የጨለማው አሰራር ድብቅ ምስጢር | የእርኩሳን መናፍስት ድብቅ ሴራ ሲገለጥ | በለሃብቶች እድል የሚነጥቁበት ጉድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 358

  • @እህተሚካኤል-ለ7ጨ
    @እህተሚካኤል-ለ7ጨ 8 หลายเดือนก่อน +70

    እንቁ የዘመናችን ምርጥ መምህራችን እንወዳሀለን ኑርልን

    • @bungamelati2517
      @bungamelati2517 7 หลายเดือนก่อน +1

      Egzihbher bebetu yastinak

  • @MimiMaklit
    @MimiMaklit 8 หลายเดือนก่อน +51

    መምህር እግዚሀብሔር ይጠብቅ በጣም ምወድክ በጣም የተማርኩብ የትውልድ ልጅ እግዚሀብሔር አብዝቶ ይጠብቅ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @adesialelgn8316
      @adesialelgn8316 8 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር እንደዚህ ነው።
      ፊደለቹ ምሥጢር አላቸው አታፋልሷቸው።

  • @semereteberhe7499
    @semereteberhe7499 8 หลายเดือนก่อน +13

    እውነት ነው እሳት የሚበሉ አሉ ግን አናውቅም ነበር እግዚእ ብሔር ይጠብቅህ

  • @ሙራኤልየቅዱስሚካኤልልጅ
    @ሙራኤልየቅዱስሚካኤልልጅ 8 หลายเดือนก่อน +7

    መምህር ተስፋየ እግዝኣብሄር ረጅም ኢድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ኢንወድሃለን ኢናከብርሃለን

    • @Bezaalemu-zo5pc
      @Bezaalemu-zo5pc 7 หลายเดือนก่อน

      Memire egzabyir yxbqi....ygrmali fxry sfno ysagiren❤❤❤❤

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 8 หลายเดือนก่อน +26

    መምህሬ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ
    @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ 8 หลายเดือนก่อน +137

    የዘመኑ ትንሹና ትሁቱ ሃዋርያ ብልህ አያንስህም ድንቁ መምህራችን ወንድማችን መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ

    • @TheSkyman55
      @TheSkyman55 7 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @SeeSee-fz6xg
      @SeeSee-fz6xg 5 หลายเดือนก่อน +2

      ክክክክክክክ ሐዋርያ የግራቸውን እጣቢም አያግኝ😂😂😂😂

    • @hayluNigatu
      @hayluNigatu 5 หลายเดือนก่อน

      ​@SeeSee-fz6xgsw 1:13 wwwsjlr

    • @HanaKetema-n5v
      @HanaKetema-n5v หลายเดือนก่อน

      ​@@SeeSee-fz6xgልቦና ይስጥሽ

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 8 หลายเดือนก่อน +19

    ሎቱ ስብሐት በጣም ከባድ ነው መምህራችን የዘመናችን ሐዋርያ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን እርሶ ይሚሰሩትን ስራ ሁላችንም ተባብረን ብን ሰራ አንድም ድግምተና መተት ሰሪ አይኖሩም ነበረ😢😢😢😢

  • @azebtesfaye7000
    @azebtesfaye7000 8 หลายเดือนก่อน +4

    That's true live long memhr tesfaye 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @meskeremgirma6018
    @meskeremgirma6018 8 หลายเดือนก่อน +13

    አሁን ገና የልቤን ነገርከኝ እኔ የገብረኤል ልጅ ነኝ እናቴ እነዚ የጠራሃቸው መንፈሶች ሁሉ አለባት ሁላችንም ልጆቿ ለአመቺሳ ተሰተናል ነገር ግን እኔን በራሷ ምክንያት ለገብረኤል ሰታኛለች ታዲያ በነገሮቼ ሁሉ ጣልቃ እየገባ ይጠብቀኛል ሂወቴ ሁሉ በ ቅዱስ ገብረኤል ነው የምትመራው እግዚአብሄር ይመስገን።

    • @gezahegnbanda2921
      @gezahegnbanda2921 7 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅 antem yaw nek !
      Altelewetkm. Stkazh ygebahal

  • @Etho19pia
    @Etho19pia 8 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም ተገሪሜ እያዳመጥኩ ነው።እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @userd76
    @userd76 4 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር።ተስፋዬ።ይምትናገረው።በሙሉ።ደስ።ይለኛል።ፈጣሪ።ይባርክህ።ጭንቀት።ገደለኝ።
    ምርጥ።ሰው።ነህ።ወንድሜ።ተባረክልን።ስለኢትይዮጵያ።እንፅልይ።

  • @SeifuYours
    @SeifuYours 8 หลายเดือนก่อน +5

    ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ የድንግል ልጅ በፍቃድህ የሆንከው እኛን ለማዳን ዳግም በፍቅረ ፍቃድህ ባፈሰሰከው ደሙ አጥበ ፣በቆረሰከዉ ስጋ ሸፍነህ ከጥላ ወጊ ፣ከጠቋር ፣አዳልሞቴ ፣ከወሰንገላ ፣ከቡዳ ፣ከመተት እንዲሁም ከ አዛዝኤል መንፈስ እና ከራሄሎ መንፈስ ይጠብቀን ፣ክፉ ስራቸዉ ይፍረስ በታቃራኒዉ ወደ እነሱ ዞሮ መቀመቅ እና ገሃነም ይጨምራቸዉ ። አሜን ።
    ጥሩ ነዉ በእዉነት እግዚአብሔር በምክኒያት ነዉ ያነገረህ ተባረክ ። ኢትዮጵያ ልትነፃ ነዉ ።

    • @Talkingtomgames2
      @Talkingtomgames2 6 หลายเดือนก่อน

      ጌታ እየሱስ የምህረት አምላክ ነው

  • @shyguy6652
    @shyguy6652 8 หลายเดือนก่อน +11

    ማንም ያላያችሁት ነገር ላሳያችሁ ከውሃላ ያለው ስእል አልተመቸኝም መምህር ግን በጣም እናመሰግናለን

    • @Marthamoges-yw5ub
      @Marthamoges-yw5ub 8 หลายเดือนก่อน

      ለማስተማሪያ ነው

    • @Boxingcorner465
      @Boxingcorner465 8 หลายเดือนก่อน

      Video ሲጀምር ራሱ በራፕ ቢት ነው

    • @febenduresa3748
      @febenduresa3748 6 หลายเดือนก่อน

      I do t like the star behind you it is part of the tinkola too

    • @UnitedWorldLife195
      @UnitedWorldLife195 5 หลายเดือนก่อน

      @@Boxingcorner465are zm bel esu eko ye channelu new, channelu eko ye haymanot channel aydelem normal

  • @sarapaulo6993
    @sarapaulo6993 3 หลายเดือนก่อน +1

    አዱስ ንሰሀ አባት ይዤ ንሰሀ ገባሁ እና ቀኖና ብለው የሰጡኝ ለራሳቸው ቀሚስ ከነካባው እንዳሰፋ 41 በቀን ለ 21 ቈን እንድሰግድ እንድጾም ነበረ እና እኔ ያንን የመግዛት አቅም እንደሌለኝ ሌላ ነገር እንዲቀይሩልኝ ስነግራቸው ግዴታ እንደሆነ እሱን ካላረኩ እግዛቤር ይፍታሽ እንደማይሉኝ ነግረው አሰናበቱኝ እኔም ጾሜን ስግደቴን ጨርሼ ለመፈታት ሳልሄድ ቀረሁ

    • @MilaMila-rx9zf
      @MilaMila-rx9zf หลายเดือนก่อน

      መቀየር ነው ሌላ የንስሀ አባት ያዢ ከገዜሽላቸው በኋላ ቤትሽ ሲመጡ መልክአ ሳጥናኤልን መድገማቸው አይቀርም ድንግል ማርያም ከደብተራዎች ትጠብቀን

  • @gezahegnbanda2921
    @gezahegnbanda2921 7 หลายเดือนก่อน +4

    ኦርቶዶክስ ላይም ሆነ በወንጌል አማኞች ላይ ፈተና የሚመጣው የሰው ልጆችን ለማዳን ከሰማይ የመጣውን የእግዚአብሔርን ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን ስንቁ ነው !!
    ኦርቶዶክስ ኢየሱስ ክርስቶስን ስለናቀችና ስለገፋች ፈተናው ከብዶባታል !! የተደገመበት መስቀል ፤ የተደገመበት ክር ፤ የቡዳ ... የዓይነጥላ ... እየተባለ ያለምንም ሀፍረት በአደባባይ ይቸበቸባል ያድነኛል ያሉትን በአንገትና እጅ ፤ ወገብም ላይ አልፎ አልፎም በጸጉር ላይ ሁላ ሳይቀር ይታሰርና ከዚያም መዲኃኒታችን ጌታችን ...ወዘተ እየተባለ ስለ አዳኙ ስለ ኢየሱስ just cover ይሰጣል 😭😭😭 ሰው ከአጋንንት እስራት ነጻ ለመውጣት በጅራፍ ይገረፋል 😭😭 በየአደባባዩ በየፈስቡኩ በሶሻል ሚዲያ ሁሉ የመርጌታ ማስታወቂያ እንደ ጉድ ይለጠፋል። ቤተክርስቲያን ግን አገልጋዬ ብላ ዝም !!😭😭 እርሱ መካን ያደረጋቸው እናቶች እድሜ ዘመናቸውን ሁሉ በለቅሶ ያሳልፋሉ 😭😭
    ቀጣዩ ደግሞ የወንጌል አማኞች ነው ።
    መዳን በኢየሱስ ስም ሆኖ ሳለ ዘይትና ውሃ እየተቸበቸበ ይገኛል ።
    ማን እንደ ሾመው የማይታወቁ ሀሰተኛ ሐዋሪያትና ነቢያት ሙሊት ብለዋል 😭😭 በእውነት የሚያገለግሉ አገልጋዮችን ደግሞ ደሞዝተኛ የሆኑ መጋቢያንና ወንጌላዊያን ወደ መድረክ ድርሽ አያረጉም 😭😭 በክርስቶስ የሆነ ሁሉ አንድ በግ እረኛውን ድምጽ እንደምሰማ የእግዚአብሔርን ድምጽ ለመስማት ከእግዚአብሔር መንፈስ ምሪት ለመቀበል ፍለጋ ወደነዚህ እየጎረፈ ይገኛል ። መጨረሻው ከዚህ የተለየ አይሆንም ። መዲኃንትን የናቁ ሁሉ ይታመማሉ ፤ይጎዳሉ ፤ ይሞታሉም !!
    በቅንነት የእግዚአብሔርን መንግሥት ለማስፋት የሚቆሙ በእግዚአብሔር መንግሥት ይሸለማሉና ።
    ወንድሜ ጽንፍ ባለመያዝ ለሰዎች መዳን በቅንነት ስለቆምክ ደስ ብሎኛል ጸጋ ይብዛልህ!!
    እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @makde171
    @makde171 8 หลายเดือนก่อน +16

    መምህር ሺ አመት ኑርልን እንወድሀለን ክፉ አይንካህ ወንድማችን

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 7 หลายเดือนก่อน +5

    ኮመት ላይ ብዙ ጴንጤዎች ንንንንንንንንን ይላሉ ግን ቢፈተሹ የባዕድ አምልኮ ቤተሰብ ወይም የጠንቋይ እና ደብተራ ልጆች ናችሁ ይሄንን እምነት ያስቀይራል ያለው የመምህር ተስፋዬን ትምህርት በደንብ ሪሰርች ሰርቸበታለው

  • @kebebewake4143
    @kebebewake4143 6 หลายเดือนก่อน +3

    መምህሩ ሰለጨለማው መንግሰት አሰራር በደንብ ነነሩን ጌታ እየሱሰ አብዝቶ ይባርክዎ !! ለጥንቃቄ ጥሩ ነው ግን ማፍረሻወረስ ምንደን ነው የዲያብሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ የሚለዉን ትምህርት በእጥፍ ድርብ ማስተማር አለቦት አለበለዘያ ሰው ያለአየሱስ አዳኝነተ ሊያመልጥ አይችልም ባንኮች ከ ፎርጅዱ ገንዘብ ይልቅ እውነተኛውን ገንዘብ ነው በደንብ የሚያስጠኗቸው

  • @davo2291
    @davo2291 8 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር እግዚአብሔር ይባርክልን። እንደኔ....እንደኔ..ካህናቶቹ ወደ እ/ር እስኪመለሱ...ህዝቡ/ሀገር ጨርሶ ይጠፋል። የ Demenology ትምህርት እርሶ ስልጠና ቢሰጡ...ህዘብ ይድናል።

  • @user-mikias12
    @user-mikias12 8 หลายเดือนก่อน +14

    የሚገርም ትምህርት ነው መምህራችን

  • @MesayWelde-j1e
    @MesayWelde-j1e 29 วันที่ผ่านมา

    መምህር ተስፋዬ እድሜ ዘመንህን እግዛቤሄር ይጠብቅህ

  • @Ariyamkinfe
    @Ariyamkinfe 4 หลายเดือนก่อน +1

    Member Egziabher ybarke🙏🙏❤️👏

  • @ማራናታ-21
    @ማራናታ-21 8 หลายเดือนก่อน +13

    የኔ ብርቅ መ\ርየ እንወደሃለን❤ መደሃኒኣለም ኣባቴ ይጠብቅህ🤲

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚኣብሄር ይባርክህ መምህር።

  • @fredoseMeskrme
    @fredoseMeskrme 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ እረጀም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ክፉ ሊሚናገሩትም እመቤቴ ልቦና ትስጣቸው🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @negagetnet8242
    @negagetnet8242 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወርቅ ልጅ መምህር ተስፋዬ ኤፍታህ ስላሴ

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 8 หลายเดือนก่อน +14

    ጠባቂዬ ቸሩ መድሀኒአለም የድንግል ማርያም ልጅ ነው

  • @እናቴህይወቴ-ረ1ጐ
    @እናቴህይወቴ-ረ1ጐ 8 หลายเดือนก่อน +12

    የኔ ዘመን ሙሴ መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @GjGu-q6r
    @GjGu-q6r 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረክመምህር እንወድሀለሀን❤❤❤

  • @andargemekonnen8786
    @andargemekonnen8786 8 หลายเดือนก่อน +2

    በስስት ሁልግዜ የምመለከተው ውድ መምህራችን። ዘመኑን የሚዋጅ ትምህርት በማቅረብ ለቅድስት ቤተከርስትያንና ለኢትዮጵያውያን የማንቂያ ደውል የሆነ ምርጥ መምህር!!!

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 7 หลายเดือนก่อน +7

    በኢየሱስ ስም የተውጋ ይሁን መንፈሱ

    • @Mimimimi-tq8cz
      @Mimimimi-tq8cz 7 หลายเดือนก่อน

      አሜንንን

    • @AnanjSnje
      @AnanjSnje 4 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😂😂አ

  • @Niguse-s6u
    @Niguse-s6u 7 หลายเดือนก่อน +11

    እኔ ይህን ፕሮግራም ያየሁት ዛሬ ነው ብዙ ግዜ የሌላ እምነት ተከታዮች ስሰማ እኔ የምከተለው ሃይማኖት ትክክል ነው ወይ እስከማለት የደረስኩት አሁን ግን እንደ አንተ አይነት እውነተኛ ሃይማኖት አስተማሪ አየሁኝና መጀመሪያ የተሳሳተ ህሳቤን አሁን ይህን ኮሜት እስከፃፍኩበት ድረስ አፍር ነበር ካሁን ወዲያ ያንን የተሳሳተ ሃሳብ ትቻለው በርትቼ እምነቴን አጠብቃለው እንደአንተ አይነት መምህር መከተል ነው

    • @TameZeleke
      @TameZeleke 7 หลายเดือนก่อน +5

      መምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ብለክ you tube ላይ ትምህርቶቹን ተከታተለው ወንድሜ ይበልጥ ብዙ ግንዛቤ ታገኛለክ

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 7 หลายเดือนก่อน +3

    የሰው ልጅን በመፍጠሩ አምላክ የተፀፀተው ለዚህ ነው ይገርማል ሁሉም ሰው ይባላል እድሜ ለመምህር ሁሉንም ነገር አውቀናል መምህር የሚጠሉት እኮ እንደዚህ አይነት ሰዎች ናቸው በመተቱ አይል የሚሰሩና በሰው ላይ የሚመትሉ እውነታው እንዳይወጣባቸው ትክክለኛ አባቶችን ይቃወማሉ የሚገርመው የሰው ልጅ በዚህ አለም የሚኖረው አጭር ነው ለምንድን ነው ሺ አመት ለማይኖረው በሰው ላይ የሚመትቱትና በመተት አይል ሀብትም ሆነ ሌላ ነገር እንዲሰጣቸው የሰይጣንን ስራ የሚሰሩት አምላክ ሰጭ አይደለም ብለው ነው የሚያስቡት ሁሉ በእጁ የሆነ አምላክ እያት የተጣለውን መንፈስ መፈለግ ይገርመኛል ለምን ግን የሰማዮ እንዴት አይታሰብም መንፈስ የሚገርመው አመለከኝ ብሎ አይተወውም አፈር ከድሜ አስግጦ ይገለዋል የሚያሳዝነው እነሱ የሰይጣን ተከታይ ሲሆኑ ሰይጣኑ በእነሱ ስር ያሉትን እስከ ስንት ትውልድ እየተላለፈ ትውልዱን ያበክናል ለሱ ይህ ትልቅ ታርጌት ነው የሚፈልገው ይህንን ነው የነሱ ጦስ ምንም የማያውቀውን ልጅ ወይም ቤተሰብ ህይወቱ ጨልሞ ይኖራል ለመውጣት ደግሞ ከባድ ይሆናል ለምን አምላክን ቀይረው አምላኬ ብለው ጨሌውንም ጥንቆላውንም ሲያረጉ ስለነበር ሀይል ይኖረዋል ይህንን የሚያውቀው ደግሞ አምላክ የረዳው ነው ከእንደነዚህ አይነት ቤተሰብ አምላክ ይጠብቅ ነው የምለው እድሜ ለመምህር ብዙ ነገር አውቀናል አባታችንን ያቆይልን እንደዚህ የሚያደርጉት ኦርቶዶክስ ነን የሚሉ መስቀል አንገታቸው ላይ ያለ ነው ያሳዝናል

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 8 หลายเดือนก่อน +1

    በትምህርትህ ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ ።እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @דמוסאיאלו
    @דמוסאיאלו 3 หลายเดือนก่อน

    ተስፍ ስላሴን ከነ ቤተሰቡ ቅዱስ ሚካኤል ጠብቅልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @tirfebekele688
    @tirfebekele688 7 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር እግዛብሄር ይጠብቅህ።የመጨረሻው የወይን ፍሬ አንተነክ።እናም እኛንም ከወይኑ ፍሬ እንድንበላ ስለፈቀደልን የድግል ልጅ ክብሩ ይስፋ❤

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 8 หลายเดือนก่อน +2

    አግዚአብሔር ይመስገን የሚያነቃን ስላገኘን አድሜ ጤናዉን ያድልህ አግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Hemeenberuh12Hemeenberuh-rx9kg
    @Hemeenberuh12Hemeenberuh-rx9kg 8 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት መምህር ተስፋዬ የልቤን ነው የገለፅክልኝ በእውነት 🙏
    አብሾ ተግተው ሊቅ ነን የሚሉትን፤
    በቃልቻ እምነት ውስጥ ሆነው ፅድቅ ነው ለሚሉንም ስለ ብዙ ነገር የገለፅከው ሁሉ እውነት እና ግልፅ ነውና ተባረክ🙏🙏🙏❤️

  • @medessteshhome1140
    @medessteshhome1140 7 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ሰላምህ ብዝዝዝዝዝዝት ይበል።በጣም አክባሪህ ነኝ። አው እኔ መንፈስ የተነሳበት ሰው የሚነድ የእንጨት እሳት አንስቶ አፉ ውስጥ ስከት አይቻለው።ለምን ሲባል ግብሬን አስቀርቶብኝ አለ

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 8 หลายเดือนก่อน +4

    ፈጣሪ መተተኞችን ይንቀላቸው ድሮ መንገድ ላይ እንኳን ቄስ ስናይ ሮጠን እንሳለም ነበር አሁን ግን እኔን ጨምሮ ብዙ ጓደኞቼ ቄስ ስናይ ፊታችንን አዙረን እንሄዳለን አሁን ሰው በጣም ነቅቷል እኔ በሄድኩበት ፀበል ቄስ እንዲያጠምቀኝ አልፈልግም ብዙ ሰዎችም እንደዚ ናቸው ፀበል ለመጠመቅ ቄስ የማያጠምቅበት ቦታ ነው የምንሄደው የሚያሳዝን ዘመን ነው

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ አባት ወንድሜ

  • @adissbezabih2329
    @adissbezabih2329 7 หลายเดือนก่อน

    የልብ አዋቂነህ ግራየገባኝን ነገር ነው የመለስክልኝ ተባረክ እኔ ማንንም አላምንም ለምን ብትል ከደረሰብኝ የተነሳ እድናለሁ ብዬ ሌላ ነገር ውስጥ ገባሁኝ በውሰጥ መስመር ባገኝህ ደስ ይለኛል ምክንያቱም አሳፋሪዎች ናቸው አመሰግንሃለው ዘመንህ ይባረክ

  • @Aster24-y4l
    @Aster24-y4l 8 หลายเดือนก่อน +1

    Temhrth gn tesemto aytegebim, Geta yibarkeh

  • @mesfindemissie7074
    @mesfindemissie7074 6 หลายเดือนก่อน +2

    Even though I am not in the same religious belief ,you are discussing the reality and it makes sense.

  • @DhhdjduDhhdhdu
    @DhhdjduDhhdhdu 6 หลายเดือนก่อน +2

    እንዴትና ነው ቀይ መኪና የሴጣን የሆነው

    • @hanihanu5058
      @hanihanu5058 6 หลายเดือนก่อน

      ብዙ ሰዎች ይታዘዛሉ በመንፈሱ አምልኮ ውስጥ ካሉ መኪና ትልቅ ነገር ነው መግዛት የሚችል ሰው ከሆነ ይሱን ያዙታል ካልሆነ በሀበሻ ቀሚስ እራሱ ጥለቱ ቀይ ጥፍር ቀይ ጥፍር ቀለም አርጉልኝ ይላል ብዙ ነገሮችን ተንትኗል ገጠመኝ መምህር ብለክ ወይም ብለሽ ግቢ ብዙ ነገር ትማሩበታላችው

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረቡኔዬ

  • @GashawMuluye
    @GashawMuluye 5 หลายเดือนก่อน

    መምህረ,ቅዱስ,ይጠብ ህ,ላወራክ,እፋልጋለሁ

  • @hassenoumer8936
    @hassenoumer8936 8 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ከትምህርትህ ብዙ ተጠቅሜያለሁ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonksshun8254
    @solomonksshun8254 4 หลายเดือนก่อน

    መምህር በእጅጉ አመሰግንሃለሁ። ስልክ ማግኘት ይቻል ይሆን። ጥብቅ ጉዳይ ነበረኝ።

  • @melesealtaye3911
    @melesealtaye3911 7 หลายเดือนก่อน

    እግ/ር ዕድሜ ከጤና ያድድልክ!!!! በቤቱ ያቆይክ!!!!

  • @AdefrisGebre
    @AdefrisGebre 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ እንደዚህ ማህረሰቡ አስጨንቀው የሰበሰቡትን ገንዘብ የጥቃት ሆዳም የሃይማኖት አባቶችና አጃቢዎቻቸው ኪስ ማድለቢያ የመሆኑ ጉዳይ በጣም በጣም ያሰፍራል የሚመለከታቸውን አካላት ጥብቅ ቁጥጥር ቢያደርግ ሃይማኖቱንና የሃይማኖቱን ተከታይ ከጥፋት መታደግ ነው እላለሁ ይኸው ጉዳዩ አለቀ ደቀቀ

  • @DerejeDereje-ny6vt
    @DerejeDereje-ny6vt 6 หลายเดือนก่อน

    የሰራዊት አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ባንተና በመሰሎችህ ሕዝቡን ይማረን እናመሰግናለን ። ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ። አስር ብር ላይ የተባለው እውነት ነው ብዙ አስር ብሮች እንዳልከው ነው።

  • @dinkutasew
    @dinkutasew 6 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር አገልጋይ መሆን ምንኛ መታደል ነው እግዚአብሔር ቃሉን እንድትሰብክ ፀጋው ያብዛልህ

  • @avg4628
    @avg4628 8 หลายเดือนก่อน +2

    መምህርዬዬ ኣይቶ የመጣ

  • @addisugezmu5254
    @addisugezmu5254 2 วันที่ผ่านมา

    የእየሱስ ልጆች ላይ ስልጣን የለውም። ameen

  • @DaniDani-rw3do
    @DaniDani-rw3do 8 หลายเดือนก่อน

    የእውነት መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @almazabera6396
    @almazabera6396 4 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ እግዚኦ መሀረነ የሚሠሩትን ዘራቸው በምድር አይርባ ሀብታው ይበተን ሲኦል አፋን ከፍቶ ይዋጣቸው

  • @weyikunfekadik3711
    @weyikunfekadik3711 7 หลายเดือนก่อน +2

    እባካቹ የመምህር ተስፋየ ስልኪ እርዱኝ😭እኔ ኣሁን ነው ትዝ ያለኝ ትምህርቱን ስሰማው ምጥ ስይዘኝ ኮ ደሮ ከሆዴን ላይ ታረደልኝ ምገርመው ደሞ ደሮዋን ኣልሞተችም ከወለድኩኝ በውሃላ ታረደች በላኋት

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow men ayenet agelgaye new Geta yebarekeh. Wow I am Protestant but I realy like this message.

  • @TmaniaCell-v9d
    @TmaniaCell-v9d 8 หลายเดือนก่อน

    መሜህሪ ቃል ህይዎት የስማልን 🤲🏽

  • @NigatuGezahegn-k2k
    @NigatuGezahegn-k2k 5 หลายเดือนก่อน

    ምርጡ መምህር ተባረክ

  • @EtsgGera
    @EtsgGera 7 หลายเดือนก่อน

    መ ምህርዬ ልክ ነህ የንስሀ አባት መያዝ የከበደበት ዘመን ላይ ነን!! መንፈስን የምታጋልጡ አባቶችን እግዚአብሔር ይስጥልን የቤተክርስትያንን መድረክ የ ያዛችሁ አባቶች ደግሞ ህዝቡ እየቀደማችሁ ነዉና እባካችሁ ከፊት ሁናችሁ ምሩን በመንፈስ ላይ ንቁ!!!

  • @seyoumyohannes4274
    @seyoumyohannes4274 7 หลายเดือนก่อน

    Yehe ke irmeoachen belay new,enamesegnalen.ahun menor jemeren

  • @alesalema6482
    @alesalema6482 7 หลายเดือนก่อน +8

    መምህ ተሰፋዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህ ነገር ሁሌም በቤተክርስቲያን አባቶች የሚደረገዉ ነገር ሁለም ያበሳጨኛል እግዚአብሔር ይመልሳቸዉ።

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 8 หลายเดือนก่อน +6

    ይሄ ቪድዮ ለቅርስ ለልጆቼ አስቀምጠዋለው በስንት ጥረት ነው ያገኘውት

    • @Marthamoges-yw5ub
      @Marthamoges-yw5ub 8 หลายเดือนก่อน +3

      ፈተና ገጠመኝ ወይም ኤፍታ በተስፋዬ አበራ የሚዮቲዮብ አለው ገብታቹ ማየት ይቻላል እኛ በስደት ያለነው በጣም ትርፋማ ሆነናል ተጠቅመናል

  • @AdefrisGebre
    @AdefrisGebre 7 หลายเดือนก่อน +6

    አረ ከመጠን በላይ ብዙ ሰዓት ዉሰዱና በዚህ የዘመናችን ትሁትና ባለ ምጡቅ አዕምሮ ያስተምረን ወንድሜ የልቤን ነው እየነገረን ያለው የሚጠቃቅሳቸው አርዕስቶች ቀጥታ ከኔ ጋር ይገናኛል

  • @tymordoha
    @tymordoha 7 หลายเดือนก่อน

    ዉድ ምህራችን እግዝአብሔር ይጠብቅ💚💛❤🙏🙏🙏

  • @meskisol2390
    @meskisol2390 8 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን በጣም እንወድካለን ፈጣሪ ይጠብቅልን😊😊😊😊😊😊

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 7 หลายเดือนก่อน

    ቸሩ መዳኒአለም ፀጋውን ያብዛልክ አባታችን መዳኒአለም ባንተ አድሮ ብዙ አስተማረን

  • @WedageMosie
    @WedageMosie 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !!

  • @GashawMuluye
    @GashawMuluye 5 หลายเดือนก่อน

    መምህረ,እባክህ,እዳናግረሕ,እፋልጋለሁ

  • @marykebede6551
    @marykebede6551 8 หลายเดือนก่อน

    መምእራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እዝቡን እያነቃህ ነው ❤❤❤ እንወድካለን

  • @meskeldeboch4965
    @meskeldeboch4965 8 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር እግዚአብሄር ለምን እነዚህን ቄሰ እና ዳቆናት አይቀስፋም አይፈሩም ቅባት እና ፀጋ ያላቸው ቄስ የሚባለው አልገባኝም መልከ ሳጥናኤል በግእዝ ይደግማሉ ብለሀል እኛ በምን እናውቃለን ጸበል ሲረጩ እቤታችን

    • @etht5202
      @etht5202 8 หลายเดือนก่อน +2

      አባ ቃሉን ሰምተን አነዲገባን እባኮትን ያማርኛውን ያንቡብልን ብሎ መጠየቅ
      አይ የግዕዙ ነው ያለኝ ካሉ ቤት ውስጥ የራሳችን ድርሳነ ሚካኤል ገዝቶ ማስቀመጥ ሲመጡ መስጠት አይሆንም በራሴነወ የምደግመው ካሉ እእ😅 ጠርጥር ንፁ አባት ከሆኑ እሺ ይላሉ ብዬ አስባለሁ

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 8 หลายเดือนก่อน +1

      ፀሎት ቤታችን አብረውን እንዲሰግዱ ማድረግ ነው

  • @lilytesfa7389
    @lilytesfa7389 7 หลายเดือนก่อน

    የምንወድህ መምህራችን ሁሌ የማትሰለች የአይምሮ ብሩህ ባለቤት የሆንክ ወንድሜ ያንተ ትምህርት የስንቱን ሂወት ቀይሮአል አንዷም እኔ ነኝ። ጌታ ልጆችህን መላ ቤተሰብህን ይባርክልህ ደሞ የተባረኩም ናቸው በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ገብርኤል 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ከዘላለም ሞት ያድናል። ❤❤❤ አሜን።

  • @SebleTamru-z8w
    @SebleTamru-z8w 7 หลายเดือนก่อน

    ልዩየእግዝሀብሄር ሰው ነህ መምህር

  • @NigatuGezahegn-k2k
    @NigatuGezahegn-k2k 5 หลายเดือนก่อน

    ፈጣር አምላክ የለየህ ምርጡ የዘመኑ መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @zerfitunegash5045
    @zerfitunegash5045 8 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ መምህ አድናቂህ/ ተከታይህ ነኝ!!!😍😍😍

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ እንቁ መምህሬ እድሜ ይስጥህ ጠላትህን ቅዱስ ሚካኤል ይጣልልህ ገበያ ውስጥ እራቁታቸውን የሚንደባለሉ እኔም አውቃለው ትክልል ነክ አህያም አርደው መሃል ከተማ ላይ ይቀንራሉ

  • @MELAKUKAHSAY23
    @MELAKUKAHSAY23 7 หลายเดือนก่อน

    True❤ wendme ሰላም እና ጤና አይለይህ

  • @gdhnfcbdhhffu8594
    @gdhnfcbdhhffu8594 7 หลายเดือนก่อน

    ተባረክክ በትክክል!

  • @DesuAebza-jz5kg
    @DesuAebza-jz5kg 4 หลายเดือนก่อน

    thank you

  • @samerrasameera-h1x
    @samerrasameera-h1x 7 หลายเดือนก่อน +12

    ይሄ ምትናገረው አናቴ ጋር ነበር ስትሞት እኔጋ መጣ ለመዳን ያልዞርኩበት ገዳም ፀበል የለም ከዚህ ሁሉ ኮተታ ኮተት ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ እሱን በማመን ለነፍሴም ለስጋዬም ፈውስ ሆነልኘ ሀሌ ሉያ እንደግዛብሄር ያለ ማንም የለም

    • @gezahegnbanda2921
      @gezahegnbanda2921 7 หลายเดือนก่อน +1

      Enkuwan geta dereselsh

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 7 หลายเดือนก่อน +5

      ጴንጤ ያረገሽ እሱ እኮ 😁😁እምነት ያስቀይራል ምክንያቱም እንዳታመልጪው

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@tigisit2534፡እዉነት ነዉ። በዚም አለ በዚያ አላመለጠችዉም።😂😂😂😂

    • @KUDAPRODUCTION-sb8yc
      @KUDAPRODUCTION-sb8yc 6 หลายเดือนก่อน +1

      በጴጤ ያለው እየሱስ ሃሰተኛው መሲህ ነው

  • @kirosgebre4240
    @kirosgebre4240 7 หลายเดือนก่อน

    በትክክል እዉነት ነዉ።

  • @meskisol2390
    @meskisol2390 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጀግና መምህር እማምላክ ወላዲት አምላክ ትጠብቅክ እንወድካለን ኑርልን

  • @aweteheygidey1505
    @aweteheygidey1505 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዝክረ ስምከ መንከር ወመርእድ የሚል በነጭ ደሮ የሚደገም ድግምት ሲያስደግመኝ ነበር በዚያ ግዜ ልጅ ነበርኩ ምን ላደርግ

  • @meseretlemma8090
    @meseretlemma8090 6 หลายเดือนก่อน

    እግዛአብሔር ይመሰገን በዚህ ሁሉ ክፉ አሰራር ውስጥ አሳልፎ ያልሰጠን አምላክ !!!

  • @DadaDada-h1v
    @DadaDada-h1v 3 หลายเดือนก่อน

    egzehaber Yibarkiiii.

  • @elsamekonnen6953
    @elsamekonnen6953 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚኦኦኦ😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን🙏🙏🙏

  • @AbdelaJaja
    @AbdelaJaja 4 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው

  • @Kidste78
    @Kidste78 7 หลายเดือนก่อน

    የተዋህዶ እንቁ መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 8 หลายเดือนก่อน +2

    መምህሬ ሕይወቴ❤

  • @ZenbeSetotaw
    @ZenbeSetotaw 8 หลายเดือนก่อน +6

    እስኪ የመምሕር ተማሪወች የዘረኝነት መዳኒት ንገሩኝ ዘረኛ መሆን አልፈልግም ግን የተወለድኩበትን ማሕበረሰብ ሲሰድቡብኝ መልሸ እናገራለሁ እኔ ዝምማለትነዉ የምፈልገዉ ገን አልችልም እፅፋለሁ ዉስጤም ይበሳጫል የወጣሁበት ማሕረሰብ ሲነካ በፊት ልቤ የተደላደለ ምንም የማየገርመኝ ነበርኩ አሁንግን እደዛ አይደለሁም እስኪ ምከሩኝ ወይ የሆነ መፃፍ ጋብዙኝ

    • @Ababa-o9r
      @Ababa-o9r 7 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂❤እኒም ከተሣደበሁ በሁላ ይቆጭኛል

    • @tihuneassefa4638
      @tihuneassefa4638 7 หลายเดือนก่อน

      እዴ ይኸኮ ዘረኝነት አይደለም የወጣሽበት ማህበረሰብ ማለት ቤተሰብሽ ነው ሰው ሲያገርብሽ መልስ መስጠት ዘረኝነት አይደለም እናቴ ጌድ ነው ማንም ከማንም አያንስም መጥፎ ነገር አሀመናገርጂ ሌላውን ሳታቆሽሺ ራስሽን መከላከል መብትሽ ነው ወረኝነት አይደለም❤

    • @amasnaku2738
      @amasnaku2738 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም የወጣሁበት ማሐረሰብ በአብይ ሰራዊት ሴደበደብ ዝም ማለት አልቻልኩም

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 6 หลายเดือนก่อน +1

    ካአንተ የማይጠበቅ ነገር ተናገርክ ጎንደር ወስጥ ደሮ የማያረባ ሰው የለም በየ ቤቱ የምትል ለምን እርግጠኛ ውነህ ትናገራልህ የሚያረቡ ይኖራሉ ነገር ግን ሁሉም ማለትህ ስህተት ነው መንፈሱ ካአንተ ላይ ሳይኖር አይቀርም የሚአስከባጥርህ ተረጋግተህ አውራ ቀብዣራ

  • @MelatShiferaw-jc4ux
    @MelatShiferaw-jc4ux 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምንድን በሌላ በማንም የለም ።እንድንበት ዘንድ ከስማይ በታች የተስጠን ስም አንድ ነው ።እርሱም የናዝሬቱ ኢየሱስ ነው ።

  • @EsubeDeseye
    @EsubeDeseye 7 หลายเดือนก่อน

    መምሕር ሰላም ላንተ ይሁን እኔም በዓገልጋዮች ምክኒያት ቤተክርስቲያን መምጣት አቁሚያለሁ ምክንያት ስለ ሃይማኖት ከማስተማር ይልቅ ማስታወቂያ ያበዛሉ በዛላይ በድግምት እና በአስማት የኢትዮጵያን ሕዝብ ኑሮ ቀውስ የፈጠሩት እነሱ ናቸው ከዚህ ሁሉ እቤቴ ሆኜ እግዚአብሔር ን ባመልከው ይስማኛል።

  • @FasilKasew-c2i
    @FasilKasew-c2i 5 วันที่ผ่านมา

    Melke satnayel??? Bedngl maryam sim

  • @hit2579
    @hit2579 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ

  • @AgerieGenetu
    @AgerieGenetu 4 หลายเดือนก่อน

    መምህር እኔ አሁን የተቸገርኩበት በ ቤተሰብ ውስጥ የተቸገርኩበት ነገር አለመግባባት አለ ይህ ነገር ምን ሊሆን ይችላል እስኪ መልስ ይስጡኝ

  • @ساره-ه2ن
    @ساره-ه2ن 8 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤