ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ጌታ በትልቅ ውጤት አስመረቀኝ | Pastor Ali Omer | Helina Dawit

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 มิ.ย. 2024
  • ጌታ በትልቅ ውጤት አስመረቀኝ | Pastor Ali Omer | Helina Dawit
    ➢ 𝟮𝟰/𝟳 የጸሎት አገልግሎት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይጎብኙ !!!
    𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺: t.me/PrayerRoo...
    ========================= / / ==================================
    #PastorAli #HelinaDawit #ፓስተርአሊ #PastorAliOmer #ምስክርነት #Testimony #BodyOfChrist

ความคิดเห็น • 47

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 13 วันที่ผ่านมา

    እኔ የ አሊን ቤት ምስክርነት የምሰማው በምክንያት ነው !! በቃ ምክንያት ስላለኝ ነው !! ለጸሎት መነሻዬ ይሆነኛል ሌሎቹን ከረዳህ, የረዳህ ለኔም አንተኑ እለዋለሁ አባቴን ጌታ ኢየሱስን !!! 💯💯💯💯❤❤❤❤❤

  • @user-uj2gv1rw4x
    @user-uj2gv1rw4x หลายเดือนก่อน +8

    geni i am happy for you!! እንኳን ጌታ ረዳሽ ከሁሉም በላይ የኔን ውድ, ብርቄን, ፍቅሬን, አለሜን ኢየሱሴን አገኘሽልኝ፤ አባቴ ሌላ ድንቅ እህት ስለሰጠኸኝ, ወደዚህ ሰፊና ተወደጅ ቤተሰብ ስለተቀላቀልሽ በጣም ደስ ብሎኛል ደግሞ እህቴ ትንሽ ነው የቀረን ሁሉ ነገሩን መስዋዕት አድርጎ ሁሉ ነገሩ ያደረገንና ሁሉ ነገራችን የሆነው ኢየሱስ ይመጣልናል መቶም ይወስደናል ደስታችን ሙሉ ይሆናል ። We love you Geni!!

  • @alemneshbalcha4063
    @alemneshbalcha4063 หลายเดือนก่อน

    እሰይ ተባረኪ....ገና መች ተወራለት ጌታችን እየሱስ....የለም እኮ እንደሱ ያለ ወዳጅ ያዩን አይኖቹ ይባረኩ

  • @wisdomht1230
    @wisdomht1230 หลายเดือนก่อน +3

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም። ይህ ጅማሬሽ ነው።

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ጌታ ረዳሽ የኔ ቆንጆ እውነተኛ አባት እግዚአብሔር ነው

  • @user-fu4bx9og5o
    @user-fu4bx9og5o หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አምላክ ገንዬን ለእዚህ ወግ ሳላበቃሀት ተመስገን

  • @DivineConnectionprayerteam11
    @DivineConnectionprayerteam11 หลายเดือนก่อน

    የምናመልከው ጌታ እየሱስ ለሰዎች ሁሉ የሚያደርገው መልካምነቱ ልቤን ይነካኛል እህቴ እየሱስ ስላገኘሽ ደስ ብሎኛል እንኳን ጌታ ረዳሽ congratulations 🎉🎉🎉

  • @babysaron5629
    @babysaron5629 หลายเดือนก่อน +2

    ገንዬ እንኳን ደስ አለሽ፣ጌታ እንኳን እረዳሽ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @JesusisthewayJesusisthelife
    @JesusisthewayJesusisthelife หลายเดือนก่อน +2

    የእደሱስ ቆንጆ እንኳን ጌታ ረዳሽ እጅግ በጣም ደስስስስስስስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እወድሻለሁ የኔ እንቁ❤❤❤❤❤

  • @sarabeki720
    @sarabeki720 หลายเดือนก่อน +2

    ገኒዬ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ ተባረኪ ወድሻለሁ!

  • @sintayehuabedla8592
    @sintayehuabedla8592 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውብ እንኩዋን ጌታ አገኘሽ

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 13 วันที่ผ่านมา

    በምርቃት ቀን አውቀዋለሁ እጮኛዬ አልደርስም ሲለኝ እንዴት እንደ ከፋኝ አባቴ እንክዋን አልመጣም ሲለኝ ምንም አልመሰለኝም ነበር ነገር ግን አንቺ ጋር ማንም ሳይመጣ *ተገኘ እኮ * ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አስለቀሺኝ ሰው ማድረግ የሚችለው ክፍተትን ሁሉ የሚሞላ እሱ ነው የ አብ ልጅ ጌታ ኢየሱስ ተባረኪልኝ

  • @addisbrhanu8387
    @addisbrhanu8387 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ጌታ እረዳሽ ተባረኪ

  • @meskeremtefera1747
    @meskeremtefera1747 หลายเดือนก่อน +2

    Wow my sister congratulations God blessed

  • @AdanechEneyaw
    @AdanechEneyaw หลายเดือนก่อน

    Geniya yene konjo Enkan Gata erdashi Gata yebark ❤❤selanchi des belognal betam

  • @zbekeledebela9636
    @zbekeledebela9636 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ጌታ እረዳሽ ደሰ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ ገኒ

  • @MenbeeNegash
    @MenbeeNegash หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ የኔ ትሁት አሁንም እኮ ገና ልጅነሽ እኮ ወደ ኃላ አታስቢ ተባረኪልኝ እንኳን ደስ አለሽ ! የኔ ዉድ ጌታ እንቅስቃሴሽን ይባርክ! ማርያም መልካምን እድል መርጣለች ከእርሳም አይወሰድባትም !!! ልቤ ዉስጥ ነዉ የገባሽዉ ብርርርርርርርክ በይልኝ!!!

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 หลายเดือนก่อน

    ገኒ የምታምሪ ልህልት የሆንሽ የጌታ ሴት ልጅ ነሽ ተባረኪ በብዙ ጌታ ኢየሱስ ከዚህ የበለጠ ይርዳሽ በነገር ሁሉ ከፊትሽ ይቅደም።❤❤👏

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 หลายเดือนก่อน

    የአንች ታሪክ የብዙ ሰዌች ታሪክ ነው አይዞሽ ገኒ ?

  • @endaleberehe2904
    @endaleberehe2904 หลายเดือนก่อน

    Bless you guys

  • @eyerusalemhaile8081
    @eyerusalemhaile8081 หลายเดือนก่อน

    Congratulations

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 หลายเดือนก่อน

    Geni Congratulations 🎉

  • @hiwotgirma-xu7eb
    @hiwotgirma-xu7eb หลายเดือนก่อน

    እሰይ ገኒዬ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @salamawitbaradedi319
    @salamawitbaradedi319 หลายเดือนก่อน +1

    እየሱስ ጌታ ነዉ እንኳን ጌታ ረዳሽ

  • @yetemworkerga8822
    @yetemworkerga8822 หลายเดือนก่อน

    i'm so happy for you geni❤❤

  • @etagebrgiorgis2064
    @etagebrgiorgis2064 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @Elroye
    @Elroye หลายเดือนก่อน

    Wow wow wow blessed sisye

  • @user-qm4dj8bq3f
    @user-qm4dj8bq3f หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @ntsuhmandefro3896
    @ntsuhmandefro3896 หลายเดือนก่อน

    Congratulation sis

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 หลายเดือนก่อน

    እልልልልል እንኮን እግዚአብሔር ረደሾ ቆንጆ

  • @MisrakTadesse-qd9gp
    @MisrakTadesse-qd9gp หลายเดือนก่อน

    ጌታ እየሱስ ስሙ ይክበር

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ጌታ ረደሽ እህቴ ❤❤❤ታባረክ

  • @user-wt8lj1qe5q
    @user-wt8lj1qe5q หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሆይ ተባሰክ ❤❤❤❤

  • @damudamu4034
    @damudamu4034 หลายเดือนก่อน

    Geta Berk yargshi sewodshi eko❤❤❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 หลายเดือนก่อน

    CONGRATS you are so beautiful God is Great✝️🙏🎈🎈🎈🎂🎁👏👏👏😃

  • @fevenhailu7383
    @fevenhailu7383 หลายเดือนก่อน

    congregation ❤❤❤❤❤❤

  • @wogahtaleake7623
    @wogahtaleake7623 หลายเดือนก่อน

    🎉❤ congratulations 🎊 👏 💐 🎉❤

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 หลายเดือนก่อน

    Congratulations sister ❤
    Thank you jesus ❤

  • @lizyjohannes7275
    @lizyjohannes7275 หลายเดือนก่อน

    Congratulations 🎉❤

  • @elbethelmegiso5751
    @elbethelmegiso5751 หลายเดือนก่อน

    Congratulations 🎊🎈🍾 ❤

  • @mengistuelema6799
    @mengistuelema6799 หลายเดือนก่อน

    Congratulations!!!

  • @user-uj2gv1rw4x
    @user-uj2gv1rw4x หลายเดือนก่อน

    መሸሸጊያዬ ፣ መኖሪያዬ፣ አስተማሪዬ፣ የህይወቴ ደራሲ፣ ሲከፋኝ የማዋይህ; አለሁ የምትለኝ፤ በምንም ሁኔታ ውስጥ ብሆን የማትሰለቸኝ; ትታገሰኛህ ፤ አትሰለቸኝም ሁሌም በኔ ላይ ያለህ አላማ ፍቅር ብቻ እኮ ነው; ስንት ጊዜ ሄደ ስንት ጊዜ መጣ; ስንት ሰው ሄደ ስንት ሰው መጣ.... አባቴ አንተ ግን አሁንም አዚሁ ነህ ከኔ ጋር፤ ትላንቴን, ዛሬን, ነገን እያወክ ሀሳብህን በኔ ላይ አልቀየርክም፤ ተንሰፈሰፍክልኝ, እኔ ወደ ሲኦል እንዳልገባ አንተ ሰው ሆንክ፤ ሰው ሆነህ ክብርህን ስለ እኔ ተውከው፤ ሁሉ ያንተ , ካንተ, ባንተ ሆኖ ሳለ ስለኔ እንተ ባዶ ሆንክ፤ በዚ መች አበቃ በክብር የሚስተካከልህ ሳይኖር መላእክት እንኳን ለማየት የሚናፍቁህ ጌታ በፈጠርከው ፍጥረት ስትገፋ ሰትናቅ ስትዋረድ መች ፍቅርህ ቀንሶ፤ እስከ ሞት እንኳን ወደድከኝ፤ እየሰቀልኩህ ምህረትን ለመንክልኝ፤ በሞትህ ያዳንከኝ፤ የ ሀጢያት አዳዬን ከፍለህ ልጅህ ያደረከኝ: ታዲያ ከዚ በላይ ፍቅር ከ ወዴት ይገኛል ፤ አንተ አኮ'' የመውደድ ጥግ የፍቅር ዳርቻ ነህ'' ፍቅር ስሜት ሳይሆን የሚሄድ ሰው ነው'' ይህ ነው ፍቅር; ይህ ነው የኔ ሱስ ''JESUS '' ይህን ፅሁም የምታነቡ ሁሉ ጌታ ይወዳችኋል; ኑ ልጆቼ ይላችኋል፤ ኢየሱስ አውነት፣ ህይወት፣ መንገድ ነው እንጂ ሀይማኖት አይደለም . ወገኖቼ የህይወትን ጥሪ አትግፉ. መፅሐፍ እንደሚል ለሰው አንድ እድል ከዛ ግን መዳንን ቸል ላለ ፍርድ ተመድቧል ስለዚህ ወደኖቼ ከፍርድ በኢየሱስ አምልጡ : ውዴ ኢየሱስ ይጠብችኋል 🙏🙏🙏🙏Come to JESUS!!!

    • @TheBodyofChristMinistry
      @TheBodyofChristMinistry  หลายเดือนก่อน

      ጌታ ይባረክ ❤❤❤

    • @jonitedela
      @jonitedela หลายเดือนก่อน

      Al betam mawert efelgalw bezu neger kebdogale edema 21​@@TheBodyofChristMinistry

  • @danielmasresha8376
    @danielmasresha8376 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉congregation

  • @tadelewoldeyes4155
    @tadelewoldeyes4155 หลายเดือนก่อน

    Congratulations

  • @zelalemberhanu-hf9uc
    @zelalemberhanu-hf9uc หลายเดือนก่อน

    Congratulations