ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሚኪ ከናቱ ጋር DNA ታድርግ የምትሉ ላይክ ታድርግ
Maybe it can be necessary!
Awo ymrmaru 🎉🎉🎉🎉🎉
አረ ሚኪ እናትህ ያደረጉት በሙሉ ካልተናዘዙ ነገም ሌላ ያሳድድሃል።
🎉🎉🎉🎉
ሚኪ እራስህን ጠብቅ የናትህ መዘዝ አያልቅም
የሚኪ እናት ሂሩት ነው የምትሉ እስኪ በላይክ
ሚኪ እና ሂሩት ዲኤንኤ ይመርመሩ የምትሉት ላይኩ
ሚኪ ከሴትይቱ ጋር በ ምርመራ ያረጋግጡ ,,
እነም አስባሎ
አዎ ይመርመሩ ምናልባት ሞቷል የተባለው ሚኪ ሊሆን ይችላል
Rut nat
እቺ የሚኪ እናት ተብየዋ ሽግሯን ኣያልቅም እንዴ
ወዛሮ ህሩት እና ሚኪ ዲ አን ይማርማሩ የምትሉ like
ደምሩኝ
@@Medinaseid-w9i ደምሪኝ ደመርኩሽ ማሬ
ሚኪ የ ሩት ልጀ እዳሁን DNA testing. የደርግ የሚትሉ😢😢😢😢😢😢
ሚኪና ሂሩት ድኤንኤ ይመረመሩ የምትሉ በላይክ አሳዮን💪💪💪
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪ የኔ የዎህ ኣምላክ ከነዚህ ኣርሜን ኣስመሳይ ሴቶች ይገላጋግልህ 😢
ይች የሚኪ እናት ምን አይነት ሴት ናት እግዚኦ መሀርና ክርስቶስ ምን አይነት ፉጥረት ናት😢😢 100 % ሚኪ የዲያስፖራዋ ልጅ ነው ዲኤን ኤ ይመርመሩ የምትሉ
awo yemir
Betkikel. leza new mesken yemysaqut uffffffffff😢😢😢😢
እኔ ምጠራጠረው ሚኪ ወይዘሮ እሩት ልጅ ይመስለኛል DNA ይደረግ ሚኪ ግን በጣም ተፈተነ በእናቱ ምንኒያት በጣም ነው የሚያሳዝነው
እኔም ምኪ እዳሆን ፍራዉ😢
ትክክል
ሚኪ አብሽር አንተ ጠንካራ ጀግና ነህ ሁሉም ያልፋል አላህ ሙሉ ጤናህን ይስጥህ
ሚኪዬ ተረጋጋ እነዚህ ሰዎች በሽተኝ ሊያረጉህ ነው የፈለጉት አይዞህ አንተ ጠንካራ ነህ ተሙዬ ተባረክልኝ አንተ መልካም ከነዚህ እርጉሞች አርቀው ፕሊስ አንተ ጋር ብታደርገው ለጊዜው ማገዝ ያለብንን እናግዝ ፕሊስ
ማነዉ እንደኔ ርእሱን አይቶ የደነገጠና ያላመነ ላይክ ለማንኛውም ሚኪዬ ጤናህ ይመለስልን ቆመህ ለመሄድ ያብቃህ😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢
ደንግጭለው እኔእራሱ
@@accacc5974የቤተሰብ ጦስ ለልጅ ይተርፋል ይባላል😢😢😢
ያስደነግጣል እናት የሴራ ጠንሳሽ ሆና ስትገኝ ከባድ ነው እናት ለልጇ ያላትን ፍቅር ለሚያቀው😢😢😢
እኔ ደነገጥኩ የሚኪ እናት ሴረኛ መተተኛ ናት😢😢
እኔ ሚኪ አሳዘነኝ መሀልቤት ተጎዳ እግዚያብሄር እውነቱን ያውጣልህ ልጁ ካልተገኘ ሚኪ ዲኤኔን መመርመር አለበት የሷ ኡዲይሆን
ተሙ ሚኪ እራሱን ያስታምም ከማንም ጋ መጨቃጨቅ የለበትም ሚኪ ፈጣሪ ምረቱን ይላክልክ❤❤❤
Amen Amen Amen 🎉
ሚኪ አይዞህ ይህ ሁላ ፈተና አላህ የሚወደውን ነው ሚፈትነዉ ሁሉም ነገር ያልፋል ነገም ለላ ቀን ነው አንተ ብቻ ደህና ሁን አሏህ ያሸርህ❤❤
ይሄ ልጅ ስንቱን መከራ አየ ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ ሚኪየ
አሜን😢
ሚኪ በጣም ነው እምወድህ እናትህግን መሰሪ ናት አንተ እራስህን ጠብቅ ተሙ ተባረክ
ምናልባት ወ/ሮ ሩት የሚኪ እናት ሊሆኑ ይችላሉ ወ/ሮ መሰሉ በጣም ጨካኝ ሴት ነች ሂዎቷ ሁሉ ድራማ ነው
የሚኪ እናት ከሆነች ለምን ልትገድለአ ሞከረች ?
@@HenosSolomon-r6wእኮ ሳታውቅ ይሆን?
የኔም ሀሳብ@@HenosSolomon-r6w
ባለማወቅ በቀልነዉ ልጁ የራሶነዉ ጠብቁ በቅርብ😊@@HenosSolomon-r6w
ሚከዬ መጥተን አንዳንጠይቅህ ውጭ አገር ነው የምንኖረዉ በአንተ ጤና በጣም ተደስተን ለአመላክ ምስጋና አቅርበናል ሰለታችንንም ከፍለናል እኞ እንደሚመስለን ወዘሮ ሩት የአንተ ወላጅ እናት ናቸው አቶ አየለም ያዉቃሉ ጠይቃቸዉ እዉነቱ ይዉጣ ወዘሮ ሩትም ተበድለዋል አንተን የመሰለ ልጅ ተሰርቆባቸዋል ከባድ በደል ነዉ ሚኪዬ አይዟህ አትዘን አንተ የእግዚአብሔር ምርጥ ሰዉ ነህ እዉነቱን ያዉጣልህ አምላክህ ነዉ የተሰረቀ ልጃቸዉን እንዲያገኙ ለአንተም እዉነቱ እንዲወጣ ያረገዉ እናትህ ወዘሮ መሰሉም በጣም ጥፋተኞ ናቸዉ እንዴት የሰዉ ልጅ ይሰርቃሉ ንስሀ ከገቡ አመላካቸዉ ይቅር ይላቸዋል እናታቸዉ እመቤታችን ቅድስት ማሪያም ታማልዳቸዋለች ነገር ግን እዉነትን የሚወድ አምላክ እንዳይቀየምህ ወዘሮ እሩት እጅግ በጣም ተጎድተዋል አንተ ለተጎዳ አሳቢ ነህ እና ሁሉንም አስተዉለዉ እንደገና አክስትህ ግን ትታሰር በጣም ክፉ ሰዉናት ወንድሟንም የገደለች እሷ ናት ሚኪዬ በሰላም በጤና ጎጆ ቲዩብ መተህ ልናይህ እፈልጋለን
ተሙ ሚኪና በለሀብቷ ዴኤን ያድርጉ ምናልባት ሲስተም ካደረጉ እናትየዉ😢😢😢
እናት ነኝ ያለችው የሚኪእናት ዲኤንኤ ይመርመሩ እባክህን ተሜ አሁንም እዳይጎዱት ሚኪን ወደራስህ አስጠግተህ ከለላአርግለት ወይኔ እናትም አባትም በልጅ የሚጨክንበት ጊዜ አቤት ያአላህ ማረን ያረቢ😢😢😢😢😢😢
ያአላህ ይሄልጅ ወላሂ ስቃይ በዛበት የቤተሰብ ጦስ ለልጅ ይደርሳል አሉ ይሄነው ችግሩ እህፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢 ተሙ እባክህን ከጎኑ ሁን መልካም ነት ለራስነው 🎉🎉🎉❤❤
ኡፍፍ በጣም የሚኪ እናት ከባድ ጥፋት ነዉ ያጠፋቹ በወጣንቶ የሶ ጦስ ለሚኪ ተረፈ እህ የኔ ጌታ
ያአላህ ይሄልጅ ወላሂ ሰቃይበዛበት የቤተሰብ ጣሳ ልጆች ይደርሳል እባካችሁ ልጅ በማያውቀው ነገር አታሰቃዩት እባካችሁ የናት ምክንያት ልጅን ፡ አታሰቃዬት እባካችሁ ፡ ሚኪ አላህ ፡ በረህመቱ ፡ ይዘንልህ ፡ ወንድ ፡ ማችን ፡ አይዞህ ፡ አላህ ፡ የሰራችሁን ፡ ይሰጣችዉ ፡ አብቨር ወንድሚ ፡ እነዚህ ፡ በጣም ፡ ይሰፍራሉ ፡ ፡ እባክህ ፡ አንተ ፡ ጓደኛዉ ፡ እባካችሁ ፡ ከሚኬ ፡ ጎን ፡ አትራቅ ፡ እባክህ ፡ ፡ Mickey my Allah protect you and guide you. I’m so happy to see you. I wanna say to something to your friend please protecting him and guide him. Don’t leave him alone. These people all evil.
❤
በጣም ምስቅልቅል አለ ህይወቱ
❤❤❤❤😢😢😢@@tsehayalemu53
ሚኪ ይህን ሁሉ ፈተና ምምን ጥፋትክ ይህች እናት ለልጆ ብዙ ስትሆን ነዉ የምናወቀዉ ይህች ግን ጭራሺ ለህይወቱም ፈተናን ያበረከተች ለዛዉም መልካም ጥሩ የሆነን ልጂ ክፋ ቢሆን ችግር አልነበረም ሲጀመር እናት ለልጇ ሞች ናት ብቻ እዉነትን የሚያዉቀዉ ፈጣሪክ ፈተናን እንድታልፍም እንድትማርበትም ከባዱን ቀሌላል እያደረገ ሸፍኖሀል አሁንም ይጠብቅክ በርታ ታልፈዋለክ እዉነት ከአንተ ጋር ናትና ሁሉም ይጠራል አንተም ወደ መልካም ስራክ ከመልካም ጎደኞችክ ገር ትሰራለክ ከዚህ ሁሉ ፈተና የጠበቀክ መልካም ስራ ነዉ በሰዉ ቢሆን በህይወትክም መጥተዉ ነበር ግን አሳልፎ አልሰጠክም በተለይ ተመስገን ሊመሰገር የሚገባዉ ጎበዝ ወንድም ነዉ መልካሞች ጋር ስራክን ቀጥል
ሚኪ እንኳን ተገኜህ።እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይማርህ።ሚኪ አንድ የምነግርክ ነገር ቢኖር በዚህ ሰአት ጠንካራ መሆን አለብህ አትናደድ በጣም ትዕግስት አድርግ ።ቁመህ ማየት እንፈልጋለን።
ምን አይነት ቤተሰብ ናቸው ልጁን አሰቃዩት ሚክያዬ እግዚአብሔር ይማርህ እንወድሃለን በጣም ጎበዝ ጀግናችን ነህ ፈጣሪ አተን ይማርልን የዘወትር ጸሎታችን ነው
ሚኪ ምናልባት የዚች ሴትዬ ልጅ ይሆናል ድሄኔ ከናቱ ጋር ያርግ
እኔም የምለው ይሄው ነው እናቱ በፊትም አላማረችኝም
ሚኪዬ አንተ ጥሩ ልጅ ነህ እናትህ ግን የእጇን ማግኘት አለባት አይዞህ ይህ ሁሉ ፈተና ለበጎ ነዉ ፈጣሪ የተደበቀዉን ሚስጤር ሊያወጣልህ ነዉ
እር ልጁን ተውት ህመሙን ያስታምምበት አይዞህ ሚኪየ
ተሙ እባክ የወንድማችን ሥቃይ በዛበት እነዚህ ሠወች መጨረሻ የላቸውም ግን ዲያሥፖራዎ እናቱ እንዳትሆን ዲኤን ኤ ሚኪ ፍቃደኛ ከሆነ ያድርጉ አይዞህ ሚኪ ይሔም ያልፍል ጠንካራ ሁን
ሚኪየ ተሰቃየህ ወንድማለም የኛ ጀግና ተሙ ተባረክ ሚኪ አይዞህ ሁሉም ያልፉል ፈጣሪ ይማሪህ
እና ወ/መሰሉ እያሉ ስለምን ይህን ምስኪን የህዝብ አገልጋይሲቀጥል የወ/ሮ ሩት ልጅ በህይወት ሊኖር ይችላል
ተሙዬ ወንድሜ ተባረክ ላንተ ቃላት ያንሰኛል ሟኪዬ ጌታ ይፈውስህ ትግስተኛ ሁንጌታ ካንተ ጋር ነው❤❤❤❤❤
ወ/ሮ ሩት እና ሚኪ DNA ይመርመሩ እናቱ ልትሆን ትችላለች ተመስገን እ/ር እውነቱን ልያወጣ ነው
ወይ ሚኪ እግዚኣብሔር ያግዝህ ተሜ ደሞ ሓቀና ጓደኛ ሁሌ በችግሩ ሰዓትከጎኑ ነህ እግዚኣብሔር ካንተ ጋ ይሁን ተባረክ ተሜ❤❤❤
ሚኪዬ ቁጭ ብለህ ስላየንህ ደሰ ብሎናል ላንተ ይሄ ሁሉ ስቃይ አይገባህም ነበር ግን ማለፍ ትችላለህ በርታ የኔ ጀግና ግድ መበርታት አለብህ ለብዙዎች ታስፈልጋቸዋለህ
ምን ጉድ ነው ሚኪዬ ጀግናችን አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው
ሚኪዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ጌታ ይፈውስህ እንወድሀለን ሁለቱ ቶሎ ወደ ፍርድ ይሂዱልን
ሜኪ ቁመህ እደምናይህ ተስፍአለን. ትርታየ ሜዳ ተባረክ
የኔ ወድም እንኳንም እግዚአብሔር አተረፈህ አወጣህ አይዞህ ጠካራ ሁን ምንም ነገር ቢመጣ ብሠማ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅር ❤❤❤
አረ ተሙ ቀጣዩን እርግጠኛ ሆኜ ነዉ የምለዉ የሚኪ እናት ባለሀብቷናት የምለዉ ትልቅ የተደበቀ ሚስጥር አለ አንተን የሚገጥምክ ኬዝ አድካሚ ነዉ ሁሉም በርታ ሚኪ አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ😢😢😢
ሊሆን ይችላል አላህ ያብጀው ሚኪ ግን ያሳዝናል
AYGERMUM.YNYM.HUSBE.NAWE
I think so too
እኔም የምለው ሚኪ የሂሩት ልጅ ነው የተሠረቀ ነው ስለዚህ መሠሉና ሚኪ ሂሩት ይመረመሩ ከዛም ልጁ ካሳ ይገባዋል
ሚኪ ይቺ እናትህም አትመስለኝም ሂሩት ጋር ዲኤን ምርምራ አድርጉ 😢😢😢😢❤
ሚኪ አላህ ብርታቱንና ጥንካሬውን ይስጥህ በጣም ከባድ ነው
ጌታ ሆይ ይሄ ልጅ ላይ ችግር ባዛ አይዞክ ሚኪ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማር😢😢🥰🥰
ሚኪዬ ውዳችንንንንንን በአልማ በጣም ያስደስታል አንተ ተገኘክልን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🌹💯👍👍
ሚኪ ዬ በርታ አትበሳጭ አትናደድ በትዕግስት ጠብቅ ነየሚሆነው ነገር ተከታተል
ሚኪ የኔ ጌታ ወንድሜ እባክህ በቆዬ ታሪክ እንዳትወዛገብ እኛ እንወድሃለን ፡፡ይህ ታሪክ ሁሉ አንተን አይመለከትም
ሚኪየ መገኘትህ በጣም ደስ ብሎን እያለ የእናትህ ጦስ ግን አንገሸገሸን አረ በእ/ሔር ያለፈ በቀል ስትሉ ምንም ለማያውቀው ልጅ መከራው አታብዙበት እኛንም ተሰቃየን ሚኪ ኩፉ ሰው አይደለም ለዛውም ኩፉ ለሚሰራ ሰው እናቱንም ቢሆኑ አሳልፎ የሚሰጥ ነው ለሚኪ ይሄ አይገባውም ሚኪየ እኔ ልሰቃይልህ ሚኪየ የእ/ሔር ስራ የሚሰራ ፈተና ይበዛበታል አይዞህ እጅ መስጠት የለብህም አኛንም ካንተ ጎን አለንልህ በርታ ጨርሶ ይማርህ ተመስገንም በጣም በጣም እናመሰግንሃለን እንዲህ ነው ጓደኝነት የሚኪ አባት ደግሞ አግተውት እንዳይሆን።
ምኪ፡ተመስገን፡ምርጥ፡ወንድምህ፡ነው፡ባንተ፡የመጣ፡እጅግ፡በጣም፡እንወደዋለን፡አንተ፡ተሽሎህ፡ወደ፡ስራህ፡እንዲመልስ፡አላህ፡እንለምነዋለን።
😢😢በጣም ውዴ ለተመስገን ቃላት የለኝም በሚኪ ምክንያት በጣም የሌለ ክብር ሰጠሁት ለተሙ ተባረክ ተሙዬ😢
ሚኪ ስለምንም አትጨነቅ ዋናው በህይወት መትረፍህ ነው ሁሉንም ነገር በትእግስት አድርገው አይዞህ ወንድሜ ጥሩ ስራ ፈተና አለው በርታ እግዜር ከአንተ ጋ ይሁን
አውነት።መቼም አትደበቅም ሚኪእና ወየዘሮይሩት ዲኤንኤ ይውሠዱ😢😢😢😢😢😢
እረ ምን ጉድ ነው ምሰማው ልጁ እውነትን ሲፈልግ እቤቱ መቶ አረፈው ሚክዬ አይዞህ የኔ ውድ እራስህን ጠብቅ
አይ ሚኪ ለስንት ሰው መስዕዋትነት ስትከፍል ኑረህ አሁን ባንተ በመልካሙ በልጅ አዋቂው ባንተ ላይ ይሄ ሁሉ ፈተና ይምጣብህ ላንተ አይገባህም ነበር እስኪ ይሁን ሊነጋ ሲል ይጨልማል ነው አይዞህ ወንድሜ
ሚኪ ወድማችን ምንአይነት ህይወትነው አይዞህ ሊነጋሲል ይጨልማል ይች እናትተብየ እናትያም እደዚህ አይሆኑም ፅናቱን ይስጥህ ወድሜ ተሙ እናመሰግናለን በርታ አተባትይዘው ጉዳውን እውነቱ አይወጣምነበር መጨረሻውን እጠብቃለን
ሚኪ አይዞኝ አባ አብሽር አብሽር ፈጣሪ ጤናህን ይመልሥልህ አንተ እኮ ምንም አትጸጸት በጠበጡህ እነዚ ሤቶች ፈጣሪ ይጨርሳቸው ጨካኝ ሁላ 🥰🥰
ሚኪ እውነተኛ እናቱ ሩት የከናዳዋ ሴት ልትሆን ትችላለች። ዲ ኤን ኤ ይሠራ 🎉🎉🎉
አዎ
ያአሏህ ሚኪ አይዞህ አሏህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ በመቀጠል ከነዚህ ቤተሰቦች ሙሉ በሙሉ ብርቃቸው ብዬ ተመኘሁ ምን አይነት ቤተሰብ ነው
Amiiin yaa rabii 😢😢😢
ሚኪ የሩት ልጅ ሳይሆን አይቀርም ይህ ቢሆን በኔ በኩል ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም ያሳደገችው እናት የእውነት ለሚኪ የምትገባው እናት አይደለችም ብትቀርበት በጣም የተሻለ ይሆኔል
ሩት ሴት ልጅ ናት የወለድኳት እሷም ሞታለች ብላለች ብቻ እኔጃ ውስብስብ ያለ ነገር ነው በርግጥ ከንግግራቸው የተረዳሁት ሚኪ ትክክለኛ እናቱን አላገኘም። በቤተሰብ መዘዝ እሱን አሰቃዩት እንጂ😢😢😢 ለማንኛውም DNA ያስፈልጋቸዋል እሱም እውነቱን ይወቅ ሩት ሀብት ስላላት DNA ውን እንዳታጭበረብር በጥንቃቄ አስመርምሯቸው ተሜ አንተንም ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ
@@gsjhsh6181 ላ ዋሽቻለሁ ወድ ልጅ ነዉ ያለኝ ብላለች
@@gsjhsh6181 ኖ ሩት ወንድ ልጅ ነው አለች እኮ ያላት
እእእእረረረረ የዱሮ ሸርርር እረ መቸም የማይሽረ ወይ በዚህ መሀል ምስጌኑን ወጣት ለመግደል መጣረ😢
ወላሂ በጣም ያሳዝናል ሚኪ ላይ ጥቃት ክፈፀመቺው ሴት ይልጥ የሚኪ እናት ተቢያዋ ያደረገቺው ድሪጊት በጣም ያሳዝናል ወንድሜቺን ተሜ እነዚህ ስዊች አትፋታችው ሌላም ያተደበቀ ነገር ይኖራል አደራ ሚኪ ያሚገባውን እንክብካቤ አድረጉለት እሱ ለኢትዮጵያ እዝብ ያስፈልጋል❤❤❤❤❤❤ ጀግና ናክ ኡላህ ዉለታክን ይክፈልክ አላህ ይጠብቅክ
ሚኪሻ ሰላም ነው አብሸር አንተ ጠንካራ ልጅ ነክ አይዞኝ አለሀ አፊያ ያርግህ ተሸሎክ በቅርቡህ ውደሰራክ እንደምተመለሰ ተሰፋ አለኝ ማዘርክን አትውቀሳአት ያለፈ ታሪክ ነው ምንም ብትሆን እናትክ ናአት እሩት አከሰተ ተብዪ የህጃቸውን ማግኝት አለባቸው
የሚኪ እናት ተብየዋ መጀመሪያ ከህቷ ባል ከዚያ ከጓደኞቻ ምን አይነት ጉድ ነች በፈጣሪ ምን አይነት ውጥቅጥ ውስጥ ነው ሚኪን ያስገባችው ስቱን ጉድ አየን ሰማን ሚኪዬ በሁሉም ነገር ፅናቱን ይስጥክ ሌላ ምንም እንላለን🎉🎉🎉🎉
ሚኪ የሳ ኤዳሀን ደእኒ አርግ ሚኪዬ የኔ ለዋህ ፈጣር መፅናናት ይስጥህ 😮😢
❤❤
አረ ስቃይ በዛ የኔ ወንድም😢😢😢ሚኪዬ እግዚአብሔር ያበርታህ ምርመራ አርግለት ተሙ ሚኪ ና ሩት ምትባለውን እሱም ሊሆን ይችላል እኮ ምን አይነት ቤተሰብ ነው በፈጣሪ እዚግኦ
ሚኪ ወንድማችን እባክህን ሁሉን ትተህ ሶስተኛ የህይወት እድል ሰለሰጠህ ፈጣሪን እጅግ እያመሰገንክ ጤናህን ብቻ ጠብቅ አንተ ከተመስገን ጋር እየተመካከርክ ሁሉንም ለሱ ስጠው ሁሉም ጉድፍ ያለበት የተነካካ ታሪክ ነው።
ሚኪዬ ጌታ ሙሉ ለሙሉ ፈዉሶ ከዊሊቸር አንስቶ ወደ ስራህ ይመልስህ ልጄ ❤❤
እኔ ያሳዘነኝ ልጁ ነው ሚኪዬ አላህ ብርታቱን ይስጥህ
ሚኪከመሰሉጋርDNAያዲግየምትሉወላሂግራየሚያስገባነው😢😢😢
የኔ ጀግና ትንሽየ ወንድም ስቃዩ በዛብህ ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምረው😢😢ሚኪየ የኔ ውድ ፈጣሪ ቆመህ ለመሔድ ያብቃህ😢😢ተሙ ሚኪ እና ዲያስፖራዋ ዲኤን ኤ ይመርመሩ
ሚኪ አላህ ሱብሮን ይሥጥህ ወድሜ ዋ😢😢😢😢ያአላህ ድኢኔ ይመርምር 😢😢😢አይዝህ ያልፍል ዋናውጤናብች እብሺር ውድም ሁሎም ለበጉ ነው ❤❤❤
ዘሬ የምንሰረ ነጌ ለልጅ ልጆቸችን ምንም በመየውቁት ለይ ማድረሱ አይቀሬ ነው ዘሬ ምንም ብቻግረንም ብነጠም በይኖረንም በመልከምነት እንኖር ዘንድ ጌታ ይርደን ሚክ ወንድማችን አይዞህ አንተ ጀግና ነህ💪💪💪💪💪💪ፀሐይ ልወጣ ነው ሁሉም ምደረረበው☀☀☀
ሚኪዬ ምነው በቤተሶቦችህ ይሄን ሁሉ ፈተና ካሁን በፊት ባባትህ ልጅ ጥቃት ደረሰብህ አሁን ደሞ በነዚህ አረሜነዎች ብቻ ሊጠራ ሲል ይደፈርሳል እንደሚባለው ፈጣሪ እውነተኛ ቤተሰቦችህ ሊያገናኝህ ፈልጎ ነው 🙏 ተሙዬ እግዚአብሔር ያክብርህ 🙏❤❤❤🎉🎉🎉🇪🇷
የኔ ወድም ምኪዬ በጣም አሳዘክኝ ልቤን ነው የነካሂው አይዞህ ሚኪዬ ፍጣራ የሚወደውን ይፍትናል አይዞህ የኔ ወድም
ሚኪዬ ብርቴቶ ጥንካሬ ከክፉ ሁሉ ያድንህ ከዚህ በኋላ ወደ ፈተና አትግባ ይጠብቅህ አይዞ ለበጎ ነው በእሳት የተፈተነ ወርቅ ነህ ሁሉም ያልፋል እነዚህ መዘዘኞች በቀል ይዘው ነው የኖሩት ከንተ በማታውቀው ነገር አሰቄዩ በርታ ታገስ እውነቱ ይወጤል የዲያስፖራዋና የሚኪ DNA ምርመራ ይደረግ ጌታ ይርዳህ
❤❤❤❤
ሚኪ ይሁሉ መከራ ስለደረስብህ በጣም አዝናልሁ። ደግመህ ደጋግመህ ለራስ መንግር ያለብህ ነግር ቢኖር አንተ በዚ ሁሉ ነገር ንጽህ ስው መሆንክን ነው። ሁሉ ሰው በስራው ስራ ይጠየቅበታል።እግዛብሄር ብርታቱን ይስጥህ።
ወይ ተአምር ብቻ ሚኪ የሩት ልጅ እንዳይሆን????🤦🏾♀️🙄የሚኪ እናት ነኝ ባይዋ ዲኤንኤ ብትመረመር 95% የዲያቢሎስ ክልስ ናት!! ሚኪ እሷ እናትህ እንዳትሆን ፀልያለሁ 🙏🏽 ይህቺን ጭራቅ ከአጠገብህ አባርራት አደራ!!
ሜኪ እግዛብሔር ጨርሶ ይማርህ ሁሉም ያልፋል በርታ ተሜ ተባረክ ጎደኛ በክፉ ቀን የሚደርስ ነዉ❤❤❤
አሪ እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይባላሽ
ሚኪዬ የኔ አባት እመብርሀን እስካልጃትፀብቅህ ዉንድሚ🙏ትሙ ጀግነው ፈጣሪ የፀብቅህ
ታሙ አር ሚኪን አንተ ጋር ዉስደ በጣም kbade ችግር አሌ እናቴ inde ካድርጋች
እሬ በማርያም ህመሙን ያስታምም ጭራሽ ሚኪዬ የኔ ትሁት ፈጣሪ ጨርሶ ምህረቱን ይላክልህ የኔ ሸባቴ😢 በቅርቡ ወደ ሙሉ ጤናህ ተመልሰህ በጥሩ ሁነታ እንደምንገኛኝ አምናለሁ❤❤
Woyo የሚኪ ሂወት ፋታና ባዛ uuuuffff የኔ ቆንጆ አይዞ ❤❤😢😢😢ባራታ ያልፋል ሚክዬ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው አትጨነቅ ሁሉም ይክዳል ቻመራማኑም አክስትም እናትም ያው ናችሁ ጌታ ሆይ
መኪ የነኔ ባት እንኳን ወደቦታክ ለመመለሰ አበቃክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪዩ ተሰቃየህወድሜ አላህ ብርታቱንይሰጥህ ሚኪዩ አይዞህ ❤❤❤ተሙየ ተባረክ ላንተ ቃላት ያንሰኛል አላህ ካንተ ጋር ይሁን❤❤❤ ወይይይኔ ይቺየሚኪ አናት መሰሉ ጨካኝ ሴት ነች ❤ሩት የሚኪ አናት ሊሆን ይችላሉ
,ሜኬየ አይዞሕ የኔአባት ተሰቃየሕ ገና በልጅነት አይዞሕ እናቱም ለልጅኦ ሴሉ እዉነቱን ብታወሬ በልጅነት የአርግሽዉ ነዉ በቃ እዉነት አዉሬ ምድነዉ ግግም እምትይዉ እዉነት ተደብቃ አይቀርም 😢😢😢
ይሄ ልጅ የዲያስፖራዋ እንዳይሆን ሚኪ
@@nunuzeru-sh9rc እኔም የፍረሁ እሱ ነዉ የዳያስፓረዋ እደይሖን
አይዞህ፣መጀመሪያ፣ጤናህን፣ደህና፣ሁን፣ከዚያ፣በኋላ፣አንተ፣ታሰተካክለዋለህ፣ወንድማችን፣ሚኪ
አይ ሚኪ የኔ እናት ስቃይህ በዛ እመቤቴ ትርዳህ❤❤❤
ሚኪዬ ፈጣሪ አለልህ የኔ የዋህ ወንድም😢😢😢❤❤❤🎉🎉
ውይ እሄ ልጂ ስቃው በዞ. እግዚአብሔር. ጨርሳ ይማርህ. 😢😢😢😢😢
የሃገራችን እንቁ ነህ እንወድሃለን መፈተንህ ለበጎ ነው አይዞህ ላይችል አይሰጥም በርታ ጌታ ያበርታህ ወንድሜ የቤተሰብ ጣጣ ለልጅ ይተርፋል ይባላል ጉድ እያደር ይገለጣል እውነት እያደር ትወጣል
ሚኪ ጀግና እግዚአብሔር ይማርህ❤❤❤
ወይ ሚከዬ አላህ ይርዳህ ለማንኛውም D ANA ሩትና ሚኪ ይመርመሩ ወይዘሮ መሰሉ ምን አርገው ይሆን አሳሰቡኝ ❤❤❤
Mikiyee waqqayoo xumuree sii haa fayisuu 🤲😭❤❤❤balleessa abba tokko itti midhamte😭😭
Dhugaa nama gaddisisa
Bayye nama arsaa dhugaa
Ani mucaan isan jedhan mikiiyyee ta'a lata 😢😢
እዝጎ በጣም ነዉ የደነገጥኩት ያሳዝናል ሚኪ ግን ድኤኔኤ ያሩጉ የምትሉ👍👍አርጉ
ሚኪዬ የኔ የዋህ መልካምነትህን አይቶ ፈጣሪ አይለይህ ሌላ ምን ይባላል
Waqayyoo harka dintii sin basee jiraa obsii wata kamiyuu sabaa qabaa waqayyoo mikii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ watii kamiyuu dubatii sin debsinii jabadhuu
አረማኪእኛ በጣምነው ምንወድህ አላከክፉ ንጥር ይጠብቅህ። አልኸምዱላላ ደስብሎኛል❤❤❤❤
ሚኪ የኔ ትንሹ ጀግና እኔ ልከፋልህ አባቴ የእናት ጭካኔ እንደዚ ለምን እንደዚ አያሳዝናችሁም ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ ተሜ ወንድማችን ፈጣሪ ይባርክህ እስከመጨረሻው አብረኸው ሁን!!
የኔወንድም ስቃይሕ በዛብሕ አይዞሕ ለበጎነው ተሙ ሚኪ እስከሚድን ድረስ እዳትለየው አደራሕን እግዚአብሔር ጨርሶይሚርሕ ሚኪየ🤲🤲🤲🤲😢😢
ሚኪ ልጄ አይዞህ እንደ ወርቅ ተፈተንክ መጨረሻህ ያምራል ። አንተ የብዙ እንባ አባሽ ስለሆን በርታ በሽታህን አሸንፈህ ተነስ ችግሮችህንም ፍታ በርታልን።
ሚኪ እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርህ ለተቸገሩ ደራሽ አይዞህ
የኔ ታሪክ ነው የመሰለኝ ሚኪየ አይዞህ ጌታ የሱስ ክርስቶስ ታማኝ ነው ። እንኻን ራስህ ቻልክ ።
ሚኪ ከናቱ ጋር DNA ታድርግ የምትሉ ላይክ ታድርግ
Maybe it can be necessary!
Awo ymrmaru 🎉🎉🎉🎉🎉
አረ ሚኪ እናትህ ያደረጉት በሙሉ ካልተናዘዙ ነገም ሌላ ያሳድድሃል።
🎉🎉🎉🎉
ሚኪ እራስህን ጠብቅ የናትህ መዘዝ አያልቅም
የሚኪ እናት ሂሩት ነው የምትሉ እስኪ በላይክ
ሚኪ እና ሂሩት ዲኤንኤ ይመርመሩ የምትሉት ላይኩ
ሚኪ ከሴትይቱ ጋር በ ምርመራ ያረጋግጡ ,,
እነም አስባሎ
አዎ ይመርመሩ ምናልባት ሞቷል የተባለው ሚኪ ሊሆን ይችላል
Rut nat
እቺ የሚኪ እናት ተብየዋ ሽግሯን ኣያልቅም እንዴ
ወዛሮ ህሩት እና ሚኪ ዲ አን ይማርማሩ የምትሉ like
ደምሩኝ
@@Medinaseid-w9i ደምሪኝ ደመርኩሽ ማሬ
ሚኪ የ ሩት ልጀ እዳሁን DNA testing. የደርግ የሚትሉ😢😢😢😢😢😢
ሚኪና ሂሩት ድኤንኤ ይመረመሩ የምትሉ በላይክ አሳዮን💪💪💪
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪ የኔ የዎህ ኣምላክ ከነዚህ ኣርሜን ኣስመሳይ ሴቶች ይገላጋግልህ 😢
ይች የሚኪ እናት ምን አይነት ሴት ናት እግዚኦ መሀርና ክርስቶስ ምን አይነት ፉጥረት ናት😢😢 100 % ሚኪ የዲያስፖራዋ ልጅ ነው ዲኤን ኤ ይመርመሩ የምትሉ
awo yemir
Betkikel. leza new mesken yemysaqut uffffffffff😢😢😢😢
እኔ ምጠራጠረው ሚኪ ወይዘሮ እሩት ልጅ ይመስለኛል DNA ይደረግ ሚኪ ግን በጣም ተፈተነ በእናቱ ምንኒያት በጣም ነው የሚያሳዝነው
እኔም ምኪ እዳሆን ፍራዉ😢
ትክክል
ሚኪ አብሽር አንተ ጠንካራ ጀግና ነህ ሁሉም ያልፋል አላህ ሙሉ ጤናህን ይስጥህ
ሚኪዬ ተረጋጋ እነዚህ ሰዎች በሽተኝ ሊያረጉህ ነው የፈለጉት አይዞህ አንተ ጠንካራ ነህ ተሙዬ ተባረክልኝ አንተ መልካም ከነዚህ እርጉሞች አርቀው ፕሊስ አንተ ጋር ብታደርገው ለጊዜው ማገዝ ያለብንን እናግዝ ፕሊስ
ማነዉ እንደኔ ርእሱን አይቶ የደነገጠና ያላመነ ላይክ ለማንኛውም ሚኪዬ ጤናህ ይመለስልን ቆመህ ለመሄድ ያብቃህ😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢
ደንግጭለው እኔእራሱ
@@accacc5974የቤተሰብ ጦስ ለልጅ ይተርፋል ይባላል😢😢😢
ያስደነግጣል እናት የሴራ ጠንሳሽ ሆና ስትገኝ ከባድ ነው እናት ለልጇ ያላትን ፍቅር ለሚያቀው😢😢😢
እኔ ደነገጥኩ የሚኪ እናት ሴረኛ መተተኛ ናት😢😢
እኔ ሚኪ አሳዘነኝ መሀልቤት ተጎዳ እግዚያብሄር እውነቱን ያውጣልህ ልጁ ካልተገኘ ሚኪ ዲኤኔን መመርመር አለበት የሷ ኡዲይሆን
ተሙ ሚኪ እራሱን ያስታምም ከማንም ጋ መጨቃጨቅ የለበትም ሚኪ ፈጣሪ ምረቱን ይላክልክ❤❤❤
Amen Amen Amen 🎉
ሚኪ አይዞህ ይህ ሁላ ፈተና አላህ የሚወደውን ነው ሚፈትነዉ ሁሉም ነገር ያልፋል ነገም ለላ ቀን ነው አንተ ብቻ ደህና ሁን አሏህ ያሸርህ❤❤
ይሄ ልጅ ስንቱን መከራ አየ ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ ሚኪየ
አሜን😢
ሚኪ በጣም ነው እምወድህ እናትህግን መሰሪ ናት አንተ እራስህን ጠብቅ ተሙ ተባረክ
ምናልባት ወ/ሮ ሩት የሚኪ እናት ሊሆኑ ይችላሉ ወ/ሮ መሰሉ በጣም ጨካኝ ሴት ነች ሂዎቷ ሁሉ ድራማ ነው
የሚኪ እናት ከሆነች ለምን ልትገድለአ ሞከረች ?
@@HenosSolomon-r6wእኮ ሳታውቅ ይሆን?
የኔም ሀሳብ@@HenosSolomon-r6w
ባለማወቅ በቀልነዉ ልጁ የራሶነዉ ጠብቁ በቅርብ😊@@HenosSolomon-r6w
ሚከዬ መጥተን አንዳንጠይቅህ ውጭ አገር ነው የምንኖረዉ በአንተ ጤና በጣም ተደስተን ለአመላክ ምስጋና አቅርበናል ሰለታችንንም ከፍለናል እኞ እንደሚመስለን ወዘሮ ሩት የአንተ ወላጅ እናት ናቸው አቶ አየለም ያዉቃሉ ጠይቃቸዉ እዉነቱ ይዉጣ ወዘሮ ሩትም ተበድለዋል አንተን የመሰለ ልጅ ተሰርቆባቸዋል ከባድ በደል ነዉ ሚኪዬ አይዟህ አትዘን አንተ የእግዚአብሔር ምርጥ ሰዉ ነህ እዉነቱን ያዉጣልህ አምላክህ ነዉ የተሰረቀ ልጃቸዉን እንዲያገኙ ለአንተም እዉነቱ እንዲወጣ ያረገዉ
እናትህ ወዘሮ መሰሉም በጣም ጥፋተኞ ናቸዉ እንዴት የሰዉ ልጅ ይሰርቃሉ ንስሀ ከገቡ አመላካቸዉ ይቅር ይላቸዋል እናታቸዉ እመቤታችን ቅድስት ማሪያም ታማልዳቸዋለች ነገር ግን እዉነትን የሚወድ አምላክ እንዳይቀየምህ ወዘሮ እሩት እጅግ በጣም ተጎድተዋል አንተ ለተጎዳ አሳቢ ነህ እና ሁሉንም አስተዉለዉ እንደገና አክስትህ ግን ትታሰር በጣም ክፉ ሰዉናት ወንድሟንም የገደለች እሷ ናት ሚኪዬ በሰላም በጤና ጎጆ ቲዩብ መተህ ልናይህ እፈልጋለን
ተሙ ሚኪና በለሀብቷ ዴኤን ያድርጉ ምናልባት ሲስተም ካደረጉ እናትየዉ😢😢😢
እናት ነኝ ያለችው የሚኪእናት ዲኤንኤ ይመርመሩ እባክህን ተሜ አሁንም እዳይጎዱት ሚኪን ወደራስህ አስጠግተህ ከለላአርግለት ወይኔ እናትም አባትም በልጅ የሚጨክንበት ጊዜ አቤት ያአላህ ማረን ያረቢ😢😢😢😢😢😢
ያአላህ ይሄልጅ ወላሂ ስቃይ በዛበት የቤተሰብ ጦስ ለልጅ ይደርሳል አሉ ይሄነው ችግሩ እህፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢 ተሙ እባክህን ከጎኑ ሁን መልካም ነት ለራስነው 🎉🎉🎉❤❤
ኡፍፍ በጣም የሚኪ እናት ከባድ ጥፋት ነዉ ያጠፋቹ በወጣንቶ የሶ ጦስ ለሚኪ ተረፈ እህ የኔ ጌታ
ያአላህ ይሄልጅ ወላሂ ሰቃይበዛበት የቤተሰብ ጣሳ ልጆች ይደርሳል እባካችሁ ልጅ በማያውቀው ነገር አታሰቃዩት እባካችሁ የናት ምክንያት ልጅን ፡ አታሰቃዬት እባካችሁ ፡ ሚኪ አላህ ፡ በረህመቱ ፡ ይዘንልህ ፡ ወንድ ፡ ማችን ፡ አይዞህ ፡ አላህ ፡ የሰራችሁን ፡ ይሰጣችዉ ፡ አብቨር ወንድሚ ፡ እነዚህ ፡ በጣም ፡ ይሰፍራሉ ፡ ፡ እባክህ ፡ አንተ ፡ ጓደኛዉ ፡ እባካችሁ ፡ ከሚኬ ፡ ጎን ፡ አትራቅ ፡ እባክህ ፡ ፡ Mickey my Allah protect you and guide you. I’m so happy to see you. I wanna say to something to your friend please protecting him and guide him. Don’t leave him alone. These people all evil.
❤
በጣም ምስቅልቅል አለ ህይወቱ
❤❤❤❤😢😢😢@@tsehayalemu53
ሚኪ ይህን ሁሉ ፈተና ምምን ጥፋትክ ይህች እናት ለልጆ ብዙ ስትሆን ነዉ የምናወቀዉ ይህች ግን ጭራሺ ለህይወቱም ፈተናን ያበረከተች ለዛዉም መልካም ጥሩ የሆነን ልጂ ክፋ ቢሆን ችግር አልነበረም ሲጀመር እናት ለልጇ
ሞች ናት ብቻ እዉነትን የሚያዉቀዉ ፈጣሪክ ፈተናን እንድታልፍም እንድትማርበትም ከባዱን ቀሌላል እያደረገ ሸፍኖሀል አሁንም ይጠብቅክ በርታ ታልፈዋለክ እዉነት ከአንተ ጋር ናትና ሁሉም ይጠራል
አንተም ወደ መልካም ስራክ ከመልካም ጎደኞችክ ገር ትሰራለክ
ከዚህ ሁሉ ፈተና የጠበቀክ መልካም ስራ ነዉ በሰዉ ቢሆን በህይወትክም መጥተዉ ነበር ግን አሳልፎ አልሰጠክም በተለይ ተመስገን ሊመሰገር የሚገባዉ ጎበዝ ወንድም ነዉ መልካሞች ጋር ስራክን ቀጥል
ሚኪ እንኳን ተገኜህ።እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይማርህ።ሚኪ አንድ የምነግርክ ነገር ቢኖር በዚህ ሰአት ጠንካራ መሆን አለብህ አትናደድ በጣም ትዕግስት አድርግ ።ቁመህ ማየት እንፈልጋለን።
ምን አይነት ቤተሰብ ናቸው ልጁን አሰቃዩት ሚክያዬ እግዚአብሔር ይማርህ እንወድሃለን በጣም ጎበዝ ጀግናችን ነህ ፈጣሪ አተን ይማርልን የዘወትር ጸሎታችን ነው
ሚኪ ምናልባት የዚች ሴትዬ ልጅ ይሆናል ድሄኔ ከናቱ ጋር ያርግ
እኔም የምለው ይሄው ነው እናቱ በፊትም አላማረችኝም
ሚኪዬ አንተ ጥሩ ልጅ ነህ እናትህ ግን የእጇን ማግኘት አለባት አይዞህ ይህ ሁሉ ፈተና ለበጎ ነዉ ፈጣሪ የተደበቀዉን ሚስጤር ሊያወጣልህ ነዉ
እር ልጁን ተውት ህመሙን ያስታምምበት አይዞህ ሚኪየ
ተሙ እባክ የወንድማችን ሥቃይ በዛበት እነዚህ ሠወች መጨረሻ የላቸውም ግን ዲያሥፖራዎ እናቱ እንዳትሆን ዲኤን ኤ ሚኪ ፍቃደኛ ከሆነ ያድርጉ አይዞህ ሚኪ ይሔም ያልፍል ጠንካራ ሁን
ሚኪየ ተሰቃየህ ወንድማለም የኛ ጀግና ተሙ ተባረክ ሚኪ አይዞህ ሁሉም ያልፉል ፈጣሪ ይማሪህ
እና ወ/መሰሉ እያሉ ስለምን ይህን ምስኪን የህዝብ አገልጋይ
ሲቀጥል የወ/ሮ ሩት ልጅ በህይወት ሊኖር ይችላል
ተሙዬ ወንድሜ ተባረክ ላንተ ቃላት ያንሰኛል ሟኪዬ ጌታ ይፈውስህ ትግስተኛ ሁንጌታ ካንተ ጋር ነው❤❤❤❤❤
ወ/ሮ ሩት እና ሚኪ DNA ይመርመሩ እናቱ ልትሆን ትችላለች ተመስገን እ/ር እውነቱን ልያወጣ ነው
ወይ ሚኪ እግዚኣብሔር ያግዝህ
ተሜ ደሞ ሓቀና ጓደኛ ሁሌ በችግሩ ሰዓት
ከጎኑ ነህ እግዚኣብሔር ካንተ ጋ ይሁን
ተባረክ ተሜ❤❤❤
ሚኪዬ ቁጭ ብለህ ስላየንህ ደሰ ብሎናል ላንተ ይሄ ሁሉ ስቃይ አይገባህም ነበር ግን ማለፍ ትችላለህ በርታ የኔ ጀግና ግድ መበርታት አለብህ ለብዙዎች ታስፈልጋቸዋለህ
ምን ጉድ ነው ሚኪዬ ጀግናችን አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው
ሚኪዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ጌታ ይፈውስህ እንወድሀለን ሁለቱ ቶሎ ወደ ፍርድ ይሂዱልን
ሜኪ ቁመህ እደምናይህ ተስፍአለን. ትርታየ ሜዳ ተባረክ
የኔ ወድም እንኳንም እግዚአብሔር አተረፈህ አወጣህ አይዞህ ጠካራ ሁን ምንም ነገር ቢመጣ ብሠማ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅር ❤❤❤
አረ ተሙ ቀጣዩን እርግጠኛ ሆኜ ነዉ የምለዉ የሚኪ እናት ባለሀብቷናት የምለዉ ትልቅ የተደበቀ ሚስጥር አለ አንተን የሚገጥምክ ኬዝ አድካሚ ነዉ ሁሉም በርታ ሚኪ አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ😢😢😢
ሊሆን ይችላል አላህ ያብጀው ሚኪ ግን ያሳዝናል
AYGERMUM.YNYM.HUSBE.NAWE
I think so too
እኔም የምለው ሚኪ የሂሩት ልጅ ነው የተሠረቀ ነው ስለዚህ መሠሉና ሚኪ ሂሩት ይመረመሩ ከዛም ልጁ ካሳ ይገባዋል
ሚኪ ይቺ እናትህም አትመስለኝም ሂሩት ጋር ዲኤን ምርምራ አድርጉ 😢😢😢😢❤
ሚኪ አላህ ብርታቱንና ጥንካሬውን ይስጥህ በጣም ከባድ ነው
ጌታ ሆይ ይሄ ልጅ ላይ ችግር ባዛ አይዞክ ሚኪ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማር😢😢🥰🥰
ሚኪዬ ውዳችንንንንንን በአልማ በጣም ያስደስታል አንተ ተገኘክልን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🌹💯👍👍
ሚኪ ዬ በርታ አትበሳጭ አትናደድ በትዕግስት ጠብቅ ነየሚሆነው ነገር ተከታተል
ሚኪ የኔ ጌታ ወንድሜ እባክህ በቆዬ ታሪክ እንዳትወዛገብ እኛ እንወድሃለን ፡፡ይህ ታሪክ ሁሉ አንተን አይመለከትም
ሚኪየ መገኘትህ በጣም ደስ ብሎን እያለ የእናትህ ጦስ ግን አንገሸገሸን አረ በእ/ሔር ያለፈ በቀል ስትሉ ምንም ለማያውቀው ልጅ መከራው አታብዙበት እኛንም ተሰቃየን ሚኪ ኩፉ ሰው አይደለም ለዛውም ኩፉ ለሚሰራ ሰው እናቱንም ቢሆኑ አሳልፎ የሚሰጥ ነው ለሚኪ ይሄ አይገባውም ሚኪየ እኔ ልሰቃይልህ ሚኪየ የእ/ሔር ስራ የሚሰራ ፈተና ይበዛበታል አይዞህ እጅ መስጠት የለብህም አኛንም ካንተ ጎን አለንልህ በርታ ጨርሶ ይማርህ ተመስገንም በጣም በጣም እናመሰግንሃለን እንዲህ ነው ጓደኝነት የሚኪ አባት ደግሞ አግተውት እንዳይሆን።
ምኪ፡ተመስገን፡ምርጥ፡ወንድምህ፡ነው፡ባንተ፡የመጣ፡እጅግ፡በጣም፡እንወደዋለን፡አንተ፡ተሽሎህ፡ወደ፡ስራህ፡እንዲመልስ፡አላህ፡እንለምነዋለን።
😢😢በጣም ውዴ ለተመስገን ቃላት የለኝም በሚኪ ምክንያት በጣም የሌለ ክብር ሰጠሁት ለተሙ ተባረክ ተሙዬ😢
ሚኪ ስለምንም አትጨነቅ ዋናው በህይወት መትረፍህ ነው ሁሉንም ነገር በትእግስት አድርገው አይዞህ ወንድሜ ጥሩ ስራ ፈተና አለው በርታ እግዜር ከአንተ ጋ ይሁን
አውነት።መቼም አትደበቅም ሚኪእና ወየዘሮይሩት ዲኤንኤ ይውሠዱ😢😢😢😢😢😢
እረ ምን ጉድ ነው ምሰማው ልጁ እውነትን ሲፈልግ እቤቱ መቶ አረፈው ሚክዬ አይዞህ የኔ ውድ እራስህን ጠብቅ
አይ ሚኪ ለስንት ሰው መስዕዋትነት ስትከፍል ኑረህ አሁን ባንተ በመልካሙ በልጅ አዋቂው ባንተ ላይ ይሄ ሁሉ ፈተና ይምጣብህ ላንተ አይገባህም ነበር እስኪ ይሁን ሊነጋ ሲል ይጨልማል ነው አይዞህ ወንድሜ
ሚኪ ወድማችን ምንአይነት ህይወትነው አይዞህ ሊነጋሲል ይጨልማል ይች እናትተብየ እናትያም እደዚህ አይሆኑም ፅናቱን ይስጥህ ወድሜ ተሙ እናመሰግናለን በርታ አተባትይዘው ጉዳውን እውነቱ አይወጣምነበር መጨረሻውን እጠብቃለን
ሚኪ አይዞኝ አባ አብሽር አብሽር ፈጣሪ ጤናህን ይመልሥልህ አንተ እኮ ምንም አትጸጸት በጠበጡህ እነዚ ሤቶች ፈጣሪ ይጨርሳቸው ጨካኝ ሁላ 🥰🥰
ሚኪ እውነተኛ እናቱ ሩት የከናዳዋ ሴት ልትሆን ትችላለች። ዲ ኤን ኤ ይሠራ 🎉🎉🎉
አዎ
ያአሏህ ሚኪ አይዞህ አሏህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ በመቀጠል ከነዚህ ቤተሰቦች ሙሉ በሙሉ ብርቃቸው ብዬ ተመኘሁ ምን አይነት ቤተሰብ ነው
Amiiin yaa rabii 😢😢😢
ሚኪ የሩት ልጅ ሳይሆን አይቀርም ይህ ቢሆን በኔ በኩል ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም ያሳደገችው እናት የእውነት ለሚኪ የምትገባው እናት አይደለችም ብትቀርበት በጣም የተሻለ ይሆኔል
ሩት ሴት ልጅ ናት የወለድኳት እሷም ሞታለች ብላለች ብቻ እኔጃ ውስብስብ ያለ ነገር ነው በርግጥ ከንግግራቸው የተረዳሁት ሚኪ ትክክለኛ እናቱን አላገኘም። በቤተሰብ መዘዝ እሱን አሰቃዩት እንጂ😢😢😢 ለማንኛውም DNA ያስፈልጋቸዋል እሱም እውነቱን ይወቅ ሩት ሀብት ስላላት DNA ውን እንዳታጭበረብር በጥንቃቄ አስመርምሯቸው ተሜ አንተንም ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ
@@gsjhsh6181 ላ ዋሽቻለሁ ወድ ልጅ ነዉ ያለኝ ብላለች
@@gsjhsh6181 ኖ ሩት ወንድ ልጅ ነው አለች እኮ ያላት
እእእእረረረረ የዱሮ ሸርርር እረ መቸም የማይሽረ ወይ በዚህ መሀል ምስጌኑን ወጣት ለመግደል መጣረ😢
ወላሂ በጣም ያሳዝናል ሚኪ ላይ ጥቃት ክፈፀመቺው ሴት ይልጥ የሚኪ እናት ተቢያዋ ያደረገቺው ድሪጊት በጣም ያሳዝናል ወንድሜቺን ተሜ እነዚህ ስዊች አትፋታችው ሌላም ያተደበቀ ነገር ይኖራል አደራ ሚኪ ያሚገባውን እንክብካቤ አድረጉለት እሱ ለኢትዮጵያ እዝብ ያስፈልጋል❤❤❤❤❤❤ ጀግና ናክ ኡላህ ዉለታክን ይክፈልክ አላህ ይጠብቅክ
ሚኪሻ ሰላም ነው አብሸር አንተ ጠንካራ ልጅ ነክ አይዞኝ አለሀ አፊያ ያርግህ ተሸሎክ በቅርቡህ ውደሰራክ እንደምተመለሰ ተሰፋ አለኝ ማዘርክን አትውቀሳአት ያለፈ ታሪክ ነው ምንም ብትሆን እናትክ ናአት
እሩት አከሰተ ተብዪ የህጃቸውን ማግኝት አለባቸው
የሚኪ እናት ተብየዋ መጀመሪያ ከህቷ ባል ከዚያ ከጓደኞቻ ምን አይነት ጉድ ነች በፈጣሪ ምን አይነት ውጥቅጥ ውስጥ ነው ሚኪን ያስገባችው ስቱን ጉድ አየን ሰማን ሚኪዬ በሁሉም ነገር ፅናቱን ይስጥክ ሌላ ምንም እንላለን🎉🎉🎉🎉
ሚኪ የሳ ኤዳሀን ደእኒ አርግ ሚኪዬ የኔ ለዋህ ፈጣር መፅናናት ይስጥህ 😮😢
❤❤
አረ ስቃይ በዛ የኔ ወንድም😢😢😢ሚኪዬ እግዚአብሔር ያበርታህ ምርመራ አርግለት ተሙ ሚኪ ና ሩት ምትባለውን እሱም ሊሆን ይችላል እኮ ምን አይነት ቤተሰብ ነው በፈጣሪ እዚግኦ
ሚኪ ወንድማችን እባክህን ሁሉን ትተህ ሶስተኛ የህይወት እድል ሰለሰጠህ ፈጣሪን እጅግ እያመሰገንክ ጤናህን ብቻ ጠብቅ አንተ ከተመስገን ጋር እየተመካከርክ ሁሉንም ለሱ ስጠው ሁሉም ጉድፍ ያለበት የተነካካ ታሪክ ነው።
ሚኪዬ ጌታ ሙሉ ለሙሉ ፈዉሶ ከዊሊቸር አንስቶ ወደ ስራህ ይመልስህ ልጄ ❤❤
እኔ ያሳዘነኝ ልጁ ነው ሚኪዬ አላህ ብርታቱን ይስጥህ
ሚኪከመሰሉጋርDNAያዲግየምትሉወላሂግራየሚያስገባነው😢😢😢
የኔ ጀግና ትንሽየ ወንድም ስቃዩ በዛብህ ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምረው😢😢
ሚኪየ የኔ ውድ ፈጣሪ ቆመህ ለመሔድ ያብቃህ😢😢
ተሙ ሚኪ እና ዲያስፖራዋ ዲኤን ኤ ይመርመሩ
ሚኪ አላህ ሱብሮን ይሥጥህ ወድሜ ዋ😢😢😢😢ያአላህ ድኢኔ ይመርምር 😢😢😢አይዝህ ያልፍል ዋናውጤናብች እብሺር ውድም ሁሎም ለበጉ ነው ❤❤❤
ዘሬ የምንሰረ ነጌ ለልጅ ልጆቸችን ምንም በመየውቁት ለይ ማድረሱ አይቀሬ ነው ዘሬ ምንም ብቻግረንም ብነጠም በይኖረንም በመልከምነት እንኖር ዘንድ ጌታ ይርደን ሚክ ወንድማችን አይዞህ አንተ ጀግና ነህ💪💪💪💪💪💪ፀሐይ ልወጣ ነው ሁሉም ምደረረበው☀☀☀
ሚኪዬ ምነው በቤተሶቦችህ ይሄን ሁሉ ፈተና ካሁን በፊት ባባትህ ልጅ ጥቃት ደረሰብህ አሁን ደሞ በነዚህ አረሜነዎች ብቻ ሊጠራ ሲል ይደፈርሳል እንደሚባለው ፈጣሪ እውነተኛ ቤተሰቦችህ ሊያገናኝህ ፈልጎ ነው 🙏 ተሙዬ እግዚአብሔር ያክብርህ 🙏❤❤❤🎉🎉🎉🇪🇷
የኔ ወድም ምኪዬ በጣም አሳዘክኝ ልቤን ነው የነካሂው አይዞህ ሚኪዬ ፍጣራ የሚወደውን ይፍትናል አይዞህ የኔ ወድም
ሚኪዬ ብርቴቶ ጥንካሬ ከክፉ ሁሉ ያድንህ ከዚህ በኋላ ወደ ፈተና አትግባ ይጠብቅህ አይዞ ለበጎ ነው በእሳት የተፈተነ ወርቅ ነህ ሁሉም ያልፋል እነዚህ መዘዘኞች በቀል ይዘው ነው የኖሩት ከንተ በማታውቀው ነገር አሰቄዩ በርታ ታገስ እውነቱ ይወጤል የዲያስፖራዋና የሚኪ DNA ምርመራ ይደረግ ጌታ ይርዳህ
❤❤❤❤
ሚኪ ይሁሉ መከራ ስለደረስብህ በጣም አዝናልሁ። ደግመህ ደጋግመህ ለራስ መንግር ያለብህ ነግር ቢኖር አንተ በዚ ሁሉ ነገር ንጽህ ስው መሆንክን ነው። ሁሉ ሰው በስራው ስራ ይጠየቅበታል።
እግዛብሄር ብርታቱን ይስጥህ።
ወይ ተአምር ብቻ ሚኪ የሩት ልጅ እንዳይሆን????🤦🏾♀️🙄
የሚኪ እናት ነኝ ባይዋ ዲኤንኤ ብትመረመር 95% የዲያቢሎስ ክልስ ናት!!
ሚኪ እሷ እናትህ እንዳትሆን ፀልያለሁ 🙏🏽 ይህቺን ጭራቅ ከአጠገብህ አባርራት አደራ!!
ሜኪ እግዛብሔር ጨርሶ ይማርህ ሁሉም ያልፋል በርታ ተሜ ተባረክ ጎደኛ በክፉ ቀን የሚደርስ ነዉ❤❤❤
አሪ እግዚአብሔር
አምላክ ይቅር ይባላሽ
ሚኪዬ የኔ አባት እመብርሀን እስካልጃትፀብቅህ ዉንድሚ🙏ትሙ ጀግነው ፈጣሪ የፀብቅህ
ታሙ አር ሚኪን አንተ ጋር ዉስደ በጣም kbade ችግር አሌ እናቴ inde ካድርጋች
እሬ በማርያም ህመሙን ያስታምም ጭራሽ ሚኪዬ የኔ ትሁት ፈጣሪ ጨርሶ ምህረቱን ይላክልህ የኔ ሸባቴ😢 በቅርቡ ወደ ሙሉ ጤናህ ተመልሰህ በጥሩ ሁነታ እንደምንገኛኝ አምናለሁ❤❤
Woyo የሚኪ ሂወት ፋታና ባዛ uuuuffff የኔ ቆንጆ አይዞ ❤❤😢😢😢ባራታ ያልፋል ሚክዬ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው አትጨነቅ ሁሉም ይክዳል ቻመራማኑም አክስትም እናትም ያው ናችሁ ጌታ ሆይ
መኪ የነኔ ባት እንኳን ወደቦታክ ለመመለሰ አበቃክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪዩ ተሰቃየህወድሜ አላህ ብርታቱንይሰጥህ ሚኪዩ አይዞህ ❤❤❤ተሙየ ተባረክ ላንተ ቃላት ያንሰኛል አላህ ካንተ ጋር ይሁን❤❤❤ ወይይይኔ ይቺየሚኪ አናት መሰሉ ጨካኝ ሴት ነች ❤ሩት የሚኪ አናት ሊሆን ይችላሉ
,ሜኬየ አይዞሕ የኔአባት ተሰቃየሕ ገና በልጅነት አይዞሕ እናቱም ለልጅኦ ሴሉ እዉነቱን ብታወሬ በልጅነት የአርግሽዉ ነዉ በቃ እዉነት አዉሬ ምድነዉ ግግም እምትይዉ እዉነት ተደብቃ አይቀርም 😢😢😢
ይሄ ልጅ የዲያስፖራዋ እንዳይሆን ሚኪ
@@nunuzeru-sh9rc እኔም የፍረሁ እሱ ነዉ የዳያስፓረዋ እደይሖን
አይዞህ፣መጀመሪያ፣ጤናህን፣ደህና፣ሁን፣ከዚያ፣በኋላ፣አንተ፣ታሰተካክለዋለህ፣ወንድማችን፣ሚኪ
አይ ሚኪ የኔ እናት ስቃይህ በዛ እመቤቴ ትርዳህ❤❤❤
ሚኪዬ ፈጣሪ አለልህ የኔ የዋህ ወንድም😢😢😢❤❤❤🎉🎉
ውይ እሄ ልጂ ስቃው በዞ. እግዚአብሔር. ጨርሳ ይማርህ. 😢😢😢😢😢
የሃገራችን እንቁ ነህ እንወድሃለን መፈተንህ ለበጎ ነው አይዞህ ላይችል አይሰጥም በርታ ጌታ ያበርታህ ወንድሜ የቤተሰብ ጣጣ ለልጅ ይተርፋል ይባላል ጉድ እያደር ይገለጣል እውነት እያደር ትወጣል
ሚኪ ጀግና እግዚአብሔር ይማርህ❤❤❤
ወይ ሚከዬ አላህ ይርዳህ ለማንኛውም D ANA ሩትና ሚኪ ይመርመሩ ወይዘሮ መሰሉ ምን አርገው ይሆን አሳሰቡኝ ❤❤❤
Mikiyee waqqayoo xumuree sii haa fayisuu 🤲😭❤❤❤balleessa abba tokko itti midhamte😭😭
Dhugaa nama gaddisisa
Bayye nama arsaa dhugaa
Ani mucaan isan jedhan mikiiyyee ta'a lata 😢😢
እዝጎ በጣም ነዉ የደነገጥኩት ያሳዝናል ሚኪ ግን ድኤኔኤ ያሩጉ የምትሉ👍👍አርጉ
ሚኪዬ የኔ የዋህ መልካምነትህን አይቶ ፈጣሪ አይለይህ ሌላ ምን ይባላል
Waqayyoo harka dintii sin basee jiraa obsii wata kamiyuu sabaa qabaa waqayyoo mikii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ watii kamiyuu dubatii sin debsinii jabadhuu
አረማኪእኛ በጣምነው ምንወድህ አላከክፉ ንጥር ይጠብቅህ። አልኸምዱላላ ደስብሎኛል❤❤❤❤
ሚኪ የኔ ትንሹ ጀግና እኔ ልከፋልህ አባቴ የእናት ጭካኔ እንደዚ ለምን እንደዚ አያሳዝናችሁም ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ ተሜ ወንድማችን ፈጣሪ ይባርክህ እስከመጨረሻው አብረኸው ሁን!!
የኔወንድም ስቃይሕ በዛብሕ አይዞሕ ለበጎነው ተሙ ሚኪ እስከሚድን ድረስ እዳትለየው አደራሕን እግዚአብሔር ጨርሶይሚርሕ ሚኪየ🤲🤲🤲🤲😢😢
ሚኪ ልጄ አይዞህ እንደ ወርቅ ተፈተንክ መጨረሻህ ያምራል ። አንተ የብዙ እንባ አባሽ ስለሆን በርታ በሽታህን አሸንፈህ ተነስ ችግሮችህንም ፍታ በርታልን።
ሚኪ እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርህ ለተቸገሩ ደራሽ አይዞህ
የኔ ታሪክ ነው የመሰለኝ
ሚኪየ አይዞህ ጌታ የሱስ ክርስቶስ ታማኝ ነው ። እንኻን ራስህ ቻልክ ።