Wow amazing water park good job thank you guys .sewdachu single kehonachu betgabu dess yelale feker melkame newe ena bezu negrachu degmo yemesaselale.I wish alk the best
Nefse. .. hulum mekfel eskechalle ezi gebto meznanat ayekelekelem. Why do you people always exaggerate things. I live in America. I cannot go to places where rich people go. I won't beable to join their private clubs and and enjoy my life in a yach, live in neighborhood with millions dollar homes. There're the haves and the have nots, and there always will be. Let's just hope our people will have s better economy soon with better governance, so more people will be able to afford to provide for their children more.
በጣም ይሚያምር ነው የስደት እህቶቼ 2012 አገር ገብተን ልጂ ያለው ልጁን ይዞ ልጅ የሌለው ወልዶ እዚህ ቦታ ይዘን ሄደን ለማዝናናት ያብቃን
Amin wude
እህቴ በቅንነት ሰብስክ አርጊኝ በመልካምነት አበረታቺኝ እህቴ ባክሽ
የሚገርም ለውጥ ነው ሀገረችን ሁለ አልማሰለኝም እስኪ ልከተተል
@@mekditubemekditube7171 በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ በመልካምነት እህቴ አበረታቺኝ
አሁንስ የሰብስክራይብ ለማኞች ኮሚንት እንድጠላ አደረገኝ
አሁንሦ ማነው እንደኔ አገሩ የናፈቀው#ethiopia#
👍👍👍👍👍
Seada ጎራ በይ ቤተሰብ እንደራረግ
😍😍😍😍
ሰንሰለት፣
እኔ 7አመቴ ከወጣሁ
እኔ ከልጅም ከባልም ከወንድምም ከህትም ሳይሆን ሁሌም ምኞቴ ከናቴ በተዝናናሁኝ ነው እስኪ ያሳካልሽ በሉኝ።
ያሳካልሽ
yaskaLshe Enatshen Edmia yestLsh
እኔም ማር ከእናቴ ከአባቴ ከጮኛዬ ጋ የምዝናናበት ቀን ናፈቀኝ ያሳካልሽ ማር
አችንም ያሳካልሺ እኔም ምኞቴ ነው ዱአ አትርሺኝ
@@zeneibahmed9170 አላህ ያሳካልሽ
በጣም አሪ ነው ምን ያደርጋል የድሃ ልጅ ላይጫወትበት ታስወድዱታላቹ
z ጎራ በይ ቤተሰብ እንደራረግ
ውነትሽን ነው በቅንነት ሰብስክ አርጊኝ እስኪ በመልካምነት የኔ እህት
በጣም እህቴ ጎራ በሉ እስኪ ውዶች ወዴቤተ ቤተስብ እንሁን
ቀናሁባችሁ
ልክ ነሽ
ቤተክርስቲያንን ሊከፍፊል የመጣ የጠላትን ስራ ክርስቶስ ያፍርስልን ሰላምና ፍቅር አንድነት ለአገራችን ለቤተክርስቲያናችን ይሁን
አሜን
አሜን አሜን አሜን
Seada ጎራ በይ ቤተሰብ እንደራረግ
@@tatitube3775 እሺ ግጭኝ
በመድሀኒአለም በድግል ማሪያም ልጅ ሰም አሜን አሜን አሜን መለያየት የሰይጣን ነው
ኢትዮጵያ ወስጥ መግስት ስለለለ ሁሉም እደፈለገ መሄድ ጀመረ
ራኪ በሳቅ ገደልሽኝ ለማንኛውም ማሻአላህ ብያለሁ ያምራል ሀገሬ እሰይ እድግ በይ በክፉ የሚያይሽ በክፉ የሚያነሳሽ ጥፍት ይበል
ወንድሜ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ምግብ አዘጋጅ ነኝ
zizuzd Ahmed አሚንንንን
ማሮቼ ወደ ቻይናሌ ጎራ በሉ please
@@Ramitube66 እሽ ማማ እኔ ቤተሰብሽ ከሆንኩ ቆይሁ
Amennn
ሲያምር ጓደኞቼ እዚ ወስዶ የሚያዝናና ባል ይስጠን እንደኔ የተመቸው እጁን ያውጣ
አሚንንን
Eny
amine
ane ☝️
@@nisrineardati2885 አላህ ይወፍቅሽ እህቴ
አሰፋው ና ራኬብ ውስጤ ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ እኔ በጭቃ ሲጫወት የቅባት እቃዎች ሰብስቤ ፏ እያልኩ ነው ያደኩት ለማንኛውም በጣም ያምራል ጥሩ ነው
ራኬከብ አለባበስሽ አያምረም ምን ያሞላቅቅሽል ሁሉም ነገረሽገነበረ
@@bdf7842 ውይይይ ሀበሻ ስለሰው ማውራት ስወዱ ትሺ
እንደው ስወድሽ አንቺ ልጅ 😘😘😘😘😘
@@madinamohammad201 😘😘😘እኔም
የኔ እናት 😍😍😍
ከስደት መልስ አገሩ ገብቶ አግብቶ ልጀ መወለድ ያማረዉ አስቲ ፈጣሪ አሳባቹን ያሳካላቹ ዉዶቼ
አሚን የኔልዩ
አሜን አሜን አሜን የኔ እህት
ሀለቹም.አሚን.በሉ.አሚንንንንንንን.
እራኬብ ከተለመደው አለባበስ ውጭ ??
Ameen yareb
ደስ ያለኝ ነገር ስራ ፈጠራ መሰራታችሁ እባካችሁ ተምረው ጥሩ ውጤት ይዘው ስራ በማጣት ተስፋ ቆርጠው የተቀመጡትን እርዷቸው በአላህ በሱስ የተጠመዱ በሌብነት የተሰማሩ ቀጭ ብሎ በእናቱ ጉሊት ሂውቱን የሚመራ ቤት ይቁጠረው ያለሙስና ዝምድናን ምክንያት ሳታደርጉ በፍትሃዊይ ስራውን ለሚገባቸው ስጡት ደስ ይላል
እኔ ድንቅ የሚለኝ ኮመንት ላይ ማዳም ማዳም የምትሉ ሰዎች ናችሁ በህልማቹ ሁሉ ምትመጣ ነው ሚመስለኝ ለማንኛውም ፈጣሪ ከመዳም ህይወት አውጥቶ ኩሪፍቱ ዋተር ፓርክ ያዝናናቹ 😂
Kkkkkkk የማዳምን ስም ካላነሱ አይሆንላቸውም እኔስ ትዝ ብላኝ አታቅም
ኑ እኔ በደንብ ላስጎብኛቹ
ውሎ አዳር ከማዳም ጋር ነው ምን ይደረግ ብለሽ ነው ከሷ ውጭ ወደውጪ
ክክክክክ አሜን
ኡነት.ነው.ኢኔ.አንደንዴ.ማዳሞቼ.በህልሜ.ይማጡብኛል.ክክክክክክ
ሀገሬ ገና ታድጋለች ብቻ እኛ አንድ እንሁን ዘረኝነት እንጥላው እራሳችንን እንዲቆጣጠር በፍፁም መፍቀድ የለብንም ሁሉ በጃችን ነው ይጠቅመኛል ያልነው መከተልም አለመከተልም የኛ ምርጫ ነው ስለዚህ የሚጠቅመን አንድ መሆን ነው❤❤የኛም ሀገር ልክ እንዳደጉ ሀገሮች አድጋ መንድጋ ቱሪስት ሁሉ ወደኛ መጥቶ አለም ሁሉ ዋው የሚልላት ሀገር ትሁን አሜን💚💛❤ ሰብስካ እያረጋቹ
አሜን
አሚን...ትክክል ሀገራችን ብቻ አየርዋ ይማርካል🌴🌱🌱🌱🌱🌳🌲🌲
Amen❤❤❤❤❤
አሜን አሜን
እስኪ subscribe አድርጉኝ እኔም ላደረገኝ ሁለቴ አደርገዋለሁ ኢትዬጵያዊነት መልካምነት አይደል
ማሻአላህ አገሬ ሁሌም እደጊ ሀቂቃ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንድህ እይነት መዝናኛ ያየሁት በቴሌቪዥን የዱባይን መዝናኛ ነበር አልሃምዱሊላህ እድሜ ይስጠን እንጂ ብዙ እናያለን
በ1985 ዓ/ም ፈረንሳይ ውስጥ ባለው ዲዝኒ ላንድ ላንድ ውስጥ የተዝናናሁበትን እና መቼ ነው የኛስ አገር እንዲህ አይነት የቤተሰብ መዝናኛ የሚኖረው ብዬ የተቆጨሁበትን ነገር በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል
ለውጥ እማ አለ👍 ኢትዬጲያ ሰላምሽ 🙌ይብዛ ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ
Amen Saron
አስፋው እንድሜህ በመሆኑ ፍራቻህን ዋጥ አድርገህዋል ራኬብ በጩህት ፍራቻሽን አስወግደሻል ሁሌም ረጅም ዕድሜና ጤና እመኝላቹሀለሁ አዲስ ነገርን ለማስተዋወቅ ሁሌም ቀዳሚውን ስፍራ የምትይዙት ebs የእሁድ መዝናኛ አስፋው መሸሻና ራኬብ አለማየሁ መሸሻ ይሙት አድናቂያቹህ ነኝ
ሀገሬ እኮ ሀብታም ሚኖርባት ናት እኛ ደሀዎች እንቁልጭልጭ ማየት ብቻ
ድሃው በሰው ሀገር ሃብታሙ በሀገሩ
በጣም
😃
ልክ ነሽ
😂😕
እናት ሀገሬ ልገባ 1 ወር ቀረኝ ተመስገን አምላኬ 🙏 ሁላችንም በሰላም በጤና ያብቃን ለሀገራችን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አምላክ 🙏
እኔ 3ወር ቀረኝ ኡፍፍፍ አላልቅ አለኝ
Amen beselam yasgebachu, eskeza post yarekuachewen ye Ethiopia videoche eyewachew yene Channel lay
ማሻ አላህ ሀገራችን እንዲ አድጋለች እንዴ እረ እኛም ለሀገራችን አላህ ያብቃን በጣም ደስ ይላል።
ሃገሬ እንደዚህ ለምታ በልጽጋ ና አድጋ ሳይ ኩራት ይሰማኛል ሃገሬ ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ማሻ አሏህ ያምራል ሀገራችን ውብ ትሁንልን እኛም ሀገራችን ገብተን ስዴት ያንቀጠቀጠንን ያህል ፈታ እንድንል ፈጣሪ ይርዳን
እስከመ እህቴ ሰብስክ አርጊኝ አያስከፍለም መልካምነት እንጂ
ወይኔ ራኬብ በሳቅ ገዴልሺኝ ሚሰኪን የማትሞክሪወ የለሺም
እኔ በጣም ደስ ስስስስስ ብሎኛል ብር ቢኖረኝ እና ብሰራዉ ብየ ከምመኘዉ ነገር አንዱ ይሄ ነበር ለሀገራችን ጥሩ ነገር ነዉ ያደረጋችሁት በገቢም በስልጣኔም በ ውበትም እናመሰግናለን እንደዚህ ጥሩ የሚሰሩትንና ጥሩ የሚያስቡትን ፈጣሪ ያብዛልን
በጣም ደስይላል አልሀሙዱውሊላህ ገና እናያለን ገና እድሜና ጤና እስጠን በርቱው !!!!!!!
ዋዉዉዉዉ እንደዚህ ኣይነት የምያምር መዝናኛ ኢ/ያ ውስጥ ኣለ እንዴ ኣላቅም ነበር ኣምላኬ ሆይ ከስደት መልሰህ ለዚህ መዝናኛ ቦታ ኣብቃኝ ኣሜን
መዝናኛ ገንዘቡን ግን ለሀገራችን ህዝብ ያማከለ ይሁን የምስኪን ማህበረሰብ ህፃናት እንዲዝናኑ
Awo Sara lek nesh enem heje sezenana yehen neber yalekut. You can see my video on Kuriftu on my channel 😊
በጣም ልዩ ነው እንደህልም በቪዲዮ ከሌላ ሀገር ያየሁት ሀገሬላይ ስላየሁት በጣም ደስስስ ብሎኛል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ያሱባትም
ማሻአላህ ደሥ ብሎኛል አገራችን ትደግልን አለም ከደርሠበት ጥግ የኛንም አገር ያድርሳት
Amennn
ራኪ እና አስፋሻ በጣም ነው ያዝናናችሁን በእውነት በጣም ደስ ይላላ ራኪ በሳቅ ገደልሽኝ
ያ ረቢ በቃቹሁ በለንንና አስገባን ሀገራችን
በጣም ነው የሚያምርው ሀገሬ ነው ወይ ብዬ እስክጠራጠር
ወነትሽን ነው አላህ በቃን ይበለን ሰብስክ አርጊኝ በቅንነት እህት
በጣም ጥሩ ነው እንደዚህ አይነት አዳዲስ ሆቴሎች የገቢያ ሱቆች መዝናኛዎች ከነዋጋችው ብታሰተላልፉልን ቡዙ ተመልካች ይኖራችዋል በርቱበት መልካም ዘመን መለወጫ::!!!(*!*)
እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ሐገራችን ሰላሟን ይመልስልን
ጎራ በይ ቤተሰብ እንደራረግ
እስኪ subscribe አድርጉኝ እኔም ላደረገኝ ሁለቴ አደርገዋለሁ ኢትዬጵያዊነት መልካምነት አይደል
Tati tube እስኪ subscribe አድርገኝ እኔም ላደረግህ ኢትዬጵያዊነት መልካምነት አይደል
Amen.
ቴዴ በጣም እንመስገናለን ትልቅ ስራ ነው ይስራህው በእውነት አኩሬ ዜጋ ነህ ! ለኩሬፍቱ ባሌቤት ! 👏👍
*ዋው ቦታው እንዴት ያምራል **#ራኬብ** ዛሬ ደግሞ ሸብረቅረቅ ብለሻል😍😍😍*
ቦታዉ የት ነዉ
ሱቆች ቢኖረው ያምራል የባህል ሱቆች እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምረው
ወላዲት አምላክ ዘረኝነት አጥፊልን በፍቅር አንድ ኢትዮጵያ ብለን ለመኖር ያብቃን
ከትብያ ያነሳኝ እግዝያብሄር ነው amin😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ማሽአላህ አልሀምዱሊላ. በጣም ያምራል. እዚህ ሀ እድ ግዜ ህጀለሁ. ግን የዛንሥአት በውስጤ ምን አለበት የኛንም ሀር ብታድግልን ብየያልኩበት ግዜነበረኚ. አልሀምዱሊላ. በጣምደሥብሎኛል. ሀገራችን እያደገችልንነው አላህ ይርዳን. እናም በጣም ነውደሥየሚለው እኔለውደውፈርቸነበር ግንከገቡበሁላ. ውጡ ውጡአይልም
ደሴ ይላል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖር
አማኑኤል አምላካችን የዲግ ልጅ አሜን
አይዞሽ ራኬብዬ አደግሽበትም ወይም አላደግሽበትም ሁሌ አንድ አይነት ስሜት ነው:: ደስ ይላል ግን ያስፈራል:: ሀገሬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ከፍ ከፍ በይልኝ:: ይሄንን የሰራም ድርጅት እግዚአብሔር ይስጣችሁ :: እምዬ ኢትዮጵያ ናፍቅሽኝ::
አልሃምዱሊላህ ሀገራቺን ዱባይ ሆናለች እነመዳም ኢትዮጵያ መጠው ሸቃላ ሚሆኑበት ቀን ብቻ ነው የቀረን ያም አይቀርም ሸቃላ ዘመዶች በሉ ወዳገራቺን እንግባ
😂😂😂የነሱ መግባት ይቅርና እኛ ገብተን የኛን ውለታና ጥንካሬ ቢያቁት እና የሰራተኛ ነፍቆት ቢይዛ መች አነሰን ኢንሻአላህ አንድ ቀን አይቀርም
ክክክክክክክክክክክክክክክክክ ሳህ
እውነትነው
Hhhhh awo lik new madam ande ken shakala tehonalech 😂😂😂😂😂😂
ኢንሻ አላህ
Kkkkkkkkkk ራኬብ OMG ደስስ ሲል አገራችን ላይ የሄን የዋተር ፖርክ ማየት ያአላህ አገራችን ሰላም አድርግልን ህዝቡንም የሚዋደዱ የሚከባበሩ አድርግልን ያረብ
በሰደት ያላችሁ 2012 ሰደት በቃ ብሎን ለሀራችን ያብቃን ያረብ ቦታውን ንገሩኝ ሰገባ ሀገር እንዲዝናና
Beselam yagbachu. Botaw Debrezeit new. I have went there with my friends ena des yelal. You can watch it on my channel.
Wow amazing water park good job thank you guys .sewdachu single kehonachu betgabu dess yelale feker melkame newe ena bezu negrachu degmo yemesaselale.I wish alk the best
ወይኔ ሀገሬ ደብረዘይት ሲያምር ከስደት መልስ እዚ መቦጫረቅ ነው በቃ
የስ በልጅነታችን ዋኝተን ያደግንበት ሆራና ቢሸፍቱ ጨለቅለቃ ተለውጦ በዚህ መልኩ ማየት በጣም ደስ ይላል ደብረዘይት የምወዳት የማፈቅራት ልዩ ስጦታዬ ሀገሪ ሰላም ሁኝ ደዘ
ጥሩ ነው በጣም ያምራል ጎበዝ ነው ባለቤቱ በርቱ ቀጥሉበት
wild waters nyali mombasa kenya
Thank you EBS for showing us this beautiful water park in Ethiopia
It was beautiful, I went there because I saw it on ebs too. You can watch on my channel how much fun we had.
USA water park smokey mountain ስዝናና ምነው ሀገሬ በኖረ ብዪ ነበር። በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል። Tennessee USA
ምነው አነመዳም ባዩት ኩሬ የምታክል ውሃ እየወሰደች ልቤን ስታወልቀው ያምራልወይ እያለች ፈጣሪ ሆይ ከእነዚህ አጫጭቦች አረብ አውጣን ና እነሱ የኛን ሀገር ባዩት
አሳቅሺኝም
😂😂😂😂😘
ሀሀሀሀሀሀ አፌ ቁርጥ ይበል እውነት ነዉ
Kkkk Eunet new
ወይ ማረሳው ድባይ የመጀመሪያ ግዜ ሰሞክር ሲያሰፈራ የጮኩት ጭወት መቼም አረሳሁም ደሰ ይላል አገር ሰታሸበርቅ ደሰ ይላል መጥቼ ለመዝናናት ያብቀኝ ባገሬ ደሞ💚💛❤
ዮሐንስ 3 (John)
16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
17፤ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
Amen
መጀመሪያ እንኳን አደረሳቹ ለቅዱስ ሩፋኤል አመታዊ ክብረ በአል ።ልጄ መግደላዊት ሳሙኤል ትባላለ ታህሳስ 16 ልደቷ ነው 5 አመት እግዚአብሄር ከፈቀደ ከስደት መልስ እዚህ ቦታ ወስጄ አዝናናታለው ያድርግልሽ በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ
*ዱባይ ነበር እንደዚህ ያየሁት ማሻ አላህ አገራችን እማ እያደገች ነዉ*
ፈዲዬ ሰብስክ አርጊኝ እስኪ አያስከፍል በቅንነት በመልካምነት አበረታቺኝ
ፈዲ ጎራ በይ ቤተሰብ እንደራረግ
Dubai ymeteta weha eytechegereru aleserutem
@@tnshuash426 *መህራባ*
@@tatitube3775 *መህራባ*
አስፋው በፀሎትህ አትለየኝ 😂😂😂😂 ውይ ራኪዬ ገደልሽኝ ። ቦታው በጣም ይምራል እናመሰግናለን ዘና ብላችሁ ዘና አረጋችሁን 👍👍👍
ራኪ እንደዛሬ አስቃችሁኝ አላቅም እኛ የለመድንዉ በምንጭ ዉሀ መንቦራጨቅ ብቻ ደስይላል እድገት ለሀገራችን ደስይላል
ጎራ በይ ቤተሰብ እንደራረግ
ሀገሬ እድግ ምንድግ በይ ሰላምሽ ይብዛ በክፉ የሚያይሽ ጠላትሽ ድራሹ ይጥፋ ራኪ አስፋው በጣም እናመሰግናለን በነጻ ዘና አደረጋችሁን እዛማ የማን አቅም ይችላል ካየነው ይበቃናል
Wow agare amerobeshal hulem yimarbeshi💚💛❤️
Amen yemerebat! Come and watch on channel how fun the water park was.
በጣም ዉብ ነዉ ..እኛ ኢትዮጵያ እንደዚ አይነት ነገር ስንሰራ ነዉ ሚያምርብን i love Ethiopia and people
I agree
ለሀብታም ልጅ በቻ ሳይሆን የደሀ ልጅም እንዲዝናናበት አድርጉት አታስወደዱት
ይሄ ምን መዝናናት ነዉ መሳቀቅ ነዉ እንጂ እረ በሳቅ ገደላቹኝ አመሰግናለሁ
ይህ ለኛ ለስደተኞችነር የሚሆነው ስታመት ታፍንን ኑረን አረቤት ከዚህ ውስዳችሁ ብትንንንንንንንንን ባደረጋችሁን
ማሻአላህ. አገራችን. ላይ እደዚህ እሚያምር መዝናኝ.
እድሜ ለማዳም ልጇን እየያዝኩ አጥግባኛለች ኢትዩ ለደኔ ያለው አይቀመስ ም ብሩ ሀብታም ተዝናኑ
እኔም ሰወቸጋ እስኪ ሰለቸኝ ነበር ሀገሪ አድጋ ማየቱ ደስ ይለኛል እንጅ መሄዱንስ አልሄደው
@@myfullhope1272 እውነት ነው ማር ማደጓ እንሄድ ብንልስ እማየ ለደኛ ያለው ይቀመስ ብለሽ ነው
የራኬብ ጩህት በሳቅ ነው የገደለኝ ደሞ አምሮባታል
በጣም ደስ ይላል ግን ምን ያደርጋል ፍቅር የለም አንዱ ሲያለማ አንዱ ያጠፋል ምቀኛን ያጥፋልን ከሀገራችን ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ከዚህም በላይ እንድንሰራ ያድርግልን አዲሱ አመት!!!🌻🌻🌻🌻🌻2012የፍቅር💚💛❤🌷🕊🌻
Amen 🙌🏾
ማሻ አላህ እንዴት ደስ እንደሚል ታውቃላችሁ ግን ስደት ላይ በጣም የሚሰማኝ አረቦች ቤተሰቦቻቻውን ሰባስበው እንደዚህ መዝናኛ ቦታ ሲሄዱ ነው እኛንም ከስደት መለስ ለዚህ ያብቃን 😍
ማሻ አላህ ያምራል እሰራለን ከማለት እንድህ ሰርቶማሳየት ደስ ይላል የራኬብ ጩህት እንዴት እዳሳቀኝ
እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ምግብ አዘጋጅ ነኝ በማራም
ዋው በጣም ደስ ይላል ይመቻቹ አስፍሽ እና እራኬብ👌👌👌💚💚💚💚💚ሀገሬ ዞሮ መግቢያዬ በስላም በፍቅር ለዘላለም ኑሪ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Amen 🇪🇹
እኔም ከሰደት መልስ ዘና ፈታ እልበታልው
መዳም ስትጫወት ቁጭ ብየ ነበር ያየው እሷም በተርዋ እንድትያኝ ነው የማደረጋት አብራኝ ባትመጣምኳን አንስቸ አልክላታለው😂😂
😁😁😁
😀😀😀😀
ክክክክክክ እኮ
😀😀😀
ልክነሽ እማ😃😃😂
እድሜ ለማዳሜ እስከሚበቃኝ ተዝናንቻለሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
It is good to be rich in Ethiopia!
ራኬብ ተዝናናች ነው ሚባለዉ አጋንት ያያዝዉ ሰዉ ይመስል ሃገር ያያዝ ነዉ ያለችዉ !! ሃሃሃሃ በይ እንዳይለምድሽ !!
አሁን እንግዲህ የሙዚቃ ክሊፕ ላይ ቋቅ እስኪለን ልናየው ነው ያዝ እንግዲህ
Min chiger alew
@@jemilanasirw.w.wjemilanasi3986 ምንም ችግር የለውም ግን እኛ ሃገር አንድ ነገር ሲመጣ ፊልም ላይ እና ክሊፕ ላይ መደጋገም ይወዳሉ ሊያነው
ዋው እደኔ እዚህ ቦታ ሀገሩ ሲገባ ለመዝናነት የሚሄድ ኢን ሻ አላህ በጣም ምወደው ቦታ
ሀገሬ ኢትጵያ ሁሌም እመርልኝ አሸብርቂልኝ እደጊልኝ እናት ሀገሬ
በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ እህቴ ሰብስክ አርጊኝ በመልካምነት አበረታቺኝ እህቴ
እስክ እኔንም ላይክ ስጡኝ አይከፈልበትም
💚💛❤
Like argenal 😊
በሉ እንግዲ ሀብታሞች ገብታቹ ፈታ በሉ ለኛ ደሞ ፎቶ ተነሡና ኤፊቢላይ ፖስቱት እኛ ድሀዎቹ ደሞ ዋው ዋው እያልን ላይክና ኮሜንት እሠጣለን
መሻላህበጣምይምራልእኘምከሥደትሥንመለሥእመጣለንጠክሩደሥይላል
ክክክክክክክ
Lifeguard. 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 በጣም. ያሳዝናሉ. ፀሐዩ. ዝናቡ. ውሀው. Respect for lifeguard 👈
ዋው፡ያምራል፡እኔም፣ቀናሁ፡አይስደት፡ተው፡ተፋታኝ
WATER PARK❤️ enena ljoche betam yemnodew meznagnachn new Endezi Aynet neger “Semonun adis” yemtakerbewa stakerbew beybel gls yhonal endihum yaznanal zare huletachu bzu algelesachutm. Gn thank you
ራኬብ ጥሩ ሰዉ አልነበርሽ ማን አበላሸሽ አለባበስሽ ከታች አላማረኝም ሌላዉ ዉድ የስደት እህቶቸ አብሽሩ ባአላህ ተስፋ አንቆርጥም ሁላችንም ትዳር ይዘን ሞቅ ደመቅ ደመቅመቅ ያለ ልጆች ድብ ድብ አሚሉበት በቃ ምን ልበላችሁ አላህ ይስጠን አብሽሩ
1. Rakebko yalechw yemeznagna water park wst nuw. Libs alebabes demo endeyebotaw yleyayal. Mechem suri weyim qemis lebsesh wha wst gibi atyatm. Katefaw yiqrta.
You are such stupid, is that your business ,she has right to wear, she look beautiful with that, you are jealous.
ሀገሬ ናፈቀኝ ይሄን ሳየው ዋው ማሻ አላህ ሀገራችን ነቃልን
ግን የት አካባቢ ነዉ በአዛኝቷ እንዴት ይማርካል ኢትዮጵያ አገሬ ሁሌም አብቢልኝ 👉💚💛❤
Deber zeyit
ጎራ በይ ቤተሰብ እንደራረግ
ዋው አገሬ እንዴት አምሮባታ ስንት ነው ግን መግቢያው
ደብረ ዘይት
@@na-uu5or እነመስግነለን እህት
አሚን ያብብልን ይለምልምልን በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ እህቴ
በጣም ነው የምወዳችሁ ክክክክክ አስፋው ፆለትህ አትለኝ አረ ተመቸሽኝ እህ አምላኬየ ሀገራችንን ሰላም አድርግን በሰላም ከቤት ወቶወ በሰላም ይመለስ
አረ መሻአላህ ኢቲዮጲያም እደዚህ ያለ መላሂ መኖሩ አስደስቶኛል ኢንሻአላህ ከስደት መልስ
የኔ ቢጤ የድሃ ልጅ በቲቢ ያየዋል
እኔ የሜገርመኚ የሰው ሃገር ሰው ቤት ሰርተን ስንመገብ ስንዛናና ክሃብታሞች እኩል ነው አገራችን ግን የሃብታም የድሀ እያሉ ይለዩናል
Nefse. .. hulum mekfel eskechalle ezi gebto meznanat ayekelekelem. Why do you people always exaggerate things. I live in America. I cannot go to places where rich people go. I won't beable to join their private clubs and and enjoy my life in a yach, live in neighborhood with millions dollar homes. There're the haves and the have nots, and there always will be. Let's just hope our people will have s better economy soon with better governance, so more people will be able to afford to provide for their children more.
Ormiya kena beautiful BISHOFTU
ኩሪፍቱ ኬኛ
በደንብ ኩሪፍቱ ኦሮሚያ ኬኛ ። ኦሮሞ አገሩ ለም ሰውም ራሀ ነው።
Yaaa
Thank u
እኔ የጉጠርዋ ልጅ ነኝ በጭቃ እየተጫወትኩ ነው ያደግኩ ኣሁን ግን ከስደት መልስ እመጣለው ኢትዮጽያ ለዘላለም ትለምልም
Water country or water park dess yelal gin what about the price? I can guess it’s only for rich
Ya kuriftu is for the rich
The price was 950 birr to get in. I was complaining about the price on my video, you can watch it on my channel 😊
ዋው ድባይ ላይ መስሎኝ ነበር ሀገሬ ላይ ለውጥማ አለ 😍😍😍😍😍
Metoo
ያምራል ግን ዋጋው ለድሃ ልጅ አይሆንም ይመስለኛል😟🙃
ልጄ የልጅነቴ ፡ የድሀ ልጅማ ዳቦ እና ትምህርት ያስብ
I was complaining about the price when I went too. You can watch on my channel how it was
በጣም ደስ ይላል በሠዉ ሀገር ሣየዉ ብርቅ ይሆንብኝነበር ምናለባገሬም ቢኖር እንደዚ ሁሉንያሟላ መዝናኛ ቦታ እያልኩ እምኝነበር
አልሀምዱሊላህ ሣየዉ ደስነዉያለኝ
I do not see the name of the water park in Amharic. Why?
Wowo betam des yelal hager achini ede mazenagni selorate betam new des yealgni
Rakebye tsegursh endezi frize sihon or straight ( sayteqelel) stadergiw more yamrbshal, yhedbshal.
aw lek nesh endi argew yagnawe yekerebish demo eco konjiye nesh
Wow kuriftu.
It was amazing. You can check out how much fun we had on my channel as well 😊
ያምራል የአርብ ሀገር ብሬ ሳያልቅብኝ ሄጄ እዝናናለሁ የት አካባቢ ነዉ😁
Debre zeyt
ማሻአላ በጣም ነው የሚያምረው አገራችን ሁሌም ይመርብሽ
በመልካምነት ሰብስክ አርጊኝ እህቴ አበረታቺኝ
በጣም ያምራል እኔ ጭቃ ጠፍጥፌ ነው ያደግኩት የዛሬን አያርገውና አስፋዉና ራኪ ታምራላችሁ
እስኪ በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ በመልካምነት ሰብስክ አርጊኝ እህቴ
@@tnshuash426 እሽ
@@amiwelloyewa1849 አመሰግናለሁ እህቴ
በጣም ያምራል አንደኛ ነው ይሄን የሰራው ባለሀብት ጀግና ብዬዋለው
ሰርከስ፡የሚሰሩት፡ግን፡አለባበሳቸው፡አያምርም
አይስቡም፡አንድ አይነት፡ቢለብሱ፡ያምራል፡
በመልካምነት፡ኢዪት
ሃጋሬ አለህ ሳላምሽን ያብዛልን የራቢ ካስደት ትማልሼ እናት አባቴን እና እህት ዋንዳምድሞቼን እዤ ላመዝነነት የብቃኝ የራብ