ታዋቂዋ ወንጌል ሰባኪ በድንገት አለፈች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • #christiantube

ความคิดเห็น • 105

  • @abatemengistu9153
    @abatemengistu9153 ปีที่แล้ว +22

    ከምትወጂው ጌታ ጋር በእረፍት አለሽ። መንፈስ ቅዱስ መጽናናትን ለመላው ቤተቦችና ለወዳጆች ሁሉ ይስጥ

  • @tenagnegodana1829
    @tenagnegodana1829 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ እየሱስ ለ መላው ቤተሰብ መፅናናትንይስጣቸው ምንዳዬ ትሁቷ እውነተኛ የወንጌል የወንጌል አርበኛ በጌታ እቅፍ ውስጥ ነሽ

  • @zechariasmulugeta
    @zechariasmulugeta ปีที่แล้ว +11

    ጌታ መጽናናትን ለመላው ቤተሰብ ይስጥ!

  • @elenikidus8101
    @elenikidus8101 ปีที่แล้ว +10

    ጌታ መንፈስ ቅዱስ መላው ቤተሰቦቿን ያፅናና!! ሁሉ በዕርሱ ሆነ ከሆነውም አንዳች ያለ እርሱ አልሆነም

  • @YehuwalashetKassa
    @YehuwalashetKassa ปีที่แล้ว +18

    " የአሟሟቷ ምስጢር",
    ምን ነበር? አልተገለጸምኮ ! ወይስ ለማጮህ ይሆን ?ቢያንስ እንደ ክርስቲያን ሚዲያ ሥነ ምግባር ተጠብቆ ቢዘጋጅ ተመልካች አይጠፋም። የእህታችን ታሪክ ባይጋነንም ለጌታ ክብር በቂና አስተማሪ ነበር። ሌሎች ሚዲያዎች ይህን ቢያረጉ አይገርመኝም ግባቸውን እረዳለሁ። ክርስቲያን ተብሎ ግን ትንሽ ያደናግራል።

    • @emnetgetahun2799
      @emnetgetahun2799 ปีที่แล้ว +1

      የዚህሚዲያ ባለቤት ይህንን መልእክት በደንብ አንብበው ወይንም ስምህን አስተካክለው

    • @jesusloveyou7596
      @jesusloveyou7596 ปีที่แล้ว +1

      እሕታችን ሚዳዪ በሰላም በተኛችበት ነው ያቀላፋችው ሕመም የለ ሐኪም የለ በቃ አሸለበች ምንም ሚስጥር የለውም ጌቴ በሶ ሊሰራ ያለውን ጨረሰ በኛስ ...........

    • @manalebishmeresha3686
      @manalebishmeresha3686 ปีที่แล้ว

      Yemiyayou Yemiyasetewelu Sewoch Selalu Egeziyabehiren Amesegeneku Tebarek

    • @joforegebeya489
      @joforegebeya489 ปีที่แล้ว

      Thank you! Exactly what I was thinking. This midea out let is Christian Chanel but it enter mingle or mix none Christian characters

    • @joforegebeya489
      @joforegebeya489 ปีที่แล้ว

      Nice observation

  • @holyvision6455
    @holyvision6455 ปีที่แล้ว +6

    አሜን የአባቴ የእየሱስ ባሪያ ከምትወጂው አባትሽ ጋር ስለተገናኝሽ እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ ለቤተሰቦችሽ መፅናናትን እመኛለሁ

  • @martasila5996
    @martasila5996 ปีที่แล้ว +7

    Well done courageous woman of God ! Thank you for your beautiful testimony beloved sister. May God comfort all the family and believers. Loved

  • @asmarechwordofa2778
    @asmarechwordofa2778 ปีที่แล้ว +6

    A woman of God Mindaye, I express my condolences to her families and kids. May your soul's rest in heavenly.

  • @Abelmedia1214
    @Abelmedia1214 ปีที่แล้ว +2

    የሚያሳዝን የሒወት ታሪክ በጣም ይከብዳል

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye ปีที่แล้ว +9

    ይገርማል የጌታ ሥራ ጌታ መጽናናት ይስጣችሁ

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 ปีที่แล้ว +9

    መልካም እርፍት ይሁንልሽ እህታችን😢😢

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 ปีที่แล้ว +5

    መልካም እረፍት ይሁንልሽ ውዷ እህታችን ከእዚህ ዓለም መከራ አረፍሽ ስለዚህ ለመላው ወዳጅ ዘመድ ለቤተክርስቲያን በሙሉ መፅናናት ይሁን !

  • @yegezukebede
    @yegezukebede ปีที่แล้ว

    እህታችን በእውነት ከሌላም ባገኘሁት መረጃ የጌታ ጀግና ነች እናንተ ግን እባካችሁ መንፈሳዊያን ስለሆናችሁ ርዕስና ይዘቱን እንዲህ ባታራርቁ

  • @mulukengashala3465
    @mulukengashala3465 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ኢየሱስ ያበርታቹ ድንቅ ምስክርነት ክርስትና ማለት መድረክ ላይ መዝለል ዘይት መቸብቸብ እና ድነሀል መዳኒት ጣል ብሎ መግደል፣ ትበራለህ፣ ትጥሳለህ ፣ታገባለህ አሜሪካ ትሄዳለህ ማለት ሳይሆን እንደዚ ቤተሰብ ለኢየሱስ ስም መኖር ነው

  • @springlalina3628
    @springlalina3628 ปีที่แล้ว +4

    ጌታውም። መልካም፥ አንተ በጎ ታማኝም ባሪያ፤ በጥቂቱ ታምነሃል፥ በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ አለው።
    “His master replied, ‘Well done, good and faithful servant! You have been faithful with a few things; I will put you in charge of many things. Come and share your master’s happiness!
    Matthew 25:21

  • @blessamen6633
    @blessamen6633 ปีที่แล้ว +7

    የጌታ ናት

  • @kaleab5618
    @kaleab5618 ปีที่แล้ว +3

    ምንድሽዬ ወዳገለገልሽው አባትሽ ሄደሻል እኛም አንድ ቀን እንመጣለን በዚያ እንደገና እንገናኛለን እስከዛው ጌታ ይርዳን ።

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 ปีที่แล้ว +4

    ተገላገለች ከዚች ከተበላሸች አለም እፎይ አለች::ጌታን እያገለገሉ ማለፍ ትልቅ እድል ነው::

  • @Tsionhika
    @Tsionhika ปีที่แล้ว +2

    She is my intimate and best friend in the Lord. We have been fighting the battle together. The Lord raised dead via her one month ago around gelan condominium

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 ปีที่แล้ว +4

    ወደ ጌታ ሄደች

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ሆይ የሞት ሞት እንዳልሞት አንተ እርዳይ

  • @kalkidanassefa3350
    @kalkidanassefa3350 ปีที่แล้ว +1

    መልካም እረፍት ውደ ጌታ መሄድ እድል ነው አሜን

  • @ሀበሻ-መ2ሰ
    @ሀበሻ-መ2ሰ ปีที่แล้ว +1

    ታላቅ ጀግና የእምነት ሴት ነች ጌታ ሆይ የኞንም ፍፃሜ አሳምረዉ!!!

  • @viruspos204
    @viruspos204 ปีที่แล้ว +2

    መታደል ነው በኢየሱስ ሆኖ ማሞት

  • @alemayehuhaile5600
    @alemayehuhaile5600 ปีที่แล้ว

    በጣም ታላቅ የወንጌል ባለአደራ ነች እኔም ጉርሱም በነበርኩ ወቅት አይቻለሁ

  • @Abraham-qy2kb
    @Abraham-qy2kb ปีที่แล้ว

    ሌላውን የክርስትና ሀይማኖት ለመንቀፍ "በጠላት" ከተያዘችበት ማለቷ ትክክለኛ የክርስቶስ ተከታይ እንዳልነበረች ይመሠክራል፣ ይኼ ትክክል አነጋገር አይደለምና ጌታ ይቅር ይበላት ፣የሥራዋን ይስጣትና ነፍሷ በሰለም ትረፍ።

  • @aberabafa7577
    @aberabafa7577 ปีที่แล้ว

    በርዕስህ አሟሟትዋ ሌላ ምስጢር ወይም የሰው እጅ እንዳለበት ለማስመሰል ለምን ሞከርክ? ውሸት ካንተ አንጠብቅም !!!

  • @rb2782
    @rb2782 ปีที่แล้ว

    ወደ ምትወደው ጌታ ነው የሄደቹ, እግዚአብሔር አብዝቶ ለቤተሰቦቻ መጽናናትን እመኛለሁ🙏🏼

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 ปีที่แล้ว

    ችግራችሁ ፔንጤ መሆን ብቻ ነው እግዚአብሔርን ማወቅ ማለታችሁ ግብዞችነታችሁን ያሳያል ኣህዛብ ማለት ከዚህ በላይ ኣለ ?666

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 ปีที่แล้ว

    Rest in Peace ~ MY faithful servant Well done~ WILL SAY THE LORD I AM SURE. BOLD WOMEN OF GOD.

  • @M_O_P.Limited
    @M_O_P.Limited ปีที่แล้ว

    We don't know if she made heaven or not. Only the Lord knows.

  • @tayechh6332
    @tayechh6332 ปีที่แล้ว

    የጌታን ሀሳብ አገልግላ አረፈች። አንተ ግን የአሟሟቷ ሚስጥር ያልከው ምኑን ነው? የሚስብ ርዕስ ለመፍጠር ከሆነ ተሳስተሀል። ታረም። ምንዳዬ እኮ ጌታ በእርሷ የሠራው ብቻውን ትልቅ ርዕስ ነው። አንተ ስለአሟሟቷ ርዕስ ለማድመቅ መጨነቅ አይገባህም ነበር።

  • @famsn8863
    @famsn8863 ปีที่แล้ว

    አስታይት በተቀደሰችው እህታችላይ በይቱብ ሞጽፉት አግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ በእግዚያብሄር አገልጋይ ባርያላይ እናንተ እደሞትላት አይደለችም እርሷ ሞርጥ የወንጌል አርበኛ የክረስቶስ ልጅናት ሞዳዪ ቀድመሽን ወደ ጌታሽ ገብተሻል ዛሬ ብትለይንሞ የጊዜ ጉዳይ ነው አንጂ እንመጣለን አብረን እንሆናለን በጌታ ኢየሱስ እነደሰታለን አማን

  • @adebe4130
    @adebe4130 ปีที่แล้ว

    What an amazing Testimony. She has a reward in heaven . May God help me to spread gospel. In Jesus Christ name Amen.

  • @famsn8863
    @famsn8863 ปีที่แล้ว

    ታላቅ የእግዚአብሔር አገልጋይ አተናል የፓስተር ሞዳይ እርሣ በታማኝነት የምትወደውን ጌታ አገልግላ ወደ ሞትወደው አሞላኳ ሄዳለች እግዚያብሔር ለቤተሰባና ለልጆቻው መጽናንት ይስጥልን

  • @fasikawoldegeorgis8774
    @fasikawoldegeorgis8774 ปีที่แล้ว +3

    getan ageligilo maref metadel new. RIP

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር አብይ በጨረር ጠብ አረጋት እንዴ😂?
    ሰዎች ሳይታመሙ የሚሞቱት Radioactive substance ሲነካቸው ነው

  • @adanechtamirat1194
    @adanechtamirat1194 ปีที่แล้ว +1

    እሷ ወደ ተሻለው ሄደች

  • @nigistzerihun2432
    @nigistzerihun2432 ปีที่แล้ว

    Why you said the secret of her death...? You are just looking for number of viewers.. smh.

  • @Canada404
    @Canada404 ปีที่แล้ว

    በጣም ትጉ የእግዚአብሔር ሴት በተሰጣት ዘመን በደንብ ሰርታለች ለዎዳጅ ዘመዶቿ ከአፅናኙ መንፈስ ቅዱስ ዘንድ መጽናናት ይሁንላቸው እኛንም እግዚአብሔር ይርዳን ባዷችንን እንዳንሄድ ብየ እፈራለሁ ✝️😭😭😭

  • @עדנהמהרט-ש9ו
    @עדנהמהרט-ש9ו ปีที่แล้ว

    የበጤ የመጨረሻው ይህ ነው የውሸት ጭዎታ😫😫😫

  • @Yaredmekonnen123
    @Yaredmekonnen123 ปีที่แล้ว

    ለህሊናህ ኑር ፡ ራስህን ለገንዘብ አትሽጥ ፡ ውሽት ለምን አስፈለገ ? ለነዋይ ስትል በሴትየዋ ትነግዳለህ ?

  • @meseretgemechu8895
    @meseretgemechu8895 ปีที่แล้ว

    Min kerebat yihen yesikay alem tegelagelechiw

  • @tsedeyteshome8888
    @tsedeyteshome8888 ปีที่แล้ว

    እድለኛ ነች ወንጌልን ሰርታ ወደጌታ መሄድ መታደል ነው እግዚአብሔር ለቤተሰቡ መፅናናት ይስጥ።

  • @wondemagnehulegesse113
    @wondemagnehulegesse113 ปีที่แล้ว +3

    ነፈፍሰዋ በሰላም ትረፍ

  • @manalebishmeresha3686
    @manalebishmeresha3686 ปีที่แล้ว

    Re Esachune Endealemawi Ataderegut Ahune Yetu newe Misteru ? Weshet Kuter Ande Hulet Yemile yelewem Wesehet Hatiyat Newe YASAZENAL ENANET. Mene lemalet felegachu newe ERASACHUNE MEREMERU ESEWA WEDE MIWEDAT BEKEBER HIDALECH ! 😂

  • @freweinimehari4448
    @freweinimehari4448 ปีที่แล้ว

    የወንጌል አርበኛ ወደ አገለገልሺዉ ጌታ ሄድሽ በአባትሽ እረፍት ተሰበሰብሽ ለቤተሰብ መፅናናትን ይሁንላቸዉ

  • @salemabraha6289
    @salemabraha6289 ปีที่แล้ว

    ርእሱ ላይ የአሟሟቷ ሚስጥር ወጣ ማለት ለምን አስፈለገ? ከሆነስ ለምን ይፋ አልሆነም? እህታችን በጌታ እቅፍ ስላለች በዚህ እንጽናናለን። ለቤተሰቧ መጽናናት ይሁን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም፣ አሜን።

  • @tadelekebede3534
    @tadelekebede3534 ปีที่แล้ว

    አቤት እግዛቤሄር ከሁለት ግዜ ሞት አድነን።

  • @yeshihareghaddis9732
    @yeshihareghaddis9732 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ቤተሰቦችዋን ያጽናናልን
    ወደ እረፍቷ ሄደች

  • @beniamgebregzi5244
    @beniamgebregzi5244 ปีที่แล้ว

    ታሪኳ ቢፃፍ ለትውልድ ትልቅ የበረከት ምክንያት ይሆናል ፣ እባካችሁ ታሪኳ ይፃፍ ፣ ዶክመንተሪም ቢሰራበት አስተማሪ ነው!

  • @borkboi3147
    @borkboi3147 ปีที่แล้ว

    yasazenanal hulachohum menafeqaweyan honachihu📌merkesachihu📌📌anchim lesiga wedemu satbeki 📌enderekesesh malefesh yasazenal

  • @AdanechKidane-c2c
    @AdanechKidane-c2c ปีที่แล้ว

    ለቤተሰቦቾ መፅናናትን እሷ ወደ ተሻለው ሄዳለች።

  • @bethelehmmoges3584
    @bethelehmmoges3584 ปีที่แล้ว

    Menduye yene enat 😢 edlegna nesh wedemtojiw geta hedesh 😭😭😭 yetseleyshilgnin tselot aresawum melkam reft

  • @blenbefikadu4441
    @blenbefikadu4441 ปีที่แล้ว

    Misekerenetwa emigerm new... le betesebwa metsenanatun yistachu.

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 ปีที่แล้ว

    Betam Yasazenal. You are a true that we can all learn from you! 😢

  • @samuelabebe4210
    @samuelabebe4210 ปีที่แล้ว

    YEMATREBU LEMINEM YEMATETEKIMU NACHU BEHALE HIMANOT HAGRE AFERASHOCH NACHU BEKUM YEMOTACHU

  • @fikirte8564
    @fikirte8564 ปีที่แล้ว

    🎉🎉🎉

  • @debreworkberhanu8089
    @debreworkberhanu8089 ปีที่แล้ว

    Medere acheberbare aglegay yel teketay yel gena ande bande tenetekalachu RIP

  • @yanetassamenew1911
    @yanetassamenew1911 ปีที่แล้ว

    Yen enate egzabher nebshene yemarwe yen jegna 😢😢😢😢 i am so sad 😭

  • @weinshetjilcha7721
    @weinshetjilcha7721 ปีที่แล้ว

    የአባቴ ልጅ መልካም እረፍት

  • @NIFTALEMYEMEAZALIG
    @NIFTALEMYEMEAZALIG ปีที่แล้ว

    GETA AWAKI NEW ISU YAWIKALE

  • @timbiteyassu
    @timbiteyassu ปีที่แล้ว +1

    የምን ምስጢር? ለምን ይዋሻል ድንቅ ምስክርነት

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 ปีที่แล้ว +1

    ምዳዪ እውነተኛ የወንጌል አርበኛ ወደምትወጅው ጌታ በብዙ ምርኮ ሰራዊትን አስከትለሽ ወደ ጌታሽ ።ስታ ገባሽ ብትኖራ ለኛ ጥቅም በትሄጂ ከጌታሽ ጋር እረፍት ደስታ ነው የጌታ ፍቃድ ይሁን ብለነሰ ዝም አልን አንቺ ጀግና የወንጌል አርበኛ ነሽ ምሳሌውን አይተናል እንወድሻለን ❤ መፅናናት ለመላው ቤተሰቦችሽ

  • @HeavenKingdom698
    @HeavenKingdom698 ปีที่แล้ว

    ዋጋሽ በሰማይ ታላቅ ነው ።

  • @shahbazkanwar7980
    @shahbazkanwar7980 ปีที่แล้ว

    RIP 😢😢😢

  • @kokobk4017
    @kokobk4017 ปีที่แล้ว

    ምንም አላምንም ወሸታሞች

  • @mpiyomasilvasiilva4782
    @mpiyomasilvasiilva4782 ปีที่แล้ว

    😭😭💝

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 ปีที่แล้ว +1

    R.i.P::

  • @tigistsisay4974
    @tigistsisay4974 ปีที่แล้ว

    ነብስ ይማር

  • @titiyosdawit730
    @titiyosdawit730 ปีที่แล้ว

    keyesus gar menor yshalal

  • @ellenbahta7560
    @ellenbahta7560 ปีที่แล้ว

    Rip

  • @hirpaeba6981
    @hirpaeba6981 ปีที่แล้ว

    R.I.P

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp ปีที่แล้ว

    Ke Saint Gabriel lemin Qerech? Ye geta Me'le'ak new eko...beminwesnew hulu Enitenkek ! Be careful everybody! Nefs yemar.

  • @meronyohannes588
    @meronyohannes588 ปีที่แล้ว

    Talke sera yeserache set neberche betenore melkam neber leswa gen tekem new wederefewtwa hedalche

  • @Bekind-c7d
    @Bekind-c7d ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @emeba951
    @emeba951 ปีที่แล้ว

    የምን ሚስጥር ? ትገርሙኛለህ !

  • @muntehakedir627
    @muntehakedir627 ปีที่แล้ว

    የታደለች ክቡርት ሴት ናት ወደ አባትዋ ሔደች

  • @solomonestifanos3922
    @solomonestifanos3922 ปีที่แล้ว

    RIP!

  • @selamaklog5889
    @selamaklog5889 ปีที่แล้ว

    ወደከበረው ሄዳለች።

  • @fevfeb7534
    @fevfeb7534 ปีที่แล้ว

    😂

    • @natiman8775
      @natiman8775 ปีที่แล้ว

      Yiker yibelesh meyasek neger yelem

    • @fevfeb7534
      @fevfeb7534 ปีที่แล้ว

      @@natiman8775 መሞቷ አላሳቀኝም የምር በመሀል የሰማሁት ነገር ነዉ ያሳቀኝ። ነፍስ ይማር

    • @natiman8775
      @natiman8775 ปีที่แล้ว

      @@fevfeb7534 esuwama wede getawa hedalech sele nebesuwa atasebi lemehonu anchi be geta nesh

  • @admasutsegaye2059
    @admasutsegaye2059 ปีที่แล้ว

    RIP

  • @seyuometadessa
    @seyuometadessa ปีที่แล้ว +1

    አይ ጌታ እናቱን ጠልቶ ንቆ ጌታን ተቀበልኩ ማለት በእየሱስ ስም የሚሰበከው የሳጥናኤል ስብከት ነው ዘፈን ሀጣት ነው እያሉ ባንድ እያቃቃሙ ይጨፍራሉ የሞተችው አሁን ሳይሆን ከኦርቶዶክስ ስትለይ ነው።

    • @hantehaato9838
      @hantehaato9838 ปีที่แล้ว

      Ayeee ye ewket teg! 😂

    • @Nunu-hq5vf
      @Nunu-hq5vf ปีที่แล้ว

      ታዩታላችሁ እርስዋ በጌታዋ እቅፍ ሆና እኔንተ ግን ወዴት እንደሆናችሁ ስትሞቱ አስቡበት

  • @Abraham-qy2kb
    @Abraham-qy2kb ปีที่แล้ว

    ለሥጋ ወደሙ ሳትበቃ ወደ መጨረሻው አለም መሄዷ ያሳዝናል፣ይቅር ይበላት!!

  • @temesgenlulu2098
    @temesgenlulu2098 ปีที่แล้ว +1

    በይ ስታመልኪ የነበረው ጌታ በሲኦል ይቀበልሻል። ንሥሃ ሳትገቢ ጌታሽ ነጠቀሽ?

    • @ሀበሻ-መ2ሰ
      @ሀበሻ-መ2ሰ ปีที่แล้ว

      ንስሀ ማለት ወንድሜ ላንተ ምንድን ነዉ?

  • @belayneshbiwota3164
    @belayneshbiwota3164 ปีที่แล้ว

    Nebs yimar

    • @alemkiru2012
      @alemkiru2012 ปีที่แล้ว

      እሷ እኮ ነፍሷ ምህረትን አግኝታለች ነፍስ ምህረት የምታገኘው ከመሞት በፊት ነው ከሞቱ በኋላማ ምን ዋጋ አለው እሷ ግን ወደጌታዋ ነው የሄደችው

  • @hara4787
    @hara4787 ปีที่แล้ว

    እናንተስ ሁላችሁ ሙታችሁ ባለቃችሁ