ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዉድ የኦርቶዶክስ ቤተሰቦች የድንግል ማርያም ያስራት ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰነ ለወሩ ቅዱስ ሚካኤል የሞትን ደብዳቤ ወደ ህይወት የሚቀይረዉ መላእክ የኛንም ህይወት ይቀይረዉ አሜንበስደት የምትኖሩ ኢትዮጵያዊ በሙሉ ያሰባችሁት ተሳክቶ ለሀገራችሁ ያብቃችሁሰላም የሰፈነበት ምሽት ይሁንልን አሜንኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርአሜንአሜንአሜን
Amen amen amen lehulachin
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን የኔ እህት
Amen yenie wendm
Amen amen amen
ስርጉተ ወርቅ ዉብአንተ አሜን
*በየሀገሩ ተሰዳቹ የለቹ እህት ወንድሞቼ አለህ ይጠብቀቹ*
Amen anchinem yetebekesh
Amen hulachenm
Amen amen amen hulachnim yetebken
Amen Amen
አሚንንንያርበ
ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ሊቀ መላይክትበሐጢያት እንዳንወድቅ እንዳንሞትፈጥነህ ተራዳን አፅናን በእምነትአሜን አሜን አሜን
Aynaddis edema Amen
አሜን አሜን አሜን
የእናት ውለታ በምን ይሆን የሚከፈለው 😍😍😍😍😍ክብር ለእናቶች ይገባል
ኣሚ ስደተኛዋ hi
@@zelalemmelkamu5699👉 👍
I
ሠላምነዉ
አማን
እስኪ ሀገሩን መሄድ የናፈቀው ማነው
me
እኔ በጣም ነው የናፈቀኝ አላሀ ካለ ለረመዳን ከቤተሰቤ ከባሌ ጋር ነኝ
ውይ እኔ እንዴት እንደ አሥጠላኝ አጠይቁኝ
እኔ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የሀገሬ ልጆች በስደት አለም የምትኖሩት እዴት ናችሁሉኝ
አልን ተያይዝነዋል ክብርዱ ጋር
ቃል የኔ ቆንጆ ባባ እኮ አንቺን አፈሰሽ እሄ ቀጭኑን ልጅ ስወደው በጣም ያዝናናል በተረፈ በጣም ያምራል
የቃልኪዳን አድናቂ የሆናችሁ ላይክ
ቃልኪዳን ምትባል ደደብ ምንም ትወና አትችልም ከሷስ እኔ እሻላለሁ መልክ ብቻ ነው ያላት
@@muluwonde9799 deddeb I am big fan of kalkidan
ቃልኪዳን አድናቂ ብቻ ሳይሆን አፋቃሪም ጭምር✌️
እደ ተይጂ እደሷማ የሚተውን የለም
የኔ ቀበጥ ቃልዬ ስወዳት 😍😍😍😍ሚኩ ና ቃልዬ በጣም ዘና አረጋችሁኝ ከግድግዳ ጋር እያጋጫችሁ ደስ ስትሉ በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ ::ኮማቾች ደግሞ ስለ ፊልሙ አስተያየት ስጡ ሌላ አትቀባጥሩ 😂😂😀😀👌
እግዚአብሔር ይባርክሽ አንድ አንቺን አገኘሁ ስለ ፊልሙ የተናገርሽ እኔ ለራሴ ኮመንት ሳላነብ ማየት አልወድ
የቃልኪዳን ጥበቡ አድናቂነኝ ምርጥብቃት ያላትአርቲስት 😍😍👍👍😗😗
አንደኛ ምርጥና በፍቅር የሚያስጠላ ፊልም ወይኔ ጊዜዬ ተጫወታችሁብኝ የእቃቃ ድራማ የምንሰራው ከዚህ 100 እጥፍ ይበልጣል
መቼም ይህን አርቲቡርቲ ስክሪፕት ፅፈን ነው የሰራነው እንደማትሉን እተማመናለሁ። ድንቁ ተዋናይ ሚካኤል ታምሬ እዚህ ጮሮቃ ውስጥ ገብቶ ሲንቦጫረቅ በማየቴ በጣም አዝኛለሁ። እስቲ ማን ይሙት ይሄ ፊልም ነው?
😃😃😃😃
በfb መዳም በዝህ መዳም ኡኡኡ አሁንስ ስሟም መረረኝ ያረብ ስደቶኞች ልጆችህን በሰላም ኩናፈቁን ቤተሶቻችን ደብልቀን እስከ መቼ ስድት
እነሆ ከዋነኞቹ አንዱ ቅዱሰ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ ትንቢት 13~10የነገው ቅዱሰ ሚካኤል ከአለታሰበ አደጋ ከዲያብሎስ ወጥመድ ይሰውራችሁ አሜን አሜን⤵❤
ድሮ ኮመንት አይቼ ነበር ፊልም የማየው በአሁን ሰአት ስለ መዳም እንጂ ሌላ ስለፊልሙ መኮመት አቁመዋል በራሴ ልሹፈው
kkkķkkkkkkk ewnet new mare
እኔም እንዳንቺዉ አሁን ላይክ አይቼ ነዉ ፊልሙን ማየዉ
U
Ewenet new
መዳም እኮ ስለሆነች ነው የዋይፋዋ ጌታ😃
ይህ የሙሽርዎ አባት ሁሌም ቅን ሠው ፈጣሪውን ፈሪ ሠው ነው የሚሠራቸው ፊልሞች ደሥ ይላሉ በተረፈ ቃልየ ስወድሽኮ ቀጭኑ አጫሹ ልጅ ይመችክ
ውድ የሀገሬ ልጆች እኮአን ለመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ ጥበቃው አይለየን
ማነው እንደኔ ስደት ምርር ያለው ያረብብብብ ሀገራችንንን ሰላም ያርግልን ሁላችንም በሀገራችንን የምንሰበስብ ያደርገን
ሚኪ የኔ አይናማ ስወደው😍
One of the best movies I ever watched !!!!
የ#ክርስቶስ ጠብቃ አይልይን አይልያችሁ አሁን እራት እሩዝ እየቅቅልሁ ነው# ለመዳሜ ለመዳም ልጅ ዎች በኃላ አይዋልሁ ማነው አይዙሽ የሚልኝ# በላይክ ብርች የሚልኝ
ayizohs yan konjo
አይዲየ የመእቤቴ ልጅ ayzosh
ወይኔ ቃል በሄድኩበት ሁሉ ያንቺን ፊልም ሆነ የምከታተለዉ በጣም ደዉ የምወድሽ
ሳላየው ኮመንት ልስጥ እርግጠኛ ነኝ ምርጥ ፊልም ነው ዳይ ወደ እይታ😌😄
እኮ😂🤭
አስቂኝና አዝናኝ ፊልም ነው በጣም ደስ ይላል 😂😅😂 እናመሰግናለን
አረ እስቲ ፊልሙን አይተችሁ ከዛም ለፊልሙ የላችሁን አስተያየት ስጡ የማይሆነዉን የራሰችሁን ችግር አትኮምቱ በጥራቃዎች
ምን የድረጉ ብለሽ ነው ለምናገሩት ስያጡ እኮ ነው በኮሜንት የምፂፉት ስደትን የምያቀው ነው የምያቀው
ክክክክክክክክክ
እምትሰሩት ድራማ እና እምትፅፉት ድርሰት የላችሁም እንዴ ግን ስንት ታሪክ እና ማንነት ባላት ሀገር ላይ እቃቃ የሆነ ድራማ መስራት እውነት ያሳፍራል ነፍስ ያለው እና ትውልድ የሚያንጽ ድራማ ስሩ እስኪ
Alkbacaw mslge
@@Zainab-rq9ul hilo hilo how are you
ይህ የሺ ማርት ዘፈኑ ስሰማ ልቤ ይረበሻል የሀገር ቤትዝታ አገር የመሰለ ነገር ምን አለ ሁላቹም ያገራቹ ያብቃቹ
mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ amen amen
ልክ እንደእኔ ማማዬ
Enem Endezawu negn
@@zelalemmelkamu5699The
@@doaabadwan4068 ዋው
ቃልዬ አቤት ስወድሽ😍😍😍😍😍😍👍
ብርዱ #እትትትትትትትትመዳም #እኝኝኝኝኝኝኝ#ስራው ተከድኖ ይብሰል በተለይ የማድቤት ስራ ኧሯ
ይበልጥ ታገሽ በርቺ እህቴ አይዞሽልኝ ታዲያ አላማሽን ለማሳካት ቶሎም ለማምለጥ ደመወዝሽን አጥብቀሽ ያዥ እሱ ነው መፍትሄው
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ ayzosh berche
Ayezoshe yenye konjo
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ hi
ተመቸሽኝ ያጌሬ ልጅ
እትዬ ትርጓ አሉ ስወዳቹ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
እኔ ኮመንቶች እንዴት እንደምወዳቹ ማርያምን ሁላችሁም በየሀይማኖታቹ ሰላም ፍቅርን ስትሰብኩ እንዴት ደስ እንደምትሉ ይሄንን ፍቅር አያሳጣን
ካነበብኃት ጥሩ ትምህርት አለዉ!!!!! ጓደኛቼ አንብቧትአንድ ሺህ መስታወቶችያንተ ተጽዕኖ እስከ ምን ድረስ ይመስልሃል? አስተሳሰብህ ኑሮህ ላይ፤ ጤንነትህላይ፤ ከሰዎች ጋር ያለህ ግንኙነት ላይ፤ ሃብትህም ላይ፤ ምን ያህል ድርሻ አለውብለህ ትገምታለህ ?ብዙዏችን እራሳችን (በተለይም አስተሳሰባችን) የራሳችንህይወት ላይ ያለውን ትልቅ ተጽዕኖ አናውቅም። ጥቂቶች ግን ይህንን ሚስጥርስለሚያውቁ፤ አስተሳሰባቸውን በመሞረድ አይምሮዋቸው ከተለመደው በላይእንዲያገለግላቸው ሲያደርጉ እና ህይወታቸው እንደ ተዓምር ሲቀየር ይታያል። ይህአርዕስት ሰፊ ነው…….ለዛሬ አለምን የምናይበትን መነጸር የሚያስቀይረንን ታሪክአገኘሁና እንዲህ አሰናዳሁት።በድሮ ጊዜ አንድ መንደር ውስጥ በመስታወቶች የተሰራ አንድ ዝነኛ ቤት ነበር።በመንደሩ የሚኖሩ ሁለት ውሾች ወሬውን ይሰሙና ቤቱን ለመጎብኘትይጓጓሉ።በመጀመሪያ አንደኛው ውሻ በደስታ ጓግቶ ወደ መንደሩ ሄደ፤ ጭራውንበደስታ እያወዛወዘ በመስታወት ወደ ተሰራው ቤት ገባ። ቤቱ እንደተባለውምበሺህ መስታወቶች የተገነባ ነበር። ውሻው በደስታ እያለከለከ፤ ጭራውን በሃሴትእያስጨፈረ….ሲገባ …ሌሎች አንድ ሺህ ውሾች በደስታ እያለከለኩ፤ እንደሱጭራቸውን እያስጨፈሩ ተቀበሉት። ለደቂቃ በመስታወቱ ከሚመለከቱት ውሾችጋር ሲስስቅ እየሳቁ….ሲዘል እየዘለሉ አብረው አሳለፉ…….ወደ ቤቱ ሲመለስም“በጣም ደስ የሚል ቤት ነው…….ሁሉም በደሰታ የሚጨፍርበት …..አዘውትሬመምጣት አለብኝ” ብሎ ለራሱ ቃል ገባበሌላ ቀን ሌላኛው ውሻ……በመስታወት የተሰራውን ቤት ሊጎበኝ ወደ መንደሩተጓዘ። ይህኛው ውሻ እንደመጀመሪያው ውሻ ደስተኛ አልነበረም…..ተናካሽ እናበሆነው ባልሆነው የሚያንባርቅ ነበር። ከመንደሩ ደርሶ ወደ መስታወቱ ቤትሲዘለቅም፤ ልክ እንደሱ የተኮሳተሩ አንድ ሺህ ውሾችን በመስታወቱ ውስጥተመለከተ፤ በንዴት ሲጮህ እነሱም ይጮሃሉ…..ሊናከስ ሲሞክር በመስታወቱውስጥ ያሉት ልክ እንደሱ ሊናከሱ ይሞክራሉ….ቤቱን ጥሎ በንዴት ወጣ “ምንአይነት የአውሬ ቤት ነው ሁለተኛ እዚህ ቤት አልመጣም” ብሎ እያጉረመረመ ወደቤቱ ተመለሰ።ሁለቱም ውሾች በሺህ መስታወቶች ውስጥ የተመለከቱት የራሳቸውን ምስልነው። በመስታወቶቹ ውስጥ የተመለክቱት የራሳቸውን ማንነት እና አመለካከትነው። ባህሪያቸው ግን ይለያያል። ባህሪያቸው በመለያየቱ አጋጣሚያቸው ተለያየ፤በቤቱ የነበራቸው ልምድ ተለያየ፤ አለም እንደ አመለካከታቸው አስተናገደቻቸው(የመስታወት ቤቱ እንደ ጸባያቸው አይደል የቀበላቸው?)እኒህ ውሾች የኛ ተምሳሌቶች ናቸው። በሺህ መስታወት የተገነባው ቤት ደግሞአሁን እየኖርንባት ያለችው አለም። ህይወት ልክ እንደ መስታወት ናት፤ ስንስቅላትትስቅልናለች፤ ስንጮህባት ትጮህብናለች። በዙሪያችን ከምናያቸው ውስጥ ብዙልንለውጣቸው የምንሻው ነገሮች ይኖራሉ። ግን እንዴት መለወጥ ይቻላል?……መልሱ አይቻልምም ይቻላልም ነው። ከእኛ ውጪ ያለውን ነገር መለወጥባንችልም፤ አመለካከታችንን ከለወጥን ግን ሁሉም ነገር ይለወጣል።አመለካከታችንን ስንለው፤ በውጪ የምናያቸው ነገሮች ሁሉ መልካቸውንይለውጣሉ።እንደመጀመሪያው ውሻ ደስተኛ መሆን ከቻልን፤ ዙሪያችን በመልካም ነገሮችይከበባል። ለሳቃችን ሳቅ ይመለስልናል፤ ለምስጋናችን ምሰጋና ፤ ለአክብሮታችንአክብሮት፤ ለደግነታችን ደግነት ይመለስልናል (ሁሌም ባይሆን በአባዛኛው፤ምክንያቱም እዚህ ምድር ላይ ፍጹም የሆነ ነገር ስለሌለ) ። እንደ ሁለተኛው ውሻኑሯችን በፀለምተኝነት የተሞላ ከሆንም፤ እንደዛው። ለንዴታችን ንዴትይመለስልናል፤ ለግልምጫችን ግልምጫ፤ ለሃዘናችን ሃዘን፤ ለንቀታችነ ንቀት፤ለመጥፎ ምኞታችን መጥፎ ምኞት።ህይወት ዘመናዊውን ንግድን እስካሁንአልለመደችም። የምትገበያየው “በልውውጥ ገበያ ነው” የሰጠናትን ያህልትሰጠናለች።ማንኛውንም ነገር ለመለወጥ ስናስብ መጀመሪያ ከፊታችን በመስታወት ውስጥከምናየው ሰው እንጀምር።
Betam arif temechitognal
Ehe hulum xifeshiw new
መዳሜ እርሜሽ ይርዘም ከቶ የመዳም ሸበካ ባይኖር ምንእንሆን ነበር
kkkk Awo ewnet new gin degmo kezi belaym yigebanal adel ende
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
Lekenesh marey ayezosh yalifali
ፋፊ ዬውደ እኔጃ የመዳም ሸበካ ባይኖር መኖር አልችልም
aminee
A body can die but love never die because love is the most powerful feeling in whole world.
*ቃልየ በጣም ደስ ትይኛለሽ ፈገግታሽ 😘😘😘*
ይህን ፊልም December 21 2018 ነበር ምችት ብሎን ያየነው በተለይ ሚኪ እና ቃል የፊልማችን ስድምቀቶች ናቸውኮ ወላሂ ❤❤❤
የተከበሩት ሁሉ አሉበት ዋው ደስ ሲል
ውይ ተለቀቀዴ እስኪ ፈታ እንበል ኑ የሀገሬ ልጆች ትንሽ ደብሮኛ ይህ መዘዘኛ ፍቅር እየያዘኝ ነው መሰለኝ
አዋጅ አዋጅ ሸቃለዎች አድስ ፍልም ተለቋል እኔ የበኩልን ተወጥቻለሁ ሰምታችኋል ዕድሜ ለሸቃለዎች💚💛❤እንደ እኔሸቃለ የሆነ like me
ዜድ ፍቅር Kkkkk ሸቃላዎችናቸውኮ የኔሱን ገብ ከፍ ምያረጉ እድሜ ለኛ ሸቃላዎች
አሪፍ ፊልም ነው ወድጄዋለው ማዳም ምናምን እያላችሁ አትቀባጥሩ
ሚኪንና ቃልየ ሙሉየ ስወዳችሁ።
እኔምለውስለፍልሙአስተያየትስጡእጅስለአትየእትዮቢያእዲህሆነችምንመቀበጣጠርያስፈልጋል
ይሄ ፊልም ጄ ቲቪ ሪሞት እንዳያገኘው ፊልም ብሎ ዝም ሲያናድ ጊዜ ማቃጠሌ
በጣም እንጂ ይሄ አሁን ፊልም ነው በጌታ
ደብሮኝ የድሮ ፊልም ላይ መጣሁ 2016😅 ባቡጂ ወንድሜ እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው
አላየሁትም እንጅ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
Kkkkkkkkkk
ሀገሬ ልገባ ነው like ግጩኝ
ወይኔ በሳቅ ቃልኪዳንየ
Slame gbe mlkamne ygtmehe
Sara Zd fetari beselam ymelsish
@@dalooa_zahra3012 Amen Amen Amen tnxs all
Sara Zd min tiseriyalleshi ezza ? Birru ayibetekittim ezza keza yidebirrishina timeleshaleshi
የቆየ የቆየነው እስከዚም አይነፋም ቃል እና ሚኪ ስላሉ ነው እንጅ ያየሁት
እንደኔ በአረብ ሀገር ኑሮ ሆዴ የባስው አለ እህህህህህ የኔስ ኑሮ በስኒ ፈስ መፍሳት ነው የሆነብኝ
Ayzosh 1 ken yalfln yhon
እይዞን እህት
ቤዛዊተ የማሪያም ልጅ )አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ እህት ባለሽበት ይመችሽ
ሰላም ኢትዮጽያዊያን እግዛብሄር ሃገሬንና ህዝቦቿን ይባርክ ሁላችሁንም እወዳችሁ ኣለሁ
ሆሚካኤል ሆሚካኤል ሊቀ መላክት በሀጥያት እንዳንመት ፍጥነህ ተራዳ አቤቱ እንደበድላችን ስይሆን እንደንተ ቸርነት መህርት አሰጠን
ከየዋቸው ፊልሞች ሁሉ የመጨረሻ የማይመጥን ብዬዋለሁ ለዚያውም በታዋቂ አርቲስቶች ቲሽ አይደለም ፊልም የሰራ ያያችሁ አትመስሉም ። ሙያውንም አዋረዳችሁት , ,አዝናለሁ ....
ኑ ማሮች አብረን እናየዋለን
ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት መተናል ውዴ
Ere menshe new askenachehun eko
እሽ መጣን ማር
@@adisshambel7510 dasi sitey konjooo 💝
samri ye _dengle lij ማሬ አንችም ደስ ትያለሽ አመሰግናለሁ ውድድ
ደስ የሚል ፊልም
ቃል ውውውውድድድ ነው እማደርግሽ በተረፈ ፊልሙ ምንም አይልም በርቱ
Betam des yilal Thanks ethio actors
ገባ ገባ በሉ ብቻውን የበላ ለብቻው ይሞታል ስለ ፊልሙ እናመሰግናለን የስደት ህይወት በቃችሁ ይበለን ኢትዮጵያ ኣላህ ጠብቅልን ለዘላለም ትኑርልን።
ምድረ ድንጋይ እራስ ከአረብ አገር የመጡ አሉ ሺሻ ምናምን ይላል እንዴ ይሄ እስቲኪኒ
Betam Yigarmalu Yihe Sibago
ቃልየ የኔ ምርጥ ስወድሽ ከልቤ ነው 💋💋💋💋❤💛💚😘😘
ውድ የተዋህዶልጆች ለመላክትአለቃ ለቅዶስሚካኤል ወረሀዊበአል አደረሰን አደረሳችሁ መላኩ አይለየን
መጨረሻላይ የሸባው ጠቀሳ ከከከከከከ ቃልየ በጣም አሪፍ ነው
መጨረሻው ብቻ ያምራል
በጣም ደሰይላል አቦ ይመቻቹ
ቃል እኮ 1ኛ ነሽ❤
Yagera ljoch eski konjo sra ygtemsh blachu merkugn plz
ምርጥ ፈልም ነው ያላያችሁ እዩት ሚኪ እንዴት እንዳሳከኝ እናትህን እግዚአብሔር ይማራት ስልክ ባንተ ጦለት አል ከው ስላገድህ ነው
Wwww betam konjo new bertu ye hagere lijoch 😍❤️❤️😋
Fek edayihon eski nigarugi yayachuti ba like
thanks አራዶች
ወው ምርጥፊልም
Wow betam des yelal kalye sewedsh
የሜትክ መታሰር ለካ ብዙ ነገር ጠቀመን በፊልም ተበሸበሽን እኮ ሉል
ምርጥ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤እናትትኑርለዘላለም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን
ደስ ይላል
ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ እስኪ ያያችሁ ሹክ በሉኝ ልየው ወይስ ይቅርብኝ???
ወንበር ለመያዝ ነው ጠጋ ጠጋ በሉ ከጅቡቲ
Kkk yaltbelabet new Djbuti
🤣😂🤣😂🤣😂
ክክክ
Tomas Ftwi ክክክክክክክክክ
ያምራል በርቱልን
ቃልዩ ምርጥ የባባየ ሚስት 😘
Wow mecheat eblachu Ethiopia lijoch aref move nice 😘👌
ሀሪፍ ፊልም ነው
Baxaam arif naaw bartubat
".... ህሊና ህሊና እያልኩ ሆዴ ባዶሆኖ ተዋርጄ አውቃለሁ" አሁን ግን........ፈጣሪም ህጉም ላለው ያደላል።" ከፊልሙ የተወሰደ
ደሥ ይላል
Be kerbu artist lehon new esti eske hollywood yasersesh belugn😍😘
This is good but you can find much better if you understand English
አሪፍ ፊልም ነው አስተማሪም ጭምር ይመቻችው
michael tameren yemiwed like gichugn
እንደዉ ምናለ ታዋቂ የተባላቹት አርቲስቶች እንኳ እስክርቢት እየመረጣቹ ብትተዉኑ😏
ምነው ባደረገኝ የደጅሽን አፈርበረገጥሽኝ ቁጥር ሁሌ እንድንፈራፈር።ሚያስብል ፍቅር ነው የያዘኝ እስቲ በላይክ እና ኮሜንት አፅናኑኝ ይበልጥ ካዘናችሁልኝ subscribe አድርጉኝ።
Real mak 👍
ክክክክክክክክክክ
Kkkkkk
😂😂😂😂😂😂😜😜😜
ያዝልቅልህ😊😊😊
New idea interested movie good job
ጓድኞች ከመዳምና ከልጆቹ ፀባይ የቱ ይከብዳል
አይዞን ውዴ ጌታ መልካም አምላክ ነው እነሱ አንድ ናቸው ብቻ ጌታ ይድረስላቸው በእውነት የጠፉ ህዝቦች ናቸው
አሜን ውዴ ብቻ ልቦና ይስጣችው
Era lanas yahulatum akitlo ledafigen naw.😠
የኔ ሃጋች ቀጮ ስወድህ ከውካዋ🙆😂
eneam temechetognal kecho
እኔስ አሳስቦኛል ወገን ምንድን ነው በዛ እኮ አንዱን አይቼ ሳልጨርስ ሁለት ሶስት ይለቀቃል እንዴው ፈራው ጠርጥሩ
ስደትን አዲስ ነገር አታድርጉት የአለም ህዝብ ተሰዶ ነው የሚኖረው ሁላችንም የተሻለ ሂዎት ለመኖር ከቤተሰቦቻችን ከ ምንወዳቸው ሰወች እርቀን እንኖራለን ::ስለዚህ የሀገራችን Movie የተሻለ ደረጃ እንዲደርስ የተመልካቹ እይታ ወይም አዲስ ሀሳብ አስፈላጊ ስለሆነ ስለ Movie የተሰማችሁን መስተካከል ያለበትን ነገር ጻፉ እንጅ ከ2000 አመት በፊት ስለነበረ ነገር አዲስ ነገር አናደርገው የዚህ አለም ባለቤት እየሱስ ክርስቶስ እንኳን ተሰዶ ይኖር ነበር መልካም ቀን ::
አሪፍነው
የኔ አዝጎች ኑ ሰብሰብ ብለን እንይ ውድ ኢትዮጽያን እህት ወንድሞቸ ውድድድ እስከ ጥግ ዘረኝነት ይውደም
አረ እንዳው ፈታ አልኩኝ አትቀልጂ ስልኩን ለባለቤቱ ስጭው አባቱነኝ እኔም እናቱነኝ በጣም አሳቁኝ
qacacawi liji basaqi gadalgne 😃😃😃😃😃😃😃 batrfa arif new
ሰላም ጋይሶቼ እንዴት nachuleny አዲስ ነው እንዴ ፍልሙ መጣች ደሞ ማዳም መቼም ሰው ሲያርፍ አይሆነላት 😘😘
ሀሪፍነው
ዉድ የኦርቶዶክስ ቤተሰቦች የድንግል ማርያም ያስራት ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰነ ለወሩ ቅዱስ ሚካኤል
የሞትን ደብዳቤ ወደ ህይወት የሚቀይረዉ መላእክ የኛንም ህይወት ይቀይረዉ አሜን
በስደት የምትኖሩ ኢትዮጵያዊ በሙሉ ያሰባችሁት ተሳክቶ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
ሰላም የሰፈነበት ምሽት ይሁንልን አሜን
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
አሜን
አሜን
አሜን
Amen amen amen lehulachin
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን የኔ እህት
Amen yenie wendm
Amen amen amen
ስርጉተ ወርቅ ዉብአንተ አሜን
*በየሀገሩ ተሰዳቹ የለቹ እህት ወንድሞቼ አለህ ይጠብቀቹ*
Amen anchinem yetebekesh
Amen hulachenm
Amen amen amen hulachnim yetebken
Amen Amen
አሚንንንያርበ
ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ሊቀ መላይክት
በሐጢያት እንዳንወድቅ እንዳንሞት
ፈጥነህ ተራዳን አፅናን በእምነት
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen
Aynaddis edema Amen
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
የእናት ውለታ በምን ይሆን የሚከፈለው 😍😍😍😍😍ክብር ለእናቶች ይገባል
ኣሚ ስደተኛዋ hi
@@zelalemmelkamu5699👉 👍
I
ሠላምነዉ
አማን
እስኪ ሀገሩን መሄድ የናፈቀው ማነው
me
እኔ በጣም ነው የናፈቀኝ አላሀ ካለ ለረመዳን ከቤተሰቤ ከባሌ ጋር ነኝ
ውይ እኔ እንዴት እንደ አሥጠላኝ አጠይቁኝ
እኔ
me
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የሀገሬ ልጆች በስደት አለም የምትኖሩት እዴት ናችሁሉኝ
አልን ተያይዝነዋል ክብርዱ ጋር
ቃል የኔ ቆንጆ ባባ እኮ አንቺን አፈሰሽ እሄ ቀጭኑን ልጅ ስወደው በጣም ያዝናናል በተረፈ በጣም ያምራል
የቃልኪዳን አድናቂ የሆናችሁ ላይክ
እኔ
ቃልኪዳን ምትባል ደደብ ምንም ትወና አትችልም ከሷስ እኔ እሻላለሁ መልክ ብቻ ነው ያላት
@@muluwonde9799 deddeb I am big fan of kalkidan
ቃልኪዳን አድናቂ ብቻ ሳይሆን አፋቃሪም ጭምር✌️
እደ ተይጂ እደሷማ የሚተውን የለም
የኔ ቀበጥ ቃልዬ ስወዳት 😍😍😍😍ሚኩ ና ቃልዬ በጣም ዘና አረጋችሁኝ ከግድግዳ ጋር እያጋጫችሁ ደስ ስትሉ በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ ::ኮማቾች ደግሞ ስለ ፊልሙ አስተያየት ስጡ ሌላ አትቀባጥሩ 😂😂😀😀👌
እግዚአብሔር ይባርክሽ አንድ አንቺን አገኘሁ ስለ ፊልሙ የተናገርሽ እኔ ለራሴ ኮመንት ሳላነብ ማየት አልወድ
የቃልኪዳን ጥበቡ አድናቂነኝ ምርጥብቃት ያላትአርቲስት 😍😍👍👍😗😗
አንደኛ ምርጥና በፍቅር የሚያስጠላ ፊልም ወይኔ ጊዜዬ ተጫወታችሁብኝ የእቃቃ ድራማ የምንሰራው ከዚህ 100 እጥፍ ይበልጣል
መቼም ይህን አርቲቡርቲ ስክሪፕት ፅፈን ነው የሰራነው እንደማትሉን እተማመናለሁ። ድንቁ ተዋናይ ሚካኤል ታምሬ እዚህ ጮሮቃ ውስጥ ገብቶ ሲንቦጫረቅ በማየቴ በጣም አዝኛለሁ። እስቲ ማን ይሙት ይሄ ፊልም ነው?
😃😃😃😃
በfb መዳም በዝህ መዳም ኡኡኡ አሁንስ ስሟም መረረኝ ያረብ ስደቶኞች ልጆችህን በሰላም ኩናፈቁን ቤተሶቻችን ደብልቀን እስከ መቼ ስድት
እነሆ ከዋነኞቹ አንዱ ቅዱሰ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ ትንቢት 13~10
የነገው ቅዱሰ ሚካኤል ከአለታሰበ አደጋ
ከዲያብሎስ ወጥመድ ይሰውራችሁ አሜን
አሜን⤵❤
ድሮ ኮመንት አይቼ ነበር ፊልም የማየው በአሁን ሰአት ስለ መዳም እንጂ ሌላ ስለፊልሙ መኮመት አቁመዋል በራሴ ልሹፈው
kkkķkkkkkkk ewnet new mare
እኔም እንዳንቺዉ አሁን ላይክ አይቼ ነዉ ፊልሙን ማየዉ
U
Ewenet new
መዳም እኮ ስለሆነች ነው የዋይፋዋ ጌታ😃
ይህ የሙሽርዎ አባት ሁሌም ቅን ሠው ፈጣሪውን ፈሪ ሠው ነው የሚሠራቸው ፊልሞች ደሥ ይላሉ በተረፈ ቃልየ ስወድሽኮ ቀጭኑ አጫሹ ልጅ ይመችክ
ውድ የሀገሬ ልጆች እኮአን ለመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ ጥበቃው አይለየን
ማነው እንደኔ ስደት ምርር ያለው
ያረብብብብ ሀገራችንንን ሰላም ያርግልን
ሁላችንም በሀገራችንን የምንሰበስብ ያደርገን
ሚኪ የኔ አይናማ ስወደው😍
One of the best movies I ever watched !!!!
የ#ክርስቶስ ጠብቃ አይልይን አይልያችሁ አሁን እራት እሩዝ እየቅቅልሁ ነው# ለመዳሜ ለመዳም ልጅ ዎች በኃላ አይዋልሁ ማነው አይዙሽ የሚልኝ# በላይክ ብርች የሚልኝ
ayizohs yan konjo
አይዲየ የመእቤቴ ልጅ ayzosh
ወይኔ ቃል በሄድኩበት ሁሉ ያንቺን ፊልም ሆነ የምከታተለዉ በጣም ደዉ የምወድሽ
ሳላየው ኮመንት ልስጥ
እርግጠኛ ነኝ ምርጥ ፊልም ነው ዳይ ወደ እይታ😌😄
እኮ😂🤭
አስቂኝና አዝናኝ ፊልም ነው በጣም ደስ ይላል 😂😅😂 እናመሰግናለን
አረ እስቲ ፊልሙን አይተችሁ ከዛም ለፊልሙ የላችሁን አስተያየት ስጡ የማይሆነዉን የራሰችሁን ችግር አትኮምቱ በጥራቃዎች
ምን የድረጉ ብለሽ ነው ለምናገሩት ስያጡ እኮ ነው በኮሜንት የምፂፉት ስደትን የምያቀው ነው የምያቀው
ክክክክክክክክክ
እምትሰሩት ድራማ እና እምትፅፉት ድርሰት የላችሁም እንዴ ግን ስንት ታሪክ እና ማንነት ባላት ሀገር ላይ እቃቃ የሆነ ድራማ መስራት እውነት ያሳፍራል ነፍስ ያለው እና ትውልድ የሚያንጽ ድራማ ስሩ እስኪ
Alkbacaw mslge
@@Zainab-rq9ul hilo hilo how are you
ይህ የሺ ማርት ዘፈኑ ስሰማ ልቤ ይረበሻል የሀገር ቤትዝታ አገር የመሰለ ነገር ምን አለ ሁላቹም ያገራቹ ያብቃቹ
mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ amen amen
ልክ እንደእኔ ማማዬ
Enem Endezawu negn
@@zelalemmelkamu5699
The
@@doaabadwan4068 ዋው
ቃልዬ አቤት ስወድሽ😍😍😍😍😍😍👍
ብርዱ #እትትትትትትትት
መዳም #እኝኝኝኝኝኝኝ
#ስራው ተከድኖ ይብሰል በተለይ የማድቤት ስራ ኧሯ
ይበልጥ ታገሽ በርቺ እህቴ አይዞሽልኝ ታዲያ አላማሽን ለማሳካት ቶሎም ለማምለጥ ደመወዝሽን አጥብቀሽ ያዥ እሱ ነው መፍትሄው
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ ayzosh berche
Ayezoshe yenye konjo
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ hi
ተመቸሽኝ ያጌሬ ልጅ
እትዬ ትርጓ አሉ ስወዳቹ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
እኔ ኮመንቶች እንዴት እንደምወዳቹ ማርያምን ሁላችሁም በየሀይማኖታቹ ሰላም ፍቅርን ስትሰብኩ እንዴት ደስ እንደምትሉ ይሄንን ፍቅር አያሳጣን
ካነበብኃት ጥሩ ትምህርት አለዉ!!!!! ጓደኛቼ አንብቧት
አንድ ሺህ መስታወቶች
ያንተ ተጽዕኖ እስከ ምን ድረስ ይመስልሃል? አስተሳሰብህ ኑሮህ ላይ፤ ጤንነትህ
ላይ፤ ከሰዎች ጋር ያለህ ግንኙነት ላይ፤ ሃብትህም ላይ፤ ምን ያህል ድርሻ አለው
ብለህ ትገምታለህ ?ብዙዏችን እራሳችን (በተለይም አስተሳሰባችን) የራሳችን
ህይወት ላይ ያለውን ትልቅ ተጽዕኖ አናውቅም። ጥቂቶች ግን ይህንን ሚስጥር
ስለሚያውቁ፤ አስተሳሰባቸውን በመሞረድ አይምሮዋቸው ከተለመደው በላይ
እንዲያገለግላቸው ሲያደርጉ እና ህይወታቸው እንደ ተዓምር ሲቀየር ይታያል። ይህ
አርዕስት ሰፊ ነው…….ለዛሬ አለምን የምናይበትን መነጸር የሚያስቀይረንን ታሪክ
አገኘሁና እንዲህ አሰናዳሁት።
በድሮ ጊዜ አንድ መንደር ውስጥ በመስታወቶች የተሰራ አንድ ዝነኛ ቤት ነበር።
በመንደሩ የሚኖሩ ሁለት ውሾች ወሬውን ይሰሙና ቤቱን ለመጎብኘት
ይጓጓሉ።በመጀመሪያ አንደኛው ውሻ በደስታ ጓግቶ ወደ መንደሩ ሄደ፤ ጭራውን
በደስታ እያወዛወዘ በመስታወት ወደ ተሰራው ቤት ገባ። ቤቱ እንደተባለውም
በሺህ መስታወቶች የተገነባ ነበር። ውሻው በደስታ እያለከለከ፤ ጭራውን በሃሴት
እያስጨፈረ….ሲገባ …ሌሎች አንድ ሺህ ውሾች በደስታ እያለከለኩ፤ እንደሱ
ጭራቸውን እያስጨፈሩ ተቀበሉት። ለደቂቃ በመስታወቱ ከሚመለከቱት ውሾች
ጋር ሲስስቅ እየሳቁ….ሲዘል እየዘለሉ አብረው አሳለፉ…….ወደ ቤቱ ሲመለስም
“በጣም ደስ የሚል ቤት ነው…….ሁሉም በደሰታ የሚጨፍርበት …..አዘውትሬ
መምጣት አለብኝ” ብሎ ለራሱ ቃል ገባ
በሌላ ቀን ሌላኛው ውሻ……በመስታወት የተሰራውን ቤት ሊጎበኝ ወደ መንደሩ
ተጓዘ። ይህኛው ውሻ እንደመጀመሪያው ውሻ ደስተኛ አልነበረም…..ተናካሽ እና
በሆነው ባልሆነው የሚያንባርቅ ነበር። ከመንደሩ ደርሶ ወደ መስታወቱ ቤት
ሲዘለቅም፤ ልክ እንደሱ የተኮሳተሩ አንድ ሺህ ውሾችን በመስታወቱ ውስጥ
ተመለከተ፤ በንዴት ሲጮህ እነሱም ይጮሃሉ…..ሊናከስ ሲሞክር በመስታወቱ
ውስጥ ያሉት ልክ እንደሱ ሊናከሱ ይሞክራሉ….ቤቱን ጥሎ በንዴት ወጣ “ምን
አይነት የአውሬ ቤት ነው ሁለተኛ እዚህ ቤት አልመጣም” ብሎ እያጉረመረመ ወደ
ቤቱ ተመለሰ።
ሁለቱም ውሾች በሺህ መስታወቶች ውስጥ የተመለከቱት የራሳቸውን ምስል
ነው። በመስታወቶቹ ውስጥ የተመለክቱት የራሳቸውን ማንነት እና አመለካከት
ነው። ባህሪያቸው ግን ይለያያል። ባህሪያቸው በመለያየቱ አጋጣሚያቸው ተለያየ፤
በቤቱ የነበራቸው ልምድ ተለያየ፤ አለም እንደ አመለካከታቸው አስተናገደቻቸው
(የመስታወት ቤቱ እንደ ጸባያቸው አይደል የቀበላቸው?)
እኒህ ውሾች የኛ ተምሳሌቶች ናቸው። በሺህ መስታወት የተገነባው ቤት ደግሞ
አሁን እየኖርንባት ያለችው አለም። ህይወት ልክ እንደ መስታወት ናት፤ ስንስቅላት
ትስቅልናለች፤ ስንጮህባት ትጮህብናለች። በዙሪያችን ከምናያቸው ውስጥ ብዙ
ልንለውጣቸው የምንሻው ነገሮች ይኖራሉ። ግን እንዴት መለወጥ ይቻላል?……
መልሱ አይቻልምም ይቻላልም ነው። ከእኛ ውጪ ያለውን ነገር መለወጥ
ባንችልም፤ አመለካከታችንን ከለወጥን ግን ሁሉም ነገር ይለወጣል።
አመለካከታችንን ስንለው፤ በውጪ የምናያቸው ነገሮች ሁሉ መልካቸውን
ይለውጣሉ።
እንደመጀመሪያው ውሻ ደስተኛ መሆን ከቻልን፤ ዙሪያችን በመልካም ነገሮች
ይከበባል። ለሳቃችን ሳቅ ይመለስልናል፤ ለምስጋናችን ምሰጋና ፤ ለአክብሮታችን
አክብሮት፤ ለደግነታችን ደግነት ይመለስልናል (ሁሌም ባይሆን በአባዛኛው፤
ምክንያቱም እዚህ ምድር ላይ ፍጹም የሆነ ነገር ስለሌለ) ። እንደ ሁለተኛው ውሻ
ኑሯችን በፀለምተኝነት የተሞላ ከሆንም፤ እንደዛው። ለንዴታችን ንዴት
ይመለስልናል፤ ለግልምጫችን ግልምጫ፤ ለሃዘናችን ሃዘን፤ ለንቀታችነ ንቀት፤
ለመጥፎ ምኞታችን መጥፎ ምኞት።ህይወት ዘመናዊውን ንግድን እስካሁን
አልለመደችም። የምትገበያየው “በልውውጥ ገበያ ነው” የሰጠናትን ያህል
ትሰጠናለች።
ማንኛውንም ነገር ለመለወጥ ስናስብ መጀመሪያ ከፊታችን በመስታወት ውስጥ
ከምናየው ሰው እንጀምር።
Betam arif temechitognal
Ehe hulum xifeshiw new
መዳሜ እርሜሽ ይርዘም ከቶ የመዳም ሸበካ ባይኖር ምንእንሆን ነበር
kkkk Awo ewnet new gin degmo kezi belaym yigebanal adel ende
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
Lekenesh marey ayezosh yalifali
ፋፊ ዬውደ እኔጃ የመዳም ሸበካ ባይኖር መኖር አልችልም
aminee
A body can die but love never die because love is the most powerful feeling in whole world.
*ቃልየ በጣም ደስ ትይኛለሽ ፈገግታሽ 😘😘😘*
ይህን ፊልም December 21 2018 ነበር ምችት ብሎን ያየነው በተለይ ሚኪ እና ቃል የፊልማችን ስድምቀቶች ናቸውኮ ወላሂ ❤❤❤
የተከበሩት ሁሉ አሉበት ዋው ደስ ሲል
ውይ ተለቀቀዴ እስኪ ፈታ እንበል ኑ የሀገሬ
ልጆች ትንሽ ደብሮኛ ይህ
መዘዘኛ ፍቅር እየያዘኝ ነው መሰለኝ
አዋጅ አዋጅ ሸቃለዎች አድስ ፍልም ተለቋል እኔ የበኩልን ተወጥቻለሁ ሰምታችኋል ዕድሜ ለሸቃለዎች💚💛❤እንደ እኔሸቃለ የሆነ like me
ዜድ ፍቅር Kkkkk ሸቃላዎችናቸውኮ የኔሱን ገብ ከፍ ምያረጉ እድሜ ለኛ ሸቃላዎች
አሪፍ ፊልም ነው ወድጄዋለው ማዳም ምናምን እያላችሁ አትቀባጥሩ
ሚኪንና ቃልየ ሙሉየ ስወዳችሁ።
እኔምለውስለፍልሙአስተያየትስጡእጅስለአትየእትዮቢያእዲህሆነችምንመቀበጣጠርያስፈልጋል
ይሄ ፊልም ጄ ቲቪ ሪሞት እንዳያገኘው ፊልም ብሎ ዝም ሲያናድ ጊዜ ማቃጠሌ
በጣም እንጂ ይሄ አሁን ፊልም ነው በጌታ
ደብሮኝ የድሮ ፊልም ላይ መጣሁ 2016😅
ባቡጂ ወንድሜ እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው
አላየሁትም እንጅ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
Kkkkkkkkkk
ሀገሬ ልገባ ነው like ግጩኝ
ወይኔ በሳቅ ቃልኪዳንየ
Slame gbe mlkamne ygtmehe
Sara Zd fetari beselam ymelsish
@@dalooa_zahra3012 Amen Amen Amen tnxs all
Sara Zd min tiseriyalleshi ezza ? Birru ayibetekittim ezza keza yidebirrishina timeleshaleshi
የቆየ የቆየነው እስከዚም አይነፋም ቃል እና ሚኪ ስላሉ ነው እንጅ ያየሁት
እንደኔ በአረብ ሀገር ኑሮ ሆዴ የባስው አለ እህህህህህ የኔስ ኑሮ በስኒ ፈስ መፍሳት ነው የሆነብኝ
Ayzosh 1 ken yalfln yhon
እይዞን እህት
ቤዛዊተ የማሪያም ልጅ )አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ እህት ባለሽበት ይመችሽ
ሰላም ኢትዮጽያዊያን እግዛብሄር ሃገሬንና ህዝቦቿን ይባርክ ሁላችሁንም እወዳችሁ ኣለሁ
ሆሚካኤል ሆሚካኤል ሊቀ መላክት በሀጥያት እንዳንመት ፍጥነህ ተራዳ አቤቱ እንደበድላችን ስይሆን እንደንተ ቸርነት መህርት አሰጠን
ከየዋቸው ፊልሞች ሁሉ የመጨረሻ የማይመጥን ብዬዋለሁ ለዚያውም በታዋቂ አርቲስቶች ቲሽ አይደለም ፊልም የሰራ ያያችሁ አትመስሉም ። ሙያውንም አዋረዳችሁት , ,አዝናለሁ ....
ኑ ማሮች አብረን እናየዋለን
ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት መተናል ውዴ
Ere menshe new askenachehun eko
እሽ መጣን ማር
@@adisshambel7510 dasi sitey konjooo 💝
samri ye _dengle lij ማሬ አንችም ደስ ትያለሽ አመሰግናለሁ ውድድ
ደስ የሚል ፊልም
ቃል ውውውውድድድ ነው እማደርግሽ በተረፈ ፊልሙ ምንም አይልም በርቱ
Betam des yilal
Thanks ethio actors
ገባ ገባ በሉ ብቻውን የበላ ለብቻው ይሞታል ስለ ፊልሙ እናመሰግናለን የስደት ህይወት በቃችሁ ይበለን
ኢትዮጵያ ኣላህ ጠብቅልን ለዘላለም ትኑርልን።
ምድረ ድንጋይ እራስ ከአረብ አገር የመጡ አሉ ሺሻ ምናምን ይላል እንዴ ይሄ እስቲኪኒ
Betam Yigarmalu Yihe Sibago
ቃልየ የኔ ምርጥ ስወድሽ ከልቤ ነው 💋💋💋💋❤💛💚😘😘
ውድ የተዋህዶልጆች ለመላክትአለቃ ለቅዶስሚካኤል ወረሀዊበአል አደረሰን አደረሳችሁ መላኩ አይለየን
መጨረሻላይ የሸባው ጠቀሳ ከከከከከከ ቃልየ በጣም አሪፍ ነው
መጨረሻው ብቻ ያምራል
በጣም ደሰይላል አቦ ይመቻቹ
ቃል እኮ 1ኛ ነሽ❤
Yagera ljoch eski konjo sra ygtemsh blachu merkugn plz
ምርጥ ፈልም ነው ያላያችሁ እዩት ሚኪ እንዴት እንዳሳከኝ እናትህን እግዚአብሔር ይማራት ስልክ ባንተ ጦለት አል ከው ስላገድህ ነው
Wwww betam konjo new bertu ye hagere lijoch 😍❤️❤️😋
Fek edayihon eski nigarugi yayachuti ba like
thanks አራዶች
ወው ምርጥፊልም
Wow betam des yelal kalye sewedsh
የሜትክ መታሰር ለካ ብዙ ነገር ጠቀመን በፊልም ተበሸበሽን እኮ ሉል
ምርጥ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤እናትትኑርለዘላለም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን
ደስ ይላል
ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ እስኪ ያያችሁ ሹክ በሉኝ ልየው ወይስ ይቅርብኝ???
ወንበር ለመያዝ ነው ጠጋ ጠጋ በሉ ከጅቡቲ
Kkk yaltbelabet new Djbuti
🤣😂🤣😂🤣😂
ክክክ
Tomas Ftwi ክክክክክክክክክ
ያምራል በርቱልን
ቃልዩ ምርጥ የባባየ ሚስት 😘
Wow mecheat eblachu Ethiopia lijoch aref move nice 😘👌
ሀሪፍ ፊልም ነው
Baxaam arif naaw bartubat
".... ህሊና ህሊና እያልኩ ሆዴ ባዶሆኖ ተዋርጄ አውቃለሁ" አሁን ግን........ፈጣሪም ህጉም ላለው ያደላል።" ከፊልሙ የተወሰደ
ደሥ ይላል
Be kerbu artist lehon new esti eske hollywood yasersesh belugn😍😘
This is good but you can find much better if you understand English
አሪፍ ፊልም ነው አስተማሪም ጭምር ይመቻችው
michael tameren yemiwed like gichugn
እንደዉ ምናለ ታዋቂ የተባላቹት አርቲስቶች እንኳ እስክርቢት እየመረጣቹ ብትተዉኑ😏
ምነው ባደረገኝ የደጅሽን አፈር
በረገጥሽኝ ቁጥር ሁሌ እንድንፈራፈር።
ሚያስብል ፍቅር ነው የያዘኝ እስቲ በላይክ እና ኮሜንት አፅናኑኝ ይበልጥ ካዘናችሁልኝ subscribe አድርጉኝ።