📛ከባድ ፍጥጫ📛 "ምንኩስና በእስልምና" `ለደራሲው የማያዳግም ምላሽ ከዶ/ር ያረጋል ተሰጠው..

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 310

  • @mesimesi7756
    @mesimesi7756 2 หลายเดือนก่อน +12

    ተዋህዶዬ አሁንም ከፍ ከፍ በይልኝ ሊያጠፉሽ የሚፈልጉ ይጠፋሉ ለሁሉም ጊዜ አለው እናቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶዬ ዘላለማዊ ነሽ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 2 หลายเดือนก่อน

      ሰው ነች? ተቋሟን ሰው አረጋቹሀት ?ወይስ የምትመለክ ፉጥረት ሆነች?አረ ክርስቶስ ልቦና ስጠን 3ሰዎች ተሰባስበው ፈጣሪን ማምለክ ይችላሉ ፣ቤቴል አትመለክም ቤቴል የእግዛብሄር መደሪያ የህዝቡ ማምለኪያ ነች አግዚአብሄር ይመለካል ለክብሩም ይዘመርለታል ልጁንም አማልደን አሻግረን ብለን አናምነዋለን እስኪ መፅሀፉ ቅዱስ ማንበብ ይጀመር መድሀኒያለም ቤዛችን ነው።

    • @mesimesi7756
      @mesimesi7756 2 หลายเดือนก่อน

      @@Emanu1532 ገድል እና ተአምራትን እያጥላላችሁ ቅዳሴውን ከቤተክርስቲያን ኮርጃችሁ ጀምራችሗል ይህስ ምን ትሉት ይሆን

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 2 หลายเดือนก่อน

      @@mesimesi7756 ፈጣሪ ለተቋም ብሎ የፈጠረውን አይጎዳም እኛን የመጉዳት አቅም የለው ከእናቶች ቢሊዮን እጥፉ ይንሰፈሰፋል ተይ እናቱ አትራገሚ ሰው አይጠላም ያጠፋ ከመሰለሽ ፀሎት አርጊላቸው ክርስትና ነጠላ ወይ ስእለ አድኖ አይደለም ክርስትና በአጭሩ ጌታ ተወልዶ እስከ ሚሰቀልበት ድረስ ያሳየን ያስተማረን ነገር ወይ እምነቱ ናት ለክርስቲያን ሰው የእግዜር ፉጥረት ነው አጋንንት የሰፈረበት እንኳን ይታዘንለት አንጂ አይበደልም በስራ እፀድቃለሁ ያለ ሰው መራገምም፣ስድብም ከአፉ ሊወጣ አይባም አኔ እንኳን በስራዬ አልተማመንም በስራዬ መፅደቅም ስለማልችል የእስራኤል ንጉስ አንተ እስከመጨረሻው ጠብቀኝ ብያለሁ

    • @mesimesi7756
      @mesimesi7756 2 หลายเดือนก่อน

      @@Emanu1532 እኔ እኮ ያልኩት ማንም የማንንም እምነት መቃወም የለበትም የራሳችንን ብቻ ለምን አንከተልም ስህተት ፈላጊ መሆን በራሱ ጥሩ አይደለም እኛም፤እናንተም፤ሌላውም እምነቱ ሆነ ሐይማኖት የግል ነው አንወነጃጀል ማለቴ ነው ካስከፋሁ ይቅርታ በጌታዬ ስም እጠይቃለሁ።

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 2 หลายเดือนก่อน

      @@mesimesi7756 ስለዚህ ያ ሁሉ ህዝብ ቃሉን ባለማወቁ ይጥፋ?አለማወቅና ስንፉና ሲኦል ያስወረውራሉ እኔ ድኛለሁ ሙስሊሙ፣አህዛቡ፣ባለጨሌው የራሱ ጉዳይ ማለቶት መሠለቦት ግን ገብቶኛል ወዳጄ ይህ ውጊያ በፔንጤና በኦርቶዶክስ እንዳይመስሎት የእግዛብሄር እጅ ነው ለኦርቶዶክስ ታላቅ የመስሚያ ግዜ ወደ ጥንት አማኝነቷ የምትቀየርበት ከማቴሪያል ወጥታ በመንፈስ ፈጣሪዋን የምታመልክበት ግዜ ሊመጣ ጌታ ከነሰራዊቱ እየሰራ ነው ሁሉ ባይሰማ የሰሙ ሰምተዋል ክርስቶስን እንደ አዲስ ተወላጅ መቀበል ከዛ ማመን አለቀ ፔንጤ ሰው ናቸው ሰው ምን አቅም አለው ይህ ከፈጣሪ የተከፈተ የብርሀን በር ነው ግዴለም አትዝጉበት መዝጋት ቀላል ነው ከተዘጋ ጨለማው የባሰ ይሆናል ከመጠጥ ፣ከዘፈን በአንዴ ተነጠል ያለ የለም እያመንን እየዘመርን አመትባል እያከበርን የአለሙን ንጉስ ኢየሱስን ሁሌም እንመነው አለቀ ከእግዛብሄር በመንፈስ ቅዱስ ልጅነት ይሰጣል ከዛ ማን ሊነካቹህ የንጉስ ልጅ ግብረሰዶም፣ኢሊሙናቲ፣ቁጥር በግንባር መለጠፉ የለም እሳት ይበላቸዋላ ለኒኩሊየርም እሳት አለው ዋ ክፉ መንፈስ ኢየሱስ ይገስፅህ በልልኝ

  • @AbebeAdare-c8i
    @AbebeAdare-c8i 2 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር ያረጋል አበጋዝ እግዚአብሄር አምላክ እድሜ ጤና ያድሎት፡፡

  • @bettykassa3135
    @bettykassa3135 2 หลายเดือนก่อน +27

    ቅናት እኮ ነው እንደዚህ የሚያንገበግባቸው ታሪክ የሌለው ብዙ ያወሪል ምን ያድርጉ እያየን ሲቃጠሉ ይኖራሉ እኛ ገን ስራና ምስጋና ነው ስራችን መለያችን ተመስገን ፈጣሪያችን

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 หลายเดือนก่อน +2

      አላማቸው ኦርቶዶክስን ማጥፋት ነው። እነዚህን ጴንጤዎች ማጥፋት ያስፈልጋል

    • @SaladinSala-v9k
      @SaladinSala-v9k 2 หลายเดือนก่อน +1

      Lemdinew yemiktnaw kuchi blew slemibelu

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@SaladinSala-v9k afer bila..enante eyesereqachihu tibelalachihu..

    • @yonasalene2077
      @yonasalene2077 2 หลายเดือนก่อน

      Tikikil midire leba hula nachew eislam megidel eina mesirek new yemeyasitemerachew

  • @Engudaytube21
    @Engudaytube21 2 หลายเดือนก่อน +47

    እኔ የሚገርመኝ እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላይ ካልተንጠላጠሉ ስራ የሰሩ አይመስላቸውም ይህ ደግሞ ኦርቶዶክስ እውነትና ትክክል መሆኗን ማሳያ ነው

    • @Hagere739
      @Hagere739 2 หลายเดือนก่อน

      ቆማጣ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 2 หลายเดือนก่อน

      ነህ ለዛዉም የህሌና ቆማጣ እንጅ መለኩሴ ስራ ፈት አይደለም በጸሎት 24 የሚተጉ እልፍ ስግደት የሚሰግዱ ከዛ ደሞ የጉልበት ስራ እየሰሩ ገዳሙን የሚያስተዳድሩ ናቸዉ ​@@Hagere739

    • @WwAa-bh9ov
      @WwAa-bh9ov 2 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@Hagere739በእውነት እኮነው የሜቀናው እውነት ካለ ሁሉምነው የሚቀናብህ

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Hagere739ግማታም ቆሻሻ እበት ነህ

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 หลายเดือนก่อน +3

      አላማቸው ኦርቶዶክስን ማጥፋት ስለሆነ ነቅቶ መጠበቅ አለበት።ሁሉም ኦርቶዶክስ

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s 2 หลายเดือนก่อน +17

    ወይ ጉድ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን በወላዲተ አምላክ ወይኔ ወይኔ ወይኔ የኛ መጨረሻ የት ይሆን እዴትስ ይሆን ነብሳችንን ፈጣሪ ሚቀበላት እመብርሐን ተዋህዶን ጠብቂያት 😢😢😢

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 2 หลายเดือนก่อน +11

    የሐገሪቱን የአየር ፀባይ ተፈጥሯዊ ይዘቱን ጠብቆ እንዲሄድ ዛፎችን በመትከል በተለይም ሀገር በቀል እፅዋቶችን እንዳይጠፉ ጭምር ከፀሎት ሰዓታቸው ውጭ ሲታትሩ የሚውሉት በቀን አንዴ ለሚቀምሷት ሳይሆን ህይወታቸውን በእርሻው ብቻ ሳይሆን በቴክኖሎጅውም ጭምር የሚደንቅ ስራዎች ሲሰሩ ነው የሚውሉት ደግሞም ውጤታማ ናቸው ምክንያቱም ግለኝነት የሚባል ነግር ስለሌለ በሕብረትና በፍቅር ነው የሚያከናውኑት ይኽንን ለማወቅ ሄዶ ማየት እንጂ በነተበ ፅሁፍም ሆነ ንግግር አይገለፅም አይመጥንምም

  • @Hagos6
    @Hagos6 2 หลายเดือนก่อน +9

    ለዘነበ ክብር ነበረኝ ላንተ በጣም ስንት አመት ተከትዬህ ነበር በእምነት ግን ትልቅ ስህተት ሰራህ ለዛውም እያወክ መሆኖ ደሞ በጣም ነው ያዘንኩት መለኩሳት እንዲት ሴት እህቶቻችን እንዲት እደሚያርሱ እንዲት እድሜ ሰሩ በምን ላሳይህ እያወክ ስላጠፋ ግን ላንተ ክብር የለኝም

  • @Senayet2127
    @Senayet2127 2 หลายเดือนก่อน +6

    ምነው ሁሉም እየተነሳ ኦርቶዶክስ ላይ የሚያቅራራው እውነት ስለሆነች ነው እውነት ያሸንፋል❤❤❤

  • @At-lq9ul
    @At-lq9ul 2 หลายเดือนก่อน +13

    እንደዚህ አይነት ሰወችን እኮ ነው። ክብራቸው በነውራቸው። ሆዳቸው አምላካቸው። ሀሳባቸው ምድራዊ የሚባሉት። እኔ የማይገባኝ ለምን የማያውቁትን እንደሚያውቁት ሆነው ካልተነተን የሚሉት ነው።
    በመልሱ ግን ይችን ውብና ድንቅ እምነት የበለጠ እንድናውቃት ስላደርጋችሁ እግዚአብሔር ያክብርልን።

  • @አልቀረብንም
    @አልቀረብንም 2 หลายเดือนก่อน +1

    እፎይ አቦ እድሜህን የብረት መሶሶ ያርግልህ❤❤❤

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks very much brother information

  • @tesfuteshome1406
    @tesfuteshome1406 2 หลายเดือนก่อน +5

    ከተማረ ማይም ፈጣር ይሰውረን

  • @dirshademam4298
    @dirshademam4298 2 หลายเดือนก่อน +11

    ሰው በእድሜና በእውቀት በገፋ ቁጥር ማስተዋልን ያበዛል፣ ይደረጃል፣ ብዙ ያተርፋል፣ መልካም ዘር ዘርቶ ለሎችም የሚተርፍ መልካም ፍሬ ያፈራል እንጂ እንዴት እንደ ቀዘነች ፍየል ዕርባነ-አልቦ ይሆናል? ፈጣሪ ማስተዋሉን ለወንድማችን ዘነበ ወላ ይስጥልን።

  • @biruktayitsisay4751
    @biruktayitsisay4751 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኛ የገዳም አባቶቻችን ምንም እንዲሰሩልን አንፈልግም ለምን ካልን የነብሳችን ከስሩለን በቂ ነበር ፡፡ እኛ እንኮን ከስራ ገብተን መጸለይ ምንኛ ከብዶናል ደሞ ልማት ምናምን እያልን እናድክማቸው እንዴ? እነሱ መንፈስ ቅዱስ እያገዛቸው ብዙ አስተዋጽዎ አበርክተዋል መች ለታይታ ሆነና የነሱ ሰራ ለዚ እኮ ነው የነሱ ስራ አልታይ ያላቸው ፡፡ ልባቸውን ያብራላቸው ፡፡ መንፈስ ቅዱስ ካላገዘን እኮ የነሱን(የመነኮሳትን ) ትልቅነትም ሆነ ስራ ማወቅ አይቻልም ፡፡ ለአባቶቻችን እድሜ እና ጤናን ይስጥልን ከበአታቸው አያሳጣን ❤❤❤

  • @alemneshmengesha4858
    @alemneshmengesha4858 2 หลายเดือนก่อน +4

    እራሱ ይዋረዳል እንጂ ኦርቶዶክስም መነኩሴዎችም አይዋረዱም

  • @asmamawmeskele9967
    @asmamawmeskele9967 2 หลายเดือนก่อน +5

    አንተን የመሰለ ወግ አዋቂ ፀሀፊ እንዲህ ትቀላለህ የሚል ግምት የለኝም ነበር በጣም አፈርኩብህ ለኔና አንተን ለመሰሉ ደካሞች ዓለምን ጠልተው በገዳም ገድመው በፀሎታቸው 24ሠዓት የሚፀልዩልንን ሰለሀገር የሚያለቅሱን አባቶች ያዋረድክ መስሎ ልቅና ግልብ አነጋገርህ እነዛን ብዙ መፅሐፍ የፃፍክ ደራሲ መሆንህን ተጠራጠርኩ ግዴለም ምናልባት ሳትቅም ይሆናል የተሳደብከው ቃምና ወደ ኋላህ አስታውስ

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 2 หลายเดือนก่อน +12

    ዘነበ ወላ ምንም እውቀት የሌለው፤የነ ስብሀትን በማስመሠል አዋቂ ለመምሠል የሚጥር አላዋቂ ነው።

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማንም አፉን የሚያላቅቅባት ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች🙏👏👏👏👏👏

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 2 หลายเดือนก่อน +18

    ቢገባው ኖሮ በመነኮሳት ጾለት ነው ኢትዮጵያ ያለችው መናፍቅ ከሃዲ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠው 😢😢😢😢😢😢

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@LawayishiAkililu ገንዘብ እንዲሰጡት እኮ ነው የሚያሽቃብጠው።

  • @Ruujggjtg-ity
    @Ruujggjtg-ity 2 หลายเดือนก่อน +8

    ይሄ ሰውዬ የእውነት ደራሲ ቢሆን የማህበረሰቡን እምነት ወግ ሥርዓት ያከብር ነበር ለነገሩ ስውዬው ብዙም አይስበኝም እንደደራሲ

  • @Befrduam
    @Befrduam 2 หลายเดือนก่อน +11

    እሱ ራሱ እኮ ቦዘኔ ነው በየመፅሐፍት ቤት እየዞረ ነው የሚለምነው !!

  • @MehariwGetaneh
    @MehariwGetaneh 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሰይጣን ማንን ማጥቃት እንደሚፈልግ ያውቀዋል

  • @dearbedada9547
    @dearbedada9547 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቀላቅለህ አጭሰህ መሆን አለበት በጊዜ ወደ ልቦናህ ይመልስህ ሰው ባለቀ ሰአት ይዘባርቃል "እንደሰራ አይገድል" ማለት ይሄንን ነው ለመቅለል መዘባረቅ

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አውቃለሁ ከሚል አጥፊ ይሰውረን

  • @mebrek3745
    @mebrek3745 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኦርቶዶክስ ስለሆናችሁ አመስግኑ ።ተመስገን

  • @wondehabte
    @wondehabte 2 หลายเดือนก่อน +3

    አዕምሮ ያለው ሰው እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ እንዴት ሊኖረው ይችላል?
    አላዋቂነቱን ያሳያልና
    ሁሉም ክርስቲያን የእሱን የስራ ዉጤት
    ባለመግዛት፣ ባለማየት መቅጣት አለበት እንተባበር

    • @YesytChekole
      @YesytChekole 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

  • @kefaledagne5624
    @kefaledagne5624 หลายเดือนก่อน

    በቀን ሰባት ጌዜ እና ሌቱን ሙሉ ሲሰግዱ ሲፀልዩ የሚውሉና የሚያድሩ አባትና እናቶችን መተቸት በእውነት የውድቀትም ውድቀት ነው ፈጣሪ ይቅር ይበለው

  • @asnakechtadesse2054
    @asnakechtadesse2054 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ

  • @tsegayerefera9451
    @tsegayerefera9451 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወገኖቼ ኦርቶዶክሳውያን ብዙ ሊቃውንት ልጆች ያሏት 23:19 23:19 በመንፈሳዊም ሆነ በዓለማዊ የዕውቀት ቀንዲል የሆኑ ይልቁንም ለመንፈሳዊው ሕይወታቸው የሚያደሉ ለአስተምህሮቱ የተገዙግን ደግሞ ብዙ እንዲህ ያሉ በሚድያ የነገሡ እውቀታቸው የትም የማይደርስ ግለስቦችም እንዳሉ
    መዘንጋት የለበትም የተቸገርነው ትልቅ የመሰሉን ሲመዘኑ የቀለሉ እየተከሰቱ ስናይ ከመገረም ያለፈ ከነክብራቸው ቢሞቱ እንደሚሻል እናሳስባለን። የሰው ልጅ አዕምሮ ከወገቡ ፊትለፊት አይደለም ከአንገት በላይ እንጂ።

  • @gdr668
    @gdr668 4 วันที่ผ่านมา

    ተሳዳቢ መንደር .... እኔ ክርስቲያን ነኝ በትክክል ከዘነበ ሃሳብ ጋር እስማማለሁ ....ቃሉም የሚለዉ ወንጌልን ለአለም ስበኩ እንጅ ዱር ተቀመጡ አይልም መጥምቁ ዮሃንስ እንኳ ሲመሰክርና ሲያጠምቅ ነዉ የኖረዉ ።

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 2 หลายเดือนก่อน

    Beautiful message brother information

  • @DerejeDereje-mo6ot
    @DerejeDereje-mo6ot 2 หลายเดือนก่อน

    ዘነበወላአሁንገና ወረድክወናፍ እዉነትም የድንጋይላይሸበት

  • @sentayhugebregziabher8841
    @sentayhugebregziabher8841 2 หลายเดือนก่อน +4

    አንተ ተጠንቀቅ የመጣሁ እንደሆን መልስ አሳጢሃለሁ አባቶቼ ያስተማሩኝን እነግራችኋለሁ ምን አገባህ?ዘነበ ዎላ ተጠንቀቅ ይህችን የተዋህዶ ቤትና እምነት እንዳታንኳኳ እግዚአብሔር ይቀስፍሀል እኔ እንኳን እንደንፋስ አበንሀለሁ በምን ብትለኝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ብዬ አባርርሀለሁ።

  • @ethioruhma2613
    @ethioruhma2613 2 หลายเดือนก่อน +12

    ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🌻🌻🌻

  • @WondimuMoja-x3d
    @WondimuMoja-x3d 2 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረክ

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወንዶማችን እንኳን መጣህ!

  • @rahel6046
    @rahel6046 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጵጵጵ አይ ዘነበ ወላ በስተመጨረሻህ ይሔ ይሁን

  • @AbebeAdare-c8i
    @AbebeAdare-c8i 2 หลายเดือนก่อน +1

    አኔ በእውነት ዘነበ ወላ ትልቅ ሰው ይመስሉኝ ነበረ ነገር ግን ተሳስቻለዉ ምክንያቱም ታሪክ ያነበቡ የአውቁም የተመራመሩም ይመስለኝ ነበረ ነገር ፣ግን ሀሰት ነው ካነበበ ከተመራመረ ከአወቀም ሰው እንዲ ያለ ዲስኩር አይጠበቅም ነበር፡፡

  • @AbebawGelaw
    @AbebawGelaw 2 หลายเดือนก่อน +3

    አየ ዘነበ ከሀዲው ልምከርህና፣ አይዞህ በዚኸው ቀጥልና ቅቤው ምላስህ ስለሚታወቅ ፓስተርነትን ያለውድድር ታገኛለህ ተገላገልክ። ከዚያ ከነትዝታው ጋር ማህበር ገብተህ የስድብ ምላስህን በዕቅድ መምዘዝ ብቻ።

  • @mek5438
    @mek5438 2 หลายเดือนก่อน +3

    የዘመኑ ሰው መሳይ ሰይጣኖች ክርስቶስንና እናቱን እየተሳደቡ ባለንበት ወቅት መነኩሴ ሲሳደቡ መስማትም ሆነ መመልከት አያስገርምም። ወጥ እየረገጡ ያስቸገሩትን በእርግጥ ቦታቸውንና ልካቸውን እንዲያውቁ ማድረግ ያስፈልጋል።

  • @yabsiraylekal1042
    @yabsiraylekal1042 2 หลายเดือนก่อน +1

    "ጋኖች አለቁና ምንቸቶች ጋን ሆኑ " ዘነበ የገዳማውያንን ሂወት እንዲያውቅ ሆዱ አይፈቅድለትም እኛ ሀገር ትልቁ ችግር ብዙ ያወራ አዋቂ አድርገን መመልከት ነው ። ብዙዎችን አየን እኮ ከነዚያ አንዱ ዘነበ ወላ ነው ።

  • @warkitesarra
    @warkitesarra 2 หลายเดือนก่อน +4

    ለመምህር፧ቃለህይወት፧ያሰማልን፧አባታችን

  • @hlhleg2033
    @hlhleg2033 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ዘንድሮ ስንት ተንጠልጣይ፣ ስንት ምሁርነኝ ባይ፣ ስንት ተንጋሎ የሚተፋን አየን?
    እኔ የምለው እንደዚህ አይነት ሰዎች ነገን አያስቡም?

  • @AbiyMoges-gq8cr
    @AbiyMoges-gq8cr 2 หลายเดือนก่อน

    ተበረኩ።

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በደና መጣህ ዎንድሜ ❤️❤️❤️❤️

  • @dhtckktchd
    @dhtckktchd 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሚያወራዉን የማያዉቅ ቀላባጅ ኦርቶዶክስ ከማንም አትወዳደርም

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe7186 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ባለጌ ነው

  • @FanayeGashaw
    @FanayeGashaw 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሌም አይመቸኝም

  • @kibrubirhan
    @kibrubirhan 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትንሽ እውቀት ካለው ና አንድ መፅሐፍ ካነበበ ሠው እራስን ጠብቅ

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 2 หลายเดือนก่อน

    Correct brother

  • @HabtuBerhe-k5k
    @HabtuBerhe-k5k 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያሳዝናል ልቦና ይስጠዉ

  • @badmtube7692
    @badmtube7692 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን!!!

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen 2 หลายเดือนก่อน

    ሰለ ነብዩ መሀመድ ሰ አ ወ ተናግሯል ብለህ ቅጥፈት ያወረኸው ልጅ ለመሆኑ የእስልምና ጥላቻ በውሰጥህ ያለውን ዘከዘክ እንጂ የሌለው ፅፈህ አምጥተህ ብትለፈልፍ ጥላቻህ ከማሣየት ሌላ ያመጣኸው ምን አለ ።ሙሰሊም ክርስቲያን ተከባብሮ በሚኖርበት ኢትዮጵያ ሀበሻ
    ነብዩ ሠ አ ወ ለሠሀቦቻቸ እንኳን ሂዱ ፍትሀዊ ንጉሰ ያለበት ሀበሻ ኢትዮጵያ እንዲሰደዱያደረጉት። ሀበሻ ካልነኳቹ አትንኳቸው ያሉት።

  • @retaberhe5985
    @retaberhe5985 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያጠፋው ዘነበ እንጂ እስልምናው አይደለም ምላሽ ለዘነበ ወላ ብቻ ይህ ንግግር ዘነበን እንጂ አደለም እስልምናን አንድ ኢስላምን አይወክልም

  • @tewodroszerihun8971
    @tewodroszerihun8971 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንዱን ለማድነቅ ሌላውን መዝለፍ አግባብ አይደለም leading sea man zenebe ola

  • @aydabelay6814
    @aydabelay6814 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር ሁለቱን የእምነት ቤቶች ማወዳደር ለምንድን ነው ያስፈለገው?? ሁሉም ለየራሱ የራሱን እምነት ይዞ መቀጠል ነው ያለበትኮ!!!
    ሰውየው ግን የሆነ ተልእኮ ያለው መሆን አለበት እንጂ እንዲሁ ተነስቶ ስለኦርቶዶክስ የተናገረ አይመስልም።
    ሰውየው:-በከንቱ አትድከም ይቺን ተሠርታ ያለቀች በክርስቶስ ደም ላይ የተመሠረተች ቤ/ክ በምንም ልታጠፋት አትችልም

  • @bereketdemeke-pk2pb
    @bereketdemeke-pk2pb 2 หลายเดือนก่อน

    መነኩሴ ስራ ፈት ናቸው ያለው የገዳማውያንን መነኩሳት አይመስለኝም ምን አልባት ሰሞኑን ከሙስና ጋር ተያይዞ በከተማ ውስጥ እንደ አይጥ እየተሽለኮለኩ የሚኖሩ የሚጠነቁሉ በዓላት ብቻ ሲመጣ ትልቅ መስቀል ይዘው ልመና የሚወጡትን ከሆነ በጣም ትክክል ነው ለምሳሌ ግሸን ሂዶ ማየት ቁልቢ ገብርኤል ሂዶ ማየት መልተዋሉ መታገል አለብን ሐይማኖት የሚያሰድቡ ሞልተዋል እውነቱን አንደብቅ መቀበል አለብን።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 หลายเดือนก่อน

      እሱ ምንኮሳ አይፈቀድም ነው ያለው።ግልጽ ነው።

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 2 หลายเดือนก่อน

      ​ምንድን ነው የምዘባርቀው? የአይጥ ምስክሯ ድንቢጥ።

  • @egelgladiater2234
    @egelgladiater2234 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ተናገረ በቃ

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 2 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ውስጥ እምነት የሚባል ነገር የለም ምክንያቱም እርስ በእርሳችን እየተባላን ነው ።

  • @alemayehuguadie2449
    @alemayehuguadie2449 2 หลายเดือนก่อน

    Zenebe Wola... Rip

  • @mulatmaru1982
    @mulatmaru1982 2 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ጠማማ ትውልዶች ናችሁ

  • @5334n
    @5334n 2 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ለመናገር የእኛ መነኮሳት አባቶችስ መሥራት የማይወድ ቢኖር አይብላ የሚለው የአምላካችንን ህያው ቃል ታምነው ይልቁንም የራሳቸውን ስጋ ለመጎሰም በአንድ ቀን ውስጥ አንዴ ብቻ የሚቀምሱ መመኪያዎቻችን ብርቱ ሰራተኞች ናቸው እንጂ። እኔ አልፈርድም ነገር ግን ደራሲ ዘነበን እንዲህ እላለሁ አንተ ቀይ ባህር ውስጥ ለብዙ አመታት ቆይተዋል እስቲ ዋልድባን ደብረ ሊባኖስን እንዲሁም ሌሎችንም ይጎብኙ እስቲ።

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 หลายเดือนก่อน +7

    እሱ ለመሆኑ ስለኢትዮጵያና ስለ አለም ስንት ጊዜ ይፀልያል ለመሆኑ በማምላክ?

    • @YesytChekole
      @YesytChekole 2 หลายเดือนก่อน

      ወይጉድ ሆዱን ማን ይሙላለት በምን እድሉ እዴት እደተቃጠልኩ

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 2 หลายเดือนก่อน +1

    በውነት እውነተኛ ሙስሊምች ለኦርቶዶክስ ያላቸው አክብሮት በጣም የሚገርም ነው ጴጤ የተባለ ግን ርጉሞች ናቸው ኦርቶዶክስን ካልሰደቡ ሀይማኖት ያላቸው አይመስላቸውም ሠጣን እራሱ ክፋት የሚማረው ከነሱ ሳይሆን አይቀርም አቤቱ

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 หลายเดือนก่อน +2

      ፕሮቴስታንት ከግብረሰዶም የተላከበት አላማው ኦርቶዶክስን ማጥፋት ነው።ለዛ ነው ከኦርቶዶክስ ራስ አልወርድም ያለው። ምነው ይግባችሁ እንጂ ፤ኦርቶዶክስን እንወርሳለን ሲሉ የት ነበርክ? ስለዚህ ፕሮቴስታንት የኦርቶዶክስ ጠላት ስለሆነ፤ኦርቶዶክሳውያን ፕሮቴስታንትን መዋጋት አለባቸው ።

  • @ሶልያና-ጸ5ዀ
    @ሶልያና-ጸ5ዀ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኦርቶዶክስ ላይ በውጭም በውስጥም አጋንት እየተጫጩባትን ነው ግን በክርስቶስ ደም ነው የተመሰረተችው

  • @MESFINAGEGNEHU
    @MESFINAGEGNEHU หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ ሙስሊሞች ቁርዓንን በደንብ አንብቡ ወደ ሌላ ሀይማኖት ሄዳችሁ ከመፈትፈታችሁ በፊት:: ቁርዓንን አንብባችሁ ስለ ነቢዩ መሀመድ ማንነት ብታውቁ ምን አይነት እምነት እንዳላችሁ ታውቁ ነበር::

  • @HannaDaniel-dj6rw
    @HannaDaniel-dj6rw 2 หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ በየገዳሙ ያሉ መነኮሳት የሚሰሩትን ዘራችሁ ተመልከቱ መነኩሴ በፍጹም ቦዘኔ አይደለም።

  • @danimekonnen5172
    @danimekonnen5172 2 หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክስን ሳይሆን ሃይማኖቱን ሣይሆን በሃይማኖት ውስጥ ተወሽቀው ለአማኙ መሠናክል የሆኑ ጉበኞች ዘረኞች ዘራፊዎች የሆኑ ልብሣቸው መንፈሣዊ ሥራቸው የአለማዊ የሆኑ ከተማ ውስጥ የሚርመሠመሡትን መነኩሴ መሣዮችን ነው ። በገዳማት ያሉት አባቶችማ ሥርዐተ ቤክ ጠብቀው ለሀገር ለወገን ቀን ከሌሊት እየፀለዩ ነው ።ከነዚህ ጋር በስም እንጂ በግብር አይመሣሠሉም።

  • @Alexybw-i4z
    @Alexybw-i4z 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቱ ይኼ ለሀጫም ዋጋዉን እንሰጠዋለን ። ጥቂት ጠብቁን

  • @Teddy-t5k
    @Teddy-t5k 2 หลายเดือนก่อน

    እኛ ገዳም መጥቶ ይይ መካነ ሕይወት ጮቢ በዓታ ለማርያም ገዳምደ
    ተከዜ ገዳም ይመልከት

  • @bekelewoledkiros5832
    @bekelewoledkiros5832 2 หลายเดือนก่อน +1

    አነዳዴ ግርም ይለኛ ይሄ ሰውዬ በጣም አከብረው ነበር
    ነገር ግን በዚህ መልኩ አላዋቂ መሆኑ ተገለጠልኝ
    አንዳነድ ስራ ያጡ ስዎች አፋችንን በማን ላይ ብንከፍት
    ገቢ እናገኛል ከሚል እስተሳሰብ ተርታ ከሚስሩ ምድ ሰዎች
    ተርታ ሳገኝህ አዘንኩ።እነሱ እንደኔና እንዳት በአልም ነገር ተሰበው
    አለምን የመረጡ ሳይሆ አለምን ንቀው ለደኔና ለእዳተ አይነቱ
    በተጨማሪም ለሃገራች ቀን ከለሊት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ በጾምና
    በጽሎት እየተጉ ያሉና አለምን የናቁ ናቸው። ስለ መነኩሴ ለማውቅ
    ከፈለክ ቤ/ት ጠይቅ።

    • @alemayehuguadie2449
      @alemayehuguadie2449 2 หลายเดือนก่อน

      He is broke looking for money from others. He is just a literate illiterate.

  • @dayanberhe4485
    @dayanberhe4485 2 หลายเดือนก่อน

    ፀሎት ትጋትን ይጠይቃል አውርቶ የሚኖር አቃጣሪ እንዴት ስለስራ ሊያቅ ይችላል
    ኮተት

  • @Senayet2127
    @Senayet2127 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ ዘበነ ምንም ሳያውቁ እንዲህ ያለ የጥላቻ ንግግር አይገባም ልቦና ይስጣችሁ

  • @MeazaMichaels
    @MeazaMichaels 2 หลายเดือนก่อน

    የትምህርት እጥረት አለበት ማለቴ የዕውቀት

  • @TigabuAlemayehu-j8b
    @TigabuAlemayehu-j8b 2 หลายเดือนก่อน

    እሱ ሲጀመር ቡዲዝም ሃይማነተኛ አደሉም በምን አውቆ ነው ሚያጣጣለው ፍልስፍናውን ይዞ ገደል ይግባ ተውት

  • @badmtube7692
    @badmtube7692 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቦዘኔው ደራሲ

  • @FanayeGashaw
    @FanayeGashaw 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሴጣን ነው የሚስለፈልለፍው

  • @samuelwondimu1811
    @samuelwondimu1811 2 หลายเดือนก่อน

    ምን እልባት ሰውየው በትምህርት የተደገፈ ጥልቀት ያለው የጋዜጠኝነት ዕውቀት የላቸው ይሆን? ብዙ ተመራምረው ሊሆን ይችላል አንዳዴ ምርምር ያለ መሰረታዊ ዕውቀት መደናበር ሊሆን ይችላልና ችግር ያመጣል ይሆናል ብዬ ነው። ደግሞም ይህን ማለት እሚገባው ሁለት ቤተ እምነቶችን በማነፃፀር ሳይሆን ቆላ ደጋ ብሎ አጥንቶ የጥናቱን ውጤት በማቅረብ ነበር። እሲቲ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮና ዋዩ ወረዳ በልበሊት ገዳም መነኮሳት እሚያመርቱትን የእርሻ ውጤት እንመልከት፣ ምልኩስና ጥሪ እንጂ የሰነፎች መከማቻ አለመሆኑን ያሳያል ሲቀጥል ሆድ አደሮች አይደሉምና የሰውን ግለህይወት በመፃፍ ዕውቀትን ያዳበረ አዋቂ ሀይማኖቱን ለሀይማኖተኞች ቢተውላቸውስ ምን አለ? ደግሞም ወንድማችን ከሀይማኖት ንፅፅር ነፃ የሆነ ወታደራዊ ተቋም አባል የነበሩ ሆነው ሳለ የሀይማኖት ንፅፅሩን ከወዴት አመጡት? አፉ በሉኝ ይበሉ ።

  • @mulugetafsiabd7947
    @mulugetafsiabd7947 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዘነበ ኦላ: በስተ እርጅና የተደበቀ ፀረ- ኦርቶዶክስ ማንነቱ ተጋለጠ። የወራዳነቱ ብዛት እስልምናን ለምን ከኦርቶዶክስ ጋር ያወዳድራል።

  • @danialtibebu
    @danialtibebu หลายเดือนก่อน

    እኔ እሚገርመኝ ከየት እንደመጣ መጀመሪያ ቢረዳ እኮ ይህን አይልም ነበር

  • @bebeza61
    @bebeza61 2 หลายเดือนก่อน

    እንደው በምን ሞራሉ ነው ስለ ምንኩስና ሚያወራው በጣም ያሳዝናል እኮ አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል አሉ

  • @elsabetLema-i7c
    @elsabetLema-i7c 2 หลายเดือนก่อน

    እኔማ ኡፈይይ የሚባለውን ልጅ እንዴት እንደምወደው ቁራኑን እኮ እስታዞቻቸው እንኳን እንደሱ የሚያውቁት አይመስለኝም ያ የትልቅ ቀላል ግን ለተናገረው ጥሩ ምላሽ ተሰቶታል ያው ጆሮ የሚሰማ ከሆነ

    • @muhammedsiraj-tj5wi
      @muhammedsiraj-tj5wi 2 หลายเดือนก่อน

      Kkkk ምን እንደቀባጠረልህ አንተ ደሞ ቢገባህ ለምን እንዴት ምን ፈልጎ የሚለውን ጥያቄ ታነሳለህ የዛኔ ከራስህ የእምነት ወንድም የተነሳውን ሀሳብ ተወያይተህ በጥልቀት አውቀህ ከደቀመዝሙርነትህ እንዳትሸፍትበት ነው አው ኢስላም መመነንን አይፈቅድም ምክንያት አለው ኦርቶዶክስ መንኑ ይላል ምክንያቱን ለሀገር ለወገን ለሀይማኖቱ ያለውን ትሩፋት አስተምሩ የዛኔ አዋቂዎች የተሻለውን ይከተላሉ

  • @selam-lehegera
    @selam-lehegera 2 หลายเดือนก่อน

    ዘነባ ወለ እባክህ ለአንተ ጥሩ አጋጣሚ ነው ጥናቱን አጠንክረ ሄድበት በህሉን ሰው ምን ይለኛል ትተህ ህወትህን እንጂ ላሉበልታ አትኑር ትክክለኛውንም የብርሃን መንገድ ተቀበል ዋጋ ቢያሥከፍልህም ምንም አይደለም

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 2 หลายเดือนก่อน

      Gay ነህ ወይስ ፓጋን?ምናምንቴ ትንሽ፡እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ።

  • @Mehbubbjemal
    @Mehbubbjemal 2 หลายเดือนก่อน +1

    በቅርብ ወደ አሥልምና
    ወድ እውነተኛ የማይወልድው ያልተወለደው ለእርሡም አንድም ብጤ የሌለው ያልሞተው ያልተሠቀለው ተገርፎ ወደ አልተሠቀለው ብቸኛ ወደ ሆነው ጌታ እንጠራቹ አለን
    በተረፈው የመቃጠል ዘመን ይሁንላቹ!!!

    • @abrico2175
      @abrico2175 2 หลายเดือนก่อน

      መጀመሪያ እስቲ ቁራንህን አንብብ ብዙ የተሳሳተ ነገር ታገኝበታለህ በስድብና በጥላቻ ተሞልተህ መኖርህን ትረዳበታለህ

  • @ibrahimovic2814
    @ibrahimovic2814 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት የምታወሩ ከሆነ እነዚህን መረጃዎች ሰብስቡ እና ከሙስሊም ሰው ጋር ተወያዩ

  • @amantiartaTworkie
    @amantiartaTworkie หลายเดือนก่อน

    የዘነበ ወላ ንግግር እስልምናን እና ክርስትናን ለማጋጨት ተልእኮ ተሰጥቶት እየሰራ ያለ መሆኑን በቀላሉ ማወቅ ይቻላል። ሥለዚህ ለዚህ ሰው መልሥ መሥጠት ማለት ብልፅግና የሚፈልገውን ወጥመድ ረገጥክ ማለት ነው። ሥለዚህ የተዋረደ ሰው በመሆኑ ተውት!

  • @mesertttekelmariam5376
    @mesertttekelmariam5376 หลายเดือนก่อน

    ውነትም የድንጋይ ላይ ሽበት አልተከታተላችሁም እንጂ ምንግዜም ልወደድ ባይ ነው

  • @demeketeshome7223
    @demeketeshome7223 2 หลายเดือนก่อน

    ዘነበ ከልክ በላይ በመብላቱ አስታወከው የታመመ ሰው ቢያስታውከውም ቁልቁል ቢለውም ለቁልቁለት ስለሆነ አትፍረዱበት ውሳጣዊ አይኑ እውር ስለሆነ ነው !

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነትም ይችን አገር? ተማርን የሚሉ ዲግሪ የተሸከሙ ድኩማን!ግለሰብን(አብይ አህመድን) ለማስደሰት በኢ/ኦ/ተ/ቤ/መረማመድ ምን አስፈለገ?ደራሲ ነኝ ባዮ?ዓለም እየተደመመ ያለው?በኢ/ኦ/ተዋሕዶ እምነት ፀበል እየተፈወሰ ነው!!!

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 หลายเดือนก่อน +1

      አላማቸው ኦርቶዶክስን ማጥፋት ነው።መከላከል ያስፈልጋል

  • @ፅጌማርያምፅጌማርያም
    @ፅጌማርያምፅጌማርያም 2 หลายเดือนก่อน

    እኛየቆምነው በነሱ ፀሎት አይደለዴ ለነሱ ይሄ አይገባም 😢😢😢😢😢😢😢

  • @plannentmedia1228
    @plannentmedia1228 2 หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክስ እና አማራ ላይ የማይጸዳዳ የለም!!

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 หลายเดือนก่อน

      አንተ ኮስተር ጠንከር ካልክ ማንም ቀና ብሎ አያይህም እኮ። ስለዚህ አፍ አለመክፈት፤መማር፤ማንበብ፤መስራት፤ወዘተ ያስፈልጋል ።

  • @tibebebeyene5113
    @tibebebeyene5113 2 หลายเดือนก่อน

    Welay Yemiyaditew Balege & Mehayimn New

  • @hassenhusein6854
    @hassenhusein6854 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወዳጅ ዘነበ ወላ ምንም የጨመረዉ ወይም የቀነሰዉ ነገር የለም እዉነቱን ነዉ የተናገረዉ
    1.በእስልምና ምንኩስና አይፈቀድም
    2.በክርስትና ምንኩስና የተወደደ(የተፈቀደ) ነዉ
    ነገር ግን መድረክ ላይ ምንኩስና በእስልምና አይፈቀድም ስላለ ክርስትናን እንዳጣጣለ አድርጎ ማቅረብ የተሳሳተ አስተሳሰብ ይመስለኛል ነገር ግን ምንኩስና በክርስትና አይፈቀድም ቢል አይደለም ክርስቲያኖች እኛ ሙስሊሞችም እንቃወማለን ምክኒያቱም ምንኩስና በክርስትና ሃይማኖት የተወደደ(የተፈቀደ) ስለሆነ፡፡

  • @SureSureefel-pq2pp
    @SureSureefel-pq2pp 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ዘመነ የአሰቡ ባሕር ሐይል ምነካህ ካተ አልጠብቅም ነበር።

  • @solomonsewunet
    @solomonsewunet 2 หลายเดือนก่อน

    እኔስ ንግግሩ ሁሉ ነው ስልችት የሚለኝ።

  • @ሰላም-ዐ1ሐ
    @ሰላም-ዐ1ሐ 2 หลายเดือนก่อน +3

    አረ የነገር ያለህ አትበሉ የዘነበ ወላን ሙሉውን ፕሮግራም ሰምቼዋለው የኦርቶዶክስን ስም አላነሳም።

    • @negasheshetu5627
      @negasheshetu5627 2 หลายเดือนก่อน

      ወዳጄ በትክክል ሰምተሃል

  • @MesfinMelesse-e3t
    @MesfinMelesse-e3t 2 หลายเดือนก่อน

    ዘነበ እኮ በጫት ያበደ የራሡ ስብእና የሌለዉ ስብሃትን መምሠል የሚፈልግ በጣም ደፋር በሱስ የደነዘዘ የተምታታበት ሠዉ ነዉ

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 2 หลายเดือนก่อน

    ማንነቱን እንኳን አወቅኩት ። ወሌ ማለት እርኩስ መናፍስት የተጠጋው ማለት ነው

  • @GhadamSebsbe
    @GhadamSebsbe 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በርታልን ግን ኦርቶዶክሳዊ እስከሆነ የምትሰራው ነጠላ ብትለብስ ደስይላል