በመሃል ቦሌ የተከፈተው ‘ጠላ ቤት’ እያነጋገረ ነው! Ethiopia | Habesha | Eyoha Media
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ย. 2024
- እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha
ሲያምር 🤗🤗🤗 ከዘመናዊ መጠጥ የባህላችን በምንጣእሙ በርቱ መጠጣታቹ ካልቀረ ጠላዉን ጠጡ😌
ጠላዬ ስወድሽ ባህላችን ጠላችን
በሰላም ለሀገርያብቃኝ እመጣለው ጠላዬ❤
ባህላችንን ይመለስልን ጠላቤቶች ይበዙልን
ጠጅቤቶችም አረቄቤትም በጣምደሰሰይላል
ሀገረኛበሀላችን እኮሲያምርበን በተለይ እረኛዬን ድራማ ሀገረኛድባቡን እያሳየነው እኛኢትዮጵያኖች
በሀላችን ኩራታችን
ጥሩ ነበረ ኢትዮጵያዊ ባህል ነው ግን ኢትዮጵያ የራሷ ፊደል አላት የቤቱ ሰም በእንግሊዝኛ ነው ለምን ሰውየው የቤቱ ባለቤት ኢትዮጵያዊ ባይሆንም ከላይ የኛ ከሰረ በእንግሊዝኛ መጠቀመ ይችል ነበር አይ ሀገሬ😭
አረረረረ ባለቤት ተብዬው ኢትዮጵያዊ ነው እንግሊዝ ካማረው እዛው ቢከፍት በተሻለው!!
Selo is Arada language. Amharic
እኔ ምለው ፊደል መፃፍ አልቻላችሁም ወይስ ጠላውንም አሰለጠናችሁትና አማርኛ ጠፍ ያሳዝናል
ውድድድድድድ ሰብስክራይብ 🇪🇹🇪🇹
ጥሩ ነው ጠላ ባህላዊ መጠጣችን ነው ግን ስሙ ቅር ብሎኛል ልክ አይደለም እበሩ ላይ ቆርቆሮ ምልክት ቢኖረው ድንቅ ነው በርቱ
There was korkoro outside, you should check the video again
O I don’t see I am sorry 😢
ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የቤቱ ባለቤት ሀሳቡን አመንጪው 🙏👏🏼👏🏼👏🏼🙏
ለምን ስሙ በአማርኛ አልሆነም አንደባህል መጠጠነቱ ስሙ እይመጥንም
“Selo” Yarada Quanqa new “Tela” malt new 😁
የአዲስ አበቤ ቋንቋ ነው ሴሎ ያራድዬ ቋንቋ ጠላ ማለት ነው😂❤️
ትክክል!!! ስልጣኔ መስሏቸው ይሆን????
Yarada lij kuwanka newu. 🤣🤣🤣
እናንተ የክፍላሀገር ልጆች አትንጣጡ ለቢዝነስ ስም ወሳኝ ነው ባለቤቱ አምኖ ካወጣው ምን አገባችሁ : ሴሎ ቤት ማለት ጠላ ቤት ማለት ነው ::
የገቢምጫችን ጠላ ጠላ የገቢምጫችን ጠላ ጠላ ጠላ የጠላሽ ይጠላ አሳዳጊየ 🥰🥰💃💃💃
Yazenanal Ababal haha Telaye
በእንግሊዘኛ ከሚፃፍ በአማርኛ ጠላ ቤት (ሴሎ) ቢባል ደስ ይል ነበር የጠላ ባለቤቷ ኢትዮጵያ ስትሆን ስሙን በእንግሊዘኛ አይመጥንም
ሀቅ ነው አማርኛ ስለማይችሉ ይሆን????🙈🙈🙈
ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ደህና ወጣቱን የሚያፈዝና የሚያጃጅል መሆነ ኑን እንዳትዘነጉ ለማንኛውም እንኳን ከጫትና ከሺሻ ወደ ጠላ አሸጋገራችሁ መፍዙዝ ለመሆን በርቱ።
ባህላችን እንዳይጠፋ አሪፍ ሀሳብ ነው በዚህ አጋጣሚ የ ገንፎ እና የ አጥሚት ጠላ የ ሀይለስላሴ አገልጋይ የነበሩ የእድሜም የ ሙያም ባለ ፀጋ እኛ ቤት ተቀጥረው የሚገርም ጠላ ነበር የሚያዘጋጁት እና ፕሮሰሱ እረጅም ቢሆንም ግን አንድ ብርጭቆ ፍንትው ብሎ ነበር ሰው የሚሄደው እራስ ምታት የለውም የ ገንፎው የበቆሎ ነጭ ጠላ የአጥሚቱ የገብስ ነው ውስኪ የመሰል ነበር መልኩ እኔም ላአገሬ ካበቃኝ የፀዳ ቤት የምከፍት ይመስለኛል
ገበዝ ለሀገርሽ ያብቃሽ
ሀገሬ ስመጣ እዚህ ጠላ ቤት ለመምጣት ችኮልኩ ጠላ በጣም ነው የምወደው ጥሩ ሀሳብ ነው ወንድሜ እድግ በል ጥሩ ውጤት እመኝልሀለሁ
ውድድድድድድድ. ሰብስክራይብ
ቦሌ ኢትዮጵያ ውስጥ አይደል እንዴ ጠላ ቤት ቢከፍ ብርቅ ነው በመላ ኢትዮጵያ አካባቢ መከፈት አለብት የኢትዮጵያ ብርቅ መጠጥ 💚💛♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍💯
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ 🇪🇹🇪🇹
በጣም ጥሩ ነው የምንላቸውን ፕሮግራም ነው የምናቀርበው እያላችሁ ጠላ ከመቼ ጀምሮ ነው መልካም የሆነው
Metfo yehonewes meche new ?
ውስኪ ይደረግልሽ
@@masreshatrefeofficialtube9203 ለሰካራም ይህ እኮ ምንም ነው
ቦሌ ላይ አያሰክርም አሉ
this is brilliant
ጡሩ ወጣት ላይ እየሰራችሁ ነውለአገር እድገት በጠላ ማደንዘዙ ጠሩ ነው በርቱ
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ደስ ይላል ባህላዊ ነገር ይዛቹ መምጣታቹ
ጥሩ ነገር የምታስተዋውቁ መሰላቹ ምድረ ሰካራም
ባህልነው
እረረረረ ስራ እንዲ ነው መፍጠር አቦ ደስ ሲል ውስኪና ቢራ ጉዷ ፈላ ከሰረች በርቱ ግፉበት በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ብራች ይኑራቹ እረ ያስቀናል ከምር
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሴሎ የሜለው ኢትዮጵያዌ ስም አይደለም ስለዜህ ስሙን ቀይሩትና ማቅረቤያውንም ዋንጫ አድርጉት እንደገና የቦለቄ መመገቤያውንም ሹካውን ትታችሁ የቀንድ ማንኬያና ሹካ ብታዘጋጁ መልካም ነው በተረፈ ቆንጆ ተሞክሩ ነው ኢትዮጵያኖች በራሳችን እንኩራ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
actually its. in addis we used to call tela sello
@@addisethio494 አዎ ሴሎ የአዴስ አበባ ልጆች ናቸው ስሙን የሜጠቀሙበት ግን ያው ጠላ ባህላዌ መጠጥ ስለሆነ ስሙን መርሳት የለበትም ለማለት ነው
@@melatadam9494 I understand sis just to let you know its not foreign name.
ባአራዳ ቋንቋ ሆኖ ነው እንጂ ሴሎ ማለት ጠላ ማለት ነዉ
ለወሬኞች የወሬ መፍለቂያ፣ማፍለቂያ፣የወጣቶች ማደንዘዣ ተገኘላችሁ።
የጁንታው እንዳይሆን በጠላ መርዝ እንዳይጨርሳችሁ ተጠንቀቁ። ግዜው ማስተዋል የሚጠይቅበት ግዜ ነው ። የሀገሬ ሞኞ ዝምብለህ በተቆፈረልህ ገደል አትግባ። በመጀመሪያ ስሙን በዚህ መልክ ለምን አደረጉት?
ስሙ ከባህላችን ጋርአይመጥንም ከማንነታችንጋር በጭራሽ ቢስተካከል እላለሁ የኔአስተያየት ነው...
ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
በጣም የምትደነቅ ሰው ነህ ሀሳብህን በጣም ወደድኩት እደግፈዋለሁ
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Proud of you!!!💚💛❤
ይሄ የጠላ ሥራ አሁን ላለው ትውልድ አይመጥንም ወንድሜ ሀስብህን አልቃወምህም ግን ጥሩ የበለጠ ነገር መፍጠር የመቻል እቅም እንዳለህ ይታየኛል በቡና እን ጫት ደንዘዘውወደጠላ ቤት ከሚመጡ ዳቦና ሻይ ቢመገቡ ይቀላል🙏🏾🇪🇹
ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
I think this is the time to make it real all over the country.....why not in the goal. I know this is the experience in the developed world to developing their own traditions. I should be supported by the scientific community especially fermentation specialists to make it safe for customers.
በርታአሪፊነውየሚሊልክጣሳተጠቀምያምራል
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ 🇪🇹🇪🇹
Am coming for Tela 🥰♥️
የማር ጠላ ትክክለኛ ስሙ "ፍርንዱስ" ነው።
የገብስ፣ የዳጉሳ፣ የጤፍ፣... ሁሉም ጠላ ማር ሊጨመርበት ይችላል። ማር የተጨመረበት ማንኛውም ጠላ "ፍርንዱስ" ይባላል። ስለዚህ በባሕላዊ መጠሪያው ቢሰይመት መልካም ይመስለኛል።
ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጎሽ ወጣቱ እኮ አሁንም ባህላዊ ጠጭ ነው ***የአበሻ አበቄ *** ወጣቱ ጠላን እንዲጠጣ ማበረታታችሁ ገራሚ ነው በሉ ሳንጠጣም ኑሮው አስክሮናል እናተ ደሞ አበረታቱን
ውድድድድድ ሰብስክራይብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በአማርኛ እስካልተፃፈ ድረስ በፍፁም አልቀበለውም፣ አይስማማኝም ቤቱ አልደርስም እስካልተቀየረ ድረስ አራት ነጥብ ። ☝ ☝ ☝👎 👎 👎
ጠላ በጣም ነው የምወደው ከመውደዴ የተነሣ አዲስ አበባ ወጨጫ ማርያም ለንግስ ሥንሄድ ወለቴ. ላይ ጠላቤት ነበር እዚያ ገብቼ በሀይላንድ ይዬ መጥቼ የጠጣሁትን አረሣውም ቦሌማ ቅርቤ ነው በቃ ተጠጣ ከስደት መልሥ
ጠላ ከሆነ በጣም ጥሩ ነው ብቻ ፊልተር እንዳይሆን ብቻ ፍርፍር ቢኖር ጥሩ ነው ፍርፍር ከጠላ ጋር ስለሚሄድ
😃👌🏽👌🏽
ውድድድድድድ ሰብስክራይብ
ቤተክርስቲያን ቢሆንም አትሄዱም ምድረ ሰካራም ለመጥፊያቹ ሲሆን ትሮጣላቹ
ባህላዊ ሆነ አልሆነ መጠጥ መጠጥ ነው ማስከሩ አይቀርም ሱስ ሱስ ነው 🤷♀️
በጣም ጥሩነዉ
(በግእዝ)የበለጠቢሆንአስባችሁታል ወገኖቼ ቦታው ቦሌምስለሆነምን ትላላችሁ?
ስሙ እኮ ከበፊትም ሴሎ ቤት ይባላል ከ20አመት በፊትም የአራዳ ቋንቋ መሰለኝ
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ 🇪🇹
ሰውየው ባለቤት የተባለው ጁንታ ይመስላል ውስጣዊ ኢትዮጵያዊነት አይነበብበትም ጠላ ባህላዊ ነው የአማርኛ ፊደልን ላለመጠቀም ለምን ወሰነ 5 አመት ካሰቡበት?
አይ ጁንታማ ከሆነ በመዳኒት ወጣቱ አለቃ
ለዚህም ታስቦ ይሆናል ባልጠፋ ስራ በዚህ ዘመን ጠላ እናቶቻችን በተውት ዘመን ደምፅ የሌለው መሳሪያ ተዘጋጅቶልሀል የአዲስ አበባ ወጣት ማለቅህ ነው።
ትክክል ነህ
Astemari program. Aydelem tela bet mewal wotatu eza hido min litekem new? Telaam? ,
ትክክለኛው አድራሻውን አሳውቁን።በሰልፍ እንመጣለን።ቴክአዌይም እናደርጋለን።በጣም ጥሩ እይታ ነው።
ጠላ ቦሌ ላይ በመገኘቶ ልዮ ሆና የሚያሰክር ነገር ባህል ሆነ።
ሰላም እንደምን ከረማችሁ የእዮሃ ሚድያ ቤተሰቦች ይቅርታ ያቦርባራው ፣አንደበተ እርተዕ፣ጣፋጭ፣የዋህ ተሻገር ጣሳው ወዴት ጠፋ ??
የትዳር መለኬው ጠላ ነው አሉ ሴቶችዬ ሞያ ተማሩ የዘንድሮ ባል ጠላ ያልቻለች ሴት ጥንክር ብላ ትቅር ብለዋል 😍😍😍😂
🥰🥰🥰
@@BigJ6765 😍😍😍
ጥሩ ነዋ ስካራም ባል ከማግባት ቆሞ ቀሬ መሆን ይሻላል
@@mer2222 😂😂😂😂😂😂
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ 🇪🇹🇪🇹🥰🇪🇹
የማያነጋግርያነጋግርሃል
where is the specific place?
ወይኔ ጠላ እንዴት እንዳማረኝ ስደት ላይ ነኝ ከየት ላግኝ
ጠላ ወረኛ ያረጋል ሲባል ሰምቻለው ተው ይቅርባቹ 😂😂😂😂💚💛❤
ጠላአይደለም፣ብናነውእሺ
ውድድድድድድድ 🇪🇹🇪🇹ሰብስክራይብ
ወቸው ጉድ
ውድድድድድድ ሰብስክራይብ
ለባህል አዝነው አይደለም የአዲስ አበባ ወጣቶች ማፍዘዣ ነው።
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
ሀሳባችሁ ጥሩ ነው ስሙግን አይመጥነውም ሲጀመር የራሳችን ፊደል እያለን ለምን በእንግሊዘኝ ፊደል ተፃፈ ሲቀጥል የባህል ቤት እስከሆነ ድረስ በራሳችን ፊደል መሆን ነበረበት በተረፈ ሌላው ነገር አሪፍ ነው
Way talaya konjooooo nw macham 🔥🔥
አይ ትውልዱን በጠላ ደሞ አጀዝቡት ምናለ ለትውልድ ስራ ብትፈጥሩ እደዚማ የሚያጀዝበው መች አጣ
🤣🤣🤣🤣
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Smart
እግዚአብሔር ሆይ ድረስልን የድንግል ማርያም ልጅ የማይሰማ የለም ያሳዝናል ወጣቱን ለማበላሸት ነው
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ቦሌ የት ነው ?
ለምንድነው ማስክ የምታደርጉት ግን?
ስሙ በአማርኛም ቢፃፍ ጥሩ ነው
በተረፈ በርቱ
Eyoha media አለማፈራችሁ ስንት ቁም ነገር ባስተላለፋችሁበት ቻናል ላይ ጠላ ቤት ?? ለወጣቱ ላብረሪ ነው የሚያስፈልገው :: ደግሞ ባለቤቱ አንገቱ ላይ ክሩን አስሮ ስለ ጠላ ቤቱ በኩራት ይናገራል
ውስኪ ቤት ቢሆን አትቃወሙም ።
@@masreshatrefeofficialtube9203 አልኮል መጠጥ ሁሉም ያው ነው ለነገሩ ቤ/ክ ውስጥስ ይጠጣ የለ
ይሄን ተስፋ የቆረጠ ወጣት በጠላ አጀዝቡት። ይሄ ነው እድገት። አይ ኢትዮ በባህል ሰበብ ገደል ገባሽ
ባህላችን ካልተረሳአ ደስ ይላል
Shame on you, Asazagn Tewlde
ታትካላ ማስተዋወቅ ጀመራቹ ምን ነው መልካም ነገር አስተማሪ ነገር ብታቀረብ
እና ቢራ ያስተዋውቅ
@@gudertube7097 ምንም አይነት ነገር አያሰተዋውቅ ትውልድ የሚያበላሸ
እኔ የሀገር ወደሆነ ነገር እንመለስ የሚለውን ሀሳባቸውን ነው የተረዳሁ
አይዞህ በሚቀጥለው መርቃ ያስተዋውቁልሀል
ውድድድድድድድ. ሰብስክራይብ
በኩባያ ከምትጠጡ በሽክና ለምን አታረጉትም የበለጠ ባህላዊ ያደርገዋል ለየትም ይላል
☝️🇪🇹☝️🤲
በቃ ከተማው ሁሉ በዘመናዊ ጠላ ቤት በጠላቤት ሊሞላ ነው። ልክ እንደ ፍየል ለምኔ። አበሻ አንዱ በቀደደው ቱቦ መፍሰስ ይወዳል።
ወጣቱን ለማበላሸት ታስቦ እንጂ ሊጠቅም አይደለም የመሸታ ጠላ የምጠጡ ሰዎች ሐይምሯችሁ ጋን ስር እንዲቀር ነው ኩላሊታችሁን ታጣላችሁ ።ስራ እንደመስራት ቁጭ ብለህ ልቅላቂ ምጠጥ።
ዳውን ዳውን ድራፍት
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ 🇪🇹
Kebira yha yshalachiwal goshe tetu mirti mela
አሻሮ የሚባለው ነገር ቀረ እንዴ?እንኩሮ
በጣም ቆንጆ ጠላ እየጠፋ ነበር እካን የመለሳችሁት
Ere yihem menoru temesgen new asharo enkuro dero kere
ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አይ ጋዜጠኛ ና ጥያቄ
Zembelachu weri becha tela habesha semu gen lila kotata hula
በሉ እሄንን መርዘኛ መጠጥ አሰዩት ወጠቱ እንደይመር እሄንን እቻለሳ በያ ሜደዉ የንቀለፈ ከሀገር አልፎ ሰኡዲ እያመጡ ሌላ ስራ አይሰሩም እሄንን መርዘቻዉ እያጠመቁ የሰኡዲ ፖሊስ እያንጠለጠለ ወደ እስርቤት ብሎም የሞት ፍርድ እሰጠችዋል
ሰካራም ትውልድ ማፍራት በጣም ያሳፍራል 😒 ጌታ እየሱስ ይድረስላችሁ
ፈስ 😂
@@bosenagashu1673 Jesus loves you
ምነው በየመንደሩ ጫት ቤት ግሮሰሪ ሺሻ ቤት ሲጋራ ሲቸበቸብ የት ነበርሽህ
Genet ke anchi belagni sekaram ale ende kotata arogit
@@corneliatesfaye2989 Jesus loves you
ምን አለ ሌላ ስራ ብትፈጥሩ አተላ የማመጠጥበት ስራ ብላችሁ ከምታመጡ በርግጥ ሻጮቹ እራሳቸውን ለጊዜው ያሻሽላሉ ግን የሀራም ገንዘብ ጥቅም የለውም በዚህ ሰዓት ጠላ ቤት የሚከፍት ወጣቱን ለማበላሸት ወይም መሐይም ሌላ ነገር ለመስራት የማይችል ሰው ነው።
በብዛትትግራይክልልይጠቀማሉጠላበዛነውየሚጠጡት
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ስሙ አብሮ አይሄድም በአማርኛ መሆን አለበት
የአበሻ ነበር የራስን መናቅ ነው ፣በፈረንጅ ስም ስም እየጠራችሁ ወጣቱ በሐሉን እንዳይለቅ ትላላችሁ ሁሌ ማስመሰል ነው፣
መቅደም ያለበት አማርኛው ነው ይስተካከል እጀ ሰባራ እንዳትሆን!!
Yesenefoch mesebsebya
Teyaqochuin mabarer nebere....minyemiluit yemehayim tiyaqenewu....tela temqaqiwain kemesmat YILIQ yemayteyeq tiyaqe...titeyqalech....
አረ ጠላ ጠላ እኔን ያንጠልጥለኝ ጠልቸህ ከሆነ ከፊትህ ይጣለኝ!
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Gazetjwa lez bes nesh
ሰካራም,,,, ጠላም ሁላ
ጫቱስ ጥሩ ነው?
@@የድንግልልጅ-ኈ4በ,,,,ጫት አደንዛዥ እፅ ማለት ነው ። ጫት ጥሩ ነው የሚል ነገር ወጣኝ ?
Ke chati yishalali
Musilem kerebu tiseralachu aydel telam eindeza newi
@@almenaassefa8240 ቀሪቦ የማያሰክር የጉራጌ የባህል መጠጥ ነው ። ቀሪቦ እራሱ የሚያሰክር ከሆን ግን በእስልምና ክልክል ይሆናል ማለት ነው። ማንኛውም የሚያሰክር ነገር በእስልምና እርም ነው ። ጥያቄው ከሚጠጣው ነገር ሳይሆን, ያሰክረል ወይስ አያሰክርም ነው
ነጠ ደሞ ከዘመናዊ ጠላ ቤት ወደ ዘመናዊ ጫት ቤት ትሸጋገራላችሁ
Tela is kind of bear . So do not be that much exited .
Egnaw asanesenew .
Sigeban degemo ,,,
kef kef
Kef kef enbele
Kef kef belu
Bole Demekech belunga
እንዴ ቦታው የት ነው
Wey tela yadenezizegnal l don't like it.
Sawen miyadaneze nagare becha nawe metekafetute baka😥😥😥
Mnen yasedngetal ketent jemto yeshetal: : edwem mesfafat nwe yalbt
Bole menu gare new
Alcohol advertising...
Chat beten medhaniyalm yatfalen tewldun yatfa metfo suse
WwwwBexamDeslal♥♥♥
Semu tela bet mebale alebete
👎👎👎👎👎👎
ሰው ጓዳ ገብቶ ይህን ያህል መጠየቅ ምንድነው
SEKARAM Tiwlid !
Mehayman hulu !!!! KKKKKKK
😥😥ፈስ 🤮
Bete menfezzzzz ,better be sober and play chess😂😂😂🤣🤣🤣😂😂🤣🤣🤣