157ኛA ፈተና ገጠመኝ፦ የገዳሙ መነኩሴ መናኝ ሴቶችን በመስተፋቅር ፈጅቶ መጨረሻው ያሳዝናል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 813

  • @memihirtesfayeabera
    @memihirtesfayeabera  ปีที่แล้ว +296

    እኔ ምለው ! ለምንድነው ተመልካች የቀነሰው ? ከገጠመኝ ውጪ የምለቃቸው ትምህርት ሰጪ አድካሚ ዝግጅቶቼን አታዩዋቸውም !ለምን ?
    እንደአለማውያን ዩቲዩበር በኃይለኛ ስዕልና ርዕስ እያጋነንኩ ማቅረብ ነበረብኝ ?
    ከሰባኪ የማይጠበቅ ነገር ማድረግ አልመኝም ግን ትምህርቴን ሁሉም እንዲሰማው እፈልጋለሁ
    ግን ደግሞ የግድ የተሻለ ስራ ማቅረብ እንዳለብኝ ስላመንኩበት በጥሩ ስቱዲዮና በጥራት አቅርቤ እያያችሁ ነው በተለይም እኔ ከምተርከው ይልቅ ራሳቸው ባለታሪኮቹ ቀርበው እውነታውን እንዲመሰክሩ እየለፋሁ ነው ግን እንኳን ሰብስክራይብና ላይክ ልታደርጉ ቀርቶ ተመልካቹም እየቀነሰ ነው ለምን ?
    አዝናለሁ የበለጠ ይሰፋልናል ያልኩት መድረክ በዚህ ጊዜ መዳከሙ ይገርማል
    ወይም ደግሞ የገጠመኙን ርዕስ እያጋነንኩና ትኩረት እንዲስብ አድርጌ ለአንድ ወር ያህል ላቅርብና አባላትን እንጨምር ? ወይስ በመቶ ሰማኒያ ሺ ሰብስክራይብ ብቻ አለምን እናዳርሳት ?
    ስንት የስጋ ወሬዎች እንዴት እንደሚታዩ እያየሁ ነው ለነፍስ ድህነት ግን ደንዝዘናል
    እኔ እንግዲህ በተቻለኝ አቅም እንዲህ እያቀረብኩ ነው
    ምናልባት ገጠመኜን በሌላ ቲዩብና ቴሌግራም እያዳመጡ ከሆነ ወደቻናላችን እንዲመለሱ ንገሩልኝ እንጂ እኔ ከድካሜ አንፃር ከፍቶኛል

    • @muhabaabdul
      @muhabaabdul ปีที่แล้ว +14

      አይዞህ መምህር ልቦና ይስጠን❤

    • @የኔወርቅተስፋዮ
      @የኔወርቅተስፋዮ ปีที่แล้ว +13

      መምህር እኔ የወዶች ያቀረብከውን አላየሁም ምክንያቱም እኔን ይመለከተኛል ብየ ስላላሰብኩ ነው ።የቀነሰው ደሞ ላይቭ መግባት ስላቆምክ ነው የፃፍከውን ሳነበው መከፋትህን አየሁት በርታ ተግሳፅህ ድስ ይላል 💒💒💒💒👏👏👏👏👏

    • @ሩሐማ12
      @ሩሐማ12 ปีที่แล้ว +15

      አይዞን መምህርየ የኛ ብርቱ በርታልን 😢❤❤❤

    • @እናቴማርያም-ኰ2ገ
      @እናቴማርያም-ኰ2ገ ปีที่แล้ว +11

      መምህራችን እማ ፍቅር ፀጋውን ታብዛልህ ብዙ የተማርንበት የተለወጥበት አስፈላጊ ገጠመኝ ትምህርት ነው በእውነት እግዚአብሔር ይስጥህ በስንት ድካም እደምታቀርብልን እናውቃለን ነገር ግን ህዝቡ በቲክቶክ በአለማውይ የማይረባ ነገር ተጠምዶ የሚጠቅመውን ነገር እዳያዳምጥ ሆኗል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን መምህር አይክፋብን አንተን በርታ በተቻለ ሼር እያደርግን የድርሻችንን እንወጣለን 🙏✅

    • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
      @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ ปีที่แล้ว +8

      አይዞህ በርታ በእነት ይሀ ይቅርና አንድ ሰውኳ መቀየር ትልቅ ዋጋ አለው ይሀ ታውቆዋለህ እኔ አልነግርህምና መበርታት አለብህ

  • @samson-fe8dm
    @samson-fe8dm ปีที่แล้ว +22

    “የጌታን የኢየሱስ ስም የሚጠራም ሁሉ ይድናል።”
    - ሐዋርያት 2፥21

  • @SENTKEY096
    @SENTKEY096 ปีที่แล้ว +108

    በደንብ ለማስተዋወቅ የአይቲ ባለሞያ ድጋፍ ያሰፈልጋል ። እያንዳንዱ ሰው ሊንኩን ይዞ ማስተዋውቅ ግዴታ አለበት ። ሁሌም ሊንኩን ኮሚንት ላይ አስቀምጥልን መምህር ሌሎችም ዘዴውች መጠቀም አለብን እግዚአብሔር ይርዳን ።

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 ปีที่แล้ว +20

    የአባ ገብረ ስላሴ የሁለቱም በረከታቸው ይደርብን አሜን።

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 ปีที่แล้ว +10

    በስመአም ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን! እንደዚህ አይነት መጥፎ ደብተራዎች በየቤተክርስቲያን ተሰግስገው የሰውን ህይወት ያበላሻሉ😢😢😢
    የአምላካችን የመዳኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ቸርነት እና ትዕግስት የመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ ሁሌም ይደንቀኛል😢😢😢

  • @saamlakdemla5750
    @saamlakdemla5750 ปีที่แล้ว +11

    እፍፍፍፍ ይህ ታሪክበጣምነው ያስደነገጠኝ በጣምነው የደከመኝ ምን እደምል አላቅም ፈጣሪግን እደነዚህ ያሉትን ፈጣሪ ያጋልጥልን አረ አልተረፍነም መምህር በርታልን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 ปีที่แล้ว +24

    እንኳን ለዘመነ መለውጫ ለ2016 ለቅዱሰ ዮሐንሰ አመተ ምህረት አደረሳችሁ
    እንኳን ደና መጣህ መምህራችንን

  • @richberhanu3124
    @richberhanu3124 ปีที่แล้ว +5

    እጅግ አስቸማሪ ነው መምህር ዘመንህ ይባረክ። እህታችንም ያለፍሽበትን የህይወት መንገድ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን።

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 ปีที่แล้ว +13

    ወይ ፈተና በስመአብ በጣም ድንቅ ግሩም አስተማሪ ገጠመን ነው ቀጣይ በጉጉት እንጠብቃለን ይህን ስላቀረብክልን እናመስግናለን ኑርልን መምህርዬ የኔ ስስት 🥰🥰🥰🌻🌼🌼

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 ปีที่แล้ว +20

    ምንኩሰና ማሰቧ እራሱ በጣም መመረጥ ነው እኔ አንድም ቀን አሰቤው አላውቅም ነበር በ14 አመቷ በጣም ይገረማል እኔ በዛ ሰአት ጨፍራ ውሰጥ ነበረኩ 😭😭ሱሪ ለባሽ ፀጉር መፈረዝ ኡኡ ተመሰገን አሁን

  • @eyopiyaaetoi8157
    @eyopiyaaetoi8157 ปีที่แล้ว +6

    መምህር እንኳን ሰላምመጣህ እንኳን አደረሳቺሁ በዉነት በጣም ይገርማል የሰይጣን ስራ እግዚአብሔር ይገፂፀዉ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻👍👍👍👍👏👏👏👏

  • @mahedermariyam933
    @mahedermariyam933 ปีที่แล้ว +1

    እስካሁን ካዳመጥኩት በጣም የተለየ ትምሕርት ነዉ ብዙ ትምሕርት አጊቼበታለሁ የእግዚአብሔር ትግስቱ እፁብ ድንቅ ነዉ።

  • @aryamasmelash6560
    @aryamasmelash6560 ปีที่แล้ว +27

    ወይ ፈተና በጣም የሚገርም እና አስተማሪ የሆነ ታሪክ ነው የፈጠርከኝ አምላኬ አንተ ጠብቀኝ

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋዉን ያበዛልህ በዉነት

  • @jerustesfay2949
    @jerustesfay2949 ปีที่แล้ว +15

    መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ "የመዳን ቀን አሁን ነው" ሰምቶ ለመዳን ያብቃን

    • @Fyf-du5yf
      @Fyf-du5yf 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን ፫

    • @ahanamesert6742
      @ahanamesert6742 6 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

  • @maneyazewalmesfin5149
    @maneyazewalmesfin5149 ปีที่แล้ว +1

    መምህር የምታቀርበው ፕሮግራም ሁሉም ለነፍስም ለስጋም ምግብ ነው! እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ገር ይስጥህ! እኔም እግዝአብሔር ከፈቀደ አንተን ማግኝት እፈልጋለሁ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ ปีที่แล้ว +6

    በጣም ይገርማል እምነታችነን የሚቆሽሽ ስንት በየ ቤተክረስትያኑ ያሉትን እግዚአብሔር ይንቀልልን

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu8006 ปีที่แล้ว +14

    እግዚኦ እግዚኦ ይህ ሁሉ ፈተና። በቤታችን ውስጥ እንዲህ የሚያደርጉትን እግዚአብሔር ያጋልጣቹ አይዞሽ እህታችን ሁሉ ለበጎ ይሁን። በዚህ አይነት ብዙ እህቶች ወይም እናቶች ተጎርተዋል እግዚአብሔር ሆይ ቤትህን አፅዳ።🙏

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ ปีที่แล้ว +5

    እነዚህን የመሳሰሉ የበቁ አባቶች ባሉበት ገዳም ደሞ የዲያቢሎስን ስራ የሚያስፈፅሙ ዲያቆንም ሆኑ ደብተራዎች እንዲህ የሰውን ህይወት ያመሳቅላሉ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የዲያቢሎስን ስራ ያፍርስልን ከቤተክርስቲያን ያሶጣልን መምህር ትግስት ግሩም ነው በርታልን ✝️🌻🌻🌻🌻🌻

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha9429 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ደና መጣህ መምህራችን እኔ በጉጉትነው የምጠብቅህ ሁላችንም ብናዳምጠው እናተርፋለን እንጂ አንጎዳም ወገኖቼ እባካቹ ተጠቀሙበት መቼም እያንዳንዳችን ቤት ብዙ ችግር አለ

  • @kidistshineda2445
    @kidistshineda2445 ปีที่แล้ว +5

    የተባረክሽ ፋጥረት እውነትም አንቺ ለአለም አይደለሽም ፈጣሪ ለአንቺ የሰጠሽን የእምነት ጥንካሬ እና ፀጋ ለሁላችን ያድለን እመብርሀን በቀጣይ ህይወትሽም እቅፍ ድግፋ አርጋ ታኑርሽ

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 ปีที่แล้ว +90

    እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ ከሀገር ቤት እስከ ዉጭ ሀገር ያላችሁ የመምህር ተስፋየ ተማሪዎችና ቤተሰቦች በሙሉ መልካም አዲስ አመት

    • @betigebeyehu2171
      @betigebeyehu2171 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን መልካም አዲስ አመት

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰህ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን መምህራን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን እህታችን በጣም ከባድ ፈተና አስላፍሽ

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen🙏❤

    • @mesfintekeste5591
      @mesfintekeste5591 ปีที่แล้ว

      ​@@korichafantaye1135bi

    • @saronnigatu5763
      @saronnigatu5763 ปีที่แล้ว +1

      Ara ebacachu ortodocsoch neku

  • @hibistmeaza9544
    @hibistmeaza9544 ปีที่แล้ว +20

    መምህር እንኳን አደረሰህ ያንተ ትምህርት ተረተረት ሚሆንባቸው ሰዎች አጋንንት ልባቸውን በትእቢት የወጠረባቸው ሰዎች ስለሆኑ የእግዚአብሔርን ሀያልነት በዝቅታ ውስጥ እስከሚያገኙት ድረስ አትጨነቅላቸው

    • @babys7570
      @babys7570 ปีที่แล้ว

      አሜን!!!

    • @YimisPreach
      @YimisPreach ปีที่แล้ว

      ወይ መከራ!!
      ጌታ የጨረሰልንን መከራ እንደገና መክፈል
      አይናችሁን ልቦናችሁን ያብራ
      ዲያቢሎስ እየተጫወተባችሁ ነው
      አምልጡ!!😮
      በኢየሱስ ስም እግዚአብሄር ይገልብጥህ
      ትውልድን የያዝክ ዲያቢሎስ ልቀቅ!

    • @babys7570
      @babys7570 ปีที่แล้ว

      @@YimisPreach አንቺን ነው አንጂ የሚጫወትብሽ

  • @Hafiferncher
    @Hafiferncher ปีที่แล้ว +10

    እግዚአቤሔር ይመስን ሰላማ ክርስቶስ ይብዛላቹ ዉዴ የመምህ ልጅች❤❤❤❤🎉🎉🎉 ወለተ ኪዳን በፆሎት አስቡኝ😢

  • @AlemBahiru
    @AlemBahiru ปีที่แล้ว +3

    የምንወደህ መምህራችን በርታልን አናከብራለን አግዚአብሔር ከዝህ በላይ ፅጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ ልጆች ሊላ ነገርላይ ኮሜት ከምታደርጉ የመህራችንን ቻይናል ለምን አታሳድጉም የምር በጣም ነው የምንገርመው አለማዉይ ነገር ቢሆን አንዲት ቆመንቱ በበዛበት አይ

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah 4 หลายเดือนก่อน

    የአባ ገብር ስላሴ የሁለቱም በርከታቸው ይደርብን አሜን አሜን

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu ปีที่แล้ว +10

    እንኳን አደረሰህ እንኳን ደህና መጣ መምህርችን የገባ ይስማ አትጨነቅ መምህርዬ ለተረ ተረቱ እግዚአብሔር ከአንተ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @astergebrsslass9562
    @astergebrsslass9562 ปีที่แล้ว +217

    😊እባካቹ የመምሕር ተማሪዎች እያንዳንዳችን ለ10ወይ ለ5 ሰዉ ሼር እናርግ እሱ እኛ እድንማርበት ብሎ ሙሉ ግዜዉን ሰቶን ስንት ደክሞ እያቀረበል ነው. እባካቹ ሼር እና ላክ አትርሲ ለምታዉቋቸዉም ንገሯቸዉ❤❤❤

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 3 หลายเดือนก่อน

    አቤት የዚህ አለም ፈተና ደሞ ደስ በሚል አንደበት መንፈስ ቅዱስ በእውነት ከአንቺ ጋር ነው በእውነት ይህንን ሁሉ ፈተና የቻልሸው ብቻሽን አይደለም እህቴ::

  • @hirutkibruyisfa3169
    @hirutkibruyisfa3169 ปีที่แล้ว +4

    መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን የክርስቶስ ኢየሱስ ስም ብቻ ነው።

  • @እግዚአብሔርመልካምነውአቤ
    @እግዚአብሔርመልካምነውአቤ ปีที่แล้ว +25

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ሰላም ለእናተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለመጥመቀ ቅዱስ ዮሀንስ አመታዊ ክብር በአል በሰላም አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችን ያብራልን እና የሰማንውን በልቦናችብ ያሳድርብን ❤❤❤

  • @ወለተዮሐንስአባቴቅዱስገብ
    @ወለተዮሐንስአባቴቅዱስገብ ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ይገረማል ይህ ገጠመኝ እግዚአብሔር የእግዚአብሔር ምህረት እፁብ ነው በሀፂያታችን ብዛት መኖራችን መጨረሻችን ይመር የሁላችንም አምላኬ ሆይ መምህር ተስፋዬ ስለሠጠከን እናመሠግንሃለን በእውነት

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud ปีที่แล้ว +3

    መምህር እንኳን ደና ምጣህ አዲሱ ዘመን የበረከት የጤና ይሁልህ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @serkalemaweke100
    @serkalemaweke100 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ፈተና መቼ ነው የኛ ፈተና የሚያልቀው እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችንንም
    ወለተፃዲቅ እያላችሁ በፆለት አስቡኝ

  • @ማርያምስሚኝሶልያና
    @ማርያምስሚኝሶልያና ปีที่แล้ว +28

    መምህር እኳን በሰላም መጣህልን ትላት ቪዲዎ ላይ የምታግዛችው ሰዎች ተስፍሽ ልጄ መጣህ ሲሉ እንዴት ደስ እንዳለኝ ዘርህ እንደ እምድር አሸዋ ይብዛውን እልፍ አመት ኑርልን ወላዲተ አምላክ እናቴ በዘርፋፋ ቀሚሷ እጥር አደርጋ ትጠብቅህ ። እስኪ ያሁኑን ገጠመኝ ላዳምጥና እመለሳለሁ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 ปีที่แล้ว +5

    .ዉድ መምራችን እንኳን ደና መጣህልን እድሁም ምመናን ለዚሕ ያደረሰን እግዚያብሔር ይመስገን

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት እንባ እየተነኔቄኝ ነው ያአደምጥኩ በጠም የምገርም ተሪክ ነው ❤❤❤

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 ปีที่แล้ว

    መምህር እደዝ ሐይነቱ በሐደባባይ ማጋለጥሕ ነው እንደዝሕ እይነቱ የምይስደፈር በሀደባባም ይጋልጡ በተክርስታንን መምህር ተስፋዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር❤እንኳን ለመጥምቁ መለኮት አመታዊ መታሰቢያ❤🎉❤ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ፀሎት ምልጃው አይለን🎉❤

  • @ሃይሌገብርኤልነው
    @ሃይሌገብርኤልነው ปีที่แล้ว +3

    እስከመጨረሻው አዳምጬዋለሁ እናታችን የደረሰቦት መከራ እጅግ ከባድና ልብ የሚሰብር ተስፋ የሚያስቆርጥ ነው ግን በፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ፀሎት በእግዚአብሔር ቸርነት ለዚህ ቅዱስ ቁርባን በመብቃቶ እግዚአብሔርን አመሰገንኩት።

  • @ትግራይዓደይመዓረይ
    @ትግራይዓደይመዓረይ ปีที่แล้ว +3

    በስመአብ 😢 እንድያውም እንደ ሰዶምና ጎመራ እሳት ያላዉረደልን እግዚአብሔር ቸር ነው 😢 ምን አይነት ጉድ ነው ኦ አምላክ አድነን

  • @helenkeflekefle9766
    @helenkeflekefle9766 ปีที่แล้ว +7

    አባ ገብረስላሴ የአቡነ አሮን አባት አባቴ ናቸው በጣም የሚገርመው ነገር ንስሃ ለመግባት እሳቸው ጋር ስሄድ የሰራሁትን ሃጥያት ራሳቸው ነበር የነገሩኝ ።እንዲህ እንዲህ አርገሻል ሲሉኝ እኔ አዎ ብቻ ነበር መልሴ ።እውነቱን ለመናገር ንስሃ ምን ማለት እንደሆነ አላውቅም ነበር በወቅቱ ልደብቃቸው አስቤ ነበር ። አሁንም ድረስ ሲጨንቀኝ ሲከፋኝ ችግር ሲገጥመኝ ራሳቸው ደውለው አይዞሽ ልጄ ይሉኛል እናም ወድያውኑ እፅናናለው ።ብዙ ታአምር በሳቸው አይቻለው ከተዋወቅን 12 አመታት አስቆጥረናል በፍፁም ሰው አይረሱም ።በረከታቸው ይደርብን ።

    • @abebechadam9525
      @abebechadam9525 ปีที่แล้ว

      እር ማማዬ ማየት የተሳናቸው መነኩሴ ናቸው ወይስሌላ ናቸው ንገሪ

    • @helenkeflekefle9766
      @helenkeflekefle9766 ปีที่แล้ว

      @@abebechadam9525 አዎ አይነ ስውር ናቸው ፀበልም ያጠምቁ ነበር በወቅቱ በውሃ እጥረት አቁመው ነበር አሁን ግን የጀመሩ ይመስለኛል

    • @zhraaas8742
      @zhraaas8742 ปีที่แล้ว +1

      እስኪ ሰልካቸዉን ስጪኝ

    • @SaraAbata-ui2fq
      @SaraAbata-ui2fq 3 หลายเดือนก่อน

      ቁጥራቸውን ላኪልኝ ​@@helenkeflekefle9766

    • @Meskerem_orthodox
      @Meskerem_orthodox หลายเดือนก่อน

      ሰላም እህት እኔም እደዚህ ጠካራ አባት ማግኘት ደስ ይለኛል ስልካቸውን ከይቅርታ ጋ ብሰጭኝ🙏

  • @abrishbirhanu9717
    @abrishbirhanu9717 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ ማሐረነ ክርስቶስ...መ/ር በጣም እናመሰግናለን ፡!!!

  • @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
    @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ ปีที่แล้ว +4

    እሚገርም ታሪክ ነው በእውነት

  • @deepakcnw
    @deepakcnw ปีที่แล้ว +4

    እየሱስ ሠላሜ እረፍቴ ተመስገን🙏

    • @senayit2mengesha963
      @senayit2mengesha963 ปีที่แล้ว +1

      ያለ ኢየሱስ ህይወት ሰላም እረፍት የለም እኔ እውነት ያለ ጌታ ለሌው ሁሉ ውሸት እኔ ህይወት ነኝ ያለ ጌታ ሌላው ሞት እኔ መንገድ ነኝ ያለ ጌታ ሌላው ሁሉ ገደል እንደሆነ ተረድታችሁ ወደ ኢየሱስ ነው እህቴ መንፈሶች ናችሁ እነዚያ ሁሉ ሲገለፁልሽ ሲታዩሽ የነበረው አሁንም መንፈሶቹ ከውስጥሽ አልወጡምና ወደ ጌታ ነይ ከሰማይ በታች ከምድር በላይ ለሰው ልጆች ሁሉየተሰጠ ስም አንድ አለ እሱም የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ነው ካለዚህ ስም በስተቀር ማንም ሊያድን ማንም የለም እና የህይወት መጨረሻሽን እንዲያስተካክልልሽ አቤቱ ከዚህ ሁሉ አጋንንታዊ መንፈስ እስራትና ቀንበር ከሆነ ከጨለማው ዓለም እስራት በሃይማኖታዊ ሽፋን ውስጥ ከሚሰራ አጋንንታዊ ስራሄና እስራት ጌታ ኢየሱስ ሆይ ነፃ ስላወጣህን ስምህ ከፍ ይበል ስም ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ከፍ ከፍ ይበል አንቼ እህት ይህ ሁሉ የሚጫወትብሽ አሁንም ከገዳሙ የገቡብሽ መንፈሶች ናቸውና የሚከታተሉሽ ነህ ወደ ጌታ ነይ ወደ ኢየሱስ

  • @asde301
    @asde301 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህሌን🌺🌺🌺🌺
    የዛሬው ገጠመኝ ያሳዝናል 😢ያሳዝናል ያስተምራል እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ🥺🥺🥺

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 ปีที่แล้ว +2

    አቤት መድሐንያለም አንቺ የኖርሽበት ታሪክ እኔ ለሰማውት ካይምሮዬ በላይ ሆነ #በስመስላሴ እንዴት ቢታገሳቸው ነው ፈጣሪ እኔ እማ አንዳንድ ገዳማት በምሄድበት ጊዜ ስር ማሽ ቅጠል በጣሽ ይገጥመኛል #ቀድሜመንቃቴ በቤተክርስትያን ሽፋን እያስታከኩ እንደ ጃርት እሾክ የተሰገሰጉትን ለማወቅ ጠቅሞኛል እግዚአብሔር ለንሰሐ ሞት ያብቃቸው ።

  • @zina5085
    @zina5085 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ይሄንን ታሪክ ያዳመጥኩት በድንጋጤ ና በፍራት ነው የምር አቤት በዬቤቱ ያለ ጉድ መምህራችን እረጅም እድሜ ኑርልን❤❤❤

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን በርታልን እማምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድግል ማሪያም እማ ፍቅር ከአንተጋር ትሁን ከነልጇ እኔ ዳውሎድ ነው የማደርገው የእንተን ትምህርቶችህን ቤተሰቦቸን እስተምርበታለሁ ብየ እንደ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ።

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ገራሚ አስተማሪ እና ድንቅ ትምህርት አሁን ወደ ክፍል 2🎉🎉🎉🎉ጉዞ

  • @አዱየገብርኤልልጅ
    @አዱየገብርኤልልጅ ปีที่แล้ว +3

    መምህር እንኳን አደረሰህ የዛሬው ገጠመኝ በጣም ልብ ይነካል ሁሉም ሰው መስማት አለበት እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏

  • @sisaytadesse6446
    @sisaytadesse6446 ปีที่แล้ว +2

    መምኽር እንኳን ደኽና መጣኽ አረምንአይነት ጉድ ነው እባካችሁ ምእመናንን የታወረው የልቦናችንን አይን አብራልን ማረን ይቅር በለን ብለን እናልቅስ አሁንም የማናያቸው ብዙ ወንድምና እህቶች አሉና

  • @ሰብለክንፈ
    @ሰብለክንፈ ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር

  • @AlmazGetnet-s7q
    @AlmazGetnet-s7q 4 หลายเดือนก่อน

    አባ ገብረ ስላሴ ይባላሉ አየር ላይ የሚጸልዩት አባት❤ የኔ ደግ አባት አባቴ በረከተወ ይደርብኝ 😢😢😢

  • @ውለተሚካኤል
    @ውለተሚካኤል ปีที่แล้ว +34

    እንኳን ለመጥምቀ ሞለኮት አመታዊ ክብረ ብአል አደረሳችው የእግዚአብሔር ልጆች❤

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 ปีที่แล้ว +4

    እኽታችን ላቺ የሰጠሽ ትግስት ጽናት እግዚአብሔር አምላክ ለእኔም ለአጢያተኛዋ ልጅ ያድለኝ😢አሜን ቃለኽይወት ያሰማልን እኽታችን። መ ምኽራችን ❤ ክበርልን🌻🙏✝️🌻🌼✝️🙏

  • @biruktessema6043
    @biruktessema6043 ปีที่แล้ว +3

    ወይ የመድሐኔዓለም ስራ ....አቤት ፈተና !!እህታችን ግን በህይወትሽ መወሰን ልማድ የለሽም ? ጭራሽ ቤተሰብ ጋ መጣ !!!ግን ልብሽ አዛኝ ነው ተባረኪ ..በረከትሽ ይድረሰኝ
    ክፍል ሁለቱን እናፍቃለሁ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ 🌻🕊

  • @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
    @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህሬ አንድጎረቤታችን አለች ሁለይም ዘንብላ የጡሪስነው የቀወቶ እያለች ነው የምታመልከውጪዳ ቦረትቻ ሁሉሎንም ታደርጋለች መምህሬ በፅሎት አስበኝ እህቴ ምንም አታቅም ግንበጣም ነውገንዘቧን የምሰልባት ወለተ ኪዳን ሁላችሁም አትርሱኝ በጣም ነው ግራ የተጋበሆት

  • @samson-fe8dm
    @samson-fe8dm ปีที่แล้ว +2

    ሮሜ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹-² ሐዋርያ ሊሆን የተጠራ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ጳውሎስ በነቢያቱ አፍ በቅዱሳን መጻሕፍት አስቀድሞ ተስፋ ለሰጠው ለእግዚአብሔር ወንጌል ተለየ።
    ³-⁴ ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

  • @ሶልያናወለላይቱእመቤት
    @ሶልያናወለላይቱእመቤት ปีที่แล้ว +3

    እንደው የሚገርም ጉድ እኮ ነው የእግዚአብሔር ትግስቱ ግርም ነው የሚለኝ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እህታችን በልቅሶ ነው ያዳመጥሁት ይሄው ሁለተኛ አዳምጨ ጨርሼ ነው የምፅፍ "ወይ ፈተና " ብያለሁ በጣም ያስለቅሳል ያሳዝናል ቀጣዬን ክፍል እግዚአብሔር መልካሙን ያሰማን እንዲህም አለ እንዴ ?ቃላት ሁሉ ጠፋብኝ ....

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 ปีที่แล้ว

    ወለተ ማርያም ተሥፋ ሥላሴ እመብርን ትጠብቅህ ለኛ ብለህ ነው ብዙ የምትደክምና ካሳውናን እግዚአብሔር በማግስቱ ይክፈልህ ቃላት የለኝም መልካም ዘመነ ዮሐንስ ያድርግልን

  • @temesgenderibe1796
    @temesgenderibe1796 ปีที่แล้ว +3

    ከልጅነት እስከ ጉልምስና የሚያሰቃይ የደብተራ መተት በእየሱስ ክርስቶስ ስም የተወጋ ይሁን ።

    • @HhTyg-o7j
      @HhTyg-o7j ปีที่แล้ว

      አሜን 😢😢😢😢

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes8293 ปีที่แล้ว

    በጣም እድለኛ ነሽ እህታች መፈተሽ ጠቀመሽ በመፈተንሽ
    ብዙ ነገር ነው የተደረገልሽ መፈተንሽ ለበረከት ነው የሆነልሽ ይገርማል ተመስጬ የሰማሁት የመምህር ተስፋ ፕሮግራም ነው❤❤

  • @samson-fe8dm
    @samson-fe8dm ปีที่แล้ว +1

    “ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፥ ዘሩ በእርሱ ይኖራልና፤ ከእግዚአብሔርም ተወልዶአልና ኃጢአትን ሊያደርግ አይችልም።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 3፥9

  • @ameneengda52
    @ameneengda52 ปีที่แล้ว +3

    እግዚኦ ማህርና ክርስቶስ አይ ፈተና የዝሙት የደብተራ እርኩሰት በከተማዉም ዝሙት በገዳሙም ዝሙት እፍ😢😢😢

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee6678 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ስላም መጣህልን መምህርዬ ❤❤❤

  • @meskeremwagi452
    @meskeremwagi452 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ethioadis3585
    @ethioadis3585 ปีที่แล้ว

    የዚች ልጅ ታሪክ በጣም ፈተና የበዛበት ቢሆንም ዕምነቷና ፅናቷ ግን የሚገርም ነው። ፍቃደኛ ከሆነች አድራሻውን ባገኝና ግር የሚሉኝን ብጠይቃት ደስ ይለኛል።ሃይለስላሴ ነኝ

  • @Kiridona
    @Kiridona 5 หลายเดือนก่อน

    የሁለቱም ገብረ ስላሴ በረከት ይደርብን

  • @ethbis4087
    @ethbis4087 ปีที่แล้ว +1

    ታሪኩን በትኩረት ሳዳምጥ ነበር አስተማሪም ሊሆን ይችል ነበር ግን በመሀል የቀላቀልከው ነገር ደስ አላለኝም ፕሮቴስታንትቶች ማርያምን ሲሰድቡ ቅዱሳንን ሲሰድቡ ትላለህ ግን እንደዚህ እንደማያደርጉ ታውቃለህ ለማንኛውም እንደዚህ ያለውን ውትብትብ እስራት የሚፈታ የአምላኬ የእግዚአብሔር መንፈስ የጌታዬ የእየሱስ ስም ብቻ ነው ስለፕሮቴስታንቶች ከምትነግራት ስለዚህ ነፃአውጪ ስም ንገራት

  • @kinfeandeberhan2444
    @kinfeandeberhan2444 ปีที่แล้ว +13

    ሰላም ላንተና ቤተሰብ ይሁን መምህራችን እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ ።

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 ปีที่แล้ว +6

    መልካም አድስ ዓመት እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የመምህር ተማሪዎች ❤❤❤❤

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +18

    እንግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ❤

  • @samrawitteshome-pc6po
    @samrawitteshome-pc6po ปีที่แล้ว +1

    ልክ ነው መምህር እኔም አዉቃለሁ እንደዜህ አይነት ታሪክ በጣም ነበር የገረመኝ ግን የገረመኝ መተት እያረገ እንደት ታቦት ይሸከማል ደሞም በጣም ብዙ ልክ ያልሆኑ ነገሮች ያረጋሉ ብዙ ጥያቄ አለኝ live የምትገባበት ቀን ባቀዉ ባዋራኝ ቤሮክን ባቀዉ ደስ ይለኛል

  • @fairytips4u
    @fairytips4u ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የእዉነትን መንገድ ይምራችሁ

  • @fana9437
    @fana9437 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @ማርያምማርያም-ዐ1ጨ
    @ማርያምማርያም-ዐ1ጨ ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እይዝህ በርታ እግዚአብሔር እል ሁላቹን እንስተካከላን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @vcd5555
    @vcd5555 ปีที่แล้ว +1

    በስላሴ ስም በጣም ይገርማል 😢😢😢
    ለካ እንደዝም ኣለ ኢህታችን በጣም ጠንካራ ነሽ 💐

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ ปีที่แล้ว +3

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይህን መምህር አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿እህታችን የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ በቃ ሽ እግዚአብሔር በእቤቱ ያፅናሽ አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @rozaabere2025
    @rozaabere2025 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ሁላችንንም በምህረቱ ይማረን እኛም ገዳም እንደዚህ ያለ ታሪክ ሰምቻለሁ አቡነ ዜና ማርቆስ ገዳም ሰምቻለሁ

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 ปีที่แล้ว

    ኣቤት ፈተና😢😢😢እህቴ ፈጣሪ ኩፉ የሰራልሽ ይሁዳ ቀጣፊዎች ድንግል ማርያም ትቅዘፍቸው እነዚ ደብተራ መተታሞች ቅጠል በጣሺዎች

  • @zufansilesh868
    @zufansilesh868 ปีที่แล้ว +12

    እኳንአደረሳችሁ ለአዲስአመትመ ምህር እዲሁም በለመ ምህርተማሪወች ለናቶችለአባቶችለህቶች ለወንድሞች መልካምአዲስአመትን እዲሆንልንአመኛለሁ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላሙንይላክልንየድግልማሪያምልጂ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tezuየእመብርሃንልጅ
    @tezuየእመብርሃንልጅ ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሣችሁ እህቴ በጣም ጠንካራ ነሽ በጣምም እድለኛ ነሽ ክፍል አንድን ጨርሻለሁ መምህር ፈጣሪ ይባርክህ

  • @saliemmussie4749
    @saliemmussie4749 ปีที่แล้ว

    አግዝዮ አግዝዮ ነዉ የሚያስብል እኔ ኣልቻልኩም የሄንን መስማት የድፍረት ጥግድረስ መድሃኒኣለም ይቅር ይበለን ።

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sg ปีที่แล้ว

    መምህር እኔ አረብ ሃገር ነኝ እና እኔንም ልጆቹ ጸሎት እያረኩ ድብድብ አደረጉኝ እና በአንተ ትምህር ነው ያወአፈኩት ይንዬ መናፈት ስናደድ በሌላ ስው ላይ ሆኖ ያስደበድበኝል

  • @fredoseMeskrme
    @fredoseMeskrme 4 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት መምራችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ShefetuShefetu
    @ShefetuShefetu ปีที่แล้ว

    መምህር እድሜና ጤና ይሥጦት ዳን ያለው መዳኛ መንገዱ ቀላልና ሚሥጥርነው ዳኝ ያላትን ነብሥ በምንም አርጎ ያድናታል እና ዛሪ የዚችን ጀግናና የመቤቴን ወዳጅ ታሪክ ሥሠማ ፍጽም ድንቅና አሥተማሪ ነው አሁንም እመቤቴ ማርያም ከጎንሽ አትለይ እኔንም ታሥበኝ ልጄ ትበለኝ አትራቀኝ አሜን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 ปีที่แล้ว

    በስማም ይገርማል በጣም አቤት የእግዝያብሄር ትግስት ምረቱ ካይምሮዬ በላይ ነዉ አቤቶ አድነኝ ደብተራዎች እመቤቴ ትገፅጣቹ አይ መልካም ሰርተን ብንሞት

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 ปีที่แล้ว +2

    🌼🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲🌼

  • @AyhiEmuye
    @AyhiEmuye ปีที่แล้ว

    አቤቱ ማህረን መለሰኩሲወ እንዲዚህ አል የደብታሰራ ሲራ ይጥፈልንን በጣም ይገረማል ቃል ይህወት ያሰመሠልንን

  • @KSD-s1y
    @KSD-s1y ปีที่แล้ว +1

    የምድራችንን በወንጌል መጎብኘት የምታዘገዩ ፣ ገዳማውያን ፣ በገዳም ብዙ ጉድ አለና ፣ ሁልጊዜ ራሳችሁን ልዩ አድርጋችሁ የተቀሩትን ጉድ ዘርጋፊዎች ዩቲዮበሮችና የዋሃት ዜጎች ፣ ይልቅስ በጌታ ኢየሱስ ፊት በንስሐ ወድቃችሁ ብትድኑ ይበጃችኋል ።

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 ปีที่แล้ว +2

    ኑርልን መምህር❤❤

  • @HhTyg-o7j
    @HhTyg-o7j ปีที่แล้ว

    መምህር እድሜና ጤና ይሰጥክ እኔም ባባል የተጠረጠርኩ ነኝ ብዘ ነገር እንደኣደረገ ውሰጤ መንፈሴ ይነግረኛል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AbelYared-qp8ko
    @AbelYared-qp8ko ปีที่แล้ว

    እውነት አስተማሪ ነው ጋይንት አባገብረ ስላሴን እኔም ታረካቸውን አውቃለሁ ከአረፉ ቆይተዋል ዛሬም ግንአቡነሐራ ፀበል ቦታላይ ገብርየ አቃጠሉኝ እያለ አጋንት ይለፈልፋል በረከታቸው ይደርብን

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ለአድስ አመት በሰላም
    በጤና ከነቤተሰቦችህ አደረሰህ❤🎉

  • @የሰማእቱየቅድስመርቆሬዎስ
    @የሰማእቱየቅድስመርቆሬዎስ ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንካን በሰላም መጣህ 🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻 መልካም አድስ አመት ይሁንልን የተዋህዶ ልጆች አሜን / ፫ /🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 ปีที่แล้ว +5

    እኔም ገራ ገብቶኛ ነበር ቪው ለምን አይጨምረም ሰብሰክራይቡ እራሱ ቢያንስ 2k እናሰገባው እሰከ አዲሱ አመት ድረሰ ብዬ ፅፊ ነበር ማረያምን❗️