ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

እኔ የወንድሜ ጠባቂ ነኝ | Inner Healing | Pastor Ali Omer

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 มิ.ย. 2024
  • እኔ የወንድሜ ጠባቂ ነኝ | Inner Healing | Pastor Ali Omer
    ➢ 𝟮𝟰/𝟳 የጸሎት አገልግሎት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይጎብኙ !!!
    𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺: t.me/PrayerRoo...
    ========================= / / ==================================
    #PastorAli #HelinaDawit #ፓስተርአሊ #PastorAliOmer #ምስክርነት #Testimony #BodyOfChrist

ความคิดเห็น • 33

  • @mulufekadu6556
    @mulufekadu6556 หลายเดือนก่อน +6

    ምን አይነት መገለጽ ነው ለዚህ ልጅ የሰጠው ተባረክ ተባረክ እውነትነው ቅናት የአጥንት ካንሰር ነው ውስጥ ለውስጥ ነውየሚበላው :: የዘለአለምአምላክ ብቻ እና ብቻ ነው ፈውስ የሚሰጠው:: ተባርክ ተባረክ

  • @raheleshetu6578
    @raheleshetu6578 หลายเดือนก่อน

    ዘመንህ ይባረክ ፓስተር አሊ ጌታ በአንተ አልፎ በብዙ እያገለገለን ነው ክብር ለጌታ ይሁን። ፓስተርዬ ካላስቸገርኩህ ስለ ውስጣዊ መታደስ (ኢነር ሂሊንግ)ስትፖስት በቁጥር ወይም ክፍል 1 2 3 እያልክ ብትፖስትልን ከራሤ አልፌ ለሌሎችም ሼር ለማድረግ እንዲመች ነው።ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ።

  • @user-gw6wt8kc5m
    @user-gw6wt8kc5m หลายเดือนก่อน +1

    May God bless you paster

  • @raheleshetu6578
    @raheleshetu6578 หลายเดือนก่อน

    ፀጋ ይጨመርልህ ፓስተር አሊ ።ኢነር ሂሊንግ ትምህርት የክርስትና ዋና መሠረት ነው።ከጌታ ጋር ለመኖር ወሣኝ ትምህርት ነው።

  • @kuribachewosman8771
    @kuribachewosman8771 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ትምህርት

  • @user-wt8lj1qe5q
    @user-wt8lj1qe5q หลายเดือนก่อน +1

    አንተ እኮ ፖሰተርዬ የልብ አኪም ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤️❤️❤️❤️

  • @BirtukanMuse
    @BirtukanMuse หลายเดือนก่อน

    pastor tebarekilin

  • @Rizzyohioedits23
    @Rizzyohioedits23 หลายเดือนก่อน

    Ameeeen

  • @Rizzyohioedits23
    @Rizzyohioedits23 หลายเดือนก่อน

    Find your self in the word of God ❤❤❤❤❤❤

  • @kituyghta3651
    @kituyghta3651 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሆይ ምታው የቅናት መንፈስ በየእሱስም በሐጢያተኞች እንዳልቀና እርዳኝ

  • @user-bh6ig1jc5u
    @user-bh6ig1jc5u หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @henokbehailu5762
    @henokbehailu5762 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ አሊ አንደኛ በአሊ መማሬን በራሱ በደስታ መቀበል ተቸግሬአለሁ ምን አድርገኸኝ ምንም ጴንጤናዊው ኢጐዬ ዛሬ ተፈወስኳ። የሞቀው ህያው ዓለት የቃሉ ብርሃን አገኘኝ። በደንብ እየዳንኩ ነው ተባረክ።

  • @aynetrue2783
    @aynetrue2783 หลายเดือนก่อน +2

    መምህሬ ተባረክ ብዙ ተምሬብሀለው ❤

  • @zbekeledebela9636
    @zbekeledebela9636 หลายเดือนก่อน

    pastr god belsyou

  • @user-jj6kt9zv5c
    @user-jj6kt9zv5c หลายเดือนก่อน +1

    Ameeeeeeeeeeen

  • @user-wn4xw4sd5k
    @user-wn4xw4sd5k หลายเดือนก่อน

    7

  • @imchristianbychrist.55
    @imchristianbychrist.55 หลายเดือนก่อน

    WORD OF LIFE!!

  • @mestawettensay7518
    @mestawettensay7518 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም መገለጥ sennaa እግዚአብሔር የሜወደዉ ቅንነት የዋህነት ቸርነት አለ በመንፈሰ ቅዱሰ ይጠበቅልህ።

  • @imchristianbychrist.55
    @imchristianbychrist.55 หลายเดือนก่อน +1

    Word of God!!

  • @Nonatk
    @Nonatk หลายเดือนก่อน

    Amennnn🙏🙏🙏🙏 Tebark!!!!!!!!

  • @abyya2271
    @abyya2271 หลายเดือนก่อน +1

    Ameeen❤❤❤

  • @mengistuelema6799
    @mengistuelema6799 หลายเดือนก่อน

    God bless you furthermore , Pastor. Yours is a great job. Keep it up in the name of Jesus. Wow!!!

  • @amenyesus6316
    @amenyesus6316 หลายเดือนก่อน

    Aliye brukey eyesus bcha antelay ytayi

  • @babysaron5629
    @babysaron5629 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤......

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 หลายเดือนก่อน

    Thank you pro ❤

  • @RihanaSeid-vi1yn
    @RihanaSeid-vi1yn หลายเดือนก่อน

    አሜን እኔ የወንድሜ ጠባቂ ነኝ

  • @jamilajamila2091
    @jamilajamila2091 หลายเดือนก่อน

    Ameeen

  • @bethlehemtedela2723
    @bethlehemtedela2723 24 วันที่ผ่านมา

    Do you have an English brodcust?

  • @Rizzyohioedits23
    @Rizzyohioedits23 หลายเดือนก่อน

    Fewisegn

  • @AynalemJebessa
    @AynalemJebessa หลายเดือนก่อน

    7

  • @mulukengashala3465
    @mulukengashala3465 หลายเดือนก่อน

    7

  • @zbekeledebela9636
    @zbekeledebela9636 หลายเดือนก่อน

    7