መሀል ቦሌ ላይ ጠላ ቤት😋

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • This is the official channel of former Etv entertainment programs host Beshatu Toleariyam. We have a pleasure to invite u to subscribe and becomes our family. we will work tirelessly to fulfill ur entertainment need. This official entertainment focused you tube channel will reach you with Amharic and oromifa languages. hope we will see you there.

ความคิดเห็น • 285

  • @wientatesfay7069
    @wientatesfay7069 3 ปีที่แล้ว +77

    ታድላቹ ጠላ ብትጠጡ ፤ ሬስቶራት ብትሄዱ ልብስ ብትለብሱ ጣእም እና ትርጉም አለው በጣም ደስተኞች ናቸው ። በሰለጠነ አገር ውስጥ እየኖርን ሳቅ እና ደስታ ረስተነዋል💔

    • @azebabebe6985
      @azebabebe6985 3 ปีที่แล้ว +5

      እግዚአብሔር ሁሉን ያስተካክልልን አይዞሽ እህቴ 😘😘😘

    • @wientatesfay7069
      @wientatesfay7069 3 ปีที่แล้ว +2

      @@azebabebe6985 thank you my dear🙏one love❤️

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 3 ปีที่แล้ว +3

      You make me cry 😢

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 3 ปีที่แล้ว +4

      Hulum be ager new

    • @jerisalemgetu7271
      @jerisalemgetu7271 3 ปีที่แล้ว +4

      ውዴአይዞሸ አምላክአለ ብቻሰላም ሁኙ ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @frehiwotbefekadu8792
    @frehiwotbefekadu8792 3 ปีที่แล้ว +8

    Beshatu you are open mind for everyone. God bless you and your family.

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 3 ปีที่แล้ว +17

    በሼ ጏደኛሽ ደስ ትላለች
    እግዚአብሔር ፍቅር ይስጠን
    መግባባትን መደጋገፍን
    እግዚአብሔር ይስጠን
    ኢትዮጵያን ከን ህዝቧ
    እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    • @azebabebe6985
      @azebabebe6985 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን 😘😘😘

  • @user-ow7fh3jz2p
    @user-ow7fh3jz2p 3 ปีที่แล้ว +18

    በጣም የወደድኩት ትዩብ ለምን መስላችሁ ግልፅፅ ያሉ ምንም ነገራቸው ፌክ ያልሆነ በጣም እናመሰግናለን

  • @myloveethiopiatube5614
    @myloveethiopiatube5614 3 ปีที่แล้ว +8

    ይመቻቹ ጠላ ማ የ ሀበሻ የቢራ ግኝት ነው👌 💚💛❤ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ጥላቶቻችንን ከ ሀገራችን ውልቅ አድርጎ ያውጣልን!!

  • @newflowergetu8958
    @newflowergetu8958 3 ปีที่แล้ว +5

    We have everything in Ethiopia Lovely people with their genuine traditional the way of living. I like it. God Bless Ethiopia and her childrens.

    • @salemyoutube656
      @salemyoutube656 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውድድድድ እህቴ በቅነንት

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum 3 ปีที่แล้ว +7

    ይኸ ደስ ይላል። የባህሉን በዘመናዊ ማሳደግ ያለብን ልምድ ነው

  • @simretfaye6133
    @simretfaye6133 3 ปีที่แล้ว +8

    ጓደኛሽ በጣም ደስ ትላለች የሆነ ታለንት ያላት ትመስላለች ድምፅዋ ደሞ ያምራል ።ቆንጆ ነበር።

  • @amimiawol6938
    @amimiawol6938 3 ปีที่แล้ว +5

    አይ ጠልዬ በአንድ ጣሳ አይናቹ ሁሉ ተቀዬረ እኮ 😂😂😂 l love u ጠላዬ

  • @user-bi2xd4zj1y
    @user-bi2xd4zj1y 3 ปีที่แล้ว +15

    ይሄ ቀረፃ ከፆም በፊት ነወይ በይ በሼ😳 ጠላዬ ጠሉካ ከተለያየን ሁለት አመታችን 😥 በጠላ ላይ ቡና

  • @kidist6498
    @kidist6498 3 ปีที่แล้ว +14

    እሄን የሚያክል መስቀል አንገትሽ ላይ አድርገሽ ምናለ ብትፆሚ በዚ በተከበረው የፆም ወር ባለፈው በገና አሁን ደሞ ዶሮ ብትቀርጹት እንኳን ተመልካቾችን አክብራቹ ብትለቁት

    • @tsegisolomon3188
      @tsegisolomon3188 3 ปีที่แล้ว +8

      አንዳንድ ሰው ይገርመኛል የምትፃመው ላንቺ ነው እንዴ ለምን በሰው መብት ትገቢያለሽ የራስሽን ፁሚ

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 3 ปีที่แล้ว +2

      አንቺ የእግዚአብሔርን ቦታ ይዘሽ ሰው ላይ ከምትፈርጂው በለ ጾዋሚዋ የእሱዋ አለመጾም በምኑ ይገዝፋል ?
      ፈራጅ እና ጿሚ ሆነሽ ግን መስቀል እና አርማ ለይተሽ እንኩዋን አታውቂም !
      ያደረገችው ጌታችን መድሓኒታችን አምላካችን የተሰቀለበት ዙፋኑ መስቀል ሳይሆን የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ንጉስ አክናሆስ የንግስና ምልክት ወይም አርማው ነው !
      ቀዳማዊ ንጉስ ኃይለ ስላሴ የንግስና ምልክታቸው ጫፉ ላይ መስቀል ያለበት ዘንግ ላይ የሀገረ ኢትዮጵያን መለያ ባንዴራ በአንድ እግሩ የተሸከመ አንበሳ እንደሆነው ማለት ነው!
      የንኩስ አክናሁስ 'ቶ' ምልክት አርማው ትርጉሙ በጣም ከባድ እና ጥልቅ ሲሆን ዘመኑም በብሉይ ክዳን ዘመን ነበር።
      የንጉሰ ኃይለ ስላሴም ምልክት ትርጉም ጥልቅ እና መንፈሰዊ ሆኖ የብሉይንም የአዲስ ኪዳንንም አጣምሮ የያዘ ነው ዘመኑ በአዲስ ሊዳን ዘመን።
      እደግመዋለሁ 'ቶ' መስቀል ሳይሆን የንግስና ምልክት፣ ማህተም፣ መለዮ......
      ሰማይና ምድርን በቃሉ የፈጠረውን የእግዚአብሔርን መስቀል ከአንገቱ በጥሶ እየጣለ የምድር ገዢውን ንጉስ አክናሆስን የንግስና ምልክት አንገቱ ላይ ሰቅሎ ክርስትያን ነኝ ከሚለው ህዝብ በላይ ፍጹም ክርስትያን ነኝ ብሎ ምልክቱን መስቀል ነው እያለ ራሱንም ሌላውንም ሊያስተምር ዳር ላይ ቋሚው ህዝብ በዛ አስፈራ!
      ማንበብ ፣ መጠየቅ ሙሉ ያደርጋል
      እናንብብ, እንጠይቅ, እንጠንቀቅ።

    • @zenagech447
      @zenagech447 3 ปีที่แล้ว

      ህኡኦ አረ የኛ ሀገር ሰው ምን ይሻላችዋል ምን አገባሺ በነሱ ሂዎት

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 3 ปีที่แล้ว

      @@user-cd9bt9bn9k አመሰግናለሁ

  • @ethiofriendship4909
    @ethiofriendship4909 3 ปีที่แล้ว +7

    Nardos does not joke with her food! She killed it!@ much appreciation from Canada

    • @nardosbogale2278
      @nardosbogale2278 3 ปีที่แล้ว +2

      😂

    • @ethiopiahagerie2679
      @ethiopiahagerie2679 3 ปีที่แล้ว

      ሽፍታ ሲነበብ ጠብቆ ነዉ ስላላ ሌላ ትርጉም ነዉ ያለው

  • @almazethio4434
    @almazethio4434 3 ปีที่แล้ว +7

    በሽየ በጣምነው እኮ እምታምሪው ውፍረትም እድህ ያምራል ጎደኛሽ ደሞ በጣም ነው ደስ እምትለው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹

  • @Entertainment-iu5wk
    @Entertainment-iu5wk 3 ปีที่แล้ว +8

    በሻቱዬ ዩቲዩብን ተቆጣጥረሽዋል ግን ሚዲያም ላይ ነይልን ✌💚💛❤

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 3 ปีที่แล้ว +1

    እረ ጠላየየየየ እኔ እንደ ገድ ነው የምወደው
    በስማም ግጥም አንደኛ
    ያሙናል ያሙናል ፣
    ተመችቶኛል ይመቻችሁ
    ጠላ ጠጭ ይሉናል ።

  • @mhaymanot1290
    @mhaymanot1290 3 ปีที่แล้ว +3

    Abet dess stlu, I am Eritrean and have never been to Ethiopia, but when I see like this I feel, would like to visit your country one day. One thing though please make peace with each other, stop killing each other in Tigray, Oromia, Amhara, Afar , Benshangul........ God bless you all

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson 3 ปีที่แล้ว +1

    Woyne Telaye😥...I missed you a lot😔

  • @samrawitgizachew8159
    @samrawitgizachew8159 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ ትናንትና ወደ ሃያት ሆስፒታል ስሄድ ሽፍታ የሚለውን እያየው በስሙ ተገርሜ ምንድነው እያልኩ ነበር መልሱን ስላገኘሁ በጣም ደስ ብሎኛል ሸፍቼማ ጠላዬን እጠጣለሁ ናርዲና በሻቱዬ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 ปีที่แล้ว +1

    እህትሽ ነች ጓደኛሽ በጣም ነው የምትመሳሰሉት 😘💚💛❤ ደግሞ ቤቱ ሲያምር 💚💛❤

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +12

    በሻቱ እስፖር ስሪ ጓደናሽ ዋው

    • @mhaymanot1290
      @mhaymanot1290 3 ปีที่แล้ว

      Zahra mnagebash sle sport, they look beautiful and enjoy the program 💖

    • @mariamatyope2908
      @mariamatyope2908 3 ปีที่แล้ว

      በሻቱ እስፖርት ትሰራለች ባትያትም

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ስመጣ በማንቆርቆሪያ ሙሉ እየገዛሁ ወደ ቤተ

  • @LoveHub
    @LoveHub 3 ปีที่แล้ว +9

    👆👆👆ዋው ዋው ዋው ደስ ይላል🔴 ❗️ሀገራችንን ፍቅር ሰላም ያድርግልን🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤🔴

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 3 ปีที่แล้ว +6

    በሼኮ የኔ ፈድሻ
    ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-cz3yc8he4f
    @user-cz3yc8he4f 3 ปีที่แล้ว +8

    በፆሙ ቅልጥም ነው ያየውት በሹካ የበላቹ ምድነው ለማንኛው የተባረከ ይሁንላቹ

    • @salemyoutube656
      @salemyoutube656 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውድድድድ እህቴ በቅነንት

    • @user-cz3yc8he4f
      @user-cz3yc8he4f 3 ปีที่แล้ว

      @@salemyoutube656 እሺ እናት

  • @mekdeskebede2480
    @mekdeskebede2480 3 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ነው ዘና በሉ በሻቱዬ !!

  • @hawiikumsaa9124
    @hawiikumsaa9124 3 ปีที่แล้ว +1

    Bashatu udduun kee😋

  • @mesiabel7875
    @mesiabel7875 3 ปีที่แล้ว +1

    በሼ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ደሞ ደስ የሚለው በጣም ብዙ ሰው በሻዱን ትመስያለሽ ይሉኛል እኔም ደስ ይለኛል

  • @HambisaA
    @HambisaA 3 ปีที่แล้ว +1

    የበሻቱ ሳቅ ቀልብ ይሰርቃል ብቻ የሆነ ሚስብ ነገር አላት

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu9871 3 ปีที่แล้ว +1

    ወየኔ እኔ ጠላ ስወድ እኮ ስታምሩ ዉቡች

  • @Birabiro_2000
    @Birabiro_2000 3 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful place. I can't wait to visit 😘😘😘😘

  • @tsegayetadesse832
    @tsegayetadesse832 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ትላላችሁ በሹ አገር ዉስጥ አለሽ እንዴ ጠፍተሻል አድናቂያችሁ ነኝ እሺ ደግሞ ጉዋደኛሽም ደስ ትላለች እንወዳችሁዋለን፡፡

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 3 ปีที่แล้ว +1

    WOW, Beautiful place. ጠላ በጣም ነው የምወደው በፈረንጆቹ ቢራ እንደማለት ነው ስራ ተመልሳችሁ ከገባችሁ። ጥሩ ማስቲካ ያስፈልጋል 🙂

  • @SoreneSorene
    @SoreneSorene 3 ปีที่แล้ว +1

    ማክስ አድርጉ ደሞ , ጋዜጠኛይቱ 😜 : አጭሯ ግን ስታምር ዋው

  • @solmoneyoup5192
    @solmoneyoup5192 3 ปีที่แล้ว +1

    ይሄን የሽፍታ ቤት በጣም እፈልገዋለሁ ይመቻቹሁ

  • @user-cz3yc8he4f
    @user-cz3yc8he4f 3 ปีที่แล้ว +5

    በሽዬ ተይ ሳቅ አካፍዬኝ የኔ ጠፋብኝ

    • @salemyoutube656
      @salemyoutube656 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውድድድድ እህቴ በቅነንት

  • @zid6626
    @zid6626 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔም በጣም ነወ የምወደወ ጠላ ስራወ ግን ያደክማል

  • @user-mu3vd9jf9d
    @user-mu3vd9jf9d 3 ปีที่แล้ว +1

    አብራሽ ያለችው ስታምር
    ምግቡ እኳን የሁልግዜ ምግባችን ነው
    ጠበዛችሁ አይደለ

  • @user-bb5er6mf2x
    @user-bb5er6mf2x 3 ปีที่แล้ว +3

    በሽዬ በጣም እንወድሻለን

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 3 ปีที่แล้ว

    What a quality. BalebetUn ayimiroh yibarek beluling enante konjowoch tnx. For sharing

  • @tewodrosabera7920
    @tewodrosabera7920 3 ปีที่แล้ว +2

    በሻቱ ምርጥ ሰው

  • @genetjimma676
    @genetjimma676 3 ปีที่แล้ว +1

    በሻቱ ረጅም ግዜ በቲቪ 120 እከታተልሽ ነበር ይመቻችሁ አሁን ግን ጠፋሽ ለማንኛውም ዋው ስሙ ሁሉ ነገሩ ምችት ይላል

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በሻትዬ ደስ ስትዬ🌺♥️

  • @user-gd4fy4ub3f
    @user-gd4fy4ub3f 3 ปีที่แล้ว

    ባለ ሞያ እንደ ጠመቀች ያስታውቃል የዶሮ አይን የመሰለ ጠላ ነው በነገራችን ላይ እኔም ጥሩ ለጠላ ጠማቂ ነኝ ጥሩ ጠላ አሽትቼ ነው የማውቀው

  • @andymelku3112
    @andymelku3112 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆዎች ስታምሩ

  • @yewubdarlemma6225
    @yewubdarlemma6225 2 ปีที่แล้ว

    ፖግራምሽ በጣም ያምራል በሻትዬ እናመሰግናል

  • @alemmama3836
    @alemmama3836 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አድነኳችሁ በባህላችን የምንኮራ መሆን ዋዉ

  • @ekramwolo2856
    @ekramwolo2856 3 ปีที่แล้ว +2

    የኛ ውብ ቹ ስታምሮ❤❤❤

  • @habtar593
    @habtar593 3 ปีที่แล้ว +2

    u always have my respect and i can say u need to use sub tittle or translation to get vast audience

  • @astermoges5344
    @astermoges5344 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣ ም ያምራል:: ጠላ ማቅረቢይውን ባህላዊ ብታደርጉት ጥሩ ነው::

  • @tegazeabe9821
    @tegazeabe9821 3 ปีที่แล้ว +3

    በሺዬ ቆንጆ ጆሲን አቅርቢልን ጆሲ ኢንዘሀውስን
    ቢፍቱ

  • @GeniTube
    @GeniTube 3 ปีที่แล้ว +1

    በሻቱ እንደኔ በጠላ ነው ምትሰክረው ክክክክክክ

  • @selamawitabebe5634
    @selamawitabebe5634 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አዝናንታችሁኛል ታምራላችሁ።

  • @gday4404
    @gday4404 3 ปีที่แล้ว +2

    Ahun siga yemibelabet gize new?

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 3 ปีที่แล้ว

    I love the song. Yayinal yayinal tella techi yelunal 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @selamselam1804
    @selamselam1804 3 ปีที่แล้ว +2

    በሻዱ የቆንጆ። ሁሌ ሳቂ

  • @Daniel-pv4ut
    @Daniel-pv4ut 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam tameralachu!!

  • @mastawoshanegash6502
    @mastawoshanegash6502 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ትሊላችሁ💚💛❤️🥰

  • @amaretizazu1040
    @amaretizazu1040 3 ปีที่แล้ว

    ymechachhu abo temechtognal. I will see it one day.

  • @tomhabtamu138
    @tomhabtamu138 3 ปีที่แล้ว

    Beshatew 2 gewadegamoche betam new mewdachew fetare kale ande kebe bayachew beakale dese yelgale love u 😍😍😍

  • @melatg6489
    @melatg6489 3 ปีที่แล้ว

    Wooow i love the name and the design of the restaurant 😍❤

  • @kingaby3281
    @kingaby3281 3 ปีที่แล้ว +5

    ሁለት ሰካራሞች በሚቀጥለው ደሞ አረቄ ቤት ጎራ በሉ ይመቻቹ

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 3 ปีที่แล้ว

    Thanks show us more places I love it 🥰

  • @sisiayali3512
    @sisiayali3512 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትሉ ሁለታችሁም❤️

  • @jasmine2439
    @jasmine2439 2 ปีที่แล้ว

    በሼ ስወድሽ አዱናቂሽ ነኝ

  • @stayonline5130
    @stayonline5130 3 ปีที่แล้ว +2

    Bashatuu ati farsoo dhugaa shubbistaa lammiin kee wallagaa dhiigaa dhugaa jiraa

  • @tiruwerkerko8479
    @tiruwerkerko8479 3 ปีที่แล้ว

    Wow betam des yelal 👍

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 3 ปีที่แล้ว

    ጠላ እኔም በጣም ደስ ይለኛል

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 3 ปีที่แล้ว +1

    ቶ መሰቀል?

  • @yonas2008
    @yonas2008 3 ปีที่แล้ว

    በሹ አክባሪሽ ነኝ ደሞ ጉዋደኛሽ #1 የደስ ደስ አላት

  • @mekdesyefikirsewuababa7710
    @mekdesyefikirsewuababa7710 3 ปีที่แล้ว

    እኔ እዴት እደምወድ ጠላ የምር በጣም ናፍቆኛል

  • @alexanderyemane4557
    @alexanderyemane4557 3 ปีที่แล้ว

    Ereee egziabher yestely tela bet asayshey demo bole lay hoooo
    Shola neber metetaw

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 3 ปีที่แล้ว

    ምን እንደሆነ አንቺ አላወቅሽም ግን እኛ አውቀናል 😜👍

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 ปีที่แล้ว

    ባህላዊ መጠጥ(ጠላ? በጣም ደስ ይላል:: እኔም ወደሀገሬ ስመጣ? እዚህ ቤት ገብቼ ጠላ ሳልጠጣ አልመለስም::

  • @almazfeleke5607
    @almazfeleke5607 3 ปีที่แล้ว

    መልካችሁ በጣም ይመሳሰላል።
    ጠላ ...ጉድ እኮ ነው እንዴት እንደጎመጀሁ ስወድ። ስላሳያችሁን እናመሰግናለን

  • @mhbirri7953
    @mhbirri7953 3 ปีที่แล้ว

    በሻቱ መልካም ሴት
    Ebbifami

  • @adistefera8960
    @adistefera8960 3 ปีที่แล้ว +1

    ዎው ደስ ስትሉ ምችት ይበላችሁ

  • @kikikikihahaha870
    @kikikikihahaha870 3 ปีที่แล้ว +1

    የጠላ አምሮት ሊደፍኝ ነው አይ ስደት አይኑ ይጥፍ

  • @daniboy577
    @daniboy577 3 ปีที่แล้ว +1

    በሻቱዬ የኔ ፍቅር የድሮው መልክሽ እንዳለ ነው .. ፈገግታሽም እንዳለች ነው .. ebs or etv ላይ ብትመለሺ ጥሩ ነው ለአድናቂዎችሽ

  • @hanna3904
    @hanna3904 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን🙏 🇪🇹

  • @Tinanailart703
    @Tinanailart703 3 ปีที่แล้ว

    Wow nice 🥳🥳

  • @minageorgo5855
    @minageorgo5855 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጦች በጣም ደስ ትላላችሁ ነጻነታችሁ ደስ ይላል 👏👏 የበላችሁት ምግብ አቀራረቡ ደስ ይላል ጣሙን ባላውቀውም በሱ ለይ ነጭ ወይን ቅዝቅዝ ያለ ለቀቅ ብታረጉበት ነበር ።
    ከጠላው ጋር የሚሔደው ምግብ ነጭ ሽሮ በሸክላ ድስት ትክትክ ያለች ቃርያና ቂቤ ጣል ተደርጎበት በቀዝቃዛ እንጀጀራ ተበልቶ እሔን ጠላ ግጥም ሲደረግ በስማም ታየኝ ለማንኛውም ቤቱን እንኳን አስተዋወቃችሁን አገሬ ስመጣ ከች ነው የምለው ስልክ ቁጥር ዱቅ ብታረጉ ጥሩ ነበር 🙏🙏

    • @user-mu3vd9jf9d
      @user-mu3vd9jf9d 3 ปีที่แล้ว

      ኪኪ በጠላው ላይ ነጭ ወይን እዲሁም
      ቀባጠሩ እኪ

    • @minageorgo5855
      @minageorgo5855 3 ปีที่แล้ว

      @@user-mu3vd9jf9d ቆንጂት በደንብ አንቢቢው ሐሳቡ የገባሽ አልመሰለኝም 👌

  • @Abayeethio
    @Abayeethio 3 ปีที่แล้ว +1

    ይመቻችሁ ያራዳ ልጆች

  • @saraezana2651
    @saraezana2651 3 ปีที่แล้ว

    Wow btame yameral

  • @desstadessta
    @desstadessta 3 ปีที่แล้ว

    I will check this place out ere....Heard about their Tela. Thank you wede for the vedio.

    • @salemyoutube656
      @salemyoutube656 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውድድድድ እህቴ በቅነንት

  • @abiyitna9767
    @abiyitna9767 3 ปีที่แล้ว +6

    ጉዋደኛሽ ፎጋሪናት እንደኔ ይገርምሻል በቃእኔ መሳቅ በጣም እወዳለው ግን ጉዋደኛ የለኝም አይገርምሽም

  • @tigistkassa610
    @tigistkassa610 3 ปีที่แล้ว

    Where is this place? Can you tell us the address? Thank you.

    • @anonarebelflick
      @anonarebelflick 3 ปีที่แล้ว +1

      It is located in front of the commercial bank around Moenco/Hayat hospital

  • @wondushiferaw6093
    @wondushiferaw6093 3 ปีที่แล้ว +1

    አኛ ሰፈር ነይ የ አማማ ዘነቡን ጣላ ቲቃምሽይያለሽ በሼ

  • @bkbk4271
    @bkbk4271 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በሻቱ ምን አከልሽ.....

  • @habteselassieberhneselassi1842
    @habteselassieberhneselassi1842 3 ปีที่แล้ว

    I really liked the place the tela, & the food but the music is awful. Please use local music.

  • @fitseethio
    @fitseethio 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ሀገርህ ላይ እንደመኖር መልካም ነገር የለም ::

  • @salome5498
    @salome5498 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ጠላ! አሪፍ ነው!

  • @zeestifanostube
    @zeestifanostube 3 ปีที่แล้ว

    በሼ እወድሻለሁ እኮ የባለፈውየኦሮሞ ሬስቶራንት ሄጄልሽ ተደምሜያለሁ❤❤

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 3 ปีที่แล้ว +1

    በፆም ነው እንዴ እንዲህ የበላችሁት : ጠላአቀዳዱ በጣም ያምራል ግን መስቀላቹ ትልቅ ነው ፆም ካልፆማቹ ከንቱ ነው

  • @werka9274
    @werka9274 3 ปีที่แล้ว +1

    ስላም የኔ ልዩ

  • @genetjimma676
    @genetjimma676 3 ปีที่แล้ว

    ለዚሂ ብቻ ብዬ መምጣቴ ነው ጠላ በጣም ነው የምወደው

  • @sameraf4051
    @sameraf4051 3 ปีที่แล้ว +1

    Sewdat eko

  • @ekeramebrahim2809
    @ekeramebrahim2809 3 ปีที่แล้ว

    Ena erasu tela betam nw ymwdew beshatuye yna wude anchene alemwdede aychalem wdshalhu yna abeba

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍

  • @user-ln2xm6ql1n
    @user-ln2xm6ql1n 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ለዛሽ ደስ ሲለኝ በሼ ሁሉ ነገር ያምርብሻል

  • @w.g.b.7123
    @w.g.b.7123 3 ปีที่แล้ว

    በሻቱ በናትሽ እድ ቀን ውሰጂኝ እዙህ ቤት