I like it... The story is great, the acting... michael and aziza betam new abrew mihedut... I really wish they were true couples. The production though good could've been better in many instances. Plus ye Game of thrones song of ice and fire metekemachu🤔 it honestly didn't go with the flow. apart from that top notch! Liked it every minute
ወይኔ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው እምር ያለ ምርጥ የፍቅር ፊልም💞🍁💫
ምርጥዬ ፊልም ነው መጨረሻው ግን ፈታ ነው ያረገኝ 😄betty አላለም 😄
በጣም ቆንጆ እና ምርጥ ፊልም ነው አዚዛ አህመድ እና ሚካኤል ሚሊዮን በጣም እወዳችኋለሁ ❤❤❤
አዚዛን ማነው እዴኔ እሚወዳት🥰🥰🥰🥰
እኔ❤❤❤
እኔ ባገባት ደስየሰለኛል
እኔም እውዳታለው❤❤❤❤❤
በርግጥ ፊልም ብሆንም እኛ በራሳችን ካምንሆነውነ ይሆነል ብላን ካምነስባው ይልቅ እግዚአብሔር ለእኛ ምያስብልን ይባልጣል የግል ዕይተዬ ነው በስራው የተሰተፋትን ሁሉ thanks ልል እፈልጋለሁ
አዚዝዬ ምርጥ ባህሏን አክባሪ ኢትዮጵያዊ ነሽ ውድድ ነው የማረግሽ የኔ ቆንጆ ሁላችሁም ምርጦችዬ
ሀሀሀ
😳😳😳😳😳😳❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️ገራሚ ፊልም ዋውውው።
የመቻቹ ሲያስቅ።
View ግን ያንሰዋል
ከEBS የፊልም ዓለም ፕሮግራም ላይ ሲያስተዋውቁት አይቼ ነው። በጣም ምርጥ ፊልም ነው።
እግዚያብሄር እዃ ሳታውቀው ነው ሰው የሚሰጥህ ፈጣሪ ይርዳን
በጣምየሚስቅ ፍሊምነው እናመሰግናለን
በጣም አሪፍ ነው የተናፈቁ አርቲስቶች እንኳን ደህና መጣችሁ
🎉❤
❤
❤
Ye
Qqqqq
❤
❤️
Pr
Z😮🎉
አይለያቹ ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤
እጅግ ሲበዛ ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን ❤
አባባን ሥወዳቸዉ ንግግራቸዉ በጣም ደሥ ይሉኛል ደግሞ በጣም አሥተማሪነዉ ❤❤❤❤❤❤
Thank you I was looking this movie for a long time 💕
Best and butiful ethiopian ever movie avery thing very nice best actor all tank you again 💜 🙏 🙌 😀 👏
ምርጥ ፊልም ያምራል
ብሩክን ሆኖ የሚጫወተው በጣም ጎበዝ ልጅ ነው
ዋው ተመስጨጨረስኩት እግዚአብሔር ሆይ አገሬ ሠላምአርጋት 🙏
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው።
ዋው በጣም አዝናኝና አስተማሪ ፊልም ነው ደግሞም ጎበዝና ተወዳጀ ተዋንያኖች የተሳተፉበት በመሆኑ ከልቤ ነው ተመስጨ ያየሁት ፊልም ካሉ ...እንዲህ ነው በርቱልን
በጣም ነው ደሥ ዠሚለውውውው❤❤❤
Betam astemari ena gerami film
ማህደረ ታሪኩን ከብዙ ጊዜ በኋላ ስላየሁት ደስ ብሎኛል ደሞ ጎበዝ ተዋኝ ሆነሀል😎
የከተማው ግርግሩ+ፊሊሞቻችን ይህ ፊልም ግን ደስ የሚል ረጋ ያለ የገጠሩን ዉብ ባህልና ተፈጥሮዊ ዉብት የሚገልፅ ስለሆነ እንዲሁም ቁምነገር አዘል በምርጥ ተዋናዮች የታጀበ!!
Tp
በጣም ያምራል በረቱልን እናመሰግናለን
Wow betami des yemel filme ❤👌
ምርጥ ፊልም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መጨረሻው በጣም ያምራል
አዚዛ ምርጥ ሰዉ።
Waw♥️በጣም አሪፍ ነው ግን ቤቴ የሜለወ ስወየ 😆😆😆
😂
ዋውውው ምርጥ ፊልም
ዋውውውው በጣም ተመችቶኛል ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አለመሳቅአይቻልም መጨረሻላይ በሳቅሞቻለሁ
አዳምና ሔዋንን ፥ ካላሣትኳችሁ እያለ የሚያስቸግራቸውንም ክፉ በተግባር አየን። ኢሔ ፊልም በእውነተኛ የእግዚአብሔር ልጆች ገነት ዉስጥ የተሠራ የጥበብ ማዓድ ነዉ። አሁንም የእግዚአብሔር እጅ በእናንተ ላይ ትሁን …!
" Peace Love And Work "
❤❤wow dse ymile movies
ዋው ነው
ዋውውውውውው❤❤❤❤
I like it...
The story is great, the acting... michael and aziza betam new abrew mihedut... I really wish they were true couples.
The production though good could've been better in many instances.
Plus ye Game of thrones song of ice and fire metekemachu🤔 it honestly didn't go with the flow.
apart from that top notch! Liked it every minute
Allha wedetekeklgna menged yemelseshe aziza dewa aregelshalew
ኡፉፉ መጨረሻው😂😂😂ቤቲ
ስወዳቸዉ የጠፊቺሁ❤❤❤❤
ምርጥ ፊልም🙏 አቦ ሀገራችንን ሰላም ያድርግል👐
waw batam desi yal ❤❤👌👌👌
ዋውውውው ደስ የሚል ፊልም ነው ምናለ ሂወትም እደዚህ ብትሆን
ሀሪፍ ፊልም
ባየው ባየው የማይሰለች ፊልም 10ኛዬ ሳየው
ዋውውውውውው
Simply the best ❤🇪🇷
Marriage Is Best !
ቤቲ ( ኚ ኚ ) ደሞ ምን አባ ቀረህ 😂😂😂 ልል ሳስብ ቀደመቺኝ 😆😆❤
Wow how's nice
Wow amazing 👌
ኣረ ይመቻቹ ዘና ፈታ የሚያሰኝ ፊልም ነው
ቤቲ ክክክክክክ መጨረሻው በሳቅ
እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ምርጥ የሆነ ፊልም ደስ የሚል
Macarashawuu🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰
ደስ ይላልም መጨረሻው ደሞ አያስቅም በጣም አስቆኛል
Wooow beti 👊👊👌
Background music from GOT really 😮
መጨረሻ ላይ እቢ አላለም እንዴት እንዳሳቀኝ
Wowowow betei good
ክክክክክ የመጨራሻው ፓርት😂😂😂😂😂😂😂
ስደት ዪባቃ
degagme bayew yemalselechew mirtna astemari film
Why the intro and the sound while riding horse is the game of thrones sound track
Achii beti huli gizee balishi yee xafal enda???🙄😍😍
💔💔😥😥😥
ሸረ
Gobezoch,ethiopia tibarkachihu
The title should be entrapment.
❤❤❤❤
Ok
Wow 1gn
መጨረሻው እንደኔ የተመቸው አለ መላጣው አለቅልቆ ቀረ😂😂😂
መጨረሻ ላይ😂😂😂😂😂😂
ቤቲ እሚለው በሳቅ
ቤቲይይይ😂😂😂😂😂😂😂
Ye mechrsha part seyaseki bettttyyy 😃😃
Demo mn abahe kereh🤣🤣
good
Equal Confedence
🌹🌷
Miky yalebet moive des silgn
እውነትም ምናባ ቀረ እስከድምፁ ሲዘጋ
Watch Red !
Sela
አዚዛ ስታለቅስ እኔም አብሬ ማለቅሰው ነገር ነሱዋን ጭንቀት አብሬ ስጨነቅ
ፊልም አለቀባቹ መሰል የድሮ ፊልም እንደ አዲስ ማምጣት ጀመራቹ
እኮ በጣም ይገርማሉ ማንን ለመሸወድ ነው😄🤪
የኖረ ፊልም እንደ አዲስ
ቢሆንም ካሁን ወይ መልካቸው ወይ ትወናቸው ግራ ከገባው እነዚህን እየደጋገሙ ማየት በስንት ጣዕሙ
እኔየህንፊልምስተየአየሁት
ግን ወንድየው እዴት እዳሳቀኝ🤣🤣🤣የተገደደው ሙሽራ
😂😂😂
ለምንድነው ደግሜ እያየሁት ያለሁት?
At the end they make shrek 1 lol
ቤቲ. 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሀሀሀሀሀ ቱ ቤቲ ቤቲ ብሎ እንደ ሴት ይጮሀል እንዴ
ምነው እንደ አዲስ ለቀቃቹት
ሊሸውዱን😀🤣
❤❤❤😅
አይ ድራማ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹