ሰላም ያርገን

    • @ellagalentin1343
      @ellagalentin1343 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ጎበዝ ነሸ neger ግን እንደኔ ካሜራ ፊት አንዴ ከቀመሺው በቂ ነው

    • @eshetuuyoutube
      @eshetuuyoutube 3 ปีที่แล้ว +1

      Yen mar ijeshen min honshe new

    • @helenbeyene6424
      @helenbeyene6424 3 ปีที่แล้ว +1

      በእናትሽ ኮሰረት ኬት ነው ይገኘሽው ለምን መሰለሽ ግሪክ ነኝ

    • @meserettsegaye6343
      @meserettsegaye6343 3 ปีที่แล้ว +1

      የእኔ ጎበዝ በዚህ መልኩ ስርቼ አላውቅም ነበር ሙያሽን በማስተማር (በማካፈል) ወደኃላ የማትይ አክብሮቴ ላቅ ያለ በርቺ .....

    • @ethiopiafirst6661
      @ethiopiafirst6661 3 ปีที่แล้ว +1

      Betame arif 💖💖💖

  • @tg5355
    @tg5355 3 ปีที่แล้ว +19

    ሳላውቅሽ መቆየቴ ቆጨኝ በጣም ባለሙያ ነሽ በርቺ !

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว +1

      እሺ ትግስትዬ እበረታለው አመስግናለው

  • @selamhaile5222
    @selamhaile5222 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጉበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ look 👀 yummy 😋👏🏽👏🏽👏🏽

  • @maremaru
    @maremaru 3 ปีที่แล้ว +6

    ያስጎመጃል ሜልዬ የድንቹ በተለይ አዲስ ነው ለኔ 👌❤

  • @lyatesfaye4432
    @lyatesfaye4432 3 ปีที่แล้ว

    ድንቹ የበለጠ ጣእም እንደሚጨምርለት አልጠራጠርም የመጀመሪያየም ነው ሳይ። በጣም አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ ሜሊ።

  • @hiwottadesse2129
    @hiwottadesse2129 3 ปีที่แล้ว

    Mellu Konjo tinkikik yalish balemuya hulem sirashin betam ewedewalehu.berchilign tebareki

  • @brhanehaile7813
    @brhanehaile7813 3 ปีที่แล้ว

    ዘይት ይበዛል ለጠና መጥፎ ነው በንደዝህ የሚሰራ ኣይመከርም በዝህ ዘመን በሚንመገበው ምግብ ነው በሽታ የሚመጣ ና በተለይ ለጠና ኣመች የሆነ ብታስተምር ብችሎታሽ ጎበዝ ነሽ ና ከሱካር ከዝይት ሳይበዛ ለመስራት ብትምኪሪ ቆንጆ ነው።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ብርሀን ነገር ግን ዘይቱ እንደውም ስላልተቁላላ ለጤና የተሻለ ነው መጠኑን በተመለከተ ባለቤቱ መቀነስም መጨመርም ይችላል

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 3 ปีที่แล้ว +1

    ሚሉዬ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ ይሄን የሰሩ እጆች ይባረኩ ጣትሽንም አምላክ ጨርሶ ይማርሽ በጣም ጥንቃቄ አርጊ እህቴ በርቺ እኔ ካንቺ ብዙ ሙያ ተምሬአለሁ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      አሜን ቆንጂትዬ

  • @kidistwondemu4335
    @kidistwondemu4335 3 ปีที่แล้ว

    ሜልዬ በጣም ደስ ሲል ጎብዝ በርቺልኝ

  • @woinalemu8537
    @woinalemu8537 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ ሜሉ

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 3 ปีที่แล้ว +1

    looks so delicious melye ye olive kibe antresh bedinch ayib niw yemimesliw betam konjo enameseginaln

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም አመሰግናለው

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว

    arif yetsome temerach tebareki melliye

  • @foznewloove2013
    @foznewloove2013 3 ปีที่แล้ว

    I love it I love your energy love

  • @mituyefikir9033
    @mituyefikir9033 3 ปีที่แล้ว +1

    You are gifted. Well done dear.

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ኈ8ወ
    @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ኈ8ወ 3 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ የኔባለሙያ እጂሽ ይባረክ

  • @mukecha1704
    @mukecha1704 3 ปีที่แล้ว

    Habesha kushasha solehone lazagna weyim pasta furno bitiyiew wow wow sil yonoral. Melly you are #1. Extremely delicious extremely healthy. Good for hearts, diabetes. Le habesha tibezzibetalesh

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ሳም

  • @Sandy-gl9mp
    @Sandy-gl9mp 3 ปีที่แล้ว

    You amaze me every time i watch your cooking. Thank you for sharing.

  • @abesil1774
    @abesil1774 3 ปีที่แล้ว +2

    yene konjo l learn a lot from u especially this fasting time. Long life ye hanger lege

  • @meseretteshome6427
    @meseretteshome6427 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ የኔ እህት

  • @phun4379
    @phun4379 3 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ!

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    ልዩ የሆነ ክትፎ ሜላዬ ዋዉ ያስጎመጃል ያም እጅሽ ይባረክ እህቴ ብቅ በይ👌👌👍👍🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @nardimengistu4996
    @nardimengistu4996 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉ ምርጤ የኔ ባለሙያ ዋው ነው እውነት ሙያ በሙያ አረግሽኝ
    አመሰግናለው በርቺልን ...

  • @bitaniaabate7541
    @bitaniaabate7541 3 ปีที่แล้ว

    gobez nesh

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow you are making me hungry

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሸ ያባረክ የኔ ባለሙያ😋👏👍

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว +1

    Mellaye u are so creative. I love it 😘😘

  • @peace3791
    @peace3791 3 ปีที่แล้ว

    ለየት ያለ ነገር እንዲህ ይዞ መምጣትደስ ይላል

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 3 ปีที่แล้ว

    i like your idea great job thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 3 ปีที่แล้ว

    ቅልል ያለ አሰራር በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @selamawitkassa934
    @selamawitkassa934 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው ሜሊ፡ በአብዛኛው እንደውም ተቀቅሎ ነው የሚከተፈው ግን አንዷ ከትፋ የቀቀለችውን ቀምሼ አልወደድኩትም ውሃ ዉሃ ይላል፧

  • @mahilethaile8293
    @mahilethaile8293 3 ปีที่แล้ว

    wow.....looks yummy thank you i cant wait to try. good job keep it up. can you show us something to breakfast for fasting.

  • @mekedesduresa5408
    @mekedesduresa5408 3 ปีที่แล้ว

    እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል እጅሽ ይባረል

  • @elenisermolo8438
    @elenisermolo8438 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው አጀሽ ይባረክ

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว

    Watching number 1

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ 3 ปีที่แล้ว +1

    Meliy baxami new yamiwadeshi Balmoya nashi baxami Adinaqishi nanyi ,barchi 😘😘😘😘😘😘😘❤

  • @elextadele5832
    @elextadele5832 3 ปีที่แล้ว

    ❤️

  • @nebiyatnathan390
    @nebiyatnathan390 3 ปีที่แล้ว

    Thank you betam meluye.

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 3 ปีที่แล้ว

    Mellu መቼም ፆማችንን በልዩ ሁኔታ እንድናሳልፍ እያደረግሽን ነው ሁሌም አዳዲስ ነገር እያመጣሽ

  • @ይችላል
    @ይችላል 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ nice 👍👍

  • @tegesttegesttemegenamlake414
    @tegesttegesttemegenamlake414 3 ปีที่แล้ว

    Woow Egeshen Yebarkew

  • @shewaethio-baking6923
    @shewaethio-baking6923 3 ปีที่แล้ว

    Mellye; you are so creative, I can't wait to try the potato recipe

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 3 ปีที่แล้ว

    ሥወደሽ 😁የኔ ባለ ሞያ

  • @fasileshetu5982
    @fasileshetu5982 3 ปีที่แล้ว

    I am vegiterian its good

  • @blackdiamonddiamond6011
    @blackdiamonddiamond6011 3 ปีที่แล้ว

    I’m proud of you,you are amazing and creativity ♥️👍👈

  • @sosinanegash9275
    @sosinanegash9275 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጐበዝ

  • @mekdeswolde-cm1ef
    @mekdeswolde-cm1ef ปีที่แล้ว

    ♥♥♥♥

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 ปีที่แล้ว

    What kind of oil did you use it ? Thanks in advance 🙏🏾wow my mouth is watering.....

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      የወይራ ዘይት ብሌንዬ

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 3 ปีที่แล้ว

    ዋውው ሜልዬ ፈጠራሽን ሳላደንቅ አላልፍም እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በርቺልኝ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      አንቺም በርቺ ቤቲዬ

    • @bettyhabesha5959
      @bettyhabesha5959 3 ปีที่แล้ว

      @@Mellyspicetv እሺ ሜልዬ ስታበረታቺኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ ቅንነት ለራስ ነው 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ሚሉዬ.... በጣም አሪፍ አስራ
    ሲያስጎመዥ.. እጅግ በጣም ጎበዝ
    ነሽ... ይሄን የስሩት እጆችሽ ይባረኩ
    ሚሉዬ የሚገርምሽ ... ላይሽ እገባለሁ
    ግን ... አንቺ ስለምትቀምሺ መስለኝ
    የበላሁ እየመስለኝ .. ስርቼው በልቼ አላውም ከምር 😃😍👑💚💛❤️🙏👈
    ፕሊስ.. ሼር ሼር.. ላይክ ስብስክራይብ
    መልካም ኮመንት 🙏.. ወይገድ
    መልክ ከ ፅባይ ጋር ስጠኝ እንጂ
    ሞያ.. ከ ዩቲዩብ እማራለሁ😃

  • @banchitube801
    @banchitube801 3 ปีที่แล้ว

    ውዴ በጣም ቆንጆ ነው በርቺልኝ

  • @senya8153
    @senya8153 3 ปีที่แล้ว

    ዋውዋው 👍❤

  • @jendd7369
    @jendd7369 3 ปีที่แล้ว

    እረ ሜላት አጉርሽን እንጂ ሜሊ ትንሽ ሽንኩርት እና ቃሪያ ቢገባበት እንዲሁም ተጋቢኖ ከአጠገቡ ቢኖር አሪፍ ይመስለኛል ጎበዝ !

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว +1

      Jen ጎበዝ ነሽ እንደሱም እርጌ ሰርቼው በጣም ይጣፍጣል እናም ዛሬ ቪዲዮውን እለቀዋለው ጎበዝ

  • @mahidemisse8422
    @mahidemisse8422 3 ปีที่แล้ว

    Betam gobez nesh Kehulum anchi tileyalesh yene balemoya❤️🙏👍

  • @MG-hz4ef
    @MG-hz4ef 3 ปีที่แล้ว

    Watching 👀

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ሜሉሽ በጣም ቆንጆ ነው በድንች አይቸ አላውቅም ልዩ ነው ተባረኪልኝ 🙏🙏

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ሜሊዬ👏👍👍እጅሽን እግዚአብሔር ይማርሽ 🌹🌹

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ሜላትዬ ዛሬ ደግሞ የፆም ክትፎ ነው? አቤት ሞያሽ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ🙏🏾

    • @elinekinfu3892
      @elinekinfu3892 3 ปีที่แล้ว

      ባጣም ነው የሚጣፍጥ እጣትሸ ቢላ ነው የቆርጠሸ

  • @serkalemabebe8412
    @serkalemabebe8412 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሞያ ጎበዝ በርቺ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 3 ปีที่แล้ว

    ክትፎ ለምኔ ብዬዋለሁኝ ሜሊዬ ለገና አቀለልሽልኝ። ተባረኪልኝ።

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 3 ปีที่แล้ว

    የእውነት ባለ ሙያ ነሽ

  • @lulushealthyrecipes138
    @lulushealthyrecipes138 3 ปีที่แล้ว

    nice😘

  • @addistariku5690
    @addistariku5690 3 ปีที่แล้ว

    Thank you Mely. Very good.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው አዲስዬ

  • @azeb8953
    @azeb8953 3 ปีที่แล้ว

    Yum yum 😋

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 3 ปีที่แล้ว

    Wow looks so delicious and yummmm thank you for sharing meals😍🙏❤️👍

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ኢትዮ ስለምታበረታችኝ

  • @seadamohammedmashallahalla4064
    @seadamohammedmashallahalla4064 3 ปีที่แล้ว

    Masha allah new hulame serash berchi melley👍👍👍

  • @am-vd7ck
    @am-vd7ck 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆጆ ነዉ ጐበዝ በርችልኝ😘😘😘

  • @freyfeked9001
    @freyfeked9001 3 ปีที่แล้ว

    Yam my mouth is watering 👍👍👍

  • @et1206
    @et1206 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥሽ እናመሰግናለን

  • @hamonabeshah5774
    @hamonabeshah5774 3 ปีที่แล้ว

    Yena gobezi

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      ሀሙዬ የምወድሽ አመሰግናለው ቤተሰብ ሰላም በይልኝ

  • @semirahabi
    @semirahabi ปีที่แล้ว

    ❤😊😊😊 wowo

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 3 ปีที่แล้ว

    GM.melly I hope you feel better . very delicious as usual . Thank u . feel better.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው እሉ

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ 3 ปีที่แล้ว

    እጅ ይባርክ ሜሉ በጣም ጎበዝ

    • @meseretgizaw3787
      @meseretgizaw3787 3 ปีที่แล้ว

      ድንቹ የበሰለ ነው ካልሆነ ሰንበላው የጥሬነት ጣእም አይኖረዉም ወይ

  • @axatube3194
    @axatube3194 3 ปีที่แล้ว

    You are professional 👍

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 3 ปีที่แล้ว

    Anbesa gadegnaye

  • @merrykonjo1633
    @merrykonjo1633 3 ปีที่แล้ว

    Asegunejeshegn mashallah aye moya

  • @tsigerdaberakey2381
    @tsigerdaberakey2381 3 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍👍

  • @EbtisamCookwithme
    @EbtisamCookwithme 3 ปีที่แล้ว

    Gobez love it😊

  • @mimia6063
    @mimia6063 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 3 ปีที่แล้ว

    በርችልን የኔ ቆንጆ ብዙ ነገር ተማርኩ

  • @senaitmekuria7707
    @senaitmekuria7707 ปีที่แล้ว

    ሀይ ሜላት ጥያቄ አለኝ ስለ ጎመን ክትፎ አሰራር ድንቹን እንደ አይብ የተሰራው ድንቹ ጥሬውን ነው ወይስ የበሰለ ነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว

      የተቀቀለ ድንች የኔ ውድ

  • @meloveethiopia
    @meloveethiopia 3 ปีที่แล้ว +2

    I wish I am your neighbor .. bik eyalku ekmis neber 😂
    Thank you meluye 🙏🏽👏🏽👏🏽

    • @kssme7108
      @kssme7108 3 ปีที่แล้ว

      ቆጆምጋቤ

  • @zulfaabdulmal1687
    @zulfaabdulmal1687 3 ปีที่แล้ว

    You the best best 💓

  • @FredieMW69
    @FredieMW69 3 ปีที่แล้ว

    Very creative:)

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 3 ปีที่แล้ว

    👌🏾

  • @tigitigi4030
    @tigitigi4030 3 ปีที่แล้ว

    አድናቂሺ ነኝ

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ 3 ปีที่แล้ว

    Melu maraqe waxkunyi yastawqali baxami endmixafati minim xeraxer yalawami❤

  • @Forgiven369
    @Forgiven369 3 ปีที่แล้ว

    Number one me gyal...thank you

  • @nebyataraya5642
    @nebyataraya5642 3 ปีที่แล้ว

    Could you please, make a video for ingera??

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 3 ปีที่แล้ว

    Watching

    • @zuzumulug8340
      @zuzumulug8340 3 ปีที่แล้ว

      ሐይ ሜሉ ድንቹ የተቀቀለ ነው ወይስ ጥሬውን ነው የምንፈቀፍቀው ስራሽን በጣም ነው የማደንቀውሁሌም ነው የምከታተልሽ።👌👌👌👌👌👌

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      ዙዙዬ የተቀቀለ ነው

  • @berhanegebriel3155
    @berhanegebriel3155 3 ปีที่แล้ว

    ኮሰረት ምን ይባላል በእንግሊዝኛ ቛንቛ?

  • @zenashmyres8698
    @zenashmyres8698 3 ปีที่แล้ว

    Gobz

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    Watching Melaye ❤️

  • @kidusan-c2x
    @kidusan-c2x 3 ปีที่แล้ว

    ሱፐር ድፐር👌እኔም ወድጄዋለሁ

  • @mahderzelalem9767
    @mahderzelalem9767 3 ปีที่แล้ว

    ሜሊዬ በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ ድንቹ ግን የተቀቀለ ነው ስላልገባኝ ነው

  • @elsamered
    @elsamered 3 ปีที่แล้ว

    ሜሊ ምርጥ ነው

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 ปีที่แล้ว

    ምነዉ እጅሽ ሜሉ ቆርጠሹ ነዉ አይዞሽ እኔን በተረፈ በርቺ እጅሽ ይባረክ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      ቢላ ቆርጦኝ ነው አስቴክ

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 3 ปีที่แล้ว

      @@Mellyspicetv አይዞሽ ማሬ ቀስ ብለሽ ስሪ ዉዴ

  • @teshomelentderu
    @teshomelentderu 3 ปีที่แล้ว

    ሜልዬ እንዴት ነሽ እናመሰግናለን የሚመች ክትፎ

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 3 ปีที่แล้ว

    ሜላት ሰላም ላንቺ ይሁን እናመሰግናለን😍😍😍