ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከማይቀረው የኢትዮጵያ ትንሳኤ ጀርባና ኢትዮጵያን አንድ ከሚያደርገው ከደጉ ንጉስ መምጣት ጋር ተያይዞ ከተሰወሩበት ቦታ የመገለጥ ግዜያቸውን እየጠበቁ ያሉ ፍፁም ምስጢራዊና አስደናቂ የፒራሚድ ከተሞች በስውር በኢትዮጵያ ውስጥ ይገኛሉ........ ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የግዜ ቲዩብ መርሀግብር ተከታታዮች እንደምን ሰነበታችሁ የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን የቆየን
#Viva Gize Tube
በርቱልን ጊዜዎች!!! አንድ ቀን ፒን ብታደርጉልን
አሜን !!!
Lemn Bahla ena heritage civic organization asmezgbachuh atserum
አሜን አሜን አሜን በጣም እናመሰግናለን ውድ ግዜ ቲዩብ
አባት ሆይ የማይቀረውን የኢትዮጵያን ትንሳኤ እናይ ዘንድ ፈቃድህ ይሁን።
የተዋህዶ ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ማርያምን ተመሥገን !!
በውነት እህታችን ቃለህይወት ያሰማልን እወድሻለሁ በረች አሜን የኢትዮጵያ ትሳየ ከሚያዩት ጋረ አብሮ ይደምረን አሜን አሜን አሜን
ኢትዮጵያ ሆይ ትንሳየሽን ያሳየን
ፈጣሪዬ እደኛ ክፋት ሳይሆን እዳተ ቸርነት ይቀር በለን ለንስሀ ለስጋ ደሙ አብቃን ከተሳየህም አድርሰን
ፈጣሪ ይችን ቀን በሰላም ያድርሰን ፆለቴነው አደራ ፈጣሪ ባክህ ተሎና አማኑኤል ተንሳየዋን ያሳየን ካልሞትነ እናያለን ይህን ለማየት ንስሀ ገብቶ ወደፈጣሪ መዞር ይጠበቅብናል የግዜትዩብ በጣምነው ምናመሰግን በርቱልን
መድኃኒዓለም ይመስገን!!!
የኢትዮጵያ ን መጽናናት እግዚአብሔር ለማየት ያብቃን።
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በውነቱ በልኡል እግዚአብሄር ስም እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን
እመየ አገሬ መከራው ቢበዛም አንድቀን መልካም ነገር አለ የቅዱሳን አምላክ ይርዳን
አሜን አሜን አሜን ከዚሕ የበለጠ ምን አለ ለጌታ። ኡኡኡ አረ አባቴ ተክልዬ አቴርሳኘ ይሕቺን ሐጣተኘ ልጅሕን በሰው ሐገር በተለይ በኤሮፕ ያለሐሐትን ድረስልኘ ታምኩኘ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዝያብሄር ይባርካችሁ የኢትዮጵያችንን ትንሳኤ ለማየት ያብቃን አሜን እናመሰግናለን
ጌታሆይ ደጉን ዘመን አስየን እደአጢያታችን አታድርግብን
እግዚአብሔር ከማይቀረው የኢትዮጵያ ትንሣኤ ያድርሰን አሜን
አሜን አሜን አሜን!!!🙏 እግዚአብሔር ለደጉ ዘመን ያብቃን!!!
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ደጉ ንጉሥ ቴዎድሮስን ያምጣልንየኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልንኢትዮጵያ የአለሙ ሁሉ ገዢ ነችጊዜ ቲዩቦች እናመሰግናለን በርቱ 🙏🙏🙏💚💛❤
Amen Amen Amen Ehitachin kale hiwot yasemalin bedima betena yanurlin endat metadeli new abizto ychemirlish
Amen Amene Amen 🤲የተዋህዶ ልጆች በቅንንት ሰብስክራይብ አርጉኝ መንፈሳዊ ግጥም እና መነባንብ በየቀኑ የሚነበበዉን ወንጌልም አነባለዉ
እወገኖቼ ኢትዮጵያኖች አኔ የሚሰማኝ ይሰማችኋል አለም ለይ ከተፈጠረ 7 ቢለየን ህዝብ ቁጥራችን 100 ሚልየንን አልፏል በትክክል ባላውቀውም ከአለም ህዘብ ብዛት ሲነጻጸር አኛ ጥቂቶቹ ምንኛ እድለኞች የተመረጥን ነን የተቀደሰች ሚሰጥራዊ መንፈሳዊ ምድር ኢትዮጲያ ላይ መፈጠራችን አግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አሜን የትነሰኤው ተካፋይ ያድርገን
TADA MN WAGA ALEW SANKEBABER SANWADED. ANDU LANDU KELELA SAYHON BEMEWENEJAJEL YEMESHEBN YHENEN TARIK ENKAN LNMARBET ALCHALNM ESKAHUN KE SHTET MANWETA MANTEZAZEN HULE MENAKOR BEMIREBA NA BEMAYREBA NEGER ANDUN ANDUNLEMATKAT YNESAL YENE. NEW WENDME NEW MALET KERE FETARI AYNACHIN LBACHIN YGLETLN
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን ለደጉ ግዜ ያብቃን
Amen amen amen kalehiwt yasemaln wndmachin 🤔❤💛💚💒🙏🏾
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን ።
አሜን ቃለሂወትን ያስማልን ደስየሚልአቀራረብ የኢትዮጵያ ንትንሳኤ እንይ ዘንድ መልካምፍቃድህ ይሁን እግዚአብሔር
አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ሀገሬ ያልተገለጠች ሙሽራ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏✨✨✨
ሰላም ወገኖቼ እኛ ኢትዮጵያውያን እንዴት የታደልን ነን ለፈጠረን ለቸሩ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን ። አምላኬ ሆይ ያገራችንን ትንሳኤ? አቅርብ ። እኛ አጥያተኞች ነን ይቅር በለን ። ሰለተቀደሱት አባቶቻችን ስትል ሀገራችንን ህዝባችንን ጠብቅልን ። እኛንም በአለም የተበተነውን ልጆችህን ጠብቀን ለሀገራችን አብቃን አሜን ።የዚህ የተባረከ ፕሮግራም አዘጋጆች አምላክ ይስጣችሁ ተባረኩልን ። ይህን የመሳሰሉ ድንቅ የሀገራችንን ታሪኮች ወደኛ ስለምታደርሱ ከልብ እናመሰግናለን ።
ጊዜ ቲዮብ በጣም ደስ ብሎኝ ነው ማዳምጣችሁ በርቱ!!
እኔም
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን
ጌታ ሆይ እንደ በደላችን ሰይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን አሜን(3)
እማማ አገሬ ትንሳኤሸን ያሳየኝ አሜን!!!!
እንኳን ሠላም መጣችሁ ጊዜ ቱየብ❤⛪⛪💕💕💕💕
አሜን አሜንአምላከ ጊዮርጊስ ለዛ ቀን ያድርሰን !!!
አሜን አሜን አሜን
እንኳን ሠላም መጣችሁ ጊዜ ቱየብ እግዚአብሔር ይመስገን
Kale hiwoti yasemaln
አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
ሊቅ የአባ ተስፋስላሴ ሞገስ የእናት ሃገር ፍቅር ስሜት በውስጣችን የኢ ትዮጵያ አምላክ ያሳድርብን!
Amen amen amen yihenen ken ayifegen
Amen Amen Amen. Kale hewat yasemash!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትንሳየን ያሳየን
Amen Amen Amen kalehiwt yasemalen Medhanialem kenante gare yehun I
Amen Ethiopia tensayeseni yasayene 💚💛❤️👑👈🏽
Amen Amen Amen qalot yaseman habetu maren🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን የትንሳኤውን ዘመን ያድርሰን
እኔ ጥያቄ ሚሆንብኝ ጥያቄ አለኝአምላክ ለሁሉም የሰው ልጆች ፈጣሪ ሲሆን ለፈጠራቸው እንደሚራራ እንሚያዝን እናውቃለን እነዚህ የፈጠራቸው ሰዋች በዓለም ዙርያ አሉይህ ሆኖ ሳለ ለምን ኢትዮጵያ ተለይታ ትንሳኤ ሊኖራት ቻለ ....ለምንስ ይሔ ሁሉ ነገር ያስፈልጋታል ጌታ ለፍርድ በሚመጣ ጌዜ ይህ ሁሉ ነገር ከንቱ ነው ..
አሜን 3
It is civilization of Kush, for instance the Agew built The rock hewen churches of Lalibela.
እንኳን ደህና መጣቹ ጊዜ ቲዩብ
Amen amen amen
ለትንሳኤዉ በሰላም ያድርሰን ኢትዬጲያ ወደ ቀደመዉ ክብሯ ትመለሳለች
0:46
ቃለሔወት ያሰማልን እናመሰግናለን
Ere sewoch ke hlm alem wutu befetary
Amen Amen.Amen
Thank you god bless 🙏🙏🙏🙏.
አሜን አሜን አሜን 💚💛❤
ቢኾን ደስ ይላል። ግን አንድ ከተማ ከሰው ኹሉ ተሰውሮ አለ ማለት ምን ማለት ነው ጃል? ለምንድር ነው አኹን የማይታየን? ምናልባት የአጋንንት ሐገር ነው ከተባለ ሊያስኬድ ይችላል። ካልኾነ ግን በፍፁም የማይመስል ነገር ነው። የተጠቀሱት ቦታዎች ላይ አስቀድሞ ሰዎች የሚኖሩባቸው ኾነው ሳለ የፒራሚዶች ከተሞች የት ነው ለከኖሩ የሚችሉት?
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen amen amen🙏🏼🙏🏼🙏🏼⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲💛❤️💚
ኢየሱስ ሊፈርድ ይመጣል ይሄ ማንም ባያምንም ባይወድም ለሰው ሁሉ እንጀሥራው ይከፍላል። ሲመጣ ግን እያንዳንዳችንን የሚጠይቀን በመስቀል ላይ ለፍጥረት ሁሉ በመሰቀል ላይ የሞተውን ኢየሱስን በማመን ከሀጢአታችሁ ተመልሳችኋል ወይ በእርሱ መንገድ ሄዳችኋል ወይ ነው አንጂ የምድራዊ ቅርሶችን ለማስቆጨርነ ለመቁጠር አይደለም የሚመጣው ስለዚህ ወገኖቼ ሳይረፍድ ወደዚህ አምላክ መመለስ ብቻ በዚህም አለም የመንፈስ እረፍት ይሰጣል እንዲሁም በወዲያኛውም አለም የዘላለም ህይወት ያሰገኛል ይህንን እውቀት ለመያዝ ትጉ። ያለዚያ ግን አለምሁሉ ኢትዮጵያን ጨምሮ በክፋቱ ይቀጥላል ምከንያቱም አለም ሁሉ በክፉ ተሞልቷል ስለሚል መጽሐፍ ቅዱሰ።
😆😆😆😆😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😀😀😀😀😀😀😀😅😅😅😅😅😅
ፈጣሪየ ሆይ የኢትዮጴን ትንሳኤ አሣየኝ
Tinkola
Amen amean amean
አሁንም የሚረዳቸው መንግስት አጡ እንጅ አሉ ለምሳሌ ስለ ክዋክብት የተረኩት ህፃናቶች ኢትዮጵያውያን ጥሩ መሪ ብናገኝ ብዙ መስራት ይ ችላሉ
💚💛❤🤲🤲🤲amen amen amen
የተከበርከው ፈ ጣሬ ሖይ በኢትዮጵያ ሥለፈጠርከኝ አመሰግናሐለሁ።ኩራትም ይሰማኛል
Abetu bedelachn ykr bleh lezach ye Ethiopia tnsae adrsen
አግዜር ይባርካቹ በያላቹሁበት፣ አማርኛን ቌንቌ ለመቅበር እንግሊዘኛ ቌንቌን ሀያል ያረግንበትን ቀን ትገዝተናል በቌንቌቸው ተጠቅመው ያደጉ አገሮችን ከኤትዮጺያ ላይ በወስዱት ብልጥት መልስው ብእንግሊዘኛ ያሰተምሩሃል አትሞኝ በአማርኛ እና በግእዝ ነው ወይም በብሉኪዳን እብራይስጥ ነው በኦርቶዶክስ ጸንተህ ምህረት ታገኝለህ ።ቋንቋ ችንን እን መልሰው ቦታው የባርነት ቋንቋ ነው እንግሊዘኛ ቌንቌዩን _ የ30 አመት ስደት አልቀማኝም ግማሽ ፈረንጅም ብሆን ቋንቋዬን እወዳታለው ፊደሏ ስእል ነው ።የኤትዩጽያ እናት ሆይ ልጅሽ በአማርኛ ሱንትባተብ በእንግሊዘንኛ አክሰትቱ አማረ እያልሽ እንድ ቀን መግባባት ያቅትሻል።የስይጣን ስራዎች በሙሉ በእንግሊዝ ቋንቋ ነው የተጻፋት ልጆችን ለሲጣን አትዳርጉ በተለይ የኦርቶዶክስ እናቶች።
❤❤❤❤❤
አሜን፫
Amen
እግዚኦ !
ሳላየው ላይክ የምገጨው እኔ ብቻ ነኝ?በረቱ ጊዜ ቱይቧች
ሀገሬ ትንሳይሽን ያሳየን
Amen 🙏🏽
Ameen
አላዋቂነታችሁን በይፋ እየገለጣችሁ ቅድስት የሆነችውን ቤተክርስትያን ስም አታጥፋ ፒራሚድ የሚሰራው እራሳቸውን እንደ አምላክ ለሚያዪ የቁም ጣኦት ነገስታት እንጅ የቤተክርስትያንን ክብር ለሚገልፁ ኢትዮጵያውያን ነገስታት አይደለም አፈ ታሪክ አታውሩ መረጃ ካላችሁ ከቅዱሳት መፀሀፍት አሳዩን ኢትዮጵያ በዘመኗ ጣኦት በይፋ አምልካ አታውቅም አላዋቂነታችሁ በዛ ግብዞች
ፒራሚድ የፈርኦን መንፈስ ነው የሲኦል ምልክት
Aaname ✝️💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭
Den knew
Ye ethiopia tnsae asayen adera sanay atwswden.
እንደኔ ሞኛሞኝ እኮ እውነት ይመስለዋል፡ በጣም የሚያሳዝን ነው።
አለማመን መብት ነው
😢😢😢
@Nati Natan እሜን 🙏🇪🇹 እሜን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እኔ ያልገባኝ ነገር ብኖር አብዛኛው በአለማችን ፕራይሚድን የሚጠቀሙ የሰይጣን ተከታዮች ኢሊሚናቲ 666 ተከታዮች ናቸው እና ኢትዮጵያኖች ዱሮ 666ተከታዮች ነበሩ???
❤️❤️❤️💙💙💙
AmenAmen ❤️❤️❤️
Amen. Amen. Amen. 🙏🙏🙏⛪✝️🌺🌻🌺🙇♀️
.
Lemn ewnet yehonewn Eyesusn atsebkum lfird yemimetaw Eyesus bicha new gen lela nger taweralach
💕💕💕💕💕💕💕
ለኢትዮጵያ ኦርቶማራ ብቻ የሚቆም ትንሳኤ የህልም ነው። ድንቁርና ማለት በዚህ ሁሉ የዓለም የሃይማኖት ብዘሃነት ውስጥ ዓለምን ያገለለ የኦርቶማራ የብቸኝነት ደሴት ነው።
እንቦጥን ማንሳት ያቃታቹ ኣሁን ይሄን ማውራት ምን ይባላል ፋንታዚ ብቻ ማውራት ወቸው ጉድ 😅
Ere atemlun
😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፒራሚድ እኮ ቅርፁም ሆነ ውስጡም የሚያመለክተው ሰይጣናዊ ሚስጥር መሆኑን በተለያየ አጋጣሚ ሰምተናል
ከክርስቶስ ጋር ልትፈርድ ምትመጣው ንግስተ አዜብ ሳትሆን ያምላክ እናት ድንግል ማርያም ናት አስተካክለሸ ተናገሪ
ሴት ናትንዴ? አረ ማን ይንገረኝ ድምፁኮ የወንድ ነዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሠስቱ ፒራሚዶች የሚገኙት በኤርትራ ምጽዋ ላይ ነው የሶስቱም መልክ አረንጋዴ ቢጫ ቀይ ወርቅ ናቸው ሙሉ ታሪኩን አቅርብ
ኢትዮጵያ ገና እየሞተች ነው።
ከማይቀረው የኢትዮጵያ ትንሳኤ ጀርባና ኢትዮጵያን አንድ ከሚያደርገው ከደጉ ንጉስ መምጣት ጋር ተያይዞ ከተሰወሩበት ቦታ የመገለጥ ግዜያቸውን እየጠበቁ ያሉ ፍፁም ምስጢራዊና አስደናቂ የፒራሚድ ከተሞች በስውር በኢትዮጵያ ውስጥ ይገኛሉ........ ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የግዜ ቲዩብ መርሀግብር ተከታታዮች እንደምን ሰነበታችሁ የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን
የቆየን
#Viva Gize Tube
በርቱልን ጊዜዎች!!! አንድ ቀን ፒን ብታደርጉልን
አሜን !!!
Lemn Bahla ena heritage civic organization asmezgbachuh atserum
አሜን አሜን አሜን በጣም እናመሰግናለን ውድ ግዜ ቲዩብ
አባት ሆይ የማይቀረውን የኢትዮጵያን ትንሳኤ እናይ ዘንድ ፈቃድህ ይሁን።
የተዋህዶ ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ማርያምን ተመሥገን !!
በውነት እህታችን ቃለህይወት ያሰማልን እወድሻለሁ በረች አሜን የኢትዮጵያ ትሳየ ከሚያዩት ጋረ አብሮ ይደምረን አሜን አሜን አሜን
ኢትዮጵያ ሆይ ትንሳየሽን ያሳየን
ፈጣሪዬ እደኛ ክፋት ሳይሆን እዳተ ቸርነት ይቀር በለን ለንስሀ ለስጋ ደሙ አብቃን ከተሳየህም አድርሰን
ፈጣሪ ይችን ቀን በሰላም ያድርሰን ፆለቴነው አደራ ፈጣሪ ባክህ ተሎና አማኑኤል ተንሳየዋን ያሳየን ካልሞትነ እናያለን ይህን ለማየት ንስሀ ገብቶ ወደፈጣሪ መዞር ይጠበቅብናል የግዜትዩብ በጣምነው ምናመሰግን በርቱልን
መድኃኒዓለም ይመስገን!!!
የኢትዮጵያ ን መጽናናት እግዚአብሔር ለማየት ያብቃን።
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በውነቱ በልኡል እግዚአብሄር ስም እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን
እመየ አገሬ መከራው ቢበዛም አንድቀን መልካም ነገር አለ የቅዱሳን አምላክ ይርዳን
አሜን አሜን አሜን ከዚሕ የበለጠ ምን አለ ለጌታ። ኡኡኡ አረ አባቴ ተክልዬ አቴርሳኘ ይሕቺን ሐጣተኘ ልጅሕን በሰው ሐገር በተለይ በኤሮፕ ያለሐሐትን ድረስልኘ ታምኩኘ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዝያብሄር ይባርካችሁ የኢትዮጵያችንን ትንሳኤ ለማየት ያብቃን አሜን እናመሰግናለን
ጌታሆይ ደጉን ዘመን አስየን እደአጢያታችን አታድርግብን
እግዚአብሔር ከማይቀረው የኢትዮጵያ ትንሣኤ ያድርሰን አሜን
አሜን አሜን አሜን!!!🙏 እግዚአብሔር ለደጉ ዘመን ያብቃን!!!
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ደጉ ንጉሥ ቴዎድሮስን ያምጣልን
የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን
ኢትዮጵያ የአለሙ ሁሉ ገዢ ነች
ጊዜ ቲዩቦች እናመሰግናለን በርቱ 🙏🙏🙏💚💛❤
Amen Amen Amen
Ehitachin kale hiwot yasemalin bedima betena yanurlin endat metadeli new abizto ychemirlish
Amen Amene Amen 🤲
የተዋህዶ ልጆች በቅንንት ሰብስክራይብ አርጉኝ መንፈሳዊ ግጥም እና መነባንብ በየቀኑ የሚነበበዉን ወንጌልም አነባለዉ
እወገኖቼ ኢትዮጵያኖች አኔ የሚሰማኝ ይሰማችኋል አለም ለይ ከተፈጠረ 7 ቢለየን ህዝብ ቁጥራችን 100 ሚልየንን አልፏል በትክክል ባላውቀውም ከአለም ህዘብ ብዛት ሲነጻጸር አኛ ጥቂቶቹ ምንኛ እድለኞች የተመረጥን ነን የተቀደሰች ሚሰጥራዊ መንፈሳዊ ምድር ኢትዮጲያ ላይ መፈጠራችን አግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን
አሜን የትነሰኤው ተካፋይ ያድርገን
TADA MN WAGA ALEW SANKEBABER SANWADED. ANDU LANDU KELELA SAYHON BEMEWENEJAJEL YEMESHEBN YHENEN TARIK ENKAN LNMARBET ALCHALNM ESKAHUN KE SHTET MANWETA MANTEZAZEN HULE MENAKOR BEMIREBA NA BEMAYREBA NEGER ANDUN ANDUNLEMATKAT YNESAL YENE. NEW WENDME NEW MALET KERE FETARI AYNACHIN LBACHIN YGLETLN
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን ለደጉ ግዜ ያብቃን
Amen amen amen kalehiwt yasemaln wndmachin 🤔❤💛💚💒🙏🏾
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን ።
አሜን ቃለሂወትን ያስማልን ደስየሚልአቀራረብ የኢትዮጵያ ንትንሳኤ እንይ ዘንድ መልካምፍቃድህ ይሁን እግዚአብሔር
አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ሀገሬ ያልተገለጠች ሙሽራ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏✨✨✨
ሰላም ወገኖቼ እኛ ኢትዮጵያውያን እንዴት የታደልን ነን ለፈጠረን ለቸሩ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን ። አምላኬ ሆይ ያገራችንን ትንሳኤ? አቅርብ ። እኛ አጥያተኞች ነን ይቅር በለን ። ሰለተቀደሱት አባቶቻችን ስትል ሀገራችንን ህዝባችንን ጠብቅልን ። እኛንም በአለም የተበተነውን ልጆችህን ጠብቀን ለሀገራችን አብቃን አሜን ።
የዚህ የተባረከ ፕሮግራም አዘጋጆች አምላክ ይስጣችሁ ተባረኩልን ። ይህን የመሳሰሉ ድንቅ የሀገራችንን ታሪኮች ወደኛ ስለምታደርሱ ከልብ እናመሰግናለን ።
ጊዜ ቲዮብ በጣም ደስ ብሎኝ ነው ማዳምጣችሁ በርቱ!!
እኔም
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን
ጌታ ሆይ እንደ በደላችን ሰይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን አሜን(3)
እማማ አገሬ ትንሳኤሸን ያሳየኝ አሜን!!!!
እንኳን ሠላም መጣችሁ ጊዜ ቱየብ❤⛪⛪💕💕💕💕
አሜን አሜንአምላከ ጊዮርጊስ ለዛ ቀን ያድርሰን !!!
አሜን አሜን አሜን
እንኳን ሠላም መጣችሁ ጊዜ ቱየብ እግዚአብሔር ይመስገን
Kale hiwoti yasemaln
አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
ሊቅ የአባ ተስፋስላሴ ሞገስ የእናት ሃገር ፍቅር ስሜት በውስጣችን የኢ ትዮጵያ አምላክ ያሳድርብን!
Amen amen amen yihenen ken ayifegen
Amen Amen Amen. Kale hewat yasemash!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትንሳየን ያሳየን
Amen Amen Amen kalehiwt yasemalen Medhanialem kenante gare yehun I
Amen Ethiopia tensayeseni yasayene 💚💛❤️👑👈🏽
Amen Amen Amen qalot yaseman habetu maren🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን የትንሳኤውን ዘመን ያድርሰን
እኔ ጥያቄ ሚሆንብኝ ጥያቄ አለኝ
አምላክ ለሁሉም የሰው ልጆች ፈጣሪ ሲሆን ለፈጠራቸው እንደሚራራ እንሚያዝን እናውቃለን እነዚህ የፈጠራቸው ሰዋች በዓለም ዙርያ አሉ
ይህ ሆኖ ሳለ ለምን ኢትዮጵያ ተለይታ ትንሳኤ ሊኖራት ቻለ ....ለምንስ ይሔ ሁሉ ነገር ያስፈልጋታል ጌታ ለፍርድ በሚመጣ ጌዜ ይህ ሁሉ ነገር ከንቱ ነው ..
አሜን 3
It is civilization of Kush, for instance the Agew built The rock hewen churches of Lalibela.
እንኳን ደህና መጣቹ ጊዜ ቲዩብ
Amen amen amen
ለትንሳኤዉ በሰላም ያድርሰን ኢትዬጲያ ወደ ቀደመዉ ክብሯ ትመለሳለች
0:46
ቃለሔወት ያሰማልን እናመሰግናለን
Ere sewoch ke hlm alem wutu befetary
Amen Amen.Amen
Thank you god bless 🙏🙏🙏🙏.
አሜን አሜን አሜን 💚💛❤
ቢኾን ደስ ይላል። ግን አንድ ከተማ ከሰው ኹሉ ተሰውሮ አለ ማለት ምን ማለት ነው ጃል? ለምንድር ነው አኹን የማይታየን? ምናልባት የአጋንንት ሐገር ነው ከተባለ ሊያስኬድ ይችላል። ካልኾነ ግን በፍፁም የማይመስል ነገር ነው። የተጠቀሱት ቦታዎች ላይ አስቀድሞ ሰዎች የሚኖሩባቸው ኾነው ሳለ የፒራሚዶች ከተሞች የት ነው ለከኖሩ የሚችሉት?
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen amen amen🙏🏼🙏🏼🙏🏼⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲💛❤️💚
ኢየሱስ ሊፈርድ ይመጣል ይሄ ማንም ባያምንም ባይወድም ለሰው ሁሉ እንጀሥራው ይከፍላል። ሲመጣ ግን እያንዳንዳችንን የሚጠይቀን በመስቀል ላይ ለፍጥረት ሁሉ በመሰቀል ላይ የሞተውን ኢየሱስን በማመን ከሀጢአታችሁ ተመልሳችኋል ወይ በእርሱ መንገድ ሄዳችኋል ወይ ነው አንጂ የምድራዊ ቅርሶችን ለማስቆጨርነ ለመቁጠር አይደለም የሚመጣው ስለዚህ ወገኖቼ ሳይረፍድ ወደዚህ አምላክ መመለስ ብቻ በዚህም አለም የመንፈስ እረፍት ይሰጣል እንዲሁም በወዲያኛውም አለም የዘላለም ህይወት ያሰገኛል ይህንን እውቀት ለመያዝ ትጉ። ያለዚያ ግን አለምሁሉ ኢትዮጵያን ጨምሮ በክፋቱ ይቀጥላል ምከንያቱም አለም ሁሉ በክፉ ተሞልቷል ስለሚል መጽሐፍ ቅዱሰ።
😆😆😆😆😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😀😀😀😀😀😀😀😅😅😅😅😅😅
ፈጣሪየ ሆይ የኢትዮጴን ትንሳኤ አሣየኝ
Tinkola
Amen amean amean
አሁንም የሚረዳቸው መንግስት አጡ እንጅ አሉ ለምሳሌ ስለ ክዋክብት የተረኩት ህፃናቶች ኢትዮጵያውያን ጥሩ መሪ ብናገኝ ብዙ መስራት ይ ችላሉ
💚💛❤🤲🤲🤲amen amen amen
የተከበርከው ፈ ጣሬ ሖይ በኢትዮጵያ ሥለፈጠርከኝ አመሰግናሐለሁ።
ኩራትም ይሰማኛል
Abetu bedelachn ykr bleh lezach ye Ethiopia tnsae adrsen
አግዜር ይባርካቹ በያላቹሁበት፣ አማርኛን ቌንቌ ለመቅበር እንግሊዘኛ ቌንቌን ሀያል ያረግንበትን ቀን ትገዝተናል በቌንቌቸው ተጠቅመው ያደጉ አገሮችን ከኤትዮጺያ ላይ በወስዱት ብልጥት መልስው ብእንግሊዘኛ ያሰተምሩሃል አትሞኝ በአማርኛ እና በግእዝ ነው ወይም በብሉኪዳን እብራይስጥ ነው በኦርቶዶክስ ጸንተህ ምህረት ታገኝለህ ።ቋንቋ ችንን እን መልሰው ቦታው የባርነት ቋንቋ ነው እንግሊዘኛ ቌንቌዩን _ የ30 አመት ስደት አልቀማኝም ግማሽ ፈረንጅም ብሆን ቋንቋዬን እወዳታለው ፊደሏ ስእል ነው ።የኤትዩጽያ እናት ሆይ ልጅሽ በአማርኛ ሱንትባተብ በእንግሊዘንኛ አክሰትቱ አማረ እያልሽ እንድ ቀን መግባባት ያቅትሻል።የስይጣን ስራዎች በሙሉ በእንግሊዝ ቋንቋ ነው የተጻፋት ልጆችን ለሲጣን አትዳርጉ በተለይ የኦርቶዶክስ እናቶች።
❤❤❤❤❤
አሜን፫
Amen
እግዚኦ !
ሳላየው ላይክ የምገጨው እኔ ብቻ ነኝ?
በረቱ ጊዜ ቱይቧች