🛑_ተሙ ወደ ጴንጤነቱ ሊመለስ ነውን ? 🤔

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024
  • #henok_haile #ethiopian_orthodox_tewahedo #henok_haileመጋቤሐዲስ

ความคิดเห็น • 56

  • @One_church_12
    @One_church_12  21 วันที่ผ่านมา +2

    ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እባካችሁ ወንጌል ለዓለም እና ላላመኑት እንዲዳረስ #Subscrib #like and #Share ታደርጉ ዘንድ ትብብራችሁ እንጠይቃለን !! እግዚአብሔር ያክብራችሁ th-cam.com/video/vjTx7wi-BZQ/w-d-xo.html

  • @yosefermias-bl6ie
    @yosefermias-bl6ie 18 วันที่ผ่านมา

    እሰሰሰይይ ሰጣን በዚህ ሊክ ሲቃጠል ማዬት እንዴት ደስስስ ይላል!! መስቀሉን ሲያዩ በዚህ ልክ ሲንጫጩ ማዬትም ሆነ መስማት በድጋሜ እጅግ ደስስስ ይላል።

  • @abdi9388
    @abdi9388 19 วันที่ผ่านมา

    ተሙ አዉነትህን ነዉ ተዋህዶ ሃይማኖት ሠላምና ዕረፍት ትሰጣለች። የተሻለዉን መርጠሃል ፈጣሪህን አመስግን።

  • @user-gu1kr2nb2u
    @user-gu1kr2nb2u 21 วันที่ผ่านมา +5

    ምነው አገበገባቹ እናተ በምድር ያሉት ጌታዬ ይባለሉ ተመስገን የጌቶች ጌታ ምድርና የሰማይን የፈጠረ አምላኩን ያገኘ ወደ ቀጥተኛው እውነተኛውን አምላኩን አግኝቶአል እናተንም ያስባቹ

  • @erireehadgu148
    @erireehadgu148 21 วันที่ผ่านมา +2

    Temuye enquan Egiziabiher marehi!!❤❤❤

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146 19 วันที่ผ่านมา +1

    ተሙ እንዚ ጋር ባትነጋገር ደሰ ይለኛል ጌታትን

  • @BettyGeorge-ud8zu
    @BettyGeorge-ud8zu 21 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉tmu enkon desalh bedgmi ewenet nw egzabher aserfohal kezh huket wey hamet becha

  • @UyFg-fs7ck
    @UyFg-fs7ck 21 วันที่ผ่านมา +1

    ተሙእውነትህነውእምየኦርቶዶክስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 21 วันที่ผ่านมา +1

    ኸረ ተሙ ተረጋጋ በመደማመጥ ይሁን ተረጋግተህ መልስ አትናደድ ጩኸት የሌላ ቤት ነዉ ላንተ አይመጥንም ተመለስ ወደ ራስህ

  • @eliasashenafi3622
    @eliasashenafi3622 18 วันที่ผ่านมา

    ካድሬ ደበሌ እንደ ቀልድም ቢሆን ትክክለኛ ነገር ነው የተናገረው።

  • @abisha6904
    @abisha6904 20 วันที่ผ่านมา +1

    ተሜ ሲጀመር ከታላቁ ወንድሞ ወጋየው ይባላል እንዴት ያለ ጌታ የሚፈራ እናትየው ጌታን የምታገለግል ሀያቱ እንዴት የጌታ ሰው መሰለቻቹ መቂ ነበረ መሰ ረተ ክርስቶስ ።ተሚ ግን ሳቀው ከድሮም መሀላ ላይ ነው

  • @erireehadgu148
    @erireehadgu148 21 วันที่ผ่านมา +2

    ተሙዬ ለምን አትተዋቸውም በጣም በቅናት ተቃጥለዋል

  • @user-ic7jk6gp9s
    @user-ic7jk6gp9s 21 วันที่ผ่านมา

    Temu አንተ ከእነዚህ ውስጥ ተመርጠኻል እውነተኛው ጌታ መርጦኻል ❤❤❤
    ልጁ ንግግሩ ሁሉ እስማርት ሆኖ ነበር ዛሬ ከእናንተ ጋር ሆኖ ወደቀድሞ ባኽሪው መለሳችሁት ግን ወደጨለማው ሕይወቱ አትመልሱትም ተልባ ቢንጫጫ ሆኗል ነገሩ ተሙ ብቻውን ጀግና❤💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-ic7jk6gp9s
    @user-ic7jk6gp9s 21 วันที่ผ่านมา +1

    የቪ8 ሽቀላ ያለው እናንተ ቤት እዚህ የሚሸቀል ነገር የለም አባቴ አንተም ብትሆን ለሥጋህ ሳይሆን ለነብስህ ማድላት ስትጀምር ሁሉንም እንደ ተሜ አዳራሽህን ጥለህ ለመምጣት ያብቃህ❤

  • @user-gu1kr2nb2u
    @user-gu1kr2nb2u 21 วันที่ผ่านมา +2

    ገንዘብ ጥቅማጥቅም ያለው መናፍቃን ቤት ወይም አዳራሽ ነው ያለው ኦርቶዶክስ ቤት የሚገኘው ሰማያዊ ነው

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 18 วันที่ผ่านมา

    እኔ ምን ብያለሁ መሰላችሁ ከጴንጤ ወደ ተዋህዶ ስትመጡ ደጋግማችሁ አስቡ ምክንያቱም እዚህ ገንዘብ የለም ጩኽት የለም ህይወት እና እዉነተኛዉ ጌታ እየሱስ ብቻ ነዉ ያለዉ

  • @UyFg-fs7ck
    @UyFg-fs7ck 21 วันที่ผ่านมา

    ተሙይመችህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-op3yd4qp6d
    @user-op3yd4qp6d 21 วันที่ผ่านมา

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf9418 21 วันที่ผ่านมา

    💚💛❤️✝️✝️✝️

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 21 วันที่ผ่านมา +1

    ለሽቀላ ይላል?? ኦርቶዶክስ ተዋህዶጋ ሽቀላ የለም ጩኸት የለም ግን እንደዚህ የምትናገሩት ስለተበሳጫችሁ ነዉ ማየት ማመን ነዉ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ትድናላችሁ ❤❤

  • @samuelhaile4787
    @samuelhaile4787 21 วันที่ผ่านมา +1

    ጥፋተኛው ተሙ ነህ ለምን እነሱ ጋር እንደምትገባ ማለት ጥሩ ነገር ላይ ነበርክ ተስተካክለክ ነበር አሁን ግን ልክ እንደነሱ ተመልሰክ እየሆንክ ነው ስለዚህ ብዙም ጥሩ አደለም ይቅርብክ

  • @user-lf4xf7fk4p
    @user-lf4xf7fk4p 20 วันที่ผ่านมา

    ካድሬ ተብየው ምን አንጨረጨረክ ተሜ ኦርቶዶክስ ስለሆነ ምንስ አገባህ ባለፈ ነገሩ ልትወቅሰው የደፈርከው ማነህ አንተ ተቃጠላችሁ ፕሮዎች ተረጋገጉ ተሙዬ በቤቱ ያፅናህ የድንግል ልጅ

  • @UyFg-fs7ck
    @UyFg-fs7ck 21 วันที่ผ่านมา

    ሸቃይጤንጤነውጌታን

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 21 วันที่ผ่านมา

    ሶፊ ልክ ነዉ አንድ ግለሰብ ባጠፋ ቤተ እምነቱ ሙሉ ወይም የዛ እምነት ተከታዮች ያጠፋሉ ማለት አይደለም ያለዉ ልክ ነዉ ለምሳሌ ኦርቶዶክስ ሰካራሞች ናቸዉ ለሚሉ አንዱ በጠጣዉ ሁሉንም መጨፍለቅ ተገቢ ነዉ???

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 21 วันที่ผ่านมา

    በፊት በነበረበት እምነት ልሳን ቢናገር መንፈስ ቅዱስ ወረደብኝ ብሎ ሻምፓራራ ቢል ምንም ማለት አይደለም ዉሎዉ ነዉ እንደዚህ ሲያደርገዉ የነበረ ። ሰዉ ዉሎዉን የደመስላል ።አሁን ግን በነበረበት ተጸጸቶ ንስሀ ገብቶ መንገዱ ትክክል እንዳልነበረ አዉቆ ወደ እዉነቱ መጣ ታሪክ ተቀየረ አለቀ።

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 19 วันที่ผ่านมา

    ጦንቃይና የኦርቶዶክስ እምነት ለዩ ሰዎች ላይ አውሩ ቤተ ክርስቲያኑ አትንኩ

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s 21 วันที่ผ่านมา

    አውሬው ሳያኝከው ቅዱስ ሚካኤል አሰተፍአው ተመሰገን በተሙ እንደተበሳጫቹ ነው

  • @tigistselashi8431
    @tigistselashi8431 21 วันที่ผ่านมา

    ሶፊ የሚሉት ስው አዝግ 😢😢😢😢

  • @yishakGetachew-14d
    @yishakGetachew-14d 21 วันที่ผ่านมา

    ተሜ ምርጥ ለካ ጆካ ነሽ ብሮ

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 21 วันที่ผ่านมา

    Temu Berta tegstehe becha yebakale hulume mendertenoch nachew tame

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 21 วันที่ผ่านมา

    Sofi gen tekekele aydlehem aye penteee keletamoch tenkabachu

  • @boopidybaapbaap
    @boopidybaapbaap 21 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ ሶፊ ካመመህ አርፈህ አትተኛም ወይ? ራስምታት ፀጥታ ብርሀን ያልበዛበት ቦታ ማረፍ ነው የሚፈልገው። የቲክቶክ ፍራንክ እንዳይቋረጥ ብለህ ካልሆነ ለዚህ መላ የሌለው አርእስት ይዘህ ባትክፍትስ?

  • @konjitwondimneh9651
    @konjitwondimneh9651 21 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያሳዝናል ፖለቲከኛች ናችሁ እንጂ አማኝ አትመስሉም ሁላችንም ስንሞት በሰራነው ነው የምንጠየቀው

  • @yosefermias-bl6ie
    @yosefermias-bl6ie 18 วันที่ผ่านมา

    ወዘሮ ሶፊያን ለምንድነው ዳድ! ዳድ የሚሉት??!!

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 21 วันที่ผ่านมา

    የባለጌ ጥርቅም

  • @AbrahamgebreSelamawit
    @AbrahamgebreSelamawit 21 วันที่ผ่านมา

    Menm malet aydelm

  • @FireYemareyam
    @FireYemareyam 21 วันที่ผ่านมา

    ሰዉ ስላለፈዉ ነገር አስቶ ሲፈተፍት ጅልነት ነዉ እሱ የነበረበትን ትቶ መቷል ጠላት እርርርር ይበል ስራ ፈቶች😊

  • @KidstKidstmamushet
    @KidstKidstmamushet 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሶፎንያስ ጠንቋይ ልትሄድ ነው

  • @erireehadgu148
    @erireehadgu148 21 วันที่ผ่านมา +1

    ምነው አቃጠላችሁ እርሱ እንደሆነ ተምሯል!!!

  • @Menelik27
    @Menelik27 14 วันที่ผ่านมา

    እኔ የሚገርመኝ ለምንድነው የበፊት አገልግሎቱን ማንሳት ወይም ማሳየት የሚያስፈልገው? በነበረበት ቦታ የነበረውን ማሳየት ምንድነው? በጣም ነውረኞች ናችሁ።በጣም ያሳዝናል ለምን እንዲህ ተሜን መበጥበጥ ለምን ፈለጋችሁ ባለጌዎች ናችሁ በእውነት። በመጀመሪያ የገንዘብ ሰው ቢሆንና እራሱን በሱፍ ደምቆና በቬየት መኪና በሰው ደም እየቀለደ መኖር የሚቀለው እዛው ፔንጤ ቤት ነበር።ለምን ግን ተናደዳችሁ እሱ ኦርቶዶክስ ስለሆነ በጣም አሳፋሪዎች ናችሁ

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 19 วันที่ผ่านมา

    የትላንቱን አጥያቱን ከምትቆጥሩ ቅዳሴ ይጀመሩትን ፖሮስታስን ታቃውሙ ተመስገንን ተውትና ስለ ሞታችሁ አስቡ ቆርቆሮ ሁላ ሴትዬዋ ቀስ በይ ኦርቶዶክስ ምንም ግቦም ኦነ መኪና አትሸልምም

  • @erireehadgu148
    @erireehadgu148 21 วันที่ผ่านมา

    አሳዘናችሁኝ በጣም ተቃጥላችዋል ምን ዮዋጣችሁ አሁን

  • @emebettomass
    @emebettomass 21 วันที่ผ่านมา

    አሮጌቷ ምንድነው ተንጣጣች እሷስ ዳዲዬ ለማለት አታፍርም ምድረ ሰገጤ

  • @asratyilma4746
    @asratyilma4746 21 วันที่ผ่านมา

    እረ ተፋቱት

  • @faraway6159
    @faraway6159 21 วันที่ผ่านมา

    ሶፊ ጠንቋይ ለራሱ አያቅም ሲባል አልሰማክም።

  • @RedietPoland
    @RedietPoland 21 วันที่ผ่านมา

    ተሙ ውጣ በቃ ክብር ያለህ ሰው ነህ

  • @erireehadgu148
    @erireehadgu148 21 วันที่ผ่านมา

    ሶፊ ጅልጅል

  • @MatiMan-ty4qt
    @MatiMan-ty4qt 21 วันที่ผ่านมา

    አ ይ መ ና ፍ ቅ ያ ኛ ው ማ ታ ለ ል ሲ ነ ቃ ወ ደ ኮ ሜ ዲያ ን ል ት ገ ቡ ነው

  • @erireehadgu148
    @erireehadgu148 21 วันที่ผ่านมา

    ሶፊ የሚሉህ ሴታሴት ነገር ነህ

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 21 วันที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶጋር ቤዝነስ የለም ተራ ምእመን ነው የምትሆነው እዜ ዘለክ ቄስ ወይም መምህር አትሆንም እናንተ ቤን ለሽቃላ አመቼነው

  • @bayushhailemariam9042
    @bayushhailemariam9042 21 วันที่ผ่านมา

    Omg why are you so mad?I don't understand, especially sofonyas????

  • @UyFg-fs7ck
    @UyFg-fs7ck 21 วันที่ผ่านมา

    ውይጤጤጤጤጤጤጤጤጤጤጤጤውይጤጤውሸታምነውለካ

  • @erireehadgu148
    @erireehadgu148 21 วันที่ผ่านมา

    አንተኛው በጣም ስለገንዘብ ታወራለህ እናንተ ትከፍላላችሁ መሰለኝ

  • @lyudaledvyagina2746
    @lyudaledvyagina2746 21 วันที่ผ่านมา

    Tame.unikne.atrfa.egizybhre❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉