Abune Gebre Menfes Kudus ስለ ፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 329

  • @tegzawagedew9995
    @tegzawagedew9995 2 ปีที่แล้ว +10

    አቤቱ ለእኔ ለሀጢያተኛይቱ የጳዲቁ አቡነ ገብረ መንፈስ በረከት ይደርብኝ

  • @ጌታሆይ-አ4ቘ
    @ጌታሆይ-አ4ቘ 2 ปีที่แล้ว +4

    የአቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ፀሎታቸው ይዋልብን ይደርብን በረከታቸው አይለየን

  • @mastewalGetnet-qo8du
    @mastewalGetnet-qo8du 11 หลายเดือนก่อน +1

    ያባቴ በረከታቸው በመላው ህዝበ ኦርቶዶክስ ላይ ይደርብን አሜን(3)🙏✝️✝️

  • @hamanotabera8474
    @hamanotabera8474 3 ปีที่แล้ว +8

    ከማር በላይ የሚጣፍጥ እፁብና ድንቅ አባቴ አቡነ ገብረ መስፈስ ቅድስ ትላንትን በአንተ አለፍኩት ነገንም በአንተ አልፍለሁ የሚሳንህ የለም እንደበደሌ ሳይሆን እንደ ቸርነት አስበኝ ፀጋና በረከትህ አይለየኝ

  • @buzibuz2722
    @buzibuz2722 3 ปีที่แล้ว +2

    የፃዲቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፀሉታቸው በረከታቸው አይለየን

  • @azadkhadimazadhadham1418
    @azadkhadimazadhadham1418 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen.amen amen የፃዲቁ ኣቡነ ገብረ መንፈስ ቁዱስ ፃሎት በረከታቸ ይደርብን መምህራችን የኣገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @FetleworkTolosa
    @FetleworkTolosa 6 หลายเดือนก่อน +2

    አቡዬ አባቴ ምልጃዎ ልመናዎ ፀሎቶ ኢትዮጵያን ከዚህ ከሚነድ እሳትና ጥፋት ይታደገን አሜንንንንንንንንንንንን🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 4 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
    የአባታችን የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @buraman7371
    @buraman7371 2 ปีที่แล้ว +2

    የፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፀጋ እና በረከታቸው ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mhertsenbeta4035
    @mhertsenbeta4035 4 ปีที่แล้ว +56

    የፃድቁ አቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን አገራችንን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዘንድ ወደፈጣሪ ፀልዩልን

  • @TewodrosGemechuBedana
    @TewodrosGemechuBedana 4 หลายเดือนก่อน +1

    የጻዲቁ አባታችን ልመናና በረከት ፀጋውን
    ይሰጠኝ እሰካሁንም ጠብቆኛል ይጠብቀን፡፡

  • @ermiambaye6252
    @ermiambaye6252 2 ปีที่แล้ว +1

    ገብረ መንፈስ ቅዱስ አባቴ,
    ያንን የእሳት ባህር እንዳላይ ከቸር አምላኬ አስታርቀኝ።🙏🙏🙏

  • @ቋንቋየነሽድንግል-ሐ4ቘ
    @ቋንቋየነሽድንግል-ሐ4ቘ 4 ปีที่แล้ว +17

    የአባታቺን ፀጋውና በረከቱ ይደርብን ከክፋ ነገር ይጠብቀን ለኔም ልብና ልቦና ማስተዋልና ጥበብን አድለኝ አምላኬ ሆይ ስለናትህ ስለንፂቱ ንፁሀን ስለ ድንግል ማርያም ብለህ አሜን አሜን አሜን ።።።።ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @nebiyunatan837
    @nebiyunatan837 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን በረከትዎ ይደርብን

  • @ehhgdj2934
    @ehhgdj2934 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሒወት ያሠማልን ውንድማችን የአብረ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይደርብን

  • @ስደተኛዋያለልጅሂወትባዶና
    @ስደተኛዋያለልጅሂወትባዶና 3 ปีที่แล้ว +5

    የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸዉ ያድለን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን 3

  • @kdest____6070
    @kdest____6070 3 ปีที่แล้ว +2

    የጻዲቁ አቡነ ገብረ መፈስቅዱስ
    ፀጋ በረከት ይደርብን
    የቃሉን ባለቤት ሉኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ
    ይሁን ለዘላለም አሜን አሜን አሜን
    ወስባተ ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለ
    መስቀሉ ክቡር ይቆየን ለዘላለሙ አሜን አሜን አሜን✝️✝️✝️✝️✝️
    👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እሄንን ይመስል ነብስን የሚያለመልም ትምህርት ላሰማን አምላክ እስራኤል ምስጋና ይግባው ከበረከታቸው ተካፋይ ያርገን እናትንም ያገልግሌት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ

  • @Zahra-vx1fu
    @Zahra-vx1fu 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ን ያሰማል ን አባታችን አሜንአሜንአሜን የአባታችንእረደቱበረከቱአይለየን😢😢😢✝️✝️✝️አሜንአሜንአሜን ንንንን 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @T8Gz-rq9st
    @T8Gz-rq9st 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን የፃድቁ ኣቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ፆሎቶምን በረከቶምን ይሕደረና🙏🙏🙏

  • @እናቴማርያም-ሐ8ኀ
    @እናቴማርያም-ሐ8ኀ 3 ปีที่แล้ว +39

    የፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፀሎትና ልምና ና ምልጃ ይታደግልን እግዚአብሄር የእኛን ስራ ሳይሆን ስለ ባለሟሎቹ ብሎ አገራችን ኢትዮጵያን ይታደግልን አሜን፫

  • @rosatadesse7874
    @rosatadesse7874 ปีที่แล้ว +1

    የአባታችን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በቃቹ ይበለን አሜን

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 ปีที่แล้ว +1

    የአባታችን የአቡዬ ገብረ መነፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን ቃለ ሕየወት ያሰማልን

  • @ገብራኤልአባቴአንተጠብቀኝ
    @ገብራኤልአባቴአንተጠብቀኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርበን 🙏🙏🙏🙏ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @lulatesfay4937
    @lulatesfay4937 4 ปีที่แล้ว +11

    ቃል ህይወት ያሰማልን የኣባታችን ፀጋ በረከት ተካፉዮች ያድርገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏💟💟💟💠💠💠💒

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አማን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህር ቃለሂዘት ያሰማልን
    አባታችን ገብረ መንፍስ ቅዱስ አባቴ በረከትሁ አይለየን

  • @tartr486
    @tartr486 4 ปีที่แล้ว +10

    አቦነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በያለንበት በረከታቸው አይለየን። ላቀረበልን አባታችን ሉእል እግዚአብሔር አብዝቶ አዋቂና አሥትዋይ ልቦና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን💚💛❤🙏🙏🙏

  • @maritubishaw5626
    @maritubishaw5626 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫🙏🙏🙏በረከታቸው ይደረብን የአባታችን 😭😭😭😭😭😭

  • @oppoalain6960
    @oppoalain6960 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጤና ከእድሜ ጋር ያድልልን ነፃዲቁ የአባታችን አቡነ ገብረመንፈሰ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @azuaksumawit2513
    @azuaksumawit2513 3 ปีที่แล้ว +8

    ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት የኣባታችን ገብረመንፊስ ቅዱስ ፀጋ በረከት ይደርብን

  • @zse-z-ab6739
    @zse-z-ab6739 4 ปีที่แล้ว +13

    አሜን የአባታችን ቅዱስ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን ቃለሔወት ያሰማልን ለወንድማችን

  • @elizabethbehabtu9395
    @elizabethbehabtu9395 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን በረታቸው ይደርብን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 4 ปีที่แล้ว +19

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጥልን ቃለ ህይወት ይሥማልን የቅዱስ አባታችን አቡነ ገብረ መንፋስ ቅዱስ በረከታቹሁ ይድርብን ረድኤት ይድርብን

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የአባታችን አብነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ተራዳኢነት
    አይለየን አገራችንን ሰላምና ፍቅር ይስጠን🙏💒👏👏❤

  • @hiwetawgchew
    @hiwetawgchew 11 วันที่ผ่านมา

    ቃለሂወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏የአባታችን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ረድኤታቸው ይደርብን👏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @semhaldrar9389
    @semhaldrar9389 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen kal hiwet ysmeelna tselotomin bereketomin mis kulu hzbi kiristyan ykun amen🤲🤲🤲⛪⛪⛪❣

  • @መክሊትይቱብ
    @መክሊትይቱብ 3 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን የአባታችን ረድኤት በረከት ይደርብን

  • @ይታገሱይታገሱ-ነ4ለ
    @ይታገሱይታገሱ-ነ4ለ 4 ปีที่แล้ว +61

    ቅዱስ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን
    ላቀረበልን ውንድማንን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን

    • @kubrombahta3168
      @kubrombahta3168 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen

    • @brhanearefayne6402
      @brhanearefayne6402 4 ปีที่แล้ว

      amen amne amen

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 ปีที่แล้ว

      እሜን እሜን እሜን.. እባቶችችንን ።ቃለህይወትያስማልን ።እሜን እሜን

    • @ነብሮነኝ
      @ነብሮነኝ 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🙏

    • @MaSho-e9i
      @MaSho-e9i 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yohannesdesta6889
    @yohannesdesta6889 หลายเดือนก่อน +1

    የኣቡየ ገብረመንፈስ ቁዱስ በረኸቱን ጸለቱን ኣይፈለየና

  • @ንጉስወዲኣፅቢ-ቈ5ለ
    @ንጉስወዲኣፅቢ-ቈ5ለ 4 ปีที่แล้ว +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኣባ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቃል ህይወት ያስማልን እንደሃጥያታችን ሳይሃሆን እንደቸርነትን ያስምርልን ኣሜን🙏

  • @የቅድስሚካኤልልጅነኝ-ረ9ጰ
    @የቅድስሚካኤልልጅነኝ-ረ9ጰ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያስማልን ክብር መምህርችን✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💒💒💒💒💒💒💒💒💒🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♦️♦️♦️♦️♦️♦️💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mohammadali6387
    @mohammadali6387 4 ปีที่แล้ว +22

    የአባታችንየገብረመንፈስቅድስምህረቱበሁላችንይሁንአሜን

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 4 ปีที่แล้ว +2

    የአብነ ገብር መንፍስ ቅዱስ በርከታቸው በህዝበ ክርሲቲያትን ላይ ይሁን አሜን ወድማችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @ቃልህመፅናኛነው
    @ቃልህመፅናኛነው 4 ปีที่แล้ว +3

    የአባታችን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ምልጃና ፀሎቱ እረድኤት በረከቱ አይለየን በቃል ኪዳናቸው ይጠብቁን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ፫

  • @mihretteka4178
    @mihretteka4178 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen kale hiwetn yasemaln abuye gebre menfes kidus bereketachew yiderbn amen

  • @mmkk2469
    @mmkk2469 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹሁ አሜን የአባቶቻችን የገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @ሸዊትመዝገበሸዊትመዝገበ
    @ሸዊትመዝገበሸዊትመዝገበ 4 ปีที่แล้ว +3

    የ ኣባታችን የመድሃኒታች ገብረ መንፈስቅዱስ በረከታቸው እና ሃይለ ረድኤታቸው ኣይለየን ኣሜን( ፫ )

  • @azadkhadimazadhadham1418
    @azadkhadimazadhadham1418 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣማን ብኣማን ኣማን ብኣማን ገብረ መንፈስ ቁዱስ ገባሪ ሃይል ዝማሬ መላእክት ያስማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @misrachkelboro2555
    @misrachkelboro2555 5 ปีที่แล้ว +16

    አሜን ቃለህወ ያሰማልን ማምህራችን በእድሜ በፀገ በጤና ያቆይልን

  • @ሀናየማሪያምልጂ
    @ሀናየማሪያምልጂ 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልል
    አባቴ ገበረመንፈሥቅዱሥ፣ፃዲቃኑ መለኩሴ እርዳኝ ለሀገሬ ምዲርአብቃኝ አሜንንንን

  • @አጸደማርያም-ፈ7ሰ
    @አጸደማርያም-ፈ7ሰ 10 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለ ህይውት ያሰማልን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የፀዲቁ ገብር መንፈስ ቅዱስ ረዴት በረከታቻው ይደረብን ምልጃቻው አይለያን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስላማይናጋር ስጦታው ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @tsigehalafi1755
    @tsigehalafi1755 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን። እንኳን አደረሠን የአመት ሰው ይበለን። አቡነገብረመንፈስ ቅዱስ ይጠብቀን።

  • @leklshebelayneh3959
    @leklshebelayneh3959 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማል 👏👏👏👏

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በርከታቸው ይደርብን

  • @likeaila1727
    @likeaila1727 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችቨ የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ምልጃና ጸሎት አይለየን💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @አለምየማርያምልጅነኝአለም
    @አለምየማርያምልጅነኝአለም 4 ปีที่แล้ว +5

    ቅደሰ አባታችን ገብረ መንፈሰ ቅዱሰ በረከትችው ይደርብን እግዚአብሔር ይመሰገን ቅዱሰን ዬሰጥን

  • @filmonmedhanie549
    @filmonmedhanie549 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen nay abona kdus gebremenfeskdus bereket ayfeleyena 🙏🙏🙏

  • @samunegusehalie4291
    @samunegusehalie4291 4 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጤና በህይወት ይጠብቅህ ቃለ ሕይወት የሳመህ ፡፡የአባታችን በረከት ይጠብቅህ

    • @birtukanhaile3408
      @birtukanhaile3408 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏💚💛💓

  • @anegach9112
    @anegach9112 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏 የፃዲቁ የአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸዉ ይደረብን🙏

  • @hywetdesale850
    @hywetdesale850 4 ปีที่แล้ว +3

    ጻድቁ አባቴ በረከታቸው ይደርብን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fg6555
    @fg6555 3 ปีที่แล้ว +12

    የቅዱሳን አምላክ የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ የአማኑኤል ቸርነት የእመቤታችን ፍቅር ይብዛም አይለየን አደራ አሜን ያባታችን ቅዱስ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እትዮጵያን ዛረም ሃደራ💚💛❤ አሜን።

    • @jdjdmusieoy8781
      @jdjdmusieoy8781 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @ZamzamAlll
      @ZamzamAlll 2 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን ኣሜን ኣሜነ❤❤❤❤❤❤

  • @endaletsegaye2594
    @endaletsegaye2594 3 หลายเดือนก่อน

    የጻድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደርብን። አሜን!

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
    @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ 3 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭የአቡነ ተክለሃይማኖትና የኒህ አባት ታሪካቸውን ስሰማ እንባየ ዝብሎ ይፈሳል በረከታቸው ይደርብን አሜን ፫
    ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን የሰብዛልህ አሜን

  • @kidistmengiste9731
    @kidistmengiste9731 2 ปีที่แล้ว +1

    በረከታቸው ይደርብን የኔ አባት

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አማን አባታችን አብነ ገብረ መነፈስ ቅዱስ በረከት አይለየንጨ😢😢😢😢😢😢🌹🌹🌹🌹🌾🌾🌾🌾👏🌹👏🌹🌹💒💒💒💒✝️✝️✝️
    አሜን ወድማችን ቃለሂውት ያሰማልን ችምፀህን ሰሰማው እነብይ ማቃረጫም ነለው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ፀጋውን ያብዛልህ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @addulove6004
    @addulove6004 4 ปีที่แล้ว +1

    የ ኣባታችን ኣቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፀሎትና ልመና ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @tewldegheresgher5194
    @tewldegheresgher5194 4 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን ጾሎት በረከታቼው አይለየን

  • @suraman8623
    @suraman8623 2 ปีที่แล้ว +1

    የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @fantudamtew359
    @fantudamtew359 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፍ መንግስት ስመያትንያውርስልን አሜን
    የአቡነገበረ መንፈስ ቅዱስ በረከትይድርብን በጽሎቱይማረን አሜን

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa2944 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Kalehwotn Yasemaln Amen Amen

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኀ4ጠ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኀ4ጠ 4 ปีที่แล้ว +2

    ያባታችን በርከት
    ይደርብን

  • @ቀናበልቀንአለ-ተ1ጀ
    @ቀናበልቀንአለ-ተ1ጀ 3 ปีที่แล้ว +1

    አብነ ገብረ መፈሥቅዱሥ በርከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @ljitamagn2310
    @ljitamagn2310 ปีที่แล้ว

    የአባታችንን አባ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከትና ረድኤት ይደርብን አሜን🤲🤲🤲

  • @pakwxawenipakwxawen3212
    @pakwxawenipakwxawen3212 ปีที่แล้ว

    አሚን አቡነ ገብረ መፈስ ቅዱስ በረከቱ ይደርብን አገራችንን ጠብቅልን 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @የዳዊትልጅሆይማረኝ-ነ5ሰ
    @የዳዊትልጅሆይማረኝ-ነ5ሰ 2 ปีที่แล้ว +1

    በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏🙏

  • @ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ
    @ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ አንኳን ለአባታችን ገብር መንፈሰ ቅዱሰ ወርሓዊ ባዓላችው አደረሰን አሜን፫በረከታቾው ይደረብን አልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በሰማኖው በለባችን ያሰደረልን❤

  • @mebrahtomkidane5157
    @mebrahtomkidane5157 4 ปีที่แล้ว +5

    Amen Amen Amen kal hiwet yesmalna xegakum yebzahayo fetari

  • @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
    @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ ปีที่แล้ว

    የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ልመናቸው ፀሎታቸው ይደርብን

  • @sabayethicell3722
    @sabayethicell3722 3 ปีที่แล้ว +1

    በረከታቸዉ ይደረብን ቃልሂወት ያሰማልን ወደኛ ላቀረበቹሁልን እግዚሀብሄር ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @bezuneshalemu9092
    @bezuneshalemu9092 4 ปีที่แล้ว +16

    አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሀብተረዴኤታቸዉ አይለየን ቃለሔወት ያሰማልን ለወንድማችን

  • @ThfFhr
    @ThfFhr 4 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤🙏

  • @gughc9365
    @gughc9365 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን (3)✝️💖ቃለህይወትን ያሰማልን የአባታችን ገብረመንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን ❤😢

  • @samitplf7368
    @samitplf7368 ปีที่แล้ว

    የፃድቁ አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከት ይደርበን

  • @FreTube-b9c
    @FreTube-b9c 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት የስመዐልና በረከት ፆሎት ኣቡነ ገብርመንፈስ ቅዱስ ይሕደረና 🤲

  • @fhhf7500
    @fhhf7500 3 ปีที่แล้ว

    አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን

  • @estifanosdemlie1425
    @estifanosdemlie1425 ปีที่แล้ว

    ያባታችን ምልጃና ጸሎት ቃልኪዳን ይድረሰን ወንድሜ ያገልግሎት ዘመንህን የርዝመው

  • @mekditube8421
    @mekditube8421 2 ปีที่แล้ว

    የፃድቁ አቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን

  • @zgofiizjfffjjf1425
    @zgofiizjfffjjf1425 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ገብር መንፈስ ቅድስ በረከታቸዉ. ይደርብን አሜን

  • @HaymanotAsnake-e4c
    @HaymanotAsnake-e4c หลายเดือนก่อน

    ፃድቁ አባቴ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ በረከትህ በህዝበ ክረስቴያኖች ላይ ይደረብን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen yabtachen berrketachew yederben kilbhiwot yasemalen !!! Elllllllll Elllllllllll Ellllllllllll

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 ปีที่แล้ว

    የአብዬ ጻድቁ በረከት ይደርብን በእውነቱ

  • @alazarzeleke
    @alazarzeleke ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ሽልማታቸው በእኛ ላይ ይደር አሜን ❤

  • @lemlemtekie1905
    @lemlemtekie1905 4 ปีที่แล้ว +3

    የፃድቁ በረከት ይጎብኘን።

  • @mulugetabizualem4464
    @mulugetabizualem4464 3 ปีที่แล้ว

    የጻዲቁ አባታችን በረከታቸዉ ይደርብን

  • @lomiep08
    @lomiep08 3 ปีที่แล้ว +2

    Ye Abatachen Abune Gebre Menfes Kidus breketachew yderben! Amen!

  • @محمدمحمد-ب9ه4غ
    @محمدمحمد-ب9ه4غ 3 ปีที่แล้ว

    ///////ፃድቁ አባቴ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሁሉ ላንተ ትቸዋለሁና
    ዘመኔን ባርክልኝ ።
    ሰላምን ስጠን አባታችን ጊዜው የከፋ ነውና በፈተና የምፀና አድርገኝ ////// በንስሀ መንገድ ምራኝ //// ሀገራችንን ሰላም መልስልን///// ቃለ ህይወትን ያሰማልን.

  • @arsemawudneh1441
    @arsemawudneh1441 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኔ ወንድም ❤ አቡዬዬ ይባርኩህ

  • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
    @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሰማልንወድማችንተባረክ።የፃድቁየአቡነገብረመንፈስቅዱስምልጃቸውበረከታቸውእረደኤታቸውይደርብን።ስለሁሉምነገርእግዛብሄርይመስገን።💒💒💒💒💒💒❤❤❤💚💚💚💛💛💛💒💒💒❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fasikaGebre
    @fasikaGebre 3 หลายเดือนก่อน

    Ye abatacohin abune gebre menfes kedues berketachew yidariben 🙏🙏🙏kale hiwet yasmaln Amen Amen Amen

  • @ድንግልማርያምልጅ
    @ድንግልማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን