የመካከለኛው እድሜ ውድቀት ክፍል 2 በእህት ፀገነት ደገፉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • የመካከለኛው እድሜ ውድቀት
    ክፍል 2
    በእህት ፀገነት ደገፉ

ความคิดเห็น • 42

  • @TeferaQwabc
    @TeferaQwabc 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ፡ የረዳት ፡ ሴት ፡ ተባረኪ ፡

  • @molalishmuluneh2052
    @molalishmuluneh2052 2 ปีที่แล้ว +1

    Bexam migeremee temerete new getaa tegawen yabezalachwee getaa benatee alefoo eyetenagere new

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 2 ปีที่แล้ว +1

    እያንዳዳችን ጉዳችንን ያለፍንበትን በግልፅ ብናወራ ልክ እንዳንቺ ተባረኪ።

  • @saronmeke6627
    @saronmeke6627 2 ปีที่แล้ว +2

    ረቂቅዬ እንደስምሽ ረቂቅ ነሽ ስለ እርማትሽ አገላለፅሽ ትናትናሽ በድምፅሽ ውስጥ ስላለው ሰላም በጣም ድንቅ ነው ተባረኪ ❤❤❤❤❤

  • @saronmeke6627
    @saronmeke6627 2 ปีที่แล้ว +4

    እህቴ እፀገነት ስለ ግልፅነትሽና አስተማሪነትሽ ሰርቶ ሞርዷ አስተካክሎ ያዘጋጀሽ ጌታ ለዘላለም ይባረክ ዘመንሽ ይለምልም ❤❤❤

  • @Saron202
    @Saron202 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርካችሁ እህቴ ረቂቅ እርጋታሽ ውስጥ ያለው ሰላም የሚታይ ነው ለማረም ለማዳመጥ የሄድሽበት ጐዞ ሁሉ አስደንቆኛል ዘመንሽ ይለምልም ፡፡ እህቴ እፀገነት በርቺ ቅንነትሽ አይወሰድብሽ የኔ ውድ መልካምነትና ታማኝነትሽ ለጌታ ያለሽ ፍቅር እጅግ ልዩ ነው አትያዥ በኢየሱስ ስም መዘርጋት ይሁንልሽ ልብሽ የተጠበቀ ይሁን ጌታ ከናንተ ጋር ስለሆነ ስሙ ለዘላለም ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ ጥሩ ትምህትት ነው ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @selasegkristos4082
    @selasegkristos4082 2 ปีที่แล้ว +1

    Waaaaaaaa Jones is Lord God is good all the time my dear sister thank you so much

  • @መሰረት-ፈ1ቘ
    @መሰረት-ፈ1ቘ 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ግን ሳልፈልግ ስለእስር ስታወራ ሳላስበው ነው የሳኩት በጣም ይገርማል ጌታ ይባርካችሁ :

  • @Asszel-3591
    @Asszel-3591 2 ปีที่แล้ว +8

    እህቴ እፀገነት ታሪክሽን ለኔ ውበት የሰጠው ግልፅነትሽ ነው:: የአበሻ ህብረተሰብ ድብቅ ህዝብ ነን:: እንደ ዝንጀሮ ጠባሳ መቀመጫው ስር ነው ታሪኩን የሚደብቀው:: ስህተቱ እና ጥፋቱን ለሌላው እንዳይማርበት ይሆናል:: ለእግዚአብሔርም ለሰውም የሚመች ልብ አለሽ ተባረኪ::

  • @ruthabera72
    @ruthabera72 2 ปีที่แล้ว +1

    Not words amazing testemoney. Well 0resented! God bless you all

  • @hailuzeginet
    @hailuzeginet 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarku yemgerm meskernt 🙏🙏🙏🙏💕

  • @ritasartori1012
    @ritasartori1012 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁል ጊዜ ታሪክን ከሁለት ወገን መስማት ጥሩ ነው!
    የየሱን ስም እየጠራችሁ ሀሜታ ግን ጥሩ አይደለም::

  • @romangirma6854
    @romangirma6854 2 ปีที่แล้ว +1

    Ende semsh ese gent yegnet ese brkti I love you my sister geta yekbr sel anchi ❤️❤️❤️

  • @romilove9626
    @romilove9626 2 ปีที่แล้ว +3

    ፀጊ ተባረኪ ከወጣሽበት ከፍታ ማንም ለያወርድሽ አይችልም
    አንቺ ግን ልብሽን ጠብቂ የነገርሽን ምስክር ነት ስንቱን ቆም ብሎ አንዲያስብ ያደርጋል መሰለሽ
    ተባረኩልን ረቂቅም ጌታ ይባርክሽ።
    ሮማን የናዝሬቷ

    • @romilove9626
      @romilove9626 2 ปีที่แล้ว

      ሮማን የናዝሬቷ

  • @sappurzegeey2989
    @sappurzegeey2989 2 ปีที่แล้ว +2

    አሁንም ገጀርባሽ ያለውን ጣኦት ገልብጪው

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ታሪክ አለኝ ለ4አመታት ያለቀስኩበት ጌታ ከዛ ውስጥ አወጣኝ አልተወኝም

  • @yohannesalexander1609
    @yohannesalexander1609 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ። በዚህ ካልተማርን መቼም አንማርም።

  • @zewdetafese7906
    @zewdetafese7906 2 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ እፀገነት ታሪክሽን ለኔ ውበት የሰጠው ግልፅነትሽ ነው!!! Batame Wadadnese Gataysuse Abata Yebarcese Yabelata Kebate Ycamrbse(Frome Jimma)

  • @mamaalem3891
    @mamaalem3891 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ የኔ ሚሥኪን እሕቴ ይሕን ቅንነትሽ አይወሰድብሽ
    አንቺ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ከዚሕ ሕይወትሽ ብዙ ተምረናል ደግሞም የብዙዎቻችንን ሕይወት ትዳር ነው እየዳሰስሽ ነው ናተባረኪ ትዳርሽ ልጆችሽ በኢየሱስ ሥም ይባረክ

  • @addisgrima3369
    @addisgrima3369 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ ነው

  • @sappurzegeey2989
    @sappurzegeey2989 2 ปีที่แล้ว +1

    አሁንም በደንብ ትምህርት ያስፈልግሻል ተባረኪ

  • @saratamere4471
    @saratamere4471 2 ปีที่แล้ว +1

    so interesting God bless u both !!

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ነው ተባረኪ

  • @tesfahunduguma3418
    @tesfahunduguma3418 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you throughout your life. This is leasen for everybody and it is amezing history.

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤት የእግዚአብሔር ምህረት

  • @alemwara4071
    @alemwara4071 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @romangirma6854
    @romangirma6854 2 ปีที่แล้ว +1

    Yemigrm temhrt néw tebarkilgne ❤️🙏

  • @saronmeke6627
    @saronmeke6627 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ ኘሮግራምሽ በጣም ጥሩና አስተማሪ ነው ተባረኪ ነገር ግን አንቺ ባዘጋጀሽው በዚህ ቪዲዩ ርዕሱን አስጩኸው ያየው ሰው እጅግ ብዙ ነው ይህን ማስተካከል አለብሽ ባንቺ ድካም ሌሎች እየነገዱበት ስለሆነ አስተካክይው ተባረኪ

  • @selasegkristos4082
    @selasegkristos4082 2 ปีที่แล้ว +1

    Shalom shalom my dear sister God bless you more and more all family

  • @selam484
    @selam484 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebareki yene gobeze betame telekee astemari mesekerenete.

  • @selam484
    @selam484 2 ปีที่แล้ว +2

    😂😂

  • @saronmeke6627
    @saronmeke6627 2 ปีที่แล้ว

    እውነተኛ ሴት ነሽ ጌታ ሆይ ሃሌሉያ ፊልም የማይ ነው የመሰለኝ ዘመንሽ ይባረክ እልልልል ጌታ ይባረክ ስሙ ይግነን

  • @nahomemikiyas759
    @nahomemikiyas759 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you both love u

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ እህቴ እጸገነት

  • @zewdetafese7906
    @zewdetafese7906 2 ปีที่แล้ว +1

    Ba

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ ክርስቲያን ወገኖች ለጥቅም ብላችሁ ትዳር ላይ አትቀልዱ ።

  • @yoseftsegaye9633
    @yoseftsegaye9633 2 ปีที่แล้ว +2

    Ask your husband to for give you.for your Guilty conscience.

    • @yoseftsegaye9633
      @yoseftsegaye9633 2 ปีที่แล้ว

      @Segi Tekletsion there is no part 3 for life ,marriage is one full of bag of snake ,when you put your hand in the bag to choose ,it dipped which one snake your hand is catch .

    • @kalkidantadesse1867
      @kalkidantadesse1867 2 ปีที่แล้ว

      Don't rush to judgment. Finish the story first please.