የጤፍ እንጀራ በቀላል አብሲት አገጋገር/ how to make teff Enjera easy way.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 เม.ย. 2021
  • #ethiopian food #teff #enjera

ความคิดเห็น • 119

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว +3

    ስለ ግዜያቹ ከልብ አመሰግናለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ጥያቄ፣ አስተያየትዎን እቀበላለው ከልብ አመሰግናለሁ❤

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 3 ปีที่แล้ว

      አፕሲቱ ትኩስ ነው ቀዝቃዛ ነው

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      @@Master_ofElements አብሲት ሁል ግዜ መቀዝቀዝ አለበት ካልቀዘቀዘ ሉጡን ያበላሽብናል አቀዝቅዘሽ ተጠቀሚ ትወጅዋለሽ እህቴ

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ritatube-5809 እሺ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለው ለበአል ባንቺ ዘዴ ነው የምሞክረው

    • @samri9321
      @samri9321 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/OunJ1NWaDOk/w-d-xo.html

  • @janliu6102
    @janliu6102 2 ปีที่แล้ว +3

    1. ጤፍ ከግሉተን ነጻ ቢሆንም ከላክቶን (ፕሮቲን) ግን ነጻ አይደለም ስለዚህ የላክቶን ይዘቱ እንዲቀንስ በአግባቡ ለቀናት መብኳት አለበት
    2. እንጀራ ለመጋገር አብሲት መጣል ግዴታ አይደለም በምትኩ አብሽ መጠቀም ይቻላል ከሚጋገርበት አንድ ቀን አስቀድሞ ቀደም ሲል ከቦካው የጤፍ ሊጥ ላይ ቀረራውን በማስወገድ ተጨማሪ የጤፍ ዱቄት ጨምሮ ማነቃቃት እና ተጨማሪ ቀረራ የሚሆን ውሃ መጨመር ያስፈልጋል
    3. በነጋታው ቀረራውን በሌላ ዕቃ በማድረግ እራሱ ቀረራውን በሞቀ ውሃ እየከለሱ ሊጡን እንደ ሚፈለገው መጠን ማቅጠን
    4. ከአንድ ሰዓት ቆይታ በኋላ መጋገር

  • @timnittekeste2009
    @timnittekeste2009 ปีที่แล้ว

    ሪታዬ በጣም አመሰግናለሁ ስላጋራሽን , ብዙ መንገዶች ሞክሬ አልተሳካልኝም ነበር ያንቺን ልሞክር ነው ቀላል እና ብዙ ውጣውረድ የሌለው ነው ያንቺ መንገድ እንዴት እንደሆነ አሳውቅሻለሁ
    ተባረኪ , መልካምነት ይብዛ

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሪታዬ እንኳን ደህና መጣሸ በጣም ቆንጆ አይናማ እንጀራ ነው የጋገርሸው የተዘናፈለ ነው ❤

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የምያምር ቆንጆ እንጀራ ያሰጎመጃል እጅሸ ይባረክ የኔ ባለሚያ

  • @ethiopianfood1653
    @ethiopianfood1653 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ነው በርቺ ፅድት ያለ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ.....

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ እህቴ❤

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 2 ปีที่แล้ว

    Thanks so much unique way to make absit

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว

    ሪታዬ እንዴት የሚያምር እንጀራ ነው የእኔ ጎበዝ በርቺልኝ ላይክ👌👌👏❤️🙏

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      እሺ ቤቲዬ በጣም አመሰግናለሁ❤

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว

    እሚያምር ቆንጆ እንጀራ አይኑ ራሱ ልዩ ነው እጅ ይባርክ🥰👌👌👌

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ እህቴ

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ 🥰

  • @yodittsegay1036
    @yodittsegay1036 3 ปีที่แล้ว

    I just subscribed 🙂 thank you it’s beautiful I’m going to try it🙏🏾

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ሞክሪው ትወጅዋለሽ ❤

  • @aidah832
    @aidah832 3 ปีที่แล้ว

    Ehetachen for this very easy recipe and new alternative for absit, ejeg enamesegnalen. Thank you! I will try it also.

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው አይኑም ያምራል 👍🥰ሼር

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      ቀለምዬ ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ❤

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ሚያምር እንጀራ ነው የጋገርሽው የተባረከ ይሁን👌🏽😍👍🙏ተደምርያለው እህቴ🙏

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ እህቴ እኔም እመጣለው

  • @mezismeals2477
    @mezismeals2477 3 ปีที่แล้ว +1

    Amazing 👏 Thank you for sharing So Balemuya!❤

  • @zelemehare6231
    @zelemehare6231 3 ปีที่แล้ว

    Betam arif new

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም በጣም ቆንጆ ነው

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ እህቴ❤

  • @selamnew3617
    @selamnew3617 3 ปีที่แล้ว +1

    wow nice

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 3 ปีที่แล้ว

    በቀለም ሼር መጣው በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው በርቺ👌🙏🏻

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ እስኩዬ ❤

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @tessema8470
    @tessema8470 3 ปีที่แล้ว

    Wow it’s perfect

  • @user-ux8wp9ox6p
    @user-ux8wp9ox6p 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 3 ปีที่แล้ว

    Wow yene balemaya metchalehu mara anchim ney beknnet beteseb nhun

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ እሺ መጣለው❤

  • @user-ux8wp9ox6p
    @user-ux8wp9ox6p 2 ปีที่แล้ว

    የኔጀግና🌹🌹🌹

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 ปีที่แล้ว

    Thank you !!!

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      Thank you for your comment 🙏❤

  • @diniadem7852
    @diniadem7852 ปีที่แล้ว

    Keyet new ebakesh yegzashew

  • @Hiwotnesh
    @Hiwotnesh 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ።

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ የሚያምር እንጀራ ነው በርችልኝ ብቅ በይና ቤተሰብ እንሁን 🙏🙏👍🏾

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ እሺ 💖

  • @AlemGebreMeskel
    @AlemGebreMeskel 10 หลายเดือนก่อน

    የሚያምር እንጀራ እንድጋግር ስለረዳሽኝ አመሰግናለሁ

  • @hawashait8758
    @hawashait8758 4 หลายเดือนก่อน

    👍

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 3 ปีที่แล้ว

    ejishi ybarek yene ballemoya

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว +1

    መጥቻለሁ 🙏

  • @Awake.726
    @Awake.726 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥሽ አሁን ከረጅም ጊዜ በሓላ እንጀራ ወጣልኝ እድሜ ለአንቺ የተጠቀምኩት brown rice ነው

  • @abiskitchen8177
    @abiskitchen8177 3 ปีที่แล้ว

    betam Arife injera

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 ปีที่แล้ว +1

    እስቲ ባንቺ መንገድ እሞክራለሁ ስለመጣሽ በጣም አመስግናለሁ

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ በርቺ

  • @emuamira6706
    @emuamira6706 3 ปีที่แล้ว

    ሀሪፍ ነው ሁሉን አሟልቸ ቤተሰብ ሁኛለሁ እርስዎም ጎራ ይበሉ

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 3 ปีที่แล้ว

    ተደምሬያለሁ ማሬ ቤተሰብ ሆነናል በርችልኝ

  • @bettytube2366
    @bettytube2366 3 ปีที่แล้ว

    Watching Ritaye መጥቻለሁ

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ ቤቲዬ አንቺም በርቺ ❤

  • @yeneneshhiruye7754
    @yeneneshhiruye7754 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው በርቺ ! እንዴት rice ለመጨመር አሰብሽ

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ❤ 2 አመት በላይ ሆኖኛል ጔደኛዬ ነግራኝ መጠቀም ከጀመርኩ ብዙ አይነት ሞክሬ ነበር ግን ቀላል እና ቆንጆ ሆኖ ያገኘውት ይህንን ነው

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว

    👀❤️

  • @user-ye3dy6lb7e
    @user-ye3dy6lb7e 8 หลายเดือนก่อน

    Ene gena lemegager legemir new yelit mabukyawn keyet new yagegneshiwu ene amereka housten tx new yalehut keyet stor yegegnal

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว

    ራታየ ሁሉንም አሟልቸ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ በርችልኝ የኔ ውድ አንችም ካልመጣሽ ነይ እንዛመደ 🙏❤️🙏

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      አድርጊለሁ በርቺ ❤

  • @hiwettesfay6140
    @hiwettesfay6140 3 ปีที่แล้ว +1

    Aseyyy 😘😘😘😘😘👍👍👍💯💯💯🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      Thank you ❤😘😘😘😘

  • @axatube3194
    @axatube3194 3 ปีที่แล้ว

    Rita Betam konjo injera new, lekey teff brown rice metekem yichalal or gideta white rice new mehon yalebet?

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      Thank you yene konjo. Ene be white rice new eskeahune yetetekemekut gen brown rice lewte yalew ayemeselegnem .

  • @hellobee6313
    @hellobee6313 3 ปีที่แล้ว

    Betam konjo agegager

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      Thank you ❤

    • @bruktayttilaye5314
      @bruktayttilaye5314 3 ปีที่แล้ว

      Thank you...በጣም ቆንጆ እንጀራ ነዉ በርቺ በራይዝ ፋንታ Quinoa ተጠቅሜ ለማዘጋጀት አስቤአለሁ ለጤና ተመራጭ ነዉ አንቺም ሞክሪ🙏

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      @@bruktayttilaye5314 በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እሺ እውነት ነዉ እኔም እሞክረዋለው እስቲ ያንችንም ሙከራ አሳውቂኝ ❤

  • @user-bw7lb8bu1s
    @user-bw7lb8bu1s ปีที่แล้ว

    ምጣዱየትነው

  • @rahelyoseph6461
    @rahelyoseph6461 3 ปีที่แล้ว

    Betam konjo new berchi absitun betefech rice duket madreg yechalal? Anchi setakelakeyew kezekezo new weyes muk hono. Amesegnalhu

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ እህቴ አብሲቱ ቀዝቅዞ ነው ያደረኩት በዱቄት ግን አይሆንም ምን አልባት ዱቄቱን እንደ ሙቅ ሰርተሽ ከሞከርሽው ነዉ እንጂ ❤

    • @rahelyoseph6461
      @rahelyoseph6461 3 ปีที่แล้ว +1

      tube eshi yene konjo E/z yakeberelgh berchi. 🙏

  • @tamaraalsharif3728
    @tamaraalsharif3728 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እህቴ እንደምንነሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ እያልኩ የእንጀራ መጋገሪያው ኢትዮጲያ አለ ወይ እህቴ

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      በጣም ደና ነኝ ያንችም ሰላም ይብዛ የኔ እህት ምጣዱ ዋስ ምጣድ ነው ከዚህ በፊት ኢትዮጵያ መቶ ሲያስተዋዉቅ አይቼው ነበር ግን የት እንደሚሸጥ አላውቅም እስቲ ዋስ ምጣድ ብለሽ ጠይቂ

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 3 ปีที่แล้ว

    Metenan

  • @papiasser1630
    @papiasser1630 2 ปีที่แล้ว

    አብሲት ሳትጥይ ነው የምትጋግሪው ማለት ነው?

  • @saudiarabia5796
    @saudiarabia5796 3 ปีที่แล้ว +1

    Please mitadun keyet gezashiw?

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      ዋስ ምጣድ ነው እኔ ያበሻ ሱቅ ነው የገዛሁት ኦላይን ላይ ሊኖር ይችላል ዋስ ምጣድ ብለሽ ሞክሪ❤

  • @semuweloyiwa3188
    @semuweloyiwa3188 ปีที่แล้ว

    ለሀበሻ እንጂ ለፈረንጂ መሰለሽ እምታሳይው እራይስ ምናምን በአማረኛ አታወሪም ሲቀጥል ለሀበሻ እሚሆን ነው ማሳየት እራይስ ሀገርቤት ያለሰው ይጠቀማል እንዴ ከሊጡ አታሳይም

  • @yeantokiaiij5307
    @yeantokiaiij5307 3 ปีที่แล้ว

    ሀይ ሰላም ነው በቅንት መጥቻለሁ እንደመር

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      እሺ እህቴ ደምሪኝ መጣለው

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 3 ปีที่แล้ว +1

    ሩዙ gluten free ስለሆነ በብዛት ስላልተጠቀመችበት ለእንጀራ ጥሩ ነው ከሌላ ዱቄቶች ይሻላል
    🙏🙏🙏

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ🙏

  • @hiruthailemariam
    @hiruthailemariam 2 ปีที่แล้ว

    ye rice duketu kalen mok bale wuha betbetenew madebaleq enechelalen?

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว

      ሂሩትዬ ለአብሲትነት አይሆንም አብሲት መብሰል አለበት ግን ሊጡን ስታቦኪ ከጤፋ ጋር ትንሽ አድርገሽ ማብኳት ትችያለሽ መብኳት ስላለበት ነው ።

  • @editingzone6229
    @editingzone6229 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ባለሙ ያ ነሽ ግን የሚደፋው በዛ

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ እንዳይሻግት በየቀኑ መድፋት ስላለብን ነው ግን በሁለት ቀን ማድረግ ይቻላል ❤

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 3 ปีที่แล้ว

    እኔስ ሀብሲት አድርጌ ሞከርኩ ያለ ሀብሲትም ሞከርኩት ልስላሴ የለውም ምን እንደማድረግ አላውቅም እስኪ መላ በይኝ አመስግናለሁ

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      ምን አይነት ጤፍ ነው የምትጠቀሚው ?እሱም ወሳኝነት አለው ።ውሃው እራሱ ለውጥ ያመጣል የመስቀል ጤፍ የማግኘት እድል ካለሽ ልክ እኔ እንዳደረኩት በራዝ ምክሪው ይሳካልሻል እህቴ ❤

  • @liyadisasa2537
    @liyadisasa2537 3 ปีที่แล้ว

    I’m 100% sure this injera will be dry after few hours

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      I am tryed 2 years in this method I am 100% sure this injera will be dry after 4 days because I just mix 1/4 cup of rice just try it and give comments 🥰

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 2 ปีที่แล้ว

    እስኪ ይህን ልሞክር እኔ አብሲቱ ነበር የሚያስቸግረኝ ጥሩ ይመስላል.

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว

      እስኪ ሞክሪው ትወጅዋለሽ የኔ ቆንጆ

  • @sosinaberket3416
    @sosinaberket3416 3 ปีที่แล้ว

    እርሾ የነበረ የለኝም በዳቦ እርሾ አብኩቼው ተበላሸብኝ መፍትሄ ካለሽ

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว +1

      የጤፋን ዱቄት በውሀ በጥብጠሽ 3 ቀን አስቀምጭው በቃ እርሱ እርሾ ይሆናል ❤

    • @sosinaberket3416
      @sosinaberket3416 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ritatube-5809 አመሰግናለሁ በጣም

    • @user-wj1ln5qg8t
      @user-wj1ln5qg8t 11 หลายเดือนก่อน

      @@ritatube-5809በሙቅ ውሀ ወይስ በቀዝቃዛ ?

  • @hevothevot3352
    @hevothevot3352 3 ปีที่แล้ว

    ሰርገኛ ነጪ ማለት ነዉ

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      ሰርገኛ ማለት ነጭ እና ጥቁር ተቀላቅሎ ነው ❤

  • @arsemaderje2865
    @arsemaderje2865 3 ปีที่แล้ว

    ጠሩ ነዉ ግን ልጡን ስታጥቢ ዉሀ በደንብ ብትጨምሪ እህሉ በደንብ ይታጠባል

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ እሺ እውነት ነው ውሀ በደንብ ይፈልጋል መጦት እኮ ነው የሚያድረው ❤

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 3 หลายเดือนก่อน

    አመሰጝናለሁ❤🎉

  • @saraask.1729
    @saraask.1729 2 ปีที่แล้ว

    ጤፍ ነበረኝ ግነረ ጣጣው ብዙ ነው እንደዚህ አይነት ትግስት ኬት ይመጣል

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว

      ብዙ ግዜ እንጀራ የማትበይ ከሆነ እውነትሽን ነው ቆይቶ መጋገር ያሰንፋል ግን በብዛት የምትበይ ከሆነ መግዛቱን ትጠይዋለሽ የግድ ትጋግሪያለሽ ለዛ ይመስለኛል በወር አንድም ቢሆን ጋግሪ የኔ ቆንጆ በርቺ ❤🙏

  • @diniadem7852
    @diniadem7852 ปีที่แล้ว

    Enjera embi belognal😂😂😂😂😂😂

  • @blenayene8296
    @blenayene8296 3 ปีที่แล้ว

    አያምርም

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      🥰

    • @blenayene8296
      @blenayene8296 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ እኔ ሞክሬው ስላላማረልኝ ነው

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      እሺ እውነት ነው ሁሌም ይለያያል በዚህ ጤፍ ነው የሞከርሽው ፣?

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    Watching