የሕይወት ምስክርነት | Pastor Ali | ወንድማችሁ አሊዬ | | BodyofChrist | ፓስተር አሊ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 23

  • @TheBodyofChristMinistry
    @TheBodyofChristMinistry  8 หลายเดือนก่อน +2

    24/7 የጸሎት አገልግሎት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይጎብኙ ፦ t.me/PrayerRoomBodyofChrist

  • @tsedeyedossa1150
    @tsedeyedossa1150 29 วันที่ผ่านมา

    ብሩክ የእግዚአብሔር መኖር ምልክት ነህ🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @sabaequbay3053
    @sabaequbay3053 3 วันที่ผ่านมา

    Yeredah egz yebarek

  • @aziebhagos2635
    @aziebhagos2635 7 หลายเดือนก่อน +2

    ደሰ ሲሉ ወንድምና እህት ይመስላሉ የዋህ ደሰ የሚል ልብ ያላት አህት እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ አገልግሎታችሁነ ይባርክ ጸጋዎን ያብዛላችሁ።

  • @ShoiHt
    @ShoiHt 3 หลายเดือนก่อน

    ጨርሽ ማስማት በጣም እድልን ይገርማል 💞

  • @rebeccablessed7214
    @rebeccablessed7214 4 หลายเดือนก่อน

    Bettye yene yewah anchi betam Egziabher yeredash set nesh kanchi bzu temrialew ❤❤❤❤

  • @BaBa-mr8fp
    @BaBa-mr8fp 5 หลายเดือนก่อน

    ካንቺ ብዙ ተማርኩ

  • @lizakassaya1772
    @lizakassaya1772 5 หลายเดือนก่อน

    የጌታ ሰላምና ፀጋ ይብዛልህ

  • @seblebekele-b4o
    @seblebekele-b4o 12 วันที่ผ่านมา

    wow

  • @birhanuhankara4817
    @birhanuhankara4817 3 หลายเดือนก่อน

    Biruk mirt lib slew ye yikrta sew bewunet balebetu❤wub nat libwa kojo

  • @jemo5716
    @jemo5716 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም በጣም ጠንካራ ሤት ነሽ እግዚአብሔር ነዉ ፀጋዉን የሠጠሸ እንጅ በተለየ የፖኖግራፊ የመጠጥ የቁማር ሡሥ ያለዉ ሠዉ የሚያደርጉትን የሚጎዱት 1, እነሡን ,2, ቤተሠብ ይበተናል።።።።እኔ የኔ ባለቤቴ የነበረዉ እሡ እንኳን በጌታ አልነበረም ክርሰቲያን አደርጋለሑ ብየ 20 አመት ፈጋሑ ተላላጥኩኝ በመጨረሻም አሥቀያሚ ነገር በገዛ ልጆች ሠርቶ አሑን ትራማዉ ተዉኝ ግን እግዚአብሔር የአለሑበትት አገር በነፃ የሣይኮሎጅ ምክር አለነ ብቻ እግዚአብሔር እረዳሽ ደግሞ ደሥ የሚለዉ የአንቺ ባል ሐበሻ በመሖኑ 100% እረዳሽ። ማለቴ መተዛዘን አለ በባሕላችን።።እኔ ግን ያዉ የአገባሑት የአገሩ ተወላጅ ነዉ ያንን አሥቀያሚ ወንጀል ሠርቶ ክዶ ሽምጥጥ አድርጎ ክዶ በአሠሩት በ2 ወር ባልሞላ ፈቱት ግን እግዚአብሔር እረድተቶኝ ልጆቹ ለኔ ሙሉ ለኔ እኔ ነኝ የያዝኳቸዉ ።እኔ ድሮ ጌታን ሣላዉቅ በሐይለኛ መጥፎ ሡሥ ዝሙት መጠጥ ያልሔድኩበት ጠንቋይ አልነበረም። ታዲያ በጌታ ሥሖን ጠላት አናዶት በበቀል መጣብኝ አልሠማ ብየ ትንሽ ልመሥክርላችሑ ገና ለመጀመሪያ ግዜ Sweden ፓሥተር ገብሩ ወልዱ መጥቶ ነበር በነጮች 1998 መጥቶ ያኔ ነዉ ጌታን ያገኘሑኘኝ ለማንኛውም በጣም በፀለሎት እኔንም ልጆቸንም አሥቡነ።። በተለየ ለሤቷ ልጀ የ15 አመት ነች Please ፀልዮላት እራሧን ለመገጉዳት በጣም ሥለምትሞክር Akuten ይሉታል በዚሕ አገር ኢመርጀንሲ ማለት ነዉ ከዛ እሩጫ በጣም ደግ ሞ ከሠዉ እራቅኩኝ ወሬዉ አሠለቸኝኝ ግን አሑን የዲፕሬሽን ችግር አለ መድሐኒት ሠጥተዋታል Please ፀልዮላትት Maria ነዉ ሥሟ።።። Blessed

  • @tsedeyedossa1150
    @tsedeyedossa1150 29 วันที่ผ่านมา

    ወይ ጉድ የጠሉህን ጥላ የሚል የፀሎት መፅሃፍ በስመአብ

  • @EthioEthiopia-z7t
    @EthioEthiopia-z7t 3 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🤲🤲

  • @hananegashdeme1368
    @hananegashdeme1368 8 หลายเดือนก่อน

    Wow brook dase belgele Geta yebreke

    • @TheBodyofChristMinistry
      @TheBodyofChristMinistry  8 หลายเดือนก่อน

      24/7 የጸሎት አገልግሎት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይጎብኙ ፦ t.me/PrayerRoomBodyofChrist

  • @BaBa-mr8fp
    @BaBa-mr8fp 5 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂ተቀየረ ድንቅ ምስክርነት

  • @tsedeyedossa1150
    @tsedeyedossa1150 29 วันที่ผ่านมา

    Betty is so funny Yenenat 😂

  • @ShimelisKergo
    @ShimelisKergo 6 หลายเดือนก่อน

    Biruk.gelth.ena.nithuh.neh.lezih.new.yechin.ergeb.melak.mesay.yeseteh.lenem.yesua.aynet.mist.endisetegn.theleyelegn

  • @jemo5716
    @jemo5716 8 หลายเดือนก่อน

    ክርሰቲያን አደርገዋለሑ ወይም ክርስቲያን አደርጋታለሑ ብለን የምንገባበት ትዳር እኔ ነኝ ምሥክር በቃ የእግዚአብሔርን ቃል አንጠመዝዘዉም ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሔድ መንገድ አአትሒዱ ይላል።። 2, ክርሰቲያን አደርጋለሁ ብሎ ወደ ትዳር መግባትም መላላጥ እንደገና ደግሞ እግዚአብሔርን ማማረር እኔን ያየ ይቀጣ ተዉ እባካችሑ ያቺ ፍቅር የሚሏት እልፍ ሢልል ጅራትና ጉዱ ይመጣል በበኩሌ የደረሠብኝን ነዉ ያካፈለልኩኝ በተለየ ሤቶች ሥንወድ በቃ ጭፍን ብለን ሥንገባ የመጀመሪያው ወይ ሑለተኛዉ አመት ደሕና ይመሥልና ዃላ ጉድ እንዳትሖኑ ይሕ ለወንዱም ለሤቶችም ነዉ የምለዉ በእዉነት እግዚአብሔር ያቃል ክርሰቲያን አደርገዋለሑ ብየ የደረሠብኝ ጉድ ዋጋ እያሥከፈለኝ ነዉ ያለ።

    • @TheBodyofChristMinistry
      @TheBodyofChristMinistry  8 หลายเดือนก่อน

      t.me/PrayerRoomBodyofChrist

    • @lizakassaya1772
      @lizakassaya1772 5 หลายเดือนก่อน

      የጌታ ሰላምና ፀጋ ይብዛልህ ፓስተርዬ ስለምስክርነቱ ጌታ ይባረክ ፓስተር ስልክህን ማግኘት እፈልጋለው የማማክርህ ከባድ ነገር አለኝ ጌታ ይባርክህ