Of course, I will definitely go for it! It's proudly made in Ethiopia and represents the finest taste of the country. There's absolutely nothing to be ashamed of ❤❤❤!
jahnny tela malet le sheger lege demu new egnam yalesu esum yalegna bado new ende hum megeley tela ena dena metet sem eye terak atawedaderem ezbe edale 100% tela new yemilew😍😍😍😍😍😍🥰
Bakela besenafich Betam nebere yemiwedew. Omg! I will Go to that house just for the bakela senafich. Yetefaw lij gin segete new. Endezihu sew for aytefam Ina mekrmevha lay ayteregim belew. Kes bilo Bemalung ga fun Sheger adirgo zor bilo sayasgogir yideregal enji endezih betam sigtina new. Astemirew please
ጃኒ ምርጥ ሰው ምን የቀረህ ነገር አለ 😅
ምንም ሴት ብቻ የቀረዉ 🤓🤓🤓😎😎😎
ገና መቼ😂
@@habeshavines3561እንዴ የምናገረው እንውቅ ይህን ትንሽ ልጅ እንደዚህ ዓይነት ቃል አንጠቅም ።
@@kalkal1691ትንሽ ልጅ አላለችም ማሙሽ ሰለሆነ አይደል ጠላ የሚጠጣው
@@melatasrat7030ሜላትዬ እረ ተይ እንተሳስብ jahnny ልጅ ነው
ጠላ መጠጣት በጃኒ አልተጀመረ ነዳው ወደ ቤቱ እያንደረደረ ይልሀል አባቴ 😂😂😂
ክክክክክክ😅😅😅😅😅
😂😅😅😅
Jany you are honest and disciplined! keep it up.
ጠላ በብዙዎች የሚወደድ አና በጉጉት የሚጠጣ ባህላዊ መጠጣችን ነዉ ማንም ሰዉ የመጀመርያው ለሆነው ነገር ሁሉ አዲስ እና እንብዛም አድናቆት አይኖረዉም ለዛ ነዉ ብዙ ያልተመቻችሁ። እንደዛም ቢሆን እንኩዋን እንደ professional እና ሀገርና ባህሉን እንደሚወድ ሰዉ አመዛዝናችሁ እንዲሁም በደንብ አገናዝባችሁ አስተያየት ስጡ እንጂ ለማጣጣል እና ለመተቸት አትቸኩሉ ሲሆን ሲሆን በ western ባህል ጭልጥ ብሎ የጠፋዉን ወጣት ወደሀገሩ እና ወደማንነቱ መመለስ እንጂ ጭራሽም እንዲ ጠፋ ባታረጉት መልካም ነዉ።
በጣም ተገቢ የሆነ አስተያየት ነው።
ጠላ menak ayfekedm batetam its Ethiopian cultural drink❤
Of course, I will definitely go for it! It's proudly made in Ethiopia and represents the finest taste of the country. There's absolutely nothing to be ashamed of ❤❤❤!
ስታምሩ ❤ ወንድሞች ይመቻችሁ ጠላ ደግሞ ምርጥ ነው እኔ በጣም ነው የምወድው ግን 12 አመቴ ከገኘሁ አሁን በቅርቡ እጠጣለሁ አገር ስመጣ❤❤
Me too pure authentic Ethiopian drink ❤
Ager bet stmech edatreshgn plz atatashaleku
😂😂😂እዴ ጃኒ ጠላ ትጠጣለህ የምር ጎበዝ ግን አማረኝ የምር ውይይይ የበቆሎ ከጠጣችሁ ታዝላችሁ ነው የምገቡት የገብስ ጠጡ ይመቻችሁ ❤❤❤❤
😂😂😂😀😀😀😀ታዝላቹ❤
ለእናተ አይደለም ለእኛ ቆንጆ ነው ቦታው ጠላ አገራችን ቢራ ነው ወጣት ሳይበዛ እቤት የተጠመቀ አንድ ብርጭቆ ምንም አይልም ጠላ ቀለም ፊልተር ብና ከለር ነው ነጭ ጠላም አለ እናመሰግናለን ልጆች ታምራላቹ
💚💛❤️👍
አንድ ብርጭቆ ብለው መስሎኝ ሱሰኛ ሚሆኑት😧
የት ነው ግን ቦታው
ጆን በቃ አንተ ወተት ቤት ዙር ገና የናትህ ልጅ ነህ ወንድሜ
Ere Jannie, yet sefer new tela betu? Bakela with senafich I love it. And I missed it.
ጃኒ ምርጥ ልጅ ትመቸኛለህ ግን ከትህትና ጋ ሳትቀየም አንድ ነገር ልንገርህ የዋሀ ግልፅ ነህ ግን አንዳንዴ ትህትና ወይም እንደት ላስረዳህ እኛ እንቀዳዋለን ሲልህ እረ ይቅዳው ስትል ልጁ ስራው ቢሆንም ያው የኑሮ ጉዳይ እንጅ ልጁ እንደናንተው ወጣት ነው መዝናናት የሚያምረው ጉዋደኞችህም አንዳንዴ ሲሳቀቁ አያለሁ አቃለሁ አንተ የስራ ሰው ስለሆንክ ውጭ ስለኖርክ ነው ግን አንዳንዴ አይተህ እለፍ
ዋጋውን ምርጥ ያራዳ ልጅ ❤
Where Did You Get Plumpy Nut Bro!!!!!
ብራዘር በጣም ይቅርታ አድርግልኝ እና በየቀኑ እንደ አየር ከምትምገው ኮካ እና ፔፕሲ ጠላ ሚዛን ይደፋል ጠላን አትናቅ ስለማይጣፍጥ ነው?..በአለም አደገኛው መጠጥ ኮካ እና ጣፋጭ መጠጦች እንደሆኑ አንተም ታውቃለህ
jahnny tela malet le sheger lege demu new egnam yalesu esum yalegna bado new ende hum megeley tela ena dena metet sem eye terak atawedaderem ezbe edale 100% tela new yemilew😍😍😍😍😍😍🥰
ወይኔ በጣም ነው ጠላ የምወድ.....❤❤❤
Tela bilachihu atasibut! Minim mastawkiya ayasfeligewun! Kirarina atela bet nw! Rasachihun zik aderegachihu! Ahun hiduna kimesut eskie??
ወይኔ እንዴት ደስ እንደሚል ጠላ እኮ የኛ ባዕላዊ መጠጥ ነው
ጠላ እና ጠጅ የኢትዮጲያ ቢራ እና ዉስኪ እንደ ማለት ነዉ
ችግሩ እኛ ኢትዮጲያን ፈረንጅ እዉቅና እንዲሰጥልን እፈልጋለን
ጠጅ እና ጠላ እረጅም እድሜ ይስጥልን
Jahny....ስራወችህ በጣም ነው ምወድልህ ....ዛሬ ግን በጣም ነው ያናደድከኝ ጠላ ካልወደድክ ጠላ ቀምሰህ ስለማታውቅ ነው ብየ ልረዳህ ችላለው.....ግን ይሄ ኢትዮጵያ ነው ኦድዮንሶችህም ኢትዮጵያን ነን....እና ንቀት አይሆንብህም በዚ ደረጃ ማንቋሸሽና ማናናቅ....ይሄ እኮ የእኛ ኢትዮጵያን በጣም ተወዳጅ ባህለዊ መጠጣችን ነው......ብቻ በጣም ነው ያሳዘንከን ....ማርያምን ይቅርታ መጠየቅ አለብህ!!
Respect our culture man ,it is just beverages.low alcohol less than beer
Jahnny Chat with Jesus ስለተባለው App ንገረን
በለዉ እዉነትም ዘመናዊ ጠላቤት አስቀናችሁኝ❤❤❤❤
ሴሎ ማለት ራሱ ጠላ ማለት ነው ትንሽ ደስ ያላለኝ ጠላን ማናናቅህ ነው በርግጥ በኢትዮጵያዊ ባህል አለማደግህ ነው
ጃኒ ማን መልካም ሰው ነክ እስኪ ከብረን እንስራ
Jahnny ma man i loved ur delivery vlogs very much but now when u come to ethiopia loved ur vlogs even more bruh 👏 👏 👏
Abatu Abacoma betam wudi migib new bedenb arga aserari set kalech ke diro belay new
ጠላ በጣም ነው ምወደው እና NASTY stlew tesemagn
ጃኒ አስቀናችሁኝ !!! አቤት እኔ ጠላ ስወድ አብረን ብንገባ እንዴት እንደሚጠጣ አሳያችሁ ነበርርርርር
ጠላምከር ቤተክርስቴን እኮን አትከለክልም እሁድ ሰበቴይባለል በኛገር እጠጥለን
የትኛዋ ቤተክርስቲያን ናት ስካርን ምትፈቅደው ግን
የጃኒን ቪዲዮዎች ሳይ አሜሪካን የማቃትና እና አሁን ቫኬሽን ያለው የሚመስለኝ ነገርስ😅
የኢትዮጵያ ባህል መጠጥማ ማወቅም ማሳወቅም አለባችሁ ቢቻል ሌ ላ ግዜ በእግልዘኛም ማስተዋቅ አለብ ምንም መጥፋ ነገር የለውም ሞክራችሁ ማወቅ አለባችሁ ❤❤❤
እንዴት የንደሚያምር ጠላ ቤቱ እንታም አዝናናችውን እናመሰግናለን
ጠላ አረንጓዴ ? ምን
የፈረንጅ ነገር ቢሆን ቢመርም ጥሩ ነው እያልክ ትልስ ነበር እሄንን ግን ያስጠላል ለምን ትላለህ ቢያንስ ለሚጠጡት ሰዎች ክብር ይኑርህ የጠላው ክብር ካንተ100/ ፐርሰንት ይበልጣል
አረቄ ቤት ደሞ ሂዱ አረቄ መጣት በኔ አልተጀመረ ነዳኝ ወደ ቤተ እያንደረደረ እንድትሉ ጃኒየ ይመችህ እስቲ ወደ ገጠር ሂዱ
ጃኒ ጠላ ሲጠጣ መፈላሰፍ ጀመረ 😂😂 አዳብቴሽን part😂
Wow it looks so good.
አየ ጃኒ እኔ ሴቷ ባገኜው አለቀውም ጠላ ጣላየ ጠላዋ 😢 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እንዴት ነው ጠላ የሚያስጠላው 😮
Jahnny your mom is watching 😂😂
Where is the location please
ጃኒ ምን ይባላል መሰለህ ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል ይላል ያገሬ ሰው
Bro What are you doing?
ጠላ ጠላ የት ነው በጣም ነው የምወደው አስጎመጃችሁኝ😮
ar jahnny asekes bro 22 amte nw setiyi tensh mode ayinefam bro ande hulet chemrbet
ዳጣ መጫወቻ 🤣
ጠላ ባህላዊ መጠጥ ነው እስኪ ሞክሩት ትወዱታላችሁ😄ቦሌም ተጀመረ? በዘመናዊ መልክ👍
Bakela besenafich Betam nebere yemiwedew. Omg! I will Go to that house just for the bakela senafich. Yetefaw lij gin segete new. Endezihu sew for aytefam Ina mekrmevha lay ayteregim belew. Kes bilo Bemalung ga fun Sheger adirgo zor bilo sayasgogir yideregal enji endezih betam sigtina new. Astemirew please
ፀጃኒዬ እንኳን በሳላም መጣህ
አሚሪካ ኑሮ ያልኮራ ድንቅ የኢት ዮ ልጅ አበሳ
ምን ያኮራል ብርቅ ነውዴ አሜሪካ አታውቂም መሰል እናቴ
@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ መጀመሪያ ለነገር አቼኩይ ለማለት የፈለኩት አሜሪካ ኖርኩ ብለው የሚኩራኑ በሀገራቼው የሚያፍሩ ስቶች አሉ ያንች ቢጤ ይመስለኛል ለነገር የመጣሽ ይመስላል
ማላታይን ነው የቀራችሁ
Enjoy it proudly brother its our cultutal drink eko
I miss ጠላ ❤
ጂኒ ድቅ ኢትዮጵያዊ
ጉበዝ ያገርክን ባህል ማያተክ
🥰🥰🥰🥰
JANNY mndn nw guwadegnochyhn masiqeyem lay teknehbetal ar aregagawu yawurabet tib
የጎጃም ነዉ ወይስ የአዲስ አበባ ነዉ
ያ ቀጫጫው አይበላም ምርጥ ምግብ ነው
መስተፋቅር ጠላ አሪፍ ነው
እረ ጃንአችን ይመችክ❤❤😂
አቢቹ ምርጥ አበሻ ነው ይሜው
በጣም ይገርማል በቆሎ ባቄላ በቆልት መለየት አቃታቹህ ጉድ ነው። ያሳዝናል ውጭ ያደጉ ልጆች ይበልጡአቸዋል።
ወይኔ የስናፍጭ ነገር ሞቴ ነው አይይይይ ❤
አቡጁ ትመቸኛለች ምርጥዬ
jo pls bucha wede usa mehadebeten menged menged felege he is ur rly bsf
Ljochun kfugna aslemdh gud dathon kenazrit adiss abeba eyemetu daytetulh 😂😂😂😂😂 jahnnye You are the first, I love you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
7:54 What 😂 እረ አይን 😂 ኢቺ ጠላ ሰራች 😂😂😂
Tekoer betam yegebisu yeshalachihu Nebr
Hagarachin eko maryamin kawti nachi yimachachu bro❤❤❤
ለናተ የበቆሎው ይሻላችሁ ነበር ፊሊተር አዛችው ያጦጦዛል
Wow tela mrt new aa behon
ጠላ አለ 😂😂😂 አለ ወይ ጠላ
ምርጥ ጠላ አጎጎህኝ
Love tela, especially my mom’s 😂
Celo የሚባለዉ ጠላ ቤት አረቄ አለዉ መሰረኝ ገና እንደቀመስኩት ነዉ የጨለልኩት። ትንሽ ቤት እያለች ነበር የማዉቃት አሁን ለካ ሌላ አለም ዉስጥ ገብታለች ጠላ ቤቷ
Abcewe merxe ya Amhara lgi new.....
አንድ የቀረክ ነገር ቢኖር ሀሪፍ ቡና መቅመስ ነው እኔ አንድ ቡና ልጠቁምክ ያጪ ኮፊ ሰፈሩ 24 ከላንሴት ሆስፒታል ከታች በግራ በኩል ቀጣይ ቪዲዮ???
ምግብ ችግር የለውም የፈለከውን ብላ መጠጥግን አትጠጣም አትቅረፅም ሙሥሊምነኝ በርግጥ ለናተ ጠላ አንደኖርማልነው ግን ክልክልነው በሀይማኖት ደረጃ በተረፈ ከጎደኞችህ ጋር የምታሣልፈው ጊዜደሥይላል አብሽር
jahnny lemin adisu resort atimetam halala kela ezawu negn asigobegnhalewu ena park ale chebera parkm enayalen
ልጁ ግን አዉቆ ነው ጠላው በጣም ጥሞታል 😂ቺርስ ይመቻቺሁ
You are amazing ❤
betm ኗ መውደው emenganzege
orjenal tela kefelegachw nu lasayachew sijemer endezi aynet bota yemishet tela ayrebam jahnny
እና መብረቅ ጠጥተህ ፣ እራስ ምታት ሲያንሰው ነው ።
ጠላዬ
ye anten video saye hule endesakuy 😅🤣😂😊😆😃😀🤣🤣🤣 maryamen
ቀጣይ ደሞ አረቂ ቤት ይሁን
ኤጭ ምግብ ካልተመቸህ መተው እንጂ ምግብ ያስጠላል አይባልም
Lijoch selemiketelugn nw hope u understand
@@jahnnyVLOGS tenesh alakebedachum ere lash
Please put the address
ኣገሬን ኣስታወሳችሁኝ ጆኒየ ጠላ መጠታት ችግር የለውም
ጃኒ ጠላሽኝ ቀምቅሚ አቦ።ይመቻቹ
አረ ጋይስ በጣም አካበዳቹ። ተፈራራቹ ፣ቀበጣቹ...respecting ur culture is the key
Ere ante keyat naki dukatu
😂😂😂😂
የአአ ልጆች ገና ብዙ ነገር ያስተምሩሀል...ተጠንቀቅ
ጃኒ የቀረክ አረቄቤት እሱኑም አሳየን
ወይኔ ይሄን ጠላ ባገኘው ሁለት ደቂቃ አይፈጅብኝም😊😊😮😮😮
location
jahnny bro timechegnaleh aba gin arif art serche endiseth please contact adrgegn
Jonny please pray befor the drink or food.
በደንብ ልያችሁና ኮመንት እሰጣለሁ አረ ጃኒ የምር ፈታ በሉ
ኧረረረረ ይሄ ጠላ ፍልስፍና አበዛባችሁ😂😂😂😂😂