A millionaire Comedian became an undercover driver!! KING SIZE VLOG #1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @Meleye16
    @Meleye16 10 หลายเดือนก่อน +9

    Wow endet hagre amralch des sil eshi yene jegna betam new yemdankh egziabher kant gar yihun

    • @Karl-h4u
      @Karl-h4u 9 หลายเดือนก่อน

      A😅😅of 😮a😮😢

  • @fitsumethiotube1791
    @fitsumethiotube1791 10 หลายเดือนก่อน +139

    ሁሌ አዲስ አቀራረብ፣ ምን አይነት ስጦታ ነው እሼ! ፍቅር ነህ! እግዚአብሔር ታማሚዋን በሕይወት አቆይቶ ከእናቷ፣ ከእህቷና ከሀገሯ ያገናኛት

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 10 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን❤❤❤

    • @elbitesfish966
      @elbitesfish966 10 หลายเดือนก่อน +1

      Amen❤❤❤

    • @98fad
      @98fad 10 หลายเดือนก่อน

      😀😀😀

  • @firekidane1
    @firekidane1 10 หลายเดือนก่อน +185

    እሼ ጀግና ነህ ከትንሽ ተነስተይ ትልቅ የሆንክ የነጌዋ ባታ ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ደብቃ ሸሽጋ ታኑርህ ልጅክንም ለቁምነገር ታድርስልህ 😊❤

    • @mandelaadugna38
      @mandelaadugna38 10 หลายเดือนก่อน

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን❤❤❤❤

    • @yearsemalij2396
      @yearsemalij2396 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን፫❤❤❤

    • @A14-m1j
      @A14-m1j 10 หลายเดือนก่อน

      🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @sulamatistube279
      @sulamatistube279 10 หลายเดือนก่อน

      AMEN AMEN AMEN

  • @takyos8190
    @takyos8190 10 หลายเดือนก่อน +22

    እሼ የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኮሚሽን ኢትዬጵያን ሊያስተዋውቅ ቢፈልግ እንኳን በዚህ ደረጃ አይሰራውም። ድንቅ ብቃት። ትለያለህ እሼ። ዘመንህ ይባረክ። am proud of you & my mother land ETHIOPIA.......'ለውጥማ አለ' ??????

    • @Ethiopiamezmur477
      @Ethiopiamezmur477 10 หลายเดือนก่อน

      ዘሮች ተነስተዋል

    • @Ethiopiamezmur477
      @Ethiopiamezmur477 10 หลายเดือนก่อน

      ናቸውና ነበረ፥ ወደ ቤት

    • @Ethiopiamezmur477
      @Ethiopiamezmur477 10 หลายเดือนก่อน

      URachel, kanye nami

    • @Ethiopiamezmur477
      @Ethiopiamezmur477 10 หลายเดือนก่อน

      Everything else is fine

    • @Ethiopiamezmur477
      @Ethiopiamezmur477 10 หลายเดือนก่อน

      Rahel is the only one that

  • @self-possessed
    @self-possessed 10 หลายเดือนก่อน +75

    This guy is so intelligent, smart, and active. He is entertaining with an amazing understanding of marketing.

    • @azebbirhanu4882
      @azebbirhanu4882 10 หลายเดือนก่อน +3

      እሼ እመቤቴ ከክፉ ነገር ከነመላዉ ቤተሰብህ ትጠብቅህ

  • @lidiasolomon8159
    @lidiasolomon8159 10 หลายเดือนก่อน +89

    Eshe Eshe Eshe! From where do i start. Your story line, Creativity, Cinematography....my God. The way u are trying to show the world that Ethiopia is not just a poor country as they all were programmed but a developed one with different top notch Resorts, Hospitals, Real Estates, Churches...i just can go on and on. My GOD.....U just made my day my Brother. I am So PROUD of you. I have never commented on any video on TH-cam before but i just couldnt help myself after watching this KING SIZE VLOG. U R Z MAN. U deserve 10 Million Subscribers and this video will take u further as it is done in English and with a good Subtitle translation. I LOVE U MAN! Keep on going. May b we will meet in person and i might be included in one of ure King Size Vlogs. Mark my word. Until then......May the Almighty Bless all ure Endeavors. Pls Ethiopians and Eritirians, SUBSCRIBE SUBSCRIBE SUBSCRIBE!!!! LIKE ,SHARE, COMMENT ! This video needs atleast 2.25 Million Views in 24 hrs. Lets break the record Guys!

    • @mebrakzeremariam1286
      @mebrakzeremariam1286 10 หลายเดือนก่อน +6

      Well said, Totally agree 💯❤ from 🇪🇷

    • @berihadeyas1833
      @berihadeyas1833 10 หลายเดือนก่อน +2

      i love this comment. Eshe wonderful man .

  • @TesgaTesga
    @TesgaTesga 10 หลายเดือนก่อน +93

    እሸን የሚወድ እንደኔ👍👍👍👍🥰🥰🥰

  • @hilinaeshete2478
    @hilinaeshete2478 10 หลายเดือนก่อน +2

    እሼ እግዚያብሔር ሁሌም ይርዳህ በጣም ነው የምወድህ
    እንዳንተ እግዚአብሔር እንዲቀባኝ ቀኝ እጁም እንዲያደርገኝ
    የብዙ ሰው የሳቅ ምንጭ እንድሆን አምላኬን እለምነዋለሁ ይሄን ሜሴጅ ካየህ በፀሎትህ አስበን
    አስካለማርያም ብለህ ❤❤❤

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube 10 หลายเดือนก่อน +113

    ይችን ኮመንት ምታነቡ ፈታጣሪ የልባቹህን መሻት ይሙላላቹህ የረፍት እንጀራ ይስጣቹህ አሜን ሁላቹህም አሚን ሳትሉ እንዳታልፉ ❤

    • @Lemlem1305
      @Lemlem1305 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @aelm6397
      @aelm6397 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 10 หลายเดือนก่อน

      አሜንአሜን አሜን❤❤❤❤

    • @muradahmed9930
      @muradahmed9930 10 หลายเดือนก่อน

      Histrionic personality disorder (HPD) is characterized by a pervasive pattern of attention-seeking behaviors and a theatrical level of emotional reactions. The condition is usually life-long, though onset is typically in late adolescence or early adulthood.

    • @mahdertube8321
      @mahdertube8321 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @OrthodoxMezmur.21
    @OrthodoxMezmur.21 10 หลายเดือนก่อน +47

    እሸ ወንድሜ ቅድስት ድንግል ማርያም እመብርሃን መጨረሻህን ታሳምርልህ ከክፍ ሁሉ በቀሚሷ ትከልልህ እግዚአብሔር ከክፋ አይን ይሰውርህ ስራዎችህ ጥበብ የተሞላባቸው ድንቅ ናቸው በርታልን ❤❤❤

  • @ጌጤነሽ
    @ጌጤነሽ 10 หลายเดือนก่อน +38

    አደኛ እሼን የምወደ በላይክ❤❤❤👌👌👌

  • @kemeriyaabdella5315
    @kemeriyaabdella5315 10 หลายเดือนก่อน +26

    Is that a real history 😢😢😢😢I couldn’t stop crying 😭 and I’m sorry Eshetu I believed what you had done already ❤ but if she treats chemo in Qatar it could be best 🙏🏼please let her to see her mom in Qatar🙏🏼

    • @mebrakzeremariam1286
      @mebrakzeremariam1286 10 หลายเดือนก่อน +1

      Yes I was thinking the same, I think she needs her mom on her side while she gets her treatment, I also know Eshe will make it happen, because he is the greatest man and he is blessed ❤ you from 🇪🇷🙏

  • @Netsi.
    @Netsi. 9 หลายเดือนก่อน +1

    GETANE yemelew negre tefagne Hagere ❤❤❤❤❤ Esheee thanks a lot GETA Bebreket yemulahe 🙏🙏🙏

  • @YODTAR
    @YODTAR 10 หลายเดือนก่อน +3

    full of Advertisement u are the most Brilliant Guy

  • @sisay78
    @sisay78 10 หลายเดือนก่อน +3

    እሸቱ መለሰ የ 21ኛው ክፍለ ዘመን ምልካም ሰው እግዚአብሔር ሁሉ ነገርህን ይባረክ በምሰራው ሥራ ሁሉ እግዚአብሔር ቀድሞ ይግባ ይባርክልህ ከክፉወች ይጠብቅህ

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 10 หลายเดือนก่อน +2

    wow.amazing..እሼ ከፍታህ እየጨመረ ነው አምላክ ይጠብቅህ

  • @meronkassu8373
    @meronkassu8373 10 หลายเดือนก่อน

    It's so fantastic! A very story-telling about our country!...keep shining and stand out as usual!

  • @ከድየተረፏ
    @ከድየተረፏ 10 หลายเดือนก่อน +5

    እሽየ የኔ አስተዋይ ባገኝህ ደስ ይለኛል ግን እደማገኝህ ተስፍ አለኝ የኔ ምርጥ ሰው❤❤❤

  • @hanigetnet1625
    @hanigetnet1625 9 หลายเดือนก่อน +1

    This is so beautiful history to discover my lovely country Ethiopia thanks alot Eshe and the team for doing this beautiful history ❤❤❤

  • @adaneashenef1202
    @adaneashenef1202 10 หลายเดือนก่อน

    Eshe I haven't word to praise you; You are a real Ethiopian; I wish God bless you with peace, age and health; and I wish God will help you for your end will be successful. Your job is so amazing and fantastic.

  • @mercya5192
    @mercya5192 10 หลายเดือนก่อน +2

    Advertisement on another level wow Eshe you are so smart and gifted

  • @Acnt12
    @Acnt12 10 หลายเดือนก่อน +6

    Ethiopia is beautiful 🇪🇹🇪🇹🇪🇹we can visit now🥰

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 10 หลายเดือนก่อน +47

    I like the way you explain and advertise Ethiopian ❤ and the commercials. Thanks Eshe

    • @RABELBELETE
      @RABELBELETE 10 หลายเดือนก่อน +1

      Qa

  • @Sariy177
    @Sariy177 10 หลายเดือนก่อน +51

    የስደት እህቶች በሰላም ወታችሁ በሰላም ግቡ❤

  • @YisehakAsfaw217
    @YisehakAsfaw217 10 หลายเดือนก่อน +13

    what can i say!!! KINGS SIZE VLOG . BECOMES MY FAVOURITE ONE!!!! Thank you donkey tube ❤

  • @zainahz3697
    @zainahz3697 10 หลายเดือนก่อน +35

    መልእክት የምታስተላልፍበት ሀሳቦች ምርጥ ናቸው

  • @enattilahun8576
    @enattilahun8576 10 หลายเดือนก่อน +1

    Eshe gen be MARYAM deram new betam eko new 😭😭😭😭behone serahen hulem yedenkgnal berta ke iynachn yetbekhe Abate ❤

  • @hirutfentaneh-zc3wi
    @hirutfentaneh-zc3wi 10 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እናት ሲያሳዝነ😢
    አንተ ግን ሁሌም አስገራሚ ነህ ዛሬም እጄን በአፌ አስጭነኸኛል😍

  • @ezanahailemariam9812
    @ezanahailemariam9812 8 หลายเดือนก่อน

    Mashallah.🙌🏽🙌🏽Wow, Eldana. thank you for this performance so amazing.🙌🏽🙌🏽

  • @13.Month.of.Sunshine
    @13.Month.of.Sunshine 10 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia needs a leader and more people like Mr Eshetu that loves Ethiopia and as All One Ethiopians.

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 10 หลายเดือนก่อน +6

    እሼ 2,25 M ዋዉ ሰብስክራይብ ደርሶል ዋዉ ተባረክ ብሩክ ሁን እደግ ተመንደግ በጣም እወድሀለሁ የስደቶ እህትህ ነኝ ልጂህን ያሳድግልህ❤❤❤

  • @sinitaraya8659
    @sinitaraya8659 8 หลายเดือนก่อน

    Gobez Eldana konjo. Thank you so much eshetu❤❤❤❤

  • @fatmaali7750
    @fatmaali7750 10 หลายเดือนก่อน +24

    ሲገናኙ እድታሳየን እናትና ልጀ ለመገናኛት ያበቃቸወ❤❤❤😢😢

  • @michaelmenberu4091
    @michaelmenberu4091 8 หลายเดือนก่อน

    እንደዚ አይነት ክህሎት እንዳለሽ አላቅም ነበር ደሊና ትንሿ ጀግና ነሽ wow ጥበብ አለ !!!💚💛❤️

  • @ደስታዝናቤወለተእየሱስከራ
    @ደስታዝናቤወለተእየሱስከራ 10 หลายเดือนก่อน +2

    ካልታደልክ እዴት ትታገላለህ
    አሼ ምርጥ ስው እድሜን ከጤና ጋር ተመኘሁልህ

  • @helengebretnsae4205
    @helengebretnsae4205 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ante huliye lyu nek gena bzu tiserale betam ewedhalew hulie eketatelihalew ❤️❤️🇪🇷🇪🇷 yenye ehet fetari yadnat
    Yenye enat🙏

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 10 หลายเดือนก่อน +4

    አይ እናት ጌጤ እሷ ናት አለች 😢😢😢😢
    እግዚአብሄር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ በሰዉ ሀገር ህመም በጣም ከባድ ነዉ

  • @eyobjob3085
    @eyobjob3085 10 หลายเดือนก่อน

    በምን ቃላት ልግለፅህ እሼ በስማም በጣም ግሩም ስራ ነው ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @binik143
    @binik143 10 หลายเดือนก่อน +1

    ትልቅ ነህ ወደፊትም ትልቅ ትሆናለህ ትልቋን ኢትዮጵያን ትገነባለህ በዓታ ማርያም የሚያስፈልግህ ትሙላልህ ልጅህን ቤተሰብህን የዶንኪ ቲዩብ ክሩዎችህን በበረከት በረድኤት ትሙላው።እሼ ዩቲዩብን ወደን ፈቅደን እንድናይ አደረከን ዘመኑን ዋጁ ይላል የእግዚአብሔር ቃል ዘመኑን የዋጀ ስራ ድንቅ ብቃት የድንግል ማርያም ልዩ ተሰጥዖ መታደል ነው ተመስገን🎉

  • @Mikebuze1
    @Mikebuze1 10 หลายเดือนก่อน +7

    Ethiopian Version Mr beast.... our comedian eshetu the best of best TH-camR

  • @babimusic12
    @babimusic12 9 หลายเดือนก่อน

    Eshe teleyalek eko keleloch leyet bale aqerareb 💯 Part 2n qexelebet enewedkalen Egziabher kante gar yehun Ethiopia degmo endezi tamralech ende hagere almeselechengem neber weci hager eko new yemimeslew Camera aqeraretsachum merxe neew bertu

  • @servedfreshdaily9243
    @servedfreshdaily9243 10 หลายเดือนก่อน +2

    I love this masterpiece. love my ኢትዮጵያ
    They played one of my favorite Oromo songs
    Jambo Jote (Belba)

  • @mekdesmaru5
    @mekdesmaru5 10 หลายเดือนก่อน +1

    Just woww egziyabher yakbrih esshe

  • @wendewoldeabi1789
    @wendewoldeabi1789 10 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው እሼ በእውነት በጣም የታሠበበት advertising vlog ብለው ይቀላል ግን በጣም ደስ ይላል መጨረሻው ላይ በጣም አዝኛለው እግዚአብሔር እናትና ልጅን በሠላም ያገናኛቸው

  • @elizabethurgessa9877
    @elizabethurgessa9877 10 หลายเดือนก่อน

    waw our country changed a lot as if never been there , thanks eshetu keep going

  • @YaredMengistu-gq6ir
    @YaredMengistu-gq6ir 8 หลายเดือนก่อน

    Gerami man ye negew ye Ethiopia billionaire just protect yourself and keep doing what you are doing

  • @kadamet
    @kadamet 10 หลายเดือนก่อน

    betam yemegermge ye donkey tube team akeme masetaweka bemegerme tarike yemetenagerubete mengede yasegermegale . teradeshnal hoteal , kurifetu rezoret . hosepital ena lelameme masetawekawocene bememesete tarike bravo

  • @YeneKasa
    @YeneKasa 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሼ ማርያምን አስደማሚ ነክ እያስለቀስክ ሃገር እያሳየክ እያዝናናህ ብቻ ትለያለህ ❤

  • @BABR7826
    @BABR7826 10 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ የኔ እናት አስለቀሱኝ ከምር😢😢😢በስተመጨረሻስ የልጅቷ ነገርስ በጣም ነው ያዘንኩት 😂እሼ😳እዚህ እኮ ነው ተወልጄ ያደኩት 🤣🤣

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 10 หลายเดือนก่อน +2

    እመብርሀን ምህረትን ትላክላት ልብ ሰባሪ ታሪክ ነው ለሀገርሽ በሰላም ያብቃሽ❤!!

  • @FikerYb
    @FikerYb 10 หลายเดือนก่อน

    Esha korahubih fateri kantegar yihun jegna ya Ethiopia lij ya enati tut yiberak ❤❤❤❤❤

  • @طيبهمحمد-ظ8ف
    @طيبهمحمد-ظ8ف 10 หลายเดือนก่อน +2

    እሽቱ ምርጥሠውነው።አላህ ይጠብቅህ ከመጥፎነገር

  • @gadatube1231
    @gadatube1231 10 หลายเดือนก่อน +1

    Eshe tleyaleh really you are the king of the year 2024 !!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nardostemeche8648
    @nardostemeche8648 10 หลายเดือนก่อน +1

    Hello eshe am the biggest fan of you! I love this new show and I really appreciate it .But to give some opinion as an audince please try to make the story more realistic. lots of love.

  • @YemikirWorku
    @YemikirWorku 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሹ በጣም አድናቂህ ነኝ ተባረክ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ

  • @HopeHope-u4r
    @HopeHope-u4r 8 หลายเดือนก่อน

    ኤልዳና ቆንጆ አክተር ወጥቶሻል የኔ ጎበዝ❤

  • @sonofelamida
    @sonofelamida 10 หลายเดือนก่อน +11

    አረ እሼ የምር በጣም የምትገርም ነህ ፈጣሪ ይባርክህ ልጅቷ ደሞ ፈጣሪ ይማራት❤❤❤

    • @Be2u16
      @Be2u16 10 หลายเดือนก่อน +1

      It's just a drama. But the best commercial drama

    • @sonofelamida
      @sonofelamida 10 หลายเดือนก่อน

      @@Be2u16 ድራማ ነው እንዴ እኔ ደሞ የልጅቷ ህመም እውነት መስሎኝ ነበር

  • @AirDr-qi5hu
    @AirDr-qi5hu 10 หลายเดือนก่อน +1

    Crazy man i love you❤

  • @shitayeessa1481
    @shitayeessa1481 10 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you, Eshetue. I hope to come to Ethiopia and see you. My children love you and hopefully will make it to your show sometime this year. By the way, I am returning to Ethiopia after 22 years in North America. My children speak English and French; hopefully, you can teach them Amharic.

    • @Toronto6
      @Toronto6 10 หลายเดือนก่อน

      Are you returning to Ethiopia for good?

  • @dawittemesgen8558
    @dawittemesgen8558 8 หลายเดือนก่อน

    You Just keep quite when I do my video record I'll take you wherever you want Haiii Eshe 😂😂😂😂
    You're fluently English speaker🎉

  • @TomorrowGenrtn
    @TomorrowGenrtn 10 หลายเดือนก่อน +2

    የመጨረሻው ፓርት😂😂 አይ አሸ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤

  • @ganzabeberhen
    @ganzabeberhen 10 หลายเดือนก่อน +2

    እሼ ምርጥ ኢትዮጽያዊ ምነዉ እድል ቀቶኝ ባገኝህ ደሞ ወንድሜን የምትመስለኝ ነገር

  • @bezageremew8387
    @bezageremew8387 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኤዲተሩን ሳላደንቅ አላልፍም❤እሼ ❤❤

  • @Samyon_1
    @Samyon_1 10 หลายเดือนก่อน

    This is the best I have seen so far! Amazing!

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 10 หลายเดือนก่อน +4

    I don't have word❤❤❤ተባረክ ❤❤❤ ለታመመችውሞ እግዚአብሔር ምህረቱ ይስጣት

  • @fikirteamante
    @fikirteamante 10 หลายเดือนก่อน

    I admire you it was amazing video how can i explain my feeling i don't have work Good bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤am proud of you

  • @KidestKebede-r4l
    @KidestKebede-r4l 22 วันที่ผ่านมา

    Berta andkene tegnayetne ensralenne 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @muradahmed9930
    @muradahmed9930 10 หลายเดือนก่อน +1

    Keeping the Nice ways of Advertising.. But the girl speaking Amharic well😮

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m 10 หลายเดือนก่อน +1

    Wishful thinking! Not bad Drama 😮

  • @Niza12333
    @Niza12333 10 หลายเดือนก่อน +5

    I.m from ingiland l love your content keep on

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እችን ቀን ለሰጠን አሜን 🙏🙏🙏 ፈጣሪ በቸር ያሰንብተን ከዚ የበለጠ ሰርተው እናያለን አሜን ❤❤❤🥰🥰🥰🕊🕊🕊🙏🙏🙏👈💫

  • @mekdessahle
    @mekdessahle 10 หลายเดือนก่อน +1

    እሼ ምርጥ ሁሌ ነው ባንተ inspire የምሆነው

  • @Mitaye-rz7il
    @Mitaye-rz7il 10 หลายเดือนก่อน +3

    ኡፍፍ እማዬ ያይኔ ርሀብ ስትል አንጀቴ ተላወሰ😢😢 እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ እህት ኡፍፍ😢😢

  • @Gtmedhub
    @Gtmedhub 10 หลายเดือนก่อน +2

    Eshetu you are very creative and brilliant. You deserve 10M subscribers

  • @hena-2980
    @hena-2980 9 หลายเดือนก่อน

    Wow wow Kee going it's absolutely amazing 🇪🇹🇪🇹🔥🔥🔥

  • @Kidu-eu6ed
    @Kidu-eu6ed 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም አስለቀሳቹኝ። እሼ በጣም የሚገርም ሀሳብነው ጥንቅቅ ሸብረቅያለ።

  • @biltek2030
    @biltek2030 10 หลายเดือนก่อน

    wow an inspirational video, thank you.

  • @firohd8748
    @firohd8748 10 หลายเดือนก่อน +1

    This is amazing keep going bro

  • @eskedargelahun5900
    @eskedargelahun5900 10 หลายเดือนก่อน +1

    እመብራሀን ካንተጋር ትሁን ፈጣሪ እውቀቱን ይጨምርልህ ልጅህን ያሳድግልህ

  • @ethiopianorthodoxtewahdo
    @ethiopianorthodoxtewahdo 10 หลายเดือนก่อน +4

    "This one I will take the basket" part😂😂

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 10 หลายเดือนก่อน +9

    ዋውውውው የዛሬው ❤❤❤❤እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅ ❤❤❤

    • @laylalayla9893
      @laylalayla9893 10 หลายเดือนก่อน

      ሀደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @dasalegntv
    @dasalegntv 10 หลายเดือนก่อน

    Eshe ethophian mrbest❤️👌

  • @MeseretBirhanu-be6ml
    @MeseretBirhanu-be6ml 7 หลายเดือนก่อน

    Am proud of u dear wow 💪👍💪

  • @YaredTeklay-np5vh
    @YaredTeklay-np5vh 10 หลายเดือนก่อน +7

    እሸው ምርጥ you tuber wow

  • @yonatanaraya65
    @yonatanaraya65 10 หลายเดือนก่อน

    በዚህ መልኩ አገር የማስተዋወቅ ሥራን ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴርም አልሰራ፡፡ በእውነት ገራሚ ነህ፡፡
    የአገራችንን አስቀያሚ ጎን ብቻ ላሳዩን እነ Kino Yves ለመሰሉ ጭባዎችም ጥሩ ተግባራዊ መልስ ነው የሰጠህልን፡፡
    ውለህ ግባ፡፡

  • @funtime9961
    @funtime9961 10 หลายเดือนก่อน +11

    can we apprciate this content creator haha

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m 10 หลายเดือนก่อน +1

    It is better than having always Horror News from Ethiopia 🇪🇹

  • @BrhanieGashaw
    @BrhanieGashaw 9 หลายเดือนก่อน

    የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ፡፡

  • @ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ
    @ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይማርልሽ ልቤ ተሰብሮ ነዉ ያየሁት የእኔ እናት ልጅሽን ለሀገርዋ ያብቃልሽ 😢😢😢😢

  • @Hailegttube
    @Hailegttube 10 หลายเดือนก่อน +1

    በውነት እሸ ተለያለህ
    you're amazing

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 10 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞት እናታችን እግዚአብሔር ማሪ ፀሎት አርጉላት 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤💒💒💒

  • @jcgjgy3543
    @jcgjgy3543 10 หลายเดือนก่อน +1

    eshe bitam aref nw amharik englishe ❤❤❤❤ wawe bitam aref

  • @hizibayenlegesse2171
    @hizibayenlegesse2171 5 หลายเดือนก่อน

    Wow....Eshe u can... 👌

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 10 หลายเดือนก่อน +4

    ዋዉ እሼ የምትፈጥራቸው የፕሮግራምህ ሃሳቦች ምን ያህል ተስጥኦ እንዳለህ ያሳያል!
    የጥበብ ሰው ሁሌ አዲስ ነገር መፍጠር ነው ህይወቱ !
    በርታ!

  • @henaorth
    @henaorth 10 หลายเดือนก่อน +1

    Eshe i love your story telling method so much❤❤❤

  • @SewHune798
    @SewHune798 10 หลายเดือนก่อน +6

    Wow Ehetu, this show is the bright future for the channel.
    well done bro keep up the good work. I re-watched the video BYTHEWAY.

  • @surveycto3313
    @surveycto3313 10 หลายเดือนก่อน +2

    Egziabhr ybarkeh ❤

  • @መዲናዩቱብTube
    @መዲናዩቱብTube 10 หลายเดือนก่อน +8

    ሰላም መጣሽ አህለን ብያለሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን አንድነትን ያምጣልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selam.bu1224
    @selam.bu1224 10 หลายเดือนก่อน

    The way u are doing ads in between is so great 👍 👌 🙌

  • @fiqrtube
    @fiqrtube 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው
    በርታልን ቀጥል ወደፊት