ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የዳጊስ ላይፍ ክላስ የመጀመሪያ ዙር ተማሪዎች የምርቃት ፕሮግራም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 พ.ค. 2023
  • ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንዴት ከርማችኋል። የክፍሌ ባች ተማሪዎች የመጨረሻ ዙር ተማሪዎች የምርቃት ፕሮግራም ሙሉ ቪዲዮ ይዘንላችሁ መተናል ተጋበዙልን።
    የዳጊስ ላይፍ ክላስ የመጀመርያ ዙር ስልጠና ተጠናቋል። የሁለተኛ ዙር ስልጠና በቅርቡ ስለሚጀመር በ0977774422 ወይንም 0977772288 ደዉለው አሁኑኑ ይመዝገቡ።
    ትክክለኛዎቹን የዳጊስ ላይፍ ክላስ ማህበራዊ ድህረገፆች በመከተል ዕለታዊ መረጃዎችን ያግኙ። 👇🏽
    ቴሌግራም - t.me/daggys_li...
    ፌስቡክ - / daggyslifecl. .
    ኢንስታግራም- @daggys_lifeclass
    ትዊተር - @daggyslifeclass
    ቲክቶክ - @daggys_lifeclass

ความคิดเห็น • 317

  • @DaggysLifeClass
    @DaggysLifeClass  ปีที่แล้ว +28

    ለዳጊስ ላይፍ ክላስ 2ኛ ዙር በ0977772288 / 0977774422 በመደወል ወይንም በዳጊስ ላይፍ ክላስ ቴሌግራም ቦት @DaggysLifeClassBot ይመዝገቡ።

    • @MesNima-fk8vy
      @MesNima-fk8vy ปีที่แล้ว +3

      አረብአገር ላለነዉ ፍትህ ባለሀብቶች ሰብስባችሁን አንድነገርብትሉን የሰዉአገርከምናደምቅባገራችንብንሰራ

    • @merrymekseb6288
      @merrymekseb6288 ปีที่แล้ว

      Selam lanchi dagi ebaksh gezi kalesh lawerash bemn lagnisch 🙏

    • @wewee6506
      @wewee6506 ปีที่แล้ว +1

      ኢቲዮ ብሆን ኖሮ በርግጠኝነት እመዘገብ ነበር 😢

    • @hopefultube8234
      @hopefultube8234 ปีที่แล้ว +1

      ክፍል ሀገር ያለነውስ( ደሴ)

    • @halimab609
      @halimab609 ปีที่แล้ว

      ዳጊዬ አላህ እውቀትን ይጨምርልሽ ። ስወድሽ

  • @user-qi4ub3ex8s
    @user-qi4ub3ex8s ปีที่แล้ว +46

    ዳጊዬ አንችን ሳይ ጥንካሬ ይሰማኛል ወላህ የእኛ ጀግና ነሽ ካንቺ ብዙ ነገር ተምረናል ውዴ

    • @kidusyohannes2616
      @kidusyohannes2616 ปีที่แล้ว +2

      ashqabach

    • @hayatabdu212
      @hayatabdu212 ปีที่แล้ว

      @@kidusyohannes2616 ካነቃቃቻት መብቷ ነው ሀሳቧን መፃፍ😖

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 ปีที่แล้ว +18

    የሰው ልጅ በመልካም ጐኑ ሲነቃ እንዲህ ያምርበታል : ኢትዮጵያዬ ሁሌም ይመርብሽ :
    ሰው መሆን ዘራችን ፍቅር ሃይማኖታችን

  • @enanuenanu1239
    @enanuenanu1239 ปีที่แล้ว +11

    ደ/ር ወዳጀነክ ከብር አለኝ እድሜና ጤና ይስጥክ ትምህርትክ ገደብይለውም ነኑርልን

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 ปีที่แล้ว +18

    ጃግና ሴት ሁሌም የአባቷን ስም ታስጠራለች ዳጊዬ የኛ ንግስት 🥰🥰🥰🥰

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 ปีที่แล้ว +8

    ዳጊዬ የአሸናፊነት ምልክት,ነሽ respect

  • @saadhh8609
    @saadhh8609 ปีที่แล้ว +4

    ማነው እንደኔ የአባቶ ስም ሲነሳ ያለቀስ 😭😭😭ዳጊዬ በቃ አንች ምርጥ ሴት ነሽ ረጅም እድሜ ኑሪልን የልብሽን መሻት ፈጣሪ ይሙላልሽ እውድሻለሁ አከብርሻለሁ ስአዳ ከሳውድይ ❤❤❤

  • @rodasktube2209
    @rodasktube2209 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊ የዘመኑ ምርጥ ሰው ነሽ ተባረኪ ወንድምሽ ግን አለባበሱ ለዝግጅቱ አይመጥንም እና ለወደፊቱ ያስተካክል አንቺ ግን አንደኛ ነሽ

  • @sadanesrunesru342
    @sadanesrunesru342 ปีที่แล้ว +11

    ዳጊ ሳይሽ ውስጤ በደስታ ይሞላል ❤

  • @genetsamuel8518
    @genetsamuel8518 ปีที่แล้ว +14

    Ethiopian free for Everything
    Well done. Congratulations guys bless ❤❤🎉🎉from Eritrea 🇪🇷.

  • @AstuAstu-eh5fw
    @AstuAstu-eh5fw ปีที่แล้ว +5

    በመጀመሪያ ዳግዬ እንኳን ደስ አለሽ🎉❤❤❤በመቀጠል ብዙ ነገሮችን ካንቺ ተምሪያለው እኛ በስደትያለው በትንሽ ነገር ይከፋናን እና ያንቺ ትምህርት ስከታተል እጠነክራለው ዳግዬ እወድሻለው❤❤❤❤❤ እድሜና ጤና አብዝቶ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥሽ

  • @kebeduyimam7856
    @kebeduyimam7856 ปีที่แล้ว +1

    ስኬት ያለ እግዚአብሄር የለም ወደ እግዚአብሄር ፊታችሁን አዙሩ
    እራስን ከፍ ከፍ ማድረግ ውድቀት ያመጣል
    የሚ መካ በእግዚአብሄር ይመካ ይላል የእግዚአብሄር ቃል
    ተጠንቀቁ

  • @Alem844
    @Alem844 ปีที่แล้ว +8

    ዳጊዬ እንኳን ደስ ያለሽ👌አለባበስሽ ሲያምር ከካባው ጋር የምታስተላልፊው መልክት እጅግ ድንቅ ነው 👍ሁላችሁም እንኳን ደስ ያላችሁ🙏

  • @Zubyda-gz2kx8gy5o
    @Zubyda-gz2kx8gy5o 2 หลายเดือนก่อน

    ደጊ ሁሌ አለበበስሽ ደስ ይለል የልጆችሽ እነት እህት አበት ሺ አመት ኑርለቻውውው🌹🌹🌹🌹

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 ปีที่แล้ว +4

    ወንድሟ" የዳጊ ወንድም በመሆንህ እጅግ እጅግ ደስ ሊልህ ይገባል ስለዚህ ማንቀላፋት የለም የሷን ራዕይ አንተም መቀጠል አለብህ።

    • @Elham-gw7gm
      @Elham-gw7gm ปีที่แล้ว

      በጣም 😢😢😢

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 ปีที่แล้ว +3

    ዳጊ አሁንም ያሰብሽውን ሁሉ ጌታ ያሳካልሽ 🥰🥰🥰🥰🥰👌🏾👌🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @samirahussen9259
    @samirahussen9259 ปีที่แล้ว +1

    ሳየው በደስታ ሰውነቴን ወረረኝ አሁን ላይ ስልጠናውን እዳልወስድ ህፃን ልጅ አለብኝ ስንተኛው ክፍል ላይ እደርስበት ይሁን እስከዛው ቪዲዮሽን በማየት እከታተላለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @rahwa141
    @rahwa141 ปีที่แล้ว +5

    Am from 🇪🇷 I love your conference ur charity ur respect 🥰🥰🥰🥰finally you deserve it

  • @user-dg1mc5cg5k
    @user-dg1mc5cg5k ปีที่แล้ว

    Dageye ! Betam Akebreshalwho ,Ewdeshalwho Amelak Yetbekshe.

  • @etaferahuadmasu5107
    @etaferahuadmasu5107 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል ነው እኔም ኢትዮጵያ ሁኜ ትምህርቱን ተከታትዬ በሀገሬ ለመለወጥ ለሰዎች ለመሆን እመኛለሁ።

  • @hasnahasna7365
    @hasnahasna7365 ปีที่แล้ว +6

    ዳግዬ የኔ ሴት ወይዘሮ እንዳንች አይነት ዘመድ ቢኖረኝ ብዬ ተመኘሁ❤
    የመዳም ቅመም ነኝ በጣም ወድሻሎ

  • @meselusemegn9986
    @meselusemegn9986 ปีที่แล้ว +2

    ❤ለኔኮ ዳጊ ጥንካሬዬ ነሽ ድሮ በስደትላይ ሲከፋኝ ባዶነት ሲሰማኝ የምደውለው እናቴ ጋርነበር ዛሬ የትም አልደውልም የዳጊን ቪዲዬከፍቼ ነው የማየው ኑሪልን❤በትክክል ለኔ ንግስቴነሽ ❤እወድሻለው የኔብርታት የስደት ጎደኛዬ ፈጣሪ ከዚበላይ በፍቅር ያኑርሽ እወድሻለው❤

  • @adu8301
    @adu8301 ปีที่แล้ว +2

    ዳጊየ ጅግና ሴት ነሽ ከምር ኣኝችን ሳይ ጥንካሬ ይሰማኛል🥰🥰🥰🥰

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ነው ዶክተር ወዳጀነህ ከበርልን ንግስቶ ቀጠይበት እወዳቻሆለሁ

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ቲቸር ክፍሌ መቼም አይሞትም የተከለው መልካም ዘር ሁሌም እያፈራ ለትውልድ ይሻገራል ዘርህን እንደምድር አሸዋ አበዛዋለሁ ገና ትበዛለ መምህር አልሞትክም ለኔም ከዘሩ አቆድሱኝ Congratulations all the winners 💕🙏👏👏👏

  • @user-pf6kq3ph9z
    @user-pf6kq3ph9z ปีที่แล้ว

    የማዳም ቅመም ነኝ ግን ሲጠና አድናቂሽ ነኝ ሁለየም ምክር ደግነትሽ ጥሩነትሽ ትምርት አሰጣጥሽ እልቤ ገብቷልና መልካም ሁሉም ይገባሽ ሀገር መግቢየ ቅርብ ነው ግን ባገኝሽ ብየ እመኛለሁ ሪች የደሴ ልጅ 🎉🎉😢😢😢❤❤❤ይደርስሻል ብየ ተስፍ አለኝ👌👌💞💗💗

  • @marta7144
    @marta7144 ปีที่แล้ว

    WOWOW batami yemihamire porgerami nw dagge gobozi nashi mirite sawu nashii🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞💞💞👍👍

  • @weynshetwudima-cc6cs
    @weynshetwudima-cc6cs ปีที่แล้ว +2

    ዳጊ ስታወራ ውላ ብታድር አትሰለችም እያንዳንዷ የምታወጣቸው ቃላቶች ገቢ ናቸው ኑሪልን ዳጊ ከነ ቤተሰብሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GoMan-yg8bh
    @GoMan-yg8bh ปีที่แล้ว +2

    ዳጊዬ የኔ ጀግና ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ አላህ ይጠብቅሽ ኢንሻ አላህ ሀገር ስገባ እንደማገኝሽ ተስፋ አለኝ አንቺን ለማግኘት ያለኝን ጉጉት በአካል አግኝቼሽ አጫውትሻለሁ

  • @amyedea7624
    @amyedea7624 ปีที่แล้ว +1

    You deserve it Daggyee, may GOD bless you more and more,,,

  • @user-tb7ow6mb4f
    @user-tb7ow6mb4f ปีที่แล้ว

    ዳጊየ የኔጀግና መልካምሰውእንኳን ደሰያለሺ

  • @suzanasemere1170
    @suzanasemere1170 ปีที่แล้ว

    Dr Wedajeneh Meharene❤❤ dmxi rasu ssema morale kef ylal menfese ytadesal ❤rejm edmena tena ystew

  • @abibaashto6746
    @abibaashto6746 ปีที่แล้ว +1

    ማርያም እንባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ነው ያየሁት ብቻ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ ኣንቺ ቅን ሴት እንወድሻለን😍

  • @Nataliejohnes
    @Nataliejohnes ปีที่แล้ว +1

    I wish Dr. Wodagenhe and you are together ❤️

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 ปีที่แล้ว +2

    ዳጊዬ ልእልቷ አባትሽ ክፍሌ አልሞተም እግዚአብሔር ይወድሻል ተባርከሻል ኢትዮጲያኖች በአሉባልታ ከመባለት ዳጊዬ የጀመረችውን የኢትዮጲያን ትንሳኤ አብራቹ ከጎኗ በመሆን ደግፏት ሰላም ለኤርትራና ለኢትዮጲያ ጌታ እየሱስ ይባርካቹ በጣም እወዳቹዋለው ኢቶጲያዊያኖች አክባሪያቹ ከኤርትራ ነኘ ❤

    • @zeusapollo6524
      @zeusapollo6524 ปีที่แล้ว

      😂🤣😂😂😂አበሻ ከምድሬ ገፀ መጥፋት ያለበት ህዝብ ነው የነጭ ቂጥ ላሽ ከውሻ ያነሰ ህዝብ
      ይሄ ምንድነው ? በወር 3000 lesbian የምታስመርቅ ቆሻሻ ፍጥረት አቦ ስጠላት 🤮🤮🤮
      ባለፈው ስለ feminist ስትናገር ሰምቼ 🤮🤮🤮
      ህዝባችን ደሃ ሚስኪን ዳቦ የራበው ህዝብ ነወ

  • @lliduumarr6732
    @lliduumarr6732 ปีที่แล้ว

    My best dagi love u ❤️ my teacher strong woman 👩

  • @bettyelias7501
    @bettyelias7501 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊ አስተዋይ ከዚህ በላይ ክብር ይገባሻል ❤👌

  • @YordiYordi-fo4rs
    @YordiYordi-fo4rs ปีที่แล้ว +1

    Dagi endet nesh..
    . yeketayun program mekafel felgalew ena mn madreg alebgn kadiya..... fetari kefekede

  • @6837
    @6837 ปีที่แล้ว

    ዳጊየ እውነት እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችሽ ይጠብቅ ነው የምለው የሂወቴ መሰላል ነሽ እርቦኝ ሳልበላ አድራለሁ ግን ያንቺን ቪዲዩ ሳይ እራቡ ይተወኛል እውነት 1000አመት ኑሪልኝ አንድ ቀን ህወቴ ተቀይሮ አወራዋለሁ!!

  • @mekdessetessema1532
    @mekdessetessema1532 ปีที่แล้ว +6

    This day was amazing with amazing peoples love u all..and much respec dagiye my life coach😘😘😘

    • @muke614
      @muke614 ปีที่แล้ว

      ብዙ አሉ

  • @Tube-rx8qg
    @Tube-rx8qg ปีที่แล้ว +1

    ዳጊ ትምረቶችሽን ሰምቸ አልጠግባቸውም በጣም ብዙ ነገሬ ተቀይሯል ባንች እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @zuzu-xo1zn
    @zuzu-xo1zn ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ በጣም ልዩ ነሽ እንኩዋን ደስስስ ያለሽ እህቴ ጀግና ሴት ነሽ... እኔም ኢትዮጵያዊ እህትሽ ነኝ. ከዚህ ሂወት. ወጥቼ የራሴ ሂወት እንዲኖረኝ ፀልይልኝ. ፆለትሽ ይሰማል እህቴ ጀግና የሚለዉ ቃል እንኩዋን አይገልፅሺም. በጣም ነው እምወድሽ 💋❤️

  • @genetabadi1264
    @genetabadi1264 ปีที่แล้ว

    ዶር ወዳጅነህ የኔ ወንድም በማያምን ህብረተሰብ እግዚአብሔር ሞጎሱን ስላጎናጸፈኽ ጌታየን ባረኩት

  • @efratahabte4758
    @efratahabte4758 ปีที่แล้ว +2

    dagiye I have no words to Express you I wish am there to attend ur class may God bless you protect you always more love and respect ❤❤❤

  • @user-th8md4jl3c
    @user-th8md4jl3c ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ የኔ ጀግና ሴት ካቺ ገና ብዙ እጠብቃለን በርቺልኝ እግዝአብሔር ካቺ ጋር ይሁን በጣም ነው ምወድሽ ማከብርሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 ปีที่แล้ว +1

    _ዳጊዬ❤አንቺ ልዩ ሴት ነሽ እኛም በኦላይን ብዙ ነገር ተምረናል❤እናመሰግናለን_

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 ปีที่แล้ว

    ሀይሌ እንበስችን በጣም ሀሪፍ ነው እንመርቃለን ዳጊ አባትሽን ስም ሰላስጠራሽ የተባርከች ልጅ

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊሻ እንኳን ደስ አለሽ ውዴ ❤ እውቀት ትህትና ጥሩ ስብዕና ስኬታማነት ከፍፍፍ በይልኝ❤

  • @atsedaatseda8208
    @atsedaatseda8208 ปีที่แล้ว

    ዳጊ የምታስተምርው የ ኢትዮጵያ ወጣቶችን እንዲውም እዝቦች በጥሩ ትምህርት ስለምታንጭልን እናመስግናለን

  • @askask6967
    @askask6967 ปีที่แล้ว

    ዳጊየ በጣም ነው እምወድሽ ከሴቴች አደኛ የሴት ጀግና ማለ አችነሽ. የድግልጅ እድሜሽን ያርዝመም ❤❤❤❤

  • @DebteraMedia
    @DebteraMedia ปีที่แล้ว

    ዳጊ ለብዙዎች አርዓያ መትሆኚ ሴት ነሽ በርቺ።

  • @MesNima-fk8vy
    @MesNima-fk8vy ปีที่แล้ว +1

    ዉጭ አገር ነኝ መጥቼ መሰልጠን እፈልጋለሁ ግን የስልጠናዉጊዜ ምን ያህል ነዉ አስቤበት ልግባአገሬ

  • @WubitDarios
    @WubitDarios ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስአለሸ እወድሻለሁ

  • @biniamdemissew3787
    @biniamdemissew3787 ปีที่แล้ว

    Dagemawetya doing fantastic things. I like you so much what you doing fantastic things. GOD BLESS YOUR WORK.
    IN addition happey to see Doctor wadgenh.

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 ปีที่แล้ว +1

    ዳህየ ብርቱ ጠንካራ ሴት እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርው❤❤❤

  • @saradubai7853
    @saradubai7853 ปีที่แล้ว

    Yene wudi hunkan fatar radeshi fatar idimena tena yistish batam new yemiwodish❤❤❤❤

  • @fantushtewodros6906
    @fantushtewodros6906 ปีที่แล้ว +3

    Wow They are absolutely beautiful s ❤ I want be there see Ethiopia feel the air for 1st time........ very soon 😊

  • @wewee6506
    @wewee6506 ปีที่แล้ว

    ዳጊ ጀግና በጣም ድቅ ሴት ነሽ ህይወቴ እየተቀየረ ነው ባንቺ ምክንያት 🙏የጠርፍን ስልክ እፈልጋለው ስምን መላክ ያወጣዋል ይባላል የጠረፍ ልጅ ሆና ስሟም ጠረፍ የሆነው በምክንያት ነው 😊

  • @GirmaB
    @GirmaB ปีที่แล้ว

    ዋው ይመስገን ፈጣሪ ደስ ይላል ታምራላችው

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ አንችን ሳይ እጅግ ጥንካሬ ይሰማኛል ካንቺ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ በጣም ብርቱ ሴት ነሸ❤

  • @user-oe1br6xu8b
    @user-oe1br6xu8b ปีที่แล้ว +1

    ዳጊየ ስወድሽ እኮ ብዙ ተምሬብሽ አለሁ❤❤❤ሺአመት ኑሬልኝ

  • @SufianSufian-cd1th
    @SufianSufian-cd1th ปีที่แล้ว

    Kedemiya ye Degel lij eyesus keresetos yimesigen ye ewunet dagii fetarii yibarekesh sewedesh ❤

  • @ZubydaZubuyda-ij3to
    @ZubydaZubuyda-ij3to ปีที่แล้ว

    Mashallh raghum eume kaxeuna gur ALLAH ghba yblsh merxxxx gegna

  • @user-vn2pc4ℛℐℂℋ
    @user-vn2pc4ℛℐℂℋ ปีที่แล้ว +7

    አንችን መሆን ተመኝው ታድለሽ ከራስሽ አልፈሽ ለቤተሰብሽ ከዛም ለወገንሽ😍😍😍😍በምን ቃል ልግለፅሽ

  • @tigesttigest6944
    @tigesttigest6944 ปีที่แล้ว

    እነ ዛሬ ከስግደት ገብቼ ያንችን ትምህርት ብማር እንደት ደስባለኝ በእውነት ❤❤

  • @Big-Dream21
    @Big-Dream21 ปีที่แล้ว

    daggi U deserve more....min alebet be akal tegeniche silitena betekefelikugn... you motive derives my energy

  • @elaykidanekidane8529
    @elaykidanekidane8529 ปีที่แล้ว

    ዳግዬ የተለየሸ ነሸ ዕድሜ እና ጤና እግዚአበሔር ይሰጥሸ።

  • @Defend202
    @Defend202 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ ዳጊዬ ❤ አላህዬ አገራችንን ሰላም አርግልን እስኪ አገር እምታምሱ ኑ ተማሩ

  • @Enbabafiori
    @Enbabafiori ปีที่แล้ว

    Dagi edmena tena ystish❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @zehabu_tube95
    @zehabu_tube95 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ወዳጄነህና ዳጊ ተጋቡ😊

  • @rahelrich2712
    @rahelrich2712 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጥንካሬ መሰረት ነች

  • @user-bd3ee3qk6z
    @user-bd3ee3qk6z ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤ዳግዮ የኛ እንቁ ሴት

  • @hannakirosi6133
    @hannakirosi6133 ปีที่แล้ว

    አንቺ ሴት ተባረኪ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን የት ላግኝሽ ዳጊዬ ልዩ ጉልበትሽን ስሜ ባመሰገንኩሽ ስለምታደርጊው ሁሉ አቦ እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ መልካም ንግስት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KidistTesfaye-vc9xm
    @KidistTesfaye-vc9xm ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ(የምወድሽ)በቀረቡሽ ቁጥር ይበልጥ የምትከበሪ የምትወደጂ ፍጥረት ነሽ እዚህ መካከላቹ መገኘቴ ለኔ ክብር ።ከሁሉም ደግሞ ለኔ ልዩ ቀኔ ነች ምርቃቴም። መገኛዬ በሩ ላይ ነበር በኔ ቤት ጋርድ መሆኔ ነው እኮ ሠውን ከወደዱ እዚህ ድረስ ነው ።ዳጊ ተባረኪ ።

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 ปีที่แล้ว

    Dagi ye,........... God bless you more!

  • @azebyideru2141
    @azebyideru2141 ปีที่แล้ว

    Daggeye. I am your admirer from Washington DC. Good Job my sister. Keep it up.

  • @zebibajudy6499
    @zebibajudy6499 ปีที่แล้ว

    ዳግዬ አች መልካም ሠው ነሺ የኔ መልካም ቤሄር ቐቐ ዘር አገር ሳትይ ያለሺን እውቀት በመልካምነት እምታካፍይ የሠወች መለወጥ የሚያስደስትሺ የወገኖችሺ ደስታ የራስሺ ደስታ ያክል እሚሠማሺ ውድ መልካም ሠው ነሺ አድ ቀን ከጎንሺ ቁጭ ብዬ ብዙ ነገር እደምናገርና እደምመሠክር ተስፋ አለኝ ዳጊዬ ትልቅ ህልም አለኝ ያችን ትምህርት ስከታተል የከፋው ልቤ ይጠነክራል

  • @smsmennn
    @smsmennn ปีที่แล้ว +2

    You are blessed woman Dagiye. Happy mother's day my dear ❤❤❤

  • @user-mr2gr8sw2g
    @user-mr2gr8sw2g ปีที่แล้ว +1

    ዳጊየ የኔ ጀግና ❤

  • @emamah4239
    @emamah4239 ปีที่แล้ว

    ኦጅግ በጣም ደስ ዮላል በኦውነት ደሥ የማል አለባበስ ጸ🎉🎉🎉

  • @user-qx9qh2ib5h
    @user-qx9qh2ib5h ปีที่แล้ว

    እንባ እየተናነቀኝ ነው የጨረስኩት ቪዲዮን ዳጊ እግዚአብሔር ዘመንሽን ጨምሮ ይባርክ የኔ ቆንጆ 🥰

  • @melakneshgerbaw7000
    @melakneshgerbaw7000 ปีที่แล้ว

    ሰው መሆን ዘራችን ፍቅር ሀይማኖታችን ይሄን ሀሳብ ሽን በጣምነው የምወደው ተባርኪ አለሁልሽ እንቀጥላለን

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 ปีที่แล้ว

    ዳግየ እንካን ደስ ኣለሽ ደግ ሴት ነሽ ብዙ ትውልድን እገነባሽ ነው እግዚአብሔር ይስጥሽ🥰🥰🥰

  • @Suls65850
    @Suls65850 ปีที่แล้ว +3

    እውነትም ንግስት ነሽ ዳጊዬ

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የባርከህ ዶክተር ወዳጀ በብዙ ተባርክልን ወንድሜ❤❤❤

  • @yemariyamlij21
    @yemariyamlij21 ปีที่แล้ว

    መታደልና መመረጥ ነው ሌላ ምን ይባላል.......እንኳን ደስ አላችሁ

  • @jemilafaqqih1024
    @jemilafaqqih1024 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ ጀግና በጣም ነው ምወድሽ

  • @regatlula-uc8sg
    @regatlula-uc8sg ปีที่แล้ว +2

    Congratulations my dear once 😍😍😍 may God bless you big 🙏🙏

  • @user-vf8iz9yd1m
    @user-vf8iz9yd1m ปีที่แล้ว

    አንቺ ምርጥ ሴት እግዚአብሔር ከዚህም የበለጠ የሚሰሪበትን አቅም ይስጥሽ

  • @emukal
    @emukal ปีที่แล้ว

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ አንቺ ትለያለሽ 🎉🎉❤❤

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 ปีที่แล้ว

    Enkwan des aleshe Daggye❤❤❤ betam des yemil program new. Se Sew

    • @genetalemu8825
      @genetalemu8825 ปีที่แล้ว

      Sew mehon zerachin fikir hymanotachin❤❤❤

  • @abiyNazareth
    @abiyNazareth ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ እግዚአብሔር የባረከሽ እወድሻለው ተባረኪኪኪ❤❤❤

  • @bertyeshet3752
    @bertyeshet3752 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ጀግናችን ነሽ

  • @BogalechWgiyorgis-mx1iw
    @BogalechWgiyorgis-mx1iw ปีที่แล้ว

    ebachu asatefun betam gaguchalew lemezegeba ye bire akem yelegnem daggy hulem ewodeshalew hulem eketeleshalew

  • @kisanetghebre8901
    @kisanetghebre8901 ปีที่แล้ว +1

    ኣባየ የዳጊ እና ከኔ ማነው ምትወደው ኣለችን ልጄ ያለው ሰውየው በጣም ደስ የሚል ግልጽ ትጉህ ነው እግዚአብሔር ይባርከው

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነሽ ዳጊ ዘመንሽን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልሽ

  • @miskirlimenew-5133
    @miskirlimenew-5133 ปีที่แล้ว

    Your are best best best best Ethiopian is this one

  • @filmonbokration766
    @filmonbokration766 ปีที่แล้ว

    Thanks dagiye unkan des alech betam Tamralchum❤❤❤

  • @sarahabtamu5283
    @sarahabtamu5283 ปีที่แล้ว

    Anchi ewntegna ethiopian nesh yeswn hlim tasakiyalesh fetari abzto abzto tenashin ystish
    Agegnshalw bye tesfa adergaleu
    Tebareki