አረ ምን ጉድ ነው? ፡ Donkey Tube : Comedian Eshetu : Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 381

  • @ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ
    @ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ 4 ปีที่แล้ว +126

    በፈጣሪ ስም ወንድሜ ሳዑድ አረብያ እስር ቤት ነው ያመዋል ሁላችሁም ፀሎት አድርጉልኝ በሰላም አገሩ እንድገባ ውይይይ ስደት 😭😭😭😭😭

  • @ይስሬሸ
    @ይስሬሸ 4 ปีที่แล้ว +38

    ወይኔ እኔ በእድሜዬ ተዝናንቼ አላውቅም ኧረ እንኳን መዝናናት ደና ካፌም አልገባሁም ይህ የት ነው እሼ ከስደት ስመለስ በዚህ ሽረረረረ ማለት ፈለኩኝ

    • @mekidiappyube1850
      @mekidiappyube1850 4 ปีที่แล้ว +1

      ድብር ዘይት ውይም ቢሾፍቱ

    • @ይስሬሸ
      @ይስሬሸ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@mekidiappyube1850 መቅዲ እሺ ቆንጆ አመሠግናለሁ🙏🙏🙏

    • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
      @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 4 ปีที่แล้ว +5

      እኔም ነኝ እንኳን መዝናናት ሰርግ እንኳ አይፈቀድልኝም ነበር አይይይ ስንቱ አለፈ

    • @sebleseble3010
      @sebleseble3010 4 ปีที่แล้ว +1

      ደብረ ዘይት ኩሪፍቱ ሪዞርት ባህርዳርም አለ በ

    • @amatuallah2023
      @amatuallah2023 4 ปีที่แล้ว

      @@sebleseble3010
      ቆንጆ በደብረዘይት ኩሪፍቱ ሪዞርተረ ነው ያልሽው

  • @ፋፊነኝየናቴናፋቂልኑርለሚ
    @ፋፊነኝየናቴናፋቂልኑርለሚ 4 ปีที่แล้ว +17

    😂😂😂ማነዉ እንደኔ መዋኘት የሚወድ ግን ወንዝ ሀይቅላይ አስካኪታ ዶሮ የለንም በቤቴ አሳ በላሻለሁ ሀይቅዳር ነዉ ቤቴ ማነዉ ማነዉ የሀይቅልጂ👍👍👍👍👍🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 4 ปีที่แล้ว +5

    How beautiful is it! Thank you 🙏 dear brother for showing us this, Ethiopia 🇪🇹, Bishoftu/Debirezeyit, Water park, so that it will be on many people’s list of places to visit. “ኢቲዮጲያዊ ወንድሜ የሰራው ነው" እሸቱ
    Thank you 🙏

  • @ዳኒካሳ
    @ዳኒካሳ 4 ปีที่แล้ว +92

    ሽሮ አለ በናትህ ንገረኝ እደኔ የሜወድ ላይክ ግጩ😍

    • @lulua9594
      @lulua9594 4 ปีที่แล้ว

      ሸሮ እንዴት ሰው ይወዳል❗️❗️❗️

    • @زمزماندرس
      @زمزماندرس 4 ปีที่แล้ว +1

      @@lulua9594 ኢትዮጽያዊ ነሽ ወይ በፊት አቺ

    • @زمزماندرس
      @زمزماندرس 4 ปีที่แล้ว

      ወይስ ነህ

    • @lulua9594
      @lulua9594 4 ปีที่แล้ว

      @@زمزماندرس እንዴታ 💚💛❤️ ሸሮ ከሰውነታችን ላየ ቫይታሚን ይወስዳል

    • @زمزماندرس
      @زمزماندرس 4 ปีที่แล้ว +1

      @@lulua9594 እረ አደለም ቢታሚንነው የሚጨምር

  • @romanzewde6700
    @romanzewde6700 4 ปีที่แล้ว +11

    እሼ አንተስ መቼ ነው ጥንድ የምትሆነው ሁሌ ሲንግል ሆነህ ነው የምትታየው ያራዳ ልጅ ያንተ ፕሮግራም የማይሰለች የማይጠገብ ነው እንወድሀለን በርታልን

  • @meme-ly9ni
    @meme-ly9ni 4 ปีที่แล้ว +8

    ኢትዮጵያዬ አገሬ ውብ እኮ ናት እሼ ይመችህ ኩሪፍቱ ነው በጣም ያምራል

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 4 ปีที่แล้ว

      PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን።.

  • @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
    @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያምራል ግን የሚጠይቀውን ክፍያውንም ብትነግረን ተዘጋጅተን ለመምጣት

  • @saronhabtamu
    @saronhabtamu 4 ปีที่แล้ว +16

    ወይ እሼ አሳከኝ😂😂

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 4 ปีที่แล้ว

      ሰላማችሁ እንዲበዛ እየተመኘሁ ቻናሌን ልጋብዛችሁ (ስልካችንን)ብቻ በመጠቀም photo edit ምትማሩበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል ኑ ጎራ በሉ SUBSCRIBE በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ ።

  • @ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
    @ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ 4 ปีที่แล้ว

    እሸየ በሳቅ ሆዴን አቆሰልክው 🤣🤣🤣🤣🤣 ደስ ሲል እጅግ እናመሰግናለን

  • @ገኒሀበሻዊት
    @ገኒሀበሻዊት 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ መታደላችሁ እኛም ሌላው ቢቀር አይናችን ጠገበ ይሄንኑስ ማን አየበት ምናልባት እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም አድርጎ ለሀገራችን ካበቃን መጎብኘታችን አይቀርም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @AyinAdis2016
    @AyinAdis2016 4 ปีที่แล้ว +10

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንና እንደዚህ ፈታ ለማለት ያብቃን🙏

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 ปีที่แล้ว

    Selamachew Yebeza Yagere Lijoch Egzeabeher Yetebekachew 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️👍👍👍🙏🙏🙏

  • @meskimeski7643
    @meskimeski7643 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትሉ ከዚ በላይ ተዝናኑልን የኔ ምርጦች

  • @buzaylove4748
    @buzaylove4748 4 ปีที่แล้ว +2

    😁😁😁😁😘ቃል ገብቻለሁ አላለም ለማ ለራሴ ፈታ አረጋችሁን እቦ

  • @temesgenghebreslasie6047
    @temesgenghebreslasie6047 4 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ይመቻቹ የዶንኪ ቱብ አባላት የሰራ ሲዝናና ደስ ይላል

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ገራሚ ቦታ ነው እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ስላላችሁ ደስ ብሎናል!💋💜💜💕💕💞💞💜💜

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ከሰደት መለሠ መዝናናት አምሮኛል😍😍😍

  • @ቋንቋዬነሸድንግልማርያም
    @ቋንቋዬነሸድንግልማርያም 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውው እሼ ምርጤ ይመችክ 😘😘😘

  • @አዲሥነኝተሥፈኛዋ
    @አዲሥነኝተሥፈኛዋ 4 ปีที่แล้ว +2

    ሢያምር ሀገራችን ሠላም ሁና በሥደት ያለን ልጆች ለቅድሥት ሀገራችን ያብቃን እኛም እደዚህ ፈታ እንድንል እግዚአብሔር ይርዳን

  • @አገሪቱአገሪቱ
    @አገሪቱአገሪቱ 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ሸ ያምራል ፍቅራችሁን ያብላችሁ እኛም ለዚህ ያብቃን

  • @fatumajs1551
    @fatumajs1551 4 ปีที่แล้ว

    አሽየ በግሌ እዴዚህ አይነት ቦታ ሄጄ አላውቅም ከማዳሜጋር ግን ያልሄድኩበት የለም ኢማራት ውስጥ ኢሼ አላህ ሀገሬ ሲገባ ከቤተሰቦቼ ጋር ዘና እዴምል አልጠራጠርም ጤና ይስጠን

  • @longride8875
    @longride8875 4 ปีที่แล้ว

    Wow betam desi yilali enkwan tezinanachu yigebachewal ....siwedachu

  • @anegach9112
    @anegach9112 4 ปีที่แล้ว

    Ahaha eshi terefk 😂😂😂😂
    Betam des yelal 👍😍

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ሐ7ዸ
    @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ሐ7ዸ 4 ปีที่แล้ว +1

    መጥቶ መዝናናቱን እኳን ተወው እሸዬ. ግን አይኔ ካየው በቂ ነው እዳየው ስላረገህኝ ደግሞ እናመሠግናለን ተዝናናልን እሸዬ ምርጥሠው

  • @enayko5471
    @enayko5471 4 ปีที่แล้ว

    Yemechk Eshe 😃kersaw betam arif new 👍😉

  • @sofilove8446
    @sofilove8446 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይ አገሬ በልፃጋ ነበርኮ አዳድ ሆላ ቀር ሰወች አልገባቸው እውለጅ🙄🙄

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 4 ปีที่แล้ว

    Waw endit des yilali wana melimedi migoti new Fetari sdetegochin lehagerschin beselam yadrsen💛💚❤🙏🙏🙏

  • @aynalembehaylu7699
    @aynalembehaylu7699 4 ปีที่แล้ว

    ዋው እሼ አንዳንዴም ዘና ማለት ጥሩ ነው ይመችህ እኔም የሄድኩ ያህል ነው የተሰማኝ

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 4 ปีที่แล้ว

    Wow wow enjoy with your sunshine country .missing Ethiopia

  • @ሰውመሆን-ገ3ዐ
    @ሰውመሆን-ገ3ዐ 4 ปีที่แล้ว +6

    እሼ ዛሬ ግን ማህተብ አንገትህ ላይ አይሁ ተመስገን 🥰🥰🥰🥰

  • @ጦይባሰይድ-በ6ነ
    @ጦይባሰይድ-በ6ነ 4 ปีที่แล้ว

    ዋዋዋዋው የእውነት ሀገራችን ያምራል እሼ ዛሬ እየተዝናናነው

  • @zinetyimrr1998
    @zinetyimrr1998 4 ปีที่แล้ว

    መልካም መዝናናት ወድም የኔመዝናኛ የመዳም ኪችን ነው

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo8944 4 ปีที่แล้ว

    እሼ ይመችህ በጣም ያምራል ቦታ አንደኛ

  • @አቢቲነኝስደተኛዋ
    @አቢቲነኝስደተኛዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል ደግነቱ እድሜ ለዱባይ ሁሉንም ነገር አሳይታኛለች የኛ ሀገርማ ገንዘቡ የትየለሌ ነዉ አሉ

  • @seadamohammed4856
    @seadamohammed4856 4 ปีที่แล้ว

    በሰላም ለሀገር እናታችን ያብቃን እሸ ማኛው ሰላምህ ይብዛ

  • @leyowesame8040
    @leyowesame8040 4 ปีที่แล้ว

    ኧረ የት ነው እሸ በናትህ ኢትዮጵያ ሀገሬ ይሄን የመሰለ መዝናኛ ካላት በጣም ለውጥ አለ ማለት ነው ዋው

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
    @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ 4 ปีที่แล้ว

    እሼ ደዘ ሄዳቹ ፈታ አላቹ ትውልድ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ የደዘ ልጅ

  • @sabaeshetu9205
    @sabaeshetu9205 4 ปีที่แล้ว

    Wow ደስ ይላል እሼ እስከስን ይፈጃል??? እዛ ደርሰን እዳንመለስ

  • @hanahana8232
    @hanahana8232 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እንዴት ደስ ይለል ወዮ እግዚአብሔርን በጣም ያምራል

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ 4 ปีที่แล้ว

    ወይ እሼ በሳቅ ገደልከኝ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ 4 ปีที่แล้ว

    esha yemechachu meritoch💚💛❤👍💕💕💕💕💕💕

  • @FBRN-mo5wi
    @FBRN-mo5wi 4 ปีที่แล้ว +1

    Eshetu and all Donkey Tube crews, You guys deserve a break and some vaccination time so I am really happy for all Donkey Tube families. You guys work very hard and hard work pays. Enjoy and keep up the good work.

  • @munaatube8822
    @munaatube8822 4 ปีที่แล้ว

    Sealm sealm wodemee yemakebirkii Emiwdkii🙏🙏🙏🙏💪🙏🌹😘😘 wow Ethiopia simataa ye majemarayaa gezee ye mehedii Agar new

  • @itzjemi1220
    @itzjemi1220 4 ปีที่แล้ว

    በጣም፣ደስ፣ይላል፣እሼ፣ሀገራችንን፣ሰላም፣ያድርግልን፣እኛ፣በስደት፣ላይ፣ሁነን፣ባይናችን፣ታየነዉ፣ይበቃናል፣

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 4 ปีที่แล้ว

    Betam des ylal eshetu 😍😍😍

  • @reemalmahri2195
    @reemalmahri2195 4 ปีที่แล้ว

    Ere indezi ayinet itio alle inde woow ine andi qen abudhabi indezi auinet bota hijje yegeremku

  • @firdosyordanos4581
    @firdosyordanos4581 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነዉ እሸቱየ

  • @yetijilijtube8955
    @yetijilijtube8955 4 ปีที่แล้ว +1

    ቢሾፍቱ ኩሪፍቱ ወደ ባቦጋያ አሼ ምርጤ😍

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 4 ปีที่แล้ว

      PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን...

  • @godolyas6410
    @godolyas6410 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውው ሲያምር😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @IT_4class
    @IT_4class 4 ปีที่แล้ว

    Fua belulen setameru asekenachugn😘😘😘

  • @kmkm9905
    @kmkm9905 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ደስ ስል የት ነው ቦታው ንገሩ??

  • @mariaser1880
    @mariaser1880 4 ปีที่แล้ว

    በሰዉ ሀገረ የዬዉን ነገረ በኢትዮጵያ በማያቴ ደሰ ብሎኝል ዋዉ

  • @serkalemkebede9829
    @serkalemkebede9829 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ ይላል ትልቁ የናፈቀኝ በአገሬ ገዳም ነው እየተጠመቁ በደጁ መንፈሴን ማደስ ቀጥሎ ኩሪፍቱ ላገርሽ ያብቃሽ በሉኝ

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 4 ปีที่แล้ว

      PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን....

  • @አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ
    @አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ወይኔ ዲገሚኝ አበላሽሽኝ አሽ በሳቅ

  • @Geniባላገሮtube
    @Geniባላገሮtube 4 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በስደት ያለነውም በሰላም ላገራችን ያብቃን

  • @tsegagetachew3866
    @tsegagetachew3866 4 ปีที่แล้ว

    Wow des yilal benatih mech yihon mihedew😜

  • @በስምህልጠራፍቅሬ
    @በስምህልጠራፍቅሬ 4 ปีที่แล้ว

    አይ አቻለም ላዱ አልጋ ለአዲ ደግሞ ፀጋ የአገራችን ሠላም ያሣሠበዉ ላየክ ፈታ በል መልካም ሰዉ

  • @hannu7898
    @hannu7898 4 ปีที่แล้ว

    Wubeteh le hager yaleh leyu feker💚💛❤

  • @sebleseble3010
    @sebleseble3010 4 ปีที่แล้ว

    እሸ በሳቅ ገደለኝ ወይኔ ጌታየ አላለም ክክክክ

  • @mesimesi2950
    @mesimesi2950 4 ปีที่แล้ว

    Just watching y'all am relaxing . am glad y'all having fun I think everyone need this moment

    • @kedichajemal7487
      @kedichajemal7487 4 ปีที่แล้ว +1

      ከቤተሰብ ጋር ዋጋዉ ይገለፅ እባክህ ከነቤተሰቦቼ ጓጓሁ ከአዋሳ ........

    • @lolman8495
      @lolman8495 4 ปีที่แล้ว

      እስክህ ራገበል በክህ ለምን ትጠደፈሌ
      ያማራብ ማሰለአ ይዳብራ

  • @dawitendale760
    @dawitendale760 3 ปีที่แล้ว

    How much is the entrance and other staf??????

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 4 ปีที่แล้ว

    ዋው እንዴት ያምራን ለአገራ ያብቃኝ እንጅ እኔም አያዋለው

  • @almaztafera757
    @almaztafera757 4 ปีที่แล้ว +15

    እኔ ዱባይ ላይ ዋና ቦታ ሄዴን እዋኛለሁ ብዬ ሰምጫለሁ እህቴ ተንፈራፍራ ነፍሴን አተረፈችልኝ

    • @amesalams7764
      @amesalams7764 4 ปีที่แล้ว +1

      አንድ ነን እኔም ገጥሞኛል በውሀ ቀልድ የለም

    • @የኔአለምሂወቴ
      @የኔአለምሂወቴ 4 ปีที่แล้ว +1

      ወይኔ እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር የእውነት ላከ ጓደኛ አለኝ እኔ በየዓመቱ በጣም ነው እማስታውሰው ሰው ነው ሕይወቴን ያተረፈልኝ እና ሁሌ እንደዚህ ሳይ ሁሉም ነገር እፊቴ ይመጣል እና ውሀን በብርጭቆ ብቻ ነው እምወዳት KKKKKKK እግዚያብሔር ይጠብቀን

    • @zuzuyefekersewzuzuyefekers1536
      @zuzuyefekersewzuzuyefekers1536 4 ปีที่แล้ว +1

      Kkkk

    • @almaztafera757
      @almaztafera757 4 ปีที่แล้ว +1

      @@የኔአለምሂወቴ ክክክክክ አዎ ውሃ በብርጭቆ በቂ ነው ዋናውን ለዋናተኞቹ

  • @wassimgm3188
    @wassimgm3188 4 ปีที่แล้ว +9

    ኢትዮጵያ ሰላም እንጂ መቼ መዝናኛ
    ጠፋና. አየራ በራሳ ምግብ ነው

  • @እስመአልቦነገርዘይሳ-ሠ5ቀ
    @እስመአልቦነገርዘይሳ-ሠ5ቀ 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ቢሾፍቱ ነው እሺ መልካም እናመሰግናለን

  • @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
    @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 4 ปีที่แล้ว

    ሠለማቹህ ይብዛልን

  • @yeshizewde3348
    @yeshizewde3348 4 ปีที่แล้ว +5

    ምናለ ዋጋዉንም ብትነግረን ለደሀ ይሆናል ልጄ አይታ ዉሰጂኚ አለች

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 ปีที่แล้ว

    ኤኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አተ ጉደኛው። ይመችሕ። የጭንቅላት። አዳሹ።

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ ይላል የት ነው ቦታው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ6ነ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ6ነ 4 ปีที่แล้ว

    እሸ የእኛ ምርጥ ሁሌም ተደሠት

  • @ካሰችጥላሁንካሰችጥላሁን
    @ካሰችጥላሁንካሰችጥላሁን 4 ปีที่แล้ว +2

    ለደሃ የሚሆን የሚሆን የለም ማለት ነው በቃ 😆😆😆 ሕምም

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 ปีที่แล้ว +1

    እሸቱየ እንደው ስወዳቹህ እኔም አገር ገብቸ እንደዚህ መሆን አማረኝ

  • @Elumedia-e7v
    @Elumedia-e7v 4 ปีที่แล้ว

    ውድ የሀገሬ ልጆች ስወዳቹ ቻናሌን SUBSCRIBE በማድረግ ፍቅራቹን አሳዩኝ፡፡ አመሰግናለው የሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 4 ปีที่แล้ว

    የት ነው 💚💛❤🙏🙏

  • @merymeryem1910
    @merymeryem1910 4 ปีที่แล้ว

    Wow betam des ylal ethiopian 🥰🥰🥰😍😍😍

  • @ባዩሽየማርያምልጅ
    @ባዩሽየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    ስወድህኮ እሸቱየ ጤና ና እድሜ ይስጥህ

  • @natihabesha2499
    @natihabesha2499 4 ปีที่แล้ว

    Tekedmehal eshetu

  • @selamtube7575
    @selamtube7575 4 ปีที่แล้ว

    እሼ ዘና በልልኝ የምንአከብርህ ወንድማችን

  • @rediethailu3635
    @rediethailu3635 4 ปีที่แล้ว

    ይመቻችሁ ደስ ትላላችሁ

  • @መገንወሎቲዩብ
    @መገንወሎቲዩብ 4 ปีที่แล้ว

    ውይ እሸትየ ቦታው ያምራል

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 4 ปีที่แล้ว +3

    ያገሬ ልጆች ይመቻችሁ አገራችን ሁሉም ሠላሙን አግኝቶ ሁከት ደህነት በሸታ ጠፍቶ እኩልነት ሠፍኖ ሰው ተፋቅሮ ያጣው አግኝቶ ለማየት ምኞቴ ነው

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 4 ปีที่แล้ว

    It is fun to watch

  • @እሙቲ
    @እሙቲ 4 ปีที่แล้ว

    ይመቻችሁ እሼ

  • @adcotech6381
    @adcotech6381 4 ปีที่แล้ว +1

    የትነዉ ዋዉዉዉዉዉዉዉ

  • @richtube5245
    @richtube5245 4 ปีที่แล้ว +1

    የት ነዉ

  • @melatfikr2712
    @melatfikr2712 4 ปีที่แล้ว

    የት ነው?

  • @Hd-xw4ph
    @Hd-xw4ph 4 ปีที่แล้ว

    እረሸ አድቀን ከሱ ወስደህ አዝናናኚ ምናልባት ሀገሬ ብገባ እደደስ ይላል

  • @fevenjackson3964
    @fevenjackson3964 4 ปีที่แล้ว

    Sodere,langano ,kerto beshoftu ,edhetuye bamayet tegebin ,kante gar waytenal ,thanks

  • @tekuambirhanu2031
    @tekuambirhanu2031 4 ปีที่แล้ว

    እሼ ይገባችኋል ዘና ማለትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትት

  • @zenashmyres8698
    @zenashmyres8698 4 ปีที่แล้ว

    Where is this please so beautiful...have fun

    • @alem5913
      @alem5913 3 ปีที่แล้ว

      Debre zeit water park

  • @mtube3391
    @mtube3391 4 ปีที่แล้ว

    ኢቲዬ ነው ደስ ሲል ማሻአላህ

  • @MFBSAMU
    @MFBSAMU ปีที่แล้ว

    I’m going tomorrow to kriftue😮❤

  • @EB-dm9fw
    @EB-dm9fw 3 ปีที่แล้ว

    Editors 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ሀናአድማሱ
    @ሀናአድማሱ 4 ปีที่แล้ว

    ጨዋታወን ሰወደወ

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ብዝት ትርፍርፍ ይበል እሼ ማኛ ከመገናኛ መተናል ወዳጆችህ

  • @addishabeshawit5969
    @addishabeshawit5969 4 ปีที่แล้ว

    Yamral betam egna dubai eniznana enante kuriftu

  • @mulyekassgn3012
    @mulyekassgn3012 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋጋው ስንት ነው

  • @Amen-47
    @Amen-47 4 ปีที่แล้ว

    ይመቻችሁ እሼ ከመላው ጔደኞችህ ሸዋንግዛው ከቤተሠቦችህ ጋር እንደዚህ ዘና ፈታ በሉ ያስፈልጋል ።

  • @daliyadaliya9488
    @daliyadaliya9488 4 ปีที่แล้ว +1

    ክፈያዉ ሰንት ነዉ ጌታን ከባሌ ጋር ዘና ማለት እፈልጋለሁ ከማዳም ስራ ስጨርስ