I have really a huge doubt about your teaching! You think you are teaching these poor inocent Ethiopian people things that are totally elementry western crap? let me tell you some thing, all is written in the Holy book as there is noting new in this world that you or "Ekehart Tolle" invented. መጽሐፈ መክብብ 1፥9 የሆነው ነገር እርሱ የሚሆን ነው፥ የተደረገውም ነገር እርሱ የሚደረግ ነው፤ ከፀሐይም በታች አዲስ ነገር የለም። አንቺ የነ "ኤከሀርትን"ፍልስፍና ይዘሽ አዲስ ነገር አግኝተሽ ሞተሻል። የኢትዮጵያን ህዝብ እንዲሁ ታደናግርያለሽ። እባክሽ እህታችን ይሄንን የክፉ መንፈስ አገራችን ዉስጥ አትርጪ። ከእግዚአብሄር ጋር ተጣበቂ። "ኤክሃርት" እና ተከታዮቹ ስንት እና ስንት ብር እየከፈሉሽ ይሆን ይሄን የወደቀ እና የተራከሰ ምኑም ጋር የእግዚአብሄር ነገር የሌለበት ፍልስፍና ይዘሽ የሰዉን አእምሮ ባዶ አድርጉ እያልሽ እባክሽ ሰው አታሳስቺ። ባዶነታቸዉን በህያዉ ቃልና በመንፈስ ቅዱስ ይሙሉት። ላንቺም የከበረዉ መፅሀፍ ቅዱሱ ቃል ሁሉን ያስተምርሻል። Aha ! moment ዉስጥ የሚጨምርሽ የእግዚአብሄር ቃል ብቻ ነዉ እሱም ከበቂ በላይ ነዉ። meditate the word of God instead of this western የዉሸት philosophy አገር እያቋረጥሽ እየሄድሽ ዮጋና meditat ከምታደርጊ። ብርና ወርቁም የጌታ ነዉ እሱም ምስኪኖችን የኢትዮጵያ ልጆችን ይባርካቸዋል። "የኤከሀርት ቶሌ" ፍልስፍና ከእግዚአብሄር ያልሆነ ትምህርት ነዉና ልጆቻችንን እንዲህ ስለሆንኩ ነዉ ሀብታም የሆንኩት ብለሽ አታታያቸዉ እዉነተኛ ምንጭሽን ንገሪያቸዉ።
Daggi, the Bible has already said that ages ago.Pls try to read the bible as many times as you did his book. It would forever transform ur life konjo. Thank you, though, for being this positive to share what you find to be special. Ewneten new daggiye bible has the most special truth, freedom, and peace any human being deserves to get!
As you said sister its alredy on the bibel. i don't like white peopel diktate my life. Its only the word of God who can guide me. To tale you the truth there is nothing is NEW that she speeks today. I alredy know its on the bibel. Inaddition i don't like she used the word universe to substitute God. what is going on??? I am out.
Dagi this the most beautiful presentation I ever heard. You never know how many people changed their life. You are just inspiring the people who need this most. Thank you.
I have really a huge doubt about your teaching! You think you are teaching these poor inocent Ethiopian people things that are totally elementry western crap? let me tell you some thing, all is written in the Holy book as there is noting new in this world that you or "Ekehart Tolle" invented. መጽሐፈ መክብብ 1፥9 የሆነው ነገር እርሱ የሚሆን ነው፥ የተደረገውም ነገር እርሱ የሚደረግ ነው፤ ከፀሐይም በታች አዲስ ነገር የለም። አንቺ የነ "ኤከሀርትን"ፍልስፍና ይዘሽ አዲስ ነገር አግኝተሽ ሞተሻል። የኢትዮጵያን ህዝብ እንዲሁ ታደናግርያለሽ። እባክሽ እህታችን ይሄንን የክፉ መንፈስ አገራችን ዉስጥ አትርጪ። ከእግዚአብሄር ጋር ተጣበቂ። "ኤክሃርት" እና ተከታዮቹ ስንት እና ስንት ብር እየከፈሉሽ ይሆን ይሄን የወደቀ እና የተራከሰ ምኑም ጋር የእግዚአብሄር ነገር የሌለበት ፍልስፍና ይዘሽ የሰዉን አእምሮ ባዶ አድርጉ እያልሽ እባክሽ ሰው አታሳስቺ። ባዶነታቸዉን በህያዉ ቃልና በመንፈስ ቅዱስ ይሙሉት። ላንቺም የከበረዉ መፅሀፍ ቅዱሱ ቃል ሁሉን ያስተምርሻል። Aha ! moment ዉስጥ የሚጨምርሽ የእግዚአብሄር ቃል ብቻ ነዉ እሱም ከበቂ በላይ ነዉ። meditate the word of God instead of this western የዉሸት philosophy አገር እያቋረጥሽ እየሄድሽ ዮጋና meditat ከምታደርጊ። ብርና ወርቁም የጌታ ነዉ እሱም ምስኪኖችን የኢትዮጵያ ልጆችን ይባርካቸዋል። "የኤከሀርት ቶሌ" ፍልስፍና ከእግዚአብሄር ያልሆነ ትምህርት ነዉና ልጆቻችንን እንዲህ ስለሆንኩ ነዉ ሀብታም የሆንኩት ብለሽ አታታያቸዉ እዉነተኛ ምንጭሽን ንገሪያቸዉ።
You spoke out my heart dagi. Ekhart is something that cant be explained even his stillness and calmness with out further clarification is heart-whelming and thank you for saying it out
Hi Dagi, you have no idea how refreshing it is to hear someone in Ethiopia talking about Echart Tolle.... His work opened my life to so many esoteric teachings. I would love to connect with you and discuss further how we can collaborate..... I have so much knowledge I want to share with you also learn from you as well.
Daggi, you are really inspiring me I was watching most of your shows. It is the best teaching method for my life. You show me a lot. I appreciate you. Because you tell the truth about life. Most stories you tell us is similar to my life. That’s why I said appreciate you. Very honest and clear. So please keep it up. God Bless you and all your family ❤
Eckhart tolle is undoubtedly the saviour of millions of lives. So happy to see beloved Daggy witnessing of my beloved master Eckhart. He found me when I hit rock bottom of my life. I am happy everafter !!! And lovingly you've also mentioned Sadhguru one of my beloved gurus. I hope you've taken his Innerengineering course. What an amazing life! much love from Eritrea.
“Eckhart Tolle is widely recognized as one of the most inspiring and visionary spiritual teachers in the world today. ዳግዬ ይህን ሰው አላውቀውም , ነገር ግን , በጣም ስላወራሽለት , I start to search about this person and I found a lot of Concret stuff about this person , እናም እህቴ , ይህ ሰው , አንቺ እንደምትይው , ሰውን ክድብርት ክማውጣት ያለፈ , ክ ክመናፍስቱ አለም ጋር እጅ እና ጏንት ሆኖ የሚሰራ ነው , እባክሽ , የ እግዛብሄርን ቃል እንብቢ , እሱ , ህይወትሽን የምትመሪበትን , ምሪት ይሰጥሻል , የዮሐንስ ወንጌል 3:16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ጌታ ይወድሻል , I humbly ask you to read the Bible and find the truth for your self , ዳጊዬ እንዳልሽው ሁሉ ያልፋል , ነገር ግን , ሁሉን የሚያሳልፍ እሱ ግን ዘላለም የሚኖር እየሱስ የእግዛብሄር ልጅ ያስፈልግሻል !
What a wonderful video. Eckhart Tolle is an amazing teacher but we have to be ready to receive his messages. It's never too late to change as long as we are still breathing. What a great gift you gave yourself. I'm so happy for you. One of my other mentors and favorite teacher is Dr. Wayne Dyer. He has so many videos and books out there that have changed my life. Keep up the good work. We need people like you to change the world for the better.
I have really a huge doubt about your teaching! You think you are teaching these poor inocent Ethiopian people things that are totally elementry western crap? let me tell you some thing, all is written in the Holy book as there is noting new in this world that you or "Ekehart Tolle" invented. መጽሐፈ መክብብ 1፥9 የሆነው ነገር እርሱ የሚሆን ነው፥ የተደረገውም ነገር እርሱ የሚደረግ ነው፤ ከፀሐይም በታች አዲስ ነገር የለም። አንቺ የነ "ኤከሀርትን"ፍልስፍና ይዘሽ አዲስ ነገር አግኝተሽ ሞተሻል። የኢትዮጵያን ህዝብ እንዲሁ ታደናግርያለሽ። እባክሽ እህታችን ይሄንን የክፉ መንፈስ አገራችን ዉስጥ አትርጪ። ከእግዚአብሄር ጋር ተጣበቂ። "ኤክሃርት" እና ተከታዮቹ ስንት እና ስንት ብር እየከፈሉሽ ይሆን ይሄን የወደቀ እና የተራከሰ ምኑም ጋር የእግዚአብሄር ነገር የሌለበት ፍልስፍና ይዘሽ የሰዉን አእምሮ ባዶ አድርጉ እያልሽ እባክሽ ሰው አታሳስቺ። ባዶነታቸዉን በህያዉ ቃልና በመንፈስ ቅዱስ ይሙሉት። ላንቺም የከበረዉ መፅሀፍ ቅዱሱ ቃል ሁሉን ያስተምርሻል። Aha ! moment ዉስጥ የሚጨምርሽ የእግዚአብሄር ቃል ብቻ ነዉ እሱም ከበቂ በላይ ነዉ። meditate the word of God instead of this western የዉሸት philosophy አገር እያቋረጥሽ እየሄድሽ ዮጋና meditat ከምታደርጊ። ብርና ወርቁም የጌታ ነዉ እሱም ምስኪኖችን የኢትዮጵያ ልጆችን ይባርካቸዋል። "የኤከሀርት ቶሌ" ፍልስፍና ከእግዚአብሄር ያልሆነ ትምህርት ነዉና ልጆቻችንን እንዲህ ስለሆንኩ ነዉ ሀብታም የሆንኩት ብለሽ አታታያቸዉ እዉነተኛ ምንጭሽን ንገሪያቸዉ።
Daggiye, YOU are my Eckhart Tolle! Daggiye , YOU are my Oprah Winfrey! I hope I WILL meet YOU in person one day when i come home. Of course, as God wills. Keep on shining n spreading your love and wisdom❤🙏🏾 THANK YOU for all you do🙏🏾🙏🏾🙏🏾
I have really a huge doubt about your teaching! You think you are teaching these poor inocent Ethiopian people things that are totally elementry western crap? let me tell you some thing, all is written in the Holy book as there is noting new in this world that you or "Ekehart Tolle" invented. መጽሐፈ መክብብ 1፥9 የሆነው ነገር እርሱ የሚሆን ነው፥ የተደረገውም ነገር እርሱ የሚደረግ ነው፤ ከፀሐይም በታች አዲስ ነገር የለም። አንቺ የነ "ኤከሀርትን"ፍልስፍና ይዘሽ አዲስ ነገር አግኝተሽ ሞተሻል። የኢትዮጵያን ህዝብ እንዲሁ ታደናግርያለሽ። እባክሽ እህታችን ይሄንን የክፉ መንፈስ አገራችን ዉስጥ አትርጪ። ከእግዚአብሄር ጋር ተጣበቂ። "ኤክሃርት" እና ተከታዮቹ ስንት እና ስንት ብር እየከፈሉሽ ይሆን ይሄን የወደቀ እና የተራከሰ ምኑም ጋር የእግዚአብሄር ነገር የሌለበት ፍልስፍና ይዘሽ የሰዉን አእምሮ ባዶ አድርጉ እያልሽ እባክሽ ሰው አታሳስቺ። ባዶነታቸዉን በህያዉ ቃልና በመንፈስ ቅዱስ ይሙሉት። ላንቺም የከበረዉ መፅሀፍ ቅዱሱ ቃል ሁሉን ያስተምርሻል። Aha ! moment ዉስጥ የሚጨምርሽ የእግዚአብሄር ቃል ብቻ ነዉ እሱም ከበቂ በላይ ነዉ። meditate the word of God instead of this western የዉሸት philosophy አገር እያቋረጥሽ እየሄድሽ ዮጋና meditat ከምታደርጊ። ብርና ወርቁም የጌታ ነዉ እሱም ምስኪኖችን የኢትዮጵያ ልጆችን ይባርካቸዋል። "የኤከሀርት ቶሌ" ፍልስፍና ከእግዚአብሄር ያልሆነ ትምህርት ነዉና ልጆቻችንን እንዲህ ስለሆንኩ ነዉ ሀብታም የሆንኩት ብለሽ አታታያቸዉ እዉነተኛ ምንጭሽን ንገሪያቸዉ።
Dagi you are real make more question in my minds real aspiring me I see your video today and compare your life with my life you answer what make me more time not happy on my life thanks dagi
ዳጊየን የሚወድ በላይክ የኔ መልካም🥀🤴
th-cam.com/video/cVjRU6XwWaM/w-d-xo.html
,_ዳጊ ማነቃሸ በጣም ማርኮኞል እኔንም ጎብኘ እባክሸሸ
እንደኔ አትወጃትም
😂😂😂@@alemtsehaybekele7080
ዳጊ ስለምታስተላልፊልን መልዕክቶች በጣም እናመሰግናለን። በዚህ ዘመን እንዳንቺ አይነት ጠንካራ independent ስኬታማ ሴት ማወቅ በጣም ደስ ይላል ። ሴት ልጅ ስለ መልክ human hair ከመጨነቅ አልፋ እንደዚህ ትልቅ አላማ ኖሯት የበሰለ ህይወት ስትመራ ማየት ደስ ይላል ። በርቺልን!
Betam 👍
Exactly 👌🙏
You are wonderful
እነዚህን መፅሃፎች ወደ አማርኛ መተርጎም ቢቻል ብዙ ወጣቶችን ችግር ይፈታል እና አስቢበት ዳጊ በተረፈ ይመችሽ
ተተርጉመዋል share ላደርግህ እችላለሁ
እሺ አርገው
@@zelalemdesta1677 pls bezi E-mail lakelgn
@@zelalemdesta1677 please telgram link askmtlen betam eflgwalhu
እባክህ በቴሌግራም ላክልን ወንድም ???????
ከምንም በላይ እግዚአብሔር መኖሩን ማመንና ለሱ መገዛት
የመርየም ልጅ ዒሳን عليه السلام አስመልክቶ እኛ ሙስሊሞች ያለን ግልፅ እምነት ይህ ነው! ይህን በፅኑ እናምንበታለን ፤ እውነታውን በገሀድም እናሳውቃለን!
አንደኛ፦
የመርየም ልጅ ኢሳ عليه السلام የአላህ አገልጋይ፣ መልዕክተኛና ከመርየም ማህፀን ውስጥ አላህ የጣላት (የሁን) ቃሉ ፤ ከርሱ የሆነ መንፈስ ብቻ ነው።
ይህንን አስመልክቶ አላህ እንዲህ ይላል፦
《የመፅሀፉ ባለቤቶች ሆይ! በሃይማኖታችሁ ወሰንን አትለፉ። በአላህ ላይም እውነትን እንጂ አትናገሩ። የመርየም ልጅ አል መሲህ ዒሳ የአላህ መልዕክተኛና ከመርየም (ማህፀን ውስጥ) የጣላት (የሁን) ቃሉ ፥ ከርሱ የሆነም መንፈስ (ብቻ) ነው።…》አን-ኒሳዕ /171
ሁለተኛ፦
አባታችን አደም ያለ አባትና እናት እንደተፈጠሩት ሁሉ ዒሳም عليه السلام ያለ አባት ከእናት የተፈጠሩ መሆኑን እናምናለን።
ይህንንም አስመልክቶ አላህ እንዲህ ይላል፦
《ከአላህ ዘንድ ዒሳ እንደ አደም አምሳያ ነው። (አላህ አደምን) ከአፈር ፈጠረው ከዚያው "ሁን" አለው ሆነ።》
አል-ዒምራን /59
ሶስተኛ፦
ዒሳ ኡሉል አዝም ተብለው ከተጠቁሱት አምስት መልዕክተኞች አንዱ ናቸው ብለን እናምለን።
ይህንን በተመለከተ አላህ እንዲህ ብላል ፦
《ከነቢያት ቃል ኪዳንን መያዛችንን (አስታውስ) ከአንተም፣ ከኑህም፣ ከኢብራሂምም፣ ከሙሳም፣ ከመርየም ልጅ ኢሳም። ከነርሱ የጠነከረ ቃል ኪዳንን ያዝን።》አል-አህዛብ/7
አራተኛ፦
ዒሳ የአላህ አገልጋይ (ባሪያ) እንጂ ፈፅሞ የአምላክነት ባህሪ የሌላቸው መሆኑን እንመሰክራለን።
አላህ እንዲህ ይላል፦
《 እርሱ ( ዒሳ) ፀጋችንን የለገስነውና ለእስራኢል ልጆችም ምሳሌ (አርአያ) ያደረግነው (የአምላክ) አገልጋይ እንጅ ሌላ አይደለም።》አዝ-ዙኽሩፍ/59
አምስተኛ፦
ሙታንን ህያው ማድረግ፣ በአንቀልባ ሳለ መናገርንና አይነ ስውራንን መፈወስን የመሰሉ ተአምራትንና ምልክቶችን አላህ ለዒሳ عليه السلام ሰጥቷቸዋል ብለን እናምናለን።
ስድስተኛ፦
ዒሳ عليه السلام ለተላኩት ህዝብ አላህን በብቸኝት እንዲያመልኩና በርሱ ላይ ፈፅሞ እንዳያጋሩ ጥሪ አቅርበዋል አስተምረዋልም ብለን እናምናለን እንመሰክራለንም።
አላህ እንዲህ ይላል፦
《(ዒሳም ለህዝቦቹ አለ) አላህ የኔም የናንተም አምላክ ነው፤ (እርሱን) አምልኩት። ይህ ቀጥተኛው መንገድ ነው።》
አል-ኢምራን/51
ሰባተኛ፦
ዒሳ عليه السلام የነብዩ ሙሀመድን صلى الله عليه وسلم መምጣት አበስረዋል ብለን እናምናለን።
ይህንን በተመለከተ አላህ እንዲህ ይላል፦
《…ከኔ በኋላ በሚመጣና ስሙም አህመድ በሚባል መልዕክተኛ የማበስር በመሆን ወደ እናንተ (የተላኩኝ) የአላህ መልዕክተኛ ነኝ።》አስ-ሰፍ/6
ስምንተኛ፦
በዒሳ عليه السلام እና በነብዩ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم መሀል ሌላ ነብይ እንደሌለም እናምናለን።
አላህ እንዲህ ብሏልና፦
《…ከኔ በኋላ በሚመጣና ስሙም አህመድ በሚባል መልዕክተኛ የማበስር በመሆን ወደ እናንተ ( የተላኩኝ) የአላህ መልዕክተኛ ነኝ 》 አስ-ሰፍ/6
ዘጠነኛ፦
ዒሳ عليه السلام አልተገደሉም አልተሰቀሉምም አላህ እንዳለው ወደርሱ አርገዋል ብለን እናምናለን።
ይህንንም በተመለከተ የአለማቱ ጌታ እንዲህ ይለናል፦
《 እኛ የአላህ መልዕክተኛ የሆነውን የመርየምን ልጅ ዒሳን ገደልን በማለታቸው ሰበብ ( ተረገሙ)። አልገደሉትም፤ አልሰቀሉትምም። ግና ተመሳሰለባቸው። እነዚያ በዚህ ጉዳይ ላይ የተወዛገቡት ጥርጣሬ ውስጥ ናቸው ። በዚህ ላይ ቅንጣት እውቀት የላቸውም። ጥርጣሬን ከመከተል በቀር። በእርግጥም አልገደሉትም ፤ ይልቅ አላህ ወደርሱ እንዲያርግ አደረገው። አላህ አሸናፊ ጥበበኛ ነው።》
አን-ኒሳእ/157-158
አስረኛ፦
የመርየም ልጅ ዒሳ عليه السلام በመጨረሻው ዘመን ወደ ምድር ይወርዳሉ፤ በነብዩ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم ሸሪአም ያስተዳድራሉ። አሳማን ይገድላሉ፤ መስቀልን ይሰባብራሉ፤ ግብር ያስከፍላሉ፤ ከጠማማው መሲህም ይበቀላሉ፣ ከዚያም በምድር ላይ ይሞታሉ፣ በመሬትም ይቀበራሉ፣ ሁሉም ፍጡር ከመሬት እንደሚቀሰቀሰው ሁሉ ጊዜው ሲደርስ እርሳቸውም ከምድር ይቀሰቀሳሉ።
የመርየም ልጅ ዒሳን عليه السلام አስመልክቶ እኛ ሙስሊሞች ያለን እምነት ይህ ነው። ይህ ትክክለኛው እምነት ነው። ከዚህ ያፈነገጠ ትክክለኛውን ጎዳና ስቷል።
አላህ እንዲህ ይላል፦
《የመርየም ልጅ ዒሳ ይህ ነው። ይወዛገቡበት ስለነበረው (የርሱ ጉዳይ) እውነተኛው ቃል (ይህ ነው)። ልጅ መያዝ ለአላህ ተገቢው አይደለም። ክብር ለርሱ ይሁን። አንዳች ነገር በወሰነ ጊዜ "ሁን" ይለዋል። ወድያውኑ ይሆናል።》
መርየም/34-35
መፅሀፉ ቢተረጎም ብዙ ሰዎች ይለወጡ ነበር ዳጊ የኛ አከብርሻለሁ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮
ሰው እንዲህ ማምለክ ስህተት፣ ሀጢዐት፣ አለመብሰልና ስሜታዊነት ነው። ቆንጆና በጎ ሰው ነሽ። Good heartdness is good. Good motivation. Comprehensive progress is better.
እያደነቀች እንጂ ያመለከች አይድለም...
ዳጊየ የኔ ጀግና🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏ትለያለሽ#ዳጊን #እሚወድ ማነው እንደኔ
ዳጊ በጣም መመስገን አለብሽ ድንቅ እና ውጤታማ በመሆንሽ። ምክንያቱም ሴትነትን ከኮስሞቲክስ እና አምሮ ተውቦ መታየት ብቻ እየመሠለ ባለበት በዚህ ጊዜ ንቁ ከዛም በላይ መሆን መኖር ይቻላል ብለሽ ያነበብሽውን እውቀት በተግባር እየኖርሽ ለእኛም እያነሳሳሽን ስለሆነ ተባረኪ በርች ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ።
ዳጊዬ እንደኔ የሚወድሽ ሠው ይኖር ይሆን አንቺ መልካም ሠው ነሽ አምላክ የሠጠን ገፀ በረከታችን ነሽ
ሁሌም ሳዳምጥሽ የማላጣው ተመሳሳይጉዳይ
1. ደስየሚል ለዛ
2. የምታምኝባቸውን ጉዳዮች
3. የማስበውንና የምወደውን አመለካከት
ስለማገኝ ደስ እያለኝ እሰማሻለሁ
ዳጊዬ አመሠግናለሁ በጣም ብዙ ቀይረሺኛል እድሜሽን አላህ ያርዝመው
በጣም እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ዳጊ ።እኔም በአካል ኤካርትን ያገኘሁት ያህል ነው የተሰማኝ ዳጊ።አመሰግንሻለሁ ስለሁሉም ነገር።ዳጊ ላገኝሽ ብዙ ጊዜ ሞክረ ነበር አልተሳካም ለአሁን።አምናለሁ እንደማገኝሽ ዳጊ ።መልካም ጊዜን ተመኘሁልሽ
በጣም አመሰግናለሁ ህይወት ገና አሁን የገባኝ እንድኖርበት ጌታ ይርዳኝ
ዳጊ እ/ር ይባርክሽ!ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ! ለአንች የጠቀመሽን ነገር እኛም እንድንጠቀም ማካፈልሽ እጅግ በጣም ለሰው ልጆች ክብር እንዳለሽ ያሳያል፡፡ለማመስገን ግን ቃላቶች አጠሩኝ፡፡
I have really a huge doubt about your teaching! You think you are teaching these poor inocent Ethiopian people things that are totally elementry western crap? let me tell you some thing, all is written in the Holy book as there is noting new in this world that you or "Ekehart Tolle" invented.
መጽሐፈ መክብብ
1፥9 የሆነው ነገር እርሱ የሚሆን ነው፥ የተደረገውም ነገር እርሱ የሚደረግ ነው፤ ከፀሐይም በታች አዲስ ነገር የለም።
አንቺ የነ "ኤከሀርትን"ፍልስፍና ይዘሽ አዲስ ነገር አግኝተሽ ሞተሻል። የኢትዮጵያን ህዝብ እንዲሁ ታደናግርያለሽ። እባክሽ እህታችን ይሄንን የክፉ መንፈስ አገራችን ዉስጥ አትርጪ። ከእግዚአብሄር ጋር ተጣበቂ። "ኤክሃርት" እና ተከታዮቹ ስንት እና ስንት ብር እየከፈሉሽ ይሆን ይሄን የወደቀ እና የተራከሰ ምኑም ጋር የእግዚአብሄር ነገር የሌለበት ፍልስፍና ይዘሽ የሰዉን
አእምሮ ባዶ አድርጉ እያልሽ እባክሽ ሰው አታሳስቺ። ባዶነታቸዉን በህያዉ ቃልና በመንፈስ ቅዱስ ይሙሉት። ላንቺም የከበረዉ መፅሀፍ ቅዱሱ ቃል ሁሉን ያስተምርሻል። Aha ! moment ዉስጥ የሚጨምርሽ የእግዚአብሄር ቃል ብቻ ነዉ እሱም ከበቂ በላይ ነዉ። meditate the word of God instead of this western የዉሸት philosophy አገር እያቋረጥሽ እየሄድሽ ዮጋና meditat ከምታደርጊ። ብርና ወርቁም የጌታ ነዉ እሱም ምስኪኖችን የኢትዮጵያ ልጆችን ይባርካቸዋል። "የኤከሀርት ቶሌ" ፍልስፍና ከእግዚአብሄር ያልሆነ ትምህርት ነዉና ልጆቻችንን እንዲህ ስለሆንኩ ነዉ ሀብታም የሆንኩት ብለሽ አታታያቸዉ እዉነተኛ ምንጭሽን ንገሪያቸዉ።
ጅጋና ሴት እኔ ገና ከቅርብ ያየሆሽ ግን በጣም ነው የወደድኩት ቀጥልበ እግዚአብሄር ከጉንሽ ነው በጣም ነው ሚውድሽ ማከብረሽ አንቺ የተባረክሽ ሴት ነሽ 🥰🙏
ዳጊ በጣም ነው ምወድሽ አንችን መስማት ማየት ደስ ነው የሚለኝ ህይወት ለኔ ከባድ ነች ባወራሽ ደስ ይለኛል
ሁሌም ስለሃገሬ ልጆች ሳስብ የምጽናናው እንዲህ ባለው አስቸጋሪ አስጨናቂ ጊዜ እንኳን ስለህይዎት ትርጉም ስለኣዳዲስ አስተሳሰቦች ስለማደግ ስለመለዎጥ የሚተጉ የሚነቁ ወጣቶች መኖራቸውን ማዎቄ ነው ፡፡ እባካችሁ እንጠይቅ እንዎቅ ለመረዳት እንሞክር ፡፡ አምላክ ያለ አንዳች ምክንያት እና በጎ አላማ እዚህ ምድር ላይ የፈተረው እንደመናስበው ከንቱ ፍጥረት የለም አለፈጠረምም ፡፡ እንዎቅ እንመርምር እንረዳ ተስፋ ሳንቆርጥ ለከንቱ አላማ ሳንሸነፍ ለመልካም ሃሳብ ተግተን በተግባር እንትጋ ያኔ እኛ እኛ አይደለም አለምን እንቀይራለን ፡፡Dagi thank you for what you doing to the generation .
Daggi, the Bible has already said that ages ago.Pls try to read the bible as many times as you did his book. It would forever transform ur life konjo.
Thank you, though, for being this positive to share what you find to be special. Ewneten new daggiye bible has the most special truth, freedom, and peace any human being deserves to get!
As you said sister its alredy on the bibel. i don't like white peopel diktate my life. Its only the word of God who can guide me. To tale you the truth there is nothing is NEW that she speeks today. I alredy know its on the bibel. Inaddition i don't like she used the word universe to substitute God. what is going on??? I am out.
ዳጊዬ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽን የኔ መልካም እግዚአብሔር ያክብርልን
Dagi this the most beautiful presentation I ever heard. You never know how many people changed their life. You are just inspiring the people who need this most. Thank you.
ዳጊዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ቆንጆ ሌላ ምለው ነገር የለም : አንቺ ማለት ለአዲሱ ትውልድ ጸሀይ ነሽ ብርሀንሽ ሁሉም ሰው ላይ እንዲደርስ ተስፋ አደርጋለው❤😘❤😍❤
ዳጊን አለማድነቅ አይቻልም ምርጥ ሰውን ነቺ❤❤❤
ዳጊየ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሸን የኔ መልካም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሸ❤
" እኔም ተመለስሁ፥ ከፀሐይ በታችም ሩጫ ለፈጣኖች፥ ሰልፍም ለኃያላን፥ እንጀራም ለጠቢባን፥ ባለጠግነትም ለአስተዋዮች፥ ሞገስም ለአዋቂዎች እንዳልሆነ አየሁ፤ ጊዜና እድል ግን ሁሉን ይገናኛቸዋል። "
(መጽሐፈ መክብብ 9:11)
በጣም ጥሩ ነገር አንስተሻል እኔም ኤካርትን ላለፉት 4 አመታት አየተከታተልኩት ነው ። ከሱ ጋር ረ Ram das alen watt dr joe buruc lipton godan navid እና ሌሎችንም በጣም ጥልቅ በሆነ እና በአትኩሮት እከታተላለሁ በጣም ግን ሰዎች መዘንጋት የሌለባቸው እየሱስስ ክርስቶስን እና ቅዱሱን መፅሀፍ ነው። ሁሉም አስተምህሮት the power of now and the new earth ጨምሮ በሚገርም መንገድ መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ አለ ችግሩ መፅሀፍ ቅዱስን ሀይማኖተኛ ሆነን ስለምናነበው በአግባቡ መረዳት ያዳግተናል። የኤካርትን መፅሀፍ ከሀይማኖት መነጽር ውጭ ስለምናነበው በቀላሉ እንረዳዋለን። no perception. ለማንኛውም ጥሩ ነው በርቺ ቀጣይ በመንፈሳዊነት ዙሪያ አብረን ብንሰራ ደስ ይለኛል።
ዳጊ በእውነት ከፈጣሪ በታች ጥሩ ህክምና ነው የሰጠሽኝ ክበቲልኝ
ዳጊየ እጅግ እናመሰግናለን እነዚህን መፃህፍት ተርጉሚልን እባክሽ 🙏🙏🙏
ዳጊዬ ሰላምና ረፍትሽ ይጋባል ደስ ሲል ተባረኪ ቀኔን ብሩህ ስላደረክሽልኝ አመሠግናለሁ በሰላም ደርሰሸ ስለተመለሽ ፈጣሪ ይመስገን
እስካሁን ሳላገኝሽ በመቆየቴ ቆጨኝ በዚ ሰአት ከእግዚአብሔር በታች እንደዚህ አይነት ሰው ያስፈልከኛል 😍🙏
ዳጊ ኦኦኦህህህ አምላክ ይባርክሽ ! ልክ ልኬን ነው የነገርሽኝ ፡፡ አናቴን ነው በመራጃ ያልሽኝ ። በዚች ሰአት በዚች ሞመንት ሁሉ ሰላም ነው። የሆነ ቦታ ላይ ከቆምኩበት እንድስፈነጠር ነው ያረግሺኝ። thank you Dagi
ካንች እሚጠበቅ ነው ያነበብሽውን በአጭሩ ነግረሽናል እሚሰማ ልቦና ይስጠን እንጅ አስተማሪ መቸ ጠፋ እምናየው እሚጠቅመንን ሳይሆን እሚያፋጀንን ነው።ፈጣሪ ይባርክሽ።
ዳጊዬ ይሄ ቅንነት ሰውን ከመውደድ የመነጨ ነውና ሳላመሰግንሽ ማለፍ አቃተኝ። And i subscribed😍 ስለሆነልሽ ስለተደረገልሽ ስላገኘሽው ሰላም ሁሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏 አምስቱን ሚስጥሮች ማስታወሻ ይዤ እየጻፍኩ ነው የሰማሁሽ። በጣም የገረመኝ 5ቱንም አውቃቸዋለሁ እየተገበርኳቸውም ነው። ከየት አወቅሻቸው አትይም? ከመጸሐፍ ቅዱስ። አይገርምም እውነተኛ ክርስቲያን ብንሆን ሁሉም ነገር ቀላል ይሆን ነበር። ችግራችን በእጃችን የያዝነውን ነገር ምንነት አለመረዳታችን መሆኑ ገብቶኛል። ኤርካቶሌን ማግኘት እንዲህ የሚያስፈነጥዝ ከሆነ በየገዳማቱ ከክርስቶስ ጋር ህብረት በማድረግ በየቀኑ የሚፈነጥዙት የአባት እናቶቻችን ህይወት የበለጠ እንዲያጓጓኝ ነው ያደረግሽው። እግዚአብሔር ይስጥሽ።
የነገርሽን ሁሉም ነጥቦች መጸሐፍ ቅዱሳችን ላይ በተለያየ ክፍል አለ። የቅዱሳንን ህይወት ብትመለከቺም ይህን የመጸሐፍ ቅዱስ ትምህርት በተግባር እንዴት መኖር እንደሚቻል ያስተምራል። እነዚህን ነገሮች ብታውቂ ደግሞ አለም አንሳ አንሳ ያ የማይታየው ዓለም ጋር ትደርሻለሽ። ከክርስቶስ ጋር ከሁሉ ቅዱሳን ጋር ህብረት በማድረግ እግዚአብሔርን ወደ መምሰል ማደግ ደስ አይልም? እንደዚህ አይነቱን የተቀደሰ ጉዞ እንድናደርግ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን። ተባረኪልኝ ❤❤
ሃይ ዳጊዬ እንዃን ወደ ሃገርሽ በሰላም መጣሽ🙏እሚገርም ነው እውነትም ህልም እውን ሆኖ እንደማየት እሚያስደስት ነገር የለም ነገር ግን ላሳለፍሺያቸው 6 ወርቃማ ቀናት በትንሹ 2 ዓመት ተስፋ ባለመቁረጥና ባለመተውሽ እሄን የመሰለ የሰላምና ኣዲስ ኢነርጂ የበለጠ መረጋጋትን ነው ሰጥቶሽ ያየሁትና ከዚህ በዉሃላ ቧምብ የሆነ ሀሳብ ላንቺም ለሃገርሽም ትልቅ ስራን እንደማይ እርግጠኛ ነኝ... ለኔም እንዲሁ በጉጉት እንደኔ ጠብቆ ላየ ተመልካቺም እሄንኑ ኢነርጂ እንዲጋባብን እፈልጋለው ባንቺ በጣም ደስተኛ ነኝ ሰላምሽ ይብዛ ኣመሰግናለው🙏❤
ዳጊዬ ተባረክልኝ የኔ መልካም ከተቻለ የአማርኛ ትርጉም አለው መፅሃፉ ከለሌው በስፋት እንድደረስ በእንግሊዘኛ ማንበብ የማይችል ተጠቃሚ እንዲሆን ትርጉም የሚሰራበትንም መንገድ ብታሰብበት የኔ ቆንጆ፡፡ በጣም አመሰግናለሁ፡፡
I have really a huge doubt about your teaching! You think you are teaching these poor inocent Ethiopian people things that are totally elementry western crap? let me tell you some thing, all is written in the Holy book as there is noting new in this world that you or "Ekehart Tolle" invented.
መጽሐፈ መክብብ
1፥9 የሆነው ነገር እርሱ የሚሆን ነው፥ የተደረገውም ነገር እርሱ የሚደረግ ነው፤ ከፀሐይም በታች አዲስ ነገር የለም።
አንቺ የነ "ኤከሀርትን"ፍልስፍና ይዘሽ አዲስ ነገር አግኝተሽ ሞተሻል። የኢትዮጵያን ህዝብ እንዲሁ ታደናግርያለሽ። እባክሽ እህታችን ይሄንን የክፉ መንፈስ አገራችን ዉስጥ አትርጪ። ከእግዚአብሄር ጋር ተጣበቂ። "ኤክሃርት" እና ተከታዮቹ ስንት እና ስንት ብር እየከፈሉሽ ይሆን ይሄን የወደቀ እና የተራከሰ ምኑም ጋር የእግዚአብሄር ነገር የሌለበት ፍልስፍና ይዘሽ የሰዉን
አእምሮ ባዶ አድርጉ እያልሽ እባክሽ ሰው አታሳስቺ። ባዶነታቸዉን በህያዉ ቃልና በመንፈስ ቅዱስ ይሙሉት። ላንቺም የከበረዉ መፅሀፍ ቅዱሱ ቃል ሁሉን ያስተምርሻል። Aha ! moment ዉስጥ የሚጨምርሽ የእግዚአብሄር ቃል ብቻ ነዉ እሱም ከበቂ በላይ ነዉ። meditate the word of God instead of this western የዉሸት philosophy አገር እያቋረጥሽ እየሄድሽ ዮጋና meditat ከምታደርጊ። ብርና ወርቁም የጌታ ነዉ እሱም ምስኪኖችን የኢትዮጵያ ልጆችን ይባርካቸዋል። "የኤከሀርት ቶሌ" ፍልስፍና ከእግዚአብሄር ያልሆነ ትምህርት ነዉና ልጆቻችንን እንዲህ ስለሆንኩ ነዉ ሀብታም የሆንኩት ብለሽ አታታያቸዉ እዉነተኛ ምንጭሽን ንገሪያቸዉ።
You spoke out my heart dagi. Ekhart is something that cant be explained even his stillness and calmness with out further clarification is heart-whelming and thank you for saying it out
ዳጊዬ የሚገርምሽ the power of nowን ከገዛሁት በጣም በጣም ቆየሁ ግን እስካሁን ድረስ ከፍቼ አላነበብኩትም ከሱ በሁዋላ ለራሱ ስንት መፅሀፍ ጨረስኩ መሰለሽ አሁን ግን እንዳነበው ተፈቅዶልኛል መሰለኝ ዛሬውኑ እጀምረዋለሁ አመሰግናለሁ ዳጊዬ
Thanks dagi, you are our generation of quick witted woman! I really appreciate you!
ሞቲቬሽን በጣም እምወደውና እማከብረው ነገር ነው ዳጊ አንቺንም አድናቂሽ ነኝ ግን በጣም እራሴን ስታዘበው ባጠቃላይ ሰዎች የምንባለው ሳስበው ከሚገርመኝ ነገር ከሞቲቬሽን የበለጠ እኮ በየትኛውም እምነት ውስጥ እግዚአብሔር ያስተምረናል ያፆናናል ይደግፈናል በመከራ ውስጥ እንዴት በፆም በፀሎት ማለፉ እንዳለብንና ህይወት ፈተና እንደሆነ ግን ከእግዚአብሔርጋ ከሆንን የማያልፉ ነገር እንደሌለ ህይወት አጭር እንደሆነ በጣም ብዙ ብዙ ነገር ግን ሰዎች ስለሆንን የእግዚአብሔርን ቃል ከምናነብ ጠንካራ ከምንሆን በእሱ ከምንፆናና ሰውን ማየትና መከተልን እንመርጣለን የትኛውም ሞቲቬሽን እስቢከር መፆሀፉ ቅዱስ አንብቡ ሲሉ አልሰማም እነሱ የሚያስተምሩን ሁሉ እሱ አስቀድሞ የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አስተምሮናል (ነግሮናል )መፆሀፉ ቅዱስን እናንብብ እንፀልይ እንፁም
ደግማዊት ያኛ ጀግና ከልብ አማሰግናለው ትምህርቶቺሽ ደጋግሜ ብሰማው ሁሉም አይጣገብም። እኔ አረብ ሀገር 11 አመት ሆኖኛል ግን መዳሞች አቃጣለው ሊዳውን ነው😢😢ከዚህ ስሳረ በነገር ኢሳት ይሎኩሰሉ
ዳጊዬ ካንቺ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው ድንቅ ድንቅ የሆንሽ ሴት በጠዋቱ አንቺን ማየት ራሱ ሃይል ነው የሆነኝ የምትሰጪው አዲሱ ትምህርት ምን የያዘ ነው ካንቺ ገና ብዙ መማር እፈልጋለሁ ፈጣሪ እንዳንቺ ያብዛልን
ዳጊ የኢትዬጵያ ድንቅ ወጣት ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ እነዚህን መፅሀፎች በጥሬስጋ እየጠቀለለ ደሊቨር የሚያደርግ ባለውለታ ድርጅት መፈለግ አለብን እንድመቶ ሀያ ሚልየን ህዝብ ልብ ውስጥ እንዲቀመጥ ዳጊዬ መቼም ይገባሻል ቆይልን
መልካም ሰው እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ እናመሰግናን
Hi Dagi, you have no idea how refreshing it is to hear someone in Ethiopia talking about Echart Tolle.... His work opened my life to so many esoteric teachings. I would love to connect with you and discuss further how we can collaborate..... I have so much knowledge I want to share with you also learn from you as well.
እናመሰግናለን ዳጊዬ በጣም ጥሩ ምክር ነው በእውነት አልችልም ከማለት እችላለሁ ወደ ማለት ተሻግሪያለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ እርጋታሽ ደግሞ ይበልጥ በደንብ እንድንረዳ ያደርገናል በዚሁ ቀጥይበት 😊
ወይ ግሩም? ዳጊ አልፎ አልፎ በዮቱብ አይሽ ነበር። አንደዚህ ቁጭ ብዬ ግን በጥሞና አዳምጬሽ አላውቅም። ምክርሽ አና በልክትሽ በአስፈላጊ ሰአት ነው የደረሰኝ። ይህ ደግሞ አጋጣሚ አንዳልሆነ አምናለው። ስለመንቂያው ደውል በጣም አመሰግናለው። ቁም ነገር አየሰራሽ ነው። በርቺ!
Thank you for your kindness to share what u know....love and respect.🥰
ዳግዬ በጣም ነዉ የመወድሽ ስሰማሽ ደስ ይለኛል
የኔ ቆንጆ የሚገርም ትምህርትነው እኔን አነቃሽኝ አመሰግናለሁ ኑሪልኝ❤
ከሌሊቱ 9 ሰዓት
አልተኛሁም ግን የሚገርም እንቅልፍ ወሰደኝ
ጮሁኝ ግን ድምፄ አለወጣም
የኔ የሆነውን ሁሉ ኤካርት በዳጊ መለሰልኝ
ዛሬዬን ስለመለሳችሁልኝ አመሰግናለሁ
እ ን ገ ና ኛ ለ ን::
በጣም ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን👏👏
You are amazing Dagi, እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
Daggi, you are really inspiring me I was watching most of your shows. It is the best teaching method for my life. You show me a lot. I appreciate you. Because you tell the truth about life. Most stories you tell us is similar to my life. That’s why I said appreciate you. Very honest and clear. So please keep it up. God Bless you and all your family ❤
Eckhart tolle is undoubtedly the saviour of millions of lives. So happy to see beloved Daggy witnessing of my beloved master Eckhart. He found me when I hit rock bottom of my life. I am happy everafter !!! And lovingly you've also mentioned Sadhguru one of my beloved gurus. I hope you've taken his Innerengineering course.
What an amazing life!
much love from Eritrea.
የአንቺን video ሳይ ሁሌ motivate እሆናለሁ በቃ በጣም ነው የምወድሽ ዳጊዬ😘😘😘😘
ዳጊየ የኔ ጀግና አውቀሽ ስለምታሳውቂን
ፈጣሪ ይባርክሽ
ያንችን ቪዲዮ ሳይ ህይወቴን አንድ ደረጃ
ከፍ አደርጋለሁና አመሰግንሻለሁ
“Eckhart Tolle is widely recognized as one of the most inspiring and visionary spiritual teachers in the world today. ዳግዬ ይህን ሰው አላውቀውም , ነገር ግን , በጣም ስላወራሽለት , I start to search about this person and I found a lot of Concret stuff about this person , እናም እህቴ , ይህ ሰው , አንቺ እንደምትይው , ሰውን ክድብርት ክማውጣት ያለፈ , ክ ክመናፍስቱ አለም ጋር እጅ እና ጏንት ሆኖ የሚሰራ ነው , እባክሽ , የ እግዛብሄርን ቃል እንብቢ , እሱ , ህይወትሽን የምትመሪበትን , ምሪት ይሰጥሻል , የዮሐንስ ወንጌል 3:16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ጌታ ይወድሻል , I humbly ask you to read the Bible and find the truth for your self , ዳጊዬ እንዳልሽው ሁሉ ያልፋል , ነገር ግን , ሁሉን የሚያሳልፍ እሱ ግን ዘላለም የሚኖር እየሱስ የእግዛብሄር ልጅ ያስፈልግሻል !
እጅግ አድናቆቴን እገልፅልሻለሁ እግሐብሔር ዘመንሽን ይባርክ የትምህርቱም ባለቤት ቢሰማሽ ጥሩ ሰልጣኝ እንደሆንሽ ይመሰክራል
Thank you Dagye,God bless you more and more with his Grace 🙏
እናመሰግናለን ዲጊ መፅሀፉን በአማርኛ ተተርጉሞ ዋል እንዴ ከይቅርታ ጋር በነገረኝ ደስ ይለኛል ለምትሰጪን ትምህርት እናመሰግናለን
God bless you more dagi!
Thank you for this wonderful lesson.....
ዳጊዬ ጥሩ ትምህርት ሰጥተሺኛል በጣም አመሰግናለሁ
What a wonderful video. Eckhart Tolle is an amazing teacher but we have to be ready to receive his messages. It's never too late to change as long as we are still breathing. What a great gift you gave yourself. I'm so happy for you. One of my other mentors and favorite teacher is Dr. Wayne Dyer. He has so many videos and books out there that have changed my life. Keep up the good work. We need people like you to change the world for the better.
Dagi westen edekeyer aregshegnal enam hulem positive endaseb argeshgnale thanks ahunem adametshalew 😍😍😍👏👏👏👍👍👍
በጣም ጠንካራ ነሽ ማርያምን እኔ አች ብትመክሪኝ እምቀየር ይመስለኛል ዳጊ ግን አችን ማግኝት እፋልጋለሁ ማርያምን እኔ በአርብ አገር 7አመት ቆየሁ ግን ምንም ልልውጥ አልቻልኩም እግዚአብሔር ይመስገን ቤተስቦቸን ቀይሬለሁ እህት ውንድሞቸን አስተምሪለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ለኔ ለምኖር ሰስብ ግን ይጨቀኛል አባቴን በጣም ነው እምውደው እና እያመመኝ ነው ነይ ሲለኝ እሽ ብየ ወሰኩ ለመግባት ግን ምን ልስራ ብየ ሳስብ ጭንቀት ይለቅብኛል እባክሽ ዳጊ አችን ማግኝት እፈልጋለሁ ምክርሽን ብቻ ነው እምፈልገው በማርያም እድትመልሽልኝ እባክሽ ዳጊ በጣም ነው እምውድሽ እማክብርሽ ለቤተሰብሽ ያለሽን ክብር ፍቅር ስውድልሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ለመላው ቤተሰብሽ
ኦ የተወደድሽው ዳጊ እኔ ያለ ዛሬ ስለ ኤካርቶል አልሠማሁም እጅግ ከምነግርሽ በላይና በየተኛውም ቋንቋ የማልገልፀው መከራ ስቃይ አሳልፌአለሁ ያው ነፍስ ያለ ጥሪዋ ከስጋ አትለይም ነገር ግን አሁን ያስቀመጥሻቸው አምስቱ ሁሉ ነጥቦች በልምድም በሰዎች የጨዋታ ምክር በተለያየ የህይወት ልምድ አውቃቸዋለሁ እናም ሁሌም ትክክል ናቸው እንዴት እንደደነቀኝ በአጠቃላይ ከመንፈሳዊ ጉዳዮች ጋር ስትቀርቢ በጣም አዲስ የህይወትን መፍቻ ቁልፍ ሁሉ ታገኚያለሽ አገላለፅሽ ህይወትን የምትመለከቺበት አይን ሁሉም ነገር እውነትም ዳጊ ሠዎች በዳግም የህይወት መንገድ ላይ እንዴት በሠላም መጓዝ እንደሚችሉ ብርሃን ሆነሻል ጀግና ስም ከምግባር ሲስማማ የምር እንዴት ያምር።
Behiwote yegetemegn fetena bertat neaw yehonegn beza laye wode fetari endekerb redetognal emeteyew hulu betam yegebagnal bless you
ዳጌ በጣም እወድሻለው ከድሬ ደዋ ገኒ ነኝ እኔን በጣም ቀይረሽኛል በጣም ከማሰብ የተነሳ ሰራዬን ትቼ ጭንቀታም ሆኝ ነበር አሁን ግን ተቀይራለው አመሰግናለወ አመሰግናለው ኑሪልኝ
DAGI,excellent personal development teacher.
What a great wisdom you have presented in simplified form Thanks Dagi.
በአጋጣሚ ከተዋወቀችው ባንክ ማናጀር ጋር ወሲብ የፈፀመችው ቆንጅዬ ወጣትth-cam.com/video/1OYar_3xvgo/w-d-xo.html
ሁሌም እውቀትሽን የምታጋሪን እግዚአብሔር ጨምሮ ጥበብን ይስጥሽ
Daggyyaa Sewdeshe eko thank you so much i have so much knowledge.
ዳጊየ በጣም ነው ምወድሽ ሁሌ ምትለቂው ለኔ ትምህርት ነው ስለ እናትሽ ግን አውሬን
How much I love listening to you ...your humbleness the way u use each words .....am speechless
ዳጊዬ የኔ አስተዋይ.... የኔ አስተማሪ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️
Dagiye yenen hiwot endet eykyrshew endehone atykign.you inspired me alot.you are my mentor
my dear sister thanks for sharing this wonderful experience, I didn't know about him before, I am going to read his books, I thrust you ❤❤❤
I have really a huge doubt about your teaching! You think you are teaching these poor inocent Ethiopian people things that are totally elementry western crap? let me tell you some thing, all is written in the Holy book as there is noting new in this world that you or "Ekehart Tolle" invented.
መጽሐፈ መክብብ
1፥9 የሆነው ነገር እርሱ የሚሆን ነው፥ የተደረገውም ነገር እርሱ የሚደረግ ነው፤ ከፀሐይም በታች አዲስ ነገር የለም።
አንቺ የነ "ኤከሀርትን"ፍልስፍና ይዘሽ አዲስ ነገር አግኝተሽ ሞተሻል። የኢትዮጵያን ህዝብ እንዲሁ ታደናግርያለሽ። እባክሽ እህታችን ይሄንን የክፉ መንፈስ አገራችን ዉስጥ አትርጪ። ከእግዚአብሄር ጋር ተጣበቂ። "ኤክሃርት" እና ተከታዮቹ ስንት እና ስንት ብር እየከፈሉሽ ይሆን ይሄን የወደቀ እና የተራከሰ ምኑም ጋር የእግዚአብሄር ነገር የሌለበት ፍልስፍና ይዘሽ የሰዉን
አእምሮ ባዶ አድርጉ እያልሽ እባክሽ ሰው አታሳስቺ። ባዶነታቸዉን በህያዉ ቃልና በመንፈስ ቅዱስ ይሙሉት። ላንቺም የከበረዉ መፅሀፍ ቅዱሱ ቃል ሁሉን ያስተምርሻል። Aha ! moment ዉስጥ የሚጨምርሽ የእግዚአብሄር ቃል ብቻ ነዉ እሱም ከበቂ በላይ ነዉ። meditate the word of God instead of this western የዉሸት philosophy አገር እያቋረጥሽ እየሄድሽ ዮጋና meditat ከምታደርጊ። ብርና ወርቁም የጌታ ነዉ እሱም ምስኪኖችን የኢትዮጵያ ልጆችን ይባርካቸዋል። "የኤከሀርት ቶሌ" ፍልስፍና ከእግዚአብሄር ያልሆነ ትምህርት ነዉና ልጆቻችንን እንዲህ ስለሆንኩ ነዉ ሀብታም የሆንኩት ብለሽ አታታያቸዉ እዉነተኛ ምንጭሽን ንገሪያቸዉ።
በጣም ድንቅ ሴት ነሽ።
ከሶስት አመታት በፊት በሰበሩኝ ሰውች ምክኒያት ሴትነት እጂግ እጠላው ነበር
አሁን አሁን ግን በጀግና እህቶቾ ምክኒያት ሴትነቴን ወደድኩት
ምንም ይሁን ምን ተስፈኛና ጀግና ሴት ከሆንን የፈለግነው መድረስ አይቀርም
ህልሜ ትምህርቴን ጨርሸ ጀግና ሴትና የነገዋ ለሌሎች ተስፋ መሆን ምኞቴ ነው
ደግሞም አምነዋለው እሱም ይታመንልኛል።
እስኪ ይሳካልሽ በሉኝ😘
ዳጊዬ🙏🙏🙏🙏
ይሳካልሽ እህትነት😍
Yeqenash,degemom techeyalesh
Befetarishi temamegn ysakalshal yknashi
thanks you teach me this amazing class GOD BLESS YOU
እ/ረ አሁንም እድሜና ጤና ዪስጥሺ
እግዛብሔረ አክሎ ማሰተዋልን ይድልሸ አሰተዋይ ሰልሆንሸ ነዉ ደጋግመሸ ያነበብሸዉ እኛም ካንች ምንወሰድዉ ትምህረት ትልቅ ሰጦታ ከሰጦታም በላይ ነዉ ያንችን ትምህረት ከተክታትልኩኝ ጀምሮ አምሮየ ተረጋግታል በጣም ላመሰግንሸ እፈልግ አልሁ
ዳጊዬ እኔ እንዴት እንደምወድሽ ጀግናዬ ነሽ
ዳጊዬ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ በርቺ
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ከመጥፎነገርሁሉ ይጠብቃችሁ ዳጌየ ዋዉዉዉ እናመሰግናለን
ዳጊ ዬ የኛ አነቃቂ ብሠማ የመልጠግበሙ ትምርትሽ ያበርታታል ኑሪልኝ 👌💖🥀🍁🍁💦
የኔ መልከ መልካም ሴት ከአንደበትሽ የሚዉጡት ቃላቶች መጣፈጣቸው እናመሰግናለን ቆወንጆ🙏❤️
Daggiyye gin min lihunlish anchi eko egziabher yesaten sitotachin nesh.betam ewadishalew❤❤❤❤❤❤❤
Betam new mwedsh hulem anchin say tru simet yisemagnal tebareki
ዳጊ ምርጥ ሰዉ በጣም ነዉ ያስተማረሽ ክበሪልኝ
እናመሰግናለን ዳጊ ሰላምሽ ይብዛ
Wow...what expression daggy it is life changing thing i have ever lesson !!!thanks
ዳጊየ በጣምምም ነው የምወድሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
Daggiye, YOU are my Eckhart Tolle!
Daggiye , YOU are my Oprah Winfrey!
I hope I WILL meet YOU in person one day when i come home. Of course, as God wills. Keep on shining n spreading your love and wisdom❤🙏🏾 THANK YOU for all you do🙏🏾🙏🏾🙏🏾
I have really a huge doubt about your teaching! You think you are teaching these poor inocent Ethiopian people things that are totally elementry western crap? let me tell you some thing, all is written in the Holy book as there is noting new in this world that you or "Ekehart Tolle" invented.
መጽሐፈ መክብብ
1፥9 የሆነው ነገር እርሱ የሚሆን ነው፥ የተደረገውም ነገር እርሱ የሚደረግ ነው፤ ከፀሐይም በታች አዲስ ነገር የለም።
አንቺ የነ "ኤከሀርትን"ፍልስፍና ይዘሽ አዲስ ነገር አግኝተሽ ሞተሻል። የኢትዮጵያን ህዝብ እንዲሁ ታደናግርያለሽ። እባክሽ እህታችን ይሄንን የክፉ መንፈስ አገራችን ዉስጥ አትርጪ። ከእግዚአብሄር ጋር ተጣበቂ። "ኤክሃርት" እና ተከታዮቹ ስንት እና ስንት ብር እየከፈሉሽ ይሆን ይሄን የወደቀ እና የተራከሰ ምኑም ጋር የእግዚአብሄር ነገር የሌለበት ፍልስፍና ይዘሽ የሰዉን
አእምሮ ባዶ አድርጉ እያልሽ እባክሽ ሰው አታሳስቺ። ባዶነታቸዉን በህያዉ ቃልና በመንፈስ ቅዱስ ይሙሉት። ላንቺም የከበረዉ መፅሀፍ ቅዱሱ ቃል ሁሉን ያስተምርሻል። Aha ! moment ዉስጥ የሚጨምርሽ የእግዚአብሄር ቃል ብቻ ነዉ እሱም ከበቂ በላይ ነዉ። meditate the word of God instead of this western የዉሸት philosophy አገር እያቋረጥሽ እየሄድሽ ዮጋና meditat ከምታደርጊ። ብርና ወርቁም የጌታ ነዉ እሱም ምስኪኖችን የኢትዮጵያ ልጆችን ይባርካቸዋል። "የኤከሀርት ቶሌ" ፍልስፍና ከእግዚአብሄር ያልሆነ ትምህርት ነዉና ልጆቻችንን እንዲህ ስለሆንኩ ነዉ ሀብታም የሆንኩት ብለሽ አታታያቸዉ እዉነተኛ ምንጭሽን ንገሪያቸዉ።
All I hear is '' HATE'' in your message. ቅንነት የለበትም። ሰው ያለውን የገባውንና የተሰጠውን ነው የሚያካፍለው which what she exactly is doing.
Did you even watch her videos?
ይህች እህት EKhatrን አምልኩ እያለች አይደለም Western ምናምን እያልሽ ሌላ ታሪክ ውስጥ አትግቢ. Get her point before judjing blindly.
በገባት ልክ ብዙዋችን እየረዳች ነው ጠላት ብዙ ሰዎችን በነገ ፍርሀትና በትላንት ፀፀት አስሮ
ዛሬን ሳይኖሩት እንዲያልፉ እያረገ ነው። ያ ማለት የምስጋና ህይወት ሊኖራቸው ቀርቶ የተሰጣቸውን ፀጋ ሳይጠቀሙ እግዚአብሔርንም ቃሉንም ሳያውቁ ህይወት ታልፋለች ። Her whole point is to show the value of what you have in hand and who you are " TODAY." 'የሷ መልእክት በአጠቃላይ ዛሬ' ሳትኖሩት አይለፍ ከሄደ አይመጣምና ነው። ካነበበቻቸው ብዙ መፃህፍት መሀል ደማ አጋጣሚ ሆኖ ይህን እንድትገነዘብ የረዳት የ Ekhart መፅሀፍት ናቸው , PERIOD!
እግዚአብሔር ቃል ወሳኝነትና መሰረታዊነት ያልሽውን ሁሉ እጋራለሁ። አንቺ የገባሽ ይህ የእግዚአብሔር እውነት ደሞ የበለጠ Aha moment እንደሚሰጥ በቅንነት ማስተማር ትችያለሽ
እሷ 'ዛሬ ሳትኖሩት አይለፍ' እያለች ስታስተምር
አንቺ ደሞ 'በበኩልሽ የገባሽን ዛሬ' እንዴት መኖር እንዳለባቸው ማስረዳት ትችያለሽ
በእግዚኣብሔር ቃል መሰረት ራስን ከሀጢያት አርቆ እግዚአብሔር በሰጠን ከስጦታዎች ሁሉ በላይ በሆነው ስጦታችን እሱ ባከበረው በልጁ በማመን መዳንም 'ዛሬ' እና 'አሁን' እንደሆነ.... የገባሻን ማካፈል ትችያለች።
ይህን ለማሳየት ግን ይህች እህት በቅንነት የገባትን የምታስላልፈውን መጥፎ ወይም አሳች ወይም እግዚአብሔር ጠል ያልሆነ እንደውም መልካም የሆነ ነገር ማጥላላት ተገቢ ልክም አይመስለኝም።
ተባረኪ
@@eminetbegeta4743 ድንቄም ትምህርት ! ትምህርቱ ያለና የነበረ ነዉ። እሚያስፈልጋችሁ አይናችሁን ገልጣችሁ የተፃፈዉን ማንበብና ለቃሉ መገዛትና በዛም መኖር ነዉ። መገለጡ ሁሉ እዚያ አለ እሱም ለነፍስም ለስጋም ነው። ቃሉ ዛሬን ብቻ እንድንኖርና ፣ እንዴት እንደምንኖረዉ ይነግረናል። አዲስ ነገር አላመጣችም ያልሆነ እና የማይገባ ትምህርትና መንፈስ አገራችን ዉስጥ አታሰራጭብን። አንቺም አይንሽን ግለጭና አጥርቼ ልይ ብለሽ ፀልይ
ዳጊዬ እኔ ደግሞ አንቺ የሠውን ሂወት የሚቀይር መፅሀፍ እንደምትፅፊ ተሥፋ አደርጋለው
Beautifully illustrated. Thank you for sharing, Dagi. Keep adding more.
Thank you for sharing your experience. I appreciate your thoughtfulness.
Dagi you are real make more question in my minds real aspiring me I see your video today and compare your life with my life you answer what make me more time not happy on my life thanks dagi
Thank you for sharing Eckhart's and your wisdom Dagi! Stay amazing!
thank you dagiye you are such blessing ,greathful my amzaing
You are number one. Thank you for sharing as your life skill and for initiate me to read these books
Dear Dagi, thank you so much 🙏