Happy Birth Day Daggi !!!!!! Wishing you more blessing and happiness. You do have a special place in my heart DAGGII . You changed my life a lot and no words to tell you how much you inspired me . I have to say ' Enkewnen Teweleshlegn "'. I am keep on watching your show in TH-cam from Yemen for many times . Hope I will see you one day physically . Thank you and Wishing you the happiest of birthdays, and another amazing year around the sun by your side! You are so loved today and every day. Happy Birthday once again !!!!!!!!!!
Dagi you are very kind and very humble person that I know ♥ I don't know what to say Egzhabher hulunem neger abezeto yestish...very posetive person you should proud of urself every single day ❤ amazing person ❤ Happy birthday konjo Egzhabher zemeneshen Hulu yebark. Amen 🙏
ዳጊዬ ላንቺ ያንስብሻል በጣም እድለኛ መልካም የፈለግሽውን ማድረግ የቻልሽ እግዚአሔር የመረጠሽ እናትም እህትም መሆን የምትሽይ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ የእውነት ቃላት አጠረኝ የመልካምነሽን ዋጋ አግኝተሻል ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ እህቴ እኔ አለቀስኩኝ የምር
ከዚ በላይ መጨረሻ ምን አለ
❤❤❤
እግዚያብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሽ 🙏🏿💐 እህትም እናትም አባትም የሆንሽ ድንቅ እህት አስለቀሳችሁኝ🤩😍🥰💋💞
@@hagereethiopian6955no
ማነው እንዴኔ እያለቀሰ ያየው ቤተሰቦቻቸው ካለፉ ቡሀሃ በፍቅር ቤተሰቡን ሰብስቦ በአንድ ቤት መያዝ ቀላል ነገር አይደለም 😭❤❤❤❤❤❤❤😘አላህ በሰላም ያቆያችሁ ሁሌም ተሰብስባችሁ ኑሩ
ደምሪኝበቅንነትዋውው
@@fatumawase ❤❤🇪🇹
እኔሥ ዬሠረጉም አሥለቅሠውኛል
መልካም ልደት ዳጊ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችሽ አይለያችው❤❤❤❤
“አረ በቃት አይን ውስጥ አታስገቧት“
ትበርክት እንኳን ተወለድሽ ዳጊ
Happy birthday 🎉🎈🎊🎁🎂
ባሏ የትኛው ነው
@@AlexAlex-wd6jj ante
ዕድለኛ ቤተሰብ ነዉ ተባረኩ። እንኳን ተወለድሽ የፍቅር ሰዉ ነሽ ብርክ በይ።
ደምሪኝበቅንነትዋው
@@AlexAlex-wd6jj ደምሪኝ
እድለኛ ነሽ ብዙ እህቶች ለታናናሾቻቸው እንደእናት ሆነው ግን ምንም ቦታ ያልሰጣቸው አውቃለሁ ጌታ ይባርካችሁ።
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋውውው
እንኳን ተወልድሽ ዳጊዬ ረጅም እድሜ
ጤና ተመኘውልሽ የእውነት ደግ ነሽ
እንኮን ቱወለድሽ 🎊 🎉🎁🎂
ዳጊዬ የኔ እሩሩህ እያለቀስኩኝ ነው ያየሁት እንኳን ተወለድሽ አምላክ እዚህ ምድር ሲያመጣሽ መልካምነትን ሊያስተምርብሽ ነውውና ተባረኪ ልጅሽም ሺ ይሁንልሽ ከምትወጂው ቤተሰብ ጋር እረጅም እድሜ በድጋሚ መልካም ልደት
ዳጊየ የኔ መልካም ሴት የኔ ቆንጆ እንኳን ተወለድሽ ❤️🙏❤️እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንሽን ይባርክልሽ❤️🙏❤️ እጅግ በጣም ነዉ ምወድሽ እህቴ የተባረከ ቤተሰብ ደስ ትላላቹህ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይባርካቹህ ❤️🙏❤️
ዳጊዬ የኔውድ እንኳን ተወለድሽ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ከነቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ መልካም ልደት ከዚህ በበለጠ መልካም ነገሮች ሁሉ ናንችይሁንልሽ ሁሌም ደስተኝ ሁኝ እግዚአብሔር በመንገድሽ በሂወትሽ ሁሉ ከፊት ይቅደምልሽ !!🙏❤️🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👄👄👄👄👄👄👄
የሚያስቀና ወንድም አለሽ ዘመናችሁን በፈቅር ፈጣሪ ያብዛላችሁ እድለኛ ነሽ እድለኛ ነሽ!!!!❤❤❤❤❤❤
Kenahu huf tadlesh
@@wintakinfe9563 ቤተስብእናሁን
ዳጊ እንኳንም ተወለድሽልን አንቺ የብዙዎች ተስፋ የተወለድሽባት ቀን የተባረከች ትሁን
በልደቷ አስለቀሳቿት የኔ ልህልት እንኳን ተወለድሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንካን ተወለድሽ ዳጊ የማቱ ሳላን እድሜ ይስትሽ ንግስቲቱ ይገባሻል😍😍🎁🎁
ሰው በምክንያት ይወለዳል አንቺ ወደዚህ ዓለም የመጣሽበትን ምክንያት በትክክል የተገበርሽ እንቁ ሴት ነሽ። በራስ መተማመንሽ ጥረትሽ ስኬትሽ ብቻ በሁሉም ጀግና ነሽ
ደጊዬ መልካም እህት ውድ መካሪ አስተማሪ ለብዙዎች መንገድን የምትመር ልዩ የሆንሽ ልባን ለትዉልድ መልካም ተጽዕኖ እያመጣሽ ስለሆነ እንኳን ተወለድሽ እንዳ አንቺ አይነት ሽህ ይወለዱ ዘመንሽ ይባረክ ለበረከት ሁኚ
ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው
ዳግዬ እንካን ተወለድሸ የኢትዮጵያ ዕንቁ ያንች አይነቱን ያብዛልን ቀርው ዘመንሸ እግዚአብሔር ይባርከው
ደምሪኝበቅንነትዋውውውው
የምር ዳጊየ ባታለቅሽ ነበር እሚገርመኝ እኔንም አስለቀሳቹህኝ ግን የፍቅር ነው እህትን በእናት ተክቶ እንዲ ፍቅርን መግለጽ መታአደል ነው
እንኳን ተወለድሽ
ደምሪኝበቅንነትዋውውው
ስቅስቅ ብዬ ነው ማለቅሰው ሳይሽ በእውነት እህትነት ማለት የናትን ቦታ ምትሽፍን ናት ሠላማቹ ይብዛ
fantastic !! happy birthday ! wudwa dagi God bless you .
መልካም ልደት ዳጊ 🥰 የውብ አይምሮ ባለቤት! ውብ መልካም ሴት! መልካም ቤተሰብ መልካም ልጆችን ያፈራል። የመልካም አስተሳሰብ የመልካም ማሕበረሰብ ውጤቱ ፍርቅ፣ እውነት፣ እውቀት ባጠቃላይ ሰው መሆን ነው! ይሄ ደሞ ከላይ ነው! ይታደሉታል እንጂ … ❤
ደምሪኝበቅንነትዋውውው
የኔ ብርቱ እውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እረጅም እድሜ .....የማውቅሽ በምታዘጋጅው ፕሮግራም ነው ግን የቅርቤ ሰው የሆንሽ ያህል ይሰማኛል ❤❤❤❤❤##
ዳግዬ ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን 🙏🏿💐💋
“እግዚአብሔር ግን ሳሙኤልን፦ ፊቱን የቁመቱንም ዘለግታ አትይ፤ ሰው እንዲያይ እግዚአብሔር አያይምና ናቅሁት፤ ሰው ፊትን ያያል፥ እግዚአብሔር ግን ልብን ያያል አለው።” - 1ኛ ሳሙኤል 16፥7 አየሽ ዳጊየ ልበ ንፁሀን እግዚአብሔርን ያዩታል ተብሎ ተፅፍዋል አዳጊየ አንች የተባረክሽ ሴት ነሽ ለትውልድ በረከት የብዙዎች እናት ነሽ ልበ ቀና ትሁት ለጋስ ነሽ ገና ከዚህ በላይ እግዚያብሔር ያከብርሻል በፊቱም፦ ንጉሡ ያከብረው ዘንድ ለሚወድደው ሰው እንዲህ ይደረግለታል ይላል በጣም ነው የምወድሽ 🥰😍❤❤❤❤❤❤
በእውነት ደስ የሚል ቤተሰብ ዳጊ ፍቅር ነሽ ወንድምሽም ፍቅር ነው አስለቀሳችሁኝ እኔም በቤተሰብ ፍቅር የታደልኩኝ ነኝና እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሁላችንንም!!
እድለኛ ነሽ ጠንካራ ጀግና ሩህሩህ ደግ ሴት ነሽ ተወዳጅ ሁሉም ይገባሻል የኔ ማር እኔም ወድጄሻለሁ መልካም ልደት እደተደሰትሽ ኑሪ
ልዩ እህት ነሽ ሁሉም ነገር የኔ ጅግና ይገባሻል እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
ዳጊ እንኳን ተወለድሽ በጣም እምትገርሚ ድንቅ ሴት ነሽ የቤተሰብ ኘሮግራማችሁን ሳይ እያለቀስኩ ነው ማየው ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን በጣም ነው ምወድሽ❤❤❤
ዋውውውውው መልካም ልደት እንዴት ደስ ይላል በፍቅር የተሞላ ቤተስብ
እኔ እናትና አባት የለኝም ግን በናንተ ቀናሁ የእኔ እህትና ወንድሞቸ ይርቁኛል ስደት ስምንት አመቴ ነው ድጊየ እባክሽን ያንችን ምክር እፈልጋለሁ በማሪያም
ዳጊ እድለኛ ሴትነሽ እግዚአብሔር እንዲህ በአንቺ መልካምነት ፍቅርን ያተረፈ ቤተስብ ወንድም ነው ኸልብ ሰውነው
ዳጊ ምርጥ የስኬት ሰዉ አርአያየ ነሽ አላህ ይርዳኝ እከተልሻለሁ እድሜ ጤና አላህ ለሁላችንም ይስጠን አከብርሻለሁ
ዳጊ እንኩዋን ተወለሽ ምርጥ እህት ምርጥ እናት ነሽ ለኛ ለሴቶች ተምሳሌት ነሽ አለህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ውድድ ነው ማደርግሽ
ከክፉ ይጠብቃችሁ የኔዉዶች
እኔ ምን እደምልሽ አላቅም አብሬ ነው ያለቀስኩ የእኔ ውድ ሀና እባላለው ከካናዳ እደመጣው አችን ነው ማግኝት እምፈልገው በጣም ነው እመወድሽ እድሜሽን ሙሉ በደስታ ኑሬ የእኔ ውብ
በጣም ታምራላችሁ ዳጊ ወንድምና እህቶችሽ አንችን የመሰለ እናትም፣ አባትም ፣ እህትም አርጓ አንችን ስለሰጣቸው እድለኞች ናቸው አይዞሽ እድሜ ጤና አብዝቶ መድሃኒአለም ይስጥሽ አስለቀሳችሁን፡፡
Beautiful ! i am so emotional watching this so lovely .God bless you your family 😍😍😍
ማነዉ እንደኔ እያለቀሰ ያየዉ ላልሽዉ እኔ ከምንም በላይ ምንም ይሁን ምንም ከሰዉ ፋቅር በላይ በተለይ ከቤተሰብ ፍቅር የሚያስደስት ነገር ምንም የለም ዳጊየ ደግሞ ይህ ቃል ያንሳታል በጣም ነዉ እምወድሽ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽን ጌታ ይባርክልን መልካም ልደት!
ደምሪኝበቅንነትዋውው
ዳጊየ ፈጣሪ ዘርሽን እደምድር አሸዋ ያብዛው በጣም ጥሩ ደግ እህት እናት ከዛም በላይ ነሽ እኔ ምኞቴ ነበር እደዚህ ሆኝ መኖር ግን እደድል ሆነና በስደት እከራተታለው
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እንኳን ተወለድሽ ዳጊ ይህ ሁሉ ያንቺ መልካምነት ምሳሌ ነው ❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን ተወለድሽ
ዳጊዬ ወላሂ ደስ ትይኛለሽ ሳይሽ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችሽ ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ
ዳጊዬ ከዚህ በላይ ይገባሻል እንካን ተወለድሽልን የኔ ማርርር
ዳጊዬ የኔ ልበ ሙሉ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ቀሪውን ዘመንሽ እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው🙏🙏🙏የምሪ በጣም ነዉ ሚወድሽ💘💘💘በቅሪብ ጊዜ ነዉ ቪዲዮዎችሽ መከታተል የጀመሪኩት በተለይ ከሃዘን እንዴት መውጣት እንዳለብን ተስፋ መቁረጥ እንደለለብንና ሁሉም ለበጎ ነዉ ብለን ጠንካራ መሆን እንዳለብን የሚያስረዱን ብቻ ራሴን እንዳይና አድስ ህይወት እንድጀሚሪ ነዉ ያረግሽኝ የኔ ዉድ መልካሙን ሁሉ እመኝልሽ አለሁ ሰላምሽን ያብዛልኝ💝💝💝😍😍😍😘
መጀመሪያ እንኳን ተወለድሽልን በጌታ እንዴት መታደል ነዉ እንኳን አንቺ እኔ ሳያቹ ማልቀሴን እንዴት ልቻለዉ ቃላት የለኝም እንደምታስቀኑ ተባረኪ 💖💖💖
ደጊየ አንች ደግ መልካም ሰው እንኳን ተወለድሽ ፈጣሬ ከሰጠሽ እድሜ በላይ ጨምሮ ይስጥሽ ክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
Happy Birth Day Daggi !!!!!! Wishing you more blessing and happiness. You do have a special place in my heart DAGGII . You changed my life a lot and no words to tell you how much you inspired me . I have to say ' Enkewnen Teweleshlegn "'. I am keep on watching your show in TH-cam from Yemen for many times . Hope I will see you one day physically . Thank you and Wishing you the happiest of birthdays, and another amazing year around the sun by your side! You are so loved today and every day. Happy Birthday once again !!!!!!!!!!
❤
ዲጊ፡እስከዛሬ፡ደረስ፡አላውቅሽም፡ነበረ፡ሳውቅሽ፡ግን፡ወደደኩሽ፡ይኽንን፡ስዐፈልሽ፡እያለቀስኩኝ፡ነው፡የቤተስባችሁ፡ፈቅር፡ያስለቅሳል፡የቤተስብሽን፡ነፈስ፡ይማር።
@@kidisttesefahun4600 ደምሪኝ
@@bedriamuzein2792 ደምሪኝ
እውነት እግዚያብሄር ይባርካችው እንዳቺ የናት ሆድ ያለሽ የሚያፅናና ወንድም አለሽ ሁሌ ዘመንሽ ይባረክ እግዚያብሄር ይጠብቃችው
ቤተስብእናሁንውዴዋውውው
በጣምምምምም ደስ እሚል በእውነት ጨምሮሮሮሮ ጨማምሮሮሮሮ ያዋዳችሁ ለሰፍልጅ ከምንም በላይ ፍቅር መተሳሰብነውና ቤተሰቦቻችሁ እንዳሉ ነው እሚቆጠረው ሞቱ አይባልም
ደምሪኝወኸውዴዋበቅንነትዋው
ንግስቲቱ ዳጊ ጠንካራ ሆነሽ ሰውን በተለይም እንደኔ ዓይነት የምታጠነክሪ የልጅ አዋቂ ሰለሆንሽ የልደት በአልሽን በደስታ እና በፍቅር ለቅሶ አብሬያችሁ አክብሬያለሁ እንኳን እንኳን አደረሰሽ እንኳን ለኔ ብጤዎች ተወለድሽልን እረዥ እድሜ ከጤና እና ደስታ ጋር ይስጥሽ ኑሪልን ......
ዳጊዬ እንኳን ተወለድሽ የሴት ተምሳሌት ካንቺ ብዙ ተምሬያለሁ
😘❤❤❤ኡፍፍፍፍፍ 😭😭😭እድሜ ጤና ይስጥሽ ኑሪላቸው
ዳጊዬ በጣም ነው የምወድሽ የኔ መካሪ
አጥንትን የምታለመልሚ እንኳን ተወለድሽልን፡፡
ዳጊ HBD እንኳን ተወለድሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ። ያንቺን ሾዎ እና ስኬቶችሽን እያየው ነውና ለእኔም አርያ ሆነሽኛል። አንድ ቀን ያንቺ ሾዎ ላይ እንደ ምቀርብ ተስፋ አለኝ።በድጋሚ HBD TO YOU DAGGY::!!!!
ለቤተሰቡ ጥሩ የሆነ ሰው ያስደስተኛል
እሁንም ያሰብሸውን ጥሩ ነገር ሁሉ ያድርግልሽ አብሬሽ ነው ያለቀስኩት
ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ
@@lemlemwoldeselasse2909 ቤተስብእናሁን
እኳን ተወለድሽ ዳጊ ቆጆ ቀሪዉ ዘመንሽ ይባረክ ከነ ቤተሰብሽ አሜን በይ😘😘👰🎂💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
ኧረ አታስለቅሷት እኛንም አስለቀሳችሁን እንኳን ተወለድሽ ዳጊ you are so sweet and smart pretty women.i wish you all the best.
Dagi you are very kind and very humble person that I know ♥ I don't know what to say Egzhabher hulunem neger abezeto yestish...very posetive person you should proud of urself every single day ❤ amazing person ❤ Happy birthday konjo Egzhabher zemeneshen Hulu yebark. Amen 🙏
ያንሥባታል የኔ እህት ዳጌዬ የሰው ምርጥ የፍቅር ሰው
Happy birthday yeghaa mirti gobezi sewu indhi yokeberali
Dagiye excellent girl Happy Birthday day ..
Happy birthday Dagi you are inspiring for the love you have for your sisters and brothers wishing you the best ❤️
ፍቅራችሁን ያብዛዉ በጣም ደስ ስትሉ
በእውነት የተባረካችሁ ቤተሰብ ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዳጊ በእውነት ምናለ የእኔ እህትና ወንድሞቼ እንደዚህ ለነሱ ብዬ እርቃኔን እንደቀረውላቸው ተረድተው በሰው ሀገር የቀረው እህታቸውን ያንቺን የእሩብ እሩቧን ቢያሳዬኝ እንደ ጽጌረዳ እለመልም ነበረ ግን አሁንም ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ የእነሱን ክፉ አያሳየኝ እድለኝ ነሽ
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋውውው
አስለቀሳችሁኚ ፍቅርችሁ በጣም ደስይላል ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ዳጌ መልካም ልደት ይሁንልሺ
ዳጊ ሰወድሸ ሳላቅሸ ባገኝሸ ደሰ ይለኝ ነበር
Happy birthday dagye you are one still counts as thousands thank you for your dedication
Wow! This’s an amazing surprise. I like how the way express they love. Happy Birthday, Daggiii 🎉🎉🎉🎉.
ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው
አላህ እረዝም ።እድሜ ይስጣችሁ።በጣም ድስ ትላላችሁ ወድምሽ ሲዘፍንልሽ ያለቀስኩትን አረሳውም እድለኛነሽ።እህቴዋ
የኔ ቆንጆ ስታምሪ ራስሽ ስጦታ የሽ ማርርር ይገባሻል🎉❤😇የለም ምሉእ ንግስት ታድለሽ🇪🇷
Happy birthday beloved Dagiye!❤️
በጣም አመስጋኝ ነሽ ዳዊት ድሬምስ ላይ ሰማሀሽ ሁሉንም አሟልቶልሻል ውብ ነሽ ዘመንሽ ሁሉ ያማረይሁን ወንድሞችሽ ጋር ፍቅራችሁ መተሳሰባችሁ ደስ እንኳን ተወለድሽ
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋውውዋ
ደግነትሸ ጥግ ድረሰ ተባሪኪ ሺ ይወለድ እንዳቺ ፍቅር ነሸ
ዳጊዬ የኔቆንጆ እንዴት እደምወድሽ በደስታ እያለቀስኩ ነው ቪድዮዉን የጨረስኩት ሽአመት ኑሪልን ❤😘😘😘🎂🍾🥂
የሚገርመኝ ነገር ገንዘቡ፣ጊዜው ኖሮን ያጣናቸው ቤተሰቦቻችን ቢኖሩም ግን ያሉንን ቤተሰቦቻችንን ኖረንላቸው ፣አስደስተናቸው የማይቆጨንን ጊዜ ማሳለፍ መፍጠር ቤተሰብን ማክበር ባለን ነገር መስጠትን ብንችል የዛሬዋ ቀን ነገ አትገኝም።
መዋደድ፣አንድ ላንድ መሆናችሁ እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት አብዝቶ እንዲሰጥ አድርጉታል ።የናንተ አኗኗር ፍቅር ለሌለው ቤተሰብ አስተማሪ ነው ፍቅር ከሁሉ በላይ አስፈላጊ የህይወት ማጣፈጫ ቅመም ነው በብዙ ተባረኩ ፣ብዙ ትምህርት ወስጃለው አመሰግናለው።
የኔ ቆንጆ እንኳንም ተወለድሽ። ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
ዳጊዬ እንክዋን ተወለድሽልን የሚያስቀና ፍቅር ነው
ያላችሁ ጌታ ይባርካችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ🎂🎂💕💕
dage tadlesh arif wendme alsh so sweet
Dagiye swedish!! Anchi yemidrachin bereket nesh!! Mirt set enquwan teweledishilin!!!
Long live dagiye you are the queen of queen in this world l will expect more than this god bless you .
ዳጊየ እኳንተወለድሽልን ቤተሰቦችሽንም እግዚያብሔር ይጠብቅልሽ
ዳጊዬ እንኳን ተወለድሽ እረጅም እድሜ ያኑርሽ
Wow! This is absolutely beautiful and amazing! Could I come to Daggy's next birthday celebration? Lol! Just kidding! May your family stay blessed!💓
የኔ ማር ዳጊየ ትለያለሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ለሁላችሁም
የኔ አልቃሻ አታልቅሽ 😭💔 አንች ልዩ ጀግና ሴት ነሽ 💚😘
ደምሪኝበቅንነትዋው
እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት በሽ አመት ኑሪ ❤😘
እንኳን ተወለዲሽ ዳጊዬ ጀግኒት ያገሬልጂ ተወዳጅ ነሽ ማር
መልካም ልደት ዳጊ እንኳን ተወለድሽ ለኢትዮጵያ ታስፊልጊያለሽ ካንች ጉን መሆን አማረኝ
enkanm tewldish dagi erejime edmena xena yisteshi kene betesebocish happy beirthday
ዳ ፍቅር እስለቀሳችሁኝ ብዙ ስፉ ትርፍርፍርፍ በሉ በዚህ ልክ ወዋደድ መታደል ነው
እንኳን ተወለድሽ ዳጊ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ መልካም ምኞቴ ነዉ ከነ መላዉ ፍቅር ከሆኑ ቤተሰብሽ ጋር
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋውውው
ዳጊ ስታለቅሺ የእኔም እምባዬ ይመጣል የእውነት ጀግና ነሺ አድነቂሺ
Happy birthday ዳጊዬ ቆንጆ.....many more to come!!!🙏😍
ዳጊ ይገባሻል ታስቀናላችሁ happy birthday
እያለቀስኩ የማየው ሚዲያ ልበለው?እያነቡ በእግዚአብሔር ድንቅ ስራ መደሰት ዳጊዬ እውነተኛ ሴት ነሽ።በቃ በምን እንደምገልፅ ጠፍቶብኝ ነው።
አስለቀስከኝ እድሜና ጤና ይስጥሽ ዳግየ ስወድሽኮ
የኔ ውብና መልካም ሰው እኮ ነሽ ዳጊ እንኳን ተወለድሽ
Dagi yena tsbkti fkri neshi betam ywedsh alhulsh💕💕💕💕💕💋
ዳጊዬ ይገባሻል ሳንስብሽ ነው ቆንጅዬዋ አንች ትለያለሽ እንክዋን ተወለድሽ ትልቅ አስተሳሰብ ያለሽ ትክክለኛ ሰው አንችን አየሁ
ይገባታል ምርጥ ጀግና ሴት ነች
Dagey yen alekasha yewah egziabhair hulegez aberosh yihun lejeshen yibarekelesh dagy
ማሻአላህ ታምራላችአላህይጠብቃቺሁየገራገሩልጆችኩራሁኝበናንተ አቤልበጣምያስልቅሳልይገባታልዳግየም
እንካን አወኩሽ መልካም ልደት ሁሌም ሳቅሽን ይጨምርልሽ የኔ ደግ አስተዋይ እንካን ተወለድሽ ወድሻለሁ
ዳጊ እንኳን ተወለድሽ ተባረኪ