🛑እህተ ማርያም ከማሕበሩ ከወጣችሁ ትሞታላችሁ|ዝክር ስጋወደሙ ነው|ጳጳሳቱን ከጅቦች ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 66

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 4 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @8october187
    @8october187 4 หลายเดือนก่อน +9

    አባታችን ስለእርሶ መመለስ እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን
    እንኳን ወደእናት ቤተክርስትያን ተመለሱ::
    ግን አባ እሷጋር እያሉ የገባው መንፈስ እንዲወጣ በርሜል ጊዮርጊስ ሄደው ይጠመቁ ለሷም ሱባኤ ይዘው ፀልዩላት መዳን አለባት ምናልባትም መንፈሱ ሙሉ በሙሉ አይምሮዋን ቀይሯት እንጂ ሰው በጤናው እንደዚህ አይሆንም::

    • @Eyob797
      @Eyob797 4 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥ(ሽ)። እግዚአብሔር የመረጠውን መቃውም ትልቅ ሃጢዓት ዕንደሆነ ይግባ(ሽ)።

  • @azmeragere7947
    @azmeragere7947 3 หลายเดือนก่อน +1

    በስምአብ አረ ልቦና ይስጦት መጥኖ ይዋሹ

  • @enanuneguse
    @enanuneguse 3 หลายเดือนก่อน

    አተእራስህህግናአለሆይ

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ

  • @egGg-p7j
    @egGg-p7j 4 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት እውነት ሐሰትን ሐሰት ብሎ ለመመስክር ከአስመሣይ መነኩሴ ይልቅ ፈርሐ እግዚእብሔር ያደረበት ሠው መሆን ይመረጣል።

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @Huhdud-e5m
    @Huhdud-e5m 3 หลายเดือนก่อน

    ይበርቱል አባታችን እኛም ቢሆን ሁለት ምላስ ሆናብን ነው ለቀን የወጣነው

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    ያድነን ያድነን ያድነን

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይሁንን

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ከእሷ ያድነን

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 4 หลายเดือนก่อน +1

    🎚ሰዓሊ ለነ ቅድስት🎚

  • @yezufan
    @yezufan 4 หลายเดือนก่อน +2

    እሧን የሚከተል ሁሉ አእምሮ የለዉም😢😢😢

    • @Eyob797
      @Eyob797 4 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥ(ሽ)።

    • @yezufan
      @yezufan 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@Eyob797 ኧረ ንስሀ ግቢ እንዴት የግለሰብ ተከታይ ትሆኛለሽ

  • @SaraHadis-pw5hg
    @SaraHadis-pw5hg 4 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን እንካን እንካን ከጣኦት አምልኮ ወጣቹ

    • @Eyob797
      @Eyob797 4 หลายเดือนก่อน +1

      ከኢትዮጵያዊው ነብየ እግዚአብሔር ሔኖክ ዘመን አቆጣጠር ወጥቶ የግብፁ ጠንቋይ ዲሜጥሮስ ወዳመጣው ባህረ ሀሳብ መግባት ትልቅ ውድቀት ነው።

  • @ygermal1
    @ygermal1 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሁላቹህም የምንወዳቹህ ወንድም እህት አባት ናቹህ በስጋም በነብስም አንድ ሁናቹህ በፀሎት እየጠየቃቹህ በብርሐኑ መመላለስ ስትችሉ እርስ በርስ ትነቋቆራላቹህ አባታችን አሁንም ቢሆን አልመሸም ወደነበሩበት ይመለሱ ከልብ ይፀፀቱ መቸም የክፉውን አሰራር ከእግዚአብሔር ገዳዩን ከአዳኙ ጨለማን ከብርሀን ስንዴውን ከእንክርዳዱ መለየት ስላቃተን የሚአድነውን አምላክ ጌታን ክርስቶስን ስቀለው ስቀለው ገዳይ የሆነውን ዳቢሎስን( በርባንን) ፍቱልን ይፈታ ይፈታ እያልን በድንግዝግዝ እንኖራለን አለሙን ከመረጥነ ይህው ነው በፀሎት እናትና ልጅን ጠይቁ ቅጣቱ የከፋ ነው የሚሆንባቹህ አባታችን ከሚገባው በላይ ወርደዋል እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበልወ በርስወ ላይ ሁኖ የሰማይን መልእክት ከአይምሮ በላይ የሆነውን የወላዲተአምላክን መልእክት ሲሰሙና ሲመሰክሩ ኑረው መልእክቱን ከመፅሐፍ ቅዱስ ጋር አመሳክረው ለእውነት መስክረው ያቀለሉ ያዋረዱ እህተማርያምን ሳይሆን ወላዲተአምላክን ነው እኛ ያልተናቅነ እኛ ያልተሰደብነ ማን ሊሰደብ ነው ምርጫወ ነው በወላዲተአምላክ መልእክት ግን ቀልድ የለም ዋጋ ያስከፍልወታል እንዲህ መዘላበዱ ከየት የመጣ ነው እያጣመመ የሚከሰውን ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር አምላክ ይያዝልን ገና ለተቃውሞ ሲአቅድና ሲአስብ የእግዚአብሔር ቅዱስ መላእክት ቀድመው ይግረፉልን ለይኩን፫።

  • @wamiilee3649
    @wamiilee3649 4 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome back to orthodox our fathers.

    • @Eyob797
      @Eyob797 3 หลายเดือนก่อน

      What is "Orthodox"? There is orthodox Muslim, orthodox Catholic, orthodox Jew etc.

  • @egGg-p7j
    @egGg-p7j 3 หลายเดือนก่อน

    እኝህ በሀሰት መስካሪ መነኩሴ የሠሩትም ቤት በምናምናቸው እንጅ በመንፈስ ቅዱስ አለመሆኑን ከአድራጎታቸው ተረድቻለሁ።

  • @EmebetAbebe-w3g
    @EmebetAbebe-w3g 4 หลายเดือนก่อน +4

    ስም ማጥፍቱን ተያይዝውታል እኔ ለሶዎ ፍራሁ

  • @azmeragere7947
    @azmeragere7947 4 หลายเดือนก่อน +2

    ልቦና ይስጦት

    • @yezufan
      @yezufan 4 หลายเดือนก่อน +1

      ለማ የሧ ተከታይ ነሽዴ ኧረ ልብ ግዙ

  • @TsiyonDagafu
    @TsiyonDagafu 4 หลายเดือนก่อน +3

    ታማሚ ስለሆነች ፀበል ትግባ

    • @EmebetAbebe-w3g
      @EmebetAbebe-w3g 4 หลายเดือนก่อน +1

      እናተ ግቡ ማንም እየስክሩ ያውሩት

    • @Eyob797
      @Eyob797 4 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥ(ሽ)። እግዚአብሔር የመረጣ(ቸ)ውን ሰው ነው የተቃወም(ሽ)ው።

  • @enanuneguse
    @enanuneguse 3 หลายเดือนก่อน

    ይህእኮየሠማይመልክትነው

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 4 หลายเดือนก่อน

    ከሐሰተኞች ይሰውረን

  • @Netser-b5q
    @Netser-b5q 4 หลายเดือนก่อน +8

    ለቢልጌትም ጥብቅና ቆሙ ያገኙታል የአፍን ፍሬ ይበላሉ። ዙሩ በየድህረ ገፁ እነ ትናም ተረስተዋል እርሶወለም ይረሳሉ ለአንድ ሰሞን ነው ምንም አዲስ ነገር የለም። ቢልጌትን አዎድሱ? ያሳዝናል ልቦና አይምሮ ይስጥልን ንህነ ለሰማይ አምላክ እንጅ ለሰው አንታዘዝም።

    • @yezufan
      @yezufan 4 หลายเดือนก่อน +1

      ግልፅ አይደለም

  • @enanuneguse
    @enanuneguse 3 หลายเดือนก่อน

    በአድራስሁለትምላስለምንይሆናሉለምንእውነቱንአይመሰክሩምአረ(ኛ)አንፈራም

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 4 หลายเดือนก่อน

    በሰመ ስላሴ ስም ይሰውረን
    ይሰውረን ይሰውረን ይሰውረን

  • @liwamgebremedhin4105
    @liwamgebremedhin4105 4 หลายเดือนก่อน +1

    ይቅር ይቦሎት ጥቅሞ ፈላጊዎት

    • @yezufan
      @yezufan 4 หลายเดือนก่อน

      ማለት

  • @egGg-p7j
    @egGg-p7j หลายเดือนก่อน

    ያልተባለ እና ያልተደረገ አታውሩ ሐጥያት ነው መነኩሴውም ንስሐ ግቡ።

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 4 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እንኳን ከረከሰ የሰይጣን ቤት ወደ ተባረከው ቤቶ ደህና ገቡ የጠፋው በግ ወደ ቤቱ ገባ እግዚአብሔር ይመስገን ሴቲቱ ከረከሰች ቆየች

    • @Eyob797
      @Eyob797 4 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥህ። ሐያሉ እግዚአብሔር የጽላተ ሙሴ ወመስቀለ መድኅንዓለም ገዳምን ምንነት በቅርቡ ለዓለም ሲገልጠው በፃፍከው ታፍራለህ።

  • @azmeragere7947
    @azmeragere7947 4 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድም ልበሎት አባ አይመጥኖትም
    ብየ ነው እባኮት ከራሶት ይታረቁ ገዳም ይግቡ ንግስተ ነገስታት እስከ መ'ጨ'ረሻ ይኖራሉ ጥላቻ ይብቃ

    • @yezufan
      @yezufan 4 หลายเดือนก่อน

      ፈጣሬዬ ሆይ

  • @enanuneguse
    @enanuneguse 3 หลายเดือนก่อน

    በምንእርግጠ(ኛ)ሆንክ

  • @Eyob797
    @Eyob797 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይፈርዳል አባ ገብረመስቀል/አቶ ተሰማ ሞላ። በየሚዲያው ዕየተሯሯጡ ስም ማጥፋት ነው የያዙት። የዓፎትን ፍሬ ይበላሉ።

  • @ሳባገነተማርያምየእመብርሃ
    @ሳባገነተማርያምየእመብርሃ 4 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ ጉድ መለኮስ እንዲህ ሲቅበዘበዝ ያየንበት የጉድ ዘመን በየሚዲያው መልከስከስ አይከብድም? ምነው ለዩቲበሮች የላይክና ኮመንት መሰብሰቢያ ሆነው ቀሩ በየ ሚዲያው ከሚንጓተቱ ወደ ሰማያዊው ንጉሥ ቢያንጋጡ እኮ መልስ ይሰጦታል

    • @EmebetAbebe-w3g
      @EmebetAbebe-w3g 4 หลายเดือนก่อน

      እወነት ነው እህትነ እግዚአብሔር ይፍረዳል

    • @Eyob797
      @Eyob797 4 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው እህት።

    • @Meron6895
      @Meron6895 4 หลายเดือนก่อน +1

      አይባልም ነውር ነው በእውነት ያለውን ነገር ነው የተናገሩት አሁንማ እግዚአብሔር ይመስገን ከቤታቸው ናቸው
      ለንግግራችን ብናስተውል መልካም ነው 2:05

    • @ሳባገነተማርያምየእመብርሃ
      @ሳባገነተማርያምየእመብርሃ 4 หลายเดือนก่อน

      @@Meron6895 ምንም እውነት አልተናገሩም ባደባባይ የመሰከሩለትን መንፈስ ቅዱስ ባደባባይ ስለካዱ ባደባባይ ደግሞ እውነቱ በማኅበሩ ተመልሷል

  • @enanuneguse
    @enanuneguse 3 หลายเดือนก่อน

    የቤተክርስቲያንህግናስርርአትይከበርነውያሉት

  • @liwamgebremedhin4105
    @liwamgebremedhin4105 4 หลายเดือนก่อน +5

    እረ መጥኖ ይዋሹ

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ አላየሁም ስእል አለት እድ

  • @liwamgebremedhin4105
    @liwamgebremedhin4105 4 หลายเดือนก่อน +1

    ራሶት እኮ ነው እንደሱ ሚሉን የነበሩ እሮቶዶክስ ካዲ ነው ብሎ የሰበኩን እርሶ ኖትትትት አጣም ነው ሚያሳፍሮት የሀ ጥላሻ ነው

  • @yidh5226
    @yidh5226 4 หลายเดือนก่อน

    አባ በእውነት እንደኔ የሚያከብርዎት ያለ የነብር አይመስልኝም በእርግጥ ያስተማሩን እውነት መቼምእውነት መሆኑን አሁንም በአንደበትዎት መስከረዋል ይህ ግሩም ነው ደስ ይላል ታድያ ችግር የሆነው እርስዎ ዛሬ ሲቀየሩ የመሰከሩትን ሁሉ ጥሉ ማለትዎት ነው እንግዲህ እርስዎ ንግሥተ ነገሥታት እህተ ማርያምየወላዲተ አምላክ መልእክተኛ ናቸዉ ንግሥናቸው እውነት ብለው አስተምረውናል ታድያ ይህንንእውነት ትምህርትዎትን ምን ሊያደርጉት ነው? ስለዚህ እርስዎ ዝናዎትን ለዛውም ዳግማዊ ላሊበላን መስራትዎትን ተጠቅመው እውነተኛ ነኝ ካሉ ንግሥተ ነገሥታትማ ፅላተ ሙሴን ይዘው እንዴት በፀጋ እንደቆሙ ሳይ እውነትም እርስዎ የካህናት ጉባዔ ክርስቶስን የሰቀሉ ይሁዳን ሲሆኑ እሳቸውም ደሞ የመድህንአለምን ወዳጅዎት ሆኑ ስለዚህ ልዩነቱ ግልፅ ነው እርስዎ የተጠሩት አሁን እንዲህ የወደቁት ምክንያት እግዚአብሔር ለእኛ ደካሞች ገና ከእርርስዎ በላይ ፀጋቸው የተለየ ብርቱዎች አባትዎች ቀጥሎ እንደሚመጡና ህዝቡን እንደሚረከቡ አየሁበት ተማርኩበት እርስዎም እግዚአብሔር ካዱ:: በመቀጠል እርስዎ በምን ሆኔታ ነው ርትዕት አይደላችሁም ሀይማኖት የላችሁም የሚሉት ምድሪትዋ ታሪክዋ እኮ የርትዕት ነው ይህንን ጳጳሳት ጠንቅቅው ያውቃሉ 1967 አመተምህረት የተፈረመውን ውል ያውቃሉ ስለዚህ እርስዎንሲያዩ ይስቅብዎታል ስለዚህ እምነትዎትን ፀጋዎትን አጡ አባ ያሳዝናል

  • @enanuneguse
    @enanuneguse 3 หลายเดือนก่อน

    ክሀዲእውነትንእያወክትክዳለህ

  • @Netser-b5q
    @Netser-b5q 4 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት ለቤተክርስቲያን ተቆርቋሪ በየአዳራሹ ሲቀመጡበት ከበሮው፣መቋሚያው ምነው እነሱን አልከሰሳችሁ አንድ ናችሁ ማለት ነው??? እኛስ ያለከበሮም ብንዘምር ያርግልናል ይብላኝ ለናተ አስመሳይነት እና ቅናት ተቀጣላችሁ።

  • @kalkidanmamo9456
    @kalkidanmamo9456 3 หลายเดือนก่อน

    አይ አባ ገብረመስቀል ለነገሩ አባ ባልሎት ደስ ይለኛል እኛ እኮ ለጥቅም ብለን አይደለም የተሰበሰብነው አሁን ገና እራሶትን በገዛ እጆት አዋረዱት እርሶ የመጡት ቤት ለማግኘትና ስልጣን ለመያዝ ነበር አልተሳካሎትምና አሁን ስም ማጥፋት ላይ ሔዱ ይገርማል የእመብርሀን አነጋገር ረቂቅ ነው ግርሶ አባትም አይደሉም ቆቡም አይገባዎትም ልብሱንም አውልቁት ግን እውነትና ንጋት እያደር ይጠራልና ነገ እውነቱ ሲወጣ እርሶም ስም ለማስጠፋት የጋበዞትም ሚዲያ ሁሉ የምታፍሩበት ጊዜ ይመጣል እኛበእምነት መስመር ላይ ነን አባት የተባሉ እርሶ ግን በየ ሚዲያው እየዞሩ በስም በማጥፋት ተጠምደዋል የአንድ አባት ወጉ ተንበርክኮ በፆም ፀሎት ሳተ የተባለን ምእመን ከእግዚአብሔር ማስታረቅ ነበር የተገላቢጦሽ ሆነና እርሶ ስራዎት ይኼ ሆነ ያሳዝናል

    • @MahammedFaara
      @MahammedFaara 3 หลายเดือนก่อน

      እሳቸውን፡የመናገር፡አቅምሙ፡ብቃቱም፡የለሽም፡ራስ።በቤቱ።የሾማቸው፡ለነገር፡አልፈርድብሽም፡ከማን፡አይተሽ፡ከተሳዳቢ፡ውለሽ፡አታፍሪም፡አርፈሽ፡ድሰቱን፡እጠቢ፡ይልቅ፡እንዳትቀጪ

    • @kalkidanmamo9456
      @kalkidanmamo9456 3 หลายเดือนก่อน

      @@MahammedFaara አቅሙማ አለኝ መብትም አለኝ በደንብ እናገራለሁ አንተም እሳቸውም ተጠያቂ ናችሁ በምድር አይደለም በሰማይ
      በተለይ ደግሞ እሳቸው እኔም አንድ ምእመን ነኝ ጥበቃጨየሚያስፈልገኝ መፅሐፉ ላይ ያለውን እውነት የተናገሩትን እውነት አይናቸውን በጨው አጥበው ክደውታል እኔ እግዚአብሔር ን የምፈልግ አንድ ምእመን ነኝ እንደምእመንነቴ አስጠይቃቸዋለሂ እግዚአብሔር ፊት አባት የተባለ ሁሉ ለዚህ ትውልድ መበተን ተጠያቂነትና ፍርድ ከለበት ህዝቡ በመተትና በጥንቆላ ሲጠፋ የት ነበራችሁ የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ በስሙ አስካሪ መጠጥ ሲወጣበት የት ነበራችሁ ሰዎ በመጠጥና በጭፈራ በዳንኪራ የመስቀልን በአል በየመንደሩ ሲያከብር የት ነበራችሁ ወጣት በዝሙትና በመጠጥ በጫትና በሲጋራ በብዙ ነገር ተይዞ ወገን ወገኑን በጥንቆላ እያሰረ እድል እየወሰደ የገዛ ወገኑን ሲገድል የት ናችሁ የተከበረችው የሔዋን ልጅ እርቃኗን በአደባባይ ስትሔድ የት ነበራችሁ እንግዲህ እኛ እድለኛ ሆንንና በእግዚአብሔር ህግና ስርአት ለምን ተሰበሰባችሁ ለምን የቅድስት ቤተክርስቲያንን ህግና ስርአት አከበራችሁ ለምን ጥንቆላን የሚያካሒድ የግብፅን አቡሻህርን አቆጣጠር ለምን አልተከተላችሁም በመፅሐፈ ኩፋሌ ና በመፅሐፈ ሔኖክ በግልፅ 364 ዘመንን ለምን ተከተላችሁ ከመስመር ውጡ እያላችሁን ነው እሳቸው እያሉ ያሉት እንዲህ ነውና እግዚአብሔር በወደደው ሰአት ሚስጥሩን ገልጦልናል እናንተ ደግሞ ተኝታችኋል ሴድብም አልተሳደብኩ ትክክል ተናገርኩ እንጂ ስድብና ንግግርን ለይተው እወቁ

    • @kalkidanmamo9456
      @kalkidanmamo9456 3 หลายเดือนก่อน

      @@MahammedFaara ድስቱን እጠቢ እንዳትቀጪ ነው ያሉት የቱን ድስት እናንተ የምታጥቡት ድስት አለ እንዴ እኛ ጋር የሚታጠብ ድስት የለም በንሰሀ የሚታጠብ ሰው ነው ያለው እናንተ ድስት የሚጠረግበትና የሚታጠብበት ከፈለጋችሁ ያለበት ሒዱ የሰውን ማንነት ሳያውቁ መናገር አግባብ አይደለም እንዳትቀጪ ላሉት
      የሚጠብቀኝ አይተኛም
      ምነው በተቃወማችሁ ህዝብ ላይ እናንተም መተት መላክ ጀመራችሁ እንዴ አያስቡ እናንተ ጋር ካለው ኤኔ ጋር ያለው ይበልጣል እኔ ጋር ያለችው ወላዲተ አምላክ ትበልጣለች ደግሞ አባ እንዲህ ስላሉ አንጠላቸውም እሳቸውም እርሶም የእግዚአብሔር ፍጡር ናችሁ እንፀልይላችኋለን ክፉ አይንካችሁ እንደሰውና እንደ ምእመን ግን ድርጊታችሁና ሁኔታችሁ ስለሚያሳዝን አዝነናል ወደ እግዚአብሔር ነግረናል እርሱ ፍርድንና መልስን ይሰጣል እና አያስቡ የሚጠብቀኝ አይተኛም

  • @egGg-p7j
    @egGg-p7j 4 หลายเดือนก่อน

    ከበሮውን መሣርያውም የአምላክ መመስገኛ አንተ ምን ስለሆንክ ነው ምትቀማው አስመልሳለሁ ብለህ ምትጎርረው የጥንት አባቶች መገልገያ የነበረ አባቶች የሁሉም አባት ናቸው ድንቅ ስራቸውን የመውረስ መብት ህዝብ ሁሉ አለው ስራፈት መነኩሴ ሆነህ ዩቲዩብ ታሞሙቃለህ።

  • @egGg-p7j
    @egGg-p7j 4 หลายเดือนก่อน

    አረ በየቲዩቡ ስራ ፈተው ስም የማጥፋት ዘመቻዎት የአንድ ሠሞን የሀሰት ወሬዎ ተቀባን የለውም በሀሰት እየቀባጠሩ የእግዚአብሔርን ስም ሲጠሩ አይከብድዎትም ቀድሞ የተናገሩትን መለስ ብለው ያዳምጡ ህሊና ካለዎ ዝም ብለው ይቀመጡ ውሸታም ነዎት እላሉም እህተ ማርያም ኪዳነምህሩት ነኝ አላሉም ይዋረዳሉ ማስፈራራቱ አይጠቅምዎትም ስንት ከፍለዎት ነው እንዲህ የሚያስቀባጥርዎ የሣቸውን ስም አጥፍተው ለመወደድ ከሆነ የለም ዝም ብላችሁ በራሣችሁ ተጓዙ የኛ ባለህግ ኃይል የእግዚኡብሔር ነው። ወላዲት አምላክ ትፍረድብዎ ጥላቻዎት ልክ አጣ። የሀሰት ሐሜትዎን ትተው ፀሎት ግቡ ቡሰዓቱ ተጠቀሙ ጉረኛ ነዎት ዛቻ ማስፈራርያዎ ወደ ራስዎ ይመለስ ፖለቲከኛም ለመሆን ይዳዳሉ እኔም ውስጡ ገብቼ የወጣሁ ነኝ በድክመቴ ነገ አምላክ ትንቢቲን ፈጽሞ አንድ ያደርገናል ቀኑ እስኪደርስ መቀባጠርዎ ትተው ይቀመጡ ኃይል የእግዚአብሔር ነው ለካስ አስመሣይ መነኩሴ ነዎት አምላክ ያንን ቀን ያቅርበው ከእንደእርስዎ አይነት አባት ቢቀር ይሻላል ሆቴሉም መከፈቱ ቅናት አሣር ሮትታል አውሮ ያስቀርዎ ጋዜጠኛው ደግሞ ዝም ብለህ አትለፍልፍ ጉራህን ቀንስ አንተ መነኩሴ ግን በሠማይም በምድርም ትጠየቃለህ።

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 4 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እግዚአብሔር እርዳዎት እንጂ የሚሰሩትን ድንቅ ስራ ስላየች እንደ አባ ተስፋ ስላሴ ደብዛቸውን ልታጠፋ ነበር ነቅተዋል አባ ተስፋ ስላሴ ስንት ሚስጢርና ብዙ መፅሀፍ በእጃቸው ላይ እንዳለ ስታውቅ ነው ቀብራቸው እንኳን እንደ ውሻ ጫካ ወስዳ ስትቀብር ማንም ምንም አላላትም አሁን የሳቸው መፅሀፍና ታሪክ የት እንደደርሰ አይታወቅም 😢

    • @egGg-p7j
      @egGg-p7j 3 หลายเดือนก่อน

      በሀሰት አትናገር አባተስፋ ስላሴን እስኪሞቱ ማንነታቸውን አያውቁትም ከሞቱ በህዋላ ነው ታሪካቸውን የሠሙት የተቀበሩትም አስቀድመው በተናዘዙበት ስፍራ እግዚአብሔር ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያምን አዘጋጅቶላቸው በጠየቁት ቦታ ስጋቸው አረፈ የነፍሣቸውም በገነት እንዲሆን የአምላክ ፈቃዱ ይሁን ከሐሰት ወሬ እባካችሁ ተቆጠቡ በሀገራችን በህዝባችን ያለው መከራ አልቆም ያለው በጭፍን ሠው ላይ የምንፈርድ በመሆኑ ነው።

    • @Jerusalem-cm7pv
      @Jerusalem-cm7pv 3 หลายเดือนก่อน

      @@egGg-p7j በጭፍን ሰላይ የፈርድኩ ሳይሆን የኪዳነ ምህረትን ምስል ከእሷ ፈቶ ጋር አመሳስላ ስትስል በፆም ስታስበላ የቤተክርስቲያን ህግና ስራት ስትጥስ ስጋወ ደሙ ስታቃልል የያዛትን እርኩስ መንፈስን ነው የተቃወሙኩት እግዚአብሔር ወደ ለቦናዋ ይመልሳት ከነ ተከታዮቿ

  • @desalegn777
    @desalegn777 3 หลายเดือนก่อน

    አባ ውሸተዎ ለከት የለውም