I know it's old movie also I don't even know how I missed it anyways it's a great movie I loved it great job the only part I didn't like in this movie when the lady was the sniffing drugs it's not so good to show Ethiopia in people in the way you teaching them bad things so in short I don't like the drugs seeing or showing how to use it other than that it was a great movie
ዋውውው ፌቨን ቀጥይበት የኔ ቆንጆ ያገሬ ልጅ እረጋ ብለሽ ነው የሰራሽው ፌቨንዬን የሚወድ ላይክ
One of the best Ethiopian movie I have ever watched I love it from Eritrea 🇪🇷
I am from Eritrea i every day love you Ethiopia film amaharic film wonderful 🇪🇷❤🇪🇷❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹
አውትዬ
We love you too 🇪🇹and 🇪🇷
💝💝💝🇪🇹😍🇪🇷
٩
i am from Ethiopia ILove Eritrea 🇪🇹❤🇪🇷
በጣም ደስ ይላል ማዴ አተ ያለህበት ፌልም ይመቸኛል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ደራሲው በጣም ደስ የሚል ስራ ነው .
ተዋናዬችም ጥሩ ስራ ነው የሰሩት :
ዋናው መልክቱ ግን ስለእውነትና ከሰውነት ተራ ያልወጡት የድሮ ኢትዮጵያውያን ትዝ አስባሉኝ
2016 እያየሁት ነው 😄
የማዴ አድናቂ ነኝ ዋዉ ብቃት👍👍👍👍👍
እፍፍፍ በሳቅ ሞትኩኝ በየኣይነት ስንት ነው
ማንዴላ&ፌቬን ሁለታቹ ስወዳቹ በርቱ እኔም እናቴ በልጅነቴ ናት የሞተችብኝ እፍፍፍ
የእናት ሐዘን ሁሌም ኣዲስ ነው
ayizoshi ehite geta kanchi gar new
😂😂😂ቲክቶክ አይቶ የመጣ ላይክ💙💎
እርስ በርሳችን እየተበላላን እየተጨካከንን የሰው ሀገር ሰው እንደፈለገ ቢጫወትብን ምን ይገርማል እንዴት ነው ሚያሳዝነው ብስሚላህ
ትክክል ነው ወላሂ
ሳያከብሩ መከበር የለም ትክክል ።ይቼን አይቺ ነበር የመጣሁት
እውነት ነው የእናት ቀሚስ ትርጉም አለው
THANKS VERY GOOD MOVIE. CORRUPTED INDIVIDUAL THEY NEVER CARE ABOUT THE PEOPLE.. EDUCATION IS MORE IMPORTANT THAN MONEY. BROTHER FROM ERITREA
ሀረፍ ፈልም ነው ወድጅዋለሁ ግን የእነት ነገር አይሆንልኝም እንይ ትኑር ሁሌ!!!
sew le sew mexifaw indone hulu medihanitum new....bravo mandela
ክፍል 2😭ቢኖረው አሬፍ ነበረ🙏🙏🥰🥰
ዋው መጨረሻው 👍👍👍
ክክክክክክክክክ ወንድ ልጅ እርግዝና ይፈራል ሉሉ አንተ ምርጥ ነክ ይሄን ፊልም የኢትዮ ወንድ አይተውት ይሆን ወቸጉድ
አናይም ዳይፐሩን ካልሸፈናቹ
Arif film nw. Batelyi setwa akter&gibdaw
OMG feven you are such a beautiful and talented girl mande we love you bro yesew magna👏🏾🌷👍
አጨራረሱ የሚያምር ምርጥ ፊልም
ዋዉ ደሥ የሚል ፊልም ነዉ
አይ ማዴ አተ ያለህበት ሁሌም እዳማረበት ነው
Wow betam mert filem new yemechachu ❤️❤️❤️❤️
ግን. ክፋት. ግድያ. ነው. ለትውልድ የምታስተምሩት. ኢጭ
በጣም ጥሩና አስተማሪ ፊልም ነዉ። ማንዴ ትችላለህ
ያሁኖችን አትርቲስቶች ከማየት የቆዩትን እየተመለስኩ ነው የማየው
ስቴ አየሁት ስወዳቻሁ 😘😘😘😘
Mandela and Feven you both plaid very good drama
ውዎ ደስይላል በመሀልም ቢያሳዝን ። ፊቨን ማር ስወድሺ ያገሬልጂ
I like you ethiopan films
በጣም አሪፍ ነው ማንዴን ስወደው
ዋው በጣም የሜምር ፊልም ይልመድባችሁ ኢቶጳየ አችም ፈረጃሽን ያቅርበው ልጆችሽ እስ በስ አለቁ
እናቴም እደዚህ ተሰቃይታነበር የሞተችዉ😰😥😪😭
Ayzon
Love this film 😍
ክክክክክ ለብ ብሏል ውሀው ለመኪና 😂😂😂
ማዴላ ያንተን ፊልን ባየው ባየዉ ኣስከቸኝ ጎበዝ ኣክተር ነህ
ገነት ስወድሽ ።አድናቂሽ ነኝ
በጣም፡ጥሩ፡መልክት፡ነዉ
wawww betam miret film new
Mada betam yemakebirek ena yemadenikik Acter nek hulachuhum selamachu yibiza ewodachuhalew .....
Seaw kasalefew hyweat bmiyagatmew metfo bahri ymiyasayw ena teru bahri yemiyasayew arif astemari film neaw
ዋው በጣም ደስ ይላል
ዋዉዉዉ ደስ ይላልልል ፍቅር ያሸንፋል🥲🫶🌷
Halenya egziabhar yetbksh
አብየት ማንዴላ ቃላት አጠቃቀም አድናቂህ ነኝ
ምርጥ ፊልም ነዉ ማደላ ❤️❤️❤️❤️❤️
ይሔ ፊልም የእውነት ነዉ ።
ማለት ?
ማለት የፊልሙ ሠሠረታዊው ነገር የራሳችን የህይወት አካሄድ ስለሚያሳይ ነው ።
@@ዘለቀባንጀቴ-ጰ2ኘ የውሸትኖ😹😹
በጣም አስተሪ ፊልም ነው ተባረኩ
ደስ ይላን በርቱ
filim seriwochi gin enat abat sayimot filim yelem ofa mn ayinet gud new
ንገሩኝ አዴስ ነው
Thank you
ዋዉዉዉ በጣም አሥተማሪ ነው
Majed Almansoori
Uuuuuuufffffff yen konjo 🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️😭😭😭😭😭😭
አፈር ብላ አቦ በያይነት ስት ነው ለማለት እንዲ መሆን አስተናጋጆችን አይጠይቅም 😂😂😂😂😂😂
እንዴት እንደምታሳዝንኝ የምር አልቅሻሎው ልቤ በሃዘን ተሞሉቶዋል
ዋዉ በጣምደስይላል
best movie
I.from eritrea wenderfull ethopia film 👍👍👍👍👍👍👍👍👄😘😍🍒💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
Sened Yemane
Mrt asetemari film
Nice Mandel &feven
yhma ydrow Waga Adel lela Anchi?
ዋውው አደንያ ፊልም ነዉ ❤️❤️❤️❤️❤️
yamgrmagne!!!! ba masazan.yjmral.ya ethiopia film.!!!!tagbar!!!!!!!!!yalme.alkasha ba nuro.bafilm.ygrmal.era wuuuuuuuuuuuuuuuuuu
awo tikikil new chinqilatun afrso lehodu yemirot hizb
wow! what a movie! amazing!!!!!!!!!!!!!!!!!!!1
እኔ ፊልም እነሠራሁ እራሱ እሄን አጋጣሚ አላልፈዉም እበዳታለሁእእእእ🤣🤣🤣🤣🤣💋💋🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ከልቱ ካሚራማንኮአለ ብቻቹዉኝ አደሉም
አይገርምም እንዴት እሄን የመሰለ ሙቪ አመለጠኝ
በጣም ደስ ይላል
አሪፍ ነው
Wow betam des yilali
የቆየ ነው ግን ያላያችሁ እዮት በጣም።አሩፍ ነው
ምርጥ ነው ዋው
በጣም.ያማል.ልብይነካል
I know it's old movie also I don't even know how I missed it anyways it's a great movie I loved it great job the only part I didn't like in this movie when the lady was the sniffing drugs it's not so good to show Ethiopia in people in the way you teaching them bad things so in short I don't like the drugs seeing or showing how to use it other than that it was a great movie
True
የየስላሴን ስእል አድኖ ለምን ትጠቀማላችሁ እባካችሁ በመጠጥ ቤት አታድርጉ ክብር አለው እባካችሁ
betam harif new gen alyehum layewu new
አይ የኛ ሀገቅ ሰው እርስ በስርሱ ስበለ ለመይረባ ገንዛብ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
ኧረ በሳቅ መኪናዋን በሞቀ ውሀ ክክክክክክክክክ
😅😅😅😅
እናመሰግናለን!!!
ዋዉ ልዮ ነዉ
ufffffe btam yasazenal mandela & febn 👍👍
manda nembr 1 baro
ሲያምር
ማንደይ የኔ ውብ
ያንተን ፈልም ባይው ባይ ው አልስለቸውም
Money is money that's true she is me
Wow mirex ayigeliseeim
ሙዚቃውን ስሟን ብነግሩኝ እፍፍፍ
weyyyyyyy ena demo sew liyateb new beya
Ke mirt belay mirt film ymchaL
ስወዳችሁ
Y
Yu
Wow አሪፍ ነው
ወዬው እኔ አላየሁም 🙈🙈🙈
ዋዉዉዉ🥰🥰👍👍💚💛❤
ማንዴ ውስጤ ነው
High fhtfhyg
majamre laye yedaberle gene licaresowe baqe
Betam des yelal
ዋው ያምራል አሪፍ ነው
ከከከከ አይ ማደላ ለበያይነት ይህን ያክል መሺኮርመም ሆ
😅😅😅
ይህን አይተነዋል አዲስ ልቀቁልን
Ayechwalhu beyi ena gena zara eyayehuti new