ሶበሰ ይውረዱ መላእክት....mezmur ..ዘማሪ ዲ/ን ይትባረክ ተገኝ .. ETHIOPIAN

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 116

  • @Misneb
    @Misneb 7 หลายเดือนก่อน +23

    ልጆቻችን በርቱልን እግዚአብሔር ያበርታችሁ፣ የመከራው ዘመን አልፎ እናንተ ለልጆቻችሁ የምትተዋት ጠንካራ ሀገርና ቤተክርስትያን ትኖራችሁዋለች። ለአፍታም ባለመዘናጋት ዛሬ የምትንገላታውን ሀገርና ቤተክርስትያን ጠብቁ። እንዴት እንደ ምታምሩ ሁላችሁም!! ዲያቆን ይትባረክ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ!!!😮

    • @AbonehGirma
      @AbonehGirma 3 หลายเดือนก่อน

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልል.....ከልቤ የሚያስነባኝ መዝሙር ነው የደስታ እንባ 😢😢😢😢 ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ☝🙏🙏

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 7 หลายเดือนก่อน +21

    እልልልልልል እንዲ ሙልት ብላቹ ሳያቹ ልቤ በደስታ ኣይኔ በእንባ ይሞላሉ ኦርቶዶክስ ሃይማኖቴ የምድር ኣባቶቼን ኣደራ እላለው ኣምላኬ ሆይ ህዝብክን ኣድን ርስትክንም ባርክ

  • @FreworkShikur
    @FreworkShikur 26 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤🎉

  • @Yeruksew
    @Yeruksew 7 หลายเดือนก่อน +7

    ክብሬ ነዉ ክብርህን መናገሬ አምላኬና መዳኒቴ ሆይ አቤቱ ከአንተ ከሚያርቀኝና ከሚያሸሸኝ መጥፎ መፈስ አንተ ጠብቀኝ አለም ከአንተ አለም እርቃለችና

  • @EmbateMesele
    @EmbateMesele 27 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማለን

  • @meselechgalicho6930
    @meselechgalicho6930 7 หลายเดือนก่อน +4

    ይህንን አይቶ ሰጥያን ይቃጣል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ዘማሪ መላክትን ያሰማልን ዎድማቺን ❤️❤️እንድህን በዚ ምደያውቹም እንመስኛል ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @yosefyenew1095
    @yosefyenew1095 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሶበሰን ገና ትርጉሙን ሳላውቀው ነበር የወደድኩት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @IfufVkcif
    @IfufVkcif 18 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልሎ ❤❤❤🎉🎉🎉ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @znashdngato4658
    @znashdngato4658 7 หลายเดือนก่อน +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @GenetBirru-ei9cc
    @GenetBirru-ei9cc 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረክ ❤❤❤

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 19 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏💚💛♥

  • @ውበቴነሽማርያም-ገ7ኸ
    @ውበቴነሽማርያም-ገ7ኸ 7 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @Betelemferansa
    @Betelemferansa 3 หลายเดือนก่อน +2

    እሜን እሜንንንንን እልልልልልልልልልልል አሜን ዝመር መላክ ይሰመላን እልልልልልል

  • @ማህደር-ደ2ሰ
    @ማህደር-ደ2ሰ หลายเดือนก่อน +1

    ሶበሰይወርዱ መላእክት መላእክት /2/ ይወርዱ ይሄን መዝሙር ወድጄው ልሞት ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው እንኳን እግዚያብሄር አተረፈህ ከነቤተሰብ ጠላት ዲያቢሎስ እንዲህ በዝማሬ ስለምታቃጥሉት አንተም ባለቤትህም በሞት ሊወሰድ አስቦ ነበር እግዚያብሄር ግን ያገለገላችሁት አምላክ በሚገርም ሁኔታ አተረፋችሁ

  • @tibafactori4334
    @tibafactori4334 6 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልልልልል💝
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😥
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @bewketgelaw7415
    @bewketgelaw7415 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረክ::

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤

  • @zebenaytadese
    @zebenaytadese 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ድሶ ሶትሉ እልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ✝️✝️✝️✝️✝️⛪🔔⛪⛪🔔⛪🔔🔔

  • @MoabHopemarry
    @MoabHopemarry หลายเดือนก่อน

    እልልልል ❤❤❤❤❤

  • @Helen-g2n
    @Helen-g2n 29 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SenduArage-ho5ip
    @SenduArage-ho5ip 7 วันที่ผ่านมา

    10:20 kale Hiwot Yasemalin ❤

  • @SenduArage-ho5ip
    @SenduArage-ho5ip 13 วันที่ผ่านมา

    Kale Hiwot Yasemalin ❤

  • @TionReda
    @TionReda 2 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏እልልልልልዝማሬ መላክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @salmakhan3464
    @salmakhan3464 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ወንድማችን❤❤❤❤

  • @AchamyeleshGashaw
    @AchamyeleshGashaw หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በአገልግሎት ያፅናልን!!!!!

  • @LidyaTibebu-c7r
    @LidyaTibebu-c7r 7 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቃቹ ደስ ይላል ፣ልብ ይሞላል ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mchotmahari7771
    @mchotmahari7771 3 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልል

  • @mehammedousman2172
    @mehammedousman2172 7 หลายเดือนก่อน +1

    Inat alegn yemitabs inba😢😢😢

  • @ማህደር-ደ2ሰ
    @ማህደር-ደ2ሰ 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእእትንያሰማልን ወንድማችን

  • @aass5403
    @aass5403 4 หลายเดือนก่อน

    ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ምንጊዜምተመሥገን
    @ምንጊዜምተመሥገን 7 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🍃🍃🍃🌷🌷🌷👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌷👏🕊

  • @solyanatekle7469
    @solyanatekle7469 7 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏

  • @bx5831
    @bx5831 5 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ቦታዉን ይቅርና አብሮ ለመዘመር እንኳን ቃሉን ከስክሪኑ ላይ ይፃፍና አብረን እንዘምር ብለን ብንጠይቅ ዉጠዉ ጭጭ ነዉ ያሉት።

  • @MelkamuEsyase
    @MelkamuEsyase หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsehaywondmagegn1686
    @tsehaywondmagegn1686 7 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬ መልአላክ ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @ሶልያናምስክሬነሽ
    @ሶልያናምስክሬነሽ 7 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልል🎉🎉❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @Eyosiasthegreat2347
    @Eyosiasthegreat2347 7 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልል❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማንል።🙏❤

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey 7 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @efudtube
    @efudtube 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኤፉድ ቲዩብ ማዕዶትን ይወደዋል።

  • @Degu-f6m
    @Degu-f6m 7 หลายเดือนก่อน

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 7 หลายเดือนก่อน

    እልልልልል , ቃለ ህይወት ያሰማልን 🕯🕯🕯🙏🏾💕🙏🏾💕🙏🏾💕

  • @TSIONKDANEMARAM
    @TSIONKDANEMARAM 2 หลายเดือนก่อน

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 7 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ❤

  • @zellekahaile4720
    @zellekahaile4720 7 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ነው አምላክ ይባርካችሁ ። ሁላችንም እልልልልልል❤❤❤❤

  • @tarikuamekonen4627
    @tarikuamekonen4627 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መልእክት ያሠማልን

  • @BetelhemBeti-e5p
    @BetelhemBeti-e5p 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 7 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤🙏

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 7 หลายเดือนก่อน

    አሰይ አሜን አሜን አሜነ እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraKidi
    @SaraKidi 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NigusTsegaw-c8c
    @NigusTsegaw-c8c 6 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @ድንግልእናቴነይ
    @ድንግልእናቴነይ 7 หลายเดือนก่อน

    አልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉ልልልልልልልል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SenaitAyalew-o4u
    @SenaitAyalew-o4u 20 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኢትዬጵያሀገሪ
    @ኢትዬጵያሀገሪ 7 หลายเดือนก่อน

    አገሪ ሰላምሽ ይብዛ እየሞተ በኑሮው እየተመታ የሚያመሰግን

  • @gaboma9506
    @gaboma9506 7 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @yeshimelaku5769
    @yeshimelaku5769 7 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @Buzunash417
    @Buzunash417 4 หลายเดือนก่อน

    Elllllllllllllllllllll ameen Ameen Ameen egzaber yemasgen zemaree melaktin yasemalen wendemee ❤❤❤❤❤❤

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yoniyoni3168
    @yoniyoni3168 2 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bx5831
    @bx5831 5 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ በመድኃኔያለም ብላችሁ የመዝሙሩን ቃል ስክሪኑ ላ ፃፉልንና አብረን እንዘምር። ይሄነን መዝሙር የደረስክ በጣም እናመሰግናለን።

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 3 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen ❤❤❤❤

  • @Тсиге
    @Тсиге 3 หลายเดือนก่อน

    Zimare melakiti yasemalin🙏🙏🙏

  • @AsmirAdonay
    @AsmirAdonay 3 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @SaraSara-wj4tc
    @SaraSara-wj4tc 7 หลายเดือนก่อน

    እሜን እሜን እሜን

  • @Yonas-x7x
    @Yonas-x7x 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን🎉🎉🎉🎉

  • @BelayGetnet-x5t
    @BelayGetnet-x5t 6 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @workineshadugna
    @workineshadugna 7 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen nnnnnnn

  • @workineshadugna
    @workineshadugna 7 หลายเดือนก่อน

    Amen to the

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 7 หลายเดือนก่อน

    እለእለእልልእልእልእ😊

  • @nahu_media
    @nahu_media 7 หลายเดือนก่อน

    ይህንን comment የምታነቡ ሁላችሁም ገብታችሁ ስራዎቼን አይታችሁ አበረታቱኝ ወንድማችሁ ነኝ ኢትዮጽያውያን !!! ፈጣሪ የልባቹን መሻት ይስጣቹ !!

  • @saraterefe9902
    @saraterefe9902 7 หลายเดือนก่อน

    Ellllllll❤❤❤

  • @hanasisay3990
    @hanasisay3990 7 หลายเดือนก่อน

    amenelllllllllllllllllllllllll

  • @لوبب
    @لوبب 7 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @FikerSolomon-t3f
    @FikerSolomon-t3f 7 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልል

  • @DjteddyDecor
    @DjteddyDecor 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🙏

  • @mayaalex1981
    @mayaalex1981 7 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤
    botaw yet new lektay endnmeta?

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd 7 หลายเดือนก่อน

    Elllllllllllllllllllllll elllllllllllllllllllllll ❤❤❤❤❤

  • @UaeDubai-k9y
    @UaeDubai-k9y 7 หลายเดือนก่อน

    kal hiywot yasman

  • @mekonnentefera6762
    @mekonnentefera6762 6 หลายเดือนก่อน

    Elllllllllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gezuworku7603
    @gezuworku7603 7 หลายเดือนก่อน

    ሶበሰ ይወርዱ ነው

  • @abelyalelet3485
    @abelyalelet3485 3 หลายเดือนก่อน

    Lyrics please

  • @Yohannes-re5qf
    @Yohannes-re5qf 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤elllll elllllll ellllllll

  • @ንቁተዋህዶ
    @ንቁተዋህዶ 7 หลายเดือนก่อน

    ELLLLLL......

  • @tadeletemesgen121
    @tadeletemesgen121 7 หลายเดือนก่อน +2

    ግን ቦታውን ብትነግሩን እኛም በረከቱ ቢደርሰን የት ነው ???

    • @balayzalka5280
      @balayzalka5280 7 หลายเดือนก่อน +1

      Selasa batekrstan hadrshe new

    • @tadeletemesgen121
      @tadeletemesgen121 7 หลายเดือนก่อน

      @@balayzalka5280 ስላሴ ቤተክርስትያን 4 ኪሎ ነው???

  • @halasaade8338
    @halasaade8338 7 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @vipcell4041
    @vipcell4041 7 หลายเดือนก่อน

    Elllllllllllelllllllllllellllllllellllllll❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @naminami8243
    @naminami8243 5 หลายเดือนก่อน

    Abeet yetewayido wubet❤❤❤❤❤❤❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @welansaali674
    @welansaali674 7 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሪመለአክትያሰማልን 🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @-Hunemedia
    @-Hunemedia 7 หลายเดือนก่อน

    እናት አለኝ የምታብስ እንባ አያታለው ስወጣ ስገባ ኪዳነ ምህረት ኪዳነ ምህረት አምባ መጠጊያ ናት።
    😂😂 ስለ እውነት ይሄ መዝሙር ሲዘመር እንባዬ ይመጣል😂😂

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif 18 วันที่ผ่านมา

      ዉዴ የቺ ጥቅስ የሳቅ ነዉ የለቅሶ አይደለም😢😢😢

  • @ShewayeSeyifu-u5x
    @ShewayeSeyifu-u5x 7 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜንአሜንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ElinorPrudence-w5j
    @ElinorPrudence-w5j หลายเดือนก่อน

    Taylor Michael Lee Jason Clark Helen

  • @LandonMyra-e6m
    @LandonMyra-e6m 22 วันที่ผ่านมา

    Johnson Kenneth Williams Nancy Robinson Jeffrey

  • @gahinidanidoreye1733
    @gahinidanidoreye1733 7 หลายเดือนก่อน

    Elllllllllllllll Elllllllllllllll elllllllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 19 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልል

  • @EZELTUBE24
    @EZELTUBE24 5 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 7 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @MOLO-d7h
    @MOLO-d7h 2 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @Tigstfanta
    @Tigstfanta 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 7 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤🙏