ለህፃናትና አዋቂዎች የሳል ማከምያ የሚሆኑ 5 የቤት ውስጥ መፍትሄዎች | Dr. Fasil

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 68

  • @DrFasilPediatrician
    @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน +2

    ☎️ የሕክምና ቀጠሮ ስልክ: 0984650912 ለማማከር 0964686464 ይደውሉ

  • @HanaYoseph
    @HanaYoseph 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እድሜ ከጤና ይስጥልን!

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome subscribe and hit notification bell 🔔 not to miss new videos from ብሩህkids

  • @birtukangemeda7996
    @birtukangemeda7996 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እድሜ ከጤና ይስጥልን!

  • @arsemazekarias6163
    @arsemazekarias6163 2 หลายเดือนก่อน +1

    thanks d/r

  • @makibetsega9278
    @makibetsega9278 2 หลายเดือนก่อน +1

    thenk you dr

  • @selamgetachew3988
    @selamgetachew3988 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ዶክተሩ
    ልጄ ሁለት ወር ሁኖታል የሰሞኑን ጉንፈን ሳል ሆናት አሁን ያልካቸውን መንገዶች በሳ ደረጃ መጠቀም አይቻልም ከዚህ የተለየ ለሁለት ወር ልጂ ምን ማረግ ይቻላል ሳሉን ለማከም

  • @selamlemma3050
    @selamlemma3050 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you dr

  • @eskedarfetene2546
    @eskedarfetene2546 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank You doc it's very helpful...❤❤

  • @meriyosef5639
    @meriyosef5639 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much Doctor

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome subscribe and hit notification bar not to miss new videos from ብሩህkids

  • @zebibaabdulkadir5995
    @zebibaabdulkadir5995 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኑርልን ዶክተር

  • @NairobiSisay
    @NairobiSisay 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ዶክተር ልጄ ያስለዋ ሀኪም ጋር ስወስደው ትክትክ ሳል ነው ብለው አትሮማይሲን ሽራፕ ሰጡኝ ግን 1 ሣምንት ከተሻለው በኃላ እደገና ጀምረው ምን ላድርግ እባክህ

  • @biruktawitleulseged4121
    @biruktawitleulseged4121 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank u doc

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome subscribe and hit notification bell 🔔 not to miss new videos from ብሩህkids

  • @AlemneshYemataw
    @AlemneshYemataw 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks doctor

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome subscribe and hit notification bar not to miss new videos from ብሩህkids

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome subscribe and hit notification bar not to miss new videos from ብሩህkids

  • @user-bh1ln2wv6y
    @user-bh1ln2wv6y 2 หลายเดือนก่อน +2

    Barataa Ayyaa Agaree Dokotoraa

  • @MisikerGenene
    @MisikerGenene 2 หลายเดือนก่อน +1

    Selam Dr. Tiyakeye kezi wichi new lije premature new hod kurtet yimesilegnal kaka kale 4 kenu new igirun eyewetere yalekisal tut sisetew bicha new zim yemilew 'Coliza' drop bisetew chigir alew?
    Thank you

  • @makitube608
    @makitube608 2 หลายเดือนก่อน +1

    Gn eko hakim betem sened amoxicillin new miyazut beteley lehetsanat

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      ምን አይነት ሀኪም ቤት? ለምሳሌ የህፃናት ስፔሻልስት ነው ወይም አይደለም የሚለውን check ማድረግ አለባችሁ ህፃናት ሁሌም የህፃናት ሀኪም ጋር ነው መታከም ያለባቸው

  • @MunneraM-kc3mg
    @MunneraM-kc3mg 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተረ እበክ አንድ ጥዬቄ ልጄን የሳንባ ምች ተመለች አሉኝ በምን ምክኒያት ነዉ የሚመጠዉ መደኒትሰ ይኖረወል ምንም አይነት ጉዳት አየመጠም ጨንቆኛል የመጀመሪያ ግዜ ሰሰማ ይህን በሸታ በሰደት ነዉ የለሁት

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      የሳምባ ምች ከታከመ ይድናል ብዙ አይጨነቁ ❗

  • @yalemworkbazezew289
    @yalemworkbazezew289 2 หลายเดือนก่อน

    Selame dr yena lije sale betame yeleyeyale bezu bota hedku alarjek newe aluye beka hulame teselaleche menem mefeteha yeleweme gera gebtoyale ena

  • @BethelhemDegu
    @BethelhemDegu 2 หลายเดือนก่อน +1

    Dr nemonia ketakeme behuala berd ena gunfan tolotolo endiyazu yadergal ?

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      ምን አይነት ምልክት አለዉ?

  • @mebrhitggewergs7505
    @mebrhitggewergs7505 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስለትምህርቱ በጣም እናመሰግናለን ። አንድ ክዚ ውጪ ሌላ ጥያቄ ነበረኝ። ገና የሁለት ወር ጨቅላ ህጻን ናት እና ካኳዋ በዚ ሶስት ቀናት ዉስጥ በጣም እየቀጠነ መጣ፣፣፣ደሞም ፈስ በጣም ብዙ ግዜ ትፈሳለች እልፍ አልፎም አፍንጫዋ ያፍናታል፡፡፡እና ምን ይሻለኛል ችግር ይኖረው ይሆን ምን ያመልክታል ፣፣ምክርህ ፈልጌ ነበር ፡

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      ምክንያቱን ለማወቅ በአካል ብናያት መልካም ነው ☎️ 0984650912 ደውለው ይምጡ

  • @mulubekele-ev7qe
    @mulubekele-ev7qe 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር እባክህ እነዳታልፈኝ ከወለድኩ 45 ቀን ሆኖኛል ልጄ ከተወለደች ጊዜ ጀምሮ በተወሠነ ጊዜ ቆይታ እግሯ ይንቀጠቀጣል ቫዪብሪት ያደርጋል ምን ሊሆን ይችላል

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      ምክንያቱን ለመለየት የግድ በአካል ማየት አለብን ☎️ 0984650912 ደውለው ይምጡ

  • @tigistadane7957
    @tigistadane7957 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶ.ር ለምትሰጠን ሙያዊ ማብራሪያ እያመሰገንኩ የዛሬው ቪዲዮ ላይ በሲሪንጅ ማጠብ ላልከው ከዚህ በፊት በሌላ ቪዲዮ ላይ እንደዚህ አይነት መፍትሔ የተጠቀመ ወላጅ ልጁ እንደታፈነችበት እና እንዳትጠቀሙ እስከማለት ደርሶ ነበረ ምንአልባት ምንአይነት ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለብን በዛውም ብትገልጽልን፡፡

  • @hanatakele-xy2qj
    @hanatakele-xy2qj 2 หลายเดือนก่อน

    Selam doctor lije 3wer nati new please doc ijua sinkesakes tekeshawa dimtsi alew inde tesebere ayinet min yihun chenkongal ket ket yilal sitankesakis

  • @PapiKeya
    @PapiKeya 2 หลายเดือนก่อน +2

    Dr leje sale asechgrot neber akembat wesegaw medanet azezulet yanen pAEDIATRIC CO-TRIMOXAZOLE ,Dextromethorphan,phenylephrine&chlorpheniramine syrup kegmerew 3sament ywonal

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      በአካል ብናየው የተሻለ ነው በዝህ ስልክ ደውለው መምጣት ይቺላሉ ☎️ 0984650912

  • @RK-ny5xv
    @RK-ny5xv 2 หลายเดือนก่อน +1

    Dr Amoxicillin አትውሰዱ አልክ ግን ለምን የሚያመጣች ችግር አብሶ ለህፃናት please ግልፅ አርገው

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው ይመልከቱት

  • @Abate-medhanialm
    @Abate-medhanialm 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ere lije addicted hona even respond at atadergm yalchew biyans be sament 2weeks or 3weeks yeyzatal gin AB eko broad spectrum to treat. So we use AB just to prevent but not to cure though .

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      ስፔሻልስት ሀኪም አይቷታል??

    • @Abate-medhanialm
      @Abate-medhanialm 2 หลายเดือนก่อน

      @@DrFasilPediatrician awo viral infection nw yemilut Dr. hule ke lijoche mewaya nw yeza yemtmetaw, lemkelalel min temkergnalh ebakeh Dr. flu vaccination lehtsanat tiru nw basaegatsa

  • @hayuumer278
    @hayuumer278 2 หลายเดือนก่อน +1

    Dr leje 5 amtwa nw libwa be tefxro keftet alebat ina iskahun hikmna alagengechim ina meqoytu chigr alew

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      በአካል ብናያት የተሻለ ነው

  • @BetilhmeBogale
    @BetilhmeBogale 9 วันที่ผ่านมา

    Dr lje kezkaze kmeta hulme sale ymta ena sropne sechire tmlse salr yjmrale mene yhone

  • @saramehammed1242
    @saramehammed1242 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዶ ር ልጄ ካንገት በላይ ትላንት አሳክሜት ልጅሽ ዳውን ትመስላለች አለችኝ በዚህ ዙርያ የሰራሀው ቪድዮ አይቼ ነበር ምን ማድረግ አለብኝ ቪድዮህን ካየሁ ቦኃላ ጭንቅላቴ እረፍት አጣ በፈጠረህ መልስልኝ ምን ላድርግ

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      በአካል መታ ብናያት እና ምርመራ ብታረግ መልካም ነው 0984650912 ደውለው መምጣት ይቺላሉ

    • @amanuelzelalemyordi5351
      @amanuelzelalemyordi5351 2 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን ዶክተር

  • @SelamSelam-dc7te
    @SelamSelam-dc7te 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር ውሃ መጠን ሳንባ ላይ ችግር ያመጣል እንዴ? አመሰግናለው

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      ጥያቄዎ ግልጽ አይደለም 'መጠን '??

  • @mebratiekassa9916
    @mebratiekassa9916 2 หลายเดือนก่อน +1

    dr enamesegnalen eski sle hitsanat ayin hikmina tinish bitasredan. bizu gize aynua lay ayen kimt eyewota aschegeregn. hikiminam tebta bicha hone ebakih????/

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      ምክንያቱን ለመለየት የግድ በአካል ማየት አለብን ☎️ 0984650912 ደውለው ይምጡ

    • @mebratiekassa9916
      @mebratiekassa9916 2 หลายเดือนก่อน

      @@DrFasilPediatrician Atekalay sle ayin bitasawken mikniyatum ene kifle hager new yalehut menged zig new memtat alchilm.

  • @RahelAbraham-rv7ge
    @RahelAbraham-rv7ge 2 หลายเดือนก่อน

    Dr thanku❤ ልጀ ለሊት በታም ያልበዋል መግብ ብዙ አይወሰድም ሚዛኑ የ9 ዓመት ልጅ 20 kg ነው ሳል ደናነዉ ሳት ብሎ ይይዘዋል ቶሎ ይሻለዋል for give me chance thanks

  • @user-cv5vw3xc5n
    @user-cv5vw3xc5n 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤👍👍👍👏👏👏

  • @selamyihonal.9290
    @selamyihonal.9290 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tylenol ብንሰጣቸውስ?

  • @user-bh1ln2wv6y
    @user-bh1ln2wv6y 2 หลายเดือนก่อน +1

    Dokotoraa yamnyalaa ibakachuu yaa suu Agaraa noo yalutii Quxurhina lakilnyaa

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน +1

      ማማከር የፈለጉትን ነገር እዝህ ላይ መፃፍ ይቺላል

    • @user-bh1ln2wv6y
      @user-bh1ln2wv6y 2 หลายเดือนก่อน

      @@DrFasilPediatrician imo ina wspii no yalnyaa tabarenyaa kaa yiqirtaa Garaà

    • @user-bh1ln2wv6y
      @user-bh1ln2wv6y 2 หลายเดือนก่อน

      @@DrFasilPediatrician waspii layii Dimxii Likaloo

  • @user-ni2pd8gs9q
    @user-ni2pd8gs9q 2 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰👍👍👍

  • @FaniTom16
    @FaniTom16 2 หลายเดือนก่อน +1

    thanks dr!

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome subscribe and hit notification bar not to miss new videos from ብሩህkids

  • @zinetshemsu5164
    @zinetshemsu5164 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr.