ያልታየው የእሸቱ የህይወት መንገድና መኖሪያ ቤቱ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 2.1K

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  ปีที่แล้ว +908

    ሰብስክራይብ አድርገዋል? አመሠግናለሁ!

    • @short_videos1221
      @short_videos1221 ปีที่แล้ว +21

      ቀላል አድርጌያለሁ ይገባሃል ወንድሜ😊❤

    • @netsanetdagne6831
      @netsanetdagne6831 ปีที่แล้ว +6

      Bemigeba

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 ปีที่แล้ว +3

      ከዚህበላይየሰጠህፍጣራእሸቶመልካምሰው

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 ปีที่แล้ว +4

      ​@@short_videos1221እኔም ፣አረጊለሁ፣በጉጉት ነው ፣የምጠብቀው 😂🥰🥰🙏🙏

    • @abebina4362
      @abebina4362 ปีที่แล้ว +2

      👍

  • @yengustube
    @yengustube ปีที่แล้ว +596

    እሸ ምርጥ እንቁ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ዘርህ ይባረክ 🎉❤ ለወጣቱ ምሳሌት ነህ ❤🎉

  • @eiskeyastamirat1705
    @eiskeyastamirat1705 ปีที่แล้ว +473

    የዚህ ልጅ የስኬት ሚስጥር እምነቱን በእግዚአብሄር ላይ አድርጎ መፅናቱ ነው በርታልን እሸቱ

    • @ነብሮነኝ
      @ነብሮነኝ ปีที่แล้ว +4

      ዋው በትክክል ገልፀኸዋል።

    • @madina3828
      @madina3828 11 หลายเดือนก่อน +2

      ምርጥ ሰው

    • @yordanostesfalem-u9r
      @yordanostesfalem-u9r 11 หลายเดือนก่อน +2

      U are smart Eshie betam new Emadenkeh!

    • @EGD402
      @EGD402 11 หลายเดือนก่อน

      እና አንተ ለምን አልተለወጥክም😂😂

    • @BekyGodPlans
      @BekyGodPlans 7 หลายเดือนก่อน +1

      እሼ ከልብህ ለሰውም ለውጥ እየሰራህ ስለሆነ ከዚም በላይ ይገባሀል በርታ😊

  • @tebtatube3875
    @tebtatube3875 ปีที่แล้ว +76

    አሁን ሚስጥሩ ገባኝ በጥዋት ፀሎት ከዛ ሳይታክቱ መስራት እግዚአብሔርን ያስቀደመ መቼም ቢሆን አትራፊ ነው በምድር እንዲህ ያከበረህ እግዚአብሔር በሰማይ ቦታህን ያዘጋጅልህ ።

  • @henokdesalegn349
    @henokdesalegn349 ปีที่แล้ว +7

    ቲቸር ትብለፅን በተደጋጋሚ ጊዜ ሲጠራት እሰማለሁ ቲቸር ትብለፅ ደሞ ብዙ ልጆች እናቴ ብለው በደስታ የሚጠሯት መልካም እናታችን ናት❤ አሁን ላይ ግን በእሸቱ ደረጃ ላይ ያለ ሰው 'ድምፅ' ያስፈልጋታል:: እባካችሁን በጣም ከተጣበበው ሰአታችሁ ላይ ቀንሳችሁ ወደቀደመው ሕይወቷ የምትመለስበትን መፍትሔ ሞክሩላት🙏
    እሼ በጣም የምንወደው እንደ አዳማ ኗሪነታችን ደሞ በጣም የምንኮራበት ወንድማችን ነው ።

  • @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
    @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ ปีที่แล้ว +334

    ማነው እንደኔ እኔ እሼን የሚወድ 😍 ማራኪ ወግ በርታ አሪፍ ፕሮግራም ነው

    • @Salam-bi7ei
      @Salam-bi7ei ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤

    • @bezaadmasu4053
      @bezaadmasu4053 ปีที่แล้ว

      Eneme mirth new eshetu melese ❤❤❤

    • @amanbekele1181
      @amanbekele1181 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ የኔ እህት

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว

      ​@@bezaadmasu4053ደምሪኛ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว

      ​@@Salam-bi7eiደምሪኛ

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 ปีที่แล้ว +695

    የእሸቱ እሸቱ ሰትሉ የነበራችሁ እንኳን ደሰ አላችሁ በሉ ላይክ አድርጉ😊😍

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox ปีที่แล้ว +56

    ሰወ ሰረቶ ሰለወጠ ደሰ የሚለወ ብቻ b ilke አሳየኝ ጎበዝ ከዚሀ በላ እግዚአብሔር ያሰደጋችሁ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ ปีที่แล้ว +54

    አቤት መታደል እሼ ከእግዚአብሔር ገር በእግዚአብሔር ቤት መኖር እንዴት ደስስስስስ ይላል እግዚአብሔር ህይወትህን ይባርከው አሜን❤

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 ปีที่แล้ว +7

    የሰው ልጅ ከስር መሰረቱ ሲናገር ደስ ይላል እሼ የኔ መልካም ሰው አሁንም የልብህን መሻት ሁሉ ፈጣሪ ይስጥህ🙏🙏 ፈጣሪ በሞገሱ እና በቤቱ ልጅህን ያሳድግልህ❤❤❤

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 ปีที่แล้ว +158

    አሼ ስኬታማ የሆነበት ምክንያት ተመለሰልኝ ለካ ቀኑን በፀሎት እየጀመረ ነው::❤❤❤

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว

      ደምሪኛ

    • @Emmaa2023
      @Emmaa2023 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው100%

    • @MeritanaMamo
      @MeritanaMamo ปีที่แล้ว

      hahahahah.. betam enji... hahahah

  • @Maryg05
    @Maryg05 ปีที่แล้ว +226

    እሰካሁን ካሳያሀቸው ባለሀብት ባለቤት ባለመኪና ከሚሉ እውነተኛ ትልቅ ሰው እሸቱ ነው ነጭ ነጯን የሌሎችን ከየት እንደመጣ እግዚአብሔር ይወቀው ለሸቱ እድሜ ና ጤና ይሰጠው

    • @naomigetachew7214
      @naomigetachew7214 ปีที่แล้ว +8

      ሁሉም ሠው ከአንድ አይነት አስተዳደግ አልመጣም ።ያማለት ሌላው ውሸታም ነው አደለም ግን ሚ።ነቅ ልጅ ነው

    • @eyerusfentaw2740
      @eyerusfentaw2740 ปีที่แล้ว +3

      የእሱም ከየት እንደመጣ ፈጣሪ ይወቀው

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว

      ​@@naomigetachew7214ደምሪኛ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว

      ​@@eyerusfentaw2740ደምሪኛ

    • @ninigetaneh2634
      @ninigetaneh2634 ปีที่แล้ว +4

      ተዉ እሼን ለማድነቅ ሌሎችን መንቀፍ አያስፈልግም

  • @NatiAkemel
    @NatiAkemel ปีที่แล้ว +223

    እቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያላሰባቹትን እንጀራ ይስጣቹ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @Nunutiii
    @Nunutiii ปีที่แล้ว +127

    ሁሌም ስለትናንቱ ሲያወራ የሚሰማኝ ስሜት ይለያል የማናችንም ትናንት ችግር ሀሳብ መከራ ነበር ግን ያ አልፎ ዛሬ ጥሩ ነገር ላይ ደርሰናል ዋናዉ ነገር ግን ትናንታችንን አለመርሳታችን ነዉ እሼ በርታማ የኔ ዘመን መልካም ወጣት❤❤❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว +2

      ደምሪኝ ውዴ❤❤❤

  • @عيدهقننه
    @عيدهقننه ปีที่แล้ว +31

    ዝቅ ብሎ ከፍ ማለት ምንኛ መታደል ነው አቤት ከፍ ብሎ ዝቅ ማለት ደግሞ እንዴት ይመራል 😢 ወንድሜ አሹዬ አግኝቶ ከማጣት መድሐኒአለም ይጠብቅሕ ፈጣሪ በቡዙው ይባርክሕ 🎉

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es ปีที่แล้ว +50

    እሸቱ አላህ ያሰብከውን ምኞትህን ሁሉ እድሜና ጤና ልጅህን ባለቤትህን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችው፡፡አሚን🤲❤️

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 ปีที่แล้ว +14

    በራስህ መንገድ የራስህን ቀለም ይዘህ የሚገርም ፕሮግራም ነው የምታዘጋጀው ግዞ ማራኪ ወግ በርታ አሺ አንተ አንተ የዘመናቸሰን ጀግና እግዚአብሔር ፍፆሚህን ያሳምርልህ እመብርሃን በጥላዋ ታሳርፍህ ቤተሰቦችህን እንደምድር አሸዋ ያብዛልህ 😊🙏

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኛዋ🎉❤

  • @mekdibelete3611
    @mekdibelete3611 ปีที่แล้ว +377

    የእሸ እዚክ መድረስ መሰረቱ በእምነቱ መጠንከሩ ነዉ እና በራስ መተማመኑ ምረጥ ኢትዮጵያዊ💪💚🧡❤️

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኛ🎉

    • @matusala8322
      @matusala8322 ปีที่แล้ว

      ዋናው ጤና ነው:
      ቁስ ይመጣል ይሄዳል ምንም ልንደነቀው አይገባም::

  • @Alem844
    @Alem844 ปีที่แล้ว +23

    ማራኪ ወግ እጅግ በጣም እናመሰግናለን አይደለም 20ሺህ መቶሺ ትደርሳለህ የምታቀርባቸው ወብ ዝግጅት ስለሆነ እሼ ባለቤትህን ልጃችሁን ይትባረክ እሸቱን እንዲሁም የስራ ባልደረቦችህን ጭምር የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒያለም ይጠብቃችሁ በምትሄድበትም ቅዱስ ገብርኤል ጥላ ከላ ሆኖህ በሰላም ይመልስህ 🙏

  • @betty8479
    @betty8479 ปีที่แล้ว +18

    እሼ ዕንቁ የተዋህዶ ልጅ እንወድሃለን ❤❤

  • @hannamulugata4896
    @hannamulugata4896 ปีที่แล้ว +3

    አሼ በጣም ስለምወድህ ስለማከብርህ ይትባረክን ሳምልኝ😘😘😘😘😘

  • @genetgebrabe2156
    @genetgebrabe2156 ปีที่แล้ว +19

    እሼ ለአስተማሪህ የሆነ ነገር ማድረግ እለብህ እነደዚህ አርጅተውም እያስተማሩ ነው እድሜ ጤና ለኢትዮጵያውያን ወላጆች

  • @sinalemma2459
    @sinalemma2459 ปีที่แล้ว +8

    እስከ ዛሬ ከአቀረብካቸው ፕሮግራሞች ለእኔ አንደኛ ።ምክንያቱም እሼ ነው የኔ አንደኛና ልዩ የተባረከ ልጅ መድሃኔአለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቀው ።አንተንም ይጠብቅህ እሼን ስለአቀረብክልን እናመሰግናለን።

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 ปีที่แล้ว +8

    እሽትዬ ህልምህን እያሳካህ በስኬት ላይ ስኬት እያሳየህ የምትኅዝ የምንኮራብህ ኢትዮጵያዊ መሆንህ በተግባር እያየነው ስለሆነ ክበርልን 🙏🏾 የምታመስግነውና የምትንበረከክለት እምላክ የምታስበውን ሁሉ እያሳካልህ መሆኑን በተግባር እያየነው ነው
    እግዚእብሄርን የሚያከብርና እመስጋኝ ሁሌም ከፍ ይላልና ካንተ ስኬት ትውልዱ ብዙዙ ይማራል🙌🏾
    ማራኪ ወግ ምርጥ ፕሮግራምህ የሚደነቅ ነው ተባረክ 🙏🏾👍🏾

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ ปีที่แล้ว +78

    ከቃል በላይ ያስደሰተኝ በየክላሳቼው የእመቤቴን ስእል ማየቴ ነው😢😢😢❤❤❤❤

    • @misrach2350
      @misrach2350 4 หลายเดือนก่อน

      የእመቤቴ ልጅ እኮ ነው ታድያ እናታችን ማርያም መመኪያችን ናት 😢❤❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 ปีที่แล้ว +27

    ፍፃሜህን ያሳምርልህ አሼ ጀግና ሀገር ወዳድ ኩሩ እውነት በሀገሬ ላይ ያለውን ነገር ሳይ በምወዳት ሀገሬ ተስፍ እቆርጥና እንደ አሼ አይነት ሰው ሳይ ደግሞ እንደገና ተስፍዬ ያለመልማል አሼ እረጅም እድሜ ኑርልን ፡፡

  • @fatumamuhammad
    @fatumamuhammad ปีที่แล้ว +97

    ሁለታችሁም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @Ethio595
      @Ethio595 ปีที่แล้ว

      Merte 🇪🇹🇪🇹 bla bla ? HAHEYA , zeregna neger …endanchi Ayinetu Derja medabi nw yee🇪🇹 telate

    • @khggxstuhfdeujf
      @khggxstuhfdeujf ปีที่แล้ว +1

      ​@@Ethio595 አሁን ይሄ ምኑ ያሰድባል ለካ ሰዉ ሁሉ ከእንሰሳ በታች ወርዷል

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว

      ​@@Ethio595ደምሪኛ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว

      ​@@khggxstuhfdeujfደምሪኛ

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 ปีที่แล้ว +17

    "ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም" እሼ የኔ እንቁ መድሃኒያለም ከክፉ ሁሉ በደሙ ሽፍን አድርጎ ያሃሳብህን ይሙላልህ! የልጅ አዋቂ❤

  • @beyondmotivation3975
    @beyondmotivation3975 ปีที่แล้ว +8

    What a humble guy, what a great CEO, what an amazing personality. This man is an inspiration for a lot of us.

  • @medinahussen-bd9qv
    @medinahussen-bd9qv ปีที่แล้ว +3

    ከታዋቂወች ውስጥ እደሸቱ ጠንካራ እና እውነተኛ ሰው አለብየ አላምንም እሸቱ ለሁሉም ምሳሌ እና ትምርት ቤት ነው❤❤❤

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ ปีที่แล้ว +113

    የኔ ባለ ማዕተብ እሸ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @EskedarChristi-xn6sn
    @EskedarChristi-xn6sn ปีที่แล้ว +8

    በእሸቱ ስታንዳርድ ሰዓቱ በጣም አጥሯል ምክኒያቱም እጅግ በጣም ጎበዝ ጠንካራ የአላማ ሰው ፅኑ ሰው በጎ ሰው በዛ ላይ በእምነቱ ጠንካራ ለወጣቱ ትልቅ አርኣያ የሚሆን ልጅ ነው ፈጣሪ ከዚህ በላይ ከፍ ያርግህ እሼ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ🎉❤

  • @yenantw21
    @yenantw21 ปีที่แล้ว +27

    ማራኪ ወግ እሼር በቤትህ ስለጋበዝክልን በጣም እናመሰግናለን ። እሼአችን ክበርልን እድሜና ጤና ሰጥቶ ያቆይልን ከመላው ቤተሰብህ ልጅህንም በሞገስና በጥበብ ያሳድግልህ።

  • @SaraSara-nw4nh
    @SaraSara-nw4nh ปีที่แล้ว +12

    እሽቱ እረጅም እድሜ ይስጥህ ከሁሉም ቦታ እመቤት ድንግል ማርያምን ይዘህነው እስክነስረተኞችህ እንደት ደስ እንዳለኝ እመቤት ትባርክህ

  • @ethiopiaworld5952
    @ethiopiaworld5952 ปีที่แล้ว +16

    እሸኮ ትለያለህ እውነት እልሀለው ባተ ብዙ ከምለው በላይ ተምሬያለሁ !!🙏😍😍😍

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 ปีที่แล้ว +92

    ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር ይቻላል :: እኔም አድ ቀን ሕልሜን እኖራለው ከስደት መልስ አድ ቀን ይሆናል እግዚአብሔር ከዚ በላይ ሞገስ ይሁንክ 🙏

    • @amanbekele1181
      @amanbekele1181 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ የኔ እህት

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว

      ደምሪኛ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว

      ​@@amanbekele1181ደምሪኛ

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene ปีที่แล้ว +78

    ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ እሼ ስወድሕ ሜሉ እንኳን ማርያም ማረችሽ እግዚአብሔር በሞገስ ያሣድግላችሑ ልጃችሁን 🙏በርታ ግዝሽ

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ያብዛላችው ተባረኩ ውይ ደስ ይላል ተመስገን 🙏❤️❤️

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 8 หลายเดือนก่อน +2

    እሸቱ መለሰ እውነት በጣም እሚገርም የስኬት መንገድ ነው ጀግና ነህ እምነትህን አክባሪ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @tirsitzemede3746
    @tirsitzemede3746 11 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔርን ሁሌም ጥሩት ልክ እንደ እሼ ስኬት ላይ ስደርሱ ለፍቼ አትበሉ እግዚአብሔር ባይቀድምላቹ ኖሮ አደለም ስኬት አንድ እርምጃ አትራመዱም ይሄንን እመኑ!!!❤❤❤

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa ปีที่แล้ว +69

    እሼ ምርጥ ሰዉ ነዉ አንዳንዴ በዚህ ዘመን መፈጠሬን ብጠላም ልክ እንደ እሼ ያሉ መልካም ወጣቶችን ብርቱ ሰዎችን ሳይ ወላሂ ደስታዬ ወደር የለዉም እሼ መልካም ነገሮች ሁሉ ይገባሀል የኔ ምርጥ😊😊🥰❤👏

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 ปีที่แล้ว +5

    ብጣዕሚ ደስ ዘብል ስራሕ ኢኹም ትሰርሑ ዘለኹም ብፍላይ ማራኪ ኻብዞም ኩሎም ደርአኻና እሺ ኣንደኛ።

  • @Hameremichael
    @Hameremichael ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እወነተኛ ሰው መጨረሻዉን ያሣምርልህ ለዉጥህ ስላየሁ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

  • @NatanAlemu
    @NatanAlemu ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር መልካም ነው ቸርነቱም ለዘለዓለም ነው...

  • @selam-g7g
    @selam-g7g ปีที่แล้ว +17

    እንባየን አመጣሀዉ እሽ
    እሽ የአንተን ህይወት የቀየረ እግዚአብሄር የኛንም ህይወት ይቀይረዉ

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp ปีที่แล้ว +43

    አሼ ከሰውም ከሰይጣንም ተንኮል ይጠብቀው ልዩ ነው በቃ

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
    @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ ปีที่แล้ว +46

    መነሻውን የማይረሳ ሰው መድረሻው ትልቅ ነው😢🎉🎉❤❤

  • @saraa3434
    @saraa3434 ปีที่แล้ว +1

    እሽ ምርጥ ሰዉ እግዚአብሔር ይጠበቅህ ያሳካልህ መጨረሻህን እግዚአብሔር ያሳምርህል🙏🙏🙏❤❤

  • @AnduesHaile
    @AnduesHaile ปีที่แล้ว

    እሼ ጀግና ነህ you are my hero እነዚህ ትችላለህ ትችላለህ እያሉ ከሚጮሁብን አድርቅ ሰዎች ያንተ ታሪክ ስሰማ ወደ ህልሜ እንድገሰግስ ያነሳሳኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
    ከበረባሶ ወደ nike ✔️ ያሳቀችኝ እና ያስተማረችኝ part 😂😂

  • @admasuhaile2471
    @admasuhaile2471 ปีที่แล้ว +20

    የሰው ልጅ ጅማሪው ሳይሆን ፍፃሜው ሲያምር ነውና የሚያምረው አንተንም ፈጣሪ በቸርነቱ ፍፃሜህን ያማረ እንዲሆን ከልብ እመኝልሃለሁ።

  • @kalkali
    @kalkali ปีที่แล้ว +44

    ማነው እሼን እንደኔ የሚወደው የሚያደንቀው በላይክ ያሳየኝ👍

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 ปีที่แล้ว +49

    እሸቱ መልካምሰው ማርያምን ስራክን ከመዳናለም ጋር አቤት ደስ ሲል እመቤቴ የኛንም ልብ ይመልስልን❤❤❤❤😢😢😢

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን የተነሱበትን የማይረሱ በበረከት የተጎበኙ 🙏🙏🙏

  • @SeraSera-wk2rl
    @SeraSera-wk2rl ปีที่แล้ว +1

    ለእሸ ብየ ሰብስክራይብ አደረኩህ ምክንያቱም የኛ ሰው ትንሽ ሲያገኝ ኩራቱ መከራ ነው አሽየ መልካም ሰው አይገልፀውም የማይቀየር ሽ አመት ኑርልን 💗💗

  • @userenter2635
    @userenter2635 ปีที่แล้ว +13

    እሸ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤ እግዚአብሔር እረጅም እድሜናጤና ይስጥክ እስከባለቤትህ ልጅህም እግዚአብሔር በጥበብ በሞገሱ ያሳድግልህ🙏❤ለችግር እጅ አለመስጠት አለ👌

    • @Mars31619
      @Mars31619 ปีที่แล้ว

      @meklit1921

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว

      ​@@Mars31619ደምሪኛ

  • @bh278
    @bh278 ปีที่แล้ว +136

    የመዳም ቅመሞች😢 የኛም ዛሬ ነገ ተቀይሮ እናየዋለን ኢንሻ አላህ ብራችሁን አታባክኑ❤

    • @chalikelbeche5015
      @chalikelbeche5015 ปีที่แล้ว

      😢😢

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 ปีที่แล้ว +2

      Yegnan unkan tayehu iski zim yishalel

    • @aai3499
      @aai3499 ปีที่แล้ว

      Amenn biru meche yeyazale beleshe bezii nuroo wedenet

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 ปีที่แล้ว

      enshallh yarebe 💖💜💖💜💖💜

    • @sadasada6586
      @sadasada6586 ปีที่แล้ว

      ኢንሻ፡አላህ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ ปีที่แล้ว +135

    ለብዙ ወጣቶች ተስፋ አርያ የምትሖን ምርጥ ሰው እሼ የድንግል ማርያም ልጅ ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ያድርስሕ 🙏

    • @amanbekele1181
      @amanbekele1181 ปีที่แล้ว +2

      ደምሪኝ የኔ እህት

  • @jemalsiraj622
    @jemalsiraj622 ปีที่แล้ว +2

    እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወድማችን ይጨምርልእ

  • @tigist_channel
    @tigist_channel ปีที่แล้ว +1

    ፀሎት ቤትህን ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኘ ተባረክ ትዳር እና ስራ በፈጣረ ስጎበኝ ደስ ይላል

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 ปีที่แล้ว +11

    ማራኪ ከእሼ ቀጥሎ የምወድህ እኮ አንተን ነው 😁👍❤️

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 ปีที่แล้ว +28

    ጥርት ይሉሀል እዲህ ነው❤የስው ልጅ ስራን ሳይንቅ ከስራ ልክ እንደ እሽቱ ያማር ህይወትን መኖር ይችላል!! ዋው

  • @asertad
    @asertad ปีที่แล้ว +12

    እሼ ሁሌም እንዳነቃህኝ ነዉ🙏
    I hope we can work together one day።

  • @BekelechDejene
    @BekelechDejene 4 หลายเดือนก่อน +7

    በምድራዊ ህይወት በምድራዊ ህይወት በፈተና ቦታ ማርያም ትጠብቅ እጆቿን ወደ አምላኳ ዘርግታ ድንግል ትጠብቅህ እጆቿንዘርግታ ነው ምልህ ጎብዝ እሽዬ!

  • @sofinuru
    @sofinuru ปีที่แล้ว +3

    እሽየ በጣም ደስ ይላል አላህ አይለያችሁ
    ለባለቤትህም ላንተም ለልጅህም ረጅም እድሜ
    ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ🎉❤

  • @short_videos1221
    @short_videos1221 ปีที่แล้ว +71

    ከመጓጓቴ የተነሳ በሰው ሸበካ ነው የገባሁት 😂😂
    እሼ በእውነት ቸሩ መድኃኔዓለም መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በርቱ ❤😇🙏

  • @USA-Visit
    @USA-Visit ปีที่แล้ว +103

    We all share the same story. I have overcome life's challenges, starting from a small village and eventually reaching my destination in the USA! In fact, my childhood was not easy, but it is now a part of my past. Let's not lose hope and stay strong 💪!🎉!

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 ปีที่แล้ว +5

    እሼዬ ስወድህኮ ማርያምን እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ልጅህም ይደግልህ❤❤❤❤

  • @BiqilaaTube-c5d
    @BiqilaaTube-c5d ปีที่แล้ว

    ይህ የተለየ ነው።
    ኢትዮጵያ ውስጥ በዩቲዩብ የሚሰሩ ብዙ ፕሮግራሞችን በእውነት ተመልክቻለሁ ይህ ግን በጣም አስደናቂ ነው!!!
    የዚህን ኢትዮጵያዊ ዩቲዩብ ችሎታ ለአለም ለማሳየት ነው።
    ጠንካራ ሁን እና በሰሩት ስራ በጣም ደስተኛ ነኝ።

  • @Endabuz
    @Endabuz ปีที่แล้ว +1

    የኔ ሞርጥ ሰው፡ እሼ ተባረክ፤ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ!!🙏

  • @genetkonjo
    @genetkonjo ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ውዴ እሽዬ ካይን ያውጣቹ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ 💋💋💋💋💋❤❤❤❤👌👍👍👍

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 ปีที่แล้ว +50

    ሰው ያለፈበትን ካረሳ ትልቅ ደረጃ ይደረሳል እሼ የምርጦች ምረጥ ኑርልን

    • @bezaadmasu4053
      @bezaadmasu4053 ปีที่แล้ว

      Ewnet new eshe tebarek🙏🙏🙏

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว

      ​@@bezaadmasu4053ደምሪኛ🎉

  • @Metasebiya4
    @Metasebiya4 ปีที่แล้ว +6

    ስለ ንብረት የተናገርከው በጣም ትክክል ነው! የአበሻ ቤተሰብ ሆነ ማህበረሰብ ያደረከውን አይቆጥርምም አረግክም አይልም:: በተለይ ውጭ ሀገር ላለነው ለራሳችን አንድ ነገር ሳናረግ እነሱን ስንረዳ እድሜያችንን መጨረሳችንን ሳያዩ፣ አንተ ምን አረግክልኝ የእከሌ ልጅ ቤት መኪና፣ ገዝቶ ይላሉ! ለራስህ እስቲ አስብ የሚል የለም ራስ ወዳድ ብቻ ነው ለሁሉም ሲረዳ እንዴት ለራሱ ይሆናል። እሸቱም እንደዛ ነው የሆንከው አይዞህ ከፈጣሪ ታገኘዋለህ!!

  • @Sif-Mohammed
    @Sif-Mohammed ปีที่แล้ว +2

    ድጋሜ ደጋግሜ ደጋግሜ ላይክ ለመንካት ስንቴ እንደሞከርኩ

  • @kenubicha2640
    @kenubicha2640 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ላንተ ይሁን አቶ እሽቱ እግዚአብሔር ጥበበኛው መሪ ለኢትዮጵያውዮጵያውያን ህፃናት አድርጎሃል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን ❤️💛💚🇧🇴

  • @amesgagn
    @amesgagn ปีที่แล้ว +21

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን እሼ ምንጩን ይዘህ ሁሉን እሚሰጥ እግዚአብሄር ገና ብዙ ያደርጋል ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @senai974
    @senai974 ปีที่แล้ว +7

    🎉🎉🎉እየጠበኩኝ ነበር ማርያምን የእሼን ቤት እነደምታሳይኝ 🎉🎉🎉 ሰላየሕን ደስ ብሎናል እግዚአብሔር የበረከት ቤት ያርግልሕ

  • @bf7767
    @bf7767 ปีที่แล้ว +67

    መነሻውን የረሳ መድረሻውን አያቅም አሸ ምርጥ ሰው ሁሉ ግዜ ስለትነንት ማንነቱ ሲያወራ👌❤🙏

    • @amanbekele1181
      @amanbekele1181 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ የኔ እህት

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว

      ደምሪኛ🎉❤

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 7 หลายเดือนก่อน

    እሸቱ አየህው ትዳር የመሰለ ነገር የለም ደሰታ እና የወለድከው በሙሉ አላህ ያሳድግልህ አንተም እሷም ሰነምግባራችሁ የልባችሁ ንፁህነት ለዚህ አበቃችሁ እሸቱ የሰንቱን የደሃ ልጅ ጥሩ ቦታ ያደረሰ ከእንደገና የሰንቱን ልጆ አምሮ ጥሩ ያደረገ የጀግና ልጅ ነው የደሃ ልጅ በማንነቱ የሚኮራ ነው ጀግና ቤተሰብ ወለደው በርታ ጋዜጠኛው ሁሌም ጨዋ እረጋ ያለ ነው

  • @ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ
    @ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህ ያሳምርልህ ወንድማችን እሸቱየ ልጃችሁም እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግላቹ ❤❤❤

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሹየ ልጅህን ያሳድግልህ

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 ปีที่แล้ว +42

    እሼ እኮ ከልቡ ሰው ነው አሏህ ያቆይህ❤❤

  • @askal6750
    @askal6750 ปีที่แล้ว +21

    ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ😍እሼ ምርጥ ሰው❤ ሜሉየ እንኳን ማርያም ማረችሽ❤

  • @astierinarocketmailcom
    @astierinarocketmailcom 7 หลายเดือนก่อน +1

    What an amazing woman. Believing in God and his mother helped during bad times. I can't wait to hear the end of the story.
    May God bless her.

  • @MasetwalAsemamaw
    @MasetwalAsemamaw ปีที่แล้ว +2

    ከተቀጣሪነት ወጥተህ የራስህ ስራ ሥለጀመርክ በእውነት ኮርቸብሃለው። ነገ ከእሸቱ በላይ የሆነ ካምፓኒ ይኖርሃል። በርታ

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ ነህ እሸ ግዝሽ አንተም ከዚህ በላይ እንደምትደርስ አምናለሁ

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 ปีที่แล้ว +4

    እሼ መሌ እድሜና ጤና ይስጥህ ልጅህን ያሣድግል❤❤❤❤❤

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 ปีที่แล้ว +25

    ልክነህ እሼ እውነተኛ ፍቅር ታጋሽ ነው እኔ የልጂነት አብሮ አደጌ ፍቅሬ ዉድ ባሌ 17 አመታችን በመከባበር በመተሳስብ በመረዳዳት ፍቅር ያሸንፋል እግዝአብሄር ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ🎉❤

    • @abimedia8554
      @abimedia8554 ปีที่แล้ว

      ነይ እሽ ቤተሰብ እንሁን❤

    • @ጩናጌታቸው
      @ጩናጌታቸው ปีที่แล้ว

      እኔ ባሌ በኬንያ ስደተኛ ካምፕ ያለው 12 አመት አልፎታል ቁጭ ብዬ እየጠበኩት ነው እና እውነተኛ ፍቅር ከባድ ነው

    • @SadiyaSadiya-vh3xb
      @SadiyaSadiya-vh3xb 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@ጩናጌታቸውአላህ ያገናኛችሁ ዉዴ ልጅ አላችሁ

  • @girmabekele7988
    @girmabekele7988 ปีที่แล้ว

    እሸ ምርጥ እንቁ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ዘርህ ይባረክ 🎉❤ ለወጣቱ ምሳሌት ነህ ❤🎉

  • @ak4ever818
    @ak4ever818 ปีที่แล้ว +3

    What an amazing Eshetu's story. I am happy for him.

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 ปีที่แล้ว +5

    እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta ปีที่แล้ว +12

    እሸቱ አመቤቴ ከጎንህ ትሁን ከነቤተሰብህ ከፍ ከፍ ያደርግህ ዓለምን ዉረሱ እናቱንማ በጣም ነዉ የምወዳት እንኳን ደስ አለሽ እቁ ልጅ ወልደሻል ሁሉም ኢትዮጵያዊ ልጆቹን በስርዓት ቢያሳድግ አገራችን የት ትደርስ ነበር። ለማንኛዉም የኢትዮጵያ መኩሪያ ነህ የ62 ዓመት አሮጊት ነኝ ቢሆንም አድናቂዉ ነኝ።

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ🎉❤

  • @ועח
    @ועח ปีที่แล้ว +25

    እሼ ምርጥ ሰዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏❤️🇪🇷

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 ปีที่แล้ว +5

    አምላክን የያዘ ከአላማው ይርሳል ከምንምን በላይ አላማ እቅድ ሲኖራችው አምላካችውን ከፊታችው አስቀድሙ ቅደም እንበል

  • @maseratjifaara7297
    @maseratjifaara7297 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እግዚአብሔር አሙላክ እድሜ ከጤናጋር ያድልልን❤❤❤❤❤❤❤እሽዬ

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 ปีที่แล้ว +17

    😍😍😍😍እሼ ግዜ ዉዶቻችን አንደኞች እግዚአብሔር ፀጋዉን በረከቱን ብዝት ብዝዝት ያርግላቹ🙏🙏እድሜ ከጤና ይስጣቹ ይጠብቃቹ🙏🙏እንወዳቹሀለን😍😍😍😍

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 ปีที่แล้ว +25

    እግዚአብሔር አምላክ መነሻህን አልረሳህም እና መጨረሻህን ያሳምርልህ እግዚአብሔር ቤተሰብህን ይባርክልን::

    • @kalekidanamare7193
      @kalekidanamare7193 ปีที่แล้ว

      እሼ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን የኔ ምርጥ ሰው በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ እግዚአብሔር አምላክ ከክፊ ነገር ሁሉም ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅ ማራኪ ወግ በርታ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው🙏🙏🙏

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว

      ​@@kalekidanamare7193ደምሪኛ

  • @luluethio
    @luluethio ปีที่แล้ว +31

    እሸ ልጃችሁን አላህ ያሣዲግላችሁ ከፍፍፍፍፍፍ በሉ የስኬት ጣራ ላይ አላህ ያዲርሳችሁ ከነ ባልደረቦችሁ በጣም ቅን ኢቶጲያዊ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ🎉❤

  • @aynalemzelelew3531
    @aynalemzelelew3531 ปีที่แล้ว +39

    እናትህ ታድላ እግዚአብሔር ልፋቷንና ድካምዋን ባርኮላታል ቀናሁባት🙏
    ዘመንህ ይባረክ በእምነትህ ፅናት ነውና እዚህ የደረሥከው የእግዚአብሔር ፀጋ በረከት ከነ እናቱ አይለይህ🙏🙏🙏 አሜን በል!!!!

  • @tsoinfikadu6562
    @tsoinfikadu6562 ปีที่แล้ว +16

    ፈጣሪ ልጅቹን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ ትዳርህን የአብረሀምና የሰአራ ያድልግልህ ወንድሜ

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ ปีที่แล้ว +10

    ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ሁለታችሁም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ ❤❤❤❤