የታቦተ ፅዮን መሰወር የመጽሐፍ ቅዱስ እንቆቅልሽ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ส.ค. 2020
  • ባለፉት ጥቂት አስርት አመታት ውስጥ በምዕራቡ አለም የሚገኙ የታሪክ ተመራማሪዎች፣ የአርኪዮሎጂ ባለሙያዎችና የመፅሀፍ ቅዱስ ሊቃውንቶች ዘንድ የእስራኤላውያኑን ቃልኪዳን ታቦት በተመለከተ ትልቅ ጥያቄ ተፈጥሯል ...... በእርግጥስ ኢትዮጵያውያን እንደሚሉት ታቦቱ በእጃቸው አሊያም በአክሱም ፅዮን ቤተክርስቲያን ይገኛል ወይ? ከሆነስ ወደ ኢትዮጵያ እንዴት ሊመጣ ቻለ? አመጣጡስ እንዴት ነበር? የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋዕህዶ ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ አባቶች ይህን የክርስቲያኑ አለም ኹሉ በጉጉት ለማየት የሚሻውን ቃል ኪዳኑን ታቦት በይፋ እንዳይታይ ለምን ይከለክላሉ?
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 91

  • @user-iz1tu6qz6x
    @user-iz1tu6qz6x 3 ปีที่แล้ว +20

    ታቦተ ፅዮን ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳለች እናምናለን። በረከቷ በሀገራችን ላይና በተዋህዶ ልጆች ላይ ይደርብን አሜን።

  • @amthebest4675
    @amthebest4675 3 ปีที่แล้ว +8

    ታቦተ ፂዬን የምትኖረው 24 ሰዐት የእመቤታችን ድንግል ማርያም አና የጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሰም የሚነሳበት(የሚጠራበት) ሀገረ ኢትዬጲያ ነው ያለው!!! በዚህም አልጠራጠርም

  • @user-du8fk6pu6z
    @user-du8fk6pu6z 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዜአብሔር እኮ ለኢትዮጰያ ያልሰጣት ነገር የለም ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን
    ግን ታምሩም አይደለም የነጋሪት ለንግሥቱ የአይሁድ ታሪክ ላይ ግን ወፍ ስለ ኢትዮጵያ ሕዝብ ለጠቢቡ ሰለሞን እንደነገራቸው ይነገራል ያች ወፏም እንደገና ሰለሞን ያችን ወፍ ላኮት

  • @daniya4773
    @daniya4773 3 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጽያ ነው ሃገሬ
    ተዋህዶ ነው ክብሬ
    ድንግልን እመቤቴን እወዳታለው
    ጌታየ መድሃንየ ኢየሱስ ክርስቶስን ኣምላኬ ነው
    ኣልፈራም ኣልኮራም ክብር ለተዋህዶ አሜን አሜን አሜን

  • @user-wh5kq8lv8d
    @user-wh5kq8lv8d 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 3 ปีที่แล้ว +21

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ ታቦተ ጽዮን ወጥታ ሕዝብ የምትባርክበት ጊዜ ደርሷል፡ አሁን የምትቀረንን ጥቂት የመከራ ጊዜ በጽናት እንድንሻገር እግዚአብሔር ይርዳን፡

    • @fggg1571
      @fggg1571 3 ปีที่แล้ว

      ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን፫ እናምስግናለን

    • @alemgenaeshetu9449
      @alemgenaeshetu9449 3 ปีที่แล้ว

      @#@

  • @DrSaraFamilyDoctor
    @DrSaraFamilyDoctor 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። በተጨማሪም ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት የሚለው መጽሓፍ ላይ እንዳነበብኩት ቅድስት ድንግል ማርያምን ቅዱስ ገብርኤል ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ መወለድ ባበሰራት ጊዜ ያለ ምንም ማንገራገር እሺ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልኝ ከማለቷ ቅጽበት በኢትዮጵያ የሚገኘው የቃልኪዳን ታቦቱ ከነ ጽላቱ ወዲያውኑ እንደተሰወረ ይናገራል። ምክንያቱም ቅድስት ድንግል ማርያም የጽላቱ መቀመጫ የቃልኪዳን ታቦት፣ ጽላቱ ደግሞ መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለሆነ ነው። የዮሐንስ ወንጌል እንደሚለው ቃልም ስጋ ሆነ፣ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ታቦቱ ከነጽላቱ ተሰወረ ይልና ግን እስከአሁን ድረስ ታቦቱ የነበረበት ቦታ (አክሱም ጽዮን ቤተ ክርስቲያን) ተአምራዊ ቦታ ነው። እንደተሰወረ ማረጋገጫ ደግሞ የዮሐንስ ራዕይ ላይ እንዲህ ይላል" እነሆ በሰማያት ቤተ መቅደስ ተከፈተ፣ ጽላቱ ከቃልኪዳኑ ታቦት ጋር ታየ" (ቅድስት ድንግል ማርያምንና ኢየሱስ ክርስቶስን ነው)።

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen

  • @user-tb1en5rh2q
    @user-tb1en5rh2q 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ds4pv9by5r
    @user-ds4pv9by5r 3 ปีที่แล้ว

    እመበቴ ማርያምሆይ ደጅሽ ለመሳለም ይብቃንኝ እግዚኣብሄር አምላክ ሆይ ለኔ ለሃጥያተኛ ልጅህን ለንስሐ ሞት አብቃኝ

  • @yemafeyo
    @yemafeyo 3 ปีที่แล้ว +6

    አባቶቻችን ፣ ለፈጣሪ የተመቹ ነበሩና ታቦተ ፅዮንን ያህል ፣ ታላቅ ስጦታ አቆዩልን። እኛም ብንዋደድ ብንከባበር፣ ለሀገራችን ሰላም ፣ ለሁሉም ፣ ደህንነት በሆነ፣ ነበረ፣ እስራኤላውያን በበደሉ ጊዜ በጦርነት ተሸነፉ፣ታቦተ ፅዮንም በፍልስጥኤማውያን ተወሰደች፣ በዳጎን አጠገብ ቢያስቀምጡዋት፣ ፍልስጥኤማውያን በእባጭ፣ ተመቱ ፣ በተመለሰችም ጊዜ በገባችበት የአሚናዳብ ቤት ታላቅ በረከት የሰጠች፣ እኛንም፣ በረድኤት ታስበን! አገራችንን ሰላም፣ ታድርግልን፣ የመጣውን ማዕበል በሰላም ታሸጋግረን።
    አሜን።

  • @najathasan2502
    @najathasan2502 3 ปีที่แล้ว +8

    አሜን ቃለ ህይወትን ይሰማልን ወገኖቼ ታቦተ ፅዮን ኢትዮጵያ ውስጥ ስላለች ነው ጠላት እንደልቡ እየፈነጨብን ከብዙ ከምናውቀውም ከማናውቀውም ጥፋት ጠብቃ ያኖረችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ጊዜ ቲዩብ እናመሰግናለን አንዳንድ ግዜ ሁሉን ማውራት መልካም አይመስለኝም በላያችን ላይ ጠላት እንዳናዘምት እንጠንቀቅ ምንጊዜም ኢትዮጵያ ወደ ከፍታ ማማ ከፍ ትበል ኢትዮጵያ የአለሙ ገዢ ናት እሜን ተባረኩ

    • @abebaworku941
      @abebaworku941 3 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💟💟💕💕💟💟💟💟💟💟

  • @SaraSara-tn5sb
    @SaraSara-tn5sb 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን.የኢትዮጲያአምላክ ኢትዮጲያንና ህዝቦቿን ይባርክን ይጠብቀን ሴጣንእኮ ይሄንን ስለሚያውቅነው በሰውተመስሎ የሚያባላን የሚያምሰን

  • @ejigaayharago2571
    @ejigaayharago2571 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይዮትን ያሠማልን

  • @asterkokobe7934
    @asterkokobe7934 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን.አሜን!!!

  • @endalshtomato3247
    @endalshtomato3247 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን

  • @edenabreshgemach8140
    @edenabreshgemach8140 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃህዮት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie1799 3 ปีที่แล้ว +4

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሄር ይመሥገን

  • @cookie8174
    @cookie8174 3 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ይስጥሽ እግዜኣብሔር ምን ጌዜ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውንም ያብዛላቹ

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Ethiopia hagere Egziabher

  • @kalemelak4404
    @kalemelak4404 3 ปีที่แล้ว +2

    በርቱልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 3 ปีที่แล้ว +8

    ድንግል ጠብቂን ከልጅሽ ዘንድ ምህረት እና በጎነትን ለምኝልን። ኢትዮጵያን አደራ እባክሽ እመቤቴ!!!!???

  • @user-rq9fx7qh5z
    @user-rq9fx7qh5z 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላማቹ ይብዛ ዉድ የግዚ ትዩብ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳዳምጥ እንዴት በጣም ደስ የሚል ነገር አስተማሪ ለነፍስ እረፍት የምናገኝበት ነው ምታስተላልፉት ፀጋዉን ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛላቹ በርቱ 👏🌺🎋🌸🎋🎋🎋👏🌺🌺

  • @tiruworkberihun686
    @tiruworkberihun686 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን የቅዱሣኑ አምላክ ስራችሁ የምድር የሰማይ በረከት ማስገኛ የሂንላችሁ ለኛም ለሰሚወቹ የነፍስ መዳኛ የስጋ በረከት ያድርግልን

  • @user-vt7dd9hg9b
    @user-vt7dd9hg9b 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @kezimkeziyam1794
    @kezimkeziyam1794 3 ปีที่แล้ว +3

    ጊዜ ቱዩብ በጣም አሪፍ ቻናል ነው ተቀላቀሉት!!!
    ይህንንም ቻናል የቅዱሳንን ገድል የሚያቀርብ ቻናል ነው ይህንንም ቤተሰብ ሆነው !!! ከቅዱሳን ቃልኪዳን ሰምተው ይሳተፉ ሊንኩን ከላይ አስቀምጣለሁ!!!!

  • @banteyrguaregay6959
    @banteyrguaregay6959 3 ปีที่แล้ว +1

    Kale-Hiwot Yasemalen.

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 3 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwetin yasemalin ye nefsina ye Siga migib

  • @user-gr3lz9hz3g
    @user-gr3lz9hz3g 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለህይወትያሰማልንወንዲማችን

  • @hiwotfekadufekadu4724
    @hiwotfekadufekadu4724 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወትን ያሰማልን እናታችን ፂሆን ሀገራችንን ከጠላቶቿ ትጠብቅልን መሀሉአን ገነት ዳሩአን እሳት ታድርግልን አሜን

  • @abulahab4875
    @abulahab4875 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማን

  • @agaphyshemon2792
    @agaphyshemon2792 3 ปีที่แล้ว +5

    Kale hiwet yasemalen,

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዛቢሄር የተመሰገነ ይሁን እትዮጵያ ለባረከ ጌታ ፈተና ቢበዛም መጨረሻው ያማረ ነው ያለፈተና ሂወት የለም ቃለ ሂወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @hiwotdinku2946
    @hiwotdinku2946 3 ปีที่แล้ว +1

    ምድረ ገነት የሆነችውን ኢትዮጵያ ፅዮን ሆይ አንቺ ጠብቂልን

  • @ethiopiaaddis1163
    @ethiopiaaddis1163 3 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ

  • @omahmedzzzz5346
    @omahmedzzzz5346 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይውት ይሰማልን

  • @user-rt1gl3xo8y
    @user-rt1gl3xo8y 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃልህውት ያስማልን

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሠማልን

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት የሰማልን መንግስተ ሰመያት ያዋርስል እትዮጲያ ትቅደም

  • @tegestfasil7738
    @tegestfasil7738 3 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @user-ww7rx7qw9g
    @user-ww7rx7qw9g 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-tl7vq2wn3f
    @user-tl7vq2wn3f 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @abebahiluf9576
    @abebahiluf9576 3 ปีที่แล้ว +3

    kalehiwet yasemalen

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን

  • @salam1297
    @salam1297 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህወት ያሠማልን

  • @user-mo3wr2nv3m
    @user-mo3wr2nv3m 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @oromiyalalistu5292
    @oromiyalalistu5292 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሒወት ያሰማልን

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie1799 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @aline1752
    @aline1752 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen

  • @metitech
    @metitech 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @ellomgebremaryam3535
    @ellomgebremaryam3535 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏

  • @alazarbaryagabr923
    @alazarbaryagabr923 3 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ግዜ ይቱብ በታም ደስ የሚል የሚወደው chanel ነው ኣነ ወንድማቹ ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ በመጽሓ ቅዱስ ኢትዮጵያ የሚል ስንት ግዜ ትጻፈ በየ ምእራፉ በየ ቁጥሩ እንዳ ታቕርብልኝ በተስፍ እጠብቃቹ

    • @pantupantu6614
      @pantupantu6614 3 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-rz1mx6sv5o
    @user-rz1mx6sv5o 3 ปีที่แล้ว +2

    ገበዝ ስታነቢ በርች ቃለ ህይወትን ያሰማልን

    • @konjokonjo8565
      @konjokonjo8565 3 ปีที่แล้ว +1

      Ede set nat ede wed adelem

  • @abebahiluf9576
    @abebahiluf9576 3 ปีที่แล้ว +2

    amen amen amen

  • @konjokonjo8565
    @konjokonjo8565 3 ปีที่แล้ว +3

    Kale hiwet yasemalin

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 3 ปีที่แล้ว +2

    Kalehiwet yasemaln.

  • @ayuayike324
    @ayuayike324 3 ปีที่แล้ว +2

    ከረጅሙ ባጭሩ እናመሰግናለን

  • @endalkachewababuye5959
    @endalkachewababuye5959 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን

  • @mehabewnibiretu7631
    @mehabewnibiretu7631 3 ปีที่แล้ว +1

    ምታቀርቧቸው ዝግጅቶች በሙሉ አሪፍ ናቸው በርቱ👏👏

  • @petrosgrandi2662
    @petrosgrandi2662 3 ปีที่แล้ว +1

    FETARI YIMESGHEN Elelelelelel AMEN AMEN AMEN 🤲🏽🤲🏽🤲🏽

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 3 ปีที่แล้ว +1

    Egzabhar Ymesgen

  • @regebeyemedia
    @regebeyemedia 3 ปีที่แล้ว +8

    የተዋህዶ ልጆች ያሬዳዊ ወረብ ዝማሬዎችና ስብከቶችን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ። th-cam.com/users/laekemaryamtube Subscribe ያድርጉ።

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 3 ปีที่แล้ว +2

    በርታ ጎበዝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለናንተ ጠቢቡ ሰለሞን ለ ኢትዮጵያ ይገብር ነበረ የንግስተ ማክዳ ግዛት ህንጽ ንም ጨምራ ታስተዳድር ነበር ጥበቡን ሥትሰማ ከኔ ሀገር በውጭም ጥበበኛ ሀለን በማለት ልትጎበኘዉ ወደደች አንጂ አንድ ነጋዴ ሊሆን አይችልም በነበረው ጊዜ ትልቅ ንግሥት ነች ።አመሰግናለሁ

  • @user-uu2mf7jr7i
    @user-uu2mf7jr7i 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ግን ንግስቲ ኣዜብ የምትላት ንግስተ ሳባ ኣይደለችምን ከተሳሳትኩ ይቅርታ

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf202 3 ปีที่แล้ว

    አደበትሽን ይባርከው

  • @henokyilma4695
    @henokyilma4695 3 ปีที่แล้ว

    Sewedesh eko dengel maryiam takeberleyie kelebesh new yemeseriew. Edeman tena yeseteleyie

  • @fekrfekr6780
    @fekrfekr6780 3 ปีที่แล้ว +2

    💓💓🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😍😍

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 3 ปีที่แล้ว +1

    ታቦተ ጵዮን ኢትዮጵያ ውስጥ ነዉ ያለችዉ ።ነገርግን ከአክሱም ተሰዉራለች ብላ እህተማሪያም ተናግራ ነበር ?ወይ ጉድ እናመሰግናለን 💚💛❤️🙏

    • @user-du8fk6pu6z
      @user-du8fk6pu6z 3 ปีที่แล้ว +1

      እሱ ማን ነች እሱ የሳጥናኤል ፈረስ ነች

  • @samarhome8313
    @samarhome8313 3 ปีที่แล้ว

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @gizetube28
      @gizetube28  3 ปีที่แล้ว

      malda tube ማልዳ ቲዩብ
      th-cam.com/video/4q2Ni3dLoto/w-d-xo.html

  • @fetaryitebikishyasenishiwu724
    @fetaryitebikishyasenishiwu724 3 ปีที่แล้ว +2

    Kibir misigana yigibawu le Fetar Ellllllllllllllllllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllllllllllllllll🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @natimuez8588
    @natimuez8588 3 ปีที่แล้ว

    Kesis henok

  • @abiyeabiye9999
    @abiyeabiye9999 3 ปีที่แล้ว +1

    Gze tyb slemesehaf astetam zare sebchi neber statem yemiker kalat endale ena endemichemerm yemechiwu etm newu tkkl mlsulgn

  • @zenanzenan3754
    @zenanzenan3754 3 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-hj7jv8nv9f
    @user-hj7jv8nv9f 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነነት
    የተዋህዶ ልጆች ቅን የሆኛቹህ ሰብስክራይብ አርጉኝ በየቁኑ የሚለቀቁትን ወንጌል አነባለዉ እና መፈሳዊ ግጥም ስነ- ጹህፍ ካነበበኩት እደነዚህ ያሉ አቀርባለዉ

  • @kezimkeziyam1794
    @kezimkeziyam1794 3 ปีที่แล้ว +2

    th-cam.com/video/ZHWuCDFvKG0/w-d-xo.html
    Mahedere Gedilat ማህደረ ገድላት

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 ปีที่แล้ว +1

    ende zendiro,, Ethiopia ena Orthodox yetewaredubet zemen yelem !!
    Gin Egzeyabher fetun yemeleseleta weyolih
    besiltanih temamneh,, BeteKiristeyan ,, wedefetim yeqatelal lalkew tiMkitegna !!
    ye Ethiopia telatoch yekatelalu !!!!

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d 3 ปีที่แล้ว +4

    እስራኤል እንኳንስ ታቦቱን ክርስቶስን ገላ የጣለች ሀጥያተኛ ናት 😎
    ዮዲት ጉዲት ጦር ሰብቃ ሄዳ የሙሴን ፅላት የተቀመጠበትን መቅደስ ስታነድ አልነበር እ??? በእርግጥ እስራኤል በትክክል የኦሪቱንስ ህግ ፈፃሚ ናት ወይ???? እስራኤል የዳቢሎስ ተከታይ ናት አሁንማ ብሶባታል
    እግዚአብሔር አይሳሳት ሁሌ አለው ምክንያት
    ታቦተ ፂዮን ተመልሳ ላትሰጥ ተመልሳ ላትገባ ከእስራኤል ለቃለች ።
    ክብር ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዘላለም ትኑር።

  • @konjokonjo8565
    @konjokonjo8565 3 ปีที่แล้ว +1

    Wegneche gize chanal set wei wed ene gira seldgbagn new wed ymeslegn neber kemrt gin berichi silu aichalew

  • @rakhibtek2471
    @rakhibtek2471 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን