#የመካከለኛው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2022
  • #የመካከለኛው እድሜ ቀውስ
    በእህት ፀገነት ደገፉ
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 18

  • @selamawitdamtew7618
    @selamawitdamtew7618 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንሽ ይባርክ ውድ እህቴ የአባቴ ልጅ ተባርኪልኝ

  • @sewmehon5245
    @sewmehon5245 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank u for sharing and am glad I get to learn this lesson ahead. 🙏 Tebareki

  • @Asszel-3591
    @Asszel-3591 2 ปีที่แล้ว +1

    የሰራዊት ቅዱስ እግዚአብሔር ባለቤትሽ ከጎንሽ ሆኖ ለወንጌል ስራ አብራችሁ እንድትሮጡ የየእለት ፀሎቴ ነው:: ጌታም ታማኝ ነው ያድርገዋል ተባረኪ::
    እህቴ ረቂቅም በጣም አስተዋይ ነሽ ትጠይቂያለት ከዛም ጣልቃ ሳትገቢና ሃሳብዋን እንድትጨርስ ጊዜ ትሰጫለሽ ተባረኪ:: አገልግሎትሽ ይባረክ ይስፋም::

  • @marthaabera5797
    @marthaabera5797 2 ปีที่แล้ว +1

    ረቂቅ ጌታ ይባርክሽ፤ ሰው በጌታ ከዳነ በኋላ ነፍስ ይማር አይልም፡፡ አንዳንዴ የኖርንበት ማኅበረሰብ የሚለውን አባባል ስለምንደግም አፋችን ላይ ይመጣል፡፡ አርመሽ ማለፍሽ ግን ጥሩ አድርገሻል፡፡ ተባረኪ

  • @isak1026
    @isak1026 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርካችሁ ለካ ቀውስ ውስጥ ነበርኩ

  • @ts3909
    @ts3909 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing your experience. This is exactly what I'm going through these days although I don't have the boldness to go too far because I have been known Christ from my child hood but I'm struggling with my emotions. I hope God will help me in this difficult time.

  • @metekiabirhanu6378
    @metekiabirhanu6378 2 ปีที่แล้ว +3

    God bless you all sisters. Tseget,you are clear,and honest. It's a great lesson, and experience. Tebareki.

    • @metekiabirhanu6378
      @metekiabirhanu6378 2 ปีที่แล้ว +1

      Your experience is lessons to us. It is important to me.

    • @zackhenok
      @zackhenok 2 ปีที่แล้ว

      Thanks, that’s a good teaching !

  • @Saron202
    @Saron202 2 ปีที่แล้ว

    መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ 19
    14 እርሱም፦ ለሠራዊት አምላክ ለእግዚአብሔር እጅግ ቀንቻለሁ፤ የእስራኤል ልጆች ቃል ኪዳንህን ትተዋልና፥ መሠዊያዎችህንም አፍርሰዋልና፥ ነቢያትህንም በሰይፍ ገድለዋልና፤ እኔም ብቻዬን ቀርቻለሁ፤ ነፍሴንም ሊወስዱአት ይሻሉ አለ።
    መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ 19
    18 እኔም ከእስራኤል ጕልበታቸውን ለበኣል ያላንበረከኩትን ሁሉ፥ በአፋቸውም ያልሳሙትን ሁሉ፥ ሰባት ሺህ ሰዎች ለእኔ አስቀራለሁ። " ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ጌታ ሰው አለው ደብቆ ሸሽጎ የሚሠራቸው ለሱ የጨከኑ አሉ አይዞን ተባረኩ ወገኖቼ ብርታት አቅም ጉለበት እሱ ይሁናችሁ ፡፡

  • @sebletesfay8966
    @sebletesfay8966 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏❤️

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun1964 2 ปีที่แล้ว +1

    Middle age crisis ይሉታል አሜሪካኖቹ አደገኛ ለውጥ ነው በተለይ ለወንዶች እንዴ ምን ነካው ምን ነካት የሚባለው አጥፊው እድሜ ነው በሚገርም አይነት

  • @user-cy5bd8qo6n
    @user-cy5bd8qo6n 3 หลายเดือนก่อน

    ፀገነት አንቺም እኔ በጣም ተሳዳቢ ሰውን የምትዘረጥጪ manor የለሽም ከቻልሽ ትትና እና ዝቅ ማለትን ተማሪ ደሞ በሰው ላይ አትፍረጂ የድሮ እርሾ ይታይብሻል

  • @ethiopiahagere8317
    @ethiopiahagere8317 2 ปีที่แล้ว

    Who’s the singer?

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 2 ปีที่แล้ว

    ኡኡቴ ባሏ በጌታ አይደለም???

  • @ritasartori1012
    @ritasartori1012 2 ปีที่แล้ว

    ሁል ጊዜ ታሪክን ከሁለት ወገን መስማት ጥሩ ነው!
    የየሱን ስም እየጠራችሁ ሀሜታ ግን ጥሩ አይደለም::

  • @Asszel-3591
    @Asszel-3591 2 ปีที่แล้ว +1

    የሰራዊት ቅዱስ እግዚአብሔር ባለቤትሽ ከጎንሽ ሆኖ ለወንጌል ስራ አብራችሁ እንድትሮጡ የየእለት ፀሎቴ ነው:: ጌታም ታማኝ ነው ያድርገዋል ተባረኪ::
    እህቴ ረቂቅም በጣም አስተዋይ ነሽ ትጠይቂያለት ከዛም ጣልቃ ሳትገቢና ሃሳብዋን እንድትጨርስ ጊዜ ትሰጫለሽ ተባረኪ:: አገልግሎትሽ ይባረክ ይስፋም::