የአየር ጋኔን ንስሀ ገብቶ ለፅድቅ በቃ ለፈጣሪያችን ምን ይሳነዋል!!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ส.ค. 2020
  • መጥቆራ የተባለው የአየር ጋኔን አምኖ ንስሀ ገብቶ ለፅድቅ መብቃቱ ነው የሚገርመው ይህ የአየር ጋኔን አምኖ ንስሀ ገብቶ በተጋድሎ መኖር ከጀመረ በኃላ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተገልጦለት ብዙ ቃልኪዳኖችን ሰጥቶታል ። ለምሳሌ ገድልህን የፃፈ ያፃፈ ያነበበ፣ የተረጎመ ቃሉንም የሰማ፣ ገድልህን በቤቱ ያኖረ ከዚህ አለም ነፍሱ ከስጋው ስትለይ እኔ መድኃኔአለም ቃሌ የማይሻረው በአፌ እስመዋለሁ፤ ይህም ብቻ ሳይሆን ገዳምህን የረገጠውን እስከ 7 ትውልድ እምረዋለሁ እስከ ማለት ተስጥቷቸዋል።
    //// ይግቡና መልከቱ////
    ስለምትመለከቱን አብዝቶ ደስ አለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። በሀሳቡ ላይ አስተያየት ካሎት ይጻፉልን እናመሰግናለን፡፡ ይህ ግዜ ቲዩብ ነው ይህንን የግዜ ቲዩብ ዝግጅት ዘወትር እንዲደርሶ የመርሀ ግብራችን ቤተሰብ ይሁኑ በይነመረባችንን ይጎብኙት ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ፡፡
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 161

  • @gizetube28
    @gizetube28  3 ปีที่แล้ว +19

    'የአየር ጋኔኑ ንስሀ ገብቶ ለፅድቅ በቃ'
    መጥቆራ የተባለው የአየር ጋኔን አምኖ ንስሀ ገብቶ ለፅድቅ መብቃቱ::
    ይህ የአየር ጋኔን አምኖ ንስሀ ገብቶ በተጋድሎ መኖር ከጀመረ በኃላ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተገልጦለት ብዙ ቃልኪዳኖችን ሰጥቶታል ። ለምሳሌ ገድልህን የፃፈ ያፃፈ ያነበበ፣ የተረጎመ ቃሉንም የሰማ፣ ገድልህን በቤቱ ያኖረ ከዚህ አለም ነፍሱ ከስጋው ስትለይ እኔ መድኃኔአለም ቃሌ የማይሻረው በአፌ እስመዋለሁ፤ ይህም ብቻ ሳይሆን ገዳምህን የረገጠውን እስከ 7 ትውልድ እምረዋለሁ እስከ ማለት ተስጥቷቸዋል።

    • @LijMeleTube
      @LijMeleTube 3 ปีที่แล้ว +2

      Contact link

    • @tirhasasefa640
      @tirhasasefa640 3 ปีที่แล้ว +2

      ኣባቴ ተክልየ በረከቶ ምልጃው አይለየን

    • @dannymobile8974
      @dannymobile8974 3 ปีที่แล้ว

      😋😋😋🚜🚜🚜🚜🚜🏎🚀🚀🚀🚀🚀🏎

    • @ethiohealthtips639
      @ethiohealthtips639 3 ปีที่แล้ว

      የት ይኖራል የገድላቸው መፅሀፍ???

    • @orthodoxtewahedo1221
      @orthodoxtewahedo1221 3 ปีที่แล้ว +1

      ምንኛ መታደል ነው ከመጥፎ መንፈስ በእግዚአብሔር ተዓምር ፃድቅ መሆንና መመረጥ። በረከታቸው ይደርብን። እንደው ምናለ ሁሉም ጋኔን ለፅድቅ ቢበቁ አለም መች እንደዚህ አንዴ በበሽታ አንዴ በረሀብ ወዘተ አትመታም ነበር እኛም ሰዎች የሚያስተን ጋኔን አይኖርም ነበር ሁላችንም በንስኃ በቅዱስ ስጋ ወደሙ ተባርከን እግዚአብሔርም በምሕረቱ ይጠብቀን ነበር ለነገሩ አሁንም እኮ የአባቶቻችን ጸሎት ነው ይዞን ያለው። እናትና ልጅ ይጎብኙን። እኛንም ለፅድቅ ለመመረጥ ያብቃን ሁላችንንም ይማረን። አሜን †††

  • @jijibh4696
    @jijibh4696 3 ปีที่แล้ว +6

    ምን ይሰነዋል የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን::

  • @ruthtadesse4808
    @ruthtadesse4808 3 ปีที่แล้ว +4

    አምላክ የይቅር ባይነቱ ስፋት ምን ይጠልቅ ጋኔልን ይቅር ያለ አምላክ ይክበር ይመስገን
    ጌታዬ ሆይ ስራክ ሁሌም ድንቅ ነው ዘወትርም እደሰትብሀለሁ!

  • @tewodrosmebratu2821
    @tewodrosmebratu2821 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እፄዋ ለፅድቅ አማልደን ከገባንበት ፈተና አውጣን ከድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር አስታርቀን

  • @goodplaza2049
    @goodplaza2049 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚኣብሔር የሚሳነው የለም ተመስገን ጌታየ ሆይ ኦርቶዶክስ ስለኣደረከኝ

  • @yemareyamlijselam5112
    @yemareyamlijselam5112 3 ปีที่แล้ว +9

    የፃዲቁ አባታችን ፄዋለ ፅድቅ በረከት ረድኤት ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናን አሜን

  • @user-vt7dd9hg9b
    @user-vt7dd9hg9b 3 ปีที่แล้ว +18

    በረከታቸዉ ይደርብን ምልጃቸዉ አይለየን ቃለህይወት ያሠማልን ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ትኑር አሜን

    • @kahsayluel4146
      @kahsayluel4146 3 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

    • @elaabtube897
      @elaabtube897 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን 🍃🌺🍃🌺🍃💖

  • @eldanamulugeta7222
    @eldanamulugeta7222 3 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን!!! ቃለ ህይወትን ያስማልን፣ የፃድቁ አባታችን ረድኤት በረከታቸው ከሁላችን ጋር ይሆን አሜን!!!

  • @mggb9549
    @mggb9549 3 ปีที่แล้ว +4

    ይትባረኸ ኀምላኸ ኀበዉነ እናመሰግናለን ጊዜ ቱቦች 🇪🇷

  • @user-cu2ik1cy5d
    @user-cu2ik1cy5d 3 ปีที่แล้ว +1

    ጊዜ ዎች በጣም እናመሰግናለን ቃለሕይወት ያሰማለን በእውነቱ አምላካችን ቸር ነውና ሰለቸርነቱ ለንስህ ያብቃን እጅግ የሚደንቅ ታምር ነው አቤቱ ሀፅያቴ በስቶአልና ቀምህረትህ የልቤን በር ከፍተህ ወደ እውነተኛይቱ መንገድ እጀን የዘህ ምራኝ ለንስሀ አብቃኝ

  • @selamawithabtom6991
    @selamawithabtom6991 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln!!!Le hulachnm berketachew yderbn !!! 🙏🙏🙏

  • @electroshop307
    @electroshop307 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔ የምኖረው በስደት ሀገር ነው ቤሩት የምሰራበት ቤት በጣም ከባድ ነው እናም ሁልኪዜ ሲከፋኝ ዘፈን እከፍታለው ከሳምት በፊት ግን ስብከት እና የቅዱሳን ገድላትን እየሰማው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fekirtesolomon9844
    @fekirtesolomon9844 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ቸርነቱ የማያልቅ ነው አሜን እኛንም ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @user-iv5sb8bn3h
    @user-iv5sb8bn3h 3 ปีที่แล้ว +3

    ስለ ኩሉም ነገር እግዝኣብሄር ይመስገን የምገርም ታኣምር ነው

  • @selamtekle8778
    @selamtekle8778 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር. ይስጥልን። እባካችሁ ሙሉ ገድሉን ልቀቁልን በረከቱ እንዲደርስፕን። ሁሉን ማሃሪ አምላክ ምን ይሳነዋል።

  • @tsgaabeba7257
    @tsgaabeba7257 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይወትን ያስማልን

  • @ameneyuegabet2203
    @ameneyuegabet2203 3 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት ይሄ የኛ የኦርቶዶክስ ተዋህደው ታሪክና እምነት ነው pls የማስረዳን ካለ

  • @iyasuyewahu8432
    @iyasuyewahu8432 3 ปีที่แล้ว +3

    አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው!!!
    ቃለ ህይወት ያሰመልን፣ የፃድቁአባታችን የአቡነ ጼዋለ ጽድቅ ቃልኪዳንና ምልጃ በረከት በሁላችን የተዋህዶ ልጆች ላይ ረድሮ ይኑር፣ ዘሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን!

  • @egziabheryemesgen3288
    @egziabheryemesgen3288 3 ปีที่แล้ว +3

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የፃድቁ አቡነ ፄዋ ለፅድቅ በረከታቸው ይደርብን አሜን።

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን የሕይወትን ቃል ያሰማልን!!!
    ጊዜ መልካም!!!

  • @user-vt7dd9hg9b
    @user-vt7dd9hg9b 3 ปีที่แล้ว +3

    እንዲህ የማናዉቀዉን ስለምታሣዉቀን እግዚአብሔር እዉቀቱን ጥበቡን ይጨምርልህ ተባረክ እኛም ሠምተን የምንተገብር እግዚአብሔር ያብቃን አሜን

  • @user-go4mp8ky7u
    @user-go4mp8ky7u 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃልሂወት ይስማልን በረክታችው ይድርብን አሜን እናመስግናልን እህታችን ብረችልን

  • @user-hi8zt9wc8r
    @user-hi8zt9wc8r 3 ปีที่แล้ว +5

    እህታችን በእውነት ቃለህይውት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን አሜን የጻድቃን የሰማእታት በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒💒💒💒

  • @yypp8469
    @yypp8469 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን የቅዱሳኑ በረከት ቃል ኪዳናቸው ይድረሰን

  • @Brand_soccer
    @Brand_soccer 3 ปีที่แล้ว +3

    የአቡነ ጼዋለ ጽድቅ አምላክ ማረን

  • @hana967
    @hana967 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእውነቱ የቅዱሳኑ ጸሎትና ቃል ኪዳናቸው ይጠብቀን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ በረቱልን ጊዜ ቱዩቦች ።

  • @13EmeyeEthiopia21
    @13EmeyeEthiopia21 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ይህወት ያሰማልን የቅዱሳን አባቶቻችን እረድኤት በረከት በህዝበ ክርስቲያኑ ላይ ይደርብን።
    እፁበወ ድንቅ ድንቅ የቅዱሳን ታሪኮችን እና ቅዱሳን ታሪካዊ መካናትን ለምታስተዋውቁን ግዜ ዩቲቦች እናመሰግናለን ቀጥሉበት።

  • @marysineshaw9766
    @marysineshaw9766 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 3 ปีที่แล้ว +2

    Yegna geta men yisanewal hulun madireg yichilal kiber le eresu yihun Amen 🙏 kalehiwetn yasemalen ehitachin

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @elsaabraham4183
    @elsaabraham4183 3 ปีที่แล้ว +1

    በረከታቸው ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abaymolla8795
    @abaymolla8795 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን

  • @elaabtube897
    @elaabtube897 3 ปีที่แล้ว

    🌿አሜን አሜን አሜን 🌿
    🌺ቃለሕይወትያሰማልን🌺
    🌸ፀጋውን ያብዛልህ🌸
    🌷በቤቱ ያፅናልን 🌷

  • @ritaabera4400
    @ritaabera4400 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን

  • @balesh4790
    @balesh4790 3 ปีที่แล้ว +2

    በረከታቸው ይደርብን

  • @user-sm1wj6yb6f
    @user-sm1wj6yb6f 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ተመስገን

  • @user-sm1wj6yb6f
    @user-sm1wj6yb6f 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ፆዲቁአባታችን ፂዋ እረዴቱ በረከቱ ይደርብን

  • @orthodoxtewahedo1221
    @orthodoxtewahedo1221 3 ปีที่แล้ว +1

    ምንኛ መታደል ነው ከመጥፎ መንፈስ በእግዚአብሔር ተዓምር ፃድቅ መሆንና መመረጥ። በረከታቸው ይደርብን። እንደው ምናለ ሁሉም ጋኔን ለፅድቅ ቢበቁ አለም መች እንደዚህ አንዴ በበሽታ አንዴ በረሀብ ወዘተ አትመታም ነበር እኛም ሰዎች የሚያስተን ጋኔን አይኖርም ነበር ሁላችንም በንስኃ በቅዱስ ስጋ ወደሙ ተባርከን እግዚአብሔርም በምሕረቱ ይጠብቀን ነበር ለነገሩ አሁንም እኮ የአባቶቻችን ጸሎት ነው ይዞን ያለው። እናትና ልጅ ይጎብኙን። እኛንም ለፅድቅ ለመመረጥ ያብቃን ሁላችንንም ይማረን። አሜን †††

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha8309 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርሎት።

  • @mggb9549
    @mggb9549 3 ปีที่แล้ว +4

    Woo so amazing our GOD is Great thanks lord Jesus Christ 🙏🌿🌿🌿

  • @samrusamru4656
    @samrusamru4656 3 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @user-jj4di2zt4e
    @user-jj4di2zt4e 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህወት ያሠማልን ወዲማችን በርቱ

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስግን ለእሱ ምን ይሳነዋል የፃድቃን አባቶቻችን እረዴት
    በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @bezabihmeseret1114
    @bezabihmeseret1114 3 ปีที่แล้ว +3

    የአቡነ ፄዋ ለፅድቅ አምላክ ሆይ ማረን

  • @user-sm1wj6yb6f
    @user-sm1wj6yb6f 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትያሰማልን

  • @roozrooz2804
    @roozrooz2804 3 ปีที่แล้ว +2

    amen amen amen

  • @Ethio_instrument
    @Ethio_instrument 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን, ጊዜ ቲዩቦች እናመሰግናለን በርቱልን

  • @user-ef7ul7tc9y
    @user-ef7ul7tc9y 3 ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይደርብን ለንስሃ ሞት ያብቃን

  • @minapauli6237
    @minapauli6237 3 ปีที่แล้ว +4

    Igizaber yimesgen

  • @bzuyebzuye5614
    @bzuyebzuye5614 3 ปีที่แล้ว +5

    በረከታቸዉይደርብንምልጃቸዉአይለየን

  • @abebechbahiru8597
    @abebechbahiru8597 3 ปีที่แล้ว

    ቃልህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትንም ያዋርስልን ምን መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን አምላኬ ሆይ ከኦርቶዶክስ እምነት እስከ ሂይወት ፍፃሜያ ከዚች እምነት እንዳይለየእ አምላኬን እለመናሁ እፀልያለሁ

  • @rirydgdgdgdfyeydhdgrgf2362
    @rirydgdgdgdfyeydhdgrgf2362 3 ปีที่แล้ว +2

    ተመስገን የሚሳነው ነገር የለ እግዚአብሔር ስአምላክ ያባታችን በተከት አይለየን ለዘላለም

  • @mezaabeb8285
    @mezaabeb8285 3 ปีที่แล้ว +2

    የአላማት፣ጌታ፣ልኡል
    እግዚአብሔር ምን ይሰነዋል
    ክብር ለእርሱ ከዘላለም እስከ እዘላለም
    ለፍርድ አይቾክልም፣ይረረል

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 3 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜንንንን ኣሜንንን ኣሜንንንንን የደግ አባታችን በረከታቾ ምልጃቾው ኣይለየን ቃለ ሂወት ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመናቹ ባርኮ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥን ጸገ መንፈስቅዱስ ያብዛልን ጻድቁ ይጠብቅልን

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @zeerecaps
    @zeerecaps 3 ปีที่แล้ว +1

    egzyabher yetemesegene yihun.... misanew yelemna

  • @elshadaysolomon1591
    @elshadaysolomon1591 3 ปีที่แล้ว +2

    Gize tube egzihaber betamm yakberelen kale hiweten yasemalen 🙏🙏

  • @melakualemayehu5183
    @melakualemayehu5183 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ደጁን ለመሪገጥ ያብቃን

  • @mendaabebe6472
    @mendaabebe6472 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሕወት ያአሰማአልን

  • @hrithrit4219
    @hrithrit4219 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-zp5pv6fj2z
    @user-zp5pv6fj2z 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-hj7jv8nv9f
    @user-hj7jv8nv9f 3 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት ፈጣሪ ይርዳን
    የተዋህዶ ልጆች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ የእለቱ ወንጌልምንባብ እያነበብኩ አቀርባለዉ እና የተለያዮ መፈሳዊ ነገርም አቀርባለዉ

  • @dawithabtom9862
    @dawithabtom9862 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉን ቻይ ኣምላካችን እርሱን ለንስሃ ያበቃው እኛንም ያብቃን።

  • @sharashara5727
    @sharashara5727 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @mesrachafork8590
    @mesrachafork8590 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን ለናንተም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @user-wl3pr5xk2t
    @user-wl3pr5xk2t 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alemakefyitbarekhabtemaria6474
    @alemakefyitbarekhabtemaria6474 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ለቃሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @biftuhundesa6078
    @biftuhundesa6078 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏 amen

  • @freweinitekie7869
    @freweinitekie7869 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማርን

  • @betybetty9312
    @betybetty9312 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen yxebken

  • @zewdekebede9145
    @zewdekebede9145 3 ปีที่แล้ว +1

    Qale Hiwot Yasemalin.

  • @user-oc8uc3xi9d
    @user-oc8uc3xi9d 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን መንግስተ ሠማያትን ያውርሰልን እናመሠግናለን

  • @user-wh5kq8lv8d
    @user-wh5kq8lv8d 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @abraraiar1080
    @abraraiar1080 3 ปีที่แล้ว +1

    Fatar yibarik desilal

  • @betybetty9312
    @betybetty9312 3 ปีที่แล้ว +1

    Meddahniyalem lben yastekaklilgn

  • @Zurieshwork
    @Zurieshwork 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲berektachew yederben amen Amen Amen 🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @banteyrguaregay6959
    @banteyrguaregay6959 3 ปีที่แล้ว +2

    Kale-Hiwot Yasemalen. Amen Amen Amen.

  • @betybetty9312
    @betybetty9312 3 ปีที่แล้ว +1

    Byereketun igziyabher yadresen

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 ปีที่แล้ว +1

    ግዜ ትዮብ እና መሰግናለን በርቱልን. እህታችን ቃለህይከት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-nh6et6yn5f
    @user-nh6et6yn5f 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይህደርብን

  • @davetube9887
    @davetube9887 3 ปีที่แล้ว +3

    This is amazing true story. If we believe in God and Worship God. GOD response is quite Unique and Incredible. GOD bless Ethiopian people.

  • @ludelove3157
    @ludelove3157 3 ปีที่แล้ว +2

    ተስፋ ይኑረን አሜን አሜን

  • @getalembirhanu4795
    @getalembirhanu4795 3 ปีที่แล้ว +4

    Amen enamsegnalne yamelake sera ygermmale yabatachen berkat yderbine

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 ปีที่แล้ว +1

    እኛንም ይጎብኙን

  • @user-hi8zt9wc8r
    @user-hi8zt9wc8r 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💚💛❤

  • @user-gr3lz9hz3g
    @user-gr3lz9hz3g 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜንቃለህይወትያስማልን♥♥♥

  • @Zurieshwork
    @Zurieshwork 3 ปีที่แล้ว +2

    Kale hiwet yasemalen wendema 🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @kahsayluel4146
    @kahsayluel4146 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen kalhiwet yesemalen ye abatachen xelot kegna yehun amen amen amen

  • @masaratgirmaa8910
    @masaratgirmaa8910 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen⁦🙏🏼⁩⁦🙏🏼⁩⁦🙏🏼⁩⁦🙏🏼⁩⁦🙏🏼⁩⛪⛪⁦🇪🇹⁩⁦🇪🇹⁩💖💖💖

  • @tsiontesfaye2145
    @tsiontesfaye2145 3 ปีที่แล้ว

    ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

  • @gelilaasfaha1529
    @gelilaasfaha1529 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen kale hiwet yesemaln

  • @abdibabu7325
    @abdibabu7325 3 ปีที่แล้ว

    How mach impressive!

  • @meseretbekele6885
    @meseretbekele6885 3 ปีที่แล้ว +1

    Weyi good yigerimal

  • @yemariyam1059
    @yemariyam1059 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen!!

  • @kidistemehrete5237
    @kidistemehrete5237 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲

    • @hejhsh1983
      @hejhsh1983 3 ปีที่แล้ว +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @abdibabu7325
    @abdibabu7325 3 ปีที่แล้ว +1

    Do your best

  • @mrt5mrt5
    @mrt5mrt5 3 ปีที่แล้ว +1

    betam berta bro gobez neh

  • @betybetty9312
    @betybetty9312 3 ปีที่แล้ว +1

    Emebete hoy asbign astemrign ibaksh

  • @lililili8887
    @lililili8887 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen

  • @misemise7315
    @misemise7315 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen