ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ያወጣት ልጂ መሸለም አለበት እምትሉ👍👍
እኔ እራሴ በግሌ ባገኘው እሸልመዋለሁ
በተለይ መፀዳጃ ውስጡ ገብቶ ያወጣው ስሙ ምስጋና ሊመሰገን ይገባል በአጠቃላይ የእሳት አደጋ ሰራተኞች ጭምር
Tebareku
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦# ሸዋቸቫልሊእር፶፻፲፬@@shewachevallier5014
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ወላጆቿ ቢጨክኑባትም እሱ ግን የፈጠረውን ፍጥረት አይዘንጋም ይክበር ይመስገን።
በጣም
አሜን ሕግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤
በጣም አላህ ምን ይሳነዋል
ሰው ልጅ አጥቶ ይሰቃያል የነዚህ አጂብ ነው
@@ዘ-ታቦር አሜን የእግዚአብሔር ተአምር አየው 😥🤲
ምስጋናው ተዘቅዝቀህ ገብተክ ልጅቱን ያተረፈ ጀግና ፈጣሪ ይባርክህህህህህህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ምስጋና የህፃኗን ሒወት እንዳተረፍከው አንተንም እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው
Betame ❤❤❤❤
Amen 🙏!!!
አሜን 🙏
Yeah yatrfat saw besu seem betara dass yelginal entyaw gen laferd makrab albat saweya ondgiwen setan malt ayglsawem maskal now badbabi
God bless you more👍🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽❤️
ይህች ልጅ ለወደፊት ተአምረኛና ተአምር የምትሰራ ትሆናለች በእውነት፣ እግዚአብሔር ለተአምር ነው ያተረፋት፣ ለቤተሰብዋ አትስጡዋት፣
That was I'm gonna say 👍
ለቤተሰብ አትስጧት😂 እናቷ እኮ ነች ሽንት ቤት የጨመረቻት እንዴት ነው የምታስቢው ቤተሰብ አይባሉም ነፍሰ ገዳዬች ናቸው በህግ ሊጠየቁ ይገባል
@@adman492ሁለት ሚስትም አግብቶ መኖር ሕገወጥ ስለሆነ ፡ በዚህም ወንጀል ሊከሰሱ ይገባል። 😡
@adman492 ምን ለማለት ይግይባችሃል መቼን እንደው በተንኮል ካልተረጎምነው በስተቀር? እኔ ትናንትና ፖሊሱ ሲጠየቅ ለቤተሰቦችዋ ተመልሳ ትሰጣለች ወይስ እንዴት ነው? ያለው ገና አላወቀውም ነው፣ ስለዚህ ያንን ተመርኩዤነው እንደዛ ያልኩት፣of occurs ነብስ በላ ናቸው እንደዛ ስለሆኑ መሰለኝ እንደዛ ያልኩት???? እባካችሁ በቅን እናስብ ወገን፣
ህፃኑዋን ያዳክ ድቅ ሃያል ልዑል እግዚአብሔር ስምህ የተመገነ ይሁን አቤቱ ማረን ይቅር በለን
አሜን ማስተዋሉን ስጠን 😢
አሜን አሜን አሜን
Yegna hager hig betammmm yasazinal wellahi abatuwa tefeto bet new Enat Esrbet huletum metaser alebachew😢😢
amen
አሜንአሜንአሜንፈጣሪይቅርይበለን
ይቺ እናት አደለችም ለወንድ ብላ ይቺ አረመኔ 👹👹👹:: እሳት አደጋ ሰራተኞች ክብር ይገባቸዋል 👏👏👏 ልጅቱዋን እግዚያብሄር እንኩዋን አተረፋት 🙏🙏🙏
ጌታዬ ታርኬን ቀይረው የሚለው መዝሙር ለዚህች ህፃን 😢😢 እሷማ ታሪክ ትሰራለች ወደፊት🙏
💔😢😢🙏🕊😇🕊
😢😢😢
Bwtam 😢😢😢😢
በዚህ ደረጃ ትልቅ ሰብዕና ላለው የኢትዮጵያ እሳት አደጋ ሰራተኛ ቃላት የለኝም የልጅቷ መትረፍ አሰደሰቶኛል ፈጣሪ ደጋግ ሀላፊዎችን ያብዛልን
ይሄ ሰው ሊሸለም ይገባል ጀግና🙏🙏
ምስጋና እናመሰግንሀለን ባልደረቦችህንም እናመሰግናለን🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አው መሸለም አለበት ከልቡ ጀግና ነው
የህፃኗ መጨረሻ ማየት እንፈልጋለን
ይሄ ልጅ ሊሸለም ግድ ነው የእውነት ጀግናነህ
የማይሰማ ጉድ የለም ይኸንን ያሕል ጭካኔ ተዘቅዝቆ ገብቶ ያተረፋት ጀግና በሰይፉ ሾ እንግዳ ሆኖ ክብር ሊሠጠዉ ይገባል እንላለን
በትክክል
ትክክል
እውነትነው
ፈጣሪ ይችን ህፃን ያተረፋት ምናልባትም አድጋ ለሀገሯ ተአምር የምትሰራ ለሰው የምትተርፍ ልትሆን ነው እና እሳትአደጋ ሰራተኞች እናመሠግናለን ይህን ሺዲዮ አስቀምጡ ቢቻል ከፈጠራት በታች በናንተ እርዳታ ስለተረፈች ከቻላችሁ የልጅቷን ጉዳይ ተከታተሉ የናንተ ልጅ ናት ወደፊት ታሪክ የምትሰራ እናት ትሆናለች ❤
ህይወቷን ያተረፍከው ሕፃን አድጋ ትጡርህ ፦ አንተንም እሷንም እግዚሐብሔር ለዚያ ያብቃቹ 🙏🏿.
❤❤❤❤🎉🙏🙏
አሜን❤
ትጡርህ እረ አታስቂን😂😂😂😂
@@peacelove4778why is that funny?
@@muluabera2379 ዘንድሮ መቼም የወንድ ነገረኛ በዝተዋል እኔን ያሳቀኘ ልጅታ ትጡርህ ባለችው ነው በሌላ አይደለም አታነካካ
የአላህ ስራ ድንቅ ነው ❤መፀዳጃ ውስጥ ገብቶ ያወጣት የእውነት በጣም ቅን ሰው ነው ሽልማት ያስፈልገዋል ebs አቅርቡትና እኛም እንርዳው
መሸለም አለበት ይሄ ቅን ልብ ያለዉ ወድማችን አሥባችሁታል ሺትቤትዉስጥ በጪቅላቱ መግባት ማለት ምን ያህል እደሚከብድ😢😢 እድህያለ ሰዉ ያብዛልን 🙏🙏
😢😢😢betam
እውነት ነው መሸለም አለበት
It's part of he's job all the firefighter 🚒 is doing great 👍 They have to involving life and property or the environment .we said tankyou for them
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ጉድጓድ ዉስጥ ገብተህ ህፃን ያወጣኸዉ❤❤❤❤❤ ወንድም ምስጋና::
የኔ እናት ስንት ልጅ የሚፈልጉ ሰዎች እኮ አሉ ምንአለ ለነሱ እንኳን ብትሰጭ 😥😥🇪🇷
ትክክል 😢😢😢
ሳህ
እኮ
ኢትዮጵያ ደግ ሀገር እድሜ ለናንተ ሀገራችን ገብታቹ ምን አባታቹ ይዛቹ እንደመጣቹ እግዚአብሔር ይወቅ።
ሕጻናትን ወደኔ ይመጡ ዘንድ አትከልክሏቸው ያለው የእየሡሥ ክርስቶስ ቃሉ ስለሆነ ፍጥረቱን አድኗታል ስሙ ይባረክ❤
የኔ ወንደም ጀግና ነህ የደግነት ጥግ ነው ያየሁብህ። የድንገተኛ አደጋ ሰራተኞችና ጎረቤቶች እግዚአብሔር ይስጣችሁ።
በጣም ማርያምን ድንገተኛ አደጋዎች ላይ እና ሀኪሞች እግዚአብሔር በታች ታላቅ ምስጋና እና ክብር ይገባቸዋል
የአብ ስራ ድንቅ ናዉ😢😢😢😢 ufffffእናትዬዉ መገረፋ አለባት የምትሉ አላቹ
በአራስ ልጅ የግድያ ሙከራ እና ድርብ ሚስት በመሆን ወንጀሎች ልትከሰስ ይገባል።
Shinti betu wusxt masgabat naw
ቢቻል እሷን ነበር ሽንት ቤቱ ውስጥ መወርወር
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦# ደራርቱ ፲፱፻፷@@derartuali1960
የእሳት አደጋ ሰራተኞችን የሚከፍሉትን ዋጋ ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ሊያውቅ እና ሊገነዘብ ይገባል እሳት አደጋ ከተመሰረተበት አመተ ምህረት ጀምሮ ከዚህ በላይ ዋጋ እና መስዋትነት ከፍሎአል ሊመሰገን እና ሊከበር ይገባል አንዳንድ ግለሰቦች የተቋሙን ስም ለማጥፋት ጥረት ሲያደርጉ ይታያሉ ይሰማሉ እባካችሁ ልቦና ይስጣችሁ ሌሎችም ይህንን ቪድዮ የምታዩ ክብር ለእሳት አደጋ ሰራተኞች በማለት የአገልግሎት ምስጋናችሁን አድርሱ
የእወነት እነዚህ ጀግና ሰራተኞች ብር መከፍል ያሳቸዋል እመቤቴን እፍፍፍፍፍ እኩል ስራ ይባላል 😢😢
But what if you could not afford? You better just say "great salary to them@@GanetGanet-bw9cm
ለህፃኗ ያተረፍ እመቤቴ በህይወትህ ሙሉ ትጠብቅህ።
ይሄ የክርስቶስ ታምራት ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🥰 እግዚአብሔር ዓላማው ትልቅ ነው❤️❤️
ምስጋነው ተባብረን እንሸልመው
በመጀመሪ ያ እድትተርፍ ፈቀደ እግዚአብሔር የይመሰገን ቀጥሎ በአረመኔና በጨካኝ እናት የተጣለችውን ልጅ ለማውጣት በጭንቅላቱ ተደፍቶ ያንን መጥፎ ጠረን በአፍንጫው እያሸተተ በአይኑም እያየ ያወጣት ወንድማችን ና አብረውት የተባበሩ ሁሉ ዘመናቸው ይባረክ
I say thankyou for firefighters 🚒 🚒 thank you 😊 🙏
መጀመር ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በምርጫ የሚሆነን ነገር የለም እረ በፈጣሪ ስራ እየገባን እግዚአብሔር አናሳዝን
ከእናት ከአባት የሚበልጥ የማይሰለች ግሩም ሰለሁላችንም የሚያስበው እግዚአብሔር በድንቅ አድኖ በሕይወት እንድትኖር ያደረጋት አምላክ የላቀ ምሰሰጋና ይገባዋል፣ ተመስገን ተመስገን !!!!!!!!!
ትረፊ ያላት ነብስ የኔ ምስኪን እኔ ልጄ ትንሽዬ እሾክ ሲወጋው እንዴት እንደሚያንገበግበኝ እኮ ምን አይነት ጭካኔ ነው ኡፍፍፍፍ እኔን እኔን ውይይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢 ህፃኗን ለማዳን የተረባረባችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ እድሜአችሁ ይርዘም❤❤❤❤
ወላሂ ለአይን የሚሳሱ ህፀን ልጂ ለዛውም በናት 😢😢😢 እጂ
እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ እማ
የህፃኗን ትንፋሽ ያተረፍክ እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይገባኻል ❤❤❤ ወይኔ ይቺ እንቁ ህፃን ታሪከኛ ናት በስመአብ እንኳን ተረፈች ደስ ይላልደሞ ሁለት ሚስት አንድ ቤት ጉድ ነው
ወንጀል በየአይነቱ የሚፈፅሙ ቤተሰቦች ናቸው።
የሚሰማሁ ሁሉ ጆሮን ጭውው የሚያደርግ እባክህ ጌታ ሆይ ይቅር በለን😢😢😢 የህፃኗን ነፍስ ያተረፍክ ጌታ ክብር እና ምስጋና ላንተ ይሁን🙏 እሳት አደጋ ከልብ እናመሰግናለን ወጣቱ ተባረክ ኡፍፍፍ🙏
ይህን ሰው ምስጋናዉ እግዚአብሔር ስለዚህች ህፃን የከፈልከዉን መስዋእትነት ብድራት አይጥልብህም እኛ እንኳን እንደሰው ደስ ብሎኛል
እግዚአብሄር ክብሩን ሙሉ ይውሠድ አሜን አሜን አሜን ተዘቅዝቆ ያወጣው ልጅ ሣላደንቀው አላልፍም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጥክ
ሁሉ በእርሱ ሆነ የድንግል ማርያም ልጅ ለሀገር የምትጠቅሚ የአምላክሽን ትዕዛዝ የምትጠብቂ አድርጎ ያሳድግሽ የኔ ውድ
ያወጣት ልጅ ጀግና ነክ ሁላቹም ተባረኩ እውነት በጣም ከባድ ነው ምናለ ለሰው ብትሰጥ ስንት ልጅ የሚፈልግ አለ😢
ልጅቶ እንኮንም አተረፋት እሶንም ለማውጣት የተባበሩት ሊመሰገኑ ይገባል በጣም 😢😢😢
ምስጋናውንና ይተቀሩትን የእሳት አደጋ ሰራተኞች የአመቱ ምርጥ ሰዎች ተብለው እንዲሸለሙ የሚፈልግ ላይክን ይጫነኝ እስቲ???❤
አቤት እግዚአብሔር አምላክ ምስጋና ላንተ ይሁን ይህችን ብላቴና ያተረፍካት ልትገለገልባት ልትመሰገንበት ያደረከው ነው ክበር ፈጣሪዬ 🙏🙏🙏
ምርጥ የአመቱ ተሸላሚ ምስጋናው እና አብረውት ያሉት የልጅቷ ስም ምስጋናው ይባል የምትሉ ድምፅ አሰሙ please ፍትህ ለእናቶች እና ህፃናት ግሩም አባት እግዚአብሔር ያሳድጋት እናቷንም ጤናዋን ይመልስላት
ምነው ግን ብዙ አማራጭ ድርጅቶች ግለሰቦች አሉ ኡፍ ወንድሜ መስዋአት ከፍለህ ከጌታ ጋር አዳንካት ዘመናችሁ ይባረክ የእሳት አደጋዎች እናመሰግናለን❤❤😢😢😢😢😢😢
አልሃምዱሊላህ ምንም የማታቅ ህፃን ልጅ በዚልክ ጭካኔ በሞላበት ማሰቃየት በልበላ አጀቷ እኳንም አላህ አተረፈሽ የኔ ትንሽዬ ልጅ
😭😭😭😭😭የአላህ ምን አይነት ጊዜ ደረስን እባክህ ጌታዬ ይቅር በለን እንደኛ ስህተት ሳይሆን እንዳተ እዝነት እዘንልን
አምላኬ ሆይ ስሰማ እራሱ ሰቀጠጠኝ በስላሴ ስም በእውነት የእነዚህ የተረባረቡበት ሰዎች ምስጋና ይጋባቸዋል በተለይ ምስጋና የምባለው ወንድማችን ልሸለም ይገባዋል እራሱን ምስዋት አድርጎ ነው ያዳናት ልጅቷ ስሟ ምስጋና ብትባል ማስታወሻ ናት 🎉
ያአላህ ምን ይባላል ይሄ በሱ ስራ መግባት ይች መሬት ያልዋጠችን ሰማይ ያልተደረመሰብን አላህ ጥሩ ሰዎችን አይቶ ነው ልጅቷን ግን እንሱ ማሳደግ የለባቸውም ወላሂ
ማሳዴግ የለባቸውም
እኔ ልጄ ወልጄ በ 2 ወር አጣኃት ይህው 7 አመት ሆነኝ አልወለድከን ለእንደዝ አይነቱ ይስጣል😢😢😢😢 መዳኒያለም እባክህ ለሚፈልጉ ስዎች አድለን😢😢
አቡየ ግብር መንፈስ ቅዱስ በልጂ ይባርኩሽ
አላህ ይስጥሽ እህቴ
Allah manta manta yasaqifish ayizosh salih farari yisatishal . .yeqoyebishim labogonaw ishi ehite ayzosh
@@delilaalem3914 አሜን
@@nejatmohamedamin9206 አሚን
አቤቱ እንደ ኃጢአታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን 🙏🙏የእናትም ጨካኝ አለ እንዴ ?ኧረ ሰዎች ተው !💔
😢😢😢😢
ያአላህህህህ የእናቲቱ ነገር ምንም ልል አልችልም ምን አይነት ጭካኔ ነው ብቻ አላህ ልባችንን ይመልስልን ሀያሉ ጌታ እሱ የፈጠራትን ነፍስ የማንም ሰው ሀይል እንደማይወስዳት ሀያልነቱን ማሳያ ነው ገብቶ ያወጣት ትልቅ ጀግና ነህ አላህ ይወፍቅህ ሁላችሁንም እናመሰግናለን ህፃኗ የኔ ሚስኪን አላህ ያሳድግሽ😢😢💔
የሰሚት እሳት አደጋ ሰራተኞች ምስጋና ይገባችኋል። Good job. ሆኖም መርካቶ ተፈጠረ ከተባለው ነገር ጋር ምን ያገናኘዋል? እሱን ማንሳትስ ለምን አስፈለገ? ይልቅ ፈስ ያለበት አስመሰላችሁት። ምስጋናው የሰራሀውን ስራ ፈጣሪ ይቁጠርልህ ። መሸለምም ይገባሃል
ያማል ያማል 😢😢😢 የጭካኔ ጥግ ኢትዮጲያን እሳት አደጋ ክብር ይገባችዋል 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🙏🙏🙏. ህፃኗን ያወጣት ጀግና ሊሽለም ይገባል🙏🙏 Thank you Thank you
እኔ ልጄን ይዠ የትም ብን ብዬ እጠፋለሁ እንጂ ልጄን አልገድልም አኡዙቢላህ 😢 ይሄ አባት አንደት ህፃን እፍኖ እንደገደለ ብቻ ሳይሆ የአንድ ቀን ህፃን በደፈረ ሰው ወንጀል የጠየቅ
እናትየዋ ናት እንጅ እሱማ መቼም ሠዉ አይደለም
እኔም ያልኩት ይህንን ነው😢😢😢
መውለድዋ ነው ሚይፈልገው ምክንያቱም እሱ ፍላጎቱ ወሲብ ብቻ ነው ለምክንያት ነው አንደኛ ከሌላ ሚስት አሉ እነዚህ በድብቅ የጀመሩት ህይወት ኑው ያላት ሁሉ እሺ እያለች ነው
ምስጋና የምትባለው ተዘቅዝቀህ ልጅቷን ያወጣኀው ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህን ይባረክ ሁላችሁንም ጌታ ዋጋችሁን ይክፈላቹው
ውይ !!!!!!!!የተባረከ ልጅ ተባረክ ዘርህ ይባረክ
ጌታ ድንቅ ነገር ስላደረገ ክብሩን ይውሰድ ወንድማችን ምስጋና ሌሎችም የእሳት አደጋ ሰራተኞችም ፈጥናችው ደርሳችው ህፃንዋን በህይወት እንድትተርፍ የረዳችው ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ ክብር ይገባቸዋል !!!
ሚድያ ላይ በጣም ብዙ ነገሮችን ሰምተናል እንደዚህ ግን የዘገነነኝ የለም እናት እንዴት ነው በዚህ ልክ የምጨክነው ??ያረቢ ወንጀላችንን ማረን
በጣም የሚደንቅ ተዓምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን ። ምስጋናውም መቼም ስምን መልዓክ ያወጣዋል የተባለው አንተ ላይ ሰርቷል እድሜና ጤና ይስጥህ ። ሌላው በጣም የገረመኝ በባህላችን በአንድ ቤት ሁለት ሚስት የሚባል ትዳር አለ እንዴ ? ሰውየውም ሴቶቹም ጤነኞች አይደሉም🙆♀️
ከአላህ በታች ተባብራችሁ ያተረፋችኋት አላህ እድሜ ጤና ይሰጣችሁ
የማይጥለው እግ / ር ይመስገን አዎን እናት ትረሳ ይሆናል እኔ ግን አረሳሽም ይላል እግ/ር ይህን ህዝብ ያነሳሳ እግ/ር ይመስገን!!!!
እግዚአብሔር ✅
እግዚአብሔር ይመስገን እናትየው የጆአን ማግኘት አለባት ያተረፋካት ልጅ ፈጣሪ ይባርክህ ባጠቃላይ የተባበራችሁ ሁሉ እድሜ ይስጥልን
ትረፊ ያላት ነብስ ትተርፋለች ተባረኩ!!!!!!!
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ስሙ ይባረክበእግዚአብሔር ቸርነት ነው ህፃንዋ የተረፈችው ለሁሉም የእግዚአብሔር ፍርድ ይበልጣል የእሱን ፍርድ እጠብቃለሁ
በነገራችን ላይ የእሳት አደጋወች ከመድረሳቸው በፊት የሚችለውን ነገር ሁሉ ሲሞክር የነበረው የሰፈር ልጅ በጣም ሊመሰገን ይገባል🙏🙏🙏
ባልየዉ የፈለገዉን ይበል ግን እናት እንደት ጨከነች ልጅቷንስ ማን ሊያሳድጋት ነዉ
😢😢😢😢😢 የገረመኝ ይሔ ነው
አበበች ጎበና ህፃናት ማሳደጊያ ተወስዳለች ብለዋል
@@selamawetketema4257የኔም ጥያቄነው ኡፍፍፍፍፍ😢😢
እኔ. ራሱ እሱ. ነው. የገረመኝ. ማሳደግ. ካልቻለች ለድርጅት. አትሰጥም. ሽንት. ቤት ከምትጥላት.
በመጀመሪያ ትረፊ ብሎ ነብሳን ያተረፈው ጌታ ስሙ ይባረክ🙏 ሲቀጥል እራሳችሁን መስዋዕትነት ከፍላችሁ ለደረሳችሁት ጀግኖች በብዙ ተባረኩ!!ግን እናትዬዎ በምን አስችሎሽ ነው? 😢😢አረ ጌታ ሆይ ማስተዋልን ስጠን እህ 😢😢
ህጻናትን የሚጠብቅ መልአክ አለ ❤እግዚአብሔር እንኳን በሕይወት ተገኘች አሁንም እግዚአብሔር ያሳድጋት።ምስጋና ሕይወትን ለተረፋችሁ ሁለ ይሁን። በወሊድ ግዜ ድብርት የሚባል ሴቶችን ያጠቃል ልጅን አልፈልግም ይላሉ። ህክምና ያሰፈልጋታል። ሰውየው ግን በሕግ ይጠይቅ ለዚህ ያበቃት እሱ ነው።
ሴቶች ደራርቦ በማግባትም ተጠያቂ መሆን አለበት።
አንተ እግዚያብሄር ትእግስትህ ብዙ ምህረትህ ብዙ 😭 እግዚያብሄር በምህረትህ አስበን
አላህ ዋክበር😢😢 እነሊላሂ ወነሊላሂ😢😢😢😢 ራእጁን
እፃናን ያተረፈዉ መስጋና እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ያሰብከዉ ሁሉ ይሳካልህ ወድሜ በእዉነት 🙏🙏🙏
ከሰውየው የናትየው ጉድ ነው ዘንድሮ ምን አይሰማ ጆሮ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ወንድሜ እድሜና ጤናውን ያድልህ ከከፍ ሁሉ ልዑልእግዝሐብሔር ይጠብቅህ
በመጀመሬያ ህጻኗን በህይወት ላተረፋችው እግዚሀብሄር እድሜና ጤና ይስጣችው በእውነት የእግዚሀብሄርን ፍጥር ለሽንትቤት የፈረዱባት ፈጣሪ ይፍረድባቸው
አቤቱ መድሃኔኣለም ሆይ ልቦና ስጠን
ህግ ቢኖር ሴትዮዋ ከባድ ቅጣት እርምጃ ሊወሰድባት ይገባል አረመኔ ናት ለህፃን ልጇ ያልሆነች ለማ ትሆናለች በእውነት አብ ይሰብራል ድርጊቷ ቃላት የለም ለሷ የሚበቃ አረመኔ ያንሳል 😢
ሴትዬዋ ብቻ ሳትሆን ባሏም ጭምር
😭😭😭😭
18 አመት ቢፈረድባቸው ፌር ነው
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ የልጆችህ አባት ያድርግህ ሁላችሁም የተረባረባችሁ ሁሉ ተባረኩ ጌታ ሕፃናትን ይጠብቃል ጠበቃት
😭😭😭እዉይ ልጄን እናትየዉ ግን ጨካኝ ናት እግዚኦ
እግዚብሔር ይባርክ ምስጋናዉ ። ድንቅ ነገር ነው ያደረከው መልካምነትህ ሁልጊዜ ከአንተ ጋይሁን። የኔጀግኖ!
ሚዲያ ላይ ቀርቦ ማውራት በጣም ቀላል ነው ትልቁ መፍትሔ በቤተሠብ ላይ ወንጀል የሠራ ሠው ከኣካበቢ ማሃበረሠብ ከማንኛውም ማህበራዊ ኑሮ ከእድር ማግለል ያሥፈልጋል
እግዚአብሔር ይባርክህ ክፍ አይንካህ ያወጣከት ልጅ በእውነት ሁሉም ተሳታፍወች እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ጌታዬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ምን አይነት ጉድ ነው
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ።ወደ ዉስጥም ገብተህ ያወጣሀት እግዚአብሔር አምላክህ ብድራትህን ይክፈልህ።
የእሳት አደጋ አባሎች የሀገር ኩራት ናችሁ ክብር ይገባችኋል የአካባቢውም ሰዎች ተባረኩ በተለይ መጨረሻ ላይ መልክት ያስተላለፍሽው እህታችን አደነኩሽ ❤🎉❤🎉
እግዚአብሔር ይመስገን።ይህን ያደረገው አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው።እእእእእልልልልልልልልልልልልልልል
ጌታ ሆይ ድረስ የእሳት አደጋ ሰራተኞች ከልብ ትመሰገናላቹ በተለይ ልጅቷን ያወጣካት ልጅ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ ጀግና 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ያወጣት እግዚአብሔር ተጠቀመበት ።በእውነት ክብር ፣ምስጋና ይገባዋል
የአላህ ያረቢ ይቅር በለን በኛ ወጀል ልጆቻችንን ጠብቅልን ያረብ ይቅር በለን
እግዚአብሔር ግሩም ታላቅ ሥራዉ ድንቅ ነው ይችን ህንፃ ያዳካት ልዑል እግዚአብሔር ስምህ የተመሰገነ ይሁን እናትና አባቴ ጣሉኝ አንተ ግን አዳከኝ ቅዱስ ዳዊት ይላል ለዝች ህንፃ ነው😢
አቤቱ እንደ ኃጢአታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን
ህፃኗን ያወጣሃት ወጣት ግን ፈጣሪ አምላካችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በልጆች ይባርክህ በጣም ቀና ሰው ነህ
Thanks all the community and fireman's all of you did good job 👏
ምስጋናው እንደስሙ ሊመሰገን ሊሸለም ይገባዋል ❤
😢😢😢😢እኔ የእግዚአብሔር ታምር ነው ሚያስለቅሰኝ ያንድ ቀን ህፃን በዚህ መከራ ያዳነው እፍ
ሁሉንም አግዚአብሔር የባርካችሁ በተለይ ያወጣት ልጅ
የአሏህ እርግማን በወላጅ እናት እና አባት ላይ ይሁን ዘላለም ልጂ ናፍቆሽ ሙች የአሏህ ራህመት ከቤትሽ ይጥፋ 👌☝☝☝
አሜን !!
ህፃኗን ያዳናችሁ ሁሉ ክብር ምስጋና🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
ሱባሀን አለህ
በእውነት ምስጋናው እውነትም ምስጋናው ነህ ትልቅ ትልቅ ምስጋና ይገባሀል፣🎉🎉🎉
ምን አለ እህቴ የሰው ቤት በር ላይ ብታስቀምጫት ካልቻልሽ😢😢 ሽንት ቤት ከምትጥያት😢😢😢
አረልጁግን እሴፉጋር ይቅረብና ይሸለምልን በጣም ጀግናነዉልጁ በእዉነት እግዚአብሔርይስጥህ ድግልማርያም ትጠብቅህ 😍😍😍
ኢናሊላህወኢናኢላሂ ረጅኡን ያረብ ወይኔ ምንአይነት የጭካኔ ጥግ ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው ስሙ የተመሰገነ ይሁን ልጅቷን ለወላጆቿ እንዳትሰጥዋቸው አደራ አሳዳጊ ታገኛለች ወይም ለማሳደጊያ ስጧት
አይ ሞኝንትሽ እህቴ ወንደ ቤሄደኮ ወንደ የመጣል እንዴት ለወንደ ብለሽ አምጥሽ የወልደሻትን ሽንት ቤት ትጥያለሽ?😢 እናትንትን እንዴት እየኖርን እንዳል በንገርንሽ 😢ሁሉም ሲርቅሽ አምጥሽ ብቻ ነወ ክጎንሽ እምትቆመወ ሞኝንትሽ😢😢😢
You guys are a hero 👏 እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈላችሁ🙏
ያወጣት ልጂ መሸለም አለበት እምትሉ👍👍
እኔ እራሴ በግሌ ባገኘው እሸልመዋለሁ
በተለይ መፀዳጃ ውስጡ ገብቶ ያወጣው ስሙ ምስጋና ሊመሰገን ይገባል በአጠቃላይ የእሳት አደጋ ሰራተኞች ጭምር
Tebareku
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
# ሸዋቸቫልሊእር፶፻፲፬
@@shewachevallier5014
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ወላጆቿ ቢጨክኑባትም እሱ ግን የፈጠረውን ፍጥረት አይዘንጋም ይክበር ይመስገን።
በጣም
አሜን ሕግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤
በጣም አላህ ምን ይሳነዋል
ሰው ልጅ አጥቶ ይሰቃያል የነዚህ አጂብ ነው
@@ዘ-ታቦር አሜን የእግዚአብሔር ተአምር አየው 😥🤲
ምስጋናው ተዘቅዝቀህ ገብተክ ልጅቱን ያተረፈ ጀግና ፈጣሪ ይባርክህህህህህህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ምስጋና የህፃኗን ሒወት እንዳተረፍከው አንተንም እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው
Betame ❤❤❤❤
Amen 🙏!!!
አሜን 🙏
Yeah yatrfat saw besu seem betara dass yelginal entyaw gen laferd makrab albat saweya ondgiwen setan malt ayglsawem maskal now badbabi
God bless you more👍🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽❤️
ይህች ልጅ ለወደፊት ተአምረኛና ተአምር የምትሰራ ትሆናለች በእውነት፣ እግዚአብሔር ለተአምር ነው ያተረፋት፣ ለቤተሰብዋ አትስጡዋት፣
That was I'm gonna say 👍
ለቤተሰብ አትስጧት😂 እናቷ እኮ ነች ሽንት ቤት የጨመረቻት እንዴት ነው የምታስቢው ቤተሰብ አይባሉም ነፍሰ ገዳዬች ናቸው በህግ ሊጠየቁ ይገባል
@@adman492
ሁለት ሚስትም አግብቶ መኖር ሕገወጥ ስለሆነ ፡ በዚህም ወንጀል ሊከሰሱ ይገባል። 😡
@adman492 ምን ለማለት ይግይባችሃል መቼን እንደው በተንኮል ካልተረጎምነው በስተቀር? እኔ ትናንትና ፖሊሱ ሲጠየቅ ለቤተሰቦችዋ ተመልሳ ትሰጣለች ወይስ እንዴት ነው? ያለው ገና አላወቀውም ነው፣ ስለዚህ ያንን ተመርኩዤነው እንደዛ ያልኩት፣of occurs ነብስ በላ ናቸው እንደዛ ስለሆኑ መሰለኝ እንደዛ ያልኩት???? እባካችሁ በቅን እናስብ ወገን፣
ህፃኑዋን ያዳክ ድቅ ሃያል ልዑል እግዚአብሔር ስምህ የተመገነ ይሁን አቤቱ ማረን ይቅር በለን
አሜን ማስተዋሉን ስጠን 😢
አሜን አሜን አሜን
Yegna hager hig betammmm yasazinal wellahi abatuwa tefeto bet new Enat Esrbet huletum metaser alebachew😢😢
amen
አሜንአሜንአሜንፈጣሪይቅርይበለን
ይቺ እናት አደለችም ለወንድ ብላ ይቺ አረመኔ 👹👹👹:: እሳት አደጋ ሰራተኞች ክብር ይገባቸዋል 👏👏👏 ልጅቱዋን እግዚያብሄር እንኩዋን አተረፋት 🙏🙏🙏
ጌታዬ ታርኬን ቀይረው የሚለው መዝሙር ለዚህች ህፃን 😢😢 እሷማ ታሪክ ትሰራለች ወደፊት🙏
💔😢😢🙏🕊😇🕊
😢😢😢
Bwtam 😢😢😢😢
በጣም
በዚህ ደረጃ ትልቅ ሰብዕና ላለው የኢትዮጵያ እሳት አደጋ ሰራተኛ ቃላት የለኝም የልጅቷ መትረፍ አሰደሰቶኛል ፈጣሪ ደጋግ ሀላፊዎችን ያብዛልን
ይሄ ሰው ሊሸለም ይገባል ጀግና🙏🙏
ምስጋና እናመሰግንሀለን ባልደረቦችህንም እናመሰግናለን🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አው መሸለም አለበት ከልቡ ጀግና ነው
የህፃኗ መጨረሻ ማየት እንፈልጋለን
ይሄ ልጅ ሊሸለም ግድ ነው የእውነት ጀግናነህ
የማይሰማ ጉድ የለም ይኸንን ያሕል ጭካኔ ተዘቅዝቆ ገብቶ ያተረፋት ጀግና በሰይፉ ሾ እንግዳ ሆኖ ክብር ሊሠጠዉ ይገባል እንላለን
በትክክል
ትክክል
እውነትነው
በትክክል
ፈጣሪ ይችን ህፃን ያተረፋት ምናልባትም አድጋ ለሀገሯ ተአምር የምትሰራ ለሰው የምትተርፍ ልትሆን ነው እና እሳትአደጋ ሰራተኞች እናመሠግናለን ይህን ሺዲዮ አስቀምጡ ቢቻል ከፈጠራት በታች በናንተ እርዳታ ስለተረፈች ከቻላችሁ የልጅቷን ጉዳይ ተከታተሉ የናንተ ልጅ ናት ወደፊት ታሪክ የምትሰራ እናት ትሆናለች ❤
ህይወቷን ያተረፍከው ሕፃን አድጋ ትጡርህ ፦ አንተንም እሷንም እግዚሐብሔር ለዚያ ያብቃቹ 🙏🏿.
❤❤❤❤🎉🙏🙏
አሜን❤
ትጡርህ እረ አታስቂን😂😂😂😂
@@peacelove4778why is that funny?
@@muluabera2379 ዘንድሮ መቼም የወንድ ነገረኛ በዝተዋል እኔን ያሳቀኘ ልጅታ ትጡርህ ባለችው ነው በሌላ አይደለም አታነካካ
የአላህ ስራ ድንቅ ነው ❤
መፀዳጃ ውስጥ ገብቶ ያወጣት የእውነት በጣም ቅን ሰው ነው ሽልማት ያስፈልገዋል ebs አቅርቡትና እኛም እንርዳው
መሸለም አለበት ይሄ ቅን ልብ ያለዉ ወድማችን አሥባችሁታል ሺትቤትዉስጥ በጪቅላቱ መግባት ማለት ምን ያህል እደሚከብድ😢😢 እድህያለ ሰዉ ያብዛልን 🙏🙏
😢😢😢betam
እውነት ነው መሸለም አለበት
It's part of he's job all the firefighter 🚒 is doing great 👍
They have to involving life and property or the environment .we said tankyou for them
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ጉድጓድ ዉስጥ ገብተህ ህፃን ያወጣኸዉ❤❤❤❤❤ ወንድም ምስጋና::
የኔ እናት ስንት ልጅ የሚፈልጉ ሰዎች እኮ አሉ ምንአለ ለነሱ እንኳን ብትሰጭ 😥😥🇪🇷
ትክክል 😢😢😢
ሳህ
እኮ
በጣም
ኢትዮጵያ ደግ ሀገር እድሜ ለናንተ ሀገራችን ገብታቹ ምን አባታቹ ይዛቹ እንደመጣቹ እግዚአብሔር ይወቅ።
ሕጻናትን ወደኔ ይመጡ ዘንድ አትከልክሏቸው ያለው የእየሡሥ ክርስቶስ ቃሉ ስለሆነ ፍጥረቱን አድኗታል ስሙ ይባረክ❤
የኔ ወንደም ጀግና ነህ የደግነት ጥግ ነው ያየሁብህ። የድንገተኛ አደጋ ሰራተኞችና ጎረቤቶች እግዚአብሔር ይስጣችሁ።
በጣም ማርያምን ድንገተኛ አደጋዎች ላይ እና ሀኪሞች እግዚአብሔር በታች ታላቅ ምስጋና እና ክብር ይገባቸዋል
የአብ ስራ ድንቅ ናዉ😢😢😢😢 ufffffእናትዬዉ መገረፋ አለባት የምትሉ አላቹ
በአራስ ልጅ የግድያ ሙከራ እና ድርብ ሚስት በመሆን ወንጀሎች ልትከሰስ ይገባል።
Shinti betu wusxt masgabat naw
ቢቻል እሷን ነበር ሽንት ቤቱ ውስጥ መወርወር
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
# ደራርቱ ፲፱፻፷
@@derartuali1960
የእሳት አደጋ ሰራተኞችን የሚከፍሉትን ዋጋ ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ሊያውቅ እና ሊገነዘብ ይገባል እሳት አደጋ ከተመሰረተበት አመተ ምህረት ጀምሮ ከዚህ በላይ ዋጋ እና መስዋትነት ከፍሎአል ሊመሰገን እና ሊከበር ይገባል አንዳንድ ግለሰቦች የተቋሙን ስም ለማጥፋት ጥረት ሲያደርጉ ይታያሉ ይሰማሉ እባካችሁ ልቦና ይስጣችሁ ሌሎችም ይህንን ቪድዮ የምታዩ ክብር ለእሳት አደጋ ሰራተኞች በማለት የአገልግሎት ምስጋናችሁን አድርሱ
የእወነት እነዚህ ጀግና ሰራተኞች ብር መከፍል ያሳቸዋል እመቤቴን እፍፍፍፍፍ እኩል ስራ ይባላል 😢😢
But what if you could not afford?
You better just say "great salary to them@@GanetGanet-bw9cm
ለህፃኗ ያተረፍ እመቤቴ በህይወትህ ሙሉ ትጠብቅህ።
ይሄ የክርስቶስ ታምራት ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🥰 እግዚአብሔር ዓላማው ትልቅ ነው❤️❤️
ምስጋነው ተባብረን እንሸልመው
በመጀመሪ ያ እድትተርፍ ፈቀደ እግዚአብሔር የይመሰገን ቀጥሎ በአረመኔና በጨካኝ እናት የተጣለችውን ልጅ ለማውጣት በጭንቅላቱ ተደፍቶ ያንን መጥፎ ጠረን በአፍንጫው እያሸተተ በአይኑም እያየ ያወጣት ወንድማችን ና አብረውት የተባበሩ ሁሉ ዘመናቸው ይባረክ
I say thankyou for firefighters 🚒
🚒 thank you 😊 🙏
መጀመር ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በምርጫ የሚሆነን ነገር የለም እረ በፈጣሪ ስራ እየገባን እግዚአብሔር አናሳዝን
ከእናት ከአባት የሚበልጥ የማይሰለች ግሩም ሰለሁላችንም የሚያስበው እግዚአብሔር በድንቅ አድኖ በሕይወት እንድትኖር ያደረጋት አምላክ የላቀ ምሰሰጋና ይገባዋል፣ ተመስገን ተመስገን !!!!!!!!!
ትረፊ ያላት ነብስ የኔ ምስኪን እኔ ልጄ ትንሽዬ እሾክ ሲወጋው እንዴት እንደሚያንገበግበኝ እኮ ምን አይነት ጭካኔ ነው ኡፍፍፍፍ እኔን እኔን ውይይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢 ህፃኗን ለማዳን የተረባረባችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ እድሜአችሁ ይርዘም❤❤❤❤
ወላሂ ለአይን የሚሳሱ ህፀን ልጂ ለዛውም በናት 😢😢😢 እጂ
እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ እማ
የህፃኗን ትንፋሽ ያተረፍክ እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይገባኻል ❤❤❤ ወይኔ ይቺ እንቁ ህፃን ታሪከኛ ናት በስመአብ እንኳን ተረፈች ደስ ይላል
ደሞ ሁለት ሚስት አንድ ቤት ጉድ ነው
ወንጀል በየአይነቱ የሚፈፅሙ ቤተሰቦች ናቸው።
የሚሰማሁ ሁሉ ጆሮን ጭውው የሚያደርግ እባክህ ጌታ ሆይ ይቅር በለን😢😢😢 የህፃኗን ነፍስ ያተረፍክ ጌታ ክብር እና ምስጋና ላንተ ይሁን🙏 እሳት አደጋ ከልብ እናመሰግናለን ወጣቱ ተባረክ ኡፍፍፍ🙏
ይህን ሰው ምስጋናዉ እግዚአብሔር ስለዚህች ህፃን የከፈልከዉን መስዋእትነት ብድራት አይጥልብህም እኛ እንኳን እንደሰው ደስ ብሎኛል
እግዚአብሄር ክብሩን ሙሉ ይውሠድ አሜን አሜን አሜን ተዘቅዝቆ ያወጣው ልጅ ሣላደንቀው አላልፍም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጥክ
ሁሉ በእርሱ ሆነ የድንግል ማርያም ልጅ ለሀገር የምትጠቅሚ የአምላክሽን ትዕዛዝ የምትጠብቂ አድርጎ ያሳድግሽ የኔ ውድ
ያወጣት ልጅ ጀግና ነክ ሁላቹም ተባረኩ እውነት በጣም ከባድ ነው ምናለ ለሰው ብትሰጥ ስንት ልጅ የሚፈልግ አለ😢
ልጅቶ እንኮንም አተረፋት እሶንም ለማውጣት የተባበሩት ሊመሰገኑ ይገባል በጣም 😢😢😢
ምስጋናውንና ይተቀሩትን የእሳት አደጋ ሰራተኞች የአመቱ ምርጥ ሰዎች ተብለው እንዲሸለሙ የሚፈልግ ላይክን ይጫነኝ እስቲ???❤
አቤት እግዚአብሔር አምላክ ምስጋና ላንተ ይሁን ይህችን ብላቴና ያተረፍካት ልትገለገልባት ልትመሰገንበት ያደረከው ነው ክበር ፈጣሪዬ 🙏🙏🙏
ምርጥ የአመቱ ተሸላሚ ምስጋናው እና አብረውት ያሉት የልጅቷ ስም ምስጋናው ይባል የምትሉ ድምፅ አሰሙ please ፍትህ ለእናቶች እና ህፃናት ግሩም አባት እግዚአብሔር ያሳድጋት እናቷንም ጤናዋን ይመልስላት
ምነው ግን ብዙ አማራጭ ድርጅቶች ግለሰቦች አሉ ኡፍ ወንድሜ መስዋአት ከፍለህ ከጌታ ጋር አዳንካት ዘመናችሁ ይባረክ የእሳት አደጋዎች እናመሰግናለን❤❤😢😢😢😢😢😢
አልሃምዱሊላህ ምንም የማታቅ ህፃን ልጅ በዚልክ ጭካኔ በሞላበት ማሰቃየት በልበላ አጀቷ እኳንም አላህ አተረፈሽ የኔ ትንሽዬ ልጅ
😭😭😭😭😭የአላህ ምን አይነት ጊዜ ደረስን እባክህ ጌታዬ ይቅር በለን እንደኛ ስህተት ሳይሆን እንዳተ እዝነት እዘንልን
አምላኬ ሆይ ስሰማ እራሱ ሰቀጠጠኝ በስላሴ ስም በእውነት የእነዚህ የተረባረቡበት ሰዎች ምስጋና ይጋባቸዋል በተለይ ምስጋና የምባለው ወንድማችን ልሸለም ይገባዋል እራሱን ምስዋት አድርጎ ነው ያዳናት ልጅቷ ስሟ ምስጋና ብትባል ማስታወሻ ናት 🎉
ያአላህ ምን ይባላል ይሄ በሱ ስራ መግባት ይች መሬት ያልዋጠችን ሰማይ ያልተደረመሰብን አላህ ጥሩ ሰዎችን አይቶ ነው ልጅቷን ግን እንሱ ማሳደግ የለባቸውም ወላሂ
ሳህ
ማሳዴግ የለባቸውም
እኔ ልጄ ወልጄ በ 2 ወር አጣኃት ይህው 7 አመት ሆነኝ አልወለድከን ለእንደዝ አይነቱ ይስጣል😢😢😢😢 መዳኒያለም እባክህ ለሚፈልጉ ስዎች አድለን😢😢
አቡየ ግብር መንፈስ ቅዱስ በልጂ ይባርኩሽ
አላህ ይስጥሽ እህቴ
Allah manta manta yasaqifish ayizosh salih farari yisatishal . .yeqoyebishim labogonaw ishi ehite ayzosh
@@delilaalem3914 አሜን
@@nejatmohamedamin9206 አሚን
አቤቱ እንደ ኃጢአታችን ሳይሆን
እንደ ቸርነትህ ማረን 🙏🙏
የእናትም ጨካኝ አለ እንዴ ?ኧረ ሰዎች ተው !💔
😢😢😢😢
ያአላህህህህ የእናቲቱ ነገር ምንም ልል አልችልም ምን አይነት ጭካኔ ነው ብቻ አላህ ልባችንን ይመልስልን ሀያሉ ጌታ እሱ የፈጠራትን ነፍስ የማንም ሰው ሀይል እንደማይወስዳት ሀያልነቱን ማሳያ ነው ገብቶ ያወጣት ትልቅ ጀግና ነህ አላህ ይወፍቅህ ሁላችሁንም እናመሰግናለን ህፃኗ የኔ ሚስኪን አላህ ያሳድግሽ😢😢💔
የሰሚት እሳት አደጋ ሰራተኞች ምስጋና ይገባችኋል። Good job. ሆኖም መርካቶ ተፈጠረ ከተባለው ነገር ጋር ምን ያገናኘዋል? እሱን ማንሳትስ ለምን አስፈለገ? ይልቅ ፈስ ያለበት አስመሰላችሁት። ምስጋናው የሰራሀውን ስራ ፈጣሪ ይቁጠርልህ ። መሸለምም ይገባሃል
ያማል ያማል 😢😢😢 የጭካኔ ጥግ ኢትዮጲያን እሳት አደጋ ክብር ይገባችዋል 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🙏🙏🙏. ህፃኗን ያወጣት ጀግና ሊሽለም ይገባል🙏🙏 Thank you Thank you
እኔ ልጄን ይዠ የትም ብን ብዬ እጠፋለሁ እንጂ ልጄን አልገድልም አኡዙቢላህ 😢 ይሄ አባት አንደት ህፃን እፍኖ እንደገደለ ብቻ ሳይሆ የአንድ
ቀን ህፃን በደፈረ ሰው ወንጀል የጠየቅ
እናትየዋ ናት እንጅ እሱማ መቼም ሠዉ አይደለም
እኔም ያልኩት ይህንን ነው😢😢😢
መውለድዋ ነው ሚይፈልገው ምክንያቱም እሱ ፍላጎቱ ወሲብ ብቻ ነው ለምክንያት ነው አንደኛ ከሌላ ሚስት አሉ እነዚህ በድብቅ የጀመሩት ህይወት ኑው ያላት ሁሉ እሺ እያለች ነው
ምስጋና የምትባለው ተዘቅዝቀህ ልጅቷን ያወጣኀው ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህን ይባረክ ሁላችሁንም ጌታ ዋጋችሁን ይክፈላቹው
ውይ !!!!!!!!የተባረከ ልጅ ተባረክ ዘርህ ይባረክ
ጌታ ድንቅ ነገር ስላደረገ ክብሩን ይውሰድ ወንድማችን ምስጋና ሌሎችም የእሳት አደጋ ሰራተኞችም ፈጥናችው ደርሳችው ህፃንዋን በህይወት እንድትተርፍ የረዳችው ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ ክብር ይገባቸዋል !!!
ሚድያ ላይ በጣም ብዙ ነገሮችን ሰምተናል እንደዚህ ግን የዘገነነኝ የለም እናት እንዴት ነው በዚህ ልክ የምጨክነው ??
ያረቢ ወንጀላችንን ማረን
በጣም የሚደንቅ ተዓምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን ። ምስጋናውም መቼም ስምን መልዓክ ያወጣዋል የተባለው አንተ ላይ ሰርቷል እድሜና ጤና ይስጥህ ። ሌላው በጣም የገረመኝ በባህላችን በአንድ ቤት ሁለት ሚስት የሚባል ትዳር አለ እንዴ ? ሰውየውም ሴቶቹም ጤነኞች አይደሉም🙆♀️
ከአላህ በታች ተባብራችሁ ያተረፋችኋት አላህ እድሜ ጤና ይሰጣችሁ
የማይጥለው እግ / ር ይመስገን አዎን እናት ትረሳ ይሆናል እኔ ግን አረሳሽም ይላል እግ/ር ይህን ህዝብ ያነሳሳ እግ/ር ይመስገን!!!!
እግዚአብሔር ✅
እግዚአብሔር ይመስገን እናትየው የጆአን ማግኘት አለባት ያተረፋካት ልጅ ፈጣሪ ይባርክህ ባጠቃላይ የተባበራችሁ ሁሉ እድሜ ይስጥልን
ትረፊ ያላት ነብስ ትተርፋለች ተባረኩ!!!!!!!
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ስሙ ይባረክ
በእግዚአብሔር ቸርነት ነው ህፃንዋ የተረፈችው
ለሁሉም የእግዚአብሔር ፍርድ ይበልጣል የእሱን ፍርድ እጠብቃለሁ
በነገራችን ላይ የእሳት አደጋወች ከመድረሳቸው በፊት የሚችለውን ነገር ሁሉ ሲሞክር የነበረው የሰፈር ልጅ በጣም ሊመሰገን ይገባል🙏🙏🙏
ባልየዉ የፈለገዉን ይበል ግን እናት እንደት ጨከነች
ልጅቷንስ ማን ሊያሳድጋት ነዉ
😢😢😢😢😢 የገረመኝ ይሔ ነው
አበበች ጎበና ህፃናት ማሳደጊያ ተወስዳለች ብለዋል
@@selamawetketema4257የኔም ጥያቄነው ኡፍፍፍፍፍ😢😢
እኔ. ራሱ እሱ. ነው. የገረመኝ. ማሳደግ. ካልቻለች ለድርጅት. አትሰጥም. ሽንት. ቤት ከምትጥላት.
በመጀመሪያ ትረፊ ብሎ ነብሳን ያተረፈው ጌታ ስሙ ይባረክ🙏 ሲቀጥል እራሳችሁን መስዋዕትነት ከፍላችሁ ለደረሳችሁት ጀግኖች በብዙ ተባረኩ!!
ግን እናትዬዎ በምን አስችሎሽ ነው? 😢😢
አረ ጌታ ሆይ ማስተዋልን ስጠን እህ 😢😢
ህጻናትን የሚጠብቅ መልአክ አለ ❤እግዚአብሔር እንኳን በሕይወት ተገኘች አሁንም እግዚአብሔር ያሳድጋት።ምስጋና ሕይወትን ለተረፋችሁ ሁለ ይሁን። በወሊድ ግዜ ድብርት የሚባል ሴቶችን ያጠቃል ልጅን አልፈልግም ይላሉ። ህክምና ያሰፈልጋታል። ሰውየው ግን በሕግ ይጠይቅ ለዚህ ያበቃት እሱ ነው።
ሴቶች ደራርቦ በማግባትም ተጠያቂ መሆን አለበት።
አንተ እግዚያብሄር ትእግስትህ ብዙ ምህረትህ ብዙ 😭 እግዚያብሄር በምህረትህ አስበን
አላህ ዋክበር😢😢 እነሊላሂ ወነሊላሂ😢😢😢😢 ራእጁን
እፃናን ያተረፈዉ መስጋና እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ያሰብከዉ ሁሉ ይሳካልህ ወድሜ በእዉነት 🙏🙏🙏
ከሰውየው የናትየው ጉድ ነው ዘንድሮ ምን አይሰማ ጆሮ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ወንድሜ እድሜና ጤናውን ያድልህ ከከፍ ሁሉ ልዑልእግዝሐብሔር ይጠብቅህ
በመጀመሬያ ህጻኗን በህይወት ላተረፋችው እግዚሀብሄር እድሜና ጤና ይስጣችው በእውነት የእግዚሀብሄርን ፍጥር ለሽንትቤት የፈረዱባት ፈጣሪ ይፍረድባቸው
አቤቱ መድሃኔኣለም ሆይ ልቦና ስጠን
ህግ ቢኖር ሴትዮዋ ከባድ ቅጣት እርምጃ ሊወሰድባት ይገባል አረመኔ ናት ለህፃን ልጇ ያልሆነች ለማ ትሆናለች በእውነት አብ ይሰብራል ድርጊቷ ቃላት የለም ለሷ የሚበቃ አረመኔ ያንሳል 😢
ሴትዬዋ ብቻ ሳትሆን ባሏም ጭምር
😭😭😭😭
18 አመት ቢፈረድባቸው ፌር ነው
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ የልጆችህ አባት ያድርግህ ሁላችሁም የተረባረባችሁ ሁሉ ተባረኩ ጌታ ሕፃናትን ይጠብቃል ጠበቃት
😭😭😭እዉይ ልጄን እናትየዉ ግን ጨካኝ ናት እግዚኦ
እግዚብሔር ይባርክ ምስጋናዉ ። ድንቅ ነገር ነው ያደረከው መልካምነትህ ሁልጊዜ ከአንተ ጋይሁን። የኔጀግኖ!
ሚዲያ ላይ ቀርቦ ማውራት በጣም ቀላል ነው ትልቁ መፍትሔ በቤተሠብ ላይ ወንጀል የሠራ ሠው ከኣካበቢ ማሃበረሠብ ከማንኛውም ማህበራዊ ኑሮ ከእድር ማግለል ያሥፈልጋል
እግዚአብሔር ይባርክህ ክፍ አይንካህ ያወጣከት ልጅ በእውነት ሁሉም ተሳታፍወች እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ጌታዬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ምን አይነት ጉድ ነው
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ።ወደ ዉስጥም ገብተህ ያወጣሀት እግዚአብሔር አምላክህ ብድራትህን ይክፈልህ።
የእሳት አደጋ አባሎች የሀገር ኩራት ናችሁ ክብር ይገባችኋል የአካባቢውም ሰዎች ተባረኩ በተለይ መጨረሻ ላይ መልክት ያስተላለፍሽው እህታችን አደነኩሽ ❤🎉❤🎉
እግዚአብሔር ይመስገን።ይህን ያደረገው አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው።እእእእእልልልልልልልልልልልልልልል
ጌታ ሆይ ድረስ የእሳት አደጋ ሰራተኞች ከልብ ትመሰገናላቹ በተለይ ልጅቷን ያወጣካት ልጅ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ ጀግና 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ያወጣት እግዚአብሔር ተጠቀመበት ።በእውነት ክብር ፣ምስጋና ይገባዋል
የአላህ ያረቢ ይቅር በለን በኛ ወጀል ልጆቻችንን ጠብቅልን ያረብ ይቅር በለን
እግዚአብሔር ግሩም ታላቅ ሥራዉ ድንቅ ነው ይችን ህንፃ ያዳካት ልዑል እግዚአብሔር ስምህ የተመሰገነ ይሁን እናትና አባቴ ጣሉኝ አንተ ግን አዳከኝ ቅዱስ ዳዊት ይላል ለዝች ህንፃ ነው😢
አቤቱ እንደ ኃጢአታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን
ህፃኗን ያወጣሃት ወጣት ግን ፈጣሪ አምላካችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በልጆች ይባርክህ በጣም ቀና ሰው ነህ
Thanks all the community and fireman's all of you did good job 👏
ምስጋናው እንደስሙ ሊመሰገን ሊሸለም ይገባዋል ❤
😢😢😢😢እኔ የእግዚአብሔር ታምር ነው ሚያስለቅሰኝ ያንድ ቀን ህፃን በዚህ መከራ ያዳነው እፍ
ሁሉንም አግዚአብሔር የባርካችሁ በተለይ ያወጣት ልጅ
የአሏህ እርግማን በወላጅ እናት እና አባት ላይ ይሁን ዘላለም ልጂ ናፍቆሽ ሙች የአሏህ ራህመት ከቤትሽ ይጥፋ 👌☝☝☝
አሜን !!
ህፃኗን ያዳናችሁ ሁሉ ክብር ምስጋና🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
ሱባሀን አለህ
በእውነት ምስጋናው እውነትም ምስጋናው ነህ ትልቅ ትልቅ ምስጋና ይገባሀል፣🎉🎉🎉
ምን አለ እህቴ የሰው ቤት በር ላይ ብታስቀምጫት ካልቻልሽ😢😢 ሽንት ቤት ከምትጥያት😢😢😢
አረልጁግን እሴፉጋር ይቅረብና ይሸለምልን በጣም ጀግናነዉልጁ በእዉነት እግዚአብሔርይስጥህ ድግልማርያም ትጠብቅህ 😍😍😍
ኢናሊላህወኢናኢላሂ ረጅኡን ያረብ ወይኔ ምንአይነት የጭካኔ ጥግ ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው ስሙ የተመሰገነ ይሁን ልጅቷን ለወላጆቿ እንዳትሰጥዋቸው አደራ አሳዳጊ ታገኛለች ወይም ለማሳደጊያ ስጧት
አይ ሞኝንትሽ እህቴ ወንደ ቤሄደኮ ወንደ የመጣል እንዴት ለወንደ ብለሽ አምጥሽ የወልደሻትን ሽንት ቤት ትጥያለሽ?😢 እናትንትን እንዴት እየኖርን እንዳል በንገርንሽ 😢ሁሉም ሲርቅሽ አምጥሽ ብቻ ነወ ክጎንሽ እምትቆመወ ሞኝንትሽ😢😢😢
You guys are a hero 👏
እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈላችሁ🙏