የኩላሊት ጠጠር በቀላሉ ለመካለከል I Got Kidney Stones So You Won't Have To

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 71

  • @zeharaseid2023
    @zeharaseid2023 11 หลายเดือนก่อน +2

    ጀዛከሏህ ኽይር

  • @Aande621
    @Aande621 ปีที่แล้ว +5

    እንደትእናወቃለንይጨምረይቀንሲ በመዳምቤትየምንሠራአላህይድረሲልንብቻ

  • @shamasiyasaeed335
    @shamasiyasaeed335 11 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህ ጀዛከላ ኽይር.

  • @Aisha-i1r9h
    @Aisha-i1r9h หลายเดือนก่อน

    Shukran dr

  • @umzubyer
    @umzubyer หลายเดือนก่อน +1

    እረእናቴየችብኝ ሊወጂህላህብላችሁ
    በኢትዮ ስሙንንገሩኘ 🌸

  • @hdhdhrdhdhdh7485
    @hdhdhrdhdhdh7485 ปีที่แล้ว +2

    ሽኩርን ዶክተር

  • @fantayemuhammad
    @fantayemuhammad ปีที่แล้ว

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረከቱሁ ማሻ አላህ ይጨምርልህ በጣም አመሰግናለሁ ጀዛኩምላህ ኸይር

  • @ኤፍታህ-ፀ6ሐ
    @ኤፍታህ-ፀ6ሐ ปีที่แล้ว +8

    በጣም ነው የሚያመኝ ኩላሊቴን ሰሞኑን ግን እረፍት ሰጠኝ ምክንያቱ ደግሞ ምግብ አቆምኩኝ ሰላጣ ብቻ ነው የምበላው ሌሎች ምግቦች ስመገብ ያመኛል ብቻ የኩላሊት ብሽታ ከባድ ነው 🥺
    እናመሠግናለን ዶክተር ❤

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 ปีที่แล้ว +1

      ምልክተ ምድነው እነረ ሰሞኑን በጣም እየያመመኙ ነው ጉኔንና ጀርባዬን ይለበለበኛል እየፈራው ነው

    • @ToybaAragaw-jz8ss
      @ToybaAragaw-jz8ss ปีที่แล้ว

      ቀሥ አትልምደ

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari 8 หลายเดือนก่อน

      netteshome3906 እኔም ጎኔን ይለበልበኛልውድ ግንሀኪቤትም አለድኩ እሁጠጪ በብዛት ይላሉ

  • @MuscatMuscat-d6e
    @MuscatMuscat-d6e 9 วันที่ผ่านมา

    ጥያቄነበረኝ የሽንት ፊኛንለመከላከል የሚወሠድ መድሀኒትፈቶ ፈልጌ ነበር

  • @አላህመረጦንግስትአድረጎኛ
    @አላህመረጦንግስትአድረጎኛ ปีที่แล้ว +1

    ወዐለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን

  • @Aande621
    @Aande621 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካቱ
    ጀዛክላሁኸይረ

  • @UvK-m1l
    @UvK-m1l 9 หลายเดือนก่อน

    አናመስግናለን ደክተር

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي 4 หลายเดือนก่อน

    አላህየሙለአፉአድረገኝያረቢ

  • @fatumasaeid-qt6du
    @fatumasaeid-qt6du 11 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @MuscatMuscat-d6e
    @MuscatMuscat-d6e 9 วันที่ผ่านมา

    ሰላሞነው ደክተር

  • @dyccg5252
    @dyccg5252 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር እኔጎኔን ይወጋኛልስራይበዛብኛል በጣምእቆማለሁ 😢😢አላስቆመኝአለ

  • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
    @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l ปีที่แล้ว

    ወዐለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ዶክተር

  • @dguf8816
    @dguf8816 ปีที่แล้ว

    جزاك الله خير

  • @umuhyatteam1903
    @umuhyatteam1903 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በርታ

  • @mamushet-vc1kb
    @mamushet-vc1kb 4 หลายเดือนก่อน

    thanks

  • @almazd2273
    @almazd2273 ปีที่แล้ว

    በእውነት እና አመሰገነለን ዶክቶር ስልክ ቁጥር ብያስመጡልን

  • @sa-wx3eq
    @sa-wx3eq ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ሥኳርና ደም ግፊት ያለበት ተምር መመገ ይችላል ወይ?

  • @rufu3986
    @rufu3986 7 หลายเดือนก่อน +1

    እልህይቅይህሥልምህ ጸንህመምሥራልን

  • @EeEe-kq8ic
    @EeEe-kq8ic 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ከቻልክ መልሥልኝ በሁለትም ኩላልቴ ጠጠር አለብኝ ሸቴ ቶቶሎ ይመጣል መቆጣጠር አልችልም

  • @Mekiya-y4d
    @Mekiya-y4d ปีที่แล้ว +5

    ወንድሜ እባክህን አንድ ጥያቄ ላስቸግርህ እኔ 4 አመት ሆነኝ መፀነስ ባለመቻሌ ወደህክምና ህጀ አልትራ ሳውንድ ስታይ የ ሃሞት ጠጠር ተገኘብኝ እንደገና በደሜ ሆርሞኔ ከፍ ብሏን vitamin D በጣም እጥረት ያሳያል ሲቀጥል huletunm Ovary hunetachewn ስጠይቃቸው በ አንድኛው ovary ላይ ኪስ ነገር አለ አሉኝ ችግሬ በዛ የቱን ታክሜ የቱን እንደማዘገይ ግራ አጋብተውኛን አረብኛውም ችግር ነው ብቻ አሁን የኔ ጥያቄ የሃሞቱን ቀዶ ጥገና ለማድረግ አቅሜ አይፈቅድም ብዙ ብር ነው በሃሞት መጠቃት እርግዝና እድዘገይ ያደርጋልደ ? ቀዶ ጥገናውንስ ትቸ ለመፀነስ የቻልኩትን ክትትል ባደርግና ፈጣሪ ብሎት ቢሰጠኝ ሃሞቱ ጋር የሚያገናኘው ነገር አለ ? እስኪ ስለ እነዚህ ነገሮች ትሥስር አብራራልኝ እኔ በጣም ቀጭን ነኝ 38 ኪሎ ነኝ 28 አመቴ ነው ግን ግራ ጀርባየን ለ 8 አመታት ስለሚያመኝ እየከሳሁ ነው ምሄደው ምንም ሊገባኝ አልቻለም ሃሞት ያከሳ ይሆን

    • @user-gr9ex4ro1m
      @user-gr9ex4ro1m 11 หลายเดือนก่อน +2

      እባክህ ዶክተር ጥያቄዋን መልሰላት አሁን እደት ሆሽ ተሻለሽ😢😢

    • @haweymame5512
      @haweymame5512 3 หลายเดือนก่อน

      የአላህ እኔም እግራ ጎኔን በጣም ነው የሚጠቀጥቀኝ

    • @haweymame5512
      @haweymame5512 3 หลายเดือนก่อน

      ግን ኪሲ ማለት ኢጢ ነው አይደል እኔም ዱባይ በጎን በኩል ኪስ አለሽ ብለው ነበር ግን ወልዲኩ አልሀምዱሊላ ምንም ነገር አልሁንኩም

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 3 หลายเดือนก่อน

    Kubur doctor edmena tena yestachu xegawn yabzalachehu enamsgenalen

  • @ኡሙፉአድቲዩብ
    @ኡሙፉአድቲዩብ ปีที่แล้ว

    ወአሊኩሙ ሰለማ ወረመቱለህ ወበረከቱ አሀለን ጤነ አደም ረመዷን ሙበረክ በረት

  • @yeshiyeshi6929
    @yeshiyeshi6929 ปีที่แล้ว +1

    ሠላምልይኩም

  • @HekmetAyalew
    @HekmetAyalew 6 วันที่ผ่านมา

    እኔ የኩላሊት ጠጠር አለብኝ በሁለቱም በኩል በቀኜ 0,67 እና በግራየ በኩል 0,56 cm ነዉ እና ሀኪሜ ዉሀ ጠጪ አለችኝ ዉሀ መጠጣት ብቻ መፍትሄ ያመጣል ወይ ዶክተር እባክህ ጨንቆኛል መልስልኝ

  • @barelmola6348
    @barelmola6348 ปีที่แล้ว

    🙏🙏 4 lene alen yeyordan ?

  • @Jemila-gx6lr
    @Jemila-gx6lr 7 หลายเดือนก่อน

    'እናመሰግናለን ዶ\ር እኔ የኩላሊት ጠጠር አለብኝ ፣እና የገብስ ውሃ እየጠጣሁ ነው ሰሞኑን እና በቅድኑስ ውሃ እየጠጣሁ ነው እና አሁን የማቅለሽለሽ ስሜት ተቅማጥ ድካም ድካም ይለኛል?

  • @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
    @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ 6 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሠላም👍😍

  • @እንኳንችግሬእኔምአላፊነኝ

    አህለን ዶክተር ጠፋህ ሠሞኑ እያሥታወስኩህ ነበር

  • @almazd2273
    @almazd2273 ปีที่แล้ว +1

    ሚጠይቅ ነገር ስለ አለኝ ነው ????

  • @የእናትፍቅር
    @የእናትፍቅር ปีที่แล้ว

    ዶክተር የሽንት ጠጠር አለብህ ስለተባሉኩኝ ኦፕሬሽን እንዳደርግ ሓኪም አማከረኝ ግን ፈራሁኝ ምን አልባት ለፆውታ ግኑኝነት ችግር ወይ ድክመት እንዳጋጠመኝ ፈራሁኝ ምን ትመክሩኛለህ ላድርግ ወይስ ሌላ ዘቤ ይኖራል ብታማክረኝ ።

  • @ሀውለት-ወ2ወ
    @ሀውለት-ወ2ወ ปีที่แล้ว

    ቁጥረህን በየት ላግኘው በአላህ

  • @MamoGoa
    @MamoGoa หลายเดือนก่อน

    በእኔ ኩላልት ዉስጥ ያለዉ ጠጠር በኩላልቱ አፐር ፖል ላይ ያለ ስለሆነ የተወሰኑ ሐክሞች በኦፕሬሽን ቢወጣ፣የተወሰኑት ባይወጣ ይላሉ፣ያንተስ ሙያዊ አስተያየት ምንድነዉ? አመሰግናለሁ፣

    • @healthmedia
      @healthmedia  หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው የማመሰግነው ፈጣሪ ያክብርልኝ ለጓደኞችሽ ሼር አድሬጊልኝ 🙏🙏

  • @HalidAliMuhammed
    @HalidAliMuhammed 16 วันที่ผ่านมา

    ወገቤን ያመኛል ኩላሊት ይሆንደ

  • @እንኳንችግሬእኔምአላፊነኝ

    ሀያቴን አሠቃይቷት ሞተችብኝ አላህ ይዘንላት

  • @ሀሊማ-ፐ4ደ
    @ሀሊማ-ፐ4ደ ปีที่แล้ว

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወዲማቺን ዶክተር. አላህ ይጠብቅ ህ

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533 ปีที่แล้ว

    ወድሜ እህቴን አሞብኛል 3 ላይነው እያመማትነው

  • @fasshsehmufjde3599
    @fasshsehmufjde3599 2 หลายเดือนก่อน

    Bira tru new ylalu esi ye mokrachihu kalachihu

  • @zeinebamohd4203
    @zeinebamohd4203 ปีที่แล้ว

    ወአ ወራ ወበ

  • @alemkasahun1766
    @alemkasahun1766 ปีที่แล้ว

    ws,wr,wb

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 8 หลายเดือนก่อน

    የምግባቸውን አይነት አትዘረዝርልንም

  • @AaAa-z8s2w
    @AaAa-z8s2w 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @waai.danamo.wakina.galatafonaa
    @waai.danamo.wakina.galatafonaa ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @mamedojhad1531
    @mamedojhad1531 7 หลายเดือนก่อน

    Silkin or adress post arg

  • @افقالحجاز-د6م
    @افقالحجاز-د6م 2 หลายเดือนก่อน

  • @mamedojhad1531
    @mamedojhad1531 7 หลายเดือนก่อน

    Doc.your adress

  • @EjeuJdid
    @EjeuJdid หลายเดือนก่อน

    እረ በአላህ መልስልኝ

    • @EjeuJdid
      @EjeuJdid หลายเดือนก่อน

      እኔ አሁን አለብሽ አሉኝ ተቃጠልኩኝ

    • @EjeuJdid
      @EjeuJdid หลายเดือนก่อน

      በአሏህ መልስልኝ ሱሰት ሜሚ ነው አሉ በሽንት የወጣል እደ

    • @healthmedia
      @healthmedia  หลายเดือนก่อน

      0911959841 አመሰግናለሁ ለወዳጅ ዘመድ ሼር አድርጉልኝ 🙏🙏🙏🙏

    • @EjeuJdid
      @EjeuJdid หลายเดือนก่อน

      በቴሌ ግራም ፅፊልህ ነበረ አላየህውም በአላህ መልስልኝ ወረቀቱን ልኪልህ ነበረ አላህውም መሥመር የለኝም ለሀገር መደወሌያ እና ነው

    • @EjeuJdid
      @EjeuJdid หลายเดือนก่อน

      በአሏህ ተባበረኝ

  • @AdelSiraj-h1x
    @AdelSiraj-h1x หลายเดือนก่อน

    Comments

  • @ToybaAdme
    @ToybaAdme 8 หลายเดือนก่อน

    እኔአሸዋአለሺተብያለሁ

  • @naemahksa9782
    @naemahksa9782 ปีที่แล้ว +1

    እኔም አለብኝ😢

  • @hannahanna4321
    @hannahanna4321 ปีที่แล้ว

    ረመዳን ከሪም

  • @redwanbeshir3846
    @redwanbeshir3846 ปีที่แล้ว

    ወአለኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @Kedija-t9w
    @Kedija-t9w 6 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ