ጉደኛዋ ገሊላ ከዱባይ ድረስ አርግዣለሁ ብላ መጣች !! | ብልቱ ሰርጀሪ ይሰራልኝ ያለችው ሴት መጨረሻ!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 452

  • @Zina-zp3ky
    @Zina-zp3ky 7 วันที่ผ่านมา +65

    ዊይ የዚህ ልጅ ፈተና በዛበት 😢😢😢😢

    • @Lucy70968
      @Lucy70968 6 วันที่ผ่านมา

      Solve the problem through DNA test

    • @EyuelZewge-bk5xg
      @EyuelZewge-bk5xg 5 วันที่ผ่านมา

      tebaberiwa

  • @AAs-e3x
    @AAs-e3x 7 วันที่ผ่านมา +27

    የዝች ልጅ መዘዝ ነው የልጁን ህይወት ያመሣቀለው ባለየ ነች በጣም በድኤንኤ ይመርመር

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 5 วันที่ผ่านมา

      yes 100%

  • @IdrisMohamed-n8m
    @IdrisMohamed-n8m 7 วันที่ผ่านมา +34

    ወይኔ,ልጁ,ያዛዝናል😢😢😢😢

  • @Toyba-k5p
    @Toyba-k5p 7 วันที่ผ่านมา +17

    ወይኔ ልጁ ያዛዝናል ሁሉም አርግዥ መጣሁ ይሉታል 😢😢😢😢😢

  • @kingmuller5189
    @kingmuller5189 7 วันที่ผ่านมา +16

    ብራዘር መፍትሄው አድራሻህን ቀይረህ ካልተሰወርክባቸው ህይወትህን ምስቅልቅል ነው ሚያደርጉት፤ ሊያሳብዱህም ይችላሉ። በጣም ግፍ ነው የሰሩብህ።

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ጀግናዉ ንጉስ ይችን ክፉ መምጣት የለባትም አሁንም ለሴራ ነዉ የመጣችዉ አትስማት

  • @SaraSara-bv4lt
    @SaraSara-bv4lt 7 วันที่ผ่านมา +9

    ወዴሳን በጣም ጥሩ ሰው ነው😢😢😢

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 7 วันที่ผ่านมา +12

    ወይን በአላህ ይህልጀ አሁን የምጣቸዉ ልትገልዉንዉ ጋዜጠኛግነ ጠንቃቂ አደረግ እዳታሰገደለዉ😢😢😢😢

  • @sbekele4200
    @sbekele4200 7 วันที่ผ่านมา +11

    ይቺ ክፉ አስወጣት።

  • @accacc5974
    @accacc5974 7 วันที่ผ่านมา +22

    ምነው ይህ ልጅ መከራው በዛበት የኔጌታ ማርያምን አሳዘነኘ እረ ስንትዘላዘሉ በላይ ላይ ከማንም እያመጡ ምስኪን ላይ እረ ተውት ወንድማችንን😢😢

    • @DirshayeTesfaye
      @DirshayeTesfaye 7 วันที่ผ่านมา

      አሁም ተጠንቀቅ አውቃነዉ አሁንም ልትገልህነዉ ትቅርብህ 😢😢😢😢😢

    • @BanchuBre
      @BanchuBre 6 วันที่ผ่านมา

      ይሄ ነገር ግን ቅንብር እየመሰለኝ ነው ምነው ተሰቃየ

    • @BanchuBre
      @BanchuBre 6 วันที่ผ่านมา

      የሰራሽው ግፍስ የት ያድርስሽ ላች ብሎ ሰርጀሪ ተደረገ እደዛም ሁኖ አቋሸሽው ሄድሽ

  • @FelekecheWledesemayat
    @FelekecheWledesemayat 7 วันที่ผ่านมา +13

    ወይ ሰዉ ዬ መከራ በዛበት አይዞህ በርታ

    • @fozy514
      @fozy514 7 วันที่ผ่านมา

      በገዛ እጁ ጉድ

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 7 วันที่ผ่านมา +14

    ዊይ የዚህ ልጅ ፈተና በዛበት

  • @HAYYMaaa
    @HAYYMaaa 7 วันที่ผ่านมา +49

    ንጎስ ሰሞኑን ጠፍተህ ነበር ዉንድሜ ለሚኪ ድረሱለት ተግቶዉለ😢😢😢😢😢😢

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 7 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢😢😢

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregal 7 วันที่ผ่านมา +7

    የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @ZabibaA-w4c
    @ZabibaA-w4c 7 วันที่ผ่านมา +8

    እውነት ነብሠጡር ሁናነው ወሸቶን ጨርቅ ጠቅጥቃ ይሆናል የዚህ ልጂ ፈተናው በዛበት ያረቢ ቤትህን ቀይር ወደ አሠን

    • @HhfgHfddgh
      @HhfgHfddgh 7 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል እኔም አላመንኩ ምነው ተሸፋፈነች

    • @AlAin-zn8rp
      @AlAin-zn8rp 6 วันที่ผ่านมา

      እኔ ራሱ ታጠራጠሪኩኝ🤔🤔🤔🌶🌶🌶🤭

  • @hanan2_hanan19
    @hanan2_hanan19 7 วันที่ผ่านมา +24

    አረ ይችን ቄሻሻ ከቤትህ አስወጣት ድምጿን እራሱ አታሰማን ይች ማትረቢ

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 7 วันที่ผ่านมา +3

    ልጀ። ይእግዚብሔር ሰጦታ ነው
    አሰወረጀው አትበል ሰትዬዋን ካልፈክ
    መብትህ ነው አውርጀው ግን ሀጢያት ነው

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 5 วันที่ผ่านมา

      danze kamagmrya sime

  • @SadaFiqx
    @SadaFiqx 7 วันที่ผ่านมา +11

    ይች አረመኔ ተመረምራ የሱ ከሆኑ ያሳደግ እሷን ግን እደያሰገባ አደራ ልጁ መከራ በዛበት😢😢😢😢

  • @BirukeGelawu
    @BirukeGelawu 7 วันที่ผ่านมา +5

    ይች ታሪኳ የበዛ ፈጣሪ የረገማት

  • @Zainab-xq5kq
    @Zainab-xq5kq 7 วันที่ผ่านมา +3

    ወይኔ የህልጂ ፍተናውብዛቱ😢😢

  • @NNn-x2u
    @NNn-x2u 7 วันที่ผ่านมา +9

    እዳችማ ገለሽዋል ግን ፈጣራ እደስው አደለም

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c 7 วันที่ผ่านมา +6

    ግራ ተጋባን እኛምኮ የወደሰን ነገር አሳዘነኝ

    • @Semira-u8h
      @Semira-u8h 7 วันที่ผ่านมา +2

      አረ በጣም

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 7 วันที่ผ่านมา +15

    ዳፋረ ናት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei 7 วันที่ผ่านมา +2

    2አመት ሣይሖነኝ አልወልድም ብላ አልነበር😢 የዚሕ ልጅ ፈተና ወሏሒ በዛበት😢😢😢😢😢😢😢

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 7 วันที่ผ่านมา +19

    ስጀመር ዱባይ. አልሄደችም😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @TagiTagiamman
      @TagiTagiamman 7 วันที่ผ่านมา +2

      awo..chirashi..alihedechi..wushatam..sijemari..egnako..enakaleni..ayisakalishi..biyeshi.nebare..echi..enatin.turu..setochin..mitasedibe.nati..balegee😢😢

    • @AliAli-d3y1d
      @AliAli-d3y1d 7 วันที่ผ่านมา +2

      አወ አልሄደችም

    • @AlAin-zn8rp
      @AlAin-zn8rp 6 วันที่ผ่านมา +1

      አዉ በትክክል

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 5 วันที่ผ่านมา

      yessss

  • @AlmiAlmi-h2q
    @AlmiAlmi-h2q 7 วันที่ผ่านมา +12

    የዚህ ልጅ ጉድ አላልቅ አለ ለሂወቱ ያስፈራል

  • @ዙዙቲ-ዀ3ጐ
    @ዙዙቲ-ዀ3ጐ 7 วันที่ผ่านมา +4

    ባይ ባይ ሳራ ባይ ባይ😂😂

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 6 วันที่ผ่านมา +2

    ንጉሤዬ እንኳን ደናመጠህ እራሥህን ጠብቅ ወንድማችን❤❤❤

  • @JainamJainam-j1u
    @JainamJainam-j1u 5 วันที่ผ่านมา +1

    እደዉ የህሰዉየ ፈተና በዛበት ምሰካን😢😢

  • @Nnn-tm4lh
    @Nnn-tm4lh 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @Naima-k8p
    @Naima-k8p 5 วันที่ผ่านมา

    ጎባዝ ልጅ ና ፋጣሪ ፋታነዉን ያሰል እቺ ኩፉ ትክክል ነዉ ኡሱ😢😢😢

  • @botaneshbotanesh
    @botaneshbotanesh 7 วันที่ผ่านมา +4

    ንጉስ ሚዲያ ሚኬ. ተጎድታል. ድረስለት

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 5 วันที่ผ่านมา

      awu😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 7 วันที่ผ่านมา +6

    ኤቺ ደግሞ ሂወቱን አመሳቅለሽ ሚን እየፈለግሽ ነሽ እርጉዝ ስለሆነሽ አማራጥ አጣሽ 😂😂

  • @MullerMarie-h2p
    @MullerMarie-h2p 7 วันที่ผ่านมา +4

    ወንድ ልጅ ፈተናው ይገርማል ፈጣሪየሄይ ልጆቹ የሱ ባልሆኑ ጉዷ በወጣ የዚች ሰይጣን ልጅ

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 5 วันที่ผ่านมา

      bewnat😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤ወንደሰን እነዚህ ሴቶች ሊያጠፉህ ነህ የሚመጡት አጠገብ ሴት የሚባል አታስጠጋ ይቺም የሆነ ተኮል ሴራ ይዛ ነዉ የመጣችዉ ይቺ ልክስክስ

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 7 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ ትክክለኛ ውሳኔ ነው እቺ ትገልካለች እቺ መጥፎ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ ንሳሃ ገባሽ ረጋ በያ ተረጋግተሽ ማስረዳት አሳድጋለሁ አለሽ አደል

  • @JdhKdf
    @JdhKdf 7 วันที่ผ่านมา

    ትክክል እርምጃ ነው የወሰነው ፈጣሪ ይድረስልህ ፈተናው በዛ

  • @ItellAla
    @ItellAla 7 วันที่ผ่านมา +1

    እርወይኔ የዚልጂ ፈተና በዛበት😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 6 วันที่ผ่านมา +2

    ይች ባለየ በስመአብ ምን ጉድ ናት

  • @eftahbelegngetaye
    @eftahbelegngetaye 7 วันที่ผ่านมา +3

    ከክፉ አንቴ ጠብቄን የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር 😢😢

  • @Adanech-yv3lc
    @Adanech-yv3lc 7 วันที่ผ่านมา +9

    Hayii wandesan obbooleesa keenya waqaayyoo sii yaa gargaaru 🙏 tun intaalii baayee rakkoo qabdi sabaanis dura isheetu ergee jechuudha ammas wa godhuf itti deebite maalee jalaalaf miti jagna keenya nugus media jabaadhu obbooleesa keenya waqaayyoo sii yaa tiksuu of egii haadhoo koo 🙏 wandesan garuu gargaara🙏🥰🥰

    • @muluneshmuchaaeyaasuu8606
      @muluneshmuchaaeyaasuu8606 6 วันที่ผ่านมา +1

      Sobduu ji.aa 7 ergaa gutee silaa biyaa alaa esaan osoo ji.aa 2 hin gutiin namaa yaala namaa gesuu mucaa midhuu fi etii debiitee

    • @Adanech-yv3lc
      @Adanech-yv3lc 6 วันที่ผ่านมา +1

      Ara fayya qabdu tun haadhoo koo intaala sanu ishumatu itti ergee alaa jetuu sanu wan deemte nati hin fakkatu tun balaageen

  • @BeleteAyna
    @BeleteAyna 7 วันที่ผ่านมา +2

    እረ ያተ ፈተና መቸነው የሚያልቀውወድም እግዜኦ

  • @BeleteArage
    @BeleteArage 5 วันที่ผ่านมา

    እውነት ለመናገር በሰው መፍረድ አለፈልግም ነበር የዚህን ልጅ ሂወት ያበላሸችው ገሊላናት ይህን ሁሊ ፈተና ያመጣችበት ገሊላ በጣም አሳፋሪ ሴት ነሽ

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 7 วันที่ผ่านมา +2

    የዚህ ልጂ መከራ አላልቅ አለዉ እግዛብሔር በቃ ይበልህ😮😮😮😮

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 2 วันที่ผ่านมา

    ገሌላን ወደ ሞት እቀይረዋለሁ አላለም የአላህ መከራው በዛበት😢😢😢

  • @zulfajemal5646
    @zulfajemal5646 7 วันที่ผ่านมา +9

    መሪጌታው ለሡም መዳኒቱ ሠጥቶታል መሠለኝ ሴቶች አብደው እየመጡ ነው መጀመሪያ አልፈልግህም ብላ ነው የሄደችው አሁን ምን አስባ ነው የመጣሺው የተናገርሺውንአትርሺ

    • @nebi9412
      @nebi9412 7 วันที่ผ่านมา +1

      Awo yateratiral negaru

    • @TagiTagiamman
      @TagiTagiamman 7 วันที่ผ่านมา

      ara.negeru..gira.yagabale

  • @vipmb6020
    @vipmb6020 6 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ሆይ 😢😢😢😢😢😢 ምን ግድ ነው 😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 7 วันที่ผ่านมา +3

    የናቁት ያስረግዛል 😂😂😂😂
    ደፋር ናት ያንን ሁሉ ስድብ ተሳድባ
    ማፈሪያ ብቻሽን አሳድጊ

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 7 วันที่ผ่านมา +4

    ስታስጠላ ምን ጉድ ናት 🙊🙊🙊

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 7 วันที่ผ่านมา +3

    የተናቀ እቃ ያስረግዛል አሉ እማማ ፀሀይ ሲተርቱ😂😂 የእውነት ከሆነ ልጆችህን አሳድግ።

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx 7 วันที่ผ่านมา +2

    Wey Echi Yeteregemech Set Hiwotun Amesekakelechew Eko Siyasazen Geta Hoy Ebakek Erdaw🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 6 วันที่ผ่านมา

    አረ እግዚአብሔር ልቦና ስጠን እቺ ደሞ ትለያለች 😢😢😢

  • @NeimaAhmed-u4r
    @NeimaAhmed-u4r 7 วันที่ผ่านมา +3

    ወይል ካም ንጉስ መቸም የሠሞኑ መጥፋትህ ከጀግናው ልኡሌ ፍለጋ ላይ እንደነበርክ አስባለሁ
    እና እባክህ ሚኪን ድረሡለት😢😢😢

  • @Abcdfayyyyy
    @Abcdfayyyyy 7 วันที่ผ่านมา +8

    Maloo mucaan kunii hinumaa rakkatee waqiii😢😢😢

    • @Adanech-yv3lc
      @Adanech-yv3lc 7 วันที่ผ่านมา +1

      Ara ani hin beeku jarii mucaa wayin tuqu olaan😢😢

  • @Honeymuhaba
    @Honeymuhaba 7 วันที่ผ่านมา

    ወንዴ አይዞህ ወንድሜ ጠንከር በል አሰቃዩት እኮ ከግራ ከቀኝ እየተለቃቀሙ ሆ

  • @AynalemTlahun
    @AynalemTlahun 7 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ ጉድ😢😢😢ያሳዝነል

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 7 วันที่ผ่านมา +2

    ትክክል ነህ ወንደሰን ከዚች ጭራቅ ጋራ በምንም ነገር እንዳትኖር አሁንም ክፋት ይዛ ነው የመጥYአቺው ።

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 5 วันที่ผ่านมา

      liknshe

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov 7 วันที่ผ่านมา +3

    እረ የዚልጅ ላይፍ 🙆🙆🙆 በአንዴ የ4ልጅአባት ሊሆን😂😂😂

    • @furiduri8440
      @furiduri8440 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @nancyrichkidsvideo-368
    @nancyrichkidsvideo-368 7 วันที่ผ่านมา +2

    ይች ሴት ላንተ ሚስት መሆን የምትችል አይመስለኝም ምክንያቱም በጣም ባለጌ ነች ትቅርብህ አንዴ የጉዳህ ሰው ዳግም ላይጉዳህ ምንም ምክንያት የለውም ልጄቹ ያንተ ከሆኑ እየረዳህ አሳድግ እንጁ አትመለስላት

  • @stopamharagenocide5027
    @stopamharagenocide5027 3 วันที่ผ่านมา

    አሪፍ አባባልገሊላ ሚብለውን ስም

  • @saeedamatafria2115
    @saeedamatafria2115 7 วันที่ผ่านมา +2

    የሱ ግፍ ገና ያዞርሻል መዘዘኛ እኔ እምለው ፍቅር ስትጀም ያለ እቅድ ነው የምትጓዙት ኤጭ ባለጌ😢😢😢

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 5 วันที่ผ่านมา

      yisu gife naw bichwan tasde

  • @Semira-u8h
    @Semira-u8h 7 วันที่ผ่านมา

    መቸ ነዉየዝህልጅ መከራ እሚበቃዉ የአላህ በጣም ያዛዝናል

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 7 วันที่ผ่านมา +2

    ገሊላ.መጨሰሻሽእንዲሆነ

  • @MluluimoMlulu
    @MluluimoMlulu 2 วันที่ผ่านมา

    ነፍሰጡር አመስለኚም ብጣሽ ቆጥራ እዳይሆን😂😂😂

  • @sosojed416
    @sosojed416 2 วันที่ผ่านมา

    እባክህ እራስክን ጠብቅ የወነ ነገር ልታደርግህ ይሆናል ተጠንቀቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @احمدعاي-ظ5د
    @احمدعاي-ظ5د 5 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ልጁ ያዛዝናል😢😢😢😢😢

  • @MeryYosf
    @MeryYosf 6 วันที่ผ่านมา

    እረ አች ምን አይነት ደፋርነሸ እረለጁን ተዉት ኑሮዉን ይኑርበት ወድሜ ብረታቱን ይሰጥህ

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 7 วันที่ผ่านมา +1

    ንጉስ ሠላምክ ይብዛ

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 7 วันที่ผ่านมา +2

    ማሪያምን ወደ ዱባይ ልሄድ ነዉ ብላ ሰረሁልህ ስትል የሄድሽበት አይቅናሽ በይ እረግሚያት ነበር ሳይሳካላት መጣች የሰዉ ምላስ ነዉ አንቺ አዉሬ ህይወቱን ለማበላሸት ብለሽ የራስሽ ህይወት ተበላሸ

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 7 วันที่ผ่านมา +3

    ይች ይዛውየመጣችው መዘዝአለ. ይሀልጂ ሲሳዝን. ምርመራ አድርጉ. እቃው ትንሺነው ሰትይአልነበር እዴት አርገዘሺ 😅😅😅😅😅

    • @samrawitrayya9170
      @samrawitrayya9170 7 วันที่ผ่านมา

      😂❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @GgxJnnx
    @GgxJnnx 7 วันที่ผ่านมา +1

    ኧር ፅንሱ ጨርቅ ወይ የሆነ ነገር ይመስለኛል ገፍጠጠኮ ቅርብ ግዜ አይዴለም እዴ የተለያዩ የሆነ ነገር አስባ ነወ እጅ

  • @RaheM-l1v
    @RaheM-l1v 3 วันที่ผ่านมา

    አይዞህለመልካምነው

  • @NNn-x2u
    @NNn-x2u 7 วันที่ผ่านมา +1

    ተጫወቱበት ይች መተቲም ነሽ አፍሽን የከፈትሽውን እረሳሽው

  • @TsegayeAB
    @TsegayeAB 7 วันที่ผ่านมา +1

    የቻይና ልጅ ናዉ አትቃበል አይጥ ናዉ ምበሉት 😂😂😂

  • @እራቢቲአራጌ
    @እራቢቲአራጌ 3 วันที่ผ่านมา

    ወደ አስተዋይ ነው አሳዲጋለሁ ማለቱ እራሱ

  • @rozaragasa9518
    @rozaragasa9518 7 วันที่ผ่านมา +8

    Sharamuuxaa ishoo sitti baga ofiti deebisin balgèe tana😂😂😂😂😂dubartin kabajii qabduu 😂😂😂😂😂

    • @Zawudituu
      @Zawudituu 7 วันที่ผ่านมา

      Dhugaa.ketii😢😢😅😅😅😂😂

  • @WassihunGetu
    @WassihunGetu 7 วันที่ผ่านมา

    ልጁ በአቋሙ ከዐና በጣም ትክክል ነው።ልጂቷ የእጃን ነው።ያገኘችው መጀመሪያ የተናገረችውን እንዴት እረስታ አይኖን በጨው አጥባ ትመጣለች ጋዜጠኛው ጀግና ነህ።ለማንም ሳትወግን ለእውነት ስለቆምክ።ደሞ ጠፍታሀል በሰላም ነው።

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 7 วันที่ผ่านมา +3

    ንጉስየ,የእኔ,ማር,ጋዜጠኞ,ዛሬ,በጣም,እየተጨነኩ,ነበር,ደግም,አገቱትደ,ንጉስ,ጠፍ,እያልኩ,ተጨንቄ,ነበር,ንጉስየ,ሽ,አመት,ኑር,ንጉስ,እባክህ,ወንደሰን,በጣም,ብዙ,ችግር,እየገጠመው,ነው,እርዳወው😊😊

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 7 วันที่ผ่านมา +2

    ኸረ ምን ጉድ ነው ዘንድሮ የምንሰማው

  • @BekuAdu
    @BekuAdu 7 วันที่ผ่านมา +1

    ወርቅ አይደለም ዳይመንድ ጭና ብትመጣ አንተ በዜሮ አታዋጣህም ።
    የአሁኗን በሚገባ ተንከባክበህ ያዛት ምርጥ ልጅ ነች እቺ ደሞ ማንነቷ ከአንደበቷ ታይቷልና ያችን ተንከባከባት

  • @yirgalme7190
    @yirgalme7190 7 วันที่ผ่านมา +1

    ንጉስ ሚዲያ ልንገርክ ዱባይ የመጣ የለውም በረካ ዱባይ ላይ ያውም ወይተር እየሰራች እዲሁ ቪዚት ቪዛ ሆና ነፃናት ካላት ያረገዘችው ዱባይ መሆኑን እርግጠኛ ነኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 5 วันที่ผ่านมา +1

      yesssss 100%

  • @selambelete7219
    @selambelete7219 7 วันที่ผ่านมา +1

    ይህች ልጅ አታሰፈልግም ከቤት እንዳትስገባት!!!

  • @ZEBIBA-e5s
    @ZEBIBA-e5s 7 วันที่ผ่านมา +5

    ቆይ ግን እርጉዝ ሁና እንደት ዱባይ ገባች😂

    • @zuzuzuzu9183
      @zuzuzuzu9183 7 วันที่ผ่านมา +1

      ልጅ አይማስለኝም

    • @zuzuzuzu9183
      @zuzuzuzu9183 7 วันที่ผ่านมา +2

      አዉቃ ነዉ

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu 7 วันที่ผ่านมา +1

      እርግዝና፣ምርመራ ይደረጋልእኮ አይደል ሢኬድ

  • @Saada-z3z
    @Saada-z3z 7 วันที่ผ่านมา

    ሰላምጤናፍቅር ይብዛልህ ንጉስየ አሁን ነው ጉድ ማለት አነሰ ተለቀ ጣት ያክላል ስትይ አስርግዞሽ አረፈ😂😂😂😂😂😂

    • @AlAin-zn8rp
      @AlAin-zn8rp 6 วันที่ผ่านมา +2

      😳🤭🤭🤭

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 7 วันที่ผ่านมา

    ኡፍፍ የምር ግን የሰዉ ሂወትምታበላሹ ሰዎች ከባድ ነዉ ልጅ ፈተና በዛበት አይዞህ ወንዶሰን እባክህ መምህር ተስፋዬአበራ ብለህ ገጠመኝ ስማ

  • @AliAli-d3y1d
    @AliAli-d3y1d 7 วันที่ผ่านมา +3

    ሲጀመር ውጭም አልሄደችም ይች እስስት ደነዝ

  • @xoxo7767
    @xoxo7767 7 วันที่ผ่านมา +1

    ጨርቅ ወትፊ እንዳይሆን😮😅

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 6 วันที่ผ่านมา

    ያሳዝነል😢😢😢😢

  • @ZZZ-xz9tp
    @ZZZ-xz9tp 7 วันที่ผ่านมา

    አያልቅበት አሁንም ሌላነገር መጣበት ወይኔ መቸይሆንመቃጫው😢😢😢

  • @DirshayeTesfaye
    @DirshayeTesfaye 7 วันที่ผ่านมา

    ወንድ ነህ አትመናት ካሁን ቦሀላ ካመንካት ሽባሆነህ እቤትነዉ የምትቀረዉ ተጠንቀቅ ዋ😢😢😢

  • @kimert1224
    @kimert1224 7 วันที่ผ่านมา +1

    ስጀመር ዱባይ አልመጣችም ከሌላ አርግዛነው እጅ እደት እርጉዝ ሁና ትመጣለች

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 4 วันที่ผ่านมา

    የዚህሰውየ መተት አለበት ያ እኮነው ሴቶችን እንዲህ የሚያደርገው

  • @FreweyniGalagame
    @FreweyniGalagame 7 วันที่ผ่านมา

    ያ መተት አርጋ የተጨወተችበት ሴት😂 ድፍረትዋ የመጣ ዴት ሁሉ ተጫወቱበት ያሳዝናል😢😢😢

  • @MazaMala_21
    @MazaMala_21 7 วันที่ผ่านมา +2

    ወንደሰነ መውለድ ይችላል ወይ አይችልም የሚለውን እሱ ብመረመረ ወደ ድኤነም ሳይሄዱ

  • @AMINAHABIB-o7b
    @AMINAHABIB-o7b 7 วันที่ผ่านมา +1

    😭yez lij makara misikin

  • @UOCCAA
    @UOCCAA 2 วันที่ผ่านมา

    ወንዴ አይዞ ል

  • @ዙዙቲ-ዀ3ጐ
    @ዙዙቲ-ዀ3ጐ 7 วันที่ผ่านมา +1

    ውይ መርጌታ ይስራክን ይስጥክ አያልቅበት መጣክልን 😂😂😂

  • @yirgalme7190
    @yirgalme7190 7 วันที่ผ่านมา

    አየ ሴት በሰው ላይ ሀጢያት እሚሰራ መዋረዱ አይቀርም ተዋረድሽ አይንክን ባይንክ አየክ😢😢😢😢😢

  • @lubabayeshak7324
    @lubabayeshak7324 7 วันที่ผ่านมา

    ወይ ጉድ ደሞ ሌላ ፈተና ይዛ መጣች

  • @Makiya-k4d
    @Makiya-k4d 7 วันที่ผ่านมา +3

    Tunii hin kijibbidii ulfaa mitii waa garaa kessaa kayachuu hin olituu 😂😂😂