የኩላሊት ጠጠር (Kidney stone) እና የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን/NEW LIFE

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 23

  • @MohammodRohaman
    @MohammodRohaman 8 หลายเดือนก่อน +5

    እናመሰግናለን ዶክተር በእውነት በጣም መጥፎ በሽታ ነው እደኔ በዚህ ህመም የምትሰቃዩ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይማራችሁ😢😢😢

  • @merayammerayam5856
    @merayammerayam5856 ปีที่แล้ว +1

    አላህይጠብቀን ያርብ

  • @MahletAderaw-oz7wi
    @MahletAderaw-oz7wi ปีที่แล้ว

    Proud of you Docye 🥰🥰🥰

  • @ፍቅርንብዬ-ገ5ተ
    @ፍቅርንብዬ-ገ5ተ ปีที่แล้ว +2

    3አመት ሆነኝ ጠጠር እንዳለኝ እና ወሃ ቀን ውስጥ 3ሌትር እጨርሳለሁ እንዴት ነዉ ለውጥ አለው

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 ปีที่แล้ว

    እናመስግን አልን 🙏

  • @UvK-m1l
    @UvK-m1l 6 หลายเดือนก่อน

    አናመስግናለን ደኩተረ

  • @rfdfy
    @rfdfy ปีที่แล้ว

    አመሰግነለሁ ዶክቶር በረታ🙏

  • @yeshiadmassu9287
    @yeshiadmassu9287 29 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር ካሁን በፊት የኩላሊት ጠጠር ኦፕሪሽን አሰርቸ ጠጠሩ ወጣ በተሰራ በ10 ወሩ ጠጠር ተካቢኝ አሁን እየተሰ ቃየሁ እኖራለሁ ዉሃ በቀን አራት ሊትር እጠጣለሁ ሃኪሜን እያማከርኩ ግን እስከመቸ ነዉ እንደዚህ እምሮረዉ ድጋሜ ማሰራት ፈራሁ ምንይሻለኛል

  • @nunuseid-v8l
    @nunuseid-v8l หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እኔ በዚህ ህመም በጣም እየተሰቃየሁ ነው ሰሞኑን በተለይ ሽንት ስሸና ደም ነው ተምሸናው እና ምን ትለኛለህ እባክህ ከዛህ ስቃይ ገላግለኝ

  • @merayammerayam5856
    @merayammerayam5856 ปีที่แล้ว +2

    እኔመቸም ጭቀቱእራሡ ሊገለኝነው በሥደትላይ

  • @GeniMarkose-n8p
    @GeniMarkose-n8p 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክቴር በግል መማከር ይቻለል ደውዬ ለወራህ ፈልጋለው ምክንያቱም ለረዥም ጊዜ ተካምኩ ግን ምንም መብቴ የለም እና ምንትለሌህ

  • @AsSs-ri5ke
    @AsSs-ri5ke ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር እኔ በትርፍ አንጀት ምክንያት ኦፕሬሽን ሁኘ ነበር የኩላሊት ጠጠር ምልክቶች በደንብ ይታዩብኛል 1 በሁለቱ ጎኔ ህምም ይሰማኛል አብሶ በቀኝ ጎኔ 2 ኦክስጅን በስራአት አላስወጣም በደንብ ልተነፍስ ስፈልግ በ2 ጎኔ እንደውጋት እና ኦፕሬሽን የሆንኩት ለመተንፈስ በጣም ይይዘኛል ይቆስላንም 3 ሽንቴ ወደ ቢጫ ይቀየራል ህክምና ሂጀነበር ምንም መፍትሄ አላገኘሁም እባክህን ዶክተር መፍትሄ ካለህ🙏🙏

  • @حميدانالحربي-ز7ظ
    @حميدانالحربي-ز7ظ หลายเดือนก่อน

  • @JoJo-g9g2c
    @JoJo-g9g2c ปีที่แล้ว

    አድራሻህ የትነው

  • @madinamuhamad-mb4nb
    @madinamuhamad-mb4nb 5 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢

  • @eliashailu4079
    @eliashailu4079 10 หลายเดือนก่อน

    የኩላሊት ጠጠር እና ኢንፌክሽን

  • @QqqQqqkdeb
    @QqqQqqkdeb ปีที่แล้ว

    Slamedktrye

  • @ፍቅርንብዬ-ገ5ተ
    @ፍቅርንብዬ-ገ5ተ ปีที่แล้ว

    እንፌክሽን ታከመኩ

  • @blockm2248
    @blockm2248 ปีที่แล้ว

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ግን እስኪ ምንላድርገው በስደት ላይ ሆኜ አንዳንዴ ሽንት ስሸና ያቃጥለኛል ውሀ በደንብ ስጠጣ ማቃጠሉ ይተወኛል ሀኪም ቤት ሄጄ ምንም የለብሽም አሉኝ ግን ሆዴ ላይ ትንሽ ያዝ የሚያደርግ ልብስ ከለበስኩ ጎንና ጎኔ ላይ ኩላሊቴ አካባቢ እንደ መጠዝጠዝ ልበለው ማቃጠል ስሜት አለው ደግሞ አንዳንዴ ከተኛሁበት የሆነ የሚንቀሳቀስ ነገር ኩላሊቴ አካባቢ ይቀሰቀረሰኛል ምን ላድርግ

    • @etho2130
      @etho2130 8 หลายเดือนก่อน

      የት ሀገር ነሽ አረብ ሀገር ከሆነ መዳኒት አለ ሚጠጣ ፈዋር ብለሽ ግዢና ተጠቀሚ

    • @HdhdYes-q1w
      @HdhdYes-q1w 2 หลายเดือนก่อน

      እርዉዴ እኔሥዴላይነኝ ያዉም መካ ኩላልቴን ተገበገብኩልሽ መዳኔቱን ንገርኝ አለዛ ሥልክ እንለዋወጥና ላኪልኝ😭😭😂