ድንቅ የምስክርነት / የቃል ጊዜ | Pastor Ali | ፓስተር አሊ | Pastor Ali Omer | BodyOfChrist

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 250

  • @RibkaAwol
    @RibkaAwol 2 หลายเดือนก่อน +3

    Hmen

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 5 หลายเดือนก่อน +28

    ሃሌሉያ እልልልልል ክብር ለሰሙ የዚህ ወንድም መመለሰ ታላቅ ድል ነው ክብር ለሰሙ❤ ፓሰተር አገልግሎትህ ኦርቶዶክስ ክርሰትያኖች ሁሉ እያደመጡህ ሰለሆነ ጌታ ይባረክ ዳርቻህ ይሰፋ
    እታለም ነኝ የእግዚአብሔር አንድቀን ከአዲሰአበባ

    • @abcdabcd2225
      @abcdabcd2225 5 หลายเดือนก่อน +1

      Elelelel

    • @suzanbubu9978
      @suzanbubu9978 4 หลายเดือนก่อน

      አንተ ፓስተር እንዴት ላግኝህ እባካችሁ ስልኩ ያላችሁ

  • @LocyLocy-vf2hl
    @LocyLocy-vf2hl 4 หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ለጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን በአንድ ሰው መመለስ በሰማይ ታላቅ ደስታ ነው እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል

  • @TsegaNigusa
    @TsegaNigusa 4 หลายเดือนก่อน +1

    gata motow tenesaln ❤❤❤❤❤

  • @etalmekebede382
    @etalmekebede382 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሁልግዜ አብሬህ ማልቀስ እፈልጋለሁ እቱ እባላለሁ ስለ እየሱስ ሲወራ እንባዬ ይፈሳል

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን እግዚአብሔር አለ እውነት ኢጅግ ደስ ብሎኛል በኔ ሰላምዬ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼ኢሳይ አሁንም አታቁም በትክቶክ ላይቭ ላይ ምሰራየዎገል ስርጭት 🙏🏼🙏🏼🙏🏼ዋው ኢጅግ ደስተኛ ናኝ

  • @AdaneAdisu
    @AdaneAdisu 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሰልክክን አሰቀምጥልኝ ፖሰተር

  • @rahelnegasie7937
    @rahelnegasie7937 5 หลายเดือนก่อน +4

    “መልካም ያደረጉ ብዙ ሴቶች አሉ፥ አንቺ ግን ከሁሉ ትበልጫለሽ።”
    - ምሳሌ 31፥29❤❤❤dekaye በአንቺ ብርታት ለእኛም አባት ወንድም ባሪያ ሰጠን ተባረኪ ዴካዬ❤❤❤

  • @selamselam366
    @selamselam366 5 หลายเดือนก่อน +3

    ድንቅ መረዳት ህሉዬ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ 🙌🙌🙌🙌

  • @tinatsion7006
    @tinatsion7006 5 หลายเดือนก่อน +3

    Amen denk yemgenetu haile ale tbareku wedddddd adrgachewalew

  • @hinkolemessa3804
    @hinkolemessa3804 18 วันที่ผ่านมา

    Tselot bexam feligalew , indet lagegney min hishalegnal.

  • @kelemuzenebe5789
    @kelemuzenebe5789 5 หลายเดือนก่อน +3

    ፓስተር እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያተን ፕሮግራም ያየሁት፡ ጌታ ይባርክህ ጀግናነህ ኣዞህ በታ ገና ክፍ ያደርግሃል።

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 5 หลายเดือนก่อน +3

    እሚገርመው እኔም አላውቃችሁም ሰላም ግን ኢትዮጵያ ሆኜ ነው የሰማኋችሁ ግን ባለቤትሽ ሲናገርና ያንችን ፎቶ ሲያሳይ እያለቀስኩ ነው የሰማኃችሁ ሰላም ጌታ የሱስ አብዝቶ ይወድሻል እህቴ ተባረኪ ጌታ ልብን ያያል። ፓስተር ዐሊ ተባረክልኝ።

  • @meskigiftcollection6990
    @meskigiftcollection6990 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሒሉዬ የኔ ውድ እህት አብዝቶ ይባርክሽ አሁንም የቃሉን ሚስጥር ያብራልሽ ❤❤

  • @TheBodyofChristMinistry
    @TheBodyofChristMinistry  5 หลายเดือนก่อน +2

    አብረውን ያገልግሉ ፥ አገልግሎታችንን ይደግፉ ❤
    👇 SUBSCRIBE SUBSCRIBE SUBSCRIBE 👇
    ➜ th-cam.com/video/BOuGFB7ZGNg/w-d-xo.html

  • @bekiergudo1821
    @bekiergudo1821 5 หลายเดือนก่อน +3

    Amen Amen egzabiher yibarikachu❤❤❤❤❤

  • @tsigehunde9458
    @tsigehunde9458 3 หลายเดือนก่อน +1

    amen

  • @kidutadesse
    @kidutadesse 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪጌታካችጋዪሁንአሜን

  • @raheleshetu6578
    @raheleshetu6578 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አባ እኔን ለማዳን የሄድከው መንገድ ይለያልኮ።ይገርማል ሣምራዊ ሢቀጥል ለምፃም ሢፈወስ ወደ ጌታ የመመለሡን የገለፅሽበት መንገድ በጣም ነው የተነካሁት ።እውነት ነው እንደ ጌታ ያለ ሊቀ ካህን ከወዴት ይመጣል ተባረኪ ሂሉዬ ፀጋ ይጨመርልሽ።

  • @nani-pe3ip
    @nani-pe3ip 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሃሌሉያ ክብር ሁሉ ለነገስታት ንጉስ ለኢየሱስ ይሁን❤❤❤❤

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 5 หลายเดือนก่อน +5

    ፓስተር ስለተሰጠህ ትህትና ስለተሰጠህ የምክር ሙላት ለሰው መራራትህ እውነት ወግነህ በድፍረት መናገር ስለሆነልህ ጌታ ስሙ ይባረክ
    ጌታ መንፈቅዱስ ስለነበረ መነካት ስለሆነልኝ ድኜ ስለቀረሁ ጌታን አመሰግነዋለሁ።
    መቼ ነው ላይቭ ገብቼ ሀረብረት የማረገው እናፍቃለሁ።
    ፓስተር እንወድሀለን ብሩክ ነህ

  • @HffJhff-e2t
    @HffJhff-e2t 5 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ.ሞቶ.ተነሣልን.አሜን.ሃሌሎያ.ሥሙ.ይባረክ

  • @azebdiress3019
    @azebdiress3019 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሂሉዬ ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ስላንቺ እግዚአብሄርን አምላኬን በጣም አመሰግነዋለሁ ተባረኪ የኔ እህት በጣም እወድሻለሁ እድሉን ባገኝ ብዙ ካንቺ መማርና መስማት እፈልጋለሁ እንዴት ላገኝሽ ፓስፖርት አሊ ዘመንህ ይባረክ ባለቤትህም በብዙ ትባረክ አንድቀን ጌታ ቢፈቅድ ሂሉን አገኛት ይሆናል ተባረኩ ወገኖቼ

  • @AlmazGirma-qy1xv
    @AlmazGirma-qy1xv 16 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልል በሰመይ ታላቅ ደስታ ሆኗል ሃሌሉያ

  • @shorifashorifa1791
    @shorifashorifa1791 25 วันที่ผ่านมา

    አሜንንንን አሜንንን ተባረኩ ❤

  • @AshaFatima
    @AshaFatima 26 วันที่ผ่านมา

    አዉነት ነዉ አሜንንንንንን

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌😢😢😢🙌😢🙌😢😢😢🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙌🙌🙌🙌😢🙌😢🙌🙌💔

  • @godlovesyouthroughjesus4541
    @godlovesyouthroughjesus4541 หลายเดือนก่อน

    ሰሊ ዘመንሽ ይባረክ

  • @AbebechKumsa-d3j
    @AbebechKumsa-d3j 5 หลายเดือนก่อน +2

    Offfffffff ይችላል አዉን አዉን ይችላል❤❤❤❤❤❤❤

  • @tseganeshgodabo7660
    @tseganeshgodabo7660 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ሞቶ ተነሳልኝ አሌሉያ ክብር ለጌታ ይሁን

  • @betigeta7962
    @betigeta7962 5 หลายเดือนก่อน +2

    እየሱስ ጌታ ነው! ሃሌሉያ ፓስተር ተባረክ! ህሉዬ በጣም ነው የምወድሽ ስታወሪ ፤ስትዘምሪ የእየሱስን ፍቅር ታጋቢብኛለሸ! ሁላችሁም ዘመናችሁ ይባረክ!

    • @Yeweyneshet-mn8og
      @Yeweyneshet-mn8og 5 หลายเดือนก่อน

      የሚገርም መንፈስ ያለበት ሚዲያ ነው ፓስተር ህሊና ሁላችሁ ተባረኩ

    • @sentayewgetachew5974
      @sentayewgetachew5974 5 หลายเดือนก่อน

      Amennnnnnnnn

  • @AshaFatima
    @AshaFatima 26 วันที่ผ่านมา

    amen amen amen ❤❤❤❤

  • @hananegash9349
    @hananegash9349 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen my love sister ❤️

  • @senaitwoldu5284
    @senaitwoldu5284 3 วันที่ผ่านมา

    Tabrki ❤❤❤❤

  • @etalmekebede382
    @etalmekebede382 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰውን የሚቀይር ወይኔ እየሱስ

  • @ገነትታመነ
    @ገነትታመነ 5 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ይባረክ መጀመሪያህንም መጨረሻህን የሚያቅ ስሙ ይባረክ ለክብሩ ያቆማል ሃሌሉያ

  • @FirehiwotNardos
    @FirehiwotNardos 24 วันที่ผ่านมา

    ኤሉ ተባረኪ መረዳትሽ አፌን ከፍቼ ነው የምሰማው❤❤❤❤

  • @mulualemhaile2929
    @mulualemhaile2929 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን ጌታ ሆይ

  • @hinkolemessa3804
    @hinkolemessa3804 18 วันที่ผ่านมา

    Paster be tseliligne bexam Des hilegnal ,

  • @lylyllyy5926
    @lylyllyy5926 5 หลายเดือนก่อน +2

    Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn

  • @etalmekebede382
    @etalmekebede382 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተር አሊ በጣም የምወድህ አከብርሃለሁ

  • @YashiKassa
    @YashiKassa 26 วันที่ผ่านมา

    Tabarkii

  • @bienish3671
    @bienish3671 21 วันที่ผ่านมา

    እሉዬ ❤❤❤ተባረኪ

  • @samrawitbereke6896
    @samrawitbereke6896 4 หลายเดือนก่อน

    God is on the move 🥲
    Geta hoye Temesgen 🙏🙏🙏
    I am crying joyfully ohh eyesus ye hulu wedaj. Weyy min lebelhe getaye. Ye hezbun mekera yemiyaye yemirara geta 🙌 glory to you my Lord.

  • @mihretyegeta2144
    @mihretyegeta2144 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሞቶ ተነሳልን

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላምዬ ጌታ ስለረዳሽ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን እስከመጨረሻው ሂወታችሁን ለክርስቶስ ስጡ ሰላም ክርስቶስ ብቻ ነው የሰላም አለቃ ቤታችው ይግባ

  • @gadeszerga1429
    @gadeszerga1429 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን❤❤❤

  • @desuberiso6694
    @desuberiso6694 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ሞቶ ተነሳልኝ

  • @yemisrachbaza2005
    @yemisrachbaza2005 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሞቶ ተነሳልነሸ

  • @mehertmengestushegute7907
    @mehertmengestushegute7907 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ እየሱስ ምቶ ተነስቶልናል።

  • @mulualemhaile2929
    @mulualemhaile2929 5 หลายเดือนก่อน +1

    በቃህ በለኛ ጌታ

  • @hinkolemessa3804
    @hinkolemessa3804 18 วันที่ผ่านมา

    Geta hibark Paster

  • @MartaGatahew
    @MartaGatahew 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሊ እግዚአብሔር ይባረክ ❤❤❤❤

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_123 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Haleluya 🙏 Geta hoyyyy yemenorya fekad lemyasfelgachew ulu yesetachew

  • @fikruman431
    @fikruman431 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን
    እየሱስ ሊቃ ካህናችን ነው

  • @rahwaasfha6603
    @rahwaasfha6603 หลายเดือนก่อน

    Geta moto tenesalgn❤

  • @KokobYasus
    @KokobYasus 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @PrinceTeel-hi3yy
    @PrinceTeel-hi3yy 5 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሃሌሉያ

  • @AddisEromo
    @AddisEromo 5 หลายเดือนก่อน

    Tebareku ❤❤❤❤❤

  • @MartaGatahew
    @MartaGatahew 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን

  • @Miracle_1828
    @Miracle_1828 5 หลายเดือนก่อน +3

    እንደ እግዚአብሄር ያለ ማንም የለም ስሙ ለዘለዓለም ይባረክ

  • @rachelnegussie8981
    @rachelnegussie8981 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፖስተር አገልግሎትህ ይባረክ ❤❤

  • @hiruttaezaz6181
    @hiruttaezaz6181 5 หลายเดือนก่อน +1

    አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል 🙏

  • @Gelane1
    @Gelane1 5 หลายเดือนก่อน +1

    እህታችን ጌታ ይባርክሽ🙏 ተቀበዬ ጌታን የበለጠ ደስ ይልሻል አሁንም
    ሰላምሽ ይብዛ።

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ምስክሬ የመጀመርያ ቀን ወንጌል ስሰማ ሉቃስ 5ነው የቀየረኝ የኢየሱስ ፍቅር ደግነት ደጉ ኢየሱስ❤😭ተባረኪ እማ❤

  • @YemisrachTamirat
    @YemisrachTamirat 5 หลายเดือนก่อน

    GOD bless you more &more

  • @yemisrachfeseha9995
    @yemisrachfeseha9995 5 หลายเดือนก่อน

    tebareku

  • @fasikayohannes956
    @fasikayohannes956 29 วันที่ผ่านมา

    Elllllll geta yebareke

  • @gelayemengesha6808
    @gelayemengesha6808 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ
    በብዙ መንገድ ይህ መልዕክት ለእኔነው
    ተመስገን ጌታ ሆይ

  • @hannaanley2461
    @hannaanley2461 5 หลายเดือนก่อน

    Amen.

  • @LidiyaYirgalem-b9i
    @LidiyaYirgalem-b9i 5 หลายเดือนก่อน +1

    Hallelujah ellllllllllllllllllll Jesus is lord

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk 2 หลายเดือนก่อน

    ሃሌሉያ ሃሌሉያ እየሱስ እየሱስ ያድናል ፋስተር ተባረክ በዚህ አግልግሎት እጂግ ነብሴ ደስ ትላለች ተባረክ በተላይ በትክቶክ ላይቭ ይሄን በምስራት ኢጅግ ደስተኛ ናኝ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼ዘመን ይባረክ አልፈሂድ በየሱስም እየሱስ ያድናል 🙏🏼🙏🏼

  • @munittaye
    @munittaye 5 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውው somalign እሰይ

  • @YeshiDaro
    @YeshiDaro หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢yesuse uuuuuuufffffffffffff❤❤❤❤

  • @AsresYimam
    @AsresYimam 11 วันที่ผ่านมา

    አኑ

  • @hannaanley2461
    @hannaanley2461 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen. Amen. Amen.

  • @genetaraya4349
    @genetaraya4349 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen. Amen, hallelujah 🙏 🙏 🙏

  • @aboneshgeneti7295
    @aboneshgeneti7295 5 หลายเดือนก่อน +1

    Enante sewch ere min inhun!!!!

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you jesus ❤

  • @hokikoye992
    @hokikoye992 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ.....አባቴ አንተ የምትከብርበት የህይወት ምልልስ ስጠኝ።

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 5 หลายเดือนก่อน +2

    ፓሰተርዬ ከአቅም በላይ ሆኖብኝ ፈትቻለው እሱ በጌታ አይደለም ግን ዛሬም ፀልይለታለው ሌላ ትደር ግን በፍፁም አይታሰብም ከተመለሰ ተመለሰ ባይመለስ ግን አምላኬን እያመለኩ ኖራለው

  • @munittaye
    @munittaye 5 หลายเดือนก่อน

    እሰይ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @abyya2271
    @abyya2271 4 หลายเดือนก่อน

    Elelelelelelelelelelelelelel eyesus geta new amen amen amen amen amen amen

  • @AshaFatima
    @AshaFatima 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @munittaye
    @munittaye 5 หลายเดือนก่อน

    አይይይይይይይ

  • @genetmehari2655
    @genetmehari2655 5 หลายเดือนก่อน +1

    Geta Eyesus zemenachehun yebarek! Lemelemu!

  • @HirutHaile-l7g
    @HirutHaile-l7g 5 หลายเดือนก่อน

    እንወድሻለን

  • @bekiergudo1821
    @bekiergudo1821 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ pastor Ali selam leante yihune ❤❤❤❤

  • @akibereket7443
    @akibereket7443 4 หลายเดือนก่อน

    ብርክ በሉ የጌታ ባሪያ ፓስተር ዓሊ ተባረክ🙏

  • @AshaFatima
    @AshaFatima 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaitukiros8361
    @tsehaitukiros8361 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tbrku🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ God bless you with your family

  • @kebenuweyessa7603
    @kebenuweyessa7603 4 หลายเดือนก่อน

    Kebenu

  • @samrawitbereke6896
    @samrawitbereke6896 4 หลายเดือนก่อน

    Esey GBU pastor Ali❤️

  • @mihirethoye6210
    @mihirethoye6210 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዘመናችሁ ይባረክ ብሩካን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ሰላምዬ ለምልሚ ጌታ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ተዘልለሽ ተቀመጪ

  • @TigistMola-r1l
    @TigistMola-r1l หลายเดือนก่อน

    እኔ

  • @ገነትታመነ
    @ገነትታመነ 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ጌታ ሞቶ ተነሳልኝ ሃሌሉያ ሃሌሉያ

  • @mulualemhaile2929
    @mulualemhaile2929 5 หลายเดือนก่อน

    አንድ ለልጅ ጸልይለት

  • @behwittasew5390
    @behwittasew5390 5 หลายเดือนก่อน +1

    የፀጋው ጉልበት በዘመንህ ሁሉ ይርዳህ ፓስተርዬ❤❤❤❤

  • @Gelane1
    @Gelane1 5 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልል ጌታ ይባረክ🙏 አሁንም ይብዛልህ ዘመንህ ይባረክ
    አሊዬ ከንቤተሰብህ አገልግሎትህ
    ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏