I didn’t realize that, there was such a thing as የጾም ቅቤ! Thanks for sharing this amazing & revolutionary cooking idea for those of us who didn’t know such an option existed 🙏🏾
With due respect I was taught not boil any Oil because it loos the content. We can use the spices when we! Its pleaure to watch your effort. Ayzosh! Ayzosh! ❤❤
እንኳን ደና መጣችው አዲሶች ስብስክራይብ በማድርግ የቻናሌ ቤትስብ እንድትሆኑ በአክብሮት እጠይቃለው😍😍🙏🙏🙏
የፆም ቂቤ አስራር👇👇 th-cam.com/video/M3C7hIy3cAk/w-d-xo.html
Subscribe aregenalee
Thank you for sharing
Ename UK negye yete supermarket new mageyewe please tsafilgye
@@mimilulu3436 በጣም አመስግናለው 😍🙏🙏 ቱርኮች, ኩርዶች እንዲሁም ኢዢያኖች ቴስኮ ታገኝዋለሽ ውዴ👍
Eshi enatea thank you
Qp
እባካችሁ ኦርቶዶክሶች የፆም ክትፎ የፆም ቅቤ ዱልት እያላችሁ ፆም በቀረበ ሰአት እንደዚህ አይነት ቪዲዮ አትልቀቁ የምንፆመው ምግባችን የፍስክ እንዲልልን አይደለም የምንፃመው ለ ነብሳችን ነው የፆም ምግቦች በቂ ናቸው አንቺም ያንን ብትለቂ መልካም ነው
Palm oil, vegetable oil የሚባሉት እኮ ለኩላሊት በጣም አደገኛ ናቸው እንዳትበሉ ሌላው ነገር ደግሞ ፆም ማለት በፆም በፀሎት ወደ እግዚአብሔር የምንቀርብበት ነው እንደሌላው ግዜ መብላት የለብንም
ትክክል በተጨማሪ የረጋ ዘይት የኮሎስትሮል ጠንቅ ነውእባካችሁ። በተለመደው ዘይት ፆማችንን እንቀጥል
እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🙏🙏🙏🙏 እዉነት ብለሻል 👍
ወደ አፍ የሚገባ አያረክስም
ያድናል ኢየሱስ የም ጾም ነው ኑ ወደ ኢየሱስ?
You should do some TH-cam about kidney disease and this food highly recommend not to use
Wow በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ዜድዬ እኔም እሞክረዋለው👌👌👌👌
በጣም በጣም አመስግናለውየኔ ውድ🙏🙏❤❤
Well done. God bless you.
Thanks for sharing❤️❤️❤️❤️❤️
My dear... በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም.. ግን ይሄ ይተጠቀምሽው ዘይት በጣም አደገኛ ዘይት ነው በተቻለ መጠን ቢቀር ይሻላል እላለው... transfat እሚባል cholestrol ብደማችን እንዲስፋፋ እምያደርግ መጥፎ ነው, saturated fat እንደዛው እና... ምርጥ ባለሞያ እንደመሆንሽ health ደግሞ ግምት ውስጥ እያሰብን.. የኔ ውድ
ይሄ የአትክልት ቂቤ ለጤና በጣም አደገኛ ነው transfat በጣም አለው። Google አድርጋችሁ ማንበብ ትችላላችሁ። Video ያዘጋጀሽውም ሴት ይሄን ቂቤ ባትመገቢ ጥሩ ነው የልብ በሽታ ያመጣል።
Absolutely right.
እስማማለሁ ስለጤናም እያሰብን👍👍
የወይራ ዘይት ቂቤ በማንጠሪያው ቅመም መዘፍዘፍ (ለጾም ምግብ መሥሪያ)
@Elsabet Damen use olive oils
እውነት ነው ይህ ለጤንነት ጥሩ አይደለም እህቴ ሙከራው በጣም ድንቅ ነው ግን ለጤና ጥሩ አይደለም ባትጠቀሚው ምልከታ ነው።
Konjo enamesegnalen tebareki
በጣም የዘይት አነጣጠሩን ፈልጌ ጠይቄሽ ነበር አመሰግናለሁ ደስ የሚል አነጣጠር ነው አሁን ለፆም አስፈላጊ ነው አመሰግናለሂ ሼር አረጋለሁ
Thank you 🙏🏻 my dear 🥰
በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ በርችልኝ
እንደ አሰራር ጎበዝ ነሽ።
ለጤና ጥሩ ያልሆነ ነገር ባታቀርቢ ጥሩ ነው!ለሰው የሚጠቅም ነገር አቅርቢ!!
በጣም ደስ የሚል የቂቤ አወጣጥ ነው ያሳየውን በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ቆይታ ነበረው በዚህ ቀለበት
በጣም አድናቂሽ ነኝ
Betefechiwe more tafach yehonale. Share seladeregeshi enamesegenalene.❤
አላስፈላጊ እና ትክክል ያልሆነ እንግሊዝኛ አትጠቁሚ በተረፈ በርቺ
🙏🙏
በጣም አመስግናለሁ እውቀትሽን ስላጋራሽን በርቺ😀
በጣም በጣም አመስግናለው🙏🙏
Halal Yemilew Le Crstiyan Ayhonim!
Thank you konjo new.
My pleasure 😊
Hahahaha are yihonal halal malet eko ye ye asama neger yalnekaw malet nw asama be Christian yemibela aymeslegnm!
Thank you for sharing 😊.
Your the most welcome Tinaya 🙏☺ 🙏
እኔ ከልቤ የምትሰሪያቸውን በሙሉ እከታተላለሁ እንከን አይወጣለትም ጎበዝ ነሽ ይሄ ግን መርዝ ነው
መሀዚዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እጅግ በጣም ነዉ የማመሰግነው ❤❤
ሁለቱን አይነት ሠርተሽ ልዩነቱን ሰለነገርሽን በጣም በጣም አመሠግናለሁ
Betam enamesegnalen ehetachen gizeshen wesdesh selasayeshen.
በጣም በጣም አመስግናለው🙏🙏
ደስ የሚል ገለጻ ነዉ ያደረግሽልን እናመሰግናለን
egesh yebarek thnx....
Thank you sister God Job
የኔ ደርባባ ንግግርሽ እራሱ ገዢ ነው።
እጅሽን ይባርከው
መቼም የስንቱ ቤት ሞያ ሞቅ አድርገሺዋል።
የኔ ቆንጆ በጣም በጣም አመስግናለው!!🙏🙏😍
ግን እኮ በጾም ግዜ ቂቤን እያሰቡ መብላት እራሱን የቻለ ሃይጢያት ነው እኔ እንደሚመስለኝ
ለጤና ጠንቅ ነው
እግዚአብሄር ይባርክሽ ዋው
አሜን የኔ ቆንጆ😍🙏
What is halal? I live in Europe wher can I bay this product?
ledezi aynet dst fork meteqem yelebshm tru Adele dstu ketelat letena adeggna new but betam qojo qbee thank you for sharing your knowledge ❤
Instead of vegetable oil it’s better to Cook by olive oil
ጥሩ ነው
አመስግናለው እግዚያብሔር እጅሽን ይባርከው
አመን🙏🙏 እኔም ከልብ ነው የማመስግነው የኔ ቆንጆ😍😍🙏
ሰሙን እራሰሸ ብትፅፊልን ጥሩ ነበር
Hodam!!! Betsomeee sele qebayyy naw menagerrr yalebeshee weyes qebay selaregshiw hatyateshe???
Selam yeni konjo bexam arife nw
ዜድዬ ሙያሽን ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 👌👌👍👍
እባክሽ ለህዝብሽ አስቢለት::ምንም አይነት ጥናት ሳታደርጊ ይህንን የአትክልት ቂቤ ብሉ ማለትሽ በጣም ያሳዝናል:: እንደው ይሄ ህዝብ በስንት ነገር ይሙት:: አሁን ደግሞ በልብ ችግር ሊሰቃይ ነው
በጣም እናመስግናለን
እንደ ሸኖ ለጋ ማለት ነው 👌ባለሙያ እኮ ነሽ ዜድዬ በጣም ምርጥ አሰራር ጥሩ ማብራሪያ ጋር የበርበሬውን ዛሬ ገና ሳይ ጨምሬ ሞክረዋለው
እግዝያብሔር ይባርክሽ ሔሉዬ 🙏 በትክክል ሽኖ ለጋ ማለት ይቻላል! በጣም ነው የማመስግነው የኔ ቆንጆ❤😍🙏
እባካችሁ ሰዎች የአትክልት ቅቤ በጣም አደገኛ ለጤና ማንም ሰው መጠቀም የለበትም በአብዛኛው እግር ይሸመቅቃል ሰው የሰው ጤና ሳይሆን መታወቅና ገንዘብ ማግኛ ብቻ ነው
I love your sound.
I appreciate 🙏 💛 😌
Betam arif new tebareke!
አሜን🙏🙏😍
Wow vegan butter good job 👏🏽👍🏽
ሠላም !
ሠላም ዘቢብ!
ረጋ ባለ አንደበት የምትሰጭው ማብራሪያ
የሰውን ስሜት የሚስብ ነው ሞክሬው ተመቻቶኛል አዶናቂሽ ነኞ !
New subscriber good job it's looks good.
Welcome 🙏 I appreciate 🙏
እናመሰግናለን ቆንጆ👌
ይሄ ለጤና ጠንቅ ነው በተለይ የአትክልት ዘይት
በጣም አሪፍ እና ቅልብጭ አርገሽ ሰርተሽዋል ከነ ኣገላለጽሽ በርች
የኔ ውድ በጣም ነው የማመስግነው❤❤😍🙏
በጣም እናመሰግናለን!...እጅሽ ይባረክ!!
አሜን በጣም ነው የማመስግነው😍🙏🙏
ተባረኪ ያለሽን እውቀት ለኛ ስላጋራሽን ያብዛልሽ በርቺ
በጣም እናመስግናለን ትባረኪ የኔ ቆንጆ በጣም አስተማሪ ነው🌹
ስለገረመኝ ነው ፆም ከተባለ መፆም ነው እንደአጠቃላይ እባታማ ነገር አላስፈላጊ ምግብ ነው
በፆም ክትፎ በልቶ ምኑ ተፆመ? አጅየት ኬረዢ እንዳይሰሙ።
የፆም ቅቤ ተብሎ ሲጠራ ነዉር አይደለም ወይ ዘይት ብትይዉ ይሻላል።
Thanks it's very nice
Your the most welcome 🙏☺
በጣም ያስፈራል አምነሽ መብላትሽ ያው ለጤና ማለቴ ነው ከፍተኛ ምነው ፕሮሰሱ መቸስ አይጠፍብሽም በጤናችን ላላይ እሚያመጣው ጣጣ ብቻ ከባድ ነውና ባይሆን ዘይቱን ማንጠር አሪፍ ነው ።ብትጠነቀቂ ግን አሪፍ ነው።ለስው ማቅረቡም ብዙ አግባብ ነው ብየ አላስብም።
Nice good job 👏👏👏👏👏👏
Minun tetsome tadya??????
ጣሳዉ ላይ ያለዉ ስእል/ መስጊድ / ምንድን ነዉ
WAW good job sis
እባካችሁ በጸም ግዜምንም ነገር አትመኙ የጸም ቅቤ ክትፍ እያላችሁ ከሆነ ምንጸምን።
በጣም ባለምያነሽ እኔ የምጠቀመው ሽው ደስ አይ ያሽውን በጣም እወዋለሁኝ ለፈጢራ፣ለሮዝ፣ለፎል ግሳላነጥው ያኛውን ግን ቅመም ለማያገኙ ሰውች ቀይ ሽኩርት፣ሎሜቆርጠው ግማሽ እና አብሽ ነጭ ሽንኩርት ጥቁር ቅመም አርገው ቢሞክሩት በጣም ቆንጆ ነው እኔም እንዳቺ ሞክሬ አየዋለኝ ግን ስታብራ ጎበዝ ነሽ በርቺ
በጣም በጣም አመስግናለው🙏
Waww btami xbuk ykrta amarna ayseman eye kabey gezikyo eti Kbe?
You can find any shop {ማንኛውም ሱቅ ታገኝዋለሽ👌👍
ሰላም ለዚህ ቤት ዛሬ ገና ነው ያየሁሽ ውዴ ስራዎችሽ ሁሉ በጣ ደስ ይላሉ በርቺልኝ
Watching......❤👍. Shear....
ከልብ ነው የማመስግነው🙏😍😍
Wow, areef new!
በጣም አመስግናለው🙏🙏
Palm oil le tena aymekerm
በጣም ቆንጆ እና ጤናማየፆምቅቤ አነጣጠር ነው እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
Amen 🙏 thank you so much 💓 💗 🙏
ከየት ነዉ የገዛሸዉ ? አሜሪካ ለምንኑር ከየት መግዛት እንችላለን ቅቤዉን አመሰግናለሁ
በጣም ቆንጆ ነው ወድጄዋለሁ በርቺ
እሽ በጣም አመስግናለው🙏😍
Zedye. Thank you for sharing, I will definitely try this.
በጣም አመስግናለው እስኩዬ🙏🙏😍
Please make an English version
ተባረኪ
አሜን በጣም አመስግናለው🙏🙏😍
እርጥብ ኮሰረት መጠቀም እችላለዉ?
What kind of store we can find it Can you write the name the store down thank you so much
የኔ ቆንጆ ጥሩ ነው ግን Palm oil ለኩላሊት ሕመም ከፍተኛ ጉዳት ስለሚያስከትል እባክሽ ከጤና ባለሙያ ማብራሪያ ጠይቂልን እባክሽን
You are right palm oil is a devil very bad for you
Palm oil is also dangerous
እናመስግናለን! የትነዉ የ ሚሽጠዉ? ሃላል፤ የሚለዉ እና ሊላዉ ልዬነቱ ምንድን ነዉ?
Thanxs for the show us to how to make fasting butter it was a really nice Video. Where store can I get the oils?
I appreciate 🙏 💛 the butter 🧈 you can find it in Turkish, kurdish also Indian shops 😋
I didn’t realize that, there was such a thing as የጾም ቅቤ!
Thanks for sharing this amazing & revolutionary cooking idea for those of us who didn’t know such an option existed 🙏🏾
Really appreciate your effort 🙏 🙌 👏
ምንድነው ሃልና ሃላል ካልሆነ ግልጵብታደርጊልን?
Thanks for sharing this vedio!!
Your the most welcome 🙏☺
ጎበዝ
በጣም አመስግናለው😍🙏🙏
ዜድዬ በጣም በጣም ቆንጆ ሞያ ነዉ ያሳየሽን በጣም ወድጄዋለሁ ካለለ አረቦቹ ሱቅ ሂጄ አያለሁ በደምብ አርገሽ ነዉ ያብራራሽልንና ገብቶኛል አነጥረዋለሁ ብዬ አስባለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ
በጣም በጣም አመስግናለው እውነት ነው አርቦች ሱቅ ታገኘዋለሽ😍🙏
ስዎች ይህን መርዝ ከምትበሉ የተፈጥሮውን ንፁህ ቅቤ ብትበሉ ይመረጣል። ይሄ ብዙ ኬሚካል የገባበት በሀይለኛ ሁኔታ ፕሮስስድ የሆነ ብዙዎችን ለኩላሊት፡ ጉበት፡ የደም ግፊትና ለሱካር በሽታ የዳረገ ስለሆነ ዛሬውኑ አውጥታችሁ ጣሉት። ይህቺ ሴት በማወቅም ሆነ ባለማወቅ መጥፎ ነገር እያስተማረች ነውና ተጠንቀቁ። ትውልድን ለበሽታ የዳረጉ ጠላታችን ብዙ ነው። የዘይት ጤና የለውም። ቅቤ በመጠኑ ለጤንነት ጠቃሚ ነው። ነጭ ጨው! ከውጭ የሚገባ 100% አርትፊሻል ነው። ምግብ ያጣፍጥ እንጂ ጉበትና ኩላሊት ያበላሻል። ፒንክ ( ሂማላያ) ጨው ተጠቀሙ የተፈጥሮ ስለሆነ ለጤና ጠቃሚ 86 ንጥረነገሮችን አሉት።
With due respect I was taught not boil any Oil because it loos the content. We can use the spices when we! Its pleaure to watch your effort. Ayzosh! Ayzosh! ❤❤
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ግን ቅቤውን እንዴት ማግኘት እንደሚቻል ብትነግሪኝ በጣም ደስ ይለኛል
What is the name of the butter in the can
Better ghee vegan and vegetarian Suitable
Hodam hula menyaregelachewa arefachu atesomum
Thank you looks yummm
በጣም ልዩ ነው ዜድዬ ጥሩ የፆም አማራጭ ነው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ዜድዬ👍👍🥰❤️
Thank you my dear 😘❤ 😘
Salm salm arif new yalalah enamsginaln
Nhu enidamar
እሺ አመስግናለው🙏👍
Wow thank you
Excellent
በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን ከጥሩ ገልፃ ጋር እናመሰግናለን🙏👍😍👌
ከልብ አመስግናለው🙏🙏
የፆም ክትፎ ምን ማለት ነው
በዚህ አይነት የእሳት መጠን የትኛው አትክልት ነው ህይወት የሚኖረው።። እኛ ሀበሾች ብዙውን ጊዜ ከሀምሳ % 50% በላይ የምግብ ንጥረ ነገር (nutrution) በእሳት ከሞተ በህዋላ ነው የምንመገበው ይህ ማለት ደግሞ ከምግብ ሀይል ማግኘት ሲገባን ከበላን በሁዋላ እንደክማለን ስለ ትምህርትሸ በጣም እናመሰግናለን
Muyaw betam tiru new gin awuropa endesu aynet yetsom kibie yelem yemitawuki kehone bitinegirign des yilegnal.gobez neshi ameseginalehu
በጣም አመስግናለው, አውሮፓ ከሆንሽ ቂቤውን ኢዢያንኖች,ቱርኮች እንዲሁም ኩርዶች ሱቅ ታገኝዋለሽ ውዴ👍🙏🙏
ዜድዬ በጣም ቆንጆ አማራጭ ነው ለፃም እጅሽ ይባረክ🙏😍
🙏 Thank you my dear 😘❤
ሰላም የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ❤️የኔ ጥያቄ የአቮካዶ ዝይት መጠቅም እንችላለን ወይ?
በሚገባ የምትፍሊግው አይነት ዘይት መጠቀም ትችያለሽ❤
በርቺ
And thank you soo much for sharing this with us
My pleasure 😊 ☺ 💕
Halal mindinewu?