የትም ተወለድ ሙሉ ፊልም Yetem Teweled Ethiopian movie 2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024
  • የትም ተወለድ ሙሉ ፊልም Yetem Teweled Ethiopian movie 2020

ความคิดเห็น • 534

  • @Mነኝየማርያምልጅ
    @Mነኝየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +386

    ማነው እንደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀው ?ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን 🙏

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 ปีที่แล้ว +360

    ይችን ለምታነቡ ሁላ ለሰውልጅ ዋናው ጤና ነውና እግዚአብሔር ጤናውን ይሰጠን 🤲🤲🤲

  • @ታሪክየድንግልልጅሰደተኛዋ
    @ታሪክየድንግልልጅሰደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว +198

    ዋውውው በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ኮመቶች ኧረ በእናታቸው ለመና ምናምን ትታችሁ ሰለ ፊልሙ አሰተያየት ፃፉ😏😏😏😏 ሰታሰጠሉ

    • @abhaksa5174
      @abhaksa5174 3 ปีที่แล้ว

      ግን ላይክ ጥቅም አለው

    • @ፍቅርነውህይወቴፍቅር-ጘ6ደ
      @ፍቅርነውህይወቴፍቅር-ጘ6ደ 3 ปีที่แล้ว +3

      ልመርቅሽ አሜን፫ በይ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁሌኮመንት አይቸነበር ፊልም የማይ አሁንግን የላይክና የሰብስክራይፕ ጥማታም ሞልተው አስቸገሩ ጥሩፊልም እንደሆነ ስለነገርሽን አየዋለሁ

    • @cutecell4430
      @cutecell4430 3 ปีที่แล้ว

      ልክብለሻል ማር

    • @elizanegn4183
      @elizanegn4183 3 ปีที่แล้ว

      እኔም የሚገርመኝ ይሄ ነዉ ጭራሽ ፐብሊክ መሆኑን ረሱት

    • @abhaksa5174
      @abhaksa5174 3 ปีที่แล้ว

      ጥቅም ካላቸ ችግር የለም ለሁሉም እሰጣለሁ
      ካልሆ አይፃፉ

  • @አምላኬይቅርበለኝአምላኬይ
    @አምላኬይቅርበለኝአምላኬይ 3 ปีที่แล้ว +78

    ማነው እንደኔ የኢትዮጵያ ሰላም
    የትግራይ ንፁሃን ዜጎቻችን ተረጋግተው ወደድሮ አኗኗረቸው እንድመለሱ
    በሳውዲ እስር ቤት ያሉት ወገኖቻችን አገር የምገቡበት ቀን ምነው እንደኔ የናፈቀው
    ምነው እንደኔ ፍቅር የነፈቀው ከምር ሰላም ጥሩ ዜና ናፈቀኝ

  • @እሙረያንነኝ
    @እሙረያንነኝ 3 ปีที่แล้ว +199

    ማነው እንደ እኔ የሶደሬ መታወቂያ ያስጠላው Like

    • @እርግቧ
      @እርግቧ 3 ปีที่แล้ว +1

      ገበያ አደረጉት ኮ

    • @hfuch6974
      @hfuch6974 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም

    • @uucfhjcjv5374
      @uucfhjcjv5374 3 ปีที่แล้ว +1

      ሶደሬ የልብካውያ ሆነነኮ

    • @abigiya1458
      @abigiya1458 3 ปีที่แล้ว +1

      ምርጥ ሰው ነሀ

  • @نجاتمحمدآحمد
    @نجاتمحمدآحمد 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስስስ የሚል ረጋ ያለና አዋቂም ቲኒሽም ሊያየው የሚችል መራቆትና ስካር የሌለበት ጭዋ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን በርቱ ባህሬን እየተላላስክና ሴትጋር እየተራቆትክ እየሰከርክ ፊልም ከምትተውን እንደዚህ ያለ ክብር ያለው አስተማሪ ነገር ስራ መቸም ፊልም መስራትን ስራ ብለህ ይዘሀዋልና አላህ ትክክለኛውን የአሙስሊም መንገድ እስኪያገራለክ ድረስ
    አላህ ይጠብቅህ።

  • @sekinatube
    @sekinatube 3 ปีที่แล้ว +43

    ይህችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉም ነገር ተሳክቶላችሁ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ማነዉ ግን እንዴኔ እናቱ የናፈቀዉ እስኪ በ👍 💝😭

  • @eyu6354
    @eyu6354 3 ปีที่แล้ว +27

    ዋው ምርጥ ፊልም ነው እስኪ የተመቸው እንዴ እኔ በ 👍አሳዩኝ

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 3 ปีที่แล้ว +125

    በድህነት ውስጥ እንደኔ ደስ የሚል የቤተሰብ ፍቅር የነበረው እስቲ ላይክ ግጩኝ በጣም የሚናፍቀኝ ጊዜ

  • @በትዝታህ
    @በትዝታህ 3 ปีที่แล้ว +24

    አባት እና ልጅ ተመቸኚ
    ግን ፍቅር ካል ሁሉም የበቃነበር ግን ሰው መባላት ብቻነው
    ሰላም ለሀገራችን አሜን💛💚💓

  • @saasaa4646
    @saasaa4646 3 ปีที่แล้ว +12

    ሕይወት ይቀጥላል ይገርማል. አያችሁ ጥረን ተስፋ ባለመቁረጥ ተሰራን እዴት እደምንለውጥ ምርጥ የኢቶ ፊልም ሰርታችሁል ጎበዙች

  • @ጀማልኑር
    @ጀማልኑር 3 ปีที่แล้ว +88

    ማነው እንደኔ ፌቨንን የሚወዳት በላይክ አሳዩኝ

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 3 ปีที่แล้ว +7

    እኛም ከልብ እናመሰግናለን አሪፍ ነው በጣም ያስተምራል መልእክት አለው በርቱ ትንሹ ደሞ ቅመም ነው እደግ ብለናል ኢትዮጵያዊ ያኮራል በጣም እማማዬ ዘመንሽ የትንሳዬ የጤና ያድርግልን ኢትዬ !!!!

  • @henoktsegaye8797
    @henoktsegaye8797 3 ปีที่แล้ว +27

    በጣም የሚያምር ሀሳብ ከሚገርም አተዋወን ጋር ምርጥ ፊልም...... እናመሰግናለን 👌

  • @AhmedAli-pw1it
    @AhmedAli-pw1it 3 ปีที่แล้ว +36

    በጣም እሪፍ ፊልም ነው ኢቶቢያ ለዘላለም ትኑር

  • @ethiopiaagerealiganeshiyeg7518
    @ethiopiaagerealiganeshiyeg7518 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣሞ ምርርጥና አስተማሪ ድራማ ነው በርቱልን አገራችን ላይ እየሆነ ያለውና መሆን የሌለበትን ነገር ነው ያስተማሪ ፊልም ነው አቦ የአመቱ ምርጥ ብየዋለሁ ሳምየ የሌለ የምወድህ ምርጥ አቦ ይመቻቹ

  • @dzberihun1423
    @dzberihun1423 3 ปีที่แล้ว +31

    ሰው ሲታረቅ እንዴት ደስ ይላል ባካችሁ ዋው!!! ሰርተህ ጥረህ ግረህ ብላ ስራ ያስከብራል

  • @weyniassfa6289
    @weyniassfa6289 3 ปีที่แล้ว +11

    የሚገርም ፊልም ነው ድሮም ዘንድሮም ያልተማረ ነው የተሻለ አስተሳሰብ ያለው ወረቀት ካገላበጠ በጭንቅላቱ የሚያገናዝብ ይግደለኝ።

    • @hayathassen78
      @hayathassen78 3 ปีที่แล้ว

      ተማርን ያሉትማ ሀገር ሊያፈርሱ ሲሯሯቱ እያየን

  • @kidimengs5134
    @kidimengs5134 3 ปีที่แล้ว +19

    አገራችንም ከተነሳበት እሳት ጠፍቶ ሰላም ያውርድልን አሜን

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 3 ปีที่แล้ว +37

    ዉድ የገሬ ልጇች አላህ የሰበቹትን ሁሉ ያሰካለቹ አሚን በሉ ዉዶቼ

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 ปีที่แล้ว

      የወንዶች ፀጉር አቆራረጥ ኑ ተማሩ

    • @ያልተኖረልጂነት-ወ3ሰ
      @ያልተኖረልጂነት-ወ3ሰ 3 ปีที่แล้ว

      አሚን አሚን ልመና በቀር አሚን እሚልእኳን አይገኝም መቸን

    • @adnansayer7015
      @adnansayer7015 3 ปีที่แล้ว

      አሚን የኔዉ አሚን አሚን ላንቺም እንደዛዉ

    • @helenhelen8545
      @helenhelen8545 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 3 ปีที่แล้ว

      @@adnansayer7015 አሚንንን ዉዴ

  • @ትግራይዓደይሃገረቐዳሞት
    @ትግራይዓደይሃገረቐዳሞት 3 ปีที่แล้ว +41

    ማነዉ እንደኔ በስደት ሆኖ የሀገሬ ጉዳይ ሰላም የነሳዉ 😓 ነገ ኮ ቅድስት ስላሴ ናቸዉ ስላሴ ሰላሙን ያምጣልን 👏

  • @ሚያ
    @ሚያ 3 ปีที่แล้ว +8

    ልጅ ያለ እናት ይከብዳል አባት ምንም ልጁን ቢሆድ ያፈቀረ ቀን እጁን ይዘረጋበታል😭😭 አይ አባት

  • @Aነኝየቤተሰቦቸናፋቂኢትዮ
    @Aነኝየቤተሰቦቸናፋቂኢትዮ 3 ปีที่แล้ว +7

    ብህሬን ያለበት ፊልም ሁሉ አስተማሪ ነው አመሰግናለሁ😘

  • @jamshaward3985
    @jamshaward3985 3 ปีที่แล้ว +4

    ደስ የሚል ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ቀለም ያለዉ አስተማሪ ፍልም ነዉ።እናመሠግናለን

  • @fyrozfyroz6719
    @fyrozfyroz6719 3 ปีที่แล้ว +24

    እንዴት እንዳስለቀሰኝ ይህ ፊልም ምርጥ አስተማሪ ነው

  • @haditube1026
    @haditube1026 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ደስ ሲል ጠብ ሳይሆን ፍቅር ምቀኝ ነት ሳይሆን ቅንነት ክፋት ሳይሆን መካምነት አስተማሪ ነው ጋይስ ሹፉት መልካምነት ለራስ ነው

  • @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ
    @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ 3 ปีที่แล้ว +6

    የእናንተ ውለታዋ ከዚህም በላይ ነው ሳሚ ታጋሽና ጀግና ነው አሪፍ እና አስተማሪ ነው በዚህ ጊዜ ይሄ ብዙ ነገር ያስተምራል ተባረኩ

  • @manitesema5264
    @manitesema5264 3 ปีที่แล้ว +2

    ዘጌ በጣም ነው ያኮራከኝ የሰፈሬ ልጅ ምርጥ ፊልም ነው

  • @ፉኖ
    @ፉኖ 3 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም የሀገሬ ልጁች እግዚአብሔር አምላክ የኢትዮጵያን ሰላም ይመልስልን እፍፍፍፍ አሁንስ 💚💛❤😥

  • @ወለተሚካኤል-ኈ9በ
    @ወለተሚካኤል-ኈ9በ 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም ደስስስስ የሚል አስተማሪ ነው እዲህ ነው ማስተማርና መለወጥ ጸጋ ውን ብዝዝዝዝት ያርግላችሁ

  • @weleteyohanes2927
    @weleteyohanes2927 3 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ለሚባውሰውትልቅ ትምት ነው ያስተላለፋቹህት እናመሰግናለን

  • @agezw6993
    @agezw6993 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ ወገኖቼ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን ወገኔ እኔም ፊልም የመስራት ህልም አለኝ አግዙኝ ወገኖቼ ስወዳችሁ እርዱኝ ብዙ ግዜ ለፈሁ ጣርሁ ምንም ሊረዳኝ የሚችል ወገን አላገኛሁም አረ ወገኖቼ ህልሜን እውን አርጉልኝ ህልሜ ህልማችሁ አርጉና አግዙኝ ወገኖቼ ለወገን ደራሽ ወገን ነው አግዙኝ

  • @meseretbegna4240
    @meseretbegna4240 3 ปีที่แล้ว +9

    እናመሰግናለን በታም አስተማሪ ነዉ
    ዋናው ፈቅቅር ነዉ ፈቅር ካለ ሁሉም አለ

  • @berhansmart5377
    @berhansmart5377 3 ปีที่แล้ว +5

    ሳሚ ዋው አራድነት እንዳንተ ከሆነ ሺ አራዳ ይወለድልን ክፉም ደግም መሆን ይችላል ምርጥአስተማሪ ፊልምነው

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube ปีที่แล้ว

    በጣም ወሳኚ ወቅታዊ ፊልም ነው ማርያምን ሀገራችን ኢትዮጲያ ሠላሟ ይመለሥልን እርሥ በእርሥ ከመገዳደል ወተን ያ የሚያምር ደሥ የሚል አድነታችንን እግዚያብሔር ይመልሥልን ሀገራችንን ሠላሟን ይመልሥልን 💚💛❤😢😢😢😢😢🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤

  • @hikmabitislamhikmabitislam4634
    @hikmabitislamhikmabitislam4634 3 ปีที่แล้ว +26

    የልጁ አባት ሁኖ የሚሰራው ድንቅ ብቃት አለው ለልጁ ብሎ ብዙ ነገር ሆነ😭😭

  • @ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ
    @ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ 3 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ሀሪፍ ነው ጎበዝ ሰርታቸሁታን ሁላችሁም ጎበዝ ናችሁ

  • @abeba5164
    @abeba5164 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ላሀገራችን ስላምን ለህዝባችን ፍቅርን። ይስጥልን አሜንንን። ይህንን ያክል ደክማችሁ ለኛ ስለምታቀርቡልን ከልብ እናመሰግናለን

  • @rabiyekaluwa443
    @rabiyekaluwa443 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነዉ እናመሠግናለን ተዋንያን ሳሚ ከሁሉም አንደኛ አድናቂዉ ነኝ

  • @birukkifle7598
    @birukkifle7598 3 ปีที่แล้ว +18

    መካኒሳ ሰፈሬ የመካኔሳ ልጆች ይመቻቹ ማርይምን ጀግና ናቹ

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ነው እናመሠግናለን
    ከቻላችሁ ለእኔም አንድ እድል ሰጡኘ
    ትወነ ውስጤ ነው።

  • @geni3064
    @geni3064 3 ปีที่แล้ว +6

    ይገርማል በጣት ሚቆጠሩ ብቻ ትተን 416 ኮሜንቶች ስለ ፊልሙ ትታችሁ ስለ ችግራችሁ ማውራት ነው እስቲ አንድ አንድም አስታየት ፃፉ ፍቅር ካለ ሁሉም ይሆናል።

  • @ተነኝየዎዶችእህት
    @ተነኝየዎዶችእህት 3 ปีที่แล้ว +80

    የባህሬን ኣድናቅዎች እጃቹ ኣውጡ

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 ปีที่แล้ว

      የወንዶች ፀጉር አቆራረጥ ኑ ተማሩ

    • @ንፁህጆሲ
      @ንፁህጆሲ 3 ปีที่แล้ว +1

      🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️እኔና ባሌ

  • @kaschekasche3746
    @kaschekasche3746 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው እኔ እናቴ ታማብኝ ለ4 አመት ያህል ብዙ ተሰቃይቸ ተፈትኘ ነበር ግን ክብሩ ይስፋ ለፈጣሪ በጣም ደህና ሁናልኛሐች
    እናቶቻችን እኛን ለማሳደግ ብዙ ዋጋ ከፍለዋል ስለዚህ ክብር መስጠት መስዋትነት መክፈል አለብን ፈጣሪ የእናቶቻችን ክፉ አያሰማን አሜን።
    የሀገራችን ሰላም ያሰማን

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
    @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 3 ปีที่แล้ว +8

    ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለሁላችን ይሁንልን አሜን ማነው *ባህሬን ከድርን እና ፌቨን ከተማን የሚወድ ስወዳቸው ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ያላያችው እዩት*

    • @geb716
      @geb716 3 ปีที่แล้ว

      እንዴት ደስ እንዳለኛ እናታ ስለሁንሽ በጣም ነው ደስ የምትሉት

  • @የኑነኝከፈረንሣይለጋሲዮን
    @የኑነኝከፈረንሣይለጋሲዮን 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን እኔምለ ነገር ቢኖር ዋና በፍቅር መኖር ስንችል የኔ ነው የሚለው ቦታ ስንት ችግር አመጣ ትተው ለምንሄደው ሰላም ይሻለናል ለማንኛውም አሪፍ ነው አስተሳሰብ ይስተካከል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏🇨🇬

  • @ከድጃጎደሬዋ
    @ከድጃጎደሬዋ 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ደስ የሚል ፊልም በተለይ አባት ሁኖ የሰራው ዋው አሪፈ ትምህርት

  • @aafs7761
    @aafs7761 3 ปีที่แล้ว

    ይሄንኮሜትየምትመለከቱት ኩ ፈጣሪካሰባችሁበት ባታያድርሳችሁ።

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf202 3 ปีที่แล้ว

    ዋው እሚገርም ምርጥ አስተማሪ ፊልም
    ስርቆት መፍትሄ አይሆንም
    መስራት ያስከብራል ያስደስታልም
    ለአዲስ አበባ ጭውልሌወች ነው ሀሀሀሀ

  • @አሚደዬዩቱብ-ኘ9ገ
    @አሚደዬዩቱብ-ኘ9ገ 3 ปีที่แล้ว +34

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ አለም ላይ ያላችሁ ያገሬ ልጆች አሞኛል ዱአ አድርጉልኝ

  • @awolnur182
    @awolnur182 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ እዉነተኛዉን ያዲስ አበበን የህየወት ዉጣ ወረድ የሚያሳይ ነው ስንቱን አሳልፈናል

  • @ይህምአልፎአወራይሆናልእግ
    @ይህምአልፎአወራይሆናልእግ 3 ปีที่แล้ว +3

    ዘጌ የሰፈሬ ልጅ ዋዉ ምርጥ ፊልም ነዉ

  • @rutaruta6885
    @rutaruta6885 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል አስተማሪነው ባህሪን ቬበን ሌሎቻችሁም ጥሩ ሰርታችሁታል በርቱ

  • @ኤፍራታስዩም
    @ኤፍራታስዩም 3 ปีที่แล้ว +1

    ገና አላየሁትም ግን ጥሩ ይመስላል ስጨርሰው ወደ ኮሜንት እመለሳለሁ

  • @yehdegoyosephe1196
    @yehdegoyosephe1196 3 ปีที่แล้ว +3

    VERY GOOD JOB. UNITY AND WORKING TOGETHER IS BRINGING LOVE SUCCESS. MONEY CAME AND GO. THE MOST IMPORTANT IS CREATING A JOB FOR OTHERS FRIENDS AND FAMILY. LOVE YOU ALL

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
    @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ 3 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ማሳያ ነው ከጥላቻ ከሌብነት ምንም አይገኝም እናመሰግናለን ጥሩ ፊልም በርቱልን እንዲህ ስሩ አስተማሪ የሆነ

  • @ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ሰ7ጸ
    @ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ሰ7ጸ 3 ปีที่แล้ว

    መጨረሻው ደስስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እናመሰግናለን አስተማሪ ነው

  • @ከድጃጎደሬዋ
    @ከድጃጎደሬዋ 3 ปีที่แล้ว +2

    የሳሚ ትወና ደስ ሲል አቤት ባህሪ ደስ ሲል

  • @moaazfadelatti9375
    @moaazfadelatti9375 3 ปีที่แล้ว

    Betam meyastemer film new wowwwww le ahun ረብሻ ሚሆን ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meklitmaki6953
    @meklitmaki6953 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀረፍነ አስተማር ፌልም ነው እነመስግነለን ማስታወቂያውን ቀንሱልን እባካችሁ ቆቅ አደረገን

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 3 ปีที่แล้ว

    ያስተምራል ፣ከመንገድ የወጣውን ወደ መስመር ያስገባል በአጠቃላይ ትምህርት ሰጭ ነው

  • @hanetube9931
    @hanetube9931 3 ปีที่แล้ว +9

    እቺን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቃችሁ ፈጣሪ ለሀገራችን በሰላም ያብቃን 🙏

    • @semirayoutube9371
      @semirayoutube9371 3 ปีที่แล้ว

      አሚን ማማየ አንቺንም ከክፍ ይጠብቅሺ

  • @beemnettubu3882
    @beemnettubu3882 3 ปีที่แล้ว +16

    የትም ተወለድ ኢትዮጵያ እደግ 🇪🇹👈👍💋💖

  • @seadbinteslam7415
    @seadbinteslam7415 3 ปีที่แล้ว +8

    ፊልሙን ከማየቴ በፊት ኮሜት አነበብኩ ግን አንድም ሰለፊልሙ አስተያየት የፃፈ የለም ሁሉም እንደብድር ጠያቂ ሰለራሱ ቺግር ነው ሚያወራው ለማንኛውም የባህሬን ከድር አድናቂ ነኝ እሱ ካለበት እማይመቺም ቢሆን ይመቸኛል የረበና ሰላም በናተ ላይ ይሁን

    • @adnansayer7015
      @adnansayer7015 3 ปีที่แล้ว

      እዉነትሽን ኮነዉ ፊልሙን አይቶ ስለፊልሙ ከማዉረት የየግል ወሬ አረ ጥሩአይደለም

  • @kalimola8427
    @kalimola8427 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው

  • @ናርዶስ-አ5ኘ
    @ናርዶስ-አ5ኘ 3 ปีที่แล้ว +5

    ሰሞኑን እሚለቀቁፊልሞች አስተማሪ ናቸው

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 3 ปีที่แล้ว +1

    It is beautiful educational movie Bravo good job guys may God bless all Ethiopians and all over the world

  • @maryamsajicoffee3510
    @maryamsajicoffee3510 3 ปีที่แล้ว +2

    ሳሚዬ በርታ አሪፍ ነው ግን ትንሽ ህይወት አጣ ግን ደስ ይላል ስለምትወዳት ሴት የምትከፍለው መስዋት ደስ ይላል እደመጀመርያው ባይመስጥም አተ አሪፍ ተጫውተካል

  • @birukkifle7598
    @birukkifle7598 3 ปีที่แล้ว +5

    ሰፈሬ ናፍቆኝ ነብር ስላየሁት ደስ ብሎኛል

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 3 ปีที่แล้ว +2

    ተመስገን ፈጣሪ ከጭፈራና ከእራቁት ከስካር ውጭ ንፁህ የሆነ ትክክለኛ ለህብረተስቡ ትምህርት ስጭ ሀሪፍ ምርጥ ፊልም ነው ይልመድባችሁ ይልመድባችሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @erahmetseiderahmetseid1158
    @erahmetseiderahmetseid1158 3 ปีที่แล้ว +3

    አባትና ልጅ ፍቅር እፍፍፍፍፍ

  • @ተመስገንሚስጥር
    @ተመስገንሚስጥር 3 ปีที่แล้ว +23

    _🙉🙉83 ኮመንት አለ ግን ግማሹ ላይክ ለማኝ ጥቂቶቹ ደግሞ ጤና ለማኝ 😱አልፎተርፎም ለሰውም ጤና ይማፀናሉ ምድረ አሽቃባጭ😂ሁላ 🏃ዳይ ፊልሙን ዝብላችሁ ዕዩ🏃🏃ባይሆን እዳትረግጡኝ 😂ቀስ ብላችሁ እለፉ አችንኮነው😅 አታይምደ እረገጥሽኝኮ😂😂😂_

    • @meronmammo6124
      @meronmammo6124 3 ปีที่แล้ว +1

      ena anchis men aderegesh sele filum yetale commentesh.. weregna gegema

    • @ተመስገንሚስጥር
      @ተመስገንሚስጥር 3 ปีที่แล้ว

      @@meronmammo6124 dedeb

    • @meronmammo6124
      @meronmammo6124 3 ปีที่แล้ว

      @@ተመስገንሚስጥር ante fara . gorebet hedeh yayehewe film ezih sitawera ataferem ende.. egna sefer tv yalew sew bet eyelemenk endemetaye yemanakeh meseleh ende.. qefo ye wesha lej

    • @ተመስገንሚስጥር
      @ተመስገንሚስጥር 3 ปีที่แล้ว

      @@meronmammo6124 _ክክክክክ እና ቲቪ ከጎረቤት ማየት ለኢትዮጵያዊያን ብርቅ ነውደ ጉረኛ ይሄኔ በብድር ብር ይሆናል የምትተዳደሪው አወ ቲቪ የለንም ድብን ያልኩ ኩሩ የገጠር ልጅ ነኝ አፍሽን or አፍክን አትክፈት_

    • @sadakonjo7523
      @sadakonjo7523 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

  • @bertukandawud6099
    @bertukandawud6099 3 ปีที่แล้ว +5

    ፌቨን ከተማ ስላለች ነው ለማየት የመጣሁት!!

  • @seadbinteslam7415
    @seadbinteslam7415 3 ปีที่แล้ว +5

    የማዳም ጥሪ እያቆራረጠኝ አይቸ ጨረስኩት ፍቅር ካለ አንድ ቂጣ ለ 10 ሰው ይበቃል ትል ነበር አያቴ እናማ እላቹሀለሁ ፍቅር ካለ መግባባት አለ መተሳሰብ አለ መተዛዘን አለ በቃ በዙ ነገር አለ በጣም ሀሪፈ አስተማሪ ፍልም ነው

  • @husseinhussein2133
    @husseinhussein2133 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው ለዚህ ፊልም ቃል ያጥረኛል ምርጥ ፊልም በርቱ

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 3 ปีที่แล้ว +1

    አስተማሪና ደስ የሚል ፊልም በርቱልን እንዲህ አይነት አቅርቡልን

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 3 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ የዘመናችን አስተማሪ ፊልም ነው

  • @እናትዘነበ-ቀ4ቘ
    @እናትዘነበ-ቀ4ቘ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው!..እንደዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም♥

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ምርጥ የሚያስተምር ፊልም ነው ይመቻችሁ

  • @tubetube2147
    @tubetube2147 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀሪፍ ነዉ ትምርት አለዉ በርቱ የሁላችሁም አድናቂ

  • @susufikir2253
    @susufikir2253 3 ปีที่แล้ว +6

    ዋውውው!! በጣም ያምራል በርቱ አመሰግናለሁ ፍቅር ያሸንፋል አምላኬ ሆይ እባክህ የሰው ፍቅር ሰጠኝ

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 3 ปีที่แล้ว +9

    አሰተማሪ ምርጥ ፊልምነው ፱ርቱ😍😍

  • @luckyman9712
    @luckyman9712 3 ปีที่แล้ว +2

    እስከሁን ፍልም ለይ አስተየየት ሰጥቼ አለውቅም
    እሄ ፍልም ግን አሪፍ ወጠቱን እምየስተምር ፍልም ከምርጥ ትወና ገር

  • @abebademis3448
    @abebademis3448 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል የሚያስተምር ነው በርቱ

  • @ethioTimihirt
    @ethioTimihirt 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @ተተተተተ
    @ተተተተተ 3 ปีที่แล้ว +11

    ፍጣሪ ሆይ እሄ በስፍሬ በአግሬ ያኔዘሬ ያንተዘር እያሉ መለያየት ስልችቶኛል የውነት ንው የሞ ላቹ አማራ ጋር አት ደዋውሉ እይተባባሉንው የትግራይ ልጆች እባካቹ ይባካቹ ግን ስንሞት ስማይቤት ዘራችንን እይለየነው የሚቅብለን እስኪ ንገሩኝ በሞቴ

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 ปีที่แล้ว

      የወንዶች ፀጉር አቆራረጥ ኑ ተማሩ.

  • @AwedJR
    @AwedJR 3 ปีที่แล้ว +1

    I don't understand Ethiopian language but is Very Impress 😂
    Great From Somalia 🇸🇴

  • @dbded7599
    @dbded7599 3 ปีที่แล้ว

    አጨራረሱ ተመችቶኛል ለቦዘኔዎች ትልቅ ትምህርት ይሰጣል

  • @ሰሊናYouTube
    @ሰሊናYouTube 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ያላያቹ እዩት

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪየ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አርግልን

  • @hafiyahafiya892
    @hafiyahafiya892 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow mert film nber thnks everwon🙏👌👍👏👏👏👏👏

  • @አሴ-ኘ3ጀ
    @አሴ-ኘ3ጀ 3 ปีที่แล้ว +3

    ያላያቹ እይቱ ደስ የሚል ነው😍

  • @ስአድነኝየወሎዋብክክንያያ
    @ስአድነኝየወሎዋብክክንያያ 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ተመቹኝ አባትና ልጁ

  • @madetube4356
    @madetube4356 3 ปีที่แล้ว +1

    Wowo desss yemil astamari film new tnx ❤👉🇪🇹💪🙏

  • @sulamith8910
    @sulamith8910 3 ปีที่แล้ว

    ኣሪፍ ፊልም ነው፡ እንደ part 1 ባይሆንም። ኣስተማሪ ነው።

  • @ሔለንነኚያጣየዊቀበጥ
    @ሔለንነኚያጣየዊቀበጥ 3 ปีที่แล้ว +1

    ከምር በጣም ነው ደስ እሜለው ይመቻቺሁ ያረዳልጂ

  • @eluayalwe2135
    @eluayalwe2135 3 ปีที่แล้ว +1

    የሰፍሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ

  • @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
    @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 3 ปีที่แล้ว +10

    ማነው እንደኔ ባህሬንን የሚወደው❤

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 ปีที่แล้ว

      የወንዶች ፀጉር አቆራረጥ ኑ ተማሩ.

    • @smilessmiled2784
      @smilessmiled2784 3 ปีที่แล้ว

      @@ABBE88911 እምቢ

  • @poptika6979
    @poptika6979 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል አሰተማረ ፍለም new❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪

  • @Sofia-gf3hm
    @Sofia-gf3hm 3 ปีที่แล้ว +1

    ወዉ ምርጥ አስተመር ፊልም ነው ብርቱ