አባወራውን ዱር አሳደረችው// የሴት ጎረምሳ ሀብቴ ዋጋዋን ሰጣት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 903

  • @GdgdjHdjd
    @GdgdjHdjd 17 วันที่ผ่านมา +152

    ኧረ ጀግናችን መጣ ገባ ገባ በሉ ላይክ ሼር አርጉለት

    • @Habesha28
      @Habesha28 16 วันที่ผ่านมา +4

      የሃብትሽ ስልክ የት ይገኛል🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @ZahraZz-in5pi
      @ZahraZz-in5pi 16 วันที่ผ่านมา +3

      Hafatamuu please Miki. Gojo TH-cam barbadii

    • @almazz-u6w
      @almazz-u6w 16 วันที่ผ่านมา +1

      🤲🤲📖📖💔💪💪

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 16 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪

    • @sayedahmada6198
      @sayedahmada6198 16 วันที่ผ่านมา +1

      ሳህ

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 16 วันที่ผ่านมา +59

    ሃብትሽ ዘርሕ ሁሉ ይባረክ እግዚኣብሔር ሙሉ ጤንነት ይስጥህ

  • @zaresma
    @zaresma 17 วันที่ผ่านมา +89

    የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠበቃልን መጣ ላይክ እያርጋችው

    • @AseterAseter-uo1kv
      @AseterAseter-uo1kv 17 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @SelamSelamAduna
      @SelamSelamAduna 15 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤baga rabii si basee ❤

  • @MuLU-my3hg
    @MuLU-my3hg 16 วันที่ผ่านมา +34

    ወይኔ በወላጂ አባቴም ደርሶል እሄ ጉዳይ ጠቆሚዋ ቃል የለኝም እግዛብሄር ይባርክሽ በልጂሽ ዘላለም ተደሰች❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 16 วันที่ผ่านมา +32

    ጠቛሚ እህታችን ጥሩ ሕሊና ያላት ጎረቤት ናት እንደዚህ የመሰሉ ሰዎች ይብዙልን አንዳንድ ሰው ዘንድሮ ገንዘብና ንብረት ሊያሳብደው ነው ሚስቱ መተት ሳደርግበት አትቀርም

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 17 วันที่ผ่านมา +29

    አለህ ይስጥሽ የጠቆምሽው ልጅ ሃብቴም ጀግና አይገልፅህም መንገድህ ሁሉ ቀና ይሁን

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 17 วันที่ผ่านมา +26

    ጀግና ወንድማችን የጠቆመችውን ጎረቤት እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 17 วันที่ผ่านมา +43

    በጣም ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ይርዳቸው አንተም ተባረክ።

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 17 วันที่ผ่านมา +76

    ጠቋሚዋ ግን ፈጣሪ ይባርክሽ የምር እንዳንች ያሉትን ያብዛልን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 11 วันที่ผ่านมา +1

      YELEGEWOCHW ENAT LEHEG MQERBE ALEBAT AREMENE CHEKAGNE NECHE YE SERAWAN WAGA MAG GNET ALEBAT YECHE KEGDEYA YALTENANESE SERA NEWE YESERACHEW

  • @YehualashetTekle-w7p
    @YehualashetTekle-w7p 16 วันที่ผ่านมา +31

    ልጆቹም የሱም ላይሆኑ ይችላል ቢጣራ ጥሩ ነው።

  • @RosaGiorgi
    @RosaGiorgi 16 วันที่ผ่านมา +27

    ፈጣሪ ይበርክሽ እደአች አይነት መልካም ሩሩህ እህት/ሰው ያብዛልን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Mkah34
    @Mkah34 17 วันที่ผ่านมา +55

    የጠቆምሽውእህቴአላህያሰብሽውንይሙላልሽ😢😢😢😢😢😢😢

    • @iopo9417
      @iopo9417 16 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 16 วันที่ผ่านมา +30

    ጎረቤት ማለት እደዝህ ነው አላህ ይስጥሽ ተባረኪ ❤❤ ሀብታሙም ተባረክ አላህ ይስጥህ❤❤

    • @MuLU-my3hg
      @MuLU-my3hg 16 วันที่ผ่านมา +1

      ትለያለች እንዲህ ያለ ጉረቤት የለም እዉነት እግዛብሄር ይባርካት❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Saraguta-zn9md
    @Saraguta-zn9md 17 วันที่ผ่านมา +34

    ያብር ያንከርት መንፈስ ነዉ ያሰራችበት ፈፈጣሪ ልብ ይስጥሺ ሀብቴ እሱን ፀፀበል ውሰደዉ🎉🎉🎉

  • @asterfechaa556
    @asterfechaa556 17 วันที่ผ่านมา +27

    በጣም የሚያሳዝን ነው
    የሰው ልጅ ጭካኔ ያውም አራት ልጅ የወለደችለት ኧረ እግዚኦ ነው። እባክህ
    እርዳቸው። በጣም ያሳዝናሉ ።

  • @ወይንሸት-ቘ6ኸ
    @ወይንሸት-ቘ6ኸ 17 วันที่ผ่านมา +29

    ጀግናችን መጣ ገባገባ በሉ ሀቢቴ ትለያለህ እራስክን ጠቢቅ ወንድማለም በርታ

  • @ኑሩአሊ
    @ኑሩአሊ 17 วันที่ผ่านมา +34

    ሀብቲሽ ሰውየ ሀሳቡን በስነስርዓት ነግሮሀ ወደ ፀበል ውሰደውና ሲሻለው ውደ ቤቱና ልጆቹ ጋር አግናኘውና ሀቁን አውጣለት ንብረቱንም አስረክበው

  • @אליספנתה
    @אליספנתה 16 วันที่ผ่านมา +18

    ፀበል። ልልልልልልልል❤ልልልልልልልሀብትሺ። ጀግና ብይህ አለሁ ጋም ጎረቤቲቱ። ጀግኒት ብየሺ። አለሁ 100%

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 17 วันที่ผ่านมา +18

    ሀብታሙ የአንተን ጀግንነት በምን ቃል ልግለፅህ በርታልን❤❤❤❤❤❤

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 16 วันที่ผ่านมา +19

    የልጆችዋን አባት የሆነ ነገር አድርጋበታለች ስለዚ ጸበል ዉሰዱት

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 13 วันที่ผ่านมา +1

      አብር አንክርት የሜባል መንፈሥ አድርጋበት አለች

  • @abdelamohammed7089
    @abdelamohammed7089 17 วันที่ผ่านมา +29

    እንደዚህ የሚያደርገው ማለት ነው ጠንቋይ ነው ጠንቋዮች ናቸው እንደዚህ የሚያደርጉት እናት ወደ ፀበል ወስደህ ትክክለኛው መፍትሄ ብታደርሳቸው በጣም ነው ደስ የሚልንና በእናት እርዳታቸው እንደምን ማርገዝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kadijaradi1899
    @kadijaradi1899 16 วันที่ผ่านมา +16

    ሀብትሽ አላህ ያበርታህ እሱንም ይማረው

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 16 วันที่ผ่านมา +18

    ምን አይነት ጭካኔ ነው የልጆቿን አባት አበራ ለልጆቿ ጠላት ታመጣለች ልብ ይስጠን በርታ ሀብቴ ፀበል ቢጠመቁ ጥሩ ነው

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 16 วันที่ผ่านมา +10

    የኛ ጀግና ተባረክ!!
    አንተና መሰሎችህን በዚህ ፍርድ ና መንግስት ለጓደለበት አገራችን ለምስኪን ሕዝብ ስጦታ ናችሁ!!👌🏽👌🏾👌🏿👏🏽👏🏿👏🏾💚💛❤️

  • @almazgegremaniam8928
    @almazgegremaniam8928 16 วันที่ผ่านมา +8

    ሀብትሽ ጀግና ነህ ይቺ ዓይን አውጣ የማታፍር
    የጠቆምሽው እህታችን ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @woyenetuengedaw4175
    @woyenetuengedaw4175 17 วันที่ผ่านมา +22

    አይ አባቴ በጣም ነው ያሳዝናል ባልዋንለገንዘብ ብላ እንደዚህ ታረገው ፈጣሪ የጅዋን ይስጣት

  • @BelayMeka
    @BelayMeka 16 วันที่ผ่านมา +19

    ወሏሂ ሲያሳዝን😢😢😢

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 16 วันที่ผ่านมา +13

    ኣቤት እግዚአብሔር ኣስተዋይ ልቦና ይስጠን ለዚች የማትረባ ሓላፊ ኣለም ስንት ጉድ ሰራን ነገ ለምንሞትበት ሂወት ይህ ሁሉ ክፋት 😢😢😢 ሓፍተሽየ ከነጓደኞችህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘራቹ ሁሉ ይባረክ ❤❤❤ ምን ኣይነት እባብ ናት

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 16 วันที่ผ่านมา +20

    አህለን ጀግናው. ❤❤❤❤❤ እራስህን እየጠበክ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤ የጠቆምሹ ልጅ አላህ ይስጥሽ አቦ ❤❤😢😢😢 ምን አይነታ ባለጌ ናት 😢😢😢😢

  • @meazasibhatu8849
    @meazasibhatu8849 16 วันที่ผ่านมา +8

    ጎበዝ የኛ ወንድም ኣንገትክ ላይ ያሰርከው ማእተብ በትክክል ታከብራለህ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን መርህ ይለምልም በዚሁ ቀጥል

  • @fallendreams831
    @fallendreams831 16 วันที่ผ่านมา +12

    በርታ ወድሜ ጌታ ካንተጋር ነው

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 16 วันที่ผ่านมา +8

    ሃብትሽ ጅግና ወንድማችን በርታ ጉድ ነዉ የተገላቢጦሽ ዘመን እማወራ ዋጋዋ ስለሰጠሃት በጣም ደስ ይላል።

  • @BelayneshArgaw-cy5lb
    @BelayneshArgaw-cy5lb 16 วันที่ผ่านมา +25

    መረጃውን ይዘህ አሳስራት አረመኔ ነች

  • @YehualashetTekle-w7p
    @YehualashetTekle-w7p 16 วันที่ผ่านมา +16

    አቤት ስንቱ ይሆን እንዲህ ወቶ የቀረው አቤት አምላኬ ማረን እባክህ።

  • @beletechmelaku2847
    @beletechmelaku2847 16 วันที่ผ่านมา +8

    ተባረኪ እህታችን ጀግናዉ ወዲማችን ኑርልን ግዜዉ ያሳዝናን የልጆቻን አባት ይዲናን

  • @njvip54
    @njvip54 16 วันที่ผ่านมา +8

    የኔ ጀግና እኔ እኮ ሲናደዱብህ ብለሀትን ይገርመኛል ብዙ ሳትለፋ ታሳምናቸዋለህ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቅር ❤❤❤

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 17 วันที่ผ่านมา +17

    በጣም ነው የሚያሳዝነው ሰውየው እፍ በጌታ ስም የኔ አባት የስራዋን ይስጣት😢😢😢😢😢😢

  • @TewldeAlemayew
    @TewldeAlemayew 17 วันที่ผ่านมา +11

    ይቺ እህታችን በጤናዋ አይመስለኝም ።አባት ለልጆቹ ምን ጊዜም ያስፈልጋቸዋል።

  • @AhhshdhSggshsg-xu7xq
    @AhhshdhSggshsg-xu7xq 17 วันที่ผ่านมา +12

    የምር ጀግናነህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tesfalemali1981
    @tesfalemali1981 16 วันที่ผ่านมา +14

    ክፋታችን እና ሀፂያታችን እስከዚ ጥግ አድርሶናል። እና ወገኖቼ እግዚአብሔር ሐገራችንንም እኛ ልጆቹንም በመከራ ውስጥ ቢተወን አይገባንም ትላላቹ? ገና ብዙ መከራና ስቃይ ይጠብቀናል ።ግን አምላካችን ይታረቀን።

  • @AsAz-i4x
    @AsAz-i4x 17 วันที่ผ่านมา +22

    እናተን ፈጣሪ ባይሰጠን ምኑን ጉድ እናውቀው ነበር ተባረኩልን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @jojojojo-dd1bb
    @jojojojo-dd1bb 16 วันที่ผ่านมา +7

    ከምትሰራው በላይ ወድነትህ ነው የማደቅ ልህ በርታ *****

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 17 วันที่ผ่านมา +26

    የጠቆመቹ፣እህታችን ፣አላህ፣ያላሠብሹን፣ይሥጥሽ❤❤❤❤❤

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl9362 17 วันที่ผ่านมา +12

    መልካምነት መልሶ ይከፍለል እግዚአብሔር ይበርክሽ ዘርሽ ይበረክ ጎሮቤቷ ሀብቴ❤ ጀግነችን ቀጥል

  • @tekleababera1965
    @tekleababera1965 16 วันที่ผ่านมา +9

    በጣም አ ረ መ ኔ ሚ ስ ት ነ ች 👌 ለ ፍ ር ድ ት ቅ ረ ብ 👍👍

  • @NanaNana-g9x
    @NanaNana-g9x 16 วันที่ผ่านมา +5

    ሀብትዬ. የኛ. እበሳ. ፈጣሪ. ይጠብቅህ❤❤❤

  • @t02464
    @t02464 16 วันที่ผ่านมา +8

    ተባረክ ወንድሜ እንዳንተና ካንተ ጋረ ያሉት ሁሉ እንዲሁም መልካም ኢትዮጲያዊት አንችን ማመስገን እወዳለሁ በርቱ ወንድሜ

  • @Mkah34
    @Mkah34 17 วันที่ผ่านมา +13

    ጀግናውአላህይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SaraLebanon-u1i
    @SaraLebanon-u1i 16 วันที่ผ่านมา +7

    ጀግናው ሀብቴ እግ/ር ይጣብቅህ ተበረክ
    ጧቆም እህቴ ተበረክህ ይቺ ሴት አርግዘአለች እና ምትስተከከል ልጅ አይደለችም

  • @Hanigs3yl
    @Hanigs3yl 16 วันที่ผ่านมา +9

    እንደዚህ አይነት አብሮ አከርት እራሱን እንዲጥል እንዲረሳ መተት አድርጋበት ነው ምን አይነት የተረገመች ሚስት ነች ሀብታሙ እእባክህ ፀበል ወሰዱት ጤናው ወደነበረበት እዲመለስ

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 13 วันที่ผ่านมา

      ትክክል እኔም እያልኩ ነበር

  • @IdrisMohamed-n8m
    @IdrisMohamed-n8m 17 วันที่ผ่านมา +13

    የኛጀግና,ሀብትሽ👍👍👍👍👍❤❤❤💃💃💃💃💃

  • @BelayMeka
    @BelayMeka 16 วันที่ผ่านมา +9

    ጀግናው💪 አላህ ይጠብቅህ🥰🥰🥰

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn 17 วันที่ผ่านมา +12

    የኔ ጀግና እራሰህን እየጠበቅክ በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 16 วันที่ผ่านมา +10

    ጀዛካላህ ኸይር👍👍👍👍👍👍👍

  • @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
    @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ 16 วันที่ผ่านมา +8

    ጎበዝ ፡ ጋዜጠኛ ፡ በርታ ፡

  • @אבטהפקראדיס-י9פ
    @אבטהפקראדיס-י9פ 17 วันที่ผ่านมา +9

    ፈጣሪ ይርዳህ እንዲህ ከተበደሉት ጎን በመቆምህ ፈጣሪ ይቁም እልህ

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet125 13 วันที่ผ่านมา +3

    ይህጋዜጠኛ በጣም ምርጥ ነው ላይክ እናድርገው ለተጎድ ፍቱንነው

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 16 วันที่ผ่านมา +8

    ጀግናው ! ጋዜጠኛ
    እርጋታው ሲቀርብና ነገሮችን በጥበብ ነው የሚያከናውነው ! አድናቂህ ነኝ😊

  • @MasrtDasa
    @MasrtDasa 16 วันที่ผ่านมา +7

    አቤት,ጪከኔ,ጎሮቤተን,እግዚሐብሐር,ዘመንሺን,የበርክ

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 17 วันที่ผ่านมา +12

    እሺ ጀግናችን በርቱልን አክባሪያችሁ ነኝ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን ፫ ❤❤❤

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 16 วันที่ผ่านมา +6

    ጀግናቺን ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን እእዉት እንደዚ ስትወጣ ያሰደስታል❤❤❤

  • @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
    @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ 16 วันที่ผ่านมา +8

    ጅግናው ፡ እንኳን ፡ ደህና ፡ መጣህ ፡ ጅግናው ፡ ፀበል ፡ ውሰዳቸው

  • @millionghirmai8045
    @millionghirmai8045 17 วันที่ผ่านมา +9

    ሃብትሽ ተባረክ እናመስግናለን

  • @MartagetachewMekasha
    @MartagetachewMekasha 16 วันที่ผ่านมา +13

    አቤት ግፍ በፈጣጣ አብልቸዋለሁ ጭካኔ የልጆቿን አባት ልክስክስ😢

  • @mulubekele1525
    @mulubekele1525 16 วันที่ผ่านมา +7

    ዘመንህ ይባረክ ራስህን ጠብቅ

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 11 วันที่ผ่านมา

      ASEMESAY AREMENEA NECHE YELEGEOCHEWAN ABATE LEAWREA AWEXTA XELA TQEBAXERALCHE METETAME ASMETETABET NEWE

  • @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
    @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ 16 วันที่ผ่านมา +9

    ጅግናው ፡ እንኳን ፡ ደህና ፡ መጣህ ፡ ጅግናው ፡

  • @GodWilling-i1z
    @GodWilling-i1z 16 วันที่ผ่านมา +9

    ጅግና መጣ 🎉🎉🎉🎉ቡም 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 16 วันที่ผ่านมา +7

    ወላሀዉላ ወላቅወት ኢና ቢላህ

  • @MariaDebs-cq2rv
    @MariaDebs-cq2rv 16 วันที่ผ่านมา +5

    አንተ ከእግዚአብሔር ታገኛዋለህ ከፋይ እግዚአብሔር ነው እባክህ ፀበል ውሰዳቸው እባክህ ይቺ አረመኔ ናት

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 16 วันที่ผ่านมา +5

    እግዛብሄር ይስጥህ በጣም ጊበዝ ነህ እግዛብሄር ይማረውና ወደ ማንነቱ ይመልስው ለቤቱ ያብቃው እግዛብሄር ይማረው ❤

  • @alemalem2380
    @alemalem2380 16 วันที่ผ่านมา +7

    እባክህ ፀበል ዉሰዳቸው መተት አድርጋባቸው ነው እግዚአብሔር ይድረስለወት አባት

  • @abenetwoldesenbet9117
    @abenetwoldesenbet9117 16 วันที่ผ่านมา +8

    ሀብትሽ ጎበዝ የሰጠሀት ምርጫ ተመችቶኛል😅😅😅😅😅

  • @SamsungA24-l4b
    @SamsungA24-l4b 16 วันที่ผ่านมา +9

    እግዚኦ 😢😢😢😢😮😢አገራችንምንጉድነው ወድማችንበርታ የኛጀግና። ጸበል አሥገቧት ወትነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MalefAbebaw
    @MalefAbebaw 16 วันที่ผ่านมา +7

    ሀብትሽ ጅግና

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c 17 วันที่ผ่านมา +7

    ሐብትሺ የኛ ጀግና ሚኪንም ጎጆዩቱብን ተባበሩት ሊበሉት ነው ጨካኞቹ

  • @KebeduGidey
    @KebeduGidey 16 วันที่ผ่านมา +5

    ጀግና ዉጋዘ ጠኛዉ ፈጣሪ ይጠቢ ቅህ❤❤

  • @EtagoEtago
    @EtagoEtago 17 วันที่ผ่านมา +7

    ፍጣሪአተፍርድ። ወድሚበርታ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 14 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ አንበሳ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ጎረቤቷም እግዚአብሔር ይባርክሽ እንደናተ ያለውን ያብዛልን

  • @hirutdemissie5081
    @hirutdemissie5081 16 วันที่ผ่านมา +4

    ሀብትሽ እንኳን ደህና መጣህ።በብዙ ጠፍተሀል።

  • @MahletKwd
    @MahletKwd 16 วันที่ผ่านมา +7

    አብትሽ እራስህን ጠብቅ ጋዜጠኞችላይ በተከታታይ ጥቃት እየደረሰባቸዉ ነዉ😢 በተረፈ በርታ አተ ጀግናነህ እንወድሀለን❤

  • @Habesa1
    @Habesa1 16 วันที่ผ่านมา +3

    አላህ ይስጣችሁ ተባረኩ እህታችን በጣም መልካም ጎረቤት ጎበዝ ነሽ ተባረኪ

  • @tilahunyimam4812
    @tilahunyimam4812 8 วันที่ผ่านมา +1

    ሰዉ ጨካኝና አዉሬ በሆነበት ዘመን እናንተን ጋዜጠኞች ለሕዝባችን ያስነሳ አምላክ የተመሰገነ ይሁን። ወንድሜ ክብርና ምስጋና ይድረስህ ብዙዉን ጊዜ በተገፉና በተጠቁ ወገኖች ጎን ቆመህ ስለምትረዳቸዉ።

  • @ganetamar5611
    @ganetamar5611 16 วันที่ผ่านมา +8

    ❤❤❤👍👍👍ጀግና

  • @wina-663
    @wina-663 16 วันที่ผ่านมา +8

    በሰማም ሲያሳዝን 😢😢😢😢

  • @RareCell-p9q
    @RareCell-p9q 16 วันที่ผ่านมา +4

    የታባቱ እስይ እባክህ ፅበል ውስዶት እግዚአብሔር ይስጥህ ተባርኬ

  • @HAYYMaaa
    @HAYYMaaa 17 วันที่ผ่านมา +12

    እበክህ ሀብትዬ ለሚኪ ዘሪዉን ድረሱለት ተትሪታ ሚዲይ ገር በመሆን ድረሱለት😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 17 วันที่ผ่านมา +9

    ሀብትሸየኔጀግና🎉🎉🎉

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 16 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ አባት ምን አይነት አዉሬ ናት የልጆቶ አባት እንዲ በመተት ማፍዘዝ አቤት ሀብትሽ መተት አርጋባቸዉ ነዉ ፀበል አስገባቸዉ አሳስራቹ እጅ እግሬያሳስረኛል አደበቴ ይዘኛል አዞሮ ያመጣኛል ቁጭ ባልቁበት ዉዬ አድራለሁ ሚሉት መተት አርጋቸዉ ነዉ ልክ ናቸዉ አባትዬዉ ኡፍፍ ክፋታችን አይ ለመቼ ጊዜያቾን ግን እንድ ምንከፋዉ ይገርማል አቤትመጨረሻችን አሳምርልን

  • @MasrtDasa
    @MasrtDasa 16 วันที่ผ่านมา +6

    ጀግናበርተ,እግዚሐብሔር,ይጠብቀቸ

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj 16 วันที่ผ่านมา +2

    እግዛብሄር ይስጣት መልካም ሰው አይጥፍ

  • @tigistsisay4974
    @tigistsisay4974 17 วันที่ผ่านมา +6

    በግዚአብሔር ወደቤት አትውሰዳቸው ወደ ፀበል ይሄዱ እባክህ

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 17 วันที่ผ่านมา +9

    ሀብቲየ በርታልን የኛጂግና ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏ማነው እደኒ እስክድር የናፈቀው ❤❤❤

  • @GetachewYehualashet-f9v
    @GetachewYehualashet-f9v 17 วันที่ผ่านมา +8

    😢😢😢😢😢😢😢 ሀበቴ እግዚአብሔር ይባርክክ❤❤❤

  • @liyamogessara
    @liyamogessara 16 วันที่ผ่านมา +2

    እንደዉ በመብርሃን ሰዉ ለቤት ለቁሰ ነገር ብሎዉ የሰዉን ሂወት የሚያመሰቃቅሉ ፈጣሪ በላይኛዉ ፍርዱን ይሰጣቹሁ

  • @tezezewmengistu3106
    @tezezewmengistu3106 16 วันที่ผ่านมา +5

    ሃብትሽየ ጀናችን በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤መረጃ የሰጠች እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ጀግና ሴት ❤❤❤❤

  • @ממולוי
    @ממולוי 16 วันที่ผ่านมา +2

    ሀፍታሙ ዘላለም ሀፍታም ሁን አሜን የኛ ጀግና በርታ ልን ❤❤

  • @bettybetty7824
    @bettybetty7824 16 วันที่ผ่านมา +4

    ሐብታሙየ ተባርክልኝ ወንድሜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HelenKazakh
    @HelenKazakh 16 วันที่ผ่านมา +3

    ጀግና.ነህ.ወድሜ

  • @mominaismael-pt7lc
    @mominaismael-pt7lc 16 วันที่ผ่านมา +5

    ሀብትሽ እራስህን ጠብቅ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wdeWde-c5e
    @wdeWde-c5e 16 วันที่ผ่านมา +1

    ልበላ ትቢውናፍሪጁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሖሖሖሖ በጣም ጎበዝ እመ እመ ብረሐን ጥላ ከለላ ትሑንልሕ