Ethiopia - የኦሮሚያው ግዳጅ ውትድርና ፣ ጃዋር ረስታችኋል አለ፣ ዓለም ባንክ እያጎረፈው ነው፣ ሰራተኞች ታገቱ፣ የደሴው መሬት መንሸራተት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 163

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 2 หลายเดือนก่อน +12

    ያአላህ ሠላሙን መልስልን እህ ኧረ ንፁሀን አለቀ ሕዝቡ ምን ይሻለዋል

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 2 หลายเดือนก่อน +7

    አይይይ ህዝቡን አስጨርስው በጦርነት

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 2 หลายเดือนก่อน +16

    ሠላም ይቀድማል ጦርነት በቃንንንንንንንንንንን በቃንንንንንንንንንንንን ❌❌❌❌❌❌❌❌❌የእርሥ በርስ መገዳዴል በቃን ❌

    • @arrarsodelel
      @arrarsodelel 2 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much for your kind and peaceful words!

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 2 หลายเดือนก่อน +7

    መከላከያ አሰጨረሲት😢😢😢😢😢

  • @berhanuyetayh
    @berhanuyetayh 2 หลายเดือนก่อน +10

    የወንጀለኞችን ወበር ለመጠበቅ እና በኦረሚያ የሚኖሩ አማሮችን ሀብት ለሚዘርፉ የሚሰጥ ስልጠና ነው

  • @almazwolde298
    @almazwolde298 2 หลายเดือนก่อน +14

    የአማራ ብልጽግና ትጥቅ ፍቱ ይላል እነሱ ህዝባቸዉን ያስታጥቃሉ

  • @ነጻነትለአማራዉሕዝብ
    @ነጻነትለአማራዉሕዝብ 2 หลายเดือนก่อน +8

    ደል ለአማራ ፈኖ አማራ ፈና ይቺላል ነፃነታቺን በክዲቺን ኢሻአላህ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪

    • @InnocentGuitar-yv4hf
      @InnocentGuitar-yv4hf 2 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ ንፁሐንን መግደል ይችላል።

  • @zeritessema9182
    @zeritessema9182 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይሒዱና እጃቸውን ፡ መሳሪያውንም ለፍኖ ይስጥ

  • @SamiShewa-f4b
    @SamiShewa-f4b 2 หลายเดือนก่อน +36

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️🔥💪🐯👑✅👌 አንድ ሰው 💪🔐

    • @hxhdbxxbhx4486
      @hxhdbxxbhx4486 2 หลายเดือนก่อน +3

      ድል ለፋኖ አልቀረብሺም❌

    • @dioncoldy
      @dioncoldy 2 หลายเดือนก่อน +3

      @@hxhdbxxbhx4486 ፋኖ ገና ያስቀዝንሀል።

    • @abdulmlik8793
      @abdulmlik8793 2 หลายเดือนก่อน +2

      ሞ ት ለፋኖ ጀ ውሳ

    • @addisserseraw4987
      @addisserseraw4987 2 หลายเดือนก่อน

      1pa😊​
      😂❤😂🎉
      Great@@hxhdbxxbhx4486

    • @merhawizewolde8051
      @merhawizewolde8051 2 หลายเดือนก่อน

      P​@@dioncoldy

  • @dkm1666
    @dkm1666 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች የራሳቸውን ጦር ማሰልጠን አለባቸው

  • @Alemnesh-yj8li
    @Alemnesh-yj8li 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚዎ ማረነ ክርሰቶሰ

  • @Azahel1219
    @Azahel1219 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኃጢዓት ስር ገንዘብ ነው።በዕውኑ ይህ ብር ያጠፋፋናል፣ ሰላም ለሌላት ሀገር ፩ም ብር ልማት ላይ አይውልም😢😢😢

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r 2 หลายเดือนก่อน +6

    ወደድንም ጠላንም በየትኛውም ሀገር የተተገበረው የብሔራዊ ውትድርና አገልግሎት መብትና ግዴታ ነውና ክፍለ ሀገር ብቻ ሳይሆን እንደ ሀገር መንግስት ሊያስብበት ይገባል ምንም ማጋነን አያስፈልግም ። ጃዋር የግድ አስታውሱኝ አትበል ደግ ደጉን ተመኝ

  • @ArekebArku
    @ArekebArku 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሚበደረውን ዶላር ወታደር ያሰልጥንበት ዶላር ላይ ትኩረት ያደረገው መሳሪያና ድሮን ለመግዛትና ስልጣኑን ለማቆየት ነው

  • @goodshepered429
    @goodshepered429 2 หลายเดือนก่อน +7

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw 2 หลายเดือนก่อน +2

    There's nothing business accept military 🪖 in ETHIOPIA 🇪🇹. People must stand together strongly against the war in ETHIOPIA 🇪🇹 and 🇪🇷 ERITREA. Thanks

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 2 หลายเดือนก่อน +12

    እርሥ በርስ ተገዳድሎ አርበኛነት የለም ❌ ሠላም ለሑሉም

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለአማራ ፋኖ ሞት ለቡልፀግና በሙ

  • @Murad-h8l
    @Murad-h8l 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል አማራን የዘረፉ የገደሉ ያረዱ ንብረታቸዉን የዘረፉት ሁሉ ለህግ እንደማቅረብን እያሰለጠኗቸዉ ነዉ

  • @Allamehara
    @Allamehara 2 หลายเดือนก่อน +4

    ድልለጀግናውየፋኖሠራዊይትፋኖያሽንፋልጠላትይዋርዳል።

  • @super__star6823
    @super__star6823 2 หลายเดือนก่อน

    Who made Jewar economist ?

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 2 หลายเดือนก่อน +10

    አብይና ሺመልስ የሚባሉ ጭራቆች እስካሉ ዲረስ ህዝብ ሀገረ ሰላም አያገኝም ዲል ለፋኖ ዲል ለህዝባችን 💚💛❤🐅🐅🐅

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዋር ሰኬንያ አንጂ ሰለ ኢትጰያ አያገባዉም

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 หลายเดือนก่อน +1

    Good morning Fetha Midya for sharing the true news ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EgnawBegna
    @EgnawBegna 2 หลายเดือนก่อน +3

    ለመከላከያ ያላቆመው ፋኖ ለገበሬ ሰልጣኝ ቦታ አይኖረውም

    • @arrarsodelel
      @arrarsodelel 2 หลายเดือนก่อน

      You are a flat lier. With all strength, the Ethiopia Defense Force did not fight.

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጉድኔ እናተሆዬ. የኦሮሞ ክልል መሪዎች. ስዴ ምርቱን ትተዉ ደመ በትጥቅ ገቡ አርሶ አደሩን ከስዴ ምቱ አርቀዉ የመሳሪያ ምርት ተሸከም አሉት አለመታደል ይህ ወላሂ. ማንን ለመዉጋትነዉ ለክልላችሁ ዘብ ሁኑ የሚሉት ፀትታ ሀይሎች ተብየዎቹን የት አረጓቸዉ አብደዉ እነሱ ህዝቡንም አሳበዱት 😢😢😢😢😢😢😢

  • @MustafeSulaymaan
    @MustafeSulaymaan 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም

  • @tamratmengstu346
    @tamratmengstu346 2 หลายเดือนก่อน +4

    ትግራይ ሆይ ከሞት ድግስ የሚያላቅቅ አዲስ ትውልድ ይምጣልሽ።አሜን።

  • @IbrahimGure-sl7cf
    @IbrahimGure-sl7cf 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለነሱ የ ቤት ቦተና ሌሎች ጥቅማ ጥቅም ተደረገላቸው እነበል የ አገር መከላከያ ሠራዊት በዛን ግዜ ደሙን አፍስሶ አጥንቱን ከስክሰው አካል ጎዶሎ ሆኖ ስሰናበት እንኳን ጥቅማ ጥቅም የ ቤት ቦታ ቀርቶ ተደራጅተን ካብኔ ገ ስነድ የ ክብር ስማችን ቀርቶ እንደ ልላ(እንደ ጠላት ለማኝ ክበር ቢስ አርጎን ልክ እኛ ሰያዩን ደማቸው የ ሚፈሉ በየቦታ የ ጠቀመጠ ካብኔ እንደ አገረ አቀፍ መብታችን ገድቦናል ክብር አጣን እንዱም በዝህ አጋጣሚ የ ሚመለከተው አካል ከለ ድምፅ ሀኑልን ፀንድ በ አክብሮት መልክተን ማስተላለፍ እፈልጋለሁ ❤❤🇪🇹🙏✍️

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 2 หลายเดือนก่อน +3

    ለምን ሰው ሠለጠነ ይባላል?

  • @HailuBe
    @HailuBe 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሥልጠናው ለሁሉም ክልሎች አስፈላጊ ነው።ሌላው ጫካ ገብቶ እየዛተ የሚተኛ ማን ሞኝ አለ?

    • @InnocentGuitar-yv4hf
      @InnocentGuitar-yv4hf 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ነው ። በሁሉም ኢትዮጵያ ነው። ጠቃሚ ነው።

  • @nigusudebebe9606
    @nigusudebebe9606 2 หลายเดือนก่อน

    Oromiya good job beritu abo shimelisi ❤❤❤❤

  • @leenmarvlogs6746
    @leenmarvlogs6746 2 หลายเดือนก่อน

    ለመሣራ መግጃ ይሆናዋልል😢ለተራቡትን ዞሮአያያይም

  • @Allamehara
    @Allamehara 2 หลายเดือนก่อน +1

    የጨነቀለትሽመልስናአብይተጨንቀዋልየኦሮሞወጣቶችንለጦርነትየሚማግደውሽመልስአብድሣይውደም።

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 2 หลายเดือนก่อน +5

    አቤት መጨረሻቺን ምን ይሆን 😢😢😢😢 ማረን ይቅር በለን ፈጣሪ

  • @AdATA-e4m
    @AdATA-e4m 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቆይ አብቹ ነው መሪ ጅዋር ተምታታብኝ ሁለት ሙት ውይ ፈጣሪየ ተፈናቀለ ተሰደደ ሞተ ታገተ የሚባል ነገርን የማሰማበትን ቀን አምጣልን ድል ለቆፍጣነው ላይበገሬው እክን የለው ፋኖ ያድርግልን ይችላል ያሸነፋል ፍኖ ይለያል❤

  • @HB-gs6wp
    @HB-gs6wp 2 หลายเดือนก่อน +2

    Yihe Ye Temesgen Tiruneh Media New

  • @xmediabox
    @xmediabox 2 หลายเดือนก่อน

    This lady has a sharp brain and wise and soft statements so that her tough attack reaches the listener smoothly.

  • @seidMohammed-vc5dx
    @seidMohammed-vc5dx 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤በርታልን

  • @MSKEREMZMEDKUN
    @MSKEREMZMEDKUN 2 หลายเดือนก่อน +8

    ድል ለፋኖ

  • @abaykebede1857
    @abaykebede1857 2 หลายเดือนก่อน +1

    መሠልጠን እኮ መጥፎ አይደለም። የሰለጠነ ሁሉ ስርአቱን ይከላከላል ማለት አይደለም። አፈሙዝ የማዞር ዕድልም ስላለ ይሰልጥኑ።

  • @Murad-h8l
    @Murad-h8l 2 หลายเดือนก่อน

    ኦነግ ሸኔዉ አብይ አህመድ አማራን ኮኦሮሚያ ክልል ያሶጣዉ የኦሮሞ ህዝብ አማራ የያዘዉ እና ያፈራዉ ንብረት የኛነዉ ሲሉ ህዝባዊ ጦርነት በአማራ ላይ እናነሳለን ብለዉ የገቡት ቃል ነዉ

  • @GuenetG
    @GuenetG 2 หลายเดือนก่อน

    Jarmrlo 1:03

  • @teka1528
    @teka1528 2 หลายเดือนก่อน

    JEWAR , FETA , YEMOT ANBESA NACHU!!

  • @GfygGruj-ww3dq
    @GfygGruj-ww3dq 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @berhanuyetayh
    @berhanuyetayh 2 หลายเดือนก่อน +4

    Victory for fano fano fano!!!

  • @DeguTiruneh
    @DeguTiruneh 2 หลายเดือนก่อน +5

    ብልፅጎና የአሳማ እርባታ ነው።

    • @yeneshmiss8996
      @yeneshmiss8996 2 หลายเดือนก่อน

      ክክክ በጣም ነዉ የሳኩት

  • @teka1528
    @teka1528 2 หลายเดือนก่อน

    Feta ! Hod ekahe, yetaged! Yedem negade!!

  • @Tjsjsjsj-iy2yz
    @Tjsjsjsj-iy2yz 2 หลายเดือนก่อน

    Jawaar❤❤❤❤❤

    • @Lionhearted777
      @Lionhearted777 2 หลายเดือนก่อน

      Aremene geday! Lik kewchi hager werari telat gar lemefalem kiskesa yimesil bezer gore gebtachihu tilefelifalachihu. Mechereshachihun ye Ethiopia hizb iyetetebabeke new. Memrat alchalachihu. Tishhhhhh!

  • @MuhidinEbrahim-x7u
    @MuhidinEbrahim-x7u 2 หลายเดือนก่อน

    በተቻለ መጠን ሚዛናዊነት ያለው ኣድርጉ
    ትነሽ ከሚዛናዊነት ወጣ ትላላችሁ

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 2 หลายเดือนก่อน

    ABISINIA TIMELES

  • @WondimuTabore
    @WondimuTabore 2 หลายเดือนก่อน

    @berhanuyrtsyh
    አማራ በየትም ቦታ አንገቱን እንዲደፋ የምታደርጉት እናንተው ናችሁ እንጂ አማራን የሚጠላ የለም የዚህ አይነት አመለካከት ያለው ኢትዮጵያዊም የለም በአማራ ስም ቁርስና ምሳችሁን የምትበሉ እረፉ እረፉ

  • @Azahel1219
    @Azahel1219 2 หลายเดือนก่อน

    አይ አረጋ፣ምኑን አረጋኸው ነቀነቅከው እንጂ የክልልህን ህዝብ አስጨረስከው፣ እኔ የምለው የሙታን ሙታን ከየት ነው የሚያገኛችሁ?

  • @BelayMsganaw-f9j
    @BelayMsganaw-f9j 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፋኖ ያቀምሠዋል ይምጣ

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 2 หลายเดือนก่อน

    ETHIOPIA BOSHASHA

  • @samueltamene2422
    @samueltamene2422 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጀዋር በዚህ በዚህ አስተያየቱ እኮ ነው የምወደው።

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 2 หลายเดือนก่อน +3

    🤲እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ እባካችሁ🙏

  • @sitotashagre1219
    @sitotashagre1219 2 หลายเดือนก่อน +1

    አስገዳጅ ውትድርና ለሕዝብ ወይንስ ለፖለቲከኛ ጥበቃ።

    • @InnocentGuitar-yv4hf
      @InnocentGuitar-yv4hf 2 หลายเดือนก่อน +1

      ፖለቲከኛም ይጠበቃል ።

  • @TsedaluDessie-o6z
    @TsedaluDessie-o6z 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሽመልስ እደከብት ነው እሚያሰበው እኮ አህያ ድል ለፋኖ

    • @hagere2204
      @hagere2204 2 หลายเดือนก่อน

      Shimelis is kebt, Senga feres, ahya, beklo, dooma, akaafa, ye Ginchi korma beg new

  • @BelayneshTegegn-h6i
    @BelayneshTegegn-h6i 2 หลายเดือนก่อน

    Temesigen tirun

  • @NulGama
    @NulGama 2 หลายเดือนก่อน

    Sekes

  • @btrueeth
    @btrueeth 2 หลายเดือนก่อน

    ኢሀድግምኮ ክልሎች ልዩሀይል ብሎ እያንዳንዲ ሲያሰለጥን ነበር። ምን ይጠቅማል? ድሀውን ህዝብ ለስልጣናችሁ ማስጨረስ ብትተዉ ጥሩነው ሆዳም ሁላ።😢

  • @userWoshego2
    @userWoshego2 2 หลายเดือนก่อน +1

    1ኛ ነኝ። ወሸጎ

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 2 หลายเดือนก่อน

    In Ormiya regionsThe reason the farmers at night go to bigger cities to hide ,not because of the military service, nor to attend a meeting. They are hiding so they don't get kidnapped and asked for ransom money. If it is truly to protect their region, I don't think any Ethinc groups will refuse.

  • @geremewtolessa6447
    @geremewtolessa6447 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ታምታታለህ የተያዚት በሞባይል ባንኪንግ የተዘረፈችዋ ልጅ ዘራፊዎች አይደሉም። ይሔኛዉ ሌላ ወንጀል ነዉ።

  • @getahunworku574
    @getahunworku574 2 หลายเดือนก่อน

    Tultula

  • @berhanuzerihun9713
    @berhanuzerihun9713 2 หลายเดือนก่อน

    Ayjwar

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 2 หลายเดือนก่อน +1

    የጋቸነ ሲርና ሥልጠና ምን ይጎዳል? ወንበዴን ለመከላከል ነው።

  • @ጌትነትደርበዉ
    @ጌትነትደርበዉ 2 หลายเดือนก่อน

    ስልካቹሕን ላኩልኝ

  • @NZFArfat
    @NZFArfat 2 หลายเดือนก่อน

    Jawar manow jawar kiteragnanow😅😅😅😅

  • @DanielGkore
    @DanielGkore 2 หลายเดือนก่อน

    እኘ መንአገበን

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 2 หลายเดือนก่อน

    HAYLESLASI CHEMLAKA LE ETHIOPIA REGEMAT YBALAL

  • @jamilajamils9237
    @jamilajamils9237 2 หลายเดือนก่อน

    Dirt poor Tigre has nothing to give.This is empty posturing to pacify the restless population & postpone the disaster in the making.

  • @IbsaGutema
    @IbsaGutema 2 หลายเดือนก่อน +1

    now you are telling us the truth. great thanks. be fair.

  • @zerihunodda2202
    @zerihunodda2202 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዋር ምንም አለ ምን ÷ አንድም ነገር አይመለከተውም:: Expired!

  • @abrahamabay4056
    @abrahamabay4056 2 หลายเดือนก่อน

    KE BESTE HIRIBAW ZERO ZERO AMARAN WEGITO YE WOROMO MENIGIST MEFTER KNOW [ FINFINE PROJEKIT ] JA HA HEJ !!!!

  • @YayaAbesha
    @YayaAbesha 2 หลายเดือนก่อน

    ፈታዎች ብልፅግና ነው የተንቡሸቡሸው ምህራባውያኑ?ቅሌታሞች ናችው እንዴት ይሄንን ሙገሙትና ማየት ተሳናችው ?

  • @MekiuaYea
    @MekiuaYea 2 หลายเดือนก่อน

    መከላከያአለቀእደፈጣሪዪይቅርበላቸው

  • @orkaido-xm1py
    @orkaido-xm1py 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኦሮሚያ ክልልን ከፋኖና ከሼኔ መከላከል የሁሉም የኦሮሞ ህዝብ ውዴታ ሳይሆን ግደታ ነው

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 2 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣

  • @WubalBayi
    @WubalBayi 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድልለፍኖ

  • @remedanamino
    @remedanamino 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኦሮሞ ማለት የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ነው

    • @InnocentGuitar-yv4hf
      @InnocentGuitar-yv4hf 2 หลายเดือนก่อน +1

      Correct ትክክል

    • @Omarabdikariimshaftaag-es7bh
      @Omarabdikariimshaftaag-es7bh 2 หลายเดือนก่อน

      የኢትዮጵያ ካንሰር ገጣባ አህያ ነው ኦሮሞ ማለት መለስ እኮ ጨርሶታል ለጋላ ስልጣን መስጠት ማለት ለህፃን ልጅ ብርጭቆ መስጠት ነው ብሏል

    • @remedanamino
      @remedanamino 2 หลายเดือนก่อน

      የእንስሳ ቋንቋ ስለማይገባኝ መልስ የለኝም

    • @Omarabdikariimshaftaag-es7bh
      @Omarabdikariimshaftaag-es7bh 2 หลายเดือนก่อน

      @@remedanamino ኪኪኪኪኪኪኪኪ ክክክክክክክክክክ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ስሟን ለሰው አወረሰች አሉ

  • @fkadunegash628
    @fkadunegash628 2 หลายเดือนก่อน +1

    በዚህ መንገድ ሰልጥኖ ለመውጋትና ጠላትን ለመመከት ምንዓይነት ሞርልና ወኔ የሌለው ሰራዊት መሆኑን ታውቆ ለውግያ ብይላክ ይመረጣል ለዚህ ነው ምርኮኛና ሽንፈት ጋጋታ የሚታየውና የምንሰማው በግዴታ ተውስደህ ምንዓይነት ጦርነት ነው የሚያካሂደው ?

  • @alease7494
    @alease7494 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለውጡን አትቃወሙ

    • @AHMEDWOLLO-k7i
      @AHMEDWOLLO-k7i 2 หลายเดือนก่อน +1

      ለውጥ ነው ነውጥ😡😡😡😡

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋር እና አቢይ አህመድ አንድ ናቸው!

  • @Tasta-o5o
    @Tasta-o5o 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክለኛ ነው ኦሮሚያን የመጠበቅ ሃለፊነት የሁሉም ኦሮሞ ግዴታ አለበት ።ለግለሰቦች ብቻ ማን ሠጠው ።አንተ ይህንኑ የምተከብደዉ የፋኖ አባል ስለሆክ ነው ኦሮሚያን በመጣበቅ ለሁሉም ግዴታ ነው ።

    • @siymergn
      @siymergn 2 หลายเดือนก่อน +3

      ፋኖ አስጨነቃሀቹ

    • @esuyebelay
      @esuyebelay 2 หลายเดือนก่อน

      I know gachena serna jimma lej hogne endit zergna saw eyamalalmalu endamiyasechenku akalew serate tebaki malet naw yategnaw serate naw metabekaw?

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 2 หลายเดือนก่อน +1

      🤣🤣🤣አይ ኦሮሞ 🤣🤣🤣🤣

    • @AlamYlima
      @AlamYlima 2 หลายเดือนก่อน +1

      አይ ጋላ በሱሪችሁላይ ቅዘንህን ለቀቀከው አዳሜ

  • @StarNews_16
    @StarNews_16 2 หลายเดือนก่อน

    ለአማራ ህዝብ ድምፅ ለመሆን ዝግጅት ላይ ነን ። እስከዛው ቤተሰብ በመሆን ይጠብቁን።

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem4537 2 หลายเดือนก่อน

    kkkk ሰልጥነው ሸኔ ቢሆኑስ????

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 2 หลายเดือนก่อน

    Guys the loan will be directed to Corie Negiegna ‼️

    • @InnocentGuitar-yv4hf
      @InnocentGuitar-yv4hf 2 หลายเดือนก่อน +1

      Yes, because security is also important.

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@InnocentGuitar-yv4hf
      What do you mean❓️
      Kore NEGIEGNAS are
      " Majirat Mechiwoch "
      😁😁😁🤣

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 2 หลายเดือนก่อน

      @@InnocentGuitar-yv4hf
      🇪🇹✌🏻 Dil Bisot LeWeledew Hizbawi Amhara-FANO ✌🏻🇪🇹

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 2 หลายเดือนก่อน

      @InnocentGuitar-yv4hf
      If so , SHENE has to get its fair share ❗️

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 2 หลายเดือนก่อน +1

    39ዙር የሰለጠነው የኦሮሚያ ልዩ ሃይል ምን በላው???? 😅😅😅

  • @super__star6823
    @super__star6823 2 หลายเดือนก่อน

    Shemelis peeing on his pant daily . No one came to his region, but he keep forcing Oromo to arm them

  • @hxhdbxxbhx4486
    @hxhdbxxbhx4486 2 หลายเดือนก่อน +1

    የጁሀር ሀሳብ በጣም ትክክል ሀሳብ ነዉ አብይኮ አለም ማለት አይቻልም የለምም ለማለት አይቻልም ምክንያቱም ቺግኝ ሲተክል አንዳንድ ጊዜ እየታየ ስለሆነ😂 ይሄ ከብት እኔኮ ሳስበዉ አብይ ኢትዮጲያዉየሰ አይመስለኝም እጪ

  • @hayelealemayehu
    @hayelealemayehu 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @hanihasen
    @hanihasen 2 หลายเดือนก่อน

    በቃ ብልፅግ ፈራቻ ገበሬ ጋ ደረሰ??የፍራቻ ጥግ❤❤❤❤

  • @habtemariamgetachewdesta5666
    @habtemariamgetachewdesta5666 2 หลายเดือนก่อน +1

    አብዬት ጥበቃ አይነት መሆኑ ነዉ ?

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ኦሮሞ 🤣🤣🤣

  • @ZiyadabasZiyadabas
    @ZiyadabasZiyadabas 2 หลายเดือนก่อน

    Warenya

  • @NigatuTsegaye-zb5gy
    @NigatuTsegaye-zb5gy 2 หลายเดือนก่อน

    ኦሮምያ ክልል እንደልቡ ህዝብ እያሰለጠነ ያደራጃል አማራ ክልል ግን ለደህንነቱ ስጋት አለኝ ብሎ የሚደራጀውን ህዝብ ይዋጋል።

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 2 หลายเดือนก่อน

    የውትድርና ዜና ሲነገር ኢሠፓ ትዝ ይለናል ብልጥግናም እኮ ኢሠፓ እየሸተተብን ነው በሕግ አምላክ ቻይና ቸይና ሩሲያ ሩሲያ

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 2 หลายเดือนก่อน

    Ye - OROMO
    Wexat - Chidda iyehone nw‼️.

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 2 หลายเดือนก่อน

    ቀዝኖ ከሚኖር በሰላም አብሮ ቢኖርስ የሰው ደም ያቀዥቅዣል