ኑ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን | ፈለገ ዮርዳኖስ ሚዲያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 221

  • @birukfekede3817
    @birukfekede3817 4 หลายเดือนก่อน +70

    ምንም እንኳን ባንመጥናትም የዚች ቤተክርስቲያን ልጆች ስላደረገን ክብር ምስጋና ይገባዋል::

  • @TMstudio-ET
    @TMstudio-ET 4 หลายเดือนก่อน +85

    በጣም ድንቅ ነው፣ በዚህ መልኩ እንድናመሠግነው ለፈቀደልን መድሐኒዓለም ክብር ምስጋና ይግባው።

  • @ermiastesf7298
    @ermiastesf7298 3 หลายเดือนก่อน +45

    ህንጻ ኮሌጅ ልደታ ቤተክርስትያን ይህን መዝሙር 2004 ላይ እንዘምር ነበር ። ትዝታየ ማህበረ ቅዱሳን ከ20 ዓመታት በፊት መሆኑ ነው፡ ከትውልድ ትውልድ እየተወራረስን በመሆኑ ደስ ብሎኛ ጌታየን አመስግኛለው። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡ ኤርትራዊ የመንፈሳዊ ወንድማቹህ ነኝ

  • @hirutkebede1319
    @hirutkebede1319 4 หลายเดือนก่อน +25

    እግዚአብሔር ይመስገን! እኔ ሁሌም የሚናፍቀኝ እንደዚህ ዓይነት ሥርዓቱን የጠበቀ መዝሙር ነው። ምስጋና ይድረስህ ቸሩ መድኅኒዓለም

  • @MartaMarta-x8k
    @MartaMarta-x8k 2 หลายเดือนก่อน +6

    ከመካከላችሁ አንዷ ብሆን ብዬ ተመኘሁ እግዚአብሔር እሚሳነው የለም በሰላም ስደተኞችን ለሀገራችን ያብቃን😢❤❤😢❤❤😢❤❤❤❤

  • @WorkineshYazie
    @WorkineshYazie หลายเดือนก่อน +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ አንዲት ነገር አብዝቸ እለምንሃለሁ እሷም እስከ ህይወቴ ፍፃሜ ድረስ ከቤት እኖር ።

  • @semereherruy5054
    @semereherruy5054 4 หลายเดือนก่อน +13

    ከህሊና የማይጠፋ የሚናፈቅ ድንቅ ዝማሬ🥰 .... የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን 🙏🙏

  • @yemigizachew
    @yemigizachew 4 หลายเดือนก่อน +20

    ዝማሬ መለአክት ያሰማልን! ዝማሪያችንን የተቀበለ አምላክ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @danielalemayehu6967
    @danielalemayehu6967 17 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔርን እንዲ ማመሰግነው መቼ ነው ብዬከልቤ አለቀስኩ። እግዚአብሔር ዘወትር ለሚያደርግልኝ ነገር መቼ ነው ማመሠግነው?

  • @burukhgebreal5190
    @burukhgebreal5190 4 หลายเดือนก่อน +38

    በውኑ የዚህች ሰንበት ትምህርት ቤት አባል ለመሆን በመታደሌ እግዚአብሄርን አመሰግነዋለሁ ይህንን የመሰለ ዝማሬ ላቀረቡልን እህትና ወንድሞቻችን አጥንትን የሚያለመለመውን የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን
    ❤ አሜን።
    🙏

    • @BirukBeki-jo5ir
      @BirukBeki-jo5ir 4 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ በዚህች በትማርበት ጥልቅ ለሆነች ለዚህች ውብ ለሆነች ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ልጅ በመሆናችን ነው እድለኛ የሆንነው

    • @SolomonMinaye
      @SolomonMinaye 4 หลายเดือนก่อน +1

      @admin ,Can you please upload alos "Cheru Hoye Mezmure ", Please thanks

  • @እትትይ
    @እትትይ 3 หลายเดือนก่อน +10

    እኔ ፕረቴስታንት ነኝ በእውነት በጣም ነው የምወደው መዝሙራቸውን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ግን ሁሉም አምልኮ ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን ብዬ ተቀብያለሁ እኔም እንድናንተ

    • @BlenSolomon-dk6qe
      @BlenSolomon-dk6qe หลายเดือนก่อน +6

      እኝ እግዚአብሔርን ብቻ ነዉ የምናመልከው

  • @ድንኳንኣብርሃም
    @ድንኳንኣብርሃም 4 หลายเดือนก่อน +20

    ከምዚ ዓይነት ንነፍስን ንልብን ዘረስርስዘብል ንኣዕይንቲ'ውን ደስ ዘብል ሕብረትን ውህደትን ክትርኢ ካብ ልቢ ደስ ዘብል'ዩ እግዚኣብሔር ዘመን ኣገልግሎትኩም ባሪኹ ኣብ ቤቱ ዘልኣለም የንብርኩም 🤍🙌🏾 ሰናይ ትምኒት ካብ ኤርትራዊ ሓውኹም

  • @user-Mes_D
    @user-Mes_D 4 หลายเดือนก่อน +16

    አሜን በእግዚያብሔር ደስ ይበለን!! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ! ዝማሬያችንን ይቀበልልን!!

  • @musareatgag
    @musareatgag 2 หลายเดือนก่อน +4

    ይክበር ይመስገን ጌታመድሀኒአለም እልልልልልልል❤❤❤❤

  • @fitha8659
    @fitha8659 3 หลายเดือนก่อน +5

    ደስ ስትሉ እኔንም በደስታ ሞላችሁኝ በእውነት በጣም የሚያስደንቅ የቤተክርስቲያን ስነ ስርአታችን ይህ ነው።

  • @bebotemu4303
    @bebotemu4303 3 หลายเดือนก่อน +5

    shocked😮😮 ምን አይነት ስሜት ነው የተሰማኝ!!!!! አሜን

  • @hermabahrain2870
    @hermabahrain2870 4 หลายเดือนก่อน +7

    ኡፉፉፉ ስደት ሁሌ በትዝታ በዚህ መዝሙር ነበር ሰንበት ት/ቤት ወደ አገልግሎት ስንገባ የተመረቅነዉ ዛሬ ግን ከቤቱ ከደጁ እርቄ ሁሉም ነገር ትዝታ ህልም ሆነ !! በስደት ያለነዉ ልጆቹን እግዚአብሔር አምላክ ለቤቱ ያብቃን፡፡ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

    • @felegeyordanosmedia
      @felegeyordanosmedia  3 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን ለቤቱ ያብቃችሁ!
      በያላችሁበት ሰላማችሁን ያብዛላችሁ!
      እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ!

    • @hermabahrain2870
      @hermabahrain2870 3 หลายเดือนก่อน

      @@felegeyordanosmedia አሜን

    • @AtkiltiGtnsay
      @AtkiltiGtnsay 3 หลายเดือนก่อน

      Ebetk hunk teliy wendm

  • @Raheel-no7rs
    @Raheel-no7rs 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ደሙ ስነስረአቱ ደስ ይላል ካለባበሱ ጀምሮ

  • @HenokH-db1gh
    @HenokH-db1gh 3 หลายเดือนก่อน +5

    በፍጥረቱ ዘውትር የሚመሰገን እግዚአብሔር ቅዱስ ልዑል ስሙ የተመሰገነ ይሁን : ዝማሬ ዳዊትን የተቀበለ አምላ የእያንዳንዳቸውን ዝማሪ ጸሎት ይቀበልልን በአባታዊ ፍቅሩ

  • @nossomedia
    @nossomedia 2 หลายเดือนก่อน +2

    “እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አደረገልን ፥ ደስም አለን።” መዝ 126 ፥ 3
    በዝማሬ እንዳገለግል የፈቀድክልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ተመስገን 🙏
    28/12/2016 ዓ.ም

  • @afeworkashagre7392
    @afeworkashagre7392 3 หลายเดือนก่อน +7

    ኑ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን (2)
    ለታላቁ ክብር ለዚህ ያበቃን
    ከሞት ወደ ሕይወት ያሸጋገረን
    ኑ በእግዚአብሔር ኑ በድንግል ደስ ይበለን፤

  • @orthodoxy2323
    @orthodoxy2323 4 หลายเดือนก่อน +6

    may you hear the hymn of the angles.when i opened it.i just felt endless happiness,peace and rest.i don't even know what heaven looks like but i bet it can't look different from what i see now. ❤luv my brothers and sisters

  • @YohannesTenaw-vt8qs
    @YohannesTenaw-vt8qs 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🥰😍

  • @teshomenigussu7392
    @teshomenigussu7392 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ድንቅ ዝማሬ ነው

  • @dawitmulugeta8134
    @dawitmulugeta8134 4 หลายเดือนก่อน +8

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ! ዝማሬያችንን ይቀበልልን!!🙏🙏🙏

  • @TigistTadesse-fx4el
    @TigistTadesse-fx4el 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ምንኛ መታደል ነው ስታምሩ

  • @amangebrit4030
    @amangebrit4030 4 หลายเดือนก่อน +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽ የስመዓልና❤❤❤

  • @Fhfhfh-m7h
    @Fhfhfh-m7h 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኑ,በእግዚያብሔ,ደስይበለን,(2).መ
    አሜን,አሜን,አሜን❤❤❤❤❤

  • @RomanYemane-er2pd
    @RomanYemane-er2pd 4 หลายเดือนก่อน +4

    Ellllllllllllll zemare melaekt yasemalen Egeziabher ymesgen Enekuwan Abro Aderesn Enate Emebete ye getaye Enat kibr Lanechi yhun Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GetahunTefera-u4h
    @GetahunTefera-u4h 2 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙ ሰዎች የሚሳተፍበት ዝማሬ እጅግ በጣም ውበት አላቸው ሌሎች መዝሙር ጨምሩን

  • @zowitesfa
    @zowitesfa 3 หลายเดือนก่อน +4

    PROUD TO BE ORTODOX

  • @Baby-l4r
    @Baby-l4r 4 หลายเดือนก่อน +11

    Kibr lemedanialem🙏

  • @SisayAkilok
    @SisayAkilok 4 หลายเดือนก่อน +3

    ስታምሩ የተዋህዶ ልጆች ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @Zewuditu-b5f
    @Zewuditu-b5f 2 หลายเดือนก่อน +2

    ልጅነቴ በሰንበት ትምህርት ቤት አስታወሰኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @WorkineshYazie
      @WorkineshYazie หลายเดือนก่อน +1

      እህቴ አሁንም እኮ ሂደሽ መዘመር ማገልግል ትችያለሽ አገልግሎት ጊዜ እድሜ አይገድበውም

  • @SelamAsefa-c2w
    @SelamAsefa-c2w 2 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @alemletta
    @alemletta 4 หลายเดือนก่อน +5

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!

  • @SamrawitBelete-l5c
    @SamrawitBelete-l5c 3 หลายเดือนก่อน +2

    Bewnt betam Des ylal kale hiywet yasemaln❤❤

  • @DertoGadaDesign
    @DertoGadaDesign 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቸሩ ሆይ ናና የሚለዉን ልቀቁልን በእግዚአብሔር መጨረሻ ላይ ቆርጣችሁ ያስቀራችሁት ለምነዉ?🙏🙏🙏

  • @MedhanitAsfaw-x2d
    @MedhanitAsfaw-x2d 4 หลายเดือนก่อน +5

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @Orthodoxtewahdo19
    @Orthodoxtewahdo19 4 หลายเดือนก่อน +4

    amazing work keeep up!!!!!!!!!!

  • @mesfinmekonnen-ex1fy
    @mesfinmekonnen-ex1fy 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን!!

  • @SolomonTessema-c4d
    @SolomonTessema-c4d 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Zemrea Malaeketene yasamalene

  • @Lijtofuk
    @Lijtofuk 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መለአክት ያሰማልንእግዚአብሔር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @fthawitnuwaye1293
    @fthawitnuwaye1293 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen zmare melakti yesmalna burkatey ❤❤❤✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @Yeabtigistu7
    @Yeabtigistu7 หลายเดือนก่อน

    ዮሐንስ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁴-¹⁵ ሙሴም በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ እንዲሁ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ የሰው ልጅ ይሰቀል ይገባዋል።
    ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @Beltu-l1w
    @Beltu-l1w 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መልዕክት ን የሰማልን እልልልልልልልልልልሰ

  • @Rahalrahal-u2u
    @Rahalrahal-u2u 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @addisa7408
    @addisa7408 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእት ያሰማልን ይህ ትልቅ መሻሻል ነው መንፈሳዊ ዝማሬ የሚመስል ስለሆነ እግዚአብሔር ይርሳባችሁ ። ይበልጥ ደግሞ በመጀሪያ አከባቢ በመጀራችሁት ብትጨርሱት ይበልጣል እጅግ በጣም ጥሩ ነው ተባረኩ

  • @baru4079
    @baru4079 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 💞💞🙏🙏💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🤲🌹🤲🤲🤲🌹

  • @girumsosina1834
    @girumsosina1834 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መሌዕክት ያሰማችሁ።
    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ።

  • @HelinaAdane-m8y
    @HelinaAdane-m8y 9 วันที่ผ่านมา

    Ebakachu tselyulgn betam merognal

  • @kenzmobile3414
    @kenzmobile3414 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክተ ያሰማለን እግዚ ሓቤር ይምሰገንአሚንአሚንአሚን❤❤❤🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌼🌻🌼🌼🌻💒💒💒💒💒💒💒🌻🌻🌼🌻🌼🌼👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YanymarTlahun
    @YanymarTlahun หลายเดือนก่อน

    Zemara meleakete yasemalen

  • @Tsion-d1d
    @Tsion-d1d 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ተዋህዶ እንደዚ ናት ክርስቶስ አንዴ የመሰረታት ኑ በእግዚሐብሄር ደስ ይበልን

  • @Masresha-xn5er
    @Masresha-xn5er 3 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sibumulu1251
    @sibumulu1251 2 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልል።ይህ ነውየ ኦርቶዶክሶች ውበት ።

  • @betelhemnigatu4454
    @betelhemnigatu4454 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም በእግዚያብሔር ደስ ይበለን!!

  • @Selam1927
    @Selam1927 4 หลายเดือนก่อน

    በሰመአብ ዉበት ተዋህዶዬዬ አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እድሜ ጤና ረዥም የአገልግሎት ዘመንን ይስጥልን መደሐኒአለም ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @abebagetaw6678
    @abebagetaw6678 3 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን እግዚኣብሄር ክርስቲያን ያደረከኝ

  • @GgFf-n4c
    @GgFf-n4c 2 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልል ተመስገን ኦሪቶዶክስ ያረኬኝ አምለክ

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yitbarkemedia
    @yitbarkemedia 3 หลายเดือนก่อน

    ነብስ የምያረጋጋ ዝማሬ ''ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ወንድም እህቶቻችን ኑ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን እልልልልልል

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasikagetu3746
    @fasikagetu3746 4 หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤❤ ውበት

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልል እግዚአብሔር ሆይ ክብር ለአንተ ይሁን።❤

  • @AramAndom
    @AramAndom 3 หลายเดือนก่อน +1

    Weyne endet new yemiyamrut❤❤❤🎉😊😊

  • @gashawdesalegn9071
    @gashawdesalegn9071 4 หลายเดือนก่อน +1

    good start-up and pls do more!!!!

  • @MekdesGetachew-n3s
    @MekdesGetachew-n3s 3 หลายเดือนก่อน

    zimaere melaikt yasemalin rejim yagelgilot zemen yadililin

  • @asnakelealem4967
    @asnakelealem4967 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን

  • @Amena-i4o
    @Amena-i4o 3 หลายเดือนก่อน

    Ellllllllllameen zemare malaeket yasemalen🙏🙏🙏

  • @user-emiye
    @user-emiye 3 หลายเดือนก่อน

    Amen Egzihaber yimesgen

  • @MebrateadelaMebrate
    @MebrateadelaMebrate 2 หลายเดือนก่อน +1

    ነዚ እምነት ተከታይ በመሆኔ እግዚያብሔር ሆይ ክበር ተመስገን

  • @GediLala-g9g
    @GediLala-g9g 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማን እንድ ኦርቶዶክስ 🙏🙏🙏

  • @amanaman-d4o
    @amanaman-d4o 4 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌿🌿🌿👏👏👏

  • @SISAYWORKU-g2n
    @SISAYWORKU-g2n 3 หลายเดือนก่อน

    wow amaizing GOD bless all

  • @henoktesfaye1794
    @henoktesfaye1794 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኑ በእግዚአብሔር ደስይበለን

  • @embertube1493
    @embertube1493 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማለን ❤

  • @AndinetTigre
    @AndinetTigre 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @YanetZewdu
    @YanetZewdu 3 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ስርአት😮❤

  • @betialemayehu3552
    @betialemayehu3552 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🏾❤️

  • @fgtybkuy
    @fgtybkuy 3 หลายเดือนก่อน

    ዝሜሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meseretwasse-sq4nk
    @meseretwasse-sq4nk 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ውበት ዝመሬ መላክት ያሰማልን🎉🎉🎉

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ! በቤቱ ያፅናልን 🙏🙏🙏

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @DertoGadaDesign
    @DertoGadaDesign 3 หลายเดือนก่อน

    ኧረ በህግ አምላክ ቸሩ ሆይ የሚለዉን ጫኑልን ቶሎ🙏🙏🙏

  • @ketemashbeyene
    @ketemashbeyene 2 หลายเดือนก่อน

    Zimare melayik yasemalin🙏🙏🙏

  • @SisaiSisai-m1m
    @SisaiSisai-m1m 4 หลายเดือนก่อน

    Ammeen zemare melakten yaseman 👏👏👏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EmebetWube-pn9xs
    @EmebetWube-pn9xs 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።
    የኔ አሰተያየት
    1.ይሔንን የመሰለ ስራ ከፊት በሚዋወሩ ሰዎች ባይረበሽ
    2.የካሜራ ነጥቡ የቀረፃ ቦታው ውስጥ
    የሚያውክ እንቅስቃሴ ፈፅሞ ባይኖር
    3.ከበሮ ያዦች ከሗላ ባይገቡ
    በቃ እንደባለሙያ እነዚህ ባይኖሩ
    ምስጋናው ግን እፁብ እፁብ እፁብ ብያለሁ
    በቤቱ ያፅናችሁ።

  • @WorkineshYazie
    @WorkineshYazie หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ድረስ ከቤተክርስቲያን አውደ ምህረት እየዘመርነው እንገኛለን መቸም ቢሆን ሰምቸ እማልጠግበው መዝሙር ነው

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 4 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @elizabethmenyichel1781
    @elizabethmenyichel1781 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተመስገን ❤

  • @Qamar-lc9ciamaerch
    @Qamar-lc9ciamaerch 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏👏👏👏

  • @mailatwrkna3427
    @mailatwrkna3427 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ameen ameen ameen ameen❤❤❤❤❤❤

  • @tiebumengesha981
    @tiebumengesha981 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዝማሬ መልአክት ያሰማችሁ

  • @Mrheniegziofnotek
    @Mrheniegziofnotek 4 หลายเดือนก่อน +1

    ይቀበልላችሁ የተዋይዶ ልጆች🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @sara-v5r2g
      @sara-v5r2g 2 หลายเดือนก่อน

  • @hanagebrekida2766
    @hanagebrekida2766 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AynalemReta-g2m
    @AynalemReta-g2m หลายเดือนก่อน

    Teberakuu

  • @GediLala-g9g
    @GediLala-g9g 2 หลายเดือนก่อน

    እልልልልል እልልልልልል እልልልልል 🙏

  • @yetmzawde-xr6xt
    @yetmzawde-xr6xt 3 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏❤️🙏💕🤲💕