Tbarky dagy, ytftershlten alama agegtshew eynoresh selhon! Ena wetetshne mayte seljmersh enkwan dess yalesh! Clasu weste yalew swe hulu. Bdesta fytu sybra mayten ymsel desta ylem! Btely y Markose sake wow contagious!!! Btam yamrale! Dagi adershylge! I love u dagi!!
Betam new miwedesh enam betam hiwotan qeyershewal geta bifeqedna bininor k sedet semeles memear efelgalu fetari yechmirelsh And yetbeqesh ken betsebochesh❤❤❤❤❤
ይሄን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ሁሌ ደስተኛ ሁኑ🥰🥰🥰
አሜን 🙏
Amen Amen
አሜን❤❤❤❤
አሜን🙏
አሚን
በዳጊና በስነወርቅ 100% ኩራት የሚሰማው እንደኔ
❤🎉
𝙢𝙚𝙚𝙚𝙚
ልክ ነሽ ሁለቱ ለየት እሚያደርጋቸው አጥንተው ሳይሆን ኖረውት ነው እሚያስተምሩት እና እኔም በጣም ነው ምወዳቸው እንደእግዚያብሔር ፈቃድ ኢትዮጵያ ስገባ ዳጊን ማግፔት ነው እልሜ
@@trhasa2297 ደምሪኛ
@@Nejat197 ደምሪኛ
አቤት መታደል የፊታቸው ፈግግታ ማየት ብቻ ያጠግባል❤😊
ደምሪኛዋ❤
የኔ ጀግና ሴት ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን❤❤❤❤
የኔ እናት መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ ታውቂያለሽ አንዳዴ ድብርት ውስጥ ስገባ ቪዲዮሽን ሳይ ወዲያው ከዛ ስሜት እወጣለው የኔ ንግስት ዘመንሽ ይባረክ
ደምሪኛ
በጣም ድቅ እና እቁ ነሽ ያችን ትምህርት መስማት ከጀመርኩ ጀምሮ ውስጤ ሰላም ደስታ ነው የሚሰማኝ ተባረኪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ
ዋው ዛሬ የዳጊን ፕሮግራም ኮመንት አንደኛ ዳጊ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እኔም ከሥግደት መልስ ለመምጣት ያብቃኝ
ደምሪኛ
dagi betam tiru sew nesh fetari ybarksh
ዳጊ ጀግና ሴት የአቺን ክላስ መማር በጣም ነው የምፈልገው አንድ ቀን ዳጊ ጀግና ጀግና❤❤❤❤❤❤
ያልሄደ ያልተማረ መልስ የለውም 😂😂
የእኔ አብሮ ማልቀስ ምን ይባላል ????ስወድሽ ዳጊ ፈጣሪ ለህዝባችን ፍቅር ይስጠን ❤❤❤❤
ደምሪኛ
ዳጊ ምርጥ ሳይኮሎጂስት ባንቺ ብሮግራም በደንብ ነው የታከምኩት ክበሪልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኛ
ዳግየ እድሜሽን ያርዝመው በጣምነው የምወድሽ ተባረኪ ባንቺ ምክንያት የብዙወች ሂወት ተቀይሯል እግዚአብሔር የማቱን ዛላ እድሜ ሠቶሽ ከዚህ በላይ እምትሠሪያርግሽ❤❤❤ውድድድድ ነው የማረግሽ ❤
ደምሪኛ
ዳጊዬ በእውነት ምክሮችሽ በጣም ይቀይራሉ በጣም እናመሰግናለን በርቺልን❤
ዳጊዬን መች ይሁን የማገኛት የኔ መልካም
ስልክ ቁጥሯን ካላቹ ተባበሩኝ
የኔ ጀግና እህት የተማሪዎችሽ ፈገግታ ምን ያህል እንደ ተለወጡ ምስክር ነው።እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ሠላምሽ ይብዛ
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን
አሚንንንን ያረብብብብብ
ዳጊ ባህርዳር ብዙ ወጣቶች ስራ የለላቼው አሉ ተስፋ ቆርጠው የተቀመጡ ስራ በማጣት ትዳራቼውን ልጆቻቼውን ያጡ የኔ መልካም ሂጅላቼው በአላህህህህህህ እርግጠኛ ነኝ ከአንተ ጋ ከተገናኙ ይመለሳሉ ኢንሻላ
ደምሪኛ
ዳጊ ብዙዎች ታድለሽ ሊሉ ይችላሉ እኔ ግን እደገባኝ እራስሽ ላይ ሰርተሽ ዋጋ ከፍለሽ እራሽን ቀይረሽ ለሌሎች እየተረፍሽ ነውና የልፋትሽ ውጤት ስለሆነ ይገባሻል ጎብዝ ነሽ ከዚህም በላይ ይጨምርልሽ ጀግኒት❤
ሰላም ዳጊ እንዴንት ነሽ በጣም መልካም ሴት ነሽ አመስጋኝ አድርገሺኛል በቅዳሜ ክላስ አንድ ቀን ብቻ ተገኝቻለሁኝ የምትለቅያቸውን ነገሮች አያለሁኝ ክላስ መጀመርሽ በጣም ደስ የሚል ነገር ነዉ እኔ ተማሪ ነኝ ክላስሸን መሳተፍ በጣም እፈልጋለሁኝ ሁኔታዎች ብር አስቀማጬ ቢሆን ከዚህ በኃላ ባሉት ላይ የሚገኝ ይመስለኛል ድንግል ማርያም ከሰብሽበት ታድርስሽ
በጣም ደስ ይላል በውነቱ በቁርጠኝነት ተነስተሽ ይኸንን ትልቅ ስራ እንድትሰሪ የፈቀደልሽ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ንግግሮችሽ አይምሮም ያድሳሉ መራራን ወደ ጣፍጭ ይቀይራሉ ስለምትሰጭን ጣፍጭ ንግግር ተነግሮ አያልቅምና አላህዪ እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብሽ ይስጥሽ የኛ ጀግና የኢትዮዺያ ፈርጥ ነሽ
ውድ ዳጊዬ በውጪው አለም ነው ምኖረው በጣም አድናቂሽ ነኝ ያንቺን ትምህርት ተካፋይ ነኝ በዩቱብ ማለት ነው በጣም አመሰግናለሁ ደርሰሽልኛል ስለ አንቺ ለመናገር ጥሩ ቃላቶችን መምረጥ ይከብደኛል ብቻ ዳጊዬ ብዙ ሰዎችን አድነሻል
አክባሪሽ ነኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ።
ደምሪኛ
አንቺ ፈጣሪ የላከሽ ነሽ ለሌሎች ተምሳሌት የምትሆኚ ነሽ በመግባት በመውጣትሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ዳጊዬ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ውድ እረጅም እድሜ ይስጥሽ
ትምትሽን ስሰማ በጣምደስ ነወ የሚለኝ አላህ ሺአመት ያኑርሽ🎉🎉🎉❤❤❤❤
ዳጊ ኣንቺ በጣም ለብዙ ሰው ጥያቄዎች
ኣስተማሪ ነሽ your knowlage is so wonderful ገና እንደ ዳይመንድ የሚቆፈር በውስጥሽ ኣለሽ የምክር መፍትሄ ነሽ:: GBU❤ And your family🏠🙏
ዳጊዬ ጀግና ሴት እግዚአብሔር ዘመንሽ ሁሉ ይባርክልሽ👏👏👏 so love you😘😘😘
ዳጊዬ ጅማና አከባቢዋ ታስፈሊጊናለሽ የኔ አስተማሪ🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመሰገን❤🙏
Thank you so much Dagiye you are a treasure for Ethiopians, unlocking their potentials and changing their lives forever ❤
አንች ለእኛ ተስፋችን ጸጋችን ነሽ ዝና ሀብት ሳይገድብሽ ካለቀሱት ጋር አልቅሰሽ ትውልድን በእውቀት በሀብት እየገነባሽ ነው ዳዬ እንወድሻለን 😢❤❤❤
ዳጊ የኔ ጣፋጭ ተባረኪ የኔም ህይወት እየተቀየረ ነው ያንቺን ፕሮግራም ማየት ከጀመርኩ ሐረር ነው ያለሁት አንድ ቀን እመጣለው እወድሻለው ዳጊ
በእግዚአብሔር ፈገግታችሁ ሁሉ በቅ ነው❤ዳጊዬ እግዚአብሔር በረከቱን ይሰጥሸ ምን አለበት እንዴ አንቺ አይነት ኢትዮጵያ ውሰጥ ቢበዛ ?
የኔ ተምሳሌት እወድሻለሁ ❤❤❤
የዳጊ ስጦታ እኮ ይለያል እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ዳጊየ ❤❤❤❤❤
ዳጊ በጣም ነው የመወድሽ የመተስጪው ትምህረት በጣም ነው ደሰ ❤❤❤❤❤ በረች
ዋውውው የሰውቺን ደስታማይት እዴት ደስየላል እግዚአብሔርን ጀግናነሽ❤❤❤🎉🎉🎉
ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛልሽ
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ
ኢትዮጵያ ሰገባ ኢሻአላህ ዳጊን ማግኛት ነዉ ምፈልገዉ ባቺ ከናተ በምሰማዉ ነገር እዲሁም በራሴ ጥንካሬ ጠካራ ሴት ሁኛለዉ አቺን አግኝቼ ግን ሁሉን ነገር ብነግርሽ ደሲለኛል በጣም ነዉ የማከብርሽ የኔ ጠካራ ሴት በርቺልኝ🎉
ዳጊ በጣም ጠካራና ብርቱ ሴትነሽ ተባረኪ በጣም አስተማሪና ህይወትን ቀያሬ ነሽ አደቅሻለሁ።
WOW WOW ጀግና ነሽ ምርጥ የዘመኑ አስተማሪ በማዳጥ 1 .ኛ ምክርሽ ምን ልበልሽ ቃላት አጠረኝ የዘንድሮው ዋንጫ ላንቺ ብቻ የሚገባው
ዳጊዬ የኔ መልካም ሴት እድሜሽን ያርዝመው
ስወድሽ😘😘
ደምሪኛ
👉 ዳጊዬ የኔ ትውልድ ጀግና ናት❗ በዚህ ኔጌቲቭ ብቻ በሚወራበት ሀገር እንደዚች ያለች ፖዘቲቭ ሴት ማየት ትልቅ እድል ነው❗
ዳጊ ምርጥ እንስት ፈጣሪ እድሜና ጢና ይስጥሽ በጣም ነው የምወድሽ
ብሩህ ሰው ስለሰው ያስባል ዳጊዬ እድሜሽን ያርዝመው❤❤❤
ደስ የሚል ስንብት ነው የስውን ደስታ ማየትን የመስለ የሚያስደስት ነገር የለም በጡረታ ላይ ላሉት ስውዬ የተስጠው እድል ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክሽ ገና ብዙ ጥሩ ነገሮችን እናያለን በርቺ❤
😢ውይይይ ምን አይነት ፍቅር ነው ዳጊዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤
ዳግዬ በጣም አመሰግናሌው አላህን የምያማሰግን ሰዎችን የምያካቢር የምያማስግን ሰው የድራግን አላህ
ዳግዬ. መፁሐፋ ቢታዎጭ የበጠ እኛን የግዘነሌ
የገጣር ልጅ ነኛ. በሌሁባት ሆኜ እራሴን መጠናካር እቻላሌው ዳግዬ ኑርልኝ እንውዲሻሌን. እናማሰግናሌን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ዳግዬ እግዚአብሔር ይባረክሽ የዚህ ሰው ሁሉ ዉጠታማ መሆን ያንች ነው ❤ስወድሽ
ዳጊዬ የኔ ንግሥት የወንዜ ልጅ ክበሪልኝ ለአንች ምንም ቃል አይገልፅሽ ውድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኛ
ዳጊ ይህን ትውልድ ለመርዳት የመጣች በረከት ናት👏
ዳጊ የጨዋ ልጂ ጥንቅቅ ያለች ምርጥ ሴት😘
ጀግናችን ዳጊ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
_ዳጊዬ እኔም በጣም አመሰግናለው ብዙ ነገር ነው የለወጥሽልኝ❤_
_የፊታቸው ፈገግታ ይገርማል ዳጊ የእኛ ኩራት❤እመኚኝ ትምህርትሽን በተግባር እደምናሳይሽ_
በጣም ነው የምወድሽ ዳጊ የቲቪ ላይ ሻው ለምን ተቋረጠብን እባክሽ ለብዙ ሰው ጠቃሚ ስለሆነ ቶሎ ተመለሽ። ባይገርምሽ ዳጊ አባቴ መምህር ነው እና ያባትሽን ታሪክ ሲሰማ አሁን ላይ ቢኖር እኔን ያክል ይሆናል ስለዚህ አገኛታለው አለኝ በጣም ብዙ ሰዎች ልብ ውስጥ ቦታ አለሽ ለማለት ነው ።አሁን እሩቅ ቦታም ብሆን አንድ ቀን ግን አገኝሻለው❤❤❤❤
ከሁለት ወራት በዃላ ሀጌሬ እገባለሁ በሰላም ለ ሀገሬ ያብቃኝ እና 🤲 ያንቺ ክላስ ለመማር ያብቃኝ
ዳጊ የፍቅር ንግስት
I Love you so much
አክባሪሽ እህትሽ ነኝ❤
በእውነት የደስታ አስለቀስሽኝ ዳጊዬ ደግ ሰው እቅፍ ስታረጋቸው ከውስጧ የመነጭ ደስታ ነው ሚታየው አላህ ይጠብቅሽ
ደምሪኛ
ጀግና ሴት ነሽ በውነት ትለያለሽ ብዙ እየተማርኩ ነው እኔም
Egzabere yemasegan selulme nagere kanwu endate edile magegnite yechele temirtune Egzabere edime tanha yesteshe dageye ❤❤
የኔ ዉድ ዳጊ በዚህ ሁሉው ሰው መመስገን ምን ያህል መታደል ነው እውቀትሽን ይጨምርልሽ የምቶጅውን ልጅሽን ፈታሪ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ማርርርርርርርርር የሆንሽ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዳጊ የኔ ጀግና ባካል እንደማገኝሽ ተስፋ አለኝ በጣም አምሰግናለሁ!
dage ke sidete yanchen Timirite limar qoreche lemexa newu❤❤❤
እናመሰግናለን ዳጊዬ በተለይ የእህቶችን ደስታ በፊታቸዉ ማየት ለዚህ ምክንያት ከእግዚአብሔር ጋር አንቺ ነሽ ዳጊዬ ተባረኪልኝ። ሀዋሳ ነዉ ያለሁኝ በሌላ ስልጠና አብሬሽ ብማር ዕድል ባገኝ ደስ ይለኛል።በጣም እወድሻለሁ የኔ ምርጥ።
በእውነት እግዛብሄሪ የባረካችሁ ቢተሠብ ዳጊ መልካምነትሽ እስከመጨረሻው እንዳይቀየራብሽ የኒ መልካም በግራማ በሞጉሱ ያኑራችሁ የኒ መልካም
ዳግዬ የኔ ፍቅር አላህ ይባርክሽ ከነ ባልሽና ዎላጆችሽ ❤ ጤና ሰላምሽ ይብዛልን እንደ ምድር አሿ እንደ ሰማይ ኮከብ ይብዛልሽ ዳግዬ የኔ ልዩ እንደኛ ነሽ መልካም ሰው ተወዳዳር የሌለሽ አሁንም አላሂ አብዝተው ይባርክሽ
ደምሪኛ
ዳጊየ እናመሰግናለን ቃል የለኝም❤❤
Waw yenen hiewot programmes lay agegnehute ❤ dagiye. Edelegna negne progerameshien bemayete🎉
የኔ ዕቁ አቺን ከወኩ ቡሀላ ዳጊ እኔ ነኝ የማውቀው ብቻ ኑሪልኝ ሌላ ምንም አልልም
ዳጊዬ በጣም ጎበዝ ነሽ የልጆቹ ፈገግታ ደስ ሲል
ዳግየይ በጣም ነው እምወድሽ ያች ትምርት መከታተለ ከጀመርኩት ሂወት ተቀየረ በስደት ላይ ነኝ እና ከስደት ስመለስ ላገኝሽ እወዳለሁ የኔ መልካም እግዚአብሔር አምላክ እድመና ጤና ይስጥሽ💘😘
Betam edlegna nachu dagiye betam new mktatelsh betam betam lawerash felgalew endatalfign🙏🙏🙏
ዳጊዬ የእዉነት ምክሮችሽ በጣም ነው የሚቀይሩት በርችልኝ በጣም ነው የምወድሽ እኔ የመዳም ቅመም❤❤❤
ዳጊ እንደገና የተዳፈነ ትልልቅ ሐሳቦች እንዳነቃቃ አደርገሽኛል ትልልቅ ስራዎችን እንደምሰራ እምነትን ጨምሪያለሁ ተባረካልኝ
የኔ ማልቀስ ዳጊየ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው
ውይ ዳጊዬ የጡረተያአ አ ሰውዬ ታሪክ በጣም ደስ ይላል ያድርገሻል ጎበዝ ለያአ በስደት ላይ ላላን ጥሩ ጥንካሬ ትሆይናለሽ እናመሠግናለን
ደጊ በሄሽበት ሁሉ አላህ የሳብሽው ሁሉ የሳከልሽ ጀግና ሴት ነሽ በርች
Tbarky dagy, ytftershlten alama agegtshew eynoresh selhon! Ena wetetshne mayte seljmersh enkwan dess yalesh! Clasu weste yalew swe hulu. Bdesta fytu sybra mayten ymsel desta ylem! Btely y Markose sake wow contagious!!! Btam yamrale! Dagi adershylge! I love u dagi!!
ማነዉ እንደኔ የዳጊይን ፕሮግራም በጉጉት የሚይጠብቅ ወላሂ የኔ ጀግና ኑሪልን ያገሬ ልጅ ደሴዎች ሞቸ ነዉ የምወዳችሁ ያገሬ ልጆች ❤❤❤❤❤❤ የደግየን ቪደወ በየቀኑ የምጠብቁ ይችን ኮመት ያነበበ በላይክ
ተመስጨ እምሰማዉ የዳጊ ፕሮግራም
ዳግ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥሽ
ዳኒዬ በጣም ይሉኝታ ያጠቃኛ በራስ መተማመንኛዬ ማን እደወሰደው አላቅም
ዳጊየ የኔ እናት የምር ድንቅ እሴት ነሽ የሚለው ባይገልፅሽም የኔ በጣም ነው የማከብርሽ እህቴ እግዚአብሔር በስላም ሀገሬ ከገባህ እድሉን ካገኛሁ መማር እፈልጋለሁ ዳጊየ የኔ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይህን የኔ መልካም እወድሻለሁ
ደምሪኛ
በጣም ነው የምወድሽ የእኔ ጀግና
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ዳጊ እንወድሻለን 😍😍😍😍😍😍
Dagiye yeni yewaha betam newau yemwedish.1sew mekeyer hager mekeyer newu berchilgn ❤❤❤!!!
Betam new miwedesh enam betam hiwotan qeyershewal geta bifeqedna bininor k sedet semeles memear efelgalu fetari yechmirelsh And yetbeqesh ken betsebochesh❤❤❤❤❤
ምስጋና ዋጋ እንዳለው እግዚአብሔር አስተምሮኛል አመስግኑ በተቻላችሁ መጠን
Dagiye tadelsh gn egziaber yibarekesh...
እድሜና ጤና ይጥሽ 🙏🙏🙏
የተባርከ ማህፀን ነበር የተሽከመሽ ዘመንሽ ይባርክ ዳጊዬ
Egzabehare abezeto yebarekesh for sure one day I will join your class ❤❤❤❤❤❤❤
ደጊየ የኔ ሴት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤እናመሰግናለን አንችን መከታተል ከጀመርኩ ብዙ ተምሪያለሁ ከአረብ ሀገር ❤።
ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሸ የኔ መልካም
Dagi I'm civil Engineer good at hard science but I have to take your course during summer to bring the change I love
የታደልሽ ሴት
አንድ ቀን እንደማገኝሽ ተስፋ አደርጋለው ሁሌም አብሪ ድመቂ
ዋውው እኔም እምባዬ መጣ ደስስስ ስትሉ የእውነት ፈገግታ ማለት መሳቅ ❤❤❤❤
ዳጊየየየ የኔ ምርጥ ሴት
ሲጀመር ስላንቺ በስርዓት መግለፅ አልችልም በአካል እንደማገኝሽ እርግጠኛ ነኝ ሁሌም አንቺን በመከታተሌ እድለኛ ነኝ ከልቤ እወድሻለሁ አመሰግንሻለሁ❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤እቁ ስት ነሽ ዘመንሽ ይባረክ
ዳጊዬ እንዴት እንደምወድሽ ነብሴን እስጥሻለህሁ😭💞
Enezi Sewoch ahun Yemigerm Humanity Alachew Dagi God Bless U😘
ዳጊ ግን ለኔም ብቻ አደለም ለታላቅ ወንድሞቼ ይሔ ስልጠና በጣም ያስፈልጋቸዋል ግን እነሱ ናዝሬት ናቸው አዲስ አበባ አይሔዱልኝም ግን ናዝሬት ላይ ብዙ መለወጥ የሚፈልጉ ወጣቶች አሉ እነሱንም በዛው ታግዣቸዋለሽ እባክሽ ናዝሬት ላይ ለውስን ቀናቶች ስልጠና ለመስጠት ሞክሪ እባክሽን 😢😢 ወንድሞቼን ተመልከችልኝ በተለይ የመጀመርያው ወንድማችን ለረጅም አመት ስስራ ፈት ሆንዋል በቃ ንቃት ያስፈልገዋል ለውጥ ያስፈልገዋል ስልጠናሽ በእርግጠኝነት ይሔ ይለውጠዋል እባክሽ እርጅኝ 😢😢😢
ደምሪኛ