ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አክዬ አንተን የወለደች እናት የተባረከች የተለየች የተመረቀች ዘርህ ይባረክ
አክሊለ ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።በብዙ እያስተማርከን ነው ።ትእግስትን ከእውቀት ጋር የሰጠህ አምላክ ለኛም ያድለን።
በጣም አዘንኩ ወንድሜ ካለማወቁ ደግሞ ለማወቅም ልቡን አለመክፈቱ በጣም ያሳዝናል።እግዚአብሔር እኮ የሚረዳን ፣የሚያስተምረን ልባችንን ስን ከፍት ነው። ቸሩ አምላክ ልቦናህን ይመልስልህ።
ሰይጣን እንዳይመለከተው አኬን ከንቱ ውዳሴ አታብዙበት:: ስለሱ ግን እግዚአብሄርን እናመስግን እንጂ❤❤❤❤❤
በጣም ትክክል
አኬዋ እራስ ምታት እኮ ነው ምትሆንባቸው ወንድም አለም❤
ቃለ ህይወት ያሰማልንጥሩ አባባል ያማጠችበትን "ጥቅስ ሲያጣ እሱ እራሱ እያማጠ ነው"
አኬ ወንድማችን እናመሰግናለን
ያልገባኝ ሁሉም ፕሮቴስታንት እንደዚህ ነው ሚማሩት 😂 ድርቅና እኮ ነው ::
አክየ እመብርሀን ትባርክ
ላለማመን ወስኖኖ ብቻ ሳይሆን የገባው ያለምንም እውቀት ልቡን አሳብጦ የገባ ሰው ነው ነገር ግን አኬ በአፎ አንድ የስተት ቃል ባወጣ ቁጥር ሳታልፈው እያስተማርከው ስላለፍክ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክልን።
የጴንጤ ድርቅና ይገርመኛል የብርሀን አምላክ የአለም ፈጣሪ ሁሉንም ማድረግ ይችላል። ብርሀን እንዲሁ ያለምንም መስታወትን ሳይሰብር እንደሚያልፋ ጌታ ምንም ማድረግ ይችላል።
ወንድ ስለማላውቅ ይህ እንዴት ይሆናል አለችው ቅዱስ ገብርኤልን እርሱም መንፈስ ቅዱስ ባንች ላይ ይመጣል የልውል ሀይል ይጠብቅሻል አላት
ወይ አኬ የጨለመላቸው አዋቂ መስሎአቸው ቃለህይዎት ያሰማልንይሉታል ሲያሳዝኑ፣ ቃለሕይዎት ምንድ ነው ብባል ምላሽ ወፍ የለሠቸውም።
አኬ እግዚአብሔር ይባርክህ
ዋዉ አብርሽ አገኘኸዉ ብዙ አትሳቅ ........
ጀግና አብርሽ
ባዶ መኦን ጀግንነት ነው?😅😅😅😅😅
ምኑ ነው ጀግና በስህተት መንገድ እየሄደ
❤❤❤
አምላክም ሳይንስም የተቀላቀለባቸው።ከንቱ የከንቱ ከንቱ።
እረ ድፍረት!!! ፈጣሪ ይቅር ይበልህ ደግሞ ዝም ብለህ አትገልፍጥ ❤
ወይኔ ፔኖንጤ አታአቆም አኬ የምታናገረአው የድንግልን ተቃዋሜ የአውሬውን መንገድ ጠራጌ ነአው ሰላሴ ልቦናህን ይመልሰልእክ😢
ጴንጤ የማይረባ አይምሮ እንደተሰጣቸው መለያቸው ድንግል ከክርስቶስ ቡሃላ ወልዳለች ብለው ተራ ራሳቸውን ማስመሰላቸው
EGZIABHER YIMESGEN EGZIABHER ke enate gar yihun wendimoche siga lebesi seyitan eyetewagachew sile hone 😭
በእመብርሃን እኔ እናንተን በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ነገር ግን አንዳንዶች ጴንጤዎች ስለ እመብርሃን የሚያነሱት ፍፁም ፀያፍ ቃላት ስሰማ እየሰቀጠጠኝ ስለሆነ ወይ ዝም ብላችሁ አስተምሩ የጠፋ ይመለሳል አለበለዚያ በእነሱ ምክንያት እናንተን መስማት ላቆም ነዉ ወንድሞቼ ከይቅርታ ጋር ገና ለገና የጠፋ ነብስ እንመልሣለን ብላችሁ እናታችን ላይ ይህን ያህል የዲያብሎስ የጥላቻ ዘመቻ እንዴ በስመአብ ፡፡
አወሳሰብክበት አለማወቁ ገነፈለበት።
አክዬ፣ እነዚህ ጨርሰው አይኔን ግንባር ያድርግ የሚሉ መናፍቃን ጋር ጊዜህን አታጥፋ የተነገራቸውን መትፋት ብቻ ነው። ትርጉም አያውቁም።
ሳቅ ማለት ማደናገሪና የእውቀት ማነስን ያሳያል።
እነዚህ ሰዎች እውነት በእየሱስ ክርስቶስ ያምናሉ ? እንዴት ይህን ጥያቄ ይጠይቃሉ ? ለእየሱስ የሚሳነው አለ ? የለም የምትሉ 9 ፃፉ ?
ግርም የሚለው የሠው ጠባይ በተለይ የዚህ ፖስተር ነገር እንዴት ሰው ለማወቅ አለመሔዱና ሲነገረው ደሞ የመገልፈጡ ነገር የጴንጤዎች መገለጫ መሠለኝ።ለማንኛውም አኬ ጌታ ይባርክህ መዶሻ ሆንክባቸው
መንፈሳዊ ጉዳይ ምንጊዜም መንፈሳዊ ነዉ ድንግል ትፀንሳለች በሱ ፈቃድ የማይሆን የለም
አለማወቃቸውን ከማያውቁ ፕሮቴስታንቶች ጋር መወያየት ጊዜ ማባከን ነው
ማባከን አይደለም ከሌሎች ቁጭ ብለው የሚሰሙ ይኖራሉ ማመዛዘን የሚችል 23:43 ይማራሉ እነዚህማ ተከራካሪዎቹ ላለመበለጥ ስለሚንበላጠጡ አያምኑም
የበኩር ልጇን እስክትወልድ ድረስ አላወቃትም ማለት ምን ማለት ነዉ?
እንደው ዝምብሎ እልም ያርግህ አንተ ከንቱ ደንቆሮ ፣ ምኑ እማይጠቅመው አህያ መጣ፣ አሁን ባንተ ቤት ተመራምረህ እውቀቱን አግኝተህው ሙታሃል አቤት ጀግናው...
የእናንተ አክሊል የራሱን ጥቅም በማስጠበቅ የእግዚአብሔር ቃል ላይ የሚዋሽ ሲዋሹም የሚያጨበጭብ ነው
የማርያም በፍጹም ጥለቻ የተሞሉ
ስርዓት የላችወም ጴንጤዎች ለቅዱሳን ክብር አይሰጡም እንደቀልድ ነው ሚያዩት
Aberham yemilut meren gerefo neber mabarere endet ayenet deferet new
Amlak hoye keyet newu yematut enazi dagmo lemin ede enate enat alhonechim newu lante memotu ersu amlak fire yelelawu hasab tibitega sawuye
ህመም ተሰማት ምጥ ተሰማት ስትል ስትለፈልፍ አልነበረም ደንቆሮ ምንም ሳታውቅ ማስረጃ ሳታቀርብ አረ ፕሮቴስታንት
የሚገርማችሁ ነገር አለ። ቁርአን ራሱ ማርያምን እስከመጨረሻ ድንግል ናት ይላል። ፕሮቴስታንት የለየላቸው ከሃዲዎች ናቸው።
መውጫ መንገድ ብትፈልጉለት። ያለበለዚያው እራቁቱን ታስቀሩታላችሁ
geta eko betezega bete gebeto selam yihunalchu belo hal leawaritu
ይሄ እኮ ወይ እውቀት የለው ወይ ስብዕና የለው ይሄንን ከማስረዳት ???
እኔ ይሄን ሰው ብሆን ከማፈሬ የተነሳ ለወራት ያህል ቤት እደበቅ ነበር አኬ ሁለተኛ እቃ እቃ እንዳይጫወት አድርጎ የኮረኮመው ትልቅ ልጅ ነው :: ኢየሱስ በተዘጋ ቤት ገባ ሲባል እርሱ ግርግዳ ስለሆነ በሆነ በኩል ቀዶ ገብቶ ነው ለማለት ምን ቀረው? የድንግል ማርያምን በድንግልና ጸንሳ ለመውለዷ በዚህ መጠን ለመካድ መጋጋጥ ምን ይሉታል? ሴት ያለወንድ መጸነስ እንደማችል የታወቀ ክርክር የሌለበት ጉዳይ ላይ በንፋስ ትጸንሳለች ብለው አይከራከሩም ማለት አይቻልም:: ከእርሱም ብሶ ለመገልፈጥ ሲሞክር ምን ነገረኝ አንድ ሰው አዋቂ ለመምሰል ሲጥርና አለማወቁን ሲያውቅ በዚያ መሃል 😅😅😅😅😅😅
Egniame ke enate ekule atyatgni enbalalen seyta ersu edenat alkademe " apostolic abrhame " weywe le zerochek
እኔ ልጨነቅ 😅 መጀመሪያ ብትማርስ ራሱ ምጥ ያዘው
የፕሮቴስታንት የሱስ እንጂ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ልጅ አይደለም ምክንያቱ ከድንግል የተወለደ እንዳልሆነ እየተናገራቹ ነው የድያብሎስ ልጆች
ይሄን አብርሃም የሚባል የአጋንንት መልእክተኛ የሚሰይፈው ይጥፋ ??
ayyy protestant eskemeche protest tadergalachu
አብርሐም የምትባለዉ እዉቀት የጎደለህ ሲታወቅብህ በመሳቅ ለመሸወድ ስትሞክር በጣም ሳቅንብህ🤣🤣🤣🤣🤣 አታፍርም ከአኬ ጋር እራስህን ማስተካከልህ😅😂😂
የተሞላዉን ነዉ የሚያወራዉ ጥቅሱን አላነበበዉም
የሰው !!! ስጋውልጅ !!! እየሱስእረ ኡኡኡኡኡ
❤❤❤❤❤😂
እንደዚህ ግራ የገባው OMG
Please protestant listen to yourself
እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ፈጣሪ ነዉ::እሱ አምላክ ነዉ::ሰውን ለማዳን ነዉ ሰው የሆነው::በዚ ልክ ከተረዳን ስለ ማርያም ግራ አይገባንም::ዋናውን እየሱስን ትተን ስለማይመለከተን ጉዳይ ጊዜ ባናጠፋ ጥሩ ነዉ::ማርያም እየሱስን ከወለደች በውሃላ የእራስዋን ኑሮ መኖር ነዉ የጀመረቺው::ዮሰፍንም አግብታ ሌሎች ልጆችን ወልዳለች::ስለዚህ የማርያምን ጉዳይ በጣም ባናጋንን ጥሩ ነዉ::መፀሐፍ ቅዱስ ላይ ያልተፃፈውን ባንጨምርበት ጥሩ ነው::የሚጨምርም ሆነ የሚቀንስ የቅጣት ፍርድ ውስጥ ስለሚያስገባው::መፀሐፍ ቅዱስን እናምብብ::ማርያም አይሁዳዊ እንጂ ኢትዮጵያዊ አይደለችም::ሀበሻ አናድርጋት::የማርያም ና የኦርቶዶክስ ቁርኝት ለምን በዚ ደረጃ እንደከረረ እራሱ ትልቅ ጥያቄ ነው::ስል እሱዋም ብዙ ልበ ወለድ ተፅፎአል::ከቤተ መቅደስ ውስጥ እንደማትወጣ ና የስለት ልጅም እንደሆነች በልበ ወለድ ተፅፎአል::ሰርግ ቤት እንደሄደች እራሱ ብዙም አይታመንም::እየሱስን ትፀንሻለሽ ስትባል እራሱ ምንም እንደማታውቅ ሳይሆን እንደምትወቅ ተደርጎ በውሸት ተፅፎአል::ስለዚህ በጣም የተወናበድ ሃሳብ ነው በማርያም ጉዳይ ላይ ያለው ነገር::መጥራት አለበት ልበ ወለዱ መወገድ አለበት::
በየትኛው መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ነው ያለው??
migermenyi eko berasachew filisifina new yemiheduti
Bro changed from apostle Abraham to humbled Abraham
ሰዎቹ 3 ጥቅስ ሸምድደው ፓስተር እየሆኑ ተዝረከረኩ😂😅
እውሽት ኤሬማልስ አጠ መነፋቁ
አንተ አላውቅም ብትልም እግዚአብሔር ያከበራትን አንተ አትፈላሰፍወ ደድክም ጠላህ ምበድንግልና ወልደዋለች ።
er enya pentwch aken enwedwalen ,orthodox wust BEKALU ly tmasrtew ymyawrun des ylunal enji ayasfarunim
Gin lemendenw protestant ehitna wendemochi kerstos wedona fikedo maderyawe yaderigati endet ey baltatebi afachew ulem yemednfut betam eygerimgal ende yalmun nigus motn del adergo yetnsan geta yeweldechi endet gin ar uuuu min ayeniti chenkelat nw yalachew b yesus semi
ፀነሰች የተባለው ድንግል ናት። ድንግል ያለ ወንድ እንዴት ትፀንሳለች?? በተአምር ካልሆነ በቀር። ስለዚህ በድንግልና የወለደችውም በተአምር ነው። ስለዚህ ድንግል የፀነሰችውም የወለደችውም በተአምር ነው።
ሰውየው ስረዳው ከአማኑኤል ያመለጠ ነው
ቅምመጻፍን ማንብ ቲብተኛ ያረጋ ቲቢት ደሞ ውድቀት ን ትቀድማለች አመበር ሀንን አመጠች የሚልሰው ከውቀት ነፃ መወን ነው
ምኑ ነው የሚፈራው?በእናንተ ፊት እኮ ነው እንደ አዋቂ የሚታየው።በእኛ ዘንድ ከአንድ ጌታን ከተቀበለ አዲስ ክርስቲያን በእውቀት ያንሳል።ምክንያቱም ዳግም ስላልተወለደ ።
wede lay eko yelem sil alchalkum mnew bikerbet🤣
አይ መናፍቃን በቁንጽል ትንሽ ዕውቀት እንደ አስር ሳንቲም ፌስታል ከሙፈንዳታቸው በፊት በዕብሪትና በትዕቢት ይወጣጠራሉ። እንደዚህ ሙድ ይበልጣል ከፉድ እያሉ አያምኑም፣ አይማሩም፣ አይድኑም!!።
ፕሮቴስታንት ለየላቸው በቃ በድንግልና መፀነስዋ መውለድዋ መካድ ጀመራቹ
መጽህፍ ቅዱስን ተቅበለ ኦርቶዶከሰ ተዋህዶን ተቀበለ፡፡ ወንድሜ ከአጋንንት ልጆች ጋር ነው የምትከራከው አኮ፡፡ ፍጹም አይሰሙምLL
አኬ ምን አደከመህ እየተፈላሰፈ ነው ለዚህ ሰውዬ ጊዜህን አትጨርስ ለኛ ቆይልን
አብርሽ ቆንጆ ደደብ ነህ። ገና አማርኛ ቋንቋ ተማር።
Kkkkk አኬ ለየትኛዉ እዉቀቱ ነዉ የሚፈራዉ እሱ ራሱ ጴንጤዎችን መሞገት አቅቶት ለራሱ ቤት ከፍቶ እንደርሱ ያሉትን ተረት አንባቢዎችን ሰብስቦ ስያፋሽክ ይዉላል
አክዬ አንተን የወለደች እናት የተባረከች የተለየች የተመረቀች ዘርህ ይባረክ
አክሊለ ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።በብዙ እያስተማርከን ነው ።ትእግስትን ከእውቀት ጋር የሰጠህ አምላክ ለኛም ያድለን።
በጣም አዘንኩ ወንድሜ ካለማወቁ ደግሞ ለማወቅም ልቡን አለመክፈቱ በጣም ያሳዝናል።እግዚአብሔር እኮ የሚረዳን ፣የሚያስተምረን ልባችንን ስን ከፍት ነው። ቸሩ አምላክ ልቦናህን ይመልስልህ።
ሰይጣን እንዳይመለከተው አኬን ከንቱ ውዳሴ አታብዙበት:: ስለሱ ግን እግዚአብሄርን እናመስግን እንጂ❤❤❤❤❤
በጣም ትክክል
አኬዋ እራስ ምታት እኮ ነው ምትሆንባቸው ወንድም አለም❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ጥሩ አባባል ያማጠችበትን "ጥቅስ ሲያጣ እሱ እራሱ እያማጠ ነው"
አኬ ወንድማችን እናመሰግናለን
ያልገባኝ ሁሉም ፕሮቴስታንት እንደዚህ ነው ሚማሩት 😂 ድርቅና እኮ ነው ::
አክየ እመብርሀን ትባርክ
ላለማመን ወስኖኖ ብቻ ሳይሆን የገባው ያለምንም እውቀት ልቡን አሳብጦ የገባ ሰው ነው ነገር ግን አኬ በአፎ አንድ የስተት ቃል ባወጣ ቁጥር ሳታልፈው እያስተማርከው ስላለፍክ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክልን።
የጴንጤ ድርቅና ይገርመኛል የብርሀን አምላክ የአለም ፈጣሪ ሁሉንም ማድረግ ይችላል። ብርሀን እንዲሁ ያለምንም መስታወትን ሳይሰብር እንደሚያልፋ ጌታ ምንም ማድረግ ይችላል።
ወንድ ስለማላውቅ ይህ እንዴት ይሆናል አለችው ቅዱስ ገብርኤልን እርሱም መንፈስ ቅዱስ ባንች ላይ ይመጣል የልውል ሀይል ይጠብቅሻል አላት
ወይ አኬ የጨለመላቸው አዋቂ መስሎአቸው ቃለህይዎት ያሰማልንይሉታል ሲያሳዝኑ፣ ቃለሕይዎት ምንድ ነው ብባል ምላሽ ወፍ የለሠቸውም።
አኬ እግዚአብሔር ይባርክህ
ዋዉ አብርሽ አገኘኸዉ ብዙ አትሳቅ ........
ጀግና አብርሽ
ባዶ መኦን ጀግንነት ነው?😅😅😅😅😅
ምኑ ነው ጀግና በስህተት መንገድ እየሄደ
❤❤❤
አምላክም ሳይንስም የተቀላቀለባቸው።ከንቱ የከንቱ ከንቱ።
እረ ድፍረት!!! ፈጣሪ ይቅር ይበልህ ደግሞ ዝም ብለህ አትገልፍጥ ❤
ወይኔ ፔኖንጤ አታአቆም አኬ የምታናገረአው የድንግልን ተቃዋሜ የአውሬውን መንገድ ጠራጌ ነአው ሰላሴ ልቦናህን ይመልሰልእክ😢
ጴንጤ የማይረባ አይምሮ እንደተሰጣቸው መለያቸው ድንግል ከክርስቶስ ቡሃላ ወልዳለች ብለው ተራ ራሳቸውን ማስመሰላቸው
EGZIABHER YIMESGEN EGZIABHER ke enate gar yihun wendimoche siga lebesi seyitan eyetewagachew sile hone 😭
በእመብርሃን እኔ እናንተን በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ነገር ግን አንዳንዶች ጴንጤዎች ስለ እመብርሃን የሚያነሱት ፍፁም ፀያፍ ቃላት ስሰማ እየሰቀጠጠኝ ስለሆነ ወይ ዝም ብላችሁ አስተምሩ የጠፋ ይመለሳል አለበለዚያ በእነሱ ምክንያት እናንተን መስማት ላቆም ነዉ ወንድሞቼ ከይቅርታ ጋር ገና ለገና የጠፋ ነብስ እንመልሣለን ብላችሁ እናታችን ላይ ይህን ያህል የዲያብሎስ የጥላቻ ዘመቻ እንዴ በስመአብ ፡፡
አወሳሰብክበት አለማወቁ ገነፈለበት።
አክዬ፣ እነዚህ ጨርሰው አይኔን ግንባር ያድርግ የሚሉ መናፍቃን ጋር ጊዜህን አታጥፋ የተነገራቸውን መትፋት ብቻ ነው። ትርጉም አያውቁም።
ሳቅ ማለት ማደናገሪና የእውቀት ማነስን ያሳያል።
እነዚህ ሰዎች እውነት በእየሱስ ክርስቶስ ያምናሉ ? እንዴት ይህን ጥያቄ ይጠይቃሉ ? ለእየሱስ የሚሳነው አለ ? የለም የምትሉ 9 ፃፉ ?
ግርም የሚለው የሠው ጠባይ በተለይ የዚህ ፖስተር ነገር እንዴት ሰው ለማወቅ አለመሔዱና ሲነገረው ደሞ የመገልፈጡ ነገር የጴንጤዎች መገለጫ መሠለኝ።ለማንኛውም አኬ ጌታ ይባርክህ መዶሻ ሆንክባቸው
መንፈሳዊ ጉዳይ ምንጊዜም መንፈሳዊ ነዉ ድንግል ትፀንሳለች በሱ ፈቃድ የማይሆን የለም
አለማወቃቸውን ከማያውቁ ፕሮቴስታንቶች ጋር መወያየት ጊዜ ማባከን ነው
ማባከን አይደለም ከሌሎች ቁጭ ብለው የሚሰሙ ይኖራሉ ማመዛዘን የሚችል 23:43 ይማራሉ እነዚህማ ተከራካሪዎቹ ላለመበለጥ ስለሚንበላጠጡ አያምኑም
የበኩር ልጇን እስክትወልድ ድረስ አላወቃትም ማለት ምን ማለት ነዉ?
እንደው ዝምብሎ እልም ያርግህ አንተ ከንቱ ደንቆሮ ፣ ምኑ እማይጠቅመው አህያ መጣ፣ አሁን ባንተ ቤት ተመራምረህ እውቀቱን አግኝተህው ሙታሃል አቤት ጀግናው...
የእናንተ አክሊል የራሱን ጥቅም በማስጠበቅ የእግዚአብሔር ቃል ላይ የሚዋሽ ሲዋሹም የሚያጨበጭብ ነው
የማርያም በፍጹም ጥለቻ የተሞሉ
ስርዓት የላችወም ጴንጤዎች ለቅዱሳን ክብር አይሰጡም እንደቀልድ ነው ሚያዩት
Aberham yemilut meren gerefo neber mabarere endet ayenet deferet new
Amlak hoye keyet newu yematut enazi dagmo lemin ede enate enat alhonechim newu lante memotu ersu amlak fire yelelawu hasab tibitega sawuye
ህመም ተሰማት ምጥ ተሰማት ስትል ስትለፈልፍ አልነበረም ደንቆሮ ምንም ሳታውቅ ማስረጃ ሳታቀርብ አረ ፕሮቴስታንት
የሚገርማችሁ ነገር አለ። ቁርአን ራሱ ማርያምን እስከመጨረሻ ድንግል ናት ይላል። ፕሮቴስታንት የለየላቸው ከሃዲዎች ናቸው።
መውጫ መንገድ ብትፈልጉለት። ያለበለዚያው እራቁቱን ታስቀሩታላችሁ
geta eko betezega bete gebeto selam yihunalchu belo hal leawaritu
ይሄ እኮ ወይ እውቀት የለው ወይ ስብዕና የለው ይሄንን ከማስረዳት ???
እኔ ይሄን ሰው ብሆን ከማፈሬ የተነሳ ለወራት ያህል ቤት እደበቅ ነበር
አኬ ሁለተኛ እቃ እቃ እንዳይጫወት አድርጎ የኮረኮመው ትልቅ ልጅ ነው ::
ኢየሱስ በተዘጋ ቤት ገባ ሲባል እርሱ ግርግዳ ስለሆነ በሆነ በኩል ቀዶ ገብቶ ነው ለማለት ምን ቀረው?
የድንግል ማርያምን በድንግልና ጸንሳ ለመውለዷ በዚህ መጠን ለመካድ መጋጋጥ ምን ይሉታል?
ሴት ያለወንድ መጸነስ እንደማችል የታወቀ ክርክር የሌለበት ጉዳይ ላይ በንፋስ ትጸንሳለች ብለው አይከራከሩም ማለት አይቻልም::
ከእርሱም ብሶ ለመገልፈጥ ሲሞክር ምን ነገረኝ አንድ ሰው አዋቂ ለመምሰል ሲጥርና አለማወቁን ሲያውቅ በዚያ መሃል 😅😅😅😅😅😅
Egniame ke enate ekule atyatgni enbalalen seyta ersu edenat alkademe " apostolic abrhame " weywe le zerochek
እኔ ልጨነቅ 😅 መጀመሪያ ብትማርስ ራሱ ምጥ ያዘው
የፕሮቴስታንት የሱስ እንጂ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ልጅ አይደለም ምክንያቱ ከድንግል የተወለደ እንዳልሆነ እየተናገራቹ ነው የድያብሎስ ልጆች
ይሄን አብርሃም የሚባል የአጋንንት መልእክተኛ የሚሰይፈው ይጥፋ ??
ayyy protestant eskemeche protest tadergalachu
አብርሐም የምትባለዉ እዉቀት የጎደለህ ሲታወቅብህ በመሳቅ ለመሸወድ ስትሞክር በጣም ሳቅንብህ🤣🤣🤣🤣🤣 አታፍርም ከአኬ ጋር እራስህን ማስተካከልህ😅😂😂
የተሞላዉን ነዉ የሚያወራዉ ጥቅሱን አላነበበዉም
የሰው !!! ስጋው
ልጅ !!! እየሱስ
እረ ኡኡኡኡኡ
❤❤❤❤❤😂
እንደዚህ ግራ የገባው OMG
Please protestant listen to yourself
እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ፈጣሪ ነዉ::እሱ አምላክ ነዉ::ሰውን ለማዳን ነዉ ሰው የሆነው::በዚ ልክ ከተረዳን ስለ ማርያም ግራ አይገባንም::ዋናውን እየሱስን ትተን ስለማይመለከተን ጉዳይ ጊዜ ባናጠፋ ጥሩ ነዉ::ማርያም እየሱስን ከወለደች በውሃላ የእራስዋን ኑሮ መኖር ነዉ የጀመረቺው::ዮሰፍንም አግብታ ሌሎች ልጆችን ወልዳለች::ስለዚህ የማርያምን ጉዳይ በጣም ባናጋንን ጥሩ ነዉ::መፀሐፍ ቅዱስ ላይ ያልተፃፈውን ባንጨምርበት ጥሩ ነው::የሚጨምርም ሆነ የሚቀንስ የቅጣት ፍርድ ውስጥ ስለሚያስገባው::መፀሐፍ ቅዱስን እናምብብ::ማርያም አይሁዳዊ እንጂ ኢትዮጵያዊ አይደለችም::ሀበሻ አናድርጋት::የማርያም ና የኦርቶዶክስ ቁርኝት ለምን በዚ ደረጃ እንደከረረ እራሱ ትልቅ ጥያቄ ነው::ስል እሱዋም ብዙ ልበ ወለድ ተፅፎአል::ከቤተ መቅደስ ውስጥ እንደማትወጣ ና የስለት ልጅም እንደሆነች በልበ ወለድ ተፅፎአል::ሰርግ ቤት እንደሄደች እራሱ ብዙም አይታመንም::እየሱስን ትፀንሻለሽ ስትባል እራሱ ምንም እንደማታውቅ ሳይሆን እንደምትወቅ ተደርጎ በውሸት ተፅፎአል::ስለዚህ በጣም የተወናበድ ሃሳብ ነው በማርያም ጉዳይ ላይ ያለው ነገር::መጥራት አለበት ልበ ወለዱ መወገድ አለበት::
በየትኛው መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ነው ያለው??
migermenyi eko berasachew filisifina new yemiheduti
Bro changed from apostle Abraham to humbled Abraham
ሰዎቹ 3 ጥቅስ ሸምድደው ፓስተር እየሆኑ ተዝረከረኩ😂😅
እውሽት ኤሬማልስ አጠ መነፋቁ
አንተ አላውቅም ብትልም እግዚአብሔር ያከበራትን አንተ አትፈላሰፍወ ደድክም ጠላህ ምበድንግልና ወልደዋለች ።
er enya pentwch aken enwedwalen ,orthodox wust BEKALU ly tmasrtew ymyawrun des ylunal enji ayasfarunim
Gin lemendenw protestant ehitna wendemochi kerstos wedona fikedo maderyawe yaderigati endet ey baltatebi afachew ulem yemednfut betam eygerimgal ende yalmun nigus motn del adergo yetnsan geta yeweldechi endet gin ar uuuu min ayeniti chenkelat nw yalachew b yesus semi
ፀነሰች የተባለው ድንግል ናት። ድንግል ያለ ወንድ እንዴት ትፀንሳለች?? በተአምር ካልሆነ በቀር። ስለዚህ በድንግልና የወለደችውም በተአምር ነው። ስለዚህ ድንግል የፀነሰችውም የወለደችውም በተአምር ነው።
ሰውየው ስረዳው ከአማኑኤል ያመለጠ ነው
ቅምመጻፍን ማንብ ቲብተኛ ያረጋ ቲቢት ደሞ ውድቀት ን ትቀድማለች አመበር ሀንን አመጠች የሚልሰው ከውቀት ነፃ መወን ነው
ምኑ ነው የሚፈራው?
በእናንተ ፊት እኮ ነው እንደ አዋቂ የሚታየው።በእኛ ዘንድ ከአንድ ጌታን ከተቀበለ አዲስ ክርስቲያን በእውቀት ያንሳል።ምክንያቱም ዳግም ስላልተወለደ ።