ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በሰማኣም ኣንድበትዋ አይጠገበም አሰክ መጨረሻው ፋጣር በቡቱ ያፂናሸ ወለት ማርያም በፆሎትሸ ኣሰበኝ
በጣም ደስ ይላል የእግዚአብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን እህታቼን በቤቱ ያፅናሽ መመህራችን ስጦታችን በረከትህ ይደርብን ልጆችህ ስለ ኣንተ ብሎ ይማረን ከምገልፅልህ በላይ በጣም ነው እማከብርህ እድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥህ ፈጣር እህት ወንድሞቻችን በረከታቹሁ ይደርብን ኣሜን አሜን ኣሜን
አቤት እግዚአብሔር ትግስትህ ብቻ ይቅር ይበለን እጅ መምህር ይህ ነገር በተለይ በገጠሩ ብዙ ጉድ አለ እኔ የማቀው በየ ቤቱ ይህን ነው የማመልኩት ሁሉም ገጠመኝ አስተማሪ ነው ይህ ግን በምስክር ስለ ሆነ ብዙ ስው ይለወጣን እህታሽን ፀጋውን ያብዛልሽ አሜን መምህራችን አተንም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
እውነት ው በጣም አይጠገብም
@@almazhidru1987 ም፣፤፤፣ር፣ብ፤፣ረ፤፣ረበ፤ረበ፣፣፣፣ ፣፡፤፤፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ረ፡ሰሰሰሰብሰበረረ፤፣ሰሰቤሰበ፣፣ረ፣ሰብብ፣በ፣፤፤፤፣ስ፣፤፤፤፤፣ሰሴስ፡፣ሰ፤፤፤፤፤፤፤፣ሰብ፤፣፣፤፤፤፤፣ሰብብ፣ሰቤብ፣ሰበ፤፤፣፣ሰብሰበበሰብስ፣ዥ፣ሴሰበ፤፤፤ስስ፣፤፣፤፤፤፣ዥሰዠ፤፤፤፤፤ብ፤፤፤፣ብቤሰብ፤በስስስ፤፣ሰበሰበስዠ፤፣ሰብወብሰ፤፤፣ሰብ፣፣ረ፣፣፣፣፣፣፣፤፣፣፣ብ፣፣፣፣፣፣፤፣፣፣፣፣ር፤፣ረበ ር፤፣ርዳታ፡፤፤፣፤፤፣፣፣ረበ፣፤፤፤፤፣፤፤፣፤፤፣፣፤፤፣፤፤፣፣፣፣፣፣፤፤፣ረበ፡፡፤፤፤፤፣ሰብ፣፤፣፤፤፣፣ብዬ፤፣፣፤፤፤፤፣ የሰበሰ ብ፣የለበሰ፤፣፣ ሰበሰብ፣ብበዥሰሰዥሰሰበሰበሰብ፤ሷረቀ፤በስ፣፣ሰበሰብ፣፣ሰብ፤፤፣፣፣፤፣ብር፣፣፤፣፣በ፣ብ፣በሰብ፤፤፤፤፣ሰብ፣ሰበብ፤ሰበሰብብ፣ሰ፤በ፣ሰበብብ፣ስበሰሰ፤ብሰብ፤፤፤፣፤፤፤፣፤፣፣ብ፤፣፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፣፣ሰብ፤፤፤፤፤፤፤፤፤፣ሰብ፣ብ፤፤፤፤፣፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፣፣ሰሰብ፣በ፣፤፤፤ቧሰስስስስ፤፤፤ብስስሰብ፤፤ብ፣፤፤
@@almazhidru1987😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😢😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮🎉🎉😮😮😮🎉🎉😮😮🎉😮😢🎉😮😮😮😮😮😮😢😮🎉😮😢😮😮😮😮😮😮😮😮🎉😮🎉🎉😮🎉😅😢😮😮😮😮😢🎉😢😮🎉🎉🎉😢🎉😮😅😅🎉😮😅🎉🎉😅🎉🎉😢🎉😢😢🎉🎉🎉🎉🎉😢😮😮🎉😮😅😅😮😮😮😅😢🎉🎉🎉🎉😢🎉😮🎉😢😢🎉🎉😢😮😢😅😢😅🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉😮🎉🎉😮😮🎉😮😅🎉😮😢😢😮🎉😅😮😮😮😮😅🎉😮😮🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉😮🎉😅😅🎉😢😅🎉🎉🎉🎉😅🎉😮🎉😮🎉🎉😅😅🎉😅😮🎉🎉😮🎉😮😅🎉🎉🎉😮😮😅🎉🎉🎉😮🎉🎉😅😢😅😅🎉😅🎉🎉🎉🎉😅🎉😮😅😅😮😮😅😅😮😢😢😅😮😮🎉😮🎉😮🎉😅🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮🎉🎉🎉
በእውነት የዛሬው እጅግ ግሩም ነው በጣም እናመሰግናለን እህታችን መምህር ባንተ ትምህርት ተቀይሬበታለሁ እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥህ አሜን(፫(
መምህ እንኳን በደህና መጣህ እህታችንም እኛን ለማስተማር ስለቀረብሽ ድንግል ማርያም ከነልጇ እረጅም እድሜ ከጤንነት ጋ ትስጣችሁ መምህር ሁላችንም ያንተ ተማሪዎች ባንተ ትምህርት ተለውጠን ንስሀ ገብተን ለክርስቶስ ስጋና ደም ያብቃን
አሜን 👏
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏
_*አሜን አሜን አሜን _*
🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍
አሜን በእውነት
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይገስጸው ክፉ የጠንቋይ የደብተራ መንፈስ በኢየሱስ ክርስቶስ ታላቅ ስም ሲኦል የታሰረ ይሁን።
Amen yetasere yhun
@WOMEZEKIR አለብህ እዴ ኦርቶዶክስ እውነተኛ ቀጥተኛ መንገድ ነው
ግሩም ነው እህታችን የህይወት ታሪክሽ ስላካፈልሽን እናመሰግንሻልን ፀጋውን ያብዛልሽ ለምህራችን ቃለ ህየይወት ያሠማልን አሜን👏
በእውነት መምህራችን & እህታችን ቃለህወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ብዙትምህርት ተምሪበታለሁ እህት ወድሞቸ እናቴን በፀሎት አስቡልኝ ወለተ ሚካኤል ብላችሁ አሞብኝነው
እረ በሥማም አቤት የእግዚአብሄረ ትግሥ ብዛቱ ቸረነቱ ምህረቱ ብዙ ሥለሆነ ነዉ እንጅ በእዉነት ለኛ ፀሀዬ እሣት መሆን ያሥብናል ኦ አምላኬ ሆይ እኛ መተላለፋችን እጅጉን በዝቷል እና ምህረትህን አዉረድ (መምህረየ እድሜ ከጤና ጋረ ይሥጥልን እህታችን ቅዱሥ ገብረኤል እንኳን ወደ ቤቱ መለሠሺ
እህታችን ትልቅ መመረጥ ነው ከዚህ ሁሉ ህይወት እግዚአብሔር ስላወጣሽ እኛንም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽን እንዲህ ነው ሁላችንም ድህነታችንን መመስከር ያለብን መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን
እንኳን ደህና መጡ መምህር ገብረ ሐዋሪያት ወለተ ማርያም በፀሎት አስበን
እህታችን እናመሰግናለን ይማሮበታል ብለሸ ሰላቀረብሸልን የእውነት ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለው#መምህራችን ጌታ መድሃኒያለም የልብህን መሻት ይፈፅምልህ
መምህር ልክ ነህ የምትናገረው ታሪክ እኔ እራሱ የማውቀው ነው ተስፋ ስላሴ እመቤቴ ትጠብቅልን የአይናችን መክፈቻ እግዚአብሔር አምላክ በእደሜ በጤና ያቆይልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫👐👐❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን አሜን ፫👐❤❤በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም ብዙ ትምህርት ተምርናል እህታችን በጣም እናመሰግናለን
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው ፀጋጋውን ያብዛልሽ እንካን ከዚ ክፉ ሂወትእግዚአብሔር አወጣሽ በጣም ቡዙ ትምህርት ተምረናል ክፍል ሁለት እንጠብቃለን 💞💞💞
እህትህ ከትግራይ የሁሉ ትምህርትህን ተከታታይ ነኝ በይበልጥ የኮርስ ና የገጠመኝ የላይቭ ኣንዳንዴ ደሞ የነብስ ማኣድ ለመተግበር ያብቃኝ እንጂ እግዚአብሔር ኣምላክ መምህር ተስፋይ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ኣባታችን መልኣከ መንክራት ዕድመና ጠና ይስጥልኝ እግዚአብሔር
አመቤቴ ባላችሁበት መላው የትግራይን ህዝብን ቀሪውን የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላምን ፈቅርን ይስጥልኝ
አድንታችን ፈጠር ይማልስልን ፈጠር ይጣብቃቹ
እህቴ በርቺ ጌዜው ሲደርስ እንመከካረላለን
አሜን አሜን አሜን
Aman
በእውነት ያለ ሐሰት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከትን ያሰማልን ዕረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜንበፅሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቸ ወለተ ሰንበት እያላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ደና መጣህ መምህራን እናመሰግናለን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ እውነት ነው እህታችን እምትለው ሁሁም እኔም ብዙውን እማውቀው አሁን ነው የገባኝ የዳቢሎስ ስራ መሆኑ ደግሞም አባቶች በዛ ቦታ ስናያቸው እውነትም እግዚአብሔር እምፈቅደው ነበር እሚመስለኝ እኔ በራሴ ማስተዋል ያድለን ባንተ ትምህርት ተቀይረንበታል እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን
እህታችን እጅግ ግሩም ነዉ ከዛዉስጥ ያወጣሽ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን መምህር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ የተዋህዶ እንቁ እህቴ በፀሎትሽ አስቢን ወለተ አረጋዊ ነኝ
አሜን ፫ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር ይመስገን👏👏👏
መምህርዬ ግልፅ ነው ገብቶኛል በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህር አተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለወድማች ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ሺ አመት ያኑርልን እህታችን እናመሰግናለን
እህቴ፣ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ፣ በረከቱን ያብዛልሽ። አንቺን የመለሰ መድሀኒዓለም ፣ ሁላችንንም ይመልሰን፣ መጨረሻሽንም ያሳምርልሽ ያሳምርልን። እንወድሻለን!!!
እግዚኣብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በስላም መጣችሁ በጣም ደስ የምል ትምህርቲ ነው እግዚኣብሔር ለኛም አይኔ ልቦናችን ያብራልን አሜን💖🌺🌺
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እህታችን እንዲሁም መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏🤲🏻❤️💒
እግዚአብሔር ይመሥገን እግዚአብሔር አምላክ በሰማነው ነገር የምንለወጥበት ያድርግልን ኤፍታህ በለን ጌታ ሆይ
በእዉነት በጣምአስተማሪትምርትነዉና መምህራችንቃለህይወትያሠማልን
በእወነት ቃለእህይወትያስማልን አሜን ለንስሁ ለቅድስ ቁርባኑ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእድሜና በጤና የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን አሜን እህታችንም እንድንማርበት ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያበርታሽ
ሰይፈ ሚካኤልንና በአጋንንት ፈተና ላይ ያለችውን እህቱንም(ወለተ ማርያምንም) በጸሎታችሁ አስቡ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ
እግዚአብሔር ያስባችሁ
ኤፍታህ ወለተ ማርያም ተከፈትበእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቴ መምህሬ ዕድሜና ጤና ይስጥሕ እግዚኣብሔር ኣምላክ ይክበር ይመስገን❤️❤️❤️❤️
ኤፍታህ በለኝ የኔ መድኃንያለም 🙏🏿እግዚአብሔር መጀመሪያችን ሳይሆን መጨረሻችን ያሳምርልን 🙏🏿
አሜን😭😭😭😭😭😭😭
Amen Amen Amen
አሜን.አሜን.አሜን
አሜን
መምህር ከነመላው ቤተሰብህ ሰላምህ ይብዛ እህታችንን ስላቀረብክልን በጣም አመሰግናለው በጣም ነው በግልጽ ያስረዳችው ተምሬበታለው በዛለይ የማቀውም ታሪክ ስላለ እውነተኛ ታሪክ ነው
በስመ አብ እንዲህም ያለ አለ እዴ ኦ አምላኪ የባስ አታምጣብን እባክህ ጌታ ሆይ ይህን የክፋት ስራ እሚሰሩትን ልቦና ስጣቸው ይፀየፉት አሜን ይህን ክፉ መንፈስን ከምድረ ገፀ አጥፋልን ህዝቤ ደነዘዘ ጧት ቤተክርስቲያን ማታ ጠቃይ ቤት መምህሬ አተን የሰጠን ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳንም ከሳት ነበልባል አወጣሽ
እሺ እከታተላሀለሁ ተመስገን ብዙተምሪይለሁ ባንተ ትምህርት ብቻ እግዝእብሄር የመኖር ዘመንህን ይጨምርልህ 🙏🙏🙏 በፀሎትህ እስበኝ
እግዚአብሔር ✅👈 ፊደሎችን በትክክል እንፃፍ
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን በጣም የሚያስገርምና ለብዙዎች መማሪያ የሚሆን ምስክርነትነው
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን አሁን ገና መግባቴ ነው ኑኑኑ እንማር የተዋህዶ ልጆች
መተናል ውድ 👏
That is a great lesen.😁😁😁😁😁
ውድ እህቴ እሺ 👏💕
@WOMEZEKIR ለምን ሼር ታደርጋላችሁ ለምን ?ለምን ?ለምን???! መቼም አሁን ብዙ አውቀናል ስለ ሐይማኖት ስለሚያቀይር የዛር መንፈስ እና ሌሎችም ።አሁን ይሄን ሼር በማድረጋችሁ እዚህ ሊማሩ የመጡትን መሳብ ነው አይ ተውት ቪዲዬውን ውስጣቸው ያለው መንፈስ ወደዚህ ሂድ እያለ ይገፋፋቸዋል። ይህም ባይሆን ለምን ለእነሱስ "ጉድ ይሄን ሰሩ" ብላችሁ ሼር አድርጋችሁ ብዙዎች እንዲያዬት ማድረግ ለምን አስፈለገ እነሱ የሚፈልጉት መነጋገሪያ መሆንን ነው ።እናስተውል ህዝበ ክርስትያኑን ወዴት እንደምንጠራ እንወቅ እውነት ተዋህዶን ከወደዳችሁ ከዬቱባችሁ አንሱ ያጠፍል እንጂ አያስተምርም ።።።።።።
@@ሐናሐና-ቘ3ከ በጣም ነው የሚገርም ሐናዬ እግዚአብሄር መሰተዋል ይሰጣቸው
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር እና እህታችን ላዳምጥ እመለሳለሁ ላይክ 👍👍👍👍 like ቤተሰቦቼ
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ
እንኳን ሰላም መጡልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገነ አሜንአቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢😢
እቤት።ጌታሆይ.ረን..ይቅርበለን።
አግዚአብሔር፣አቤቱ፣ጌታህደ፣ማረን፣ደቅር፣በለን፣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትን።ቃለበረከትንያሰማልንበፅሎታቹአስቡኝ።እህተ።ማርያም።ኔኝማመራችንፋጣር፣ይጠብቅልን
🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🤲🤲🤲🤲🤲🌾🌾💐🌷💐🌷💐🌷🌷🌷🌷👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እንኳንስላምመጥጅመምህራችን ስላሞት ይብዛልን አሜን የእግዚአብሔር ስላምይብዛልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በስላም መጣችሁ ስላም ለናተ ይሁን
እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን ውድ መምህራችን እኛም አይነ ልቦናችን ይግለጥልን እናመሰግናለን እህታችን
እግዚአብሔር ይመስገ እንደቸርነቱ ከዚህ ላዳረሰሽ ግሩም ነው በእውነት በዚህ ህይወት ውስጥ ስንቶቻችን አልፈንበታል እኔም በቸርነቱ ዛሬ እሄን ለመስማት ደርሻለሁ መጨረሻችን ያሳምርልን መምህር እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ የእህታቸን በረከት ይድረሰን
መምህር እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እድሜ ጤና ይስጥልን ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴ በፀሎትህ አስበን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህነ መጣህ መምህርዬ በጣም አሰተማሪ ነገር ነው እግዚኦ መሀርነ ነው ማሪያምን አቤት ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን
#እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን መጣህልን እህታችን ልታስተምሪን ስለመጣሽ እናመሰግናለን #እግዚአብሔር ያበርታሽ 👏
መምህራችን እግዚአብሔር በቤቱ ይምራን ፀጋዉን ያብዛልን የኔ እቁ ወድም
ሀይሀይ መምህርተስፉዬእበራ እንደምን እለህልን ወንድማችን 🙏🙏🙏ምህረተኪዳን ነኝ በርታ
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን
እረዥም እድሜ እና ጤናውን ይስጥልን መምህራችን ግሩም ገጠመኝ አሜን ቃለ ሕይዎት ያስማልን 🙏
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የእህታችን ገጠመኝ በጣም አስተማሪ ነው ስታብራራ ጎበዝ ናት እህታችን እግዚአብሔር ይባርክህ አንቺን የጠበቀሽ ቅዱስ ገብርኤል ይክበር ይመስገን በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልንውድ መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን የማቱሳላ እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባቴ ሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ጠላት ዳቢሎስ ከእግሮችህ በታችህ ይጣልልህ እግዚአብሔር ይመስገን እኔም አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ጠብቆ ከብዙ ጭለማ ሕይወት አውጥቶ እዚህ ደርሻለው እህቴ ፀጋውን ያብዛልሽ ብዙ ተምረንብሻል
እግዚአብሔር ይባርክልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ 😥አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አስበን 😥🙏
እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ እንዳንተ አይነት ክርስትያኖችን ፈጣሪ ያብዛልን።
የእግዚአብሔር ልጆች ስትገቡ ላይክ ማድረግን አትርሱ ⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣክልን መምህር 🥰
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን🙏💕🙏💕
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን መምህር በጣም እናመሰግናለን ፀጋው ያብዛልህ አቤቱ ማረን ይቅር በለን ፫ ምናይነት ነገር ነው ምናይነት ግዜ ላይ ደረስን
እህቴ እውነት ከዚያ ሕይዎት ያወጣሽ አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን (ደጋግሜ ነው የማደምጠው እና ካንች ሕይዎት በጣም ብዙ ተምራለሁ)
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
አሜን ተስፋስላሴ እግዚአብሔር ይስጥልን በብዙ ነገር ታጥረን የመሰለን ለካ የኛ ጠላት ግርዶሽን አጥልቶብን ነው እናም መምህር ባንተእያንዳንዷ ፕሮግራም አእምሮ ችን እዲሰፊ ከብዙ አንግል እንድንመለከት እያረገንነው እግዚአብሔር የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን እህታች ለዚ ያበቃሽ የልዑልን አምለክ የተመሰገነ ይሁን አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እንዲሁም እህታችን እግዚያብሄር ልቦናችንን ይመልስልን
ተምስግን አምላኬ ክብርህ ከፍ ይበል በመምህራችን ላይ አድረህ እምታስትምርን የተዋህዶ ልጆች ንቁ በርቱ ጠንክሩ እውቁ ሰይጣን ስራውን እየስራነውና
መምህረችን እንኳን ሰልም ምጠህ ይህ ገጠመኝ አሰታምረ እነ የነፈሰ ትምህረት
አሜን እሜን በእውነት ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን እንዱም እህታችን በጣም እስተማሪ ገጠመኝ ነው ያስተማርሽን እንካን ክዚ ህይውር እውጣሽ ክፍል 2በጉጉት እንጠብቃለን
እግዚአብሔር ይመሰገን እኳን ደህና መጣህ መምራችን 🙏🙏🙏
እ/ር አምላክ ታሪክን ቀያሪነው ፈጣሪ አምላክ ያችን ታሪክ የቀየረ የኛንም ይቀይረው በጣም ደስ የሚል አደበት ነዉ ያለሺ እህቴ መምህር እና መሰግናለን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በቤቱ ያጽናሺ እህታችን
እ/ር❌❌እግዚያአብሔር✅✅
ቃለ ህይወት ያሰማልን! የሚገርም ነው በእውነት እግዚያብሔር የወደደውን ከጥፋት ያድናል
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን እንኳን በሰላም መጤ አባታችን እግዚአብሔር ይመሰገን ፀጋውን ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛለችው መምልራችን እህታችን ❤ እኔም ጥቁር ልብስ በጣም እወድ ነበር ሁሉም ልብሴ ጥቁር ነው የነበረው ይገርማል የመንፈስ መሆኑን አሁን ነው ያወኩት
ፈጣሪ እባክህ ህዝብህን ጠብቅ ይቅርም በለን የጠፉትን ልጆችህን አተዉ መልሳቸዉ አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃል ህውት ያሰማልን አምላኬ ሆይ መጨርሻይ አሰምርልኝ አሜን አሜን አሜን
መምህር እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣክ
በእውነት እግዚአብሔር ሁላችንንም ለክብሩ ያብቃን ጥሩ ትምህርት ነው የተደበቀ የአጋንት ሚስጥራራትን ሁሉ የሚያጋልጥ
Enkuan dena metah memher ማትሪክ ተፈትኜ ረዥም ረፍት ስለነበረ ከገጠመኝ ብዙ እየተማርኩ ነው thanks God እንኩዋን በጊዜ ገጠመኝን ሠማው memher betam new yemamesgenew
Awa መልካም ነው መስማትሽ (ትህ)
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን መምህር የሜታቀርብልን ነገር ሁሉም እውነት ነው ብዙ አትጨነቅ እኛ ያለፍንበት ሂወት ስለሆነ መቼም የማያቁ ካሉ ከኛ መማር ይችላሉ በኮሜት በጣም ይገርማል Bን አዳምጭ ኮሜት እጽፋለሁ
ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣችሁ በጥሞና እናዳምጣለን መምህርዬሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን ለንስሀ ለቅድስ ቁርባኑ ያብቃን አሜን፫
Anen amen
Amen
Amen amen amen
አሜን 🙏
Amen Amen Amen 😢😢😢
መምህር በገጠመኝ የብዙ ሰዎችን ህይወት ለዉጠሀል እግዚአብሄር ይባርክህ!!!አሜን!!!
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ገብቶናል ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው ደሞ በአራሳቸው አንደበት መስማት የበለጠ እንዲገባንና እንድናምን ያደርጋል
ሠላም ለእናንተ ይሁን ዉድ የተዋህዶ ልጆች መምህር እንኳን ሠላም መጣህ እህቴ እንኳን እመብርሃን ወደእቅፏ አስገባችሺ በፀሎትሺ አስቢኝ ሃጢያተኛና ስደተኛ እህትሺ ወለተኪዳን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኮን ሰላም መጣህልን እናዳምጠዋለን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ይሄ ሁሉ ስራ የኔ አባት ይሰራል በፀሎት የበረታችሁ አስቡኝ አመቤቴ ሆይ አርጅኝ ለምስክርነት አብቂኝ👏👏👏
መምህረ እዉኔት ሁላችንም ፈጣሀር እንድናዉቅ ያዲርገን በጣም ትምህርት ነው🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
መምህር እናመሰግናለን እንድንማር ሰላደረከን እህታችንን እንኴን ለንሰሀ እድሜ ሰጠሽ
አባቴ መድሐኒያዓለም አንተ ስላለክልን ክብር ምስጋና ይግባህ
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር 👏እጅግ በጣም አስተማሪ ነው እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ የማናውቀውን አስተምረሽናል እንድናስተውል አድርገሽናል ። አንዳንዴ ከሀይማኖታቸው ውጭ ፃምም በሐልም ሲሆን የእነሱን አስመለው ለብሰው የሚቀመጡ ቡና የሚያፈሉ አሉ ግን እርኩስ መንፈስን እየጠሩ እንደሆነ ብዙዎች አያስተውሉም ።እእግዚአብሄር ልቦና ይስጠን 👏👏👏
ተባረኪ እህታችንመልካም የሆነ ትምህርት ነውመምህራችን በርታልን እግዚብሔር ካንተ ጋር የሁን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን 😮በጣም እሚገርም ታሪክ ነው የእውነት
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን ደና መጣችሁ
Egzibher yimsegn amen amen amen memihir tesfa silasa AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲መዝሙረ ዳዊት Psalms 140፡(141)።የዳዊት፡መዝሙር።1፤አቤቱ፥ወዳንተ፡ጮኽኹ፤ስማኝ፤ወዳንተ፡ስጮኽም፡የልመናዬን፡ቃል፡አድምጥ።2፤ጸሎቴን፡በፊትኽ፡እንደ፡ዕጣን፡ተቀበልልኝ፥እጅ፡መንሣቴም፡እንደ፡ሠርክ፡መሥዋዕት፡ትኹን።3፤አቤቱ፥ለአፌ፡ጠባቂ፡አኑር፥የከንፈሮቼንም፡መዝጊያ፡ጠብቅ።4፤ልቤን፡ወደ፡ክፉ፡ነገር፡አትመልሰው፥ዐመፃን፡ከሚያደርጉ፡ሰዎች፡ጋራ፡ለኀጢአት፡ምክንያት፡እንዳልሰጥ፤ከምርጦቻቸውም፡ጋራ፡አልተባበር።5፤ጻድቅ፡በምሕረት፡ይገሥጸኝ፥ይዝለፈኝም፥የኀጢአተኛ፡ዘይት፡ግን፡ራሴን፡አይቅባ፤ጸሎቴ፡ገና፡በክፋታቸው፡ላይ፡ነውና።6፤ኀያላናቸው፡በአለት፡አጠገብ፡ተጣሉ፤ጣፋጭ፡ናትና፥ቃሌን፡ይሰማሉ።7፤በምድር፡ላይ፡እንደ፡ተሰነጠቀ፡እንደ፡መሬት፡ጓል፥እንዲሁ፡ዐጥንቶቻችን፡በሲኦል፡ተበተኑ።8፤አቤቱ፡ጌታ፥ዐይኖቼ፡ወዳንተ፡ናቸውና፤ባንተ፡ታመንኹ፥ነፍሴን፡አታውጣት።9፤ከሰወሩብኝ፡ወጥመድ፥ዐመፅንም፡ከሚያደርጉ፡ሰዎች፡ዕንቅፋት፡ጠብቀኝ።10፤እኔ፡ብቻዬን፡እስካልፍ፡ድረስ፡ኀጢአተኛዎች፡በወጥመዳቸው፡ይውደቁ።
ጻድቅ፡በምሕረት፡ይገሥጸኝ፥ይዝለፈኝም👋👋👋
❤❤❤❤❤በጣም ግሩም ገጠመኝ ነዉ ደግሞ አንደበትዋ አይጠገብም መምህር❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንካን ደና መጣቹው ሁላችንም ሀፃተኝ ነን መዳኒኃ አለም የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን በድለንዋል አምላካችንን እግዚአብሔርን ይማረን ይቅር ይበለን
በጣም ገብቶናል መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
ስላም መምህር ባለህበት ቦታ ስላሙን ያብዛልህ ፕሮግራምህ በጣም ጥሩ ነው ግን እንግዶችህን ለማለት የፊለጉት አታስጨርሳቸውም ብዙ ጊዜ መሀል ላይ ትገባለህ አስጨርሳቸው Please
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አስተማሪ ነው
እግዚአብሔር ለሁላችንም ልባና ይስጠን መምህራችን በጣም እናመሰግናለን እግዛአብሄር ያቆይልን
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ህልም ሁሉ ይመስላል መምህር ሀእኘኔ በህልሜ እመቤታችን ሰመይ ላይ አይቸ እስከ አንድ ሳምንት በፍርሀት ስንቀጠቀጥ ነበር
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ተመስገን ዛሬ እንዲህ ልተመሰክሪ ስላበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በርቺ ክፍል ሁሉት እንጠብቃለን ካአንቺ ብዙ ነገር ነው የምንማረው እናመሰግናለን
በጣም ይገረማል ብዙ ነገር ነው የተማርነው መምህር እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ 🙏🙏።
በሰማኣም ኣንድበትዋ አይጠገበም አሰክ መጨረሻው ፋጣር በቡቱ ያፂናሸ ወለት ማርያም በፆሎትሸ ኣሰበኝ
በጣም ደስ ይላል የእግዚአብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን እህታቼን በቤቱ ያፅናሽ መመህራችን ስጦታችን በረከትህ ይደርብን ልጆችህ ስለ ኣንተ ብሎ ይማረን ከምገልፅልህ በላይ በጣም ነው እማከብርህ እድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥህ ፈጣር እህት ወንድሞቻችን በረከታቹሁ ይደርብን ኣሜን አሜን ኣሜን
አቤት እግዚአብሔር ትግስትህ ብቻ ይቅር ይበለን እጅ መምህር ይህ ነገር በተለይ በገጠሩ ብዙ ጉድ አለ እኔ የማቀው በየ ቤቱ ይህን ነው የማመልኩት ሁሉም ገጠመኝ አስተማሪ ነው ይህ ግን በምስክር ስለ ሆነ ብዙ ስው ይለወጣን እህታሽን ፀጋውን ያብዛልሽ አሜን መምህራችን አተንም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
እውነት ው በጣም አይጠገብም
@@almazhidru1987 ም፣፤፤፣ር፣ብ፤፣ረ፤፣ረበ፤ረበ፣፣፣፣ ፣፡፤፤፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ረ፡ሰሰሰሰብሰበረረ፤፣ሰሰቤሰበ፣፣ረ፣ሰብብ፣በ፣፤፤፤፣ስ፣፤፤፤፤፣ሰሴስ፡፣ሰ፤፤፤፤፤፤፤፣ሰብ፤፣፣፤፤፤፤፣ሰብብ፣ሰቤብ፣ሰበ፤፤፣፣ሰብሰበበሰብስ፣ዥ፣ሴሰበ፤፤፤ስስ፣፤፣፤፤፤፣ዥሰዠ፤፤፤፤፤ብ፤፤፤፣ብቤሰብ፤በስስስ፤፣ሰበሰበስዠ፤፣ሰብወብሰ፤፤፣ሰብ፣፣ረ፣፣፣፣፣፣፣፤፣፣፣ብ፣፣፣፣፣፣፤፣፣፣፣፣ር፤፣ረበ ር፤፣ርዳታ፡፤፤፣፤፤፣፣፣ረበ፣፤፤፤፤፣፤፤፣፤፤፣፣፤፤፣፤፤፣፣፣፣፣፣፤፤፣ረበ፡፡፤፤፤፤፣ሰብ፣፤፣፤፤፣፣ብዬ፤፣፣፤፤፤፤፣ የሰበሰ ብ፣የለበሰ፤፣፣ ሰበሰብ፣ብበዥሰሰዥሰሰበሰበሰብ፤ሷረቀ፤በስ፣፣ሰበሰብ፣፣ሰብ፤፤፣፣፣፤፣ብር፣፣፤፣፣በ፣ብ፣በሰብ፤፤፤፤፣ሰብ፣ሰበብ፤ሰበሰብብ፣ሰ፤በ፣ሰበብብ፣ስበሰሰ፤ብሰብ፤፤፤፣፤፤፤፣፤፣፣ብ፤፣፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፣፣ሰብ፤፤፤፤፤፤፤፤፤፣ሰብ፣ብ፤፤፤፤፣፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፣፣ሰሰብ፣በ፣፤፤፤ቧሰስስስስ፤፤፤ብስስሰብ፤፤ብ፣፤፤
@@almazhidru1987😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😢😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮🎉🎉😮😮😮🎉🎉😮😮🎉😮😢🎉😮😮😮😮😮😮😢😮🎉😮😢😮😮😮😮😮😮😮😮🎉😮🎉🎉😮🎉😅😢😮😮😮😮😢🎉😢😮🎉🎉🎉😢🎉😮😅😅🎉😮😅🎉🎉😅🎉🎉😢🎉😢😢🎉🎉🎉🎉🎉😢😮😮🎉😮😅😅😮😮😮😅😢🎉🎉🎉🎉😢🎉😮🎉😢😢🎉🎉😢😮😢😅😢😅🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉😮🎉🎉😮😮🎉😮😅🎉😮😢😢😮🎉😅😮😮😮😮😅🎉😮😮🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉😮🎉😅😅🎉😢😅🎉🎉🎉🎉😅🎉😮🎉😮🎉🎉😅😅🎉😅😮🎉🎉😮🎉😮😅🎉🎉🎉😮😮😅🎉🎉🎉😮🎉🎉😅😢😅😅🎉😅🎉🎉🎉🎉😅🎉😮😅😅😮😮😅😅😮😢😢😅😮😮🎉😮🎉😮🎉😅🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮🎉🎉🎉
በእውነት የዛሬው እጅግ ግሩም ነው በጣም እናመሰግናለን እህታችን መምህር ባንተ ትምህርት ተቀይሬበታለሁ እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥህ አሜን(፫(
መምህ እንኳን በደህና መጣህ እህታችንም እኛን ለማስተማር ስለቀረብሽ ድንግል ማርያም ከነልጇ እረጅም እድሜ ከጤንነት ጋ ትስጣችሁ መምህር ሁላችንም ያንተ ተማሪዎች ባንተ ትምህርት ተለውጠን ንስሀ ገብተን ለክርስቶስ ስጋና ደም ያብቃን
አሜን 👏
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏
_*አሜን አሜን አሜን _*
🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍
አሜን
በእውነት
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይገስጸው ክፉ የጠንቋይ የደብተራ መንፈስ በኢየሱስ ክርስቶስ ታላቅ ስም ሲኦል የታሰረ ይሁን።
Amen yetasere yhun
@WOMEZEKIR አለብህ እዴ ኦርቶዶክስ እውነተኛ ቀጥተኛ መንገድ ነው
ግሩም ነው እህታችን የህይወት ታሪክሽ ስላካፈልሽን እናመሰግንሻልን ፀጋውን ያብዛልሽ ለምህራችን ቃለ ህየይወት ያሠማልን አሜን👏
በእውነት መምህራችን & እህታችን ቃለህወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ብዙትምህርት ተምሪበታለሁ እህት ወድሞቸ እናቴን በፀሎት አስቡልኝ ወለተ ሚካኤል ብላችሁ አሞብኝነው
እረ በሥማም አቤት የእግዚአብሄረ ትግሥ ብዛቱ ቸረነቱ ምህረቱ ብዙ ሥለሆነ ነዉ እንጅ በእዉነት ለኛ ፀሀዬ እሣት መሆን ያሥብናል ኦ አምላኬ ሆይ እኛ መተላለፋችን እጅጉን በዝቷል እና ምህረትህን አዉረድ (መምህረየ እድሜ ከጤና ጋረ ይሥጥልን እህታችን ቅዱሥ ገብረኤል እንኳን ወደ ቤቱ መለሠሺ
እህታችን ትልቅ መመረጥ ነው ከዚህ ሁሉ ህይወት እግዚአብሔር ስላወጣሽ እኛንም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽን እንዲህ ነው ሁላችንም ድህነታችንን መመስከር ያለብን መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን
እንኳን ደህና መጡ መምህር ገብረ ሐዋሪያት ወለተ ማርያም በፀሎት አስበን
እህታችን እናመሰግናለን ይማሮበታል ብለሸ ሰላቀረብሸልን የእውነት ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለው#መምህራችን ጌታ መድሃኒያለም የልብህን መሻት ይፈፅምልህ
መምህር ልክ ነህ የምትናገረው ታሪክ እኔ እራሱ የማውቀው ነው ተስፋ ስላሴ እመቤቴ ትጠብቅልን የአይናችን መክፈቻ እግዚአብሔር አምላክ በእደሜ በጤና ያቆይልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫👐👐❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን አሜን ፫👐❤❤በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም ብዙ ትምህርት ተምርናል እህታችን በጣም እናመሰግናለን
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው ፀጋጋውን ያብዛልሽ እንካን ከዚ ክፉ ሂወትእግዚአብሔር አወጣሽ በጣም ቡዙ ትምህርት ተምረናል ክፍል ሁለት እንጠብቃለን 💞💞💞
እህትህ ከትግራይ የሁሉ ትምህርትህን ተከታታይ ነኝ በይበልጥ የኮርስ ና የገጠመኝ የላይቭ ኣንዳንዴ ደሞ የነብስ ማኣድ
ለመተግበር ያብቃኝ እንጂ እግዚአብሔር ኣምላክ
መምህር ተስፋይ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
ኣባታችን መልኣከ መንክራት ዕድመና ጠና ይስጥልኝ እግዚአብሔር
አመቤቴ ባላችሁበት መላው የትግራይን ህዝብን ቀሪውን የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላምን ፈቅርን ይስጥልኝ
አድንታችን ፈጠር ይማልስልን ፈጠር ይጣብቃቹ
እህቴ በርቺ ጌዜው ሲደርስ እንመከካረላለን
አሜን አሜን አሜን
Aman
በእውነት ያለ ሐሰት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከትን ያሰማልን ዕረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን
በፅሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቸ ወለተ ሰንበት እያላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ደና መጣህ መምህራን እናመሰግናለን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
እውነት ነው እህታችን እምትለው ሁሁም እኔም ብዙውን እማውቀው አሁን ነው የገባኝ የዳቢሎስ ስራ መሆኑ ደግሞም አባቶች በዛ ቦታ ስናያቸው እውነትም እግዚአብሔር እምፈቅደው ነበር እሚመስለኝ እኔ በራሴ ማስተዋል ያድለን ባንተ ትምህርት ተቀይረንበታል እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን
እህታችን እጅግ ግሩም ነዉ ከዛዉስጥ ያወጣሽ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን መምህር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ የተዋህዶ እንቁ
እህቴ በፀሎትሽ አስቢን ወለተ አረጋዊ ነኝ
አሜን ፫ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር ይመስገን👏👏👏
መምህርዬ ግልፅ ነው ገብቶኛል በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህር አተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለወድማች ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ሺ አመት ያኑርልን እህታችን እናመሰግናለን
እህቴ፣ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ፣ በረከቱን ያብዛልሽ። አንቺን የመለሰ መድሀኒዓለም ፣ ሁላችንንም ይመልሰን፣ መጨረሻሽንም ያሳምርልሽ ያሳምርልን። እንወድሻለን!!!
እግዚኣብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በስላም መጣችሁ በጣም ደስ የምል ትምህርቲ ነው እግዚኣብሔር ለኛም አይኔ ልቦናችን ያብራልን አሜን💖🌺🌺
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እህታችን እንዲሁም መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏🤲🏻❤️💒
እግዚአብሔር ይመሥገን እግዚአብሔር አምላክ በሰማነው ነገር የምንለወጥበት ያድርግልን ኤፍታህ በለን ጌታ ሆይ
በእዉነት በጣምአስተማሪትምርትነዉና መምህራችንቃለህይወትያሠማልን
በእወነት ቃለእህይወትያስማልን አሜን ለንስሁ ለቅድስ ቁርባኑ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእድሜና በጤና የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን አሜን እህታችንም እንድንማርበት ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያበርታሽ
ሰይፈ ሚካኤልንና በአጋንንት ፈተና ላይ ያለችውን እህቱንም(ወለተ ማርያምንም) በጸሎታችሁ አስቡ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ
እግዚአብሔር ያስባችሁ
ኤፍታህ ወለተ ማርያም ተከፈት
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቴ
መምህሬ ዕድሜና ጤና ይስጥሕ
እግዚኣብሔር ኣምላክ ይክበር ይመስገን❤️❤️❤️❤️
ኤፍታህ በለኝ የኔ መድኃንያለም 🙏🏿
እግዚአብሔር መጀመሪያችን ሳይሆን መጨረሻችን ያሳምርልን 🙏🏿
አሜን😭😭😭😭😭😭😭
አሜን በእውነት
Amen Amen Amen
አሜን.አሜን.አሜን
አሜን
መምህር ከነመላው ቤተሰብህ ሰላምህ ይብዛ እህታችንን ስላቀረብክልን በጣም አመሰግናለው በጣም ነው በግልጽ ያስረዳችው ተምሬበታለው በዛለይ የማቀውም ታሪክ ስላለ እውነተኛ ታሪክ ነው
በስመ አብ እንዲህም ያለ አለ እዴ ኦ አምላኪ የባስ አታምጣብን እባክህ ጌታ ሆይ ይህን የክፋት ስራ እሚሰሩትን ልቦና ስጣቸው ይፀየፉት አሜን ይህን ክፉ መንፈስን ከምድረ ገፀ አጥፋልን ህዝቤ ደነዘዘ ጧት ቤተክርስቲያን ማታ ጠቃይ ቤት መምህሬ አተን የሰጠን ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳንም ከሳት ነበልባል አወጣሽ
እሺ እከታተላሀለሁ ተመስገን ብዙተምሪይለሁ ባንተ ትምህርት ብቻ እግዝእብሄር የመኖር ዘመንህን ይጨምርልህ 🙏🙏🙏 በፀሎትህ እስበኝ
እግዚአብሔር ✅👈 ፊደሎችን በትክክል እንፃፍ
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን
በጣም የሚያስገርምና ለብዙዎች መማሪያ የሚሆን ምስክርነትነው
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን አሁን ገና መግባቴ ነው ኑኑኑ እንማር የተዋህዶ ልጆች
መተናል ውድ 👏
That is a great lesen.😁😁😁😁😁
ውድ እህቴ እሺ 👏💕
@WOMEZEKIR
ለምን ሼር ታደርጋላችሁ ለምን ?ለምን ?ለምን???!
መቼም አሁን ብዙ አውቀናል ስለ ሐይማኖት ስለሚያቀይር የዛር መንፈስ እና ሌሎችም ።አሁን ይሄን ሼር በማድረጋችሁ እዚህ ሊማሩ የመጡትን መሳብ ነው አይ ተውት ቪዲዬውን ውስጣቸው ያለው መንፈስ ወደዚህ ሂድ እያለ ይገፋፋቸዋል። ይህም ባይሆን ለምን ለእነሱስ "ጉድ ይሄን ሰሩ" ብላችሁ ሼር አድርጋችሁ ብዙዎች እንዲያዬት ማድረግ ለምን አስፈለገ እነሱ የሚፈልጉት መነጋገሪያ መሆንን ነው ።እናስተውል ህዝበ ክርስትያኑን ወዴት እንደምንጠራ እንወቅ እውነት ተዋህዶን ከወደዳችሁ ከዬቱባችሁ አንሱ ያጠፍል እንጂ አያስተምርም ።።።።።።
@@ሐናሐና-ቘ3ከ በጣም ነው የሚገርም ሐናዬ እግዚአብሄር መሰተዋል ይሰጣቸው
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር እና እህታችን ላዳምጥ እመለሳለሁ ላይክ 👍👍👍👍 like ቤተሰቦቼ
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ
እንኳን ሰላም መጡልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገነ አሜን
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢😢
እቤት።ጌታሆይ.ረን..ይቅርበለን።
አግዚአብሔር፣አቤቱ፣ጌታህደ፣ማረን፣ደቅር፣በለን፣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አሜን
አሜን
አሜን
ቃለህይወትን።
ቃለበረከትን
ያሰማልን
በፅሎታቹ
አስቡኝ።እህተ።ማርያም።ኔኝ
ማመራችን
ፋጣር፣ይጠብቅልን
🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🤲🤲🤲🤲🤲🌾🌾💐🌷💐🌷💐🌷🌷🌷🌷👏👏👏
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እንኳንስላምመጥጅመምህራችን ስላሞት ይብዛልን አሜን የእግዚአብሔር ስላምይብዛልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በስላም መጣችሁ ስላም ለናተ ይሁን
እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን ውድ መምህራችን
እኛም አይነ ልቦናችን ይግለጥልን
እናመሰግናለን እህታችን
እግዚአብሔር ይመስገ እንደቸርነቱ ከዚህ ላዳረሰሽ ግሩም ነው በእውነት በዚህ ህይወት ውስጥ ስንቶቻችን አልፈንበታል እኔም በቸርነቱ ዛሬ እሄን ለመስማት ደርሻለሁ መጨረሻችን ያሳምርልን መምህር እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ የእህታቸን በረከት ይድረሰን
መምህር እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እድሜ ጤና ይስጥልን ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴ በፀሎትህ አስበን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህነ መጣህ መምህርዬ በጣም አሰተማሪ ነገር ነው እግዚኦ መሀርነ ነው ማሪያምን አቤት ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን
#እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን መጣህልን እህታችን ልታስተምሪን ስለመጣሽ እናመሰግናለን #እግዚአብሔር ያበርታሽ 👏
መምህራችን እግዚአብሔር በቤቱ ይምራን ፀጋዉን ያብዛልን የኔ እቁ ወድም
ሀይሀይ መምህርተስፉዬእበራ እንደምን እለህልን ወንድማችን 🙏🙏🙏ምህረተኪዳን ነኝ በርታ
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን
እረዥም እድሜ እና ጤናውን ይስጥልን መምህራችን
ግሩም ገጠመኝ አሜን ቃለ ሕይዎት ያስማልን 🙏
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የእህታችን ገጠመኝ በጣም አስተማሪ ነው ስታብራራ ጎበዝ ናት እህታችን እግዚአብሔር ይባርክህ አንቺን የጠበቀሽ ቅዱስ ገብርኤል ይክበር ይመስገን በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን
ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን የማቱሳላ እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባቴ ሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ጠላት ዳቢሎስ ከእግሮችህ በታችህ ይጣልልህ እግዚአብሔር ይመስገን እኔም አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ጠብቆ ከብዙ ጭለማ ሕይወት አውጥቶ እዚህ ደርሻለው እህቴ ፀጋውን ያብዛልሽ ብዙ ተምረንብሻል
እግዚአብሔር ይባርክልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ
😥አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አስበን 😥🙏
እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ እንዳንተ አይነት ክርስትያኖችን ፈጣሪ ያብዛልን።
የእግዚአብሔር ልጆች ስትገቡ ላይክ ማድረግን አትርሱ ⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣክልን መምህር 🥰
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን🙏💕🙏💕
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን መምህር በጣም እናመሰግናለን ፀጋው ያብዛልህ አቤቱ ማረን ይቅር በለን ፫ ምናይነት ነገር ነው ምናይነት ግዜ ላይ ደረስን
እህቴ እውነት ከዚያ ሕይዎት ያወጣሽ አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን (ደጋግሜ ነው የማደምጠው እና ካንች ሕይዎት በጣም ብዙ ተምራለሁ)
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
አሜን ተስፋስላሴ እግዚአብሔር ይስጥልን በብዙ ነገር ታጥረን የመሰለን ለካ የኛ ጠላት ግርዶሽን አጥልቶብን ነው እናም መምህር ባንተእያንዳንዷ ፕሮግራም አእምሮ ችን እዲሰፊ ከብዙ አንግል እንድንመለከት እያረገንነው እግዚአብሔር የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን እህታች ለዚ ያበቃሽ የልዑልን አምለክ የተመሰገነ ይሁን አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እንዲሁም እህታችን እግዚያብሄር ልቦናችንን ይመልስልን
ተምስግን አምላኬ ክብርህ ከፍ ይበል በመምህራችን ላይ አድረህ እምታስትምርን የተዋህዶ ልጆች ንቁ በርቱ ጠንክሩ እውቁ ሰይጣን ስራውን እየስራነውና
መምህረችን እንኳን ሰልም ምጠህ
ይህ ገጠመኝ አሰታምረ እነ የነፈሰ ትምህረት
አሜን እሜን በእውነት ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን እንዱም እህታችን በጣም እስተማሪ ገጠመኝ ነው ያስተማርሽን እንካን ክዚ ህይውር እውጣሽ ክፍል 2በጉጉት እንጠብቃለን
እግዚአብሔር ይመሰገን እኳን ደህና መጣህ መምራችን 🙏🙏🙏
እ/ር አምላክ ታሪክን ቀያሪነው ፈጣሪ አምላክ ያችን ታሪክ የቀየረ የኛንም ይቀይረው በጣም ደስ የሚል አደበት ነዉ ያለሺ እህቴ መምህር እና መሰግናለን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በቤቱ ያጽናሺ እህታችን
እ/ር❌❌እግዚያአብሔር✅✅
ቃለ ህይወት ያሰማልን! የሚገርም ነው በእውነት እግዚያብሔር የወደደውን ከጥፋት ያድናል
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን እንኳን በሰላም መጤ አባታችን እግዚአብሔር ይመሰገን ፀጋውን ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛለችው መምልራችን እህታችን ❤
እኔም ጥቁር ልብስ በጣም እወድ ነበር ሁሉም ልብሴ ጥቁር ነው የነበረው ይገርማል የመንፈስ መሆኑን አሁን ነው ያወኩት
ፈጣሪ እባክህ ህዝብህን ጠብቅ ይቅርም በለን የጠፉትን ልጆችህን አተዉ መልሳቸዉ አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃል ህውት ያሰማልን አምላኬ ሆይ መጨርሻይ አሰምርልኝ አሜን አሜን አሜን
መምህር እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣክ
በእውነት እግዚአብሔር ሁላችንንም ለክብሩ ያብቃን ጥሩ ትምህርት ነው የተደበቀ የአጋንት ሚስጥራራትን ሁሉ የሚያጋልጥ
Enkuan dena metah memher ማትሪክ ተፈትኜ ረዥም ረፍት ስለነበረ ከገጠመኝ ብዙ እየተማርኩ ነው thanks God እንኩዋን በጊዜ ገጠመኝን ሠማው memher betam new yemamesgenew
Awa መልካም ነው መስማትሽ (ትህ)
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን መምህር የሜታቀርብልን ነገር ሁሉም እውነት ነው ብዙ አትጨነቅ እኛ ያለፍንበት ሂወት ስለሆነ መቼም የማያቁ ካሉ ከኛ መማር ይችላሉ በኮሜት በጣም ይገርማል Bን አዳምጭ ኮሜት እጽፋለሁ
ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣችሁ በጥሞና እናዳምጣለን መምህርዬ
ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን ለንስሀ ለቅድስ ቁርባኑ ያብቃን አሜን፫
Anen amen
Amen
Amen amen amen
አሜን 🙏
Amen Amen Amen 😢😢😢
መምህር በገጠመኝ የብዙ ሰዎችን ህይወት ለዉጠሀል እግዚአብሄር ይባርክህ!!!አሜን!!!
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ገብቶናል ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው ደሞ በአራሳቸው አንደበት መስማት የበለጠ እንዲገባንና እንድናምን ያደርጋል
ሠላም ለእናንተ ይሁን ዉድ የተዋህዶ ልጆች መምህር እንኳን ሠላም መጣህ እህቴ እንኳን እመብርሃን ወደእቅፏ አስገባችሺ በፀሎትሺ አስቢኝ ሃጢያተኛና ስደተኛ እህትሺ ወለተኪዳን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኮን ሰላም መጣህልን እናዳምጠዋለን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ይሄ ሁሉ ስራ የኔ አባት ይሰራል በፀሎት የበረታችሁ አስቡኝ አመቤቴ ሆይ አርጅኝ ለምስክርነት አብቂኝ👏👏👏
መምህረ እዉኔት ሁላችንም ፈጣሀር እንድናዉቅ ያዲርገን በጣም ትምህርት ነው🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
መምህር እናመሰግናለን እንድንማር ሰላደረከን እህታችንን እንኴን ለንሰሀ እድሜ ሰጠሽ
አባቴ መድሐኒያዓለም አንተ ስላለክልን ክብር ምስጋና ይግባህ
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር 👏
እጅግ በጣም አስተማሪ ነው እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ የማናውቀውን አስተምረሽናል እንድናስተውል አድርገሽናል ።
አንዳንዴ ከሀይማኖታቸው ውጭ ፃምም በሐልም ሲሆን የእነሱን አስመለው ለብሰው የሚቀመጡ ቡና የሚያፈሉ አሉ ግን እርኩስ መንፈስን እየጠሩ እንደሆነ ብዙዎች አያስተውሉም ።እእግዚአብሄር ልቦና ይስጠን 👏👏👏
ተባረኪ እህታችን
መልካም የሆነ ትምህርት ነው
መምህራችን በርታልን እግዚብሔር ካንተ ጋር የሁን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን 😮በጣም እሚገርም ታሪክ ነው የእውነት
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን ደና መጣችሁ
Egzibher yimsegn amen amen amen memihir tesfa silasa AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲መዝሙረ ዳዊት Psalms 140፡(141)።
የዳዊት፡መዝሙር።
1፤አቤቱ፥ወዳንተ፡ጮኽኹ፤ስማኝ፤ወዳንተ፡ስጮኽም፡የልመናዬን፡ቃል፡አድምጥ።
2፤ጸሎቴን፡በፊትኽ፡እንደ፡ዕጣን፡ተቀበልልኝ፥እጅ፡መንሣቴም፡እንደ፡ሠርክ፡መሥዋዕት፡ትኹን።
3፤አቤቱ፥ለአፌ፡ጠባቂ፡አኑር፥የከንፈሮቼንም፡መዝጊያ፡ጠብቅ።
4፤ልቤን፡ወደ፡ክፉ፡ነገር፡አትመልሰው፥ዐመፃን፡ከሚያደርጉ፡ሰዎች፡ጋራ፡ለኀጢአት፡ምክንያት፡
እንዳልሰጥ፤ከምርጦቻቸውም፡ጋራ፡አልተባበር።
5፤ጻድቅ፡በምሕረት፡ይገሥጸኝ፥ይዝለፈኝም፥የኀጢአተኛ፡ዘይት፡ግን፡ራሴን፡አይቅባ፤ጸሎቴ፡ገና፡
በክፋታቸው፡ላይ፡ነውና።
6፤ኀያላናቸው፡በአለት፡አጠገብ፡ተጣሉ፤ጣፋጭ፡ናትና፥ቃሌን፡ይሰማሉ።
7፤በምድር፡ላይ፡እንደ፡ተሰነጠቀ፡እንደ፡መሬት፡ጓል፥እንዲሁ፡ዐጥንቶቻችን፡በሲኦል፡ተበተኑ።
8፤አቤቱ፡ጌታ፥ዐይኖቼ፡ወዳንተ፡ናቸውና፤ባንተ፡ታመንኹ፥ነፍሴን፡አታውጣት።
9፤ከሰወሩብኝ፡ወጥመድ፥ዐመፅንም፡ከሚያደርጉ፡ሰዎች፡ዕንቅፋት፡ጠብቀኝ።
10፤እኔ፡ብቻዬን፡እስካልፍ፡ድረስ፡ኀጢአተኛዎች፡በወጥመዳቸው፡ይውደቁ።