የህፃናት ትኩሳት የቤት ውስጥ ሕክምናዎች ምን ምን ናቸው | How to Safely Manage Fever in Children at Home| ብሩህ kids

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 54

  • @LinaTezera
    @LinaTezera 3 หลายเดือนก่อน +8

    ድንገት ልጂን ትኩሳት ያዘወና ሊት ላይ ቢቸግረኝ TH-cam ከፍቼ መፍቴ ፍለጋ ቪዲዬችን ማየት ጀመርኩና ዶ/ር ያንተ መጣል አሁን ከለሊቱ 5'40 ትንሸ ልጄም ተኛ እኔ ከጭንቀት ሁፈይ ብዬ ላመሰግን አልኩ አመሰግናለወ ዶ/ር አንተ ባትኖር ለሊቱ ከባድ ነበር አላህ ኬር ጀዛህ ይክፈልህ🥰

  • @OneloveJesus
    @OneloveJesus ปีที่แล้ว +13

    እናመሰግናለን!
    ልጅ ያልወለዳችሁ ወገኖቼ እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ!!

    • @BrakethroughJ123
      @BrakethroughJ123 ปีที่แล้ว

      Amen!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!❤❤

  • @johnadane2896
    @johnadane2896 11 หลายเดือนก่อน +4

    የ 2 ወር ህፃን ጡት እንደጠባች ወዲያውኑ ወደ ላይ ያስቸግራታል በተከታታይ አመሰግናለሁ ዶ/ር

  • @eyouilaschalewu3738
    @eyouilaschalewu3738 ปีที่แล้ว +2

    tanx docter በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ልጅ ያለው ነው ሚገባው እና በዚህ ቀጥል

  • @Creativeminds921
    @Creativeminds921 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ዛሬ ልጄ ሲያቶክሰው ያተን ቪዲዮ አይቼ ተቆጣጠርኩለት

  • @bezuasefa1648
    @bezuasefa1648 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶክተር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያገኘሁበት

  • @HayatLolo-y9b
    @HayatLolo-y9b 2 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለሁ ዶክተርየ እኔ ቀዝቃዛ ውሃ ነበር የምጠቀመው ግን ለውጥ የለውም ነበር በጣም አመሠግናለሁ

  • @ZainabSira-zz5my
    @ZainabSira-zz5my 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለዉ ሁሌም እከታተልካለዉ

  • @Imfano2122
    @Imfano2122 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይስጥልኝ ዶር በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤

  • @MEREJA1490
    @MEREJA1490 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ።

  • @hazzarbahru
    @hazzarbahru 8 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @banchidagnew4271
    @banchidagnew4271 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶ/ር🙏

  • @NafibaAmare
    @NafibaAmare ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @HaymaHayma-j8r
    @HaymaHayma-j8r หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ደኩተር

  • @عبدالصمد-ذ3ز
    @عبدالصمد-ذ3ز 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @NaniAppi
    @NaniAppi 7 วันที่ผ่านมา

    thanks dr

  • @sisayHaile-j9f
    @sisayHaile-j9f 25 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ

  • @Abcdfrzf
    @Abcdfrzf ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ብያለሁ መቸም ልጅ ያለው ሁሌም ኣንተይከተልሃል

  • @Mintesnothailu-i6v
    @Mintesnothailu-i6v 12 วันที่ผ่านมา

    tanks dr

  • @YeneituYa-pl4df
    @YeneituYa-pl4df 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክ

  • @Serke-lp3ym
    @Serke-lp3ym 3 หลายเดือนก่อน

    Tnx u.

  • @Abcr3ol
    @Abcr3ol 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም ዶክተር ልጄ ከ6ወር ዕድሜ በኋላ ትክ ትክ ጉንፋን ተደጋገመበት ምን ላድርግ 1ጊዜ ሕክምና ወስጄ መድሃኒት ታዞ ተሽልቶ ነበር ነገር ግን በድጋሚ ያዘው በቤት ውስጥ ምን ባደርግ ይሻለኛል

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc 9 หลายเดือนก่อน +5

    3ወር ከ15ሸን ነዉ ልጂ ትኩሳቱ38ነዉ ሀኪም ቤት ልዉሰደዉ እባክክ❤

    • @shot533
      @shot533 9 หลายเดือนก่อน +1

      Awo please

  • @NegestManyazewall
    @NegestManyazewall หลายเดือนก่อน

    5ውር ልጀስፖስተር በስንት ሰአት ለዩነት የሰጣል?እባክህ

  • @besratkassaun1471
    @besratkassaun1471 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @asfawbeti
    @asfawbeti 11 หลายเดือนก่อน +7

    ሰላም ዶ/ር ልጄ 3አመቱ ነዉ ትኩሳት ሲኖረዉ እራሱን ይስታል ምን ይሻላል በጣም ነዉ እምንጨነቀዉ

  • @Abcdfrzf
    @Abcdfrzf ปีที่แล้ว +2

    እስኪ ኣንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ከሁለት ዓመት በላይ የሆኑ ሴት ልጆች ፀጉራቸው ይሸብታል መንስኤውና መፍትሂው ምን ይሆን ? መልስ በቪድዮ ወይም በፅሁፍ እጠብቃለሁ
    አመሰግናለሁ

  • @zufanebrahim3643
    @zufanebrahim3643 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን ዶክተርጥያቄ ነበረኝመንታ ልጆችን ከወለዷቸው2ወርከ7ቀንሆነቸውአድኛው በጣም ያልበዋል እናም በተጨማሪ ሰገራውቀጠንያለነው በፊት አያስምጠውምነበር በዚህሁለትቀኖችውስጥ ደግሞያስምጠዋል ምንትመክረኛለህ?

  • @EtaferwaEliyas
    @EtaferwaEliyas ปีที่แล้ว +1

    Enamensegnalen dokter🙏

  • @TemesegenAlemaze
    @TemesegenAlemaze 6 หลายเดือนก่อน

    doceter selam lije betam tatokesalche gen men enedehonche alakem 6wera new

  • @shewaneshdenbel4538
    @shewaneshdenbel4538 3 หลายเดือนก่อน

    Selam doctor endet neh?
    And teyake liteykeh? Lije 4 ametua new ke jorowa behuala bekul tenesh ebtet yetayal gn ke ken wede ken kefe malet eyejemere new gn betam telke idelem men laderg???

  • @SerkalemB-m1u
    @SerkalemB-m1u หลายเดือนก่อน

    ሰላም ደክታር ትክሳት 34.8በብት ማለት ተንብረቸር ቀዝቀዝ ብላለች ነርማል ነው

  • @YahyaMohammed-t2l
    @YahyaMohammed-t2l 11 หลายเดือนก่อน +1

    Doktor gafin qabaa mucako Hin Afana funyan kesa hin qufaa hin canaqama hin oksisa funyan kesa

  • @Imfano2122
    @Imfano2122 6 หลายเดือนก่อน +1

    እባካችሁ እያያችሁ ዝም አትበሉ ላይክ ሼር አድርጉ አይከፈልበት

  • @SitraHadi-dl2bo
    @SitraHadi-dl2bo 10 หลายเดือนก่อน

    Selam doctor metaten setele algebagem

  • @meronetolaa-e8v
    @meronetolaa-e8v 10 หลายเดือนก่อน +1

    ልጅ ሁለ ጁስ የጠጣል የታሽጌ ማታማታ ችግር አለዉ ሳይድ ፈክት አለዉ የፋፍርካዉን ነዉ የምጠጣዉ

  • @foziazeinu4649
    @foziazeinu4649 10 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ከ 6ወር በታች ለሆኑ ህፃናት አሁን የልካቸዉን ነገሮች መጠቀም እንችላለን?

  • @jojolove791
    @jojolove791 ปีที่แล้ว +2

    ❤🙏🏽

  • @AtsedeAbebaw
    @AtsedeAbebaw 21 วันที่ผ่านมา

  • @FhgSf-tp1jb
    @FhgSf-tp1jb ปีที่แล้ว +2

    ደኩተርየ እኔ ልጀ የቶንሲል እንፌክሽን አለበት እና ባስ ባመት እስክ አስር ጊዜ ይነሳበታል እና ቶንሲሉ ሲነሳበት በጣም ሃይለኛ ትኩሳት አለው እራሱን እስክመሳት ያደርሰዋል የማቀጥቀጥ ባህሪ አለው ኮራ ፌት እስካወጣ ክዛ ህክምና ይሆዳል የቶንሲል መርፌ ይሰጠዋል ደህና ይሆናል እና ቶሲሉ ሲነሳ ልክ የሚጥል በሽታ ያለው እክሚመስል ነው ምን ትመክረኝ አለህ

    • @Helen-s6i8i
      @Helen-s6i8i 17 วันที่ผ่านมา

      ቀበርቾ ለቶንሲል በጣም መድሀኒት ነው ልጄ ን አድኖልኛል

  • @LubabaJemal-p1u
    @LubabaJemal-p1u 10 หลายเดือนก่อน +2

    ያቶንሲል ምልክቶች

  • @BrakethroughJ123
    @BrakethroughJ123 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍

  • @yalemworkbazezew289
    @yalemworkbazezew289 ปีที่แล้ว +1

    Dr ልጅ ተኩሳ ት ቶሎ አይቀንስም

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤👑👑👑👑🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mxm5269
    @mxm5269 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @Abcdfrzf
    @Abcdfrzf ปีที่แล้ว +1

    እስኪ ኣንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ከሁለት ዓመት በላይ የሆኑ ሴት ልጆች ፀጉራቸው ይሸብታል መንስኤውና መፍትሂው ምን ይሆን ? መልስ በቪድዮ ወይም በፅሁፍ እጠብቃለሁ
    አመሰግናለሁ

  • @Abcdfrzf
    @Abcdfrzf ปีที่แล้ว +1

    እስኪ ኣንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ከሁለት ዓመት በላይ የሆኑ ሴት ልጆች ፀጉራቸው ይሸብታል መንስኤውና መፍትሂው ምን ይሆን ? መልስ በቪድዮ ወይም በፅሁፍ እጠብቃለሁ
    አመሰግናለሁ